ፍርድ ቤቶች ከተካራካሪ ወገኖች መካከል ጣልቃ ገብ ተከራካሪው በሥነ ሥርዓት ሕጉ መሰረት ወደ ክርክሩ እንዱገባ እና ክርክሩን እንዱያቀርብ ባላደረገበት ሁኔታ፣ ዲኝነት ባልተከፈለበት፣ለክርክር ምክንያት የሆነዉ ንብረት የዉርስ ሀብት ሳይሆን የ3ኛ ወገን ንብረት ነዉ በማለት መወሰን የማይቻል ስለመሆኑ። የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ.182 (2)፤40 (2)
የከተማም ሆነ የገጠር መሬት ድንበር መገፊት ጋር ተያይዜ የሚቀርበውን ጉዲይ ከሳሽ ወገን መጠኑን ገልጾ ከጠየቀው ዲኝነት እና በምስክሮች ወይም አስተዲዲሪ አካል አጣርቶ የቀረበው መጠን ከተጠየቀው ዲኝነት በላይ በሆነ ጊዚ ፍርድ ቤቶች ውሳኔ መስጠት ያለባቸው ግዳታ ከሳሽ ወገን በጠየቀው ዲኝነት ልክ በመሆኑ በአስተዲዲሪ አካል ተጣርቶ የቀረበውን በማለፍ በተጠየቀው ዲኝነት ልክ መወሰን የሚገባ ስለመሆኑ። ፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ.182 (1) እና 224 (1)
በወንጀል ክስ ክርክር ተከሳሽ ባለመቅረቡ ምክንያት ተከሳሹ እስኪቀርብ ድረስ በሚል የፍርድ ሑደቱ ሲቋረጥ በኤግዘቪትነት የተያዖው ንብረት ላይ ውሳኔ ሳይሰጥ ማቆየት ባለንብረቱ በንብረቱ እንዲይጠቀሙ የሚያደርግ ውጤት በማስከተል የንብረት መብት የሚጥስና ንብረቱ በሐገሪቱ ኢኮኖሚ ላይ አበርክቶ እንዲይኖረው የሚያደረግ በመሆኑ ፍርድ ቤቶች መዛገቡ መንቀሳቀስ ሳያስፈልግ በኤግዘቪትነት የተያዖ ንብረት ለባለቤቱ እንዱመለስ ትዔዙዛ መስጠት የሚገባ ስለመሆኑ። የወ/መ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 97፤በኢ.ፋ.ዱ.ሪ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 40/1
የሥራ ውለ ከሕግ አግባብ ውጪ መቋረጡን ተከትል የሰራተኛ ስንብት ክፍያ የሚመለከት ከሆነ ግዳታ የሰራተኛ የፕሮቪደንት ፈንድ ተጠቃሚ መሆን የሚገባ ስለመሆኑ። አዋጅ ቁጥር 1156/2011 አንቀጽ 39/1/ለ/ xxviii ተ.ቁ የሕግ ትርጉም የተሰጠበት ጉዲይ
ፍርድ ቤቶች ክስ ተሻሽል በቀረበ ጊዚ ቀድሞ የነበረውን ክስ ቀሪ ማድረግ ውጤት ያለው በመሆኑ በጉዲዩ ላይ ውሳኔ ላሰጥ የሚችለው ተሻሽል በቀረበው ክስ እና ተከሳሹ የሰጠውን መልስ መሰረት በማድረግ ሲሆን አስፈላጊ ማስረጃ ከበፉቱ ክስ ጋር ተያይዜ ነገር ግን ከተሻሻለው ክስ ወይም መልስ ጋር ተያይዜ በለማቅረቡ ብቻ ማስረጃ እንዲልቀረበ ተደረጎ ውድቅ ላደረግ የማይገባ ስለመሆኑ። ፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 91
የተሽከርካሪን አካል ዔቃዎችን ለመደበቅ የሚያስችል እንዱሆን ለውጦ ወይም ሻግ ተሰርቶ የኮንትሮባንድ ዔቃ ጭኖ የተገኘ ተሽከርካሪ የባለቤቱ እውቅና ያለው አለመሆኑን ግምት ውስጥ ሳያስገባ ተሽከርካሪው ውርስ ሆኖ ለመንግሥት ገቢ የሚደረግ ስለመሆኑ። ጉምሩክ አዋጅ ቁ.859/2006 አንቀጽ 1479(3)(ሀ)
ከልጅ አስተዲደግ ክርክር ጋር በተያያዖ ልጁ ፍላጎቱን መግለጹን ብቻ መሰረት በማድረግ የሚወሰን ሳይሆን በማኅበራዊ ሳይንስ ባለሙያ የልጁ አስተዲደግና መልካም ደህንነት፣ጥቅምን ( the best interests of xiii ተ.ቁ የሕግ ትርጉም የተሰጠበት ጉዲይ the child ) በሕገ መንግሥቱና በዛርዛር ሕግ የተመለከተው በቀዲሚነት ታሳቢ ተደርጎ የሚወሰን ስለመሆኑ። የኢፋዳሪ ሕገ መንግስት አንቀጽ 36 የኢ.ፋ.ዱ.ሪ የተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ አዋጅ ቁ /1992 አንቀጽ 218 የሕጻናት መብቶች ኮንቬንሽን አንቀጽ 3 ወ/ሮ ድንቅነሽ ስለሺ
አበዲሪ ባንክ በመያዡ የያዖውን ንብረት እዲውን የሚከፍልበት ጊዚ እና ሁኔታ አለመከበር ወይም መጣሱን ሳያረጋግጥ በመያዡ የያዖውን ንብረት በሐራጅ የሸጠ እንደሆነ ተግባሩ የውል ጥሰት ስለሚሆን እና መያዡ ሰጪው ከሕግ ውጪ የባለቤትነት መብቱን ሉያጣ ስለማይገባ የሽያጭ ውለ እንዱፈርስ ክስ ለመደበኛ ፍርድ ቤት ማቅረብ እና ፍርድ ቤቱም ጉዲዩን ተቀብል ማየት የሚችል ስለመሆኑ። በአዋጅ ቁጥር 97/90 አንቀጽ 3 እና 4
የከተማም ሆነ የገጠር መሬት ድንበር መገፊት ጋር ተያይዜ የሚቀርበውን ጉዲይ ከሳሽ ወገን መጠኑን ገልጾ ከጠየቀው ዲኝነት እና በምስክሮች ወይም አስተዲዲሪ አካል አጣርቶ የቀረበው መጠን ከተጠየቀው ዲኝነት በላይ በሆነ ጊዚ ፍርድ ቤቶች ውሳኔ መስጠት ያለባቸው ግዳታ ከሳሽ ወገን በጠየቀው ዲኝነት ልክ በመሆኑ በአስተዲዲሪ አካል ተጣርቶ የቀረበውን በማለፍ በተጠየቀው ዲኝነት ልክ መወሰን የሚገባ ስለመሆኑ። ፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ.182 (1) እና 224 (1)
የውርስ ሀብት ድርሻን በተመለከተ ወራሾች በስምምነት ንብረቱን በዓይነት ለማከፊፈል የማይቻል ከሆነ ፍርድ ቤት የውርስ ድርሻ ክፍያ የሚፈጸመው ንብረቱን በባለሙያ ግምት ( Book Value ) መሰረት በማድረግ ሳይሆን በገበያ ዋጋ ( Market Value ) በሐራጅ ተሽጦ ለወራሾች የክፍያ ድርሻ መፈጸም የሚገባው ስለመሆኑ። ፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ.132-136፣250 - ፍ/ብ/ሕ/ቁ.1079፣1083፣1084
የማታለል ወንጀል የሚፈጽም ሰው ተግባሩን የሚፈጽመው በማታለል ተግባር ምክንያት የራሱን ወይም የሶስተኛ ወገንን የንብረት ጥቅም የሚጎዲ አድራጎት የሚፈጽም ከሆነ የማታለል ተግባሩን የፈጸመው ሰው ለድርጊቱ ተጠያቂ ሲሆን ነገር ግን የማታለል ድርጊቱ ተፈጽሞብኛል የሚለው ሰው አብሮ የወንጀለን ፍሬ ተጠቃሚ ለመሆን ከሆነ የማታለል ወንጀል ተፈጽሞበታል ለማለት የማይቻል ስለመሆኑ። የወ/ሕግ አንቀጽ 692/1
የተሽከርካሪን አካል ዔቃዎችን ለመደበቅ የሚያስችል እንዱሆን ለውጦ ወይም ሻግ ተሰርቶ የኮንትሮባንድ ዔቃ ጭኖ የተገኘ ተሽከርካሪ የባለቤቱ እውቅና ያለው አለመሆኑን ግምት ውስጥ ሳያስገባ ተሽከርካሪው ውርስ ሆኖ ለመንግሥት ገቢ የሚደረግ ስለመሆኑ። ጉምሩክ አዋጅ ቁ.859/2006 አንቀጽ 1479(3)(ሀ)
የውጭ ሀገር ገንዖብ (ድላር) ኢትዮጵያ ውስጥ በአደራ የማስቀመጥ ውልን በተመለከተ ተዋዋዮች የመዋዋል ነጻነት ቢኖራቸውም በወንጀል ሕግ እና በብሓራዊ ባንክ መመሪያ መሰረት የውጭ ሀገር ድላር ከተቀመጠው ገደብ በላይ መያዛም ሆነ ማስቀመጥ በሕግ የተከለከለ መሆኑ በሕግ የተመለከተውን አስገዲጅ ሁኔታ አልፍ የሚፈጸም ውል ሕገ-ወጥ ተግባር በመሆኑ ፍርድ ቤቶች ሕገ-ወጥ ውል የሚያስከትለው ሕጋዊ ውጤት የላለ በመሆኑ የውጭ ሀገር ገንዖቡ በዘህ መጠን እና ለረጅም ጊዚ በግለሰብ እጅ እንዱቆይ በአደራ ዉል የማስቀመጥ ህገ ወጥ እና ሉፈጸም የማይችል ዉል ስለመሆኑ። ፍ/ሕ/ቁ. 1716 (1)፣1678 (ለ)፣ወንጀል ሕግ አንቀጽ 346 ፣አዋጅ ቁጥር 591/2000 አንቀጽ 26 ፣ የብሓራዊ ባንክ መመሪያ አቶ ዮናስ ደስታ እና አቶ ነጋሽ ኃይላ viii ተ.ቁ የሕግ ትርጉም የተሰጠበት ጉዲይ ኤፍ.ኤክስ.ዱ. 49/2017