በወንጀል ክስ ክርክር ተከሳሽ ባለመቅረቡ ምክንያት ተከሳሹ እስኪቀርብ ድረስ በሚል የፍርድ ሑደቱ ሲቋረጥ በኤግዘቪትነት የተያዖው ንብረት ላይ ውሳኔ ሳይሰጥ ማቆየት ባለንብረቱ በንብረቱ እንዲይጠቀሙ የሚያደርግ ውጤት በማስከተል የንብረት መብት የሚጥስና ንብረቱ በሐገሪቱ ኢኮኖሚ ላይ አበርክቶ እንዲይኖረው የሚያደረግ በመሆኑ ፍርድ ቤቶች መዛገቡ መንቀሳቀስ ሳያስፈልግ በኤግዘቪትነት የተያዖ ንብረት ለባለቤቱ እንዱመለስ ትዔዙዛ መስጠት የሚገባ ስለመሆኑ። የወ/መ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 97፤በኢ.ፋ.ዱ.ሪ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 40/1
No summary available.
የሰ.መ.
ግንቦት 25 ቀን 2012 ዓ.ም ዳኞች፡- እትመት አሰፊ ጳውልስ ኦርሺሶ ፀሐይ መንክር መላኩ ካሣዬ እስቲበል አንደአለም አመልካች፡- አቶ ቢንያም አብደልቃድር ተጠሪ፡- የኦሮምያ ክልል ፍትህ ቢሮ ዓቃቤሕግ መዛገቡ ለምርመራ የተቀጠረ ነው። በመሆኑም ተመርምሮ ተከታዩ ፍርድ ተሰጥቷል።
ይህ የሰበር አቤቱታ ላቀርብ የቻለው አመልካች ግንቦት 05 ቀን 2011 ዓ.ም ጽፈው ባቀረቡት አቤቱታ በኦሮሚያ ብሓራዊ ክልላዊ መንግስት የወልመራ ፍ/ቤት በመ. ጥቅምት 23 ቀን 2011 ዓ.ም የኤግዘቢት ጉዲይ ለብቻ ተለይቶ ውሳኔ ላሰጥበት አይቻልም በማለት የሰጠው ውሳኔ፤ ይህንኑ ውሳኔ በማጽናት በየደረጃው ያለ የክልለ ፍ/ቤቶች የሰጡት ውሳኔ መሰረታዊ የሆነ የሕግ ስሕተት የተፈጸመበት በመሆኑ በሰበር ታይቶ ሉታረም ይገባል በማለት አቤቱታ በማቅረባቸው ነው።
ጉዲዩ በወንጀል ጉዲይ በኤግዘቢትነት የተያዖ ተሸከርካሪ ይለቀቅልኝ በማለት የቀረበን ክርክር የሚመለከት ነው። የአሁን ተጠሪ ዖላለም ጉተማ፤ ጌቱ ቡዱቴ እና አቡሼ ብሩ በተባለ ሶስት ግለሰቦች ላይ ባቀረበው የወንጀል ክስ የአሁን አመልካች ንብረት የሆነ የሰላዲ ቁጥሩ ኮድ 3- 49426 የሆነው ተሸከርካሪ በኤግዘቢትነት ቀርቧል። ተጠሪ በስር ተከሳሾች ላይ ያቀረበው ክስ የዓቃቤሕግ ማሥረጃ ከተሰማ በኋላ ተከሳሾች እንዱከላከለ ብይን ተሰጥቶ ስላልቀረቡ ፖሉስ ተከሳሾችን በሚያገኝበት ጊዚ ዓቃቤሕግ መዛገቡን ማንቀሳቀስ ይችላል ተብል መዛገቡ የተዖጋ ስለመሆኑ ከሰበር አቤቱታው ጋር ተያይዜ የቀረበልን የውሳኔ ግልባጭ ያሳያል። የአሁን አመልካች መዛገቡ ከተዖጋ በኋላ ለፍ/ቤቱ ባቀረቡት አቤቱታ በኤግዘቢትነት የቀረበው መኪና እንዱመለስላቸው ጠይቀዋል። ፍ/ቤቱም አቤቱታውን መርምሮ ጉዲዩ ተከሳሾቹ አምልጠው የመጨረሻ ውሳኔ ሳያገኝ የቀረ በመሆኑ ኤግዘቢቱ ሉመለስ አይችልም በማለት ውሳኔ ከሰጠ በኋላ በተሰጠው ወሳኔ ላይ ይግባኝ ተጠይቆበት ይግባኙ የቀረበለት ፍ/ቤት የስር ፍ/ቤት የሰጠውን ትዔዙዛ በመሻር የተያዖው መኪና ይወረሳል ወይስ አይወረስም በሚለው ላይ አዋጅ ቁጥር 980/2016 አንቀጽ 49/2 ን ለማስፈጸም በወጣው ደንብ እና መመሪያ መሰረት ግልጽ በሆነ ሁኔታ ከሕግ ውጪ ለንግድ የታሸገ ውሃ የተጫነበት መኪና ይወረሳል የሚለው ጉዲዩ ከሚመለከተው አካል ተጣርቶ እንዱወሰን በማለት ለስር ፍ/ቤት ጉዲዩን መልሶለታል።
የወረዲው ፍ/ቤት ጉዲዩ ከተመለሰለት በኋላ ክስ የተመሰረተበት አንቀጽ ሕጋዊ ፈቃድ ሳይኖረው የተያዖ ሰው የተያዘት የንግድ ዔቃዎች እና አገልግልት ሲሰጥበት የነበረው ዔቃ እንደሚወረስ በግልጽ አስቀምጧል፤ በኤግዘቢትነት የተያዖው መኪና ውሳኔ ሳያገኝ ተከሳሾች ጠፍተዋል፤
የተዖጋውን መዛገብ በመኪናው ብቻ በማንቀሳቀስ በኤግዘቢት ላይ ብቻ ውሳኔ የሚሰጥበት ሁኔታ አይኖርም፤ የፋዳራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችልት በቅጽ 21 በሰ.መ.
በኤግዘቢት ተይዜ ፍ/ቤት በቀረበ አንድ ንብረት ላይ ውሳኔ መስጠት የሚቻለው ዋናው መዛገብ የመጨረሻ ውሳኔ ካገኘ በኋላ እንደሆነ በግልጽ ተወስኗል፤ ስለዘህ የቀረበውን የኤግዘቢት ጉዲይ ብቻ በመለየት ለባለንብረት ይመለስ ወይም በመንግስት ይወረስ ለማለት የሚቻለው መዛገቡ የመጨረሻ ውሳኔ ካገኘ በኋላ ነው፤ ጉዲዩ ተከሳሾች በላለበት ለመቀጠል የሚችል አይደለም፤
መመሪያው ፍቃድ ሉሰረዛ የሚችልበትን ሁኔታ እንጂ ኤግዘቢት የሚወረስበትን ሁኔታ የሚያስቀምጥ አይደለም፤ በመሆኑም የኤግዘቢት ጉዲይ ለብቻው ተለይቶ ውሳኔ ላሰጥበት ስለማይችል የአመልካች አቤቱታ ተቀባይነት የለውም ሲል ወስኗል።
አመልካች ይህን ውሳኔ በመቃወም በፉንፉኔ ዘሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዜን ከፍተኛ ፍ/ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት የይግባኝ አቤቱታ ያቀረቡ ቢሆንም አቤቱታቸው በትዔዙዛ ውድቅ ተደርጓል።
አመልካች በመቀጠል ለክልለ ጠቅላይ ፍ/ቤት ይግባኝ ሰሚ እና ሰበር ሰሚ ችልት አቤቱታ አቅርበዋል። አቤቱታው የቀረበላቸው ፍ/ቤቶች ግራቀኙን ካካራከሩ በኋላ የስር ፍ/ቤት የሰጠውን ውሳኔ አጽንተዋል።
የሰበር አቤቱታው የቀረበው ይህንኑ ውሳኔ በመቃወም መሰረታዊ የሆነ የሕግ ስሕተት ተፈጽሞበታል በሚል ሲሆን ይዖቱም፡- ተሸከርካሪው የአመልካች ንብረት መሆኑን አቃቤሕግ ራሱ በክሱ ገልጿል፤ አመልካች ክሱ የሚመለከተኝ ስለመሆኑ አልተገለጸም፤ የንግድ ፈቃድ ሳይኖራቸው የሽያጭ ስራ ሲያከናውኑ የተያዘ እና ክስ የተመሰረተባቸው ላልች ሰዎች ሆነው ሳለ እና የተያዖው ዔቃ በሕግ ክልከላ የተደረገበት ዔቃ ባልሆነበት ሁኔታ የአመልካች ንብረት በኤግዘቢትነት መያዘ አግባብ አይደለም፤ ፍ/ቤቱ ተከሳሾችን በዋስትና መልቀቁ እና ተከሳሾች መቅረታቸው ከአመልካችም ሆነ ከአመልካች ንብረት ጋር የሚያያዛ አይደለም፤ ተከሳሾችን ተከታትል የማቅረብ ግዳታ ያለበት ፖሉስ እና ዓቃቤሕግ ነው፤ ለሕገወጥ ንግድ የዋለ ዔቃ ሉወረስ እንደሚችል በአዋጁ ስለተጠቀሰ ብቻ ከወንጀለ ጋር ምንም ግንኙነት የላለው ተሸከርካሪ ሉወረስ ይችላል የሚል ትርጉም በመስጠት ተሸከርካሪው ገደብ ለላለው ጊዚ ታስሮ እንዱቆይ የተሰጠው ውሳኔ አግባብ አይደለም፤ ተከሳሾቹ አልተገኙም በሚል ምክንያት አመልካች ንብረቴን እንዲጣ የተሰጠው ውሳኔ በሕገመንግስቱ የተጠበቀልኝን በንብረት የመገልገል መብት የሚጻረር በመሆኑ ሉታረም ይገባል የሚል ነው።
የአመልካች የሰበር አቤቱታ ተመርምሮ የአመልካች ንብረት የሆነው ተሸከርካሪ በኤግዘቢትነት በተያዖበት የወንጀል ክስ ላይ ተከሳሾች የነበሩት ግለሰቦች በዋስትና ወጥተው ባለመቅረባቸው ምክንያት በተገኙበት ጊዚ መዛገቡ እንዱንቀሳቀስ ተብል በተዖጋበት ሁኔታ አመልካች ንብረቱ እንዱለቀቅላቸው ያቀረቡትን ጥያቄ በየደረጃው ያለት የክልለ ፍ/ቤቶች ውድቅ የማድረጋቸውን አግባብነት በአመልካች ሕገመንግስታዊ የንብረት ባለቤትነት መብት ላይ ከሚኖረው ውጤት አኳያ ለመመርመር ሲባል ጉዲዩ በዘህ ችልት እንዱታይ ተደርጓል። ለተጠሪ ጥሪ ተደርጎም ግራቀኙ በጽሐፍ እንዱከራከሩ ተደርጓል።
የተጠሪ መልስ ይዖት በአጭሩ፡- በስር ተከሳሾች ላይ የቀረበው ክስ የአዋጅ ቁጥር 980/2008 አንቀጽ 49/2 ድንጋጌን በመተላለፍ የአመልካች ንብረት በሆነው የጭነት መኪና ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ሳይኖራቸው የታሸገ ውሃ ጭነው በመሸጥ ላይ እንዲለ ተይዖዋል የሚል ነው፤ የስር ፍ/ቤት የዓቃቤሕግን ማስረጀ ከሰማ በኋላ ተከሳሾች ,እንዱከላከለ ብይን ሰጥቷል፤ ተከሳሾች መከላከያ ማስረጃ እንዱያቀርቡ ቀጠሮ ተሰጥቶአቸው ስላልቀረቡ ዓቃቤሕግ የማንቀሳቀስ መብቱ ተጠብቆ መዛገቡ ተዖግቷል፤ ተከሳሾች የተከሰሰቡበት አንቀጽ ማንም ሰው ሕጋዊ ፈቃድ ሳይኖረው የንግድ ዔቃዎችን ይዜ ከተገኘ እንደሚወረስ ይደነግጋል፤ ዋናው ጉዲይ ውሳኔ ሳያገኝ በኤግቢትነት በቀረበ ንብረት ላይ ውሳኔ ላሰጥ እንደማይችል በሰ.መ. አስገዲጅ የሕግ ትርጉም የተሰጠበት በመሆኑ ይህንኑ መሰረት በማድረግ በስር ፍ/ቤቶች የተሰጠው ውሳኔ ሉጸና ይገባል የሚል ነው።
የጉዲዩ አመጣጥ በአጭሩ ከላይ የተገለጸው ነው። ይህ ችልትም በሰበር አጣሪው ችልት ሉጣራ ይገባዋል ተብል የተያዖውን ጭብጥ ከግራቀኙ ክርክር እና ለጉዲዩ አግባብነት ካላቸው ሕጎች ጋር በማገናዖብ እንደሚከተለው መርምሮታል።
ከክርክሩ ሑደት መገንዖብ የቻልነው የአሁን ተጠሪ በስር ፍ/ቤት የወንጀል ክስ ያቀረበው በላልች ግለሰቦች ላይ መሆኑን እና በአመልካች ላይ የቀረበ የወንጀል ክስ የላለ መሆኑን፤
በመዛገቡ ተከሳሾች ላይ የቀረበው ክስ የአዋጅ ቁጥር 980/2008 አንቀጽ 49/2 ድንጋጌን በመተላለፍ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ሳይኖራቸው የአመልካች ንብረት በሆነው የሰላዲ ቁጥሩ ኮድ 3- 49426 በሆነው ተሸከርካሪ የታሸገ ውሃ ጭነው በመሸጥ ላይ እንዲለ ተይዖዋል የሚል መሆኑን፤ ይህንኑ ክስ ለማስረዲትም ዓቃቤሕግ ተሸከርከሪውን በኤግዘቢትነት ያቀረበ መሆኑን፤
የመዛገቡ ተከሳሾች የቀረበባቸውን ክስ እንዱከላከለ ብይን ከተሰጠ በኋላ ባለመቅረባቸው ፖሉስ ተከሳሾችን በሚያገኝበት ጊዚ ዓቃቤሕግ መዛገቡን ማንቀሳቀስ ይችላል ተብል መዛገቡ የተዖጋ መሆኑን፤ የአሁን አመልካች መዛገቡ ከተዖጋ በኋላ በኤግዘቢትነት የተያዖው ተከሽከርካሪ ንብረታቸው መሆኑን በመግለጽ ተሽከርካሪው እንዱመለስላቸው የጠየቁ መሆኑን፤ ጉዲዩ የቀረበለት ፍ/ቤት ዋናው ጉዲይ ውሳኔ ሳያገኝ ኤግዘቢቱ ሉለቀቅ አይችልም በማለት የአመልካችን አቤቱታ ውድቅ አድርጎት የነበረ መሆኑን፤ በተሰጠው ውሳኔ ላይ ይግባኝ ተጠይቆበት ከመመሪያው አንጻር ታይቶ እንዱወሰን በማለት በነጥብ ለወረዲው ፍ/ቤት የተመለሰ መሆኑን፤ የወረዲው ፍ/ቤትም ጉዲዩ ከተመለሰለት በኋላ የፋዳራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችልት በሰ.መ. በኤግዘቢት ተይዜ ፍ/ቤት በቀረበ አንድ ንብረት ላይ ውሳኔ መስጠት የሚቻለው ዋናው መዛገብ የመጨረሻ ውሳኔ ካገኘ በኋላ እንደሆነ ውሳኔ የሰጠበት በመሆኑ የኤግዘቢት ጉዲይ ለብቻው ተለይቶ ውሳኔ ላሰጥበት አይችልም በማለት የአመልካችን አቤቱታ ውድቅ ያደረገ መሆኑ እና ይህ ውሳኔም በየደረጃው ባለ የክልለ ፍ/ቤቶች የጸና መሆኑን ነው።
ጉዲዩ የቀረበለት ፍ/ቤት ለውሳኔው መሰረት ያደረገው የፋዳራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችልት በሰ.መ. የሰጠውን አስገዲጅ ውሳኔ በመሆኑ እና ተጠሪም ይህንኑ ውሳኔ መነሻ በማድረግ የአመልካች አቤቱታ ውድቅ ላደረግ ይገባል በማለት የሚከራከረ በመሆኑ በቅድሚያ ተጠቃሹ ውሳኔ በዘህ መዛገብ ለተያዖው ጉዲይ አግባብነት ያለው መሆን አለመሆኑን በቅድሚያ መለየት አስፈላጊ ሆኖ ስላገኘነው እንደሚከተለው ተመልክተነዋል።
የፋዳራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችልት በሰ.መ. በሰጠው ውሳኔ ላይ የቀረበው ጉዲይ በመዛገቡ ተከሳሽ የሆነው የፖሉስ ጽ/ቤት የአዋጅ ቁጥር 813/2006 አንቀጸ 27/11 በመተላለፍ ተሽከርካሪዬን የያዖብኝ ስለሆነ እንዱለቀቅ ይወሰንልኝ በሚል የቀረበ የፍትሐብሕር ክስ ነው። ተከሳሽ በሰጠው መልስ መኪናው እንዱለቀቅልኝ በማለት ክስ ያቀረበው ከሳሽ የሆነው ግለሰብ የመኪናው ሹፋር እና ባለቤት መሆኑን፤ በወቅቱ ጭኖት የነበረው ስኳር ሕገወጥ ሆኖ ስለተገኘ ስኳሩ እና ተሸከርካሪው ኤግዘቢት ሆኖ የወንጀል ክስ የቀረበ መሆኑን፤ ተከሳሽ በዋስትና ወጥቶ በመታጣቱ መዛገቡ ለጊዚው የተዖጋ መሆኑን በመግለጽ ክሱ ውድቅ እንዱደረግለት ጠይቋል። ይህ ጉዲይ በየደረጃው ባለ ፍ/ቤቶች ክርክር ሲደረግበት ቆይቶ የፋዳራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችልት በተጠቃሹ መዛገብ በሰጠው ወሳኔ በኤግዘቢትነት የተመለከተ ከወንጀል ክሱ ጋር የተያያዖ ንብረት በመንግስት ሉወረስ የሚገባ ስለመሆኑ ወይም ለባለንብረቱ ሉመለስ የሚገባ ስለመሆኑ ውሳኔ የሚሰጠው የወንጀል ክሱን ተፈጥሮ እና ለጉዲዩ አግባብነት ያላቸውን የወንጀል ሕጉን እና የወንጀል ሥነ- ሥርዓት ድንጋጌዎችን መሰረት በማድረግ የወንጀል ክሱን በሚመለከተው አካል ነው፤ የወንጀል ክሱን ለማየት ስልጣን ለላለው ፍ/ቤት ክስ ቀርቧል በሚል ከወንጀል ክሱ ጋር በተያያዖ በወንጀል ችልቱ ዲኝነት ታይቶ ውሳኔ ሉያርፍበት የሚገባ ንብረት በፍትሐብሕር ክስ ማስመለስ አይቻልም፤ በወንጀል ጉዲይ በኤግዘቢትነት የተያዖ ንብረት በፍርድ ውሳኔ የሚያገኘው በወንጀለ ላይ የመጨረሻ ውሳኔ ሲሰጥ ለባለንብረቱ ይመለስ ወይም ለመንግስት ገቢ ይሁን ተብል ሲወሰን ወይም ተገቢውን የሕግ ስርዓት ተከትል ስልጣን ባለው አካል ትዔዙዛ ሲተላለፍ እንጂ በወንጀል ክስ ውሳኔ እየተጠባበቀ ባለ መዛገብ ላይ የተያዖውን ኤግዘቢት የፍትሐብሕር ክስ እንዱቀርብ ተደርጎ በዘህ ክስ መነሻነት ንብረቱ ይለቀቅ በማለት ውሳኔ የሚሰጥበት የሕግ አግባብ የለም በማለት የወሰነ መሆኑን የውሳኔው ይዖት በግልጽ ያመለክታል።
በያዛነው ጉዲይ አከራካሪ የሆነው በኤግዘቢትነት የተያዖው ተሽከርካሪ ይመለስልኝ በሚል የቀረበ ክርክር በመሆኑ ሰበር ሰሚ ችልቱ ከላይ በተገለጸው መዛገብ አስቀድሞ በሰጠው ወሳኔ በኤግዘቢትነት የተመለከተ ከወንጀል ክሱ ጋር የተያያዖ ንብረት በመንግስት ሉወረስ የሚገባ ስለመሆኑ ወይም ለባለንብረቱ ሉመለስ የሚገባ ስለመሆኑ ውሳኔ የሚሰጠው የወንጀል ክሱን ተፈጥሮ እና ለጉዲዩ አግባብነት ያላቸውን የወንጀል ሕጉን እና የወንጀል ሥነ- ሥርዓት ድንጋጌዎችን መሰረት በማድረግ የወንጀል ክሱን በሚመለከተው አካል ነው፤ የወንጀል ክሱን ለማየት ስልጣን ለላለው ፍ/ቤት ክስ ቀርቧል በሚል ከወንጀል ክሱ ጋር በተያያዖ በወንጀል ችልቱ ዲኝነት ታይቶ ውሳኔ ሉያርፍበት የሚገባ ንብረት በፍትሐብሕር ክስ ማስመለስ አይቻልም በማለት የሰጠው ውሳኔ በእጃችን ካለው ጉዲይ ጋር ተያያዣነት ያለው እና እኛም የምንቀበለው ነው። ሆኖም በእጃችን ባለው ጉዲይ ላይ አመልካች አቤቱታ ያቀረቡት ዓቃቤሕግ ድርጊቱን ፈጽመዋል ባላቸው ላልች ግለሰቦች ላይ ባስከፈተው የወንጀል ክስ መዛገብ ላይ በመሆኑ፤ የመዛገቡ ተከሳሾች እንዱከላከለ ብይን ከተሰጠ በኋላ ባለመቅረባቸው ፖሉስ ባቀረባቸው ጊዚ የማንቀሳቀስ መብት ተጠብቆ መዛገቡ በትዔዙዛ የተዖጋ በመሆኑ፤ ዓቃቤሕግ ይህን ትዔዙዛ ያስለወጠ መሆኑን የሚያሳይ ማስረጃም ሆነ ያቀረበው ክርክር የላለ በመሆኑ እና የአሁን አመልካች በወንጀል ክሱ ላይ ተከሳሽ አለመሆኑ ጋር ተገናዛቦ ሲታይ ይህ ሰበር ሰሚ ችልት ከላይ በተገለጸው መዛገብ የሰጠው ውሳኔ ሙለ ለሙለ ለጉዲዩ አግባብነት ያለው ገዠ ውሳኔ አድርጎ በመውሰድ ጉዲዩን ከመወሰን ይልቅ እነኚህን ሁኔታዎች ታሳቢ በማድረግ ኤግዘቢትን በሚመለከት በወ/መ/ሥ/ሥ/ሕጉ ላይ ከተደነገጉት ድንጋጌዎች እና አመልካች ካላቸው የንብረት መብት ጋር በማገናዖብ መወሰን ተመራጭ ሆኖ አግኝተነዋል።
በወንጀል ክስ ላይ ኤግዘቢት ሆነው በቀረቡ ማናቸውም ነገሮቸ ላይ የፍ/ቤቱ መዛገብ ሹም ቁጥር እና ምልክት በማድረግ በተጠበቀ ስፍራ የሚያስቀምጣቸው መሆኑን የወ/መ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 97 ድንጋጌ ላይ የተመለከተ ሲሆን ይህም ሀላፉነት በመሰረታዊነት የፍ/ቤቶች ሀላፉነት መሆኑን ከድንጋጌው ይዖት መገንዖብ ይቻላል። በዘህ አግባብ የተመዖገቡት እና የተቀመጡ ኤግዘቢቶች ነገሩ በሚሰማበት ዔለት ከሳሽ በሆነው ዓቃቤሕግ ለፍ/ቤቱ መቅረብ ያለባቸው ስለመሆኑም የዘሁ ሕግ ቁጥር 124/2 ድንጋጌ ይዖት ያስገነዛበናል።
ከላይ በተቀመጡት ድንጋጌዎች አግባብ ኤግዘቢት ሆኖ የቀረበው ማናቸውም ነገር በመንግስት ሉወረስ የሚገባ ስለመሆኑ ወይም ለባለንብረቱ ሉመለስ የሚገባ ስለመሆኑ ፍ/ቤቱ በወንጀለ ጉዲይ ላይ ውሳኔ ሲሰጥ አብሮ የሚወሰን ወይም እንደአስፈላጊነቱ በወንጀለ ጉዲይ ላይ ውሳኔ ከተሰጠ በኋላ በሚቀርብ አቤቱታ መነሻነት ትዔዙዛ የሚሰጥበት ነው።
በያዛነው ጉዲይ ዓቃቤሕግ በመዛገቡ ተከሳሾች ላይ ያቀረበው ክስ ታይቶ ተከሳሾቹ እንዱከላከለ ብይን ከተሰጠ በኋላ ተከሳሾች ባለመቅረባቸው ምክንያት የማንቀሳቀስ መብቱ ተጠብቆ መዛገቡ ተዖግቷል። ዓቃቤሕግ ይህን ትዔዙዛ ያስለወጠ ስለመሆኑ የሚያሳይ ማስረጃም ሆነ ክርክር አላቀረበም፤ በልላ በኩል ተከሳሾችን ለማቅረብ ጥረት እያደረገ ስለመሆኑም በመግለጽ ያቀረበው ክርክር የለም። ከሳሽ የሆነው ዓቃቤሕግ ይህን ባለማድረጉ ምክንያት ተከሳሾች ባለመቅረባቸው የተዖጋው የወንጀል መዛገብ ተንቀሳቅሶ ጉዲዩ መቼ ውሳኔ እንደሚያገኝ አይታወቅም። ይህም በወንጀለ ጉዲይ ተከሳሽ ያልሆኑት አመልካች ተሽከርካሪ እስከመቼ ድረስ በኤግዘቢትነት ተይዜ ይቆያል? የሚለውን መሰረታዊ ጥያቄ የሚያስነሳ ነው።
በልላ በኩል በኢ.ፋ.ዱ.ሪ ሕገመንግስት አንቀጽ 40/1 ማናቸውም ኢትዮጲያዊ ዚጋ የግል ንብረት ባለቤት መሆኑ የተከበረለት መሆኑ፤ ይህም መብት በልላ ሁኔታ በሕግ እስካልተወሰነ ጊዚ ድረስ ንብረት የመያዛ እና በንብረቱ የመጠቀም ወይም የላልችን ዚጎች መብቶች እስካልተቃረነ ጊዚ ድረስ ንብረትን የመሸጥ፤ የማውረስ ወይም በልላ መንገድ የማስተላለፍ መብቶችን የሚያካትት መሆኑን ይደነግጋል። ከሳሽ የሆነው ዓቃቤሕግ ተከሳሾች እንዱከላከለ ብይን ከተሰጠ በኋላ ባለመቅረባቸው ምክንያት መዛገቡን በመዛጋት የተሰጠውን ትዔዙዛ እስካላስለወጠ ወይም ተከሳሾችን አፈላልጎ ለማግኘት ተገቢውን ጥረት አድርጎ በመዛገቡ ላይ ውሳኔ እንዱሰጥ ባላደረገበት ሁኔታ ኤግዘቢት ሆኖ የተያዖው የአመልካች ተሽከርካሪ ሉለቀቅ አይገባም በማለት የሚያቀርበው ክርክርም ሆነ ፍ/ቤቱ የኤግዘቢት ጉዲይ ተነጥል ውሳኔ ላሰጥበት አይችልም ሲል የደረሰበት መደምደሚያ የአመልካች ተሽከርካሪ ገደብ ለላለው ጊዚ በልላ አካል እጅ እንዱቆይ የሚያደርግ ነው። ይህም አመልካች በሕገመንግስቱ በተከበረላቸው የንብረት መብት መሰረት በንብረታቸው እንዲይገለገለ የማድረግ ውጤት ያለው እና ይብዙም ይነስም ንብረቱ በሐገሪቱ ኢኮኖሚ ላይ ሉኖረው በሚገባ ድርሻ ላይ አለታዊ ተጽእኖ የሚፈጥር ነው። ስለሆም እነኚህን ሁኔታዎች ታሳቢ በማድረግ ኤግዘቢት ሆኖ የተያዖው የአመልካች ንብረት የሆነው የሰላዲ ቁጥሩ ኮድ 3- 49426 የሆነው ተሸከርካሪ ለአመልካች እንዱመለስ ማድረግ ፍትሐዊ ሆኖ አግኝተነዋል። በየደረጃው ያለት የክልለ ፍ/ቤቶችም ጉዲዩን በዘህ አግባብ በማየት መወሰን ሲገባቸው የኤግዘቢት ጉዲይ ብቻውን ተነጥል ውሳኔ ላሰጥበት አይችልም በማለት የሰጡት ውሳኔ መሰረታዊ የሕግ ስሕተት የተፈጸመበት ሆኖ አግኝተነዋል።
ስለሆነም ተከታዩን ውሳኔ ሰጥተናል።
ጥቅምት 23 ቀን 2011 ዓ.ም የሰጠው ውሳኔ፤ ይህንኑ ውሳኔ በማጽናት በፉንፉኔ ዘሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዜን ከፍተኛ ፍ/ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት በመ. ሕዲር 13 ቀን 2011 ዓ.ም የሰጠው ትዔዙዛ፤ የክልለ ጠቅላይ ፍ/ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት በመ. ታሕሳስ 18 ቀን 2011 ዓ.ም የሰጠው ውሳኔ፤ የክልለ ጠቅላይ ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችልት በመ. ሚያዛያ 08 ቀን 2011 ዓ.ም የሰጠው ውሳኔ ተሸሯል።
መዛገቡ ውሳኔ ስላገኘ ተዖግቷል። ይመለስ።
የልዩነት ሃሳብ እኛ ስማችን በተራ ቁጥር 3 እና 5 ስር የተሰየምነው የችልት ዳኞች በዘህ መዛገብ አብላጫ ድምጽ ኤግቢት ሉመለስ ይገባል በሚል የሰጠው ውሳኔ አስቀድሞ ከዘህ ሰበር ሰሚ ችልት በመ/ቁ/126017 ላይ ተሰጠው አስገዲጅ የህግ ትርጉም ጋር የሚቃረን ሆኖ ስላገኘነው እንደ፣ሚከተለው የልዩነት ሃሳባችንን ገልፀናል።
በቀረበው ጉዲዩ እያከራከረ ያለው ተሸከርካሪ በኤግዘቢትነት የተያዖው በወንጀል ጉዲይ ክስ ቀርቦ መሆኑ ተረጋግጧል። በወንጀል የተከሰሱ ሰዎች ላይ ክርክር ቀጥል ፍርድ ያልተሰጠና ይልቁንም የወንጀለ ጉዲይ ለጊዚው የተቋረጠ ሲሆን የተቋረጠበት ምክንያት ደግሞ ተከሳሾች ባለመገኘታቸው ነው።
የአብላጫ ድምጽ አንድ ወንጀል የወንጀል ጉዲይ ለጊዚው በሚቋረጥበት ጊዚ የወንጀል ጉዲይ መቼ ተንቀሳቅሶ ውሳኔ እንደሚሰጥበት የማይታወቅ መሆኑን በማንሳት ፣ ዐቃቤ ሕግም ተከሳሾችን አቅርቦ ለጉዲዩ እልባት እንዱሰጥበት እስካላደረገ ድረስ ኤግዘቢት ተይዜ ሉቆይ አይገባም በሚል ነው።
በትክክልም አንድ የወንጀል ጉዲይ ለጊዚው ሲቋረጥ መቼ መዛገብ ቀርቦ መቼ ውሳኔ ተሰጥቶ ኤግዘቢት የሆነ ንብረት ሉለቀቅ ይችላል የሚለው በሚቀርቡ ጉዲዮች የየመዙግብቱ ችግር ሆኖ የቆየ በመሆኑ አንድ መፍትሄ ሉያገኝ የሚገባው በመሆኑ የአብላጫው ድምጽ አቋምን እኛም የምንጋራው ቢሆንም አስቀድሞ ከላይ በተጠቀሰው የሰበር መዛገብ ላይ ግን አንድ በወንጀል ጉዲይ ኤግዘብት የተደረገን እና በቁጥጥር ስር የዋለን ንብረት የፍርድ ውሳኔ ሉያገኝ የሚገባው የወንጀለ ክስ ላይ አስቀድሞ እልባት ሲያገኝ ነው በሚል የሰጠው ውሳኔ በዘህ መዛገብ ለቀረበውም ጥያቄ አግባብነት ያለው በመሆኑ ይህ የሰበር ሰሚ ችልት አስገዲጅ ውሳኔ ፀንቶ ባለበት መዛገብ ኤግዘቢት እንዱመለስ የቀረበውን ክስ ተቀባይነት ሉያገኝ የሚገባው ባለመሆኑ የስር ፍ/ቤት ውሳኔ ላይ የተፈፀመ መሰረታዊ የህግ ስህተት የላለበት በመሆኑ ሉፀና ይገባው ነበር ብለን ከአብላጫው ድምጽ በሃሳብ ተለይተናል።
No topics extracted.