No summary available.
ጥቅምት ዐ3 ቀን 2014 ዓ.ም ዳኞች፡- እትመት አሰፊ ፀሐይ መንክር ኑረዱን ከድር መላኩ ካሣዬ እስቲበል አንደዓለም አመልካች፡- አቶ አለሙ ታፈሰ -ጠበቃ መንበረ ስላሴ በዙብህ ቀረቡ ተጠሪ፡- የፋዳራል ቤቶች ኮርፖሬሽን -አልቀረቡም መዛገቡን መርምረን ተከታዩን ፍርድ ሰጥተናል።
የሰበር አቤቱታው ላቀርብ የቻለው አመልካች ታህሳስ 4 ቀን 2014 ዓ.ም ጽፈው ባቀረቡት የሰበር አቤቱታ የፋዳራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በመ.ቁ. 259615 ሐምል 2 ቀን 2013 ዓ.ም የሰጠውን ውሳኔ በማጽናት፤ የፋዳራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት በመ.ቁ.
212381 ህዲር 17 ቀን 2014 ዓ.ም የሰጠው ትዔዙዛ መሰረታዊ የሕግ ስሕተት የተፈጸመበት በመሆኑ ሉታረም ይገባል በማለት አቤቱታ በማቅረባቸው ነው።
ጉዲዩ የቤት ክርክርን የሚመለከት ሲሆን ክርክሩ የተጀመረው በፋዳራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ነው። በሥር ፍርድ ቤት በተደረገው ክርክር የአሁን አመልካች ከሳሽ፤ በዘህ የሰበር ክርክር የላለው የአራዲ ክ/ከተማ አስተዲደር መሬት ይዜታ አስተዲደር የሽግግር ግዚ አገልግልት ጽ/ቤት እና የአሁን ተጠሪ ደግሞ በቅደም ተከተላቸው 1ኛ እና 2ኛ ተከሳሾች በመሆን ተከራክረዋል። የአሁን አመልካች በሥር ፍርድ ቤት ያቀረቡት ክስ ይዖት በአጭሩ፡የቤት ቁጥር 388 ተብል የሚታወቀውን ባለ ሁለት ክፍል መጋዖን አዋጅ ቁጥር 47/67 ከመውጣቱ በፉት ከብሓራዊ ሀብት ልማት አክስዮን ማህበር በ1956 ዓ.ም የተከራዩ መሆኑን፤
አመልካች ይዜታው ስላልበቃቸው ባለው ክፍት ቦታ ተጨማሪ መጋዖን እንዱሰራላቸው ጠይቀው ስላልተሰራላቸው በራሳቸው ወጭ የቤት ቁጥር 388/2 የሚል መለያ የተሰጠውን ቤት ሰርተው ኪራይ ሲከፍለ ቆይተዋል፤ አዋጅ ቁጥር 47/67 ከወጣ በኋላ በቤት ቁጥር 388 የሚታወቀውን ቤት ተጠሪ ተረክቦ ለአመልካች አከራይቷቸዋል፤ የቤት ቁጥር 388/2 በተመለከተ በራሳቸው ወጭ የሰሩት ንብረታቸው በመሆኑ አስፈላጊውን ሁለ አሟልተው የስር 1ኛ ተከሳሽን ካርታ እንዱሰራላቸው ቢጠይቁትም መልስ ሳይሰጥ ቤቱንና የቤቱ አካል የሆነውን 1279 ካ.ሜ ይዜታ በቤት ቁጥር 388 ስር በማካተት ካርታ አዖጋጅቶ ለተጠሪ የሰጠው መሆኑን በመግለጽ ካርታው ተሰርዜ ተጠሪ በ1279 ካ.ሜ ይዜታ ላይ መብትና ጥቅም የለውም ተብል ይወሰንላቸው ዖንድ ዲኝነት መጠየቃቸውን የሚያሳይ ነው።
የአሁን ተጠሪ በሰጠው መልስ አመልካች የቤት ቁጥር 388 ተከራይ ሆነው በአገኙት አጋጣሚ ለሰሩት መጋዖን የኪራይ ተመን ተሰርቶላቸው በተከራይነት ሲገለገለበት የቆዩበት ቤት የመንግስት ቤት ነው፤ አመልካች በይዜታው ላይ የይዜታ ማረጋገጫ የላቸውም፤ በ1956 ዓ.ም ለተሰራ ቤት በወቅቱ በሚመለከተው መስሪያ ቤት ማረጋገጫ አልተሰጠበትም፤ አመልካች ያቀረቡት ማስረጃ የቤት ባለቤት መሆናቸውን አያረጋግጥም፤ በአከራካሪው ንብረቱ ላይ የይዜታ ማረጋገጫ የያዖው ተጠሪ ነው፤ አመልካች የመጋዖን እድሳት ፈቃድ ተጠሪን መጠየቃቸው ቤቱ የተጠሪ መሆኑን ማመናቸውን የሚያሳይ መሆኑን በመግለጽ አመልካች ያቀረቡት የካርታ ይዖሰረዛልኝ ጥያቄ እና የባለቤትነት መብት ይረጋገጥልኝ ጥያቄ ውድቅ ላደረግ ይገባል በማለት ተከራክሯል።
ጉዲዩ የቀረበለት ፍርድ ቤትም አመልካች ክርክር የቀረበበትን ቤት ስለመስራቱ ተጠሪ አልካደም፤ በወቅቱ አመልካች ቤት ሲሰራ የተቃወመው አካል የለም፤ የቤት ቁጥር 388/2 ራሱን ችል ማህደር የተደራጀለት እና የቦታና ቤት ግብር አመልካች የሚከፍልበት እንደሆነ ተረጋግጧል፤ መብራትና ውሃ አመልካች ማስገባታቸው ተረጋግጧል፤ በቅጽ 008 ላይ የቤት ቁጥር 388/2/ በአመልካች ስም እንደተመዖገበ ተረጋግጧል፤ ተጠሪ ያቀረበው የይዜታ ማረጋገጫ ግራቀኙ አለመግባባታቸውን ሳይፈቱ አመልካችን ሳያካትቱ ለተጠሪ ብቻ እንደተሰጠ የተረጋገጠ እና በስር 1ኛ ተከሳሽ የታመነ ነው፣ ስለሆነም የስር 1ኛ ተከሳሽ ለተጠሪ የሰጠው የይዜታ ማረጋገጫ ተሰርዜ የስር 1ኛ ተከሰሽ ግራቀኙ የይዜታ መጠን ክፍፍለን ተስማምተው ካላቀረቡለት የግራቀኙን የመጋዖን የይዜታ መጠን መሰረት በማድረግ በፕሮፖርሽን የይዜታ መጠናቸውን ለይቶ እንዱያስተናግዲቸው በማለት ወስኗል።
ተጠሪ ይህንኑ ውሳኔ በመቃወም ለፋዳራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት የይግባኝ ቅሬታውን አቅርቧል። ፍርድ ቤቱም አመልካች አዋጅ ቁጥር 47/67 ከመውጣቱ በፉት ሰርተው እየተጠቀሙ መሆኑን ገለጹ እንጅ ይዜታው ሰነድ አልባ ከመሆኑ አንጻር በመመሪያ ቁጥር 17/2006 መሰረት የራሳቸው ስለመሆኑ የሚያሳይ በ1988 ዓ.ም በተነሳው አየር ካርታ ላይም ሆነ በ1997 ዓ.ም አየር ካርታ ላይ የሚታይ ስለመሆኑ ያቀረቡት ማስረጃ የለም፤ አመልካች ቤቱን እንዱያድስ በደብዲቤ ጠይቆ ቤቱን እንዲሳደሰው እንጅ የባለቤትነት መብት የተሰጠው ስለመሆኑ ማስረጃ አልቀረበም፤ የአራዲ ክ/ከተማ በውዛፍ ይዜታዎች የሽግግር ጊዚ መስተንግድ ፕሮጀክት ዳስክ በላከው ማስረጃ በአመልካችና በልጆቻቸው ማህድር ከቤት ቁጥር 388/2 ጋር ያላቸውን ግንኙነት የሚገልጽ ሲሆን አራዲ ክ/ከተማ ወረዲ 1 አስተዲደር ማስረጃ ሲታይ ግን የቤት ቁጥር 388 የሆነ ቤት የተጠሪ ንብረት መሆኑን ገልፀው የላኩ መሆኑን፣ የቤት ቁጥር 388/2/ የቤት ቁጥር 388 አካል የሆነና የተጠሪ ይዜታ ማረጋገጫ ካርታ የተሰጠበት መሆኑ ተረጋግጧል፤ አመልካች በቤት ቁጥር 388/2 ተጠሪ በንብረቱ ላይ ኪራይ ክፈል እያለ ሁከት እየፈጸመ ነው በማለት ግራ ቀኙ ክርክር አድርገው ጉዲዩ እስከ ፋ/ጠ/ፍ/ቤት ሰበር ችልት ደርሶ የሰበር ችልቱም በመ. በቀን26/3/2009 ዓ.ም ተጠሪ አመልካች ኪራይ ክፈል ማለቱ ሁከት አይደለም በማለት የሰጠው ውሳኔ በቤቱ ላይ የባለቤትነት መብት እንዲለው የሚያረጋግጥ ነው በማለት የስር ፍርድ ቤትን ውሳኔ ሽሮታል።
አመልካችም ይህንኑ ውሳኔ በመቃውም ለፋዳራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት የይግባኝ ቅሬታቸውን ያቀረቡ ቢሆንም ይግባኙ ተሰርዝል።
አመልካች ይህን ውሳኔ በመቃወም ታህሳስ 4 ቀን 2014 ዓ.ም የተጻፈ የሰበር አቤቱታ ያቀረቡ ሲሆን ይዖቱም፡ የፋዳራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በስር ፍርድ ቤት የቀረበውን ማስረጃ በአግባቡ አልመዖነም፤ የፋዳራል ከፍተኛው ፍርድ ቤት ተጠሪ በስር መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ያላቀረበውን ክርክር መሰረት በማድረግ የሰጠው ውሳኔ ስህተት ነው፤ የፋ/ጠ/ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችልት የአመልካችን የሁከት ይወገድልኝ ጥያቄ ውድቅ ሲያደርግ የአመልካችን የባለቤትነት መብት የመጠየቅ መብታቸውን በመጠበቅ ነው፤ አመልካች ለክርክር መነሻ የሆነው ቤት አዋጅ ቁጥር 47/67 ከመውጣቱ በፉት በግል ገንዖባቸው ስለመስራታቸው የታመነ በመሆኑ በአዋጁ አንቀጽ 6/2/፣ 7/1/ እና 11/3/ መሰረት አመልካች ከህግ የመነጨ መብት የሚያጎናጽፊቸው ነው፤ አከራካሪው ቤት ራሱን ችል ማህደር ተዖጋጅቶለት በቤት ባለቤትነት መመዛገቢያ ቅጽ 008 በአመልካች ስም ተመዛግቦ ግብር ሲከፍለበት መቆየታቸው ተረጋግጧል፤ አመልካች ቤቱን ሲሰሩ የተቃወማቸው አካል የላለ በመሆኑ በፋዳራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችልት በመ.፣ በመ.ቁ. 30101 እና በመ.ቁ. 36638 በተሰጠው አስገዲጅ የህግ ትርጉም መሰረት የቤቱ ባለቤት ናቸው፤ ለተጠሪ ካርታ የተሰራው በግራቀኙ መካከል ያለው አለመግባባት ሳይፈታ ነው፣ የስር 1ኛ ተከሳሽ ካርታ የሰራው በጂአይኤስ ላይ የሚታየውን ይዜታ አጠቃል ለቤት ቁጥር 388 የሰጠ መሆኑን በስር ፍ/ቤት ተረጋግጦ ባለበት ከፍተኛው ፍ/ቤት ይህንን አልፍ የሰጠው ውሳኔ የማስረጃ ምዖናን መርህ የሚጥስ ነው፤ በመሆኑም በፋዳራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት እና በፋዳራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት የተሰጠው ውሳኔ እና ትዔዙዛ መሰረታዊ የሕግ ስሕተት የተፈጸመበት በመሆኑ በሰበር ታይቶ ሉታረም ይገባል የሚል ነው።
የሰበር አጣሪው ችልት የአመልካችን የሰበር አቤቱታ መርምሮ የቤት ቁጥር 388/2 የሆነውን አመልካች መሰራቱ ተረጋግጦ ባለበት እና ተጠሪም መሰራቱን አምኖ ክርክር አቅርቦ ባለበት ጉዲዩን በይግባኝ የተመለከተው የፋዳራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የስር ፍርድ ቤት የሰጠውን ውሳኔ መሻሩ እና የፋዳራል ጠቅላይ ፍርድ ቤትም ይግባኝ ሰሚ ችልት የቀረበውን የይግባኝ ቅሬታ መሰረዘ ህጉን የተከተለ መሆን አለመሆኑ ለማጣራት የሚል ማስቀረቢያ ጭብጥ በመያዛ ተጠሪ መልስ እንዱሰጥበት ተደርጎ ጉዲዩ ለዘህ ችልት ቀርቧል።
ተጠሪ መጋቢት 20 ቀን 2014 ዓ.ም የሰጠው መልስ ይዖት በአጭሩ፡- ተጠሪ በስር ፍርድ ቤት ያላቀረበውን ክርክር በከፍተኛ ፍርድ ቤት አላቀረበም፤ አመልካች አከራካሪው ቤት የራሳቸው ቢሆን ኖሮ ለማደስ ተጠሪን አያስፈቅደም ነበር፤ አመልካች ያቀረቡት የግብር ደረሰኝ ያልተሟላና የባለቤትነት መብት ለማረጋጥ በቂ አይደለም፤ በጂአይኤስ ላይ ቤቱ የተጠሪ እንደሆነ ተረጋግጧል፤ በግራቀኛችን መካከል የአከራይ ተከራይ ግንኙነት ያለ ሲሆን አመልካች ቦታ ሲጠባቸው ቤት የሰሩ በመሆኑ ተጠሪ አመልካች ቤት ሲሰራ አልተቃወመም በማለት የሚያቀርቡት ክርክር ከጉዲዩ ጋር ግንኙነት የለውም፤ በአዋጅ ቁጥር 47/67 አንቀጽ 5/1 መሰረት ከ500 ካ.ሜ በላይ መያዛ የማይፈቀድ ሆኖ ሳለ አመልካች ተፈቅድላቸው ስለመስራታቸው አላስረደም፤ አመልካች በግል የገነቡት ቤት የቤት ቁጥር 388 አካል እንደሆነ በፋዳራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችልት በመ.ቁ. 99451 የመጨረሻ ውሳኔ የተሰጠበት እና በአዋጅ ቁጥር 47/67 አግባብ ተወርሶ ለአመልካች በኪራይ የተሰጠው የመንግስት ቤት ነው፤ በመሆኑም በፋዳራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት እና በፋዳራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት የተሰጠው ወሳኔ እና ትዔዙዛ ሉጸና ይገባል የሚል ነው።
አመልካችም የሰበር አቤቱታቸውን በማጠናከር የመልስ መልስ ሰጥተዋል።
የጉዲዩ አመጣጥ አጠር ባለ መልኩ ከላይ የተመለከተውን ሲመስል እኛም የቀረበውን አቤቱታ በግራ ቀኙ መካከል በስር ፍ/ቤት ከተደረገው አጠቃላይ ክርክር እና ከተሰጡ ውሣኔዎች እንዱሁም ከማስቀረቢያ ነጥቡ አኳያ ከጉዲዩ ጋር አግባብነት ካላቸው የህግ ድንጋጌዎች ጋር በማገናዖብ እንደሚከተለው መርምረናል።
እንደመረመርነውም አመልካች በስር ፍ/ቤት አቅርበውት የነበረው ክስ ከላይ እንደተመለከተው አመልካች ከመንግሥት በኪራይ ይዖውት በሚገኙት ተጨማሪ መጋዖን እንዱሰራላቸው ጠይቀው ስላልተሰራላቸው በራሳቸው ወጭ የቤት ቁጥር 388/2 የሚል መለያ የተሰጠውን ቤት ሰርተው ኪራይ ሲከፍለ መቆየታቸውን ፤ አዋጅ ቁጥር የሰሩትን ቤት የቤት ቁጥር 388/2 በሚል ተሰይሞ በራሳቸው ወጭ የሰሩት ንብረታቸው በመሆኑ አስፈላጊውን ሁለ አሟልተው የስር 1ኛ ተከሳሽን ካርታ እንዱሰራላቸው ቢጠይቁትም መልስ ሳይሰጥ ቤቱንና የቤቱ አካል የሆነውን 1279 ካ.ሜ ይዜታ በቤት ቁጥር 388 ስር በማካተት ካርታ አዖጋጅቶ ለተጠሪ የሰጠው በመሆኑ ካርታው እንዱሰረዛላቸው የሚል ነው።
ከማስቀረቢያ ነጥቡ አኳያ የሚያከራክረውን የቤ/ቁ/ 388/2/ የተባለውን መጋዖን አመልካች በግል ገንዖባቸው በመንግሥት ይዜታ ላይ መስራታቸው ባለሀብት ሉያደርጋቸው ስለመቻል አለመቻለ በስር ፍ/ቤት በአግባቡ ተመርምሮ ስለመወሰን አለመወሰኑ መጣራት የሚገባው ሆኖ ተገኝቷል።
አመልካች በክሳቸው እንዲነሱት የቤ/ቁ. 388 የሆነውን መጋዖን ተከራይተው ሲሰሩ የቆዩና መጋዖን ስለጠበባቸው በራሳቸው ወጪ የሚያካራክረውን የቤ/ቁ. 388/2 የተሰኘውን የገነቡና ከመንግሥት ጋር የኪራይ ውል ገብተው ሲጠቀሙ የቆዩ መሆኑን የገለፁ ሲሆን ተጠሪም ይህን በመካድ አልተከራከረም። የአመልካች ክርክር ይህን በራሴ ወጪ የገነባሁትን መጋዖን አካቶ የተሰራው ካርታ ህገ ወጥ ነው የሚል ነው። ሆኖም ግን የሚያከራክረው መጋዖን የቤ/ቁ/ 388 አካል ነው በሚል በ2ዐዐ5 ዓ.ም. ለተጠሪ ካርታ ተሰርቶ የተሰጠው ሲሆን፣ የቤ/ቁ. 388 ደግሞ ተጠሪ የሚያከራየው የመንግሥት ሀብት መሆኑ በአመልካች ያልተካደና አዱሱን መጋዖን የገነቡትም በዘሁ በመንግሥት ይዜታ ስር ባለ ባድ ቦይ መሆኑን ራሳቸው አረጋግጠዋል።
ለዘሁ ለሚከራከሩበት ገነባሁት ለሚለትም መጋዖን ከተጠሪ ጋር የኪራይ ውል ተዋውለው ሲጠቀሙ የቆዩ መሆኑን በስር ፍ/ቤት በፍሬ ነገር ደረጃ የተረጋገጠና አመልካችም የሚያምኑት ነው።
ከይግባኝ ሰሚው ፍ/ቤት ውሣኔ ላይ ለመመልከት እንደተቻለው አመልካች በተጠሪ ላይ በዘሁ በሚያከራክረው መጋዖን ላይ ግብር ልከፍል አይገባኝም በሚል የሁከት ክስ አቅርበው እስከፋዳራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችልት ደርሶ ሁከት የለም ተብል ተወስኗል።
በኢፋዱሪ ህግ መንግስት አንቀፅ 80(3)(ሀ) እና በፋደራል ፍርድ ቤቶች አዋጅ ቁጥር 1234/2013 አንቀፅ 10(1) እንደተመለከተው ለዘህ ሰበር ሰሚ ችልት የተሰጠው የዲኝነት ስልጣን በስር ፍርድ ቤቶች ውሳኔ ውስጥ መሰረታዊ የህግ ስህተት ተፈፅሞ ሲገኝ በሰበር አይቶ የማረም ነው።በዘህ አግባብም ይህ ሰበር ሰሚ ችልት የሰበር ሰሚነት ስልጣኑን ተግባራዊ ሲያደርግ ፍሬ ነገርን በተመለከተ በዋነኝነት መነሻ የሚያደርገው ስልጣን ባላቸው የበታች ፍርድ ቤቶች የተረጋገጡትን ፍሬ ነገሮች ነው።አሁን በያዛነው ጉዲይከላይ ከተነሱት አጠቃላይ ክርክሮች መገንዖብ የተቻለው አመልካች መንግሥት በሚያስተዲድረው ይዜታ ላይ ግንባታ መፈፀማቸው የንብረቱ ባለቤት የማያደርጋቸው መሆኑን ነው፡ከላይ ከተነሱት አጠቃላይ ክርክሮች መገንዖብ የተቻለው አመልካች መንግሥት በሚያስተዲድረው ይዜታ ላይ ግንባታ መፈፀማቸው የንብረቱ ባለቤት የማያደርጋቸው መሆኑን ያሳያል። እንዱሁም መንግሥት ሳያውቅም ይሁን በመንግሥት እውቅና በመንግሥት በሚተዲደር ይዜታ ላይ ግንባታ በመገንባት የሚገኝ ባለሀብትንነት የላለ በመሆኑ የአመልካች ጥያቄ የማስረጃም ሆነ የህግ ድጋፍ የላለው ከመሆኑ አኳያ የስር ፍርድ ቤቶች ማስረጃን የመስማት፤የመመርመርና የመመዖን ስልጣናቸውን ተጠቅመው የደረሱበት ድምዲሜ በዘህ ችልት ሉለወጥ የሚችለው የስር ፍርድ ቤቶች በማስረጃ ምዖና ረገድ የፈፀሙት ስህተት ከተገኘ ብቻ ሲሆን ይህ ችልት ባደረገው ምርመራ በስር ይግባኝ ሰሚው ፍ/ቤት የተፈፀመ የማስረጃ ምዖና መርህ ጥሰት ሆነ መሰረታዊ የህግ ስህተት ያልተገኘ በመሆኑ የቀረበውን አቤቱታ ውድቅ በማድረግ ተከታዩን ወስነናል።
ውሣኔ የፋዳራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁ/ 259615 በዐ2/11/2ዐ13 ዓ.ም. በዋለው ችልት የሰጠው ፍርድ በፍ/ብ/ሕ/ሥ/ሥ/ቁ/ 348/1/ መሰረት ፀንቷል።
በዘህ ሰበር ሰሚ ችልት በግራ ቀኙ የወጣ ወጪ ካለ የየራሳቸውን ይቻለ ብለናል።
የውሣኔው ትክክል ግልባጭ ለስር ፍ/ቤቶች ይድረስ።
መዛገቡ ውሣኔ ስላገኘ ተዖግቷል ወደ መዛገብ ቤት ይመለስ።
No topics extracted.