በጋብቻ ውስጥ የተፈራ ንብረት የባልና ሚስት ወይም የተጋቢዎቹ የጋራ ሀብት ሆኖ በጋብቻ ወቅት የተፈራ መሆኑ ከመረጋገጡ በተጨማሪ ሁለም ተሳትፍ የነበራቸው ከሆነ በዚህ ሁኔታ የተፈራ ንብረት እኩል መብት እያላቸው የአንደኛው ድርሻ ከላላው ወገን ድርሻ በተለየ ሁኔታ የተረጋገጠ ሳይኖር የሚያንስበት ህጋዊ የሆነ ምክንያት የላለ ስለመሆኑ የአ.ብ.ክ.መ ቤተሰብ ህግ አንቀጽ 73/1/ እና 74/1/
በፍትሐብሕር ሕግ ቁጥር 839 እስከ 840 በተመለከቱት ድንጋጌዎች መሰረት አውራሽ ለውርስ አይገባም የተባለ ስለመሆኑ ወይም በዚሁ ሕግ በቁጥር 854 (1) ድንጋጌ መሰረት ውርሱን አልፈልግም ያለ ስለመሆኑ የቀረበ ተቃራኒ ክርክር ከላለ ጉዲዩ ይመለከተኛል በሚል ላላ ተከራካሪ ወገን የሚቀርብ ተቃራኒ ክርክር እና ማስረጃ ካለ የዚህ ዓይነቱ ክርክር እና ማስረጃ እስከሚቀርብበት ጊዜ ድረስ ለውርስ አይገባም ያልተባለ እና ውርሱን አልፈልግም ያላለ ስለመሆኑ ግምት የሚወሰድና በፍትሐ ብሓር ሕግ ቁጥር 830 ድንጋጌ ስር የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟላ በመሆኑ የመውረስ መብት ያለው ስለመሆኑ አንድ ተተኪ ወራሽ የመውረስ መብት የማይኖረው አውራሹ የሆነ ሰው በሕይወት እያለ የመውረስ መብቱን ተግባራዊ በማድረግ ውርሱን ተካፍል ሲገኝ ስለመሆኑ ለአንድ ውርስ ወራሽ የሆነ ሰው ውርሱ ከተከፈተ በኋላ የሞተ እንደሆነ የወራሽነቱ መብቶች ለእርሱ ወራሾች የሚተላለፈና ወራሽ በህይወት እያለ ውርስ አልተከፈተም የሚባል ከሆነም አለመከፈቱ የወራሽነት መብት መተላለፍ ረገድ የሚያስከትለው ለውጥ የላለ ስለመሆኑ የፍትሐብሕር ሕግ ቁጥር 826፣ 833
በፍብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ.182(2) እንደተመለከተው ክርክር የሚወሰነው በተጠየቀው ዲኝነት አግባብ ሲሆን ፍርድ ቤትም ከቀረበው ዲኝነት አኳያ ከግራ ቀኙ ክርክር በመነሳት በፍብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 246 እና ተከታዮቹ መሰረት በተነሱት ጉዲዮች ጭብጥ መስርቶ ውሳኔ የመስጠት ኃላፉነት ያለበት አቶ ይስማው ድረስ እና እነ አቶ ባህሩ ዓለሙ (2 ሰዎች)
በክርክር ሂደት ክርክሩ ተጠቃል ከመወሰኑ በፉት በግልጽ በከፉል የተወሰነ ካለና ከቀጠለው ክርክር ጋር ተያያዥነት የላለው እስከሆነ ድረስ መብትን ለማስከበር በጉዲዩ ላይ ይግባኝ ማቅረብ የፈለገ ተከራካሪን የሚከለክል የሥነሥርዓት ሕግ ድንጋጌ የላለ ሲሆን በልላ በኩል ተከራካሪው ክርክሩን አጠቃል ይግባኝ ወይም የሰበር አቤቱታ ከማቅረብም ግን ሉከለከል የማይገባ ስለመሆኑ የፍብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 234(1(ረ)
366 በወንጀል ህግ ሥነ ሥርዓት ቁ (3) ስር የተመለከተው በቅጣት ውሳኔ ላይ በይግባኝ የመከራከር መብት ተከሳሹ ባይኖርም በህግ ረገድ ፍርድ ቤት በራሱ ተነሳሽነት በቅጣት ማቅለያነት መያዝ ሲገባው ያልያዘውን አልያም በቅጣት ማክበጃነት መያዝ ሳይኖርበት በተሳሳተ የህግ አተረጓጎም የተያዘ የቅጣት ማክበጃ ምክንያትን ብቻ የሚመለከት ስለመሆኑ
የፍርድ ቤት ብሓራዊ የመዲኘት ሥልጣን ከሀገሮች ለዓላዊነት፣ የሚሰጠው ፍርድ በላልች ሀገሮች ዔውቅና ሉሰጠውና ሉፈጸም የሚችል መሆን አለመሆኑ እና ከተከሳሽ መብት ጋር የተያያዘ መሰረቱ ዓለም አቀፍ ሕግና የታወቁ የሕግ መርሆዎች ሆኖ የአንድ ሀገር ፍርድ ቤት ጉዲዩን ለመመልከት ከተከሳሹ ወይም የክርክሩ ምክንያት የሆነው ተግባር ከተፈጸመበት ወይም አከራካሪ የሆነው ንብረት ከሚገኝበት ቦታ ጋር በቂ የሆነ ግንኙነት ያለው ሆኖ ሲገኝ ወይም ተከሳሽ የሆነው ወገን በሀገሪቱ ፍርድ ቤቶች ለመዲኘት ያለው ፈቃድ ላይ መሰረት በማድረግ የሚወሰን ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 25
ሻጭ የቤት ሽያጭ ውል ከማድረጉ በፉት የቤቱ ባለቤትነት ላይ ሰነደንና ቤቱን እንዱያስረክብ ክስ ተመስርቶ ቤቱ ላይ እግድ ከመሰጠቱ በፉት ተከሳሽ/ሻጭ ቤቱን በሽያጭ ውል ለ3ኛ ወገን አስተላልፍ ይህ ገዥም በክርክሩ ሳይሳተፍ ሻጭ በክርክሩ ተረትቶ ቤቱን ለከሳሽ እንዱያስረክብ ውሳኔ የተሰጠ ቢሆንም የቤት ሽያጭ ውለ ሲፈፀም ገዥው አንድ ጠንቃቃ አቶ ደሣለኝ ሲሳይ እና እነ ወ/ሮ ድማም ተክለ (2 ሰዎች) በሕግ ሆነ በአሰራር ሉያደርገው የሚገባውን ጥንቃቄ የማድረግ ኃላፉነት በመወጣት፣ ውለም የተፈጸመው ሻጭ ቤቱን ገዝቶ ሕጋዊ ሰነድ በቤቱ ላይ ካወጣበት በኋላ ሕጋዊ ባለቤት እንዲለው በማረጋገጥ በውል አዋዋይ ፉት የተደረገ ከሆነ ግብይቱ ሕግን መሰረት ያደረገ በመሆኑ የሕግ ጥበቃ ላደረግለት የሚገባ ስለመሆኑ የፍ/ሕ/ቁ. 1723(1) ገዥ ውለን የማይንቀሳቀስ ሀብት መዝገብ ላይ እንዱጻፍ በማድረግ ካርታ ያወጣበት ከሆነ ውለ ሦስተኛ ወገኖችን ላይም ውጤት ያለው ስለመሆኑ የፍ/ሕ/ቁ. 2878 ንብረት በሻጭ ስም ከመመዝገቡ እና ወደ ገዥ በሽያጭ ውል በሰነድ ከመዛወሩ በፉት መብቱ የማን ነው የሚለውን ሻጭ የማጣራት ኃላፉነት በሕግ የላለበትና ንብረቱ ላይ በፍርድ ቤት እግድ ከመሰጠቱ በፉት የተዛወረ ከሆነ ከሳሽ ክስ ካቀረበ በኋላ ሽያጭ ውለ መደረጉ ሆነ የተሸጠበት ዋጋ የተደረገውን ግብይት ቀሪና ውጤት አልባ የማያደርገው ስለመሆኑ ገዥ በፍብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 41 መሰረት ጣልቃ ገብተው ክርክር ያስነሳውን ቤት፣ ሻጭ በስማቸው ካርታ አውጥተው የያዙትን፣ ሥልጣን ባለው አካል የተመዘገበና ስመ-ሀብቱ ተላልፍ የባለቤትነት ማረጋገጫ ያወጣሁበት ነው በማለት ጣልቃ ገብ ከሆኑ፣ ምንም እንኳን ከሳሽ በንብረቱ ላይ መብት ያላቸው ስለመሆኑ በፍርድ የተረጋገጠላቸው ቢሆንም፣ ይህ መብታቸው ከመረጋገጡ በፉት ተከሳሽ/ሻጭ በስማቸው የነበረውን ንብረት ለሦስተኛ ወገን ለሆኑት ገዥ ያስተላለፈ በመሆኑ፤ ከሦስተኛ ወገን መብት አኳያ ንብረቱን ከሳሽ ሉረከቡ የማይችልና ክርክር ያስነሳው ንብረት ሕጋዊ ባለመብት ገዥ በመሆናቸው ከሻስ ንብረት ለመረከብ ያቀረቡት ክስ ውድቅ ላደረግ የሚገባ ስለመሆኑ
ገዢ የገዛው እቃ ላይ ጉድለት ያለበት ከሆነ ጉድለቱን ለሻጩ ባሳወቀ በአንድ አመት ውስጥ ጉድለቱ እንዱስተካከልለት ክስ ካላቀረበ ክሱ በይርጋ እንደሚታገድ የተደነገገ ቢሆንም ሻጩ እቃውን ወይም የሚሸጠውን ነገር ለገዢ በሚሸጥበት ወይም በሚያስረክብበት ወቅት እቃው ጉድለት ያለበት መሆኑን እያወቀ ጉድለት እንደላለ አድርጎ ወይም ጉድለቱ እንዲይታወቅ አድርጎ በማጭበርበር ለገዢ መሸጡ ወይም ማስረከቡ ከተረጋገጠ ክስ የማቅረቢያ ጊዜው በአንድ አመት ይርጋ የማይገደብ ሲሆን በተቃራኒው ሻጩ በሽያጭ ወይም በርክክብ ወቅት የፈጸመው የማጭበርበር ኦዱት ሰርቪስ ኮርፕሬሽን እና ፀጋ ረታ አስመጪ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር 104 ከላለ ጉድለቱን ገዢው ለሻጭ ባሳወቀ በአንድ አመት ውስጥ ክስ ካላቀረበ ክሱ በይርጋ የሚታገድ ስለመሆኑ የፍ/ሕ/ቁ (1) የፍታብሄር ሕግ ቁ ድንጋጌ አላማ ሻጩ በፈጸመው የማጭበርበር ተግባር የወንጀል ድርጊት በመሆኑ በአንድ አመት ውስጥ ክስ አልቀረበም በሚል በወንጀል ድርጊቱ ተጠቃሚ እንዲይሆን ለመከላከል ሲሆን ይህ ማለት ግን የማጭበርበር ድርጊት ከተፈጸመ ምንም አይነት የክስ ማቅረቢያ የጊዜ ገደብ አይኖረውም ማለት ሳይሆን የማጭበርበር ድርጊቱ እንደ ይርጋ ማቋረጫ ጊዜ ተወስድ የአንድ አመቱ የይርጋ ጊዜ የማጭበርበር ድርጊቱ ከተፈጸመ ጊዜ ጀምሮ እንደ አዱስ መቁጠር የሚጀምር ስለመሆኑ የሻጭ አጭበርባሪነት የሚለው አገላለጽ ምን አይነት እና መቼ የሚፈጸም የሻጩን ድርጊት የሚያመለክት ነው የሚለው በተመለከተ በፍ/ህ/ቁ ሻጩ የሸጠውን ነገር ጉድለቶች ያለበት መሆኑን ገዢው እንዲያውቃቸው በተንኮል ደብቋቸው ከሆነ ሻጩን ከሀላፉነት የሚያድኑ የውል ቃልች ቢኖሩ ሻጩ ከተጠያቂነት ማምለጥ እንደማይችል የሚያመለክትና ይህም ማለት ሻጩ ለገዢ በሸጣቸው ነገሮች ላይ ጉድለት መኖሩን እያወቀ በተንኮል በሽያጭ ወቅት ምንም አይነት ጉድለት እንደላለባቸው አስመስል ከሸጠ ወይም ከሽያጭ በኋላም ቢሆን ጉድለቱ እንዲይታወቅ ለማድረግ ሻጩ የማጭበርበር ድርጊት የፈጸመ በመሆኑ ተጠያቂ የማያደርገው የውል ቃል እንኳን ቢኖር ውለ ተፈጻሚ የማይሆን እና ሻጩ በኃላፉነት እንደሚጠየቅ የሚያመለክት ስለመሆኑ የፍ/ሕ/ቁ እና የፍ/ህ/ቁ /1
የገጠር መሬት የመጠቀም የይዞታ መብት የሚገኘዉ በመንግስት በሚደረግ ድልድል፣በዉርስ ወይም በስጦታ ወይም የግል ባለሀብት ከሆነ ደግሞ በኢንቨስትመንት ዉል ሲሆን በገጠር መሬት የመጠቀም የይዞታ መብት አለኝ የሚል ሰዉ ከእነዚህ በአንደኛዉ አግባብ ይዞታዉን ያገኘ ስለመሆኑ ማስረዲት የሚጠበቅበት ስለመሆኑ የፋዳራል የገጠር መሬት አስተዲደር አዋጅ ቁጥር 456/97 አንቀጽ 5/3/ የገጠር መሬት በተመለከተ የሚነሳ አለመግባባት አስቀድሞ ግራ ቀኙ በሚያደርጉት ውይይትና ስምምነት ወይም በመረጡት ሽማግላዎች እንዱታይ በማድረግ ወይም በክልል የገጠር መሬት አስተዲደር ህግ በሚወሰነዉ መሰረት ላታይ የሚችል ሲሆን ከዚህ ላላ አቤቱታዉን ለሚመለከተዉ ፍርድ ቤት ማቅረብ የሚቻልና ጉዲዩ ለፍርድ ቤት ሲቀርብ ፍርድ ቤቱ በሽማግላዎቹ ውሳኔ እና ማስረጃ ይዘት ሳይወሰን ላልች አግባብነት ያላቸዉን ማስረጃዎችን በመስማትና በመመርመር የበኩለን ዉሳኔ መስጠት የሚችል ስለመሆኑ የፋዳራል የገጠር መሬት አስተዲደር አዋጅ ቁጥር 456/97 አንቀጽ 12
አንድ ጉዲይ ስልጣን ባለው ፍርድ ቤት ታይቶ ውሳኔ ያገኘ መሆኑ ከተረጋገጠ አዱስ የቀረበውን ክስ በድጋሚ አይቶ ውሳኔ መስጠት የሥነ ሥርዓት ሕግን አይነተኛ ዓላማ የማያሳካ እና በተመሳሳይ ጉዲይ ላይ የተጣረሰ ውሳኔ ላሰጥ የሚችልበትን ዔድል የሚፈጥር በመሆኑ ፍርድ ቤቶች ሕጉን በጥብቅ ሉተገብሩት የሚገባ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 5 ንዐስ ቁጥር (1)
የስራ ቅጥሩ በሚመለከተዉ አካል ይሁንታ የሚፈጸም መሆኑ እንደተጠበቀ ሆኖ አንድ አሰሪ ከዉጭ አገር ሰራተኛ ጋር በሚያደርገዉ ውል ውለ ጸንቶ የሚቆይበትን ጊዜ በተመለከተ ተስማምተዉ የሚያስቀምጡት የጊዜ ገደብ ህጋዊ ዉጤት ያለዉ በመሆኑ አሰሪዉ የዉለ ጊዜ ሲያበቃ ዉለን አቋርጦ ሰራተኛዉን የማሰናበት መብት የሚኖረው አይካ አዱስ ጨርቃ ጨርቅ ኢንቨስትመንት ግሩፔ ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና አቶ ኢብራሑም አይድግደ
ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት ትክክለኛ ፍትሕ ለመስጠት የሚረዲ ተጨማሪ ማስረጃ ማያያዝ የሚችል መሆኑ በተደነገገው መሰረት ፍርድ ቤት በዚህ ድንጋጌ ማዔቀፍ ማስረጃ መቀበለ የሥነ-ሥርዓት ሕግ ጥሰት ተፈጽሟል የማያስብል ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 345(1)(ለ) እና 327(3)
ከይግባኝ ማስፈቀጃ ማቅረቢያ ጊዜ ጋር በተያያዘ የሚቀርበዉ ክርክር በባህሪዉ ፍርድ ቤት በእራሱ የእራሱን ዉሳኔ/ትዕዛዝ ሉከልስ ከሚችልባቸዉ ሁኔታዎች ዉስጥ የማይካተት በመሆኑ ፍርድ ቤት የይግባኝ ማቅረቢያ ጊዜ አላለፈበትም የሚል ትዕዛዝ ከሰጠ በኋላ እንደገና ይህንኑ ትዕዛዝ እራሱ በመከለስ የማቅረቢያ ጊዜዉ አላለፈም በማለት ሉወስን የሚችልበት የህግ ምክንያት የላለ ስለመሆኑ የይግባኝ ማስፈቀጃ ሲቀርብ ፍርድ ቤቱ የፈቃድ ጥያቄ ማመልከቻው ተቀባይነት ያገኛል ብል ሲያስብ መልስ ሰጪ ወይም ተጠሪ የሆነ ወገን አስተያየት እንዱሰጥ ማድረግ ሲገባ አስተያየት እንዱሰጥ አለመደረጉ የስነ ስርዓት ግድፈት የተፈጸመበት መሆኑ እንደተጠበቀ ሆኖ ስህተቱ ሉታረም የሚችለው ደረጃውን ጠብቆ ይግባኝ በማቅረብ ስለመሆኑ የፍ/ስ/ስ/ህ/ቁጥር 325/3
አንድ በባንክ ዔዲ ምክንያት በጨረታ የተሸጠን ንብረት እንዱለቅ የሚጠየቅ ባለዔዲ በጨረታ ሂደቱ ላይ ጉድለት አለበት የሚል ከሆነ ጉዲት መድረሱን አረጋግጦ ክስ ከሚያቀርብ በስተቀር ቤት እንድለቅ መጠየቄ የሁከት ተግባር ነው በሚል የሁከት ክስ ለማቅረብ የሚችልበት የህግ አግባብ የላለ ስለመሆኑ በባንክ በመያዣ ስለተያዘ ንብረት የወጣ አዋጅ ቁጥር 97/1990 እና ማሻሻያ አዋጅ ቁጥር 216/1992
ፍርድ ቤት በህግ የተረጋገጠን መብት ከማስከበር/ከማክበር በዘለለ እራሱ መብት ሉፈጥር የማይችልና በፍርድ ቤት የሚሰጥ ማንኛዉም ዉሳኔ ስርዓቱን ጠብቆ እስካልተለወጠ ወይም እስካልተሻሻለ ድረስ ተፈፃሚ ሆኖ ሉቀጥል የሚገባ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ አንቀጽ 5 እና አንቀጽ 212
በመደበኛ ፍርድ ቤት ከሚሰጥ ዉሳኔ በተለየ ሁኔታ በግልግል ዲኝነት በተሰጠ ዉሳኔ ላይ ይግባኝ የሚቀርበዉ በዘፈቀደ ሳይሆን በተወሰኑ ሁኔታዎች ላይ ብቻ ስለመሆኑ የፍትሐብሕር ሥነ ሥርዓት ህግ አንቀጽ 351
አንድ ኑዛዜ አድራጊ ያለኑዛዜ ሉወርሱ የሚችለ ተወላጆችን በኑዛዜ በግልጽ ምክንያት ጠቅሶ ከውርስ መንቀል እንደሚችል እና ምክንያቱ ከውርስ ለመንቀል የሚያበቃ መሆኑን ካልሆነ በስተቀር የምክንያቱን ትክክለኛነት መመርመር አስፈላጊ ስላለመሆኑ የፍ/ሕ/ቁጥር 937 እና 938
በአስተዲደራዊ ውሳኔ ከሚያስከትለው ቅጣት በተጨማሪ የወንጀል ተጠያቂነት የሚያስከትል ስለመሆኑ በግልጽ በህግ በተደነገገ ጊዜ በአስተዲደራዊ ውሳኔ መቀጣት የወንጀል ተጠያቂነት ሉያስቀር የሚችል ካለመሆኑም በላይ በአንድ ወንጀል ድጋሚ ቅጣት የመከልከልን ጥያቄ የሚያስነሳ ላሆን የማይችል ስለመሆኑ በአንድ ወንጀል ድጋሚ ቅጣት የመከልከል ጥያቄ ሉነሳ የሚችለው በፍርድ ቤት ጉዲዩ ታይቶ ተገቢ ነው የተባለው ውሳኔ በተሰጠበት ጉዲይ በድጋሚ በዚሁ ጉዲይ በወንጀል የተከሰሰ መሆኑ ሲረጋገጥ በመሆኑ ድርጅት በአስተዲደራዊ ውሳኔ ተቀጥቶ እያለ በድጋሚ በወንጀል ሉቀጣ አይገባም በሚል የሚነሳ የሕግ ክርክር ስለድጋሚ ቅጣት ክልከላ መርህ (principle of double jeopardy) የተቀመጡትን መመዘኛዎች የሚያሟላ ባለመሆኑ ተቀባይነት የላለው ስለመሆኑ የወንጀል ሕግ ምዔራፍ አንድ አንቀጽ 3፣የታክስ አስተዲደር አዋጅ ቁጥር 983/2008 አንቀጽ 100 ንኡስ አንቀጽ 1፣አንቀጽ 108 እና አንቀጽ 120(1)
የግራ ቀኙ ተከራካሪ ወገኖች ለክርክር ይጠቅመናል በማለት በከሳሽነት ወይም በተከሳሽነት ጊዜ የሚያቀርቡትን ማስረጃ አሟጦ የማሰማት መብት በህገ መንግስቱ አንቀፅ 20(4) በተደነገገው መሰረት ተከሳሽ ለክሱ መልስ በሰጠበት ወቅት በፍ/ብ/ስ/ስ/ህ አንቀፅ 234(1)(መ) መሰረት ከመከላከያ መልሱ ጋር የሰው ማስረጃ ዝርዝር አያይዘው ያቀረቡ ስለመሆናቸው ከሳሽ ካቀረቡት መልስ ጋር ተያይዞ የማስረጃ ዝርዝር አብሮ የቀረበ መሆኑ አከራካሪ ባልሆነበት ፍርድ ቤት የተከሳሽ ማስረጃን ያልሰማበትን ምክንያት ካለ በመዝገብ ውስጥ በግልፅ ሳይጠቅስ ተከሳሽ በተቃራኒ ማስረጃ አላስረደም በማለት የሚሰጥ ውሳኔ ማስረጃ የማሰማት ህገ መንግስታዊ መብትን የሚጥስ ስለመሆኑ ተከሳሽ የሰነድ ማስረጃ ከመንግስታዊ ተቋም በፍርድ ቤት በኩል እንዱቀርብ አመልክቶ/ታ እንዱቀርብ የተጠየቀው የሰነድ ማስረጃ እና መከላከያ መልሶች ጋር ተያይዘው የቀረቡ የሰው ምስክሮች ቃል ሳይሰማ ተከሳሽ በማስረጃ አላስረደም በማለት የሰው ማስረጃም ሆነ በፍ/ብ/ስ/ስ/ህ/ አንቀፅ 145 መሰረት በፍርድ ቤት በኩል እንዱቀርብ የተጠየቀው ማስረጃ ሳይቀርብ እና ሳይሰማ የሚሰጥ ውሳኔ ተገቢነት የላለው ም/ኢንስፓክተር በሱፍቃድ እስጢፊኖስ እና ወ/ሮ ትዔግስት እስጢፊኖስ
በህግ ጥበቃ በሚደረግለት ግኑኝነት ውስጥ ያልተወለደ ልጅ አባት ነው የተባለ ግለሰብ የአባትነት ጉዲይ በህግ ግምት የሚወሰድበት ባለመሆኑ የልጁን መወለድ ለመቃወም የሚቀርብ ክስ አባትነትን ስለመካድ በሚቀርበው አኳኋን ላሆን ይገባል የሚባልበት የህግ መሰረት የላለ ስለመሆኑ አባትነትን ፈቅድ የተቀበለ እና በፍርድ ቤት ውሳኔ “አባት ነህ” የተባለው ሰው ወይም ከዚሁ ሰው መብቱ የተላለፈለት ሰው የመካድ ወ/ሪት አብነት ሐብታሙ ካሴ እና ህፃን ናፍቆት ሐብታሙ ካሴ 219 ለማቅረብ ህግ የማይፈቅድለት ስለመሆኑ የተሻሻለዉ የፋዳራል የቤተሰብ ህግ አዋጅ ቁ /92 አንቀፅ 168፣ 170 እና 174 ድንጋጌዎች ጣምራ ንባብ
አንድ ጉዲይ ስልጣን ባለው ፍርድ ቤት ታይቶ ውሳኔ ያገኘ መሆኑ ከተረጋገጠ አዱስ የቀረበውን ክስ በድጋሚ አይቶ ውሳኔ መስጠት የሥነ ሥርዓት ሕግን አይነተኛ ዓላማ የማያሳካ እና በተመሳሳይ ጉዲይ ላይ የተጣረሰ ውሳኔ ላሰጥ የሚችልበትን ዔድል የሚፈጥር በመሆኑ ፍርድ ቤቶች ሕጉን በጥብቅ ሉተገብሩት የሚገባ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 5 ንዐስ ቁጥር (1)
በፍርድ ቤት ትዕዛዝ የክርክር ተካፊይ የሚሆኑ ሰዎች ለክርክሩ የግድ አስፈላጊ የሆኑ (indispensable party) ባልተሳተፈበት ክርክር መብት እና ጥቅማቸው ወይንም ግዳታቸውን የሚነካ ተካፊይ ባልሆኑበት ክርክር የሚሰጠው ፍርድ ወይንም ውሳኔ ውጤት የማይኖረው ሰዎች ሲሆኑ እና በክስ በተከሳሽነት ተካፊይ መሆን የሚገባውን ከሳሽ ያላጣመረው ቢሆንም ለቀረበዉ ክስ የመከላከያ መልስ እንዱሰጥበት በፍርድ ቤት ሉታዘዝ የሚገባ ስለመሆኑ የፍትሐ ብሕር ሥነ ሥርዓት ሕግ ቁጥር 39(1) እና 40(2)
የውል ስምምነት ሰነድ ርዔሱ የመኖሪያ ቤት ቀብድ ውል ስምምነት የሚል ሆኖ ይዘቱም ተዋዋይ ወገኖች ውለን በውል እና ማስረጃ ፅ/ቤት ለወደፉት ቀርበው ሲዋዋለ ሻጭ ቀሪውን ገንዘብ በመቀበል ቤትና ይዞታውን ለገዢ ለማስረከብ መስማማታቸውን እንጂ ከፍ ሲል በተጠቀሰዉ ውል በሰፈረው ሃሳብ መሰረት ተዋዋይ ወገኖች ውልና ማስረጃ ቀርበው የተደረገ የቤት ሽያጭ ውል ስምምነት አመለኖሩንና እንዱሁም ተደርጓል የተባለው የመኖሪያ ቤት ቀብድ ውል ስምምነትም ቢሆን የሻጭ ባልሆነና ከካርታ ውጪ ያለ የመንግስት ይዞታ ጭምር ላይ የተደረገ ከሆነ ከአመሰራረት ጋር በተያያዘ ተደራራቢ የህግ ክፍተት ያለበትና በጥቅለ የህጉን መሰፈርት በጠበቀ እና በተሟላ መልኩ የተቋቋመ ባለመሆኑ የህግ ጥበቃ የማይደረግለት ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ.1723(1)፣1678(ለ)፣1715(1)፣2266፣2879 እና ላልችም በቅድሚያ በተዋዋይ ወገኖች መካከል በህግ አግባብ የተቋቋመ ውል ኖሮ ነገር ግን ሻጩ ወይም ቀብደን የተቀበለው ወገን ይህ በመካከላቸዉ በህጉ አግባብ የተቋቋመዉን እና የፀናውን ውል በራሱ ፍቃድ ማፍረስ ከፈለገ የተቀበለውን ቀብድ አጠፋታ ለላላኛው ወገን መልሶ በመክፈል ውለን በነፃነት ማፍረስ የሚችል ሲሆን ነገር ግን በግራ ቀኙ መካከል በሃሳብ አቶ ሰለሞን ደቻሳ እና አቶ አየለ አበቴ እና ጅማሮ የቀረ ረቂቅ እንጂ በህጉ አግባብ የተደረገ ቤት ሽያጭ ውል በላለበት ሁኔታ በፍ/ብ/ህ/ቁ.1815 (1) ስር እንደተመለከተው ተዋዋይ ወገኖች ውለታው ከመደረጉ በፉት እንደነበሩበት ሁኔታ እንዱመለሱ በማደረግ ሻጭ የተቀበለውን ገንዘብ ብቻ ለገዢ እንዱመልስ ይደረጋል እንጂ ረቂቅ ውለን መሰረት በማድረግ የተቀበለውን ገንዘብ አጠፋታ ሉከፍል የሚገደድበት የህግ አግባብ የላለ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ.1883 እንዱሁም 1885(2)
በወንጀል የተከሰሰ ሰው መከላከያ ማስረጃ እንዱያቀርብ የሚታዘዘው በዓቃቤ ህግ ማስረጃ የተረጋገጠበትን ክስ እና ማስረጃን እንዱያስተባብል ሲሆን ማስተባበል ማለት ደግሞ የተከሳሹን የወንጀል ድርጊት እና ጥፊተኝነት አረጋግጠዋል በተባለት ማስረጃዎች ላይ በአንድም ይሁን በልላ መንገድ ጥርጣሬ እንዱፈጠር በማድረግ በማስረጃዎቹ የማስረዲት አቅም ላይ መተማመን እንዲይኖር ማድረግ በመሆኑ ከተከሰሰው ሰው የሚጠበቀው በመከላከያ ማስረጃው በቂ እና አሳማኝ በሆነ አቶ ቶቼኖ ቶማ እና የደቡብ ክልል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ 355 ማስረዲት ሳይሆን የዐቃቤ ህግ ማስረጃን አስመልክቶ ቀድሞ በተያዘው አቋም ላይ ጥርጣሬን መፍጠር ብቻ ስለመሆኑ የወንጀል ህግ ሥነ ሥርዓት ቁ እና 142
የቤት ሽያጭ ውል ከተደረገ በኋላ እንደ ውለ ባለመፈጸሙ ሻጭ በውለ መሰረት ቤቱን እና የቤቱን ሰነድች ሆነ ላላ አስፈላጊ ተግባር እንዱፈጽሙ ክስ ከቀረበ ውለ የፍ/ሕ/ቁ. 1723 በሚያዘው አግባብ በውል አዋዋይ ፉት ያልተደረገ ቢሆንም ሻጭ ውል መኖሩን ያመነ ከሆነ በሻጭ እና በገዥ መካከል ሕጋዊ የሆነ የፀና ውል አለ ማለት የሚቻል ሲሆን የፀና ውል ካለ ደግሞ ሻጭ በውል የገባውን ግዳታ፤ በፍ/ሕ/ቁ. 1731(1) እንደተደነገገው ውል በተዋዋዮች መካከል እንደ ሕግ የሚቆጠር ስለሆነ እና ውል እንዱፈጸም የተጠየቀው የማይንቀሳቀስ ንብረት ላይ በመሆኑ ገዥ ልዩ ፍላጎት ንብረቱ ላይ እንዲለው ግምት ስለሚወሰድ፤ ሻጭ የመፈጸም ግዳታ ያለበት ኒው ክሬሽን ኢንተርናሽናል ቤተክርስቲያን እና ጭላል ኢንተርፔራይዝ ኃ/የተ/የግል ማህበር
ሟች በኑዛዜ የሚያስተላልፈው ንብረት የራሱን ንብረት በመሆኑ ሟች ባደረገው ኑዛዜ በውርስ ያስተላለፈው በድርሻው ላይ ብቻ ሳይሆን የላላ ሰውን ድርሻ ጨምሮ ከሆነ ኑዛዜው ሉፈርስ የሚገባው ሙለ በሙለ ሳይሆን በልላው ሰው ድርሻ ላይ የተደረገው የኑዛዜ ክፍል ብቻ እንጂ ኑዛዜው ሙለ በሙለ እንዱፈርስ በሚል ውሳኔ የሚሰጥ ስላለመሆኑ የፍ/ብ/ሕ/ቁ 829 እና ተከታይ እነ ወ/ሮ ነጻነት ደምሴ (3 ሰዎች) እና ሲሳይ ታደሰ