የውጭ ሀገር ገንዖብ (ድላር) ኢትዮጵያ ውስጥ በአደራ የማስቀመጥ ውልን በተመለከተ ተዋዋዮች የመዋዋል ነጻነት ቢኖራቸውም በወንጀል ሕግ እና በብሓራዊ ባንክ መመሪያ መሰረት የውጭ ሀገር ድላር ከተቀመጠው ገደብ በላይ መያዛም ሆነ ማስቀመጥ በሕግ የተከለከለ መሆኑ በሕግ የተመለከተውን አስገዲጅ ሁኔታ አልፍ የሚፈጸም ውል ሕገ-ወጥ ተግባር በመሆኑ ፍርድ ቤቶች ሕገ-ወጥ ውል የሚያስከትለው ሕጋዊ ውጤት የላለ በመሆኑ የውጭ ሀገር ገንዖቡ በዘህ መጠን እና ለረጅም ጊዚ በግለሰብ እጅ እንዱቆይ በአደራ ዉል የማስቀመጥ ህገ ወጥ እና ሉፈጸም የማይችል ዉል ስለመሆኑ። ፍ/ሕ/ቁ. 1716 (1)፣1678 (ለ)፣ወንጀል ሕግ አንቀጽ 346 ፣አዋጅ ቁጥር 591/2000 አንቀጽ 26 ፣ የብሓራዊ ባንክ መመሪያ አቶ ዮናስ ደስታ እና አቶ ነጋሽ ኃይላ viii ተ.ቁ የሕግ ትርጉም የተሰጠበት ጉዲይ ኤፍ.ኤክስ.ዱ. 49/2017
No summary available.
የሰ.መ.
ግንቦት 30 ቀን 2014 ዓ.ም ዳኞች፡- እትመት አሰፊ ፀሐይ መንክር ኑረዱን ከድር መላኩ ካሣዬ እስቲበል አንደዓለም አመልካች፡- ወ/ሮ ፍርኑስ ፈንቴ -- አልቀረቡም ተጠሪ፡- የደብረማዊ ንዐስ ማዖጋጃ ቤት -- አልቀረቡም መዛገቡ ለምርመራ የተቀጠረ ነው። በመሆኑም መርምረን ተከታዩን ፍርድ ሰጥተናል።
የሰበር አቤቱታው ላቀርብ የቻለው አመልካች ሕዲር 17 ቀን 2014 ዓ.ም ጽፈው ባቀረቡት የሰበር አቤቱታ በአማራ ብሓራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችልት በመ.ቁ 03-102586 ሐምል 09 ቀን 2013 ዓ.ም በዋለው ችልት የስር ፍ/ቤትን ውሳኔ በመሻር ጉዲዩን የማየት የሥረ -ነገር ስልጣን የላቸውም በሚል ሲል የሰጠው ውሳኔ መሰረታዊ የሕግ ስሕተት የተፈጸመበት በመሆኑ ሉታረም ይገባል በማለት አቤቱታ በማቅረባቸው ነው።
ጉዲየ የሥረ-ነገር ስልጣን ክርክርን የሚመለከት ሲሆን ክርክሩ የተጀመረው የአሁን አመልካች በቀን ሕዲር 18 ቀን 2013 ዓ.ም በተጻፈ የክስ አቤቱታ በይልማና ዳንሳ ወረዲ ፍ/ቤት በተጠሪ ላይ ባቀረቡት ክስ የነበራቸውን መሬት ለአመልካችና ለልጆቻቸው የቤት መስሪያ ቦታ ሳይሰጥና በቀሪው ይዜታ ላይ ካሳ ሳይከፈላቸው ተጠሪ ይዜታውን ለላልች ግለሰቦች የሰጠባቸው በመሆኑ ለአመልካችና ለልጆቻቸው የቤት መስሪያ እንዱሰጣቸው፣ በቀሪው ይዜታ ደግሞ ተገቢው ካሳ እንዱከፈላቸው ዲኝነት በመጠየቃቸው ነው።
ተጠሪ ታሕሳስ 5/2013 ዓ.ም በተጻፈ መልስ በመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያና በፍሬ ነገር መልስ ያቀረበ ሲሆን ይዖቱም አመልካች የካሳ ጥያቄ የሚያቀርቡት በአስተዲደራዊ መንገድ ሆኖ በይግባኝ በከፍተኛ ፍ/ቤት መቅረብ ያለበት መሆኑን፣ ሰበር ሰሚው ፍ/ቤት ክስ እንዱያቀርቡ የወሰነላቸው የቦታ ጥያቄ እንጅ የካሳ ጉዲይ ጭምር አለመሆኑን፣ ለአመልካች እና ለ1ኛ ልጃቸው 750 ካ.ሜ ቦታ የተሰጣቸው መሆኑን፣ ላልቹ ልጆች ግን መስፈርቱን የማያሟለ መሆኑን፣ ቀሪውን ይዜታ ተጠሪ የማይፈልገው መሆኑን በመግለጽ መልሱን አቅርቧል።
ጉዲዩ የቀረበለት ፍ/ቤትም የግራቀኙን ምስክሮች በማቅረብ የሰማ ሲሆን አመልካች 500 ካ.ሜ፣ 1ኛው የአመልካች ልጅ 250 ካ.ሜ ይዜታ ያገኙ መሆኑን ቀሪ ልጆች መመሪያ ቁጥር 26/2008 ን መስፈርት ማለትም በወቅቱ ከአመልካች ጋር በስፍራው የማይኖሩ በመሆኑ ምክንያት መሬት ያልተሰጣቸው መሆኑን የቀረበው ማስረጃ ያስረዲል በሚል አመልካች ያቀረቡትን አቤቱታ ያልተቀበለው ሲሆን፣ ካሳን በተመለከተ አመልካች ካሳ ያልወሰደች መሆኑ በተጠሪ የታመነና ተጠሪ ትውሰድ በማለት በችልት የገለጸ በመሆኑ ተጠሪ ለህዛብ አገልግልት እንዱውል ከወሰደው መሬት ተመጣጣኝ ካሳ ለአመልካች እንዱሰጥ በሚል ወስኗል።
በአመልካች በኩል ይግባኙ የቀረበለት የባህርዲርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት የስር ፍ/ቤትን ውሳኔ በትዔዙዛ ያጸናው ሲሆን የክልለ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችልት በበኩለ የግራቀኙን ክርክርና ማስረጃ መርምሮ ለህዛብ ጥቅም ለማዋል በሚወሰድ ንብረት አስመልክቶ የማከራከር የሥረ-ነገር ሥልጣን ያለው ከፍተኛ ፍ/ቤት ስለመሆኑ ከፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 15/2/ሰ/ ድንጋጌ ለመገንዖብ የሚቻል በመሆኑ የቀረበውን ክርክር የወረዲው ፍ/ቤት የማከራከር የሥረነገር ሥልጣን ሳይኖረው መወሰኑና ከፍተኛው ፍ/ቤት በይግባኝ ማረም ሲገባው ይግባኙን መሰረዘ መሰረታዊ የሕግ ስሕተት ነው በማለት የአመልካችን ሥልጣን ባለው አካል ክስ የማቅረብ መብቷን ጠብቆ ውሳኔ ሰጥቷል።
የአሁን የሰበር አቤቱታ የቀረበውም ይህንን ውሳኔ በመቃወም ነው። አመልካች ሕዲር 17 ቀን 2014 ዓ.ም በተጻፈ የሰበር አቤቱታ በስር ፍ/ቤቶች ትእዙዛ ላይ ተፈፅሟል ያለትን መሰረታዊ የሕግ ስሕተት ጠቅሰው በዘህ ችልት እንዱታረምላቸው ጠይቀዋል። ፍሬ ቃለም የስር ወረዲ ፍ/ቤት ተጠሪ ካሳ እንዱከፍል በሰጠው ውሳኔ ላይ ክርክር ባልተነሳበት ሁኔታ የክልለ ሰበር ሰሚ ችልት አመልካች ይግባኝ ባለበት መዛገብ አመልካችን በሚጎዲ መልኩ የወረዲውን ፍ/ቤት ውሳኔ መሻሩ ተገቢ አይደለም፣ ለህዛብ ጥቅም ሲባል የገጠር መሬት የሚነሳባቸው አርሶ አደሮች ቦታ አሰጣጥና ካሳ አከፊፈል መመሪያ ቁጥር 7/2010 አንቀጽ 36 እና የተሻሻለው መመሪያ ቁጥር 44/2013 አንቀጽ 60 ላይ በተጠቀሰው የቅሬታ አቀራረብ ሥርዓት መሰረት አመልካች ጉዲዩን ወደ ወረዲ ፍ/ቤት ያቀረቡበት አግባብ ተገቢ ሆኖ ሳለ የስር የክልለ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ችልት ከጉዲዩ ጋር ግንኙነት የላለውን የፍ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ 15 በመጥቀስ ውሳኔ መስጠቱ መሰረታዊ የህግ ስህተት የተፈጸመበት በመሆኑ ሉታረም ይገባል የሚል ነው።
የአመልካች የሰበር አቤቱታ ተመርምሮ በዘህ ጉዲይ አመልካች ለጠየቁት ዲኝነት የወረዲ ፍ/ቤት የሥረ-ነገር ሥልጣን የለውም የመባለን አግባብ አርሶ አደር ካሳ አከፊፈል እና ቦታ አሰጣጥ መመሪያ ቁጥር 7/2010 እና የተሻሻለው መመሪያ ቁጥር 44/2013 አንጻር ለማጣራት ለዘህ ሰበር ችልት ቀርቦ እንዱታይ በመታዖዘ ግራ ቀኙ የፅሁፍ ክርክር እንዱለዋወጡ ተደርጓል።
ተጠሪ በቀን መጋቢት 22/2014 ዓ.ም በተጻፈ መልስ አመልካች ጉዲዩን ለስር ወረዲ ፍ/ቤት ያቀረቡት መመሪያ ቁጥር 7/2010 ም ሆነ 44/2013 ከመውጣቱ በፉት በመሆኑ የስር ፍ/ቤቶች በወቅቱ በነበረው መመሪያ ቁጥር 26/2008 እና በአዋጅ ቁጥር 455/1997 አንቀጽ 11 እንዱሁም በፍ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ 15 ላይ የተቀመጠውን ድንጋጌዎች መሰረት በማድረግ ውሳኔ የሰጡ መሆኑን፣ የክልለ ሰበር ችልት አመልካች አግባብ ባለው አካል መብታቸውን የመጠየቅ መብት አላቸው በማለት ወሰነ እንጅ አመልጃች ያቀረቡትን መብት በመመርምር ያሳጣቸው መብትም ሆነ የተጣለባቸው ግዳታ የላለ በመሆኑ መሰረታዊ የህግ ስህተት አለ ልባል የማይችል መሆኑን በመግለጽ መልሱን አቅርቧል።
አመልካች በበኩላቸው ከተጠሪ በቀረበው መልስ ላይ ሚያዘያ 13 ቀን 2014 ዓ.ም በተጻፈ የመልስ መልስ አመልካች ያቀረቡት የካሳ አነሰኝ ጉዲይ ሳይሆን ለአመልካችና ለ3 ልጆቻቸው ትክ መሬት ሉሰጣቸው እንደሚገባ በመግለጽ ዲኝነት የጠየቁ በመሆኑ የሥር ወረዲ ፍ/ቤት የሥረ-ነገር ስልጣነ አለው በማለት ቀድመው ያቀረቡትን መከራከሪያ በማጠናከር ተከራክረዋል።
የግራቀኙ ክርክር እና በየደረጃው ባለ ፍርድ ቤቶች የተሰጠው ውሳኔ በአጭሩ ከላይ የተገለጸው ነው። ይህ ችልትም በሰበር አጣሪው ችልት ሉጣራ ይገባዋል ተብል የተያዖውን ነጥብ ከግራቀኙ ክርክር፤ ለሰበር አቤቱታው መነሻ ከሆነው ውሳኔ እና ለጉዲዩ አግባብነት ካላቸው ሕጎች ጋር በማገናዖብ እንደሚከተለው መርምሮታል።
አመልካች በስር ፍርድ ቤት ካቀረቡት ክስ ይዖት በግልጽ መገንዖብ የቻልነው ሕጋዊ መብታቸው ሳይጠበቅ የገጠር መሬታቸው የተወሰደባቸው መሆኑን በመግለጽ መብታቸው እንዱጠበቅ ክስ ያቀረቡ መሆኑን ነው። ይህም አመልካች በገጠር መሬት ላይ ያላቸውን የይዜታ እና የመጠቀም መብት መሰረት በማድረግ ክስ ያቀረቡ መሆኑን የሚያሳይ ነው።
ከአማራ ብሓራዊ ክልላዊ መንግስት የገጠር መሬት አስተዲዲደር እና አጠቃቀም አዋጅ ቁጥር 252/2009 አንቀጽ 52/2 ድንጋጌ ይዖት በግልጽ መገንዖብ እንደሚቻለው የወረዲው ፍርድ ቤት በገጠር መሬት ይዜታ እና የመጠቀም መብት ላይ የሚፈጠሩ አለመግባባቶችን እና የሚነሱ ክርክሮችን ተቀብል የማየት የስረ ነገር ስልጣን አለው።
በያዛነው ጉዲይ አመልካች ክስ ያቀረቡት በገጠር መሬት ላይ ያላቸውን የይዜታ እና የመጠቀም መብት መሰረት በማድረግ በመሆኑ ከላይ በተገለጸው የአዋጁ ድንጋጌ መሰረት የወረዲው ፍርድ ቤት ጉዲዩን አከራክሮ የመወሰን የስረ ነገር ስልጣን አለው። ስለሆነም የክልለ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችልት ጉዲዩን በዘህ አግባብ ተመልክቶ የፍሬነገር ክርክሩን መርምሮ መወሰን ሲገባው ከጉዲዩ ጋር ተያያዣነት የላለውን የፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 15/2/ሰ/ ድንጋጌን በመጥቀስ የወረዲው ፍ/ቤት የማከራከር የሥረ-ነገር ሥልጣን የለውም በማለት የሰጠው ውሳኔ መሰረታዊ የሆነ የሕግ ስሕተት የተፈጸመበት ሆኖ አግኝተነዋል። በዘህም ምክንያት ተከታዩን ውሳኔ ሰጥተናል።
No topics extracted.