No summary available.
ሰኔ 30 ቀን 2014 ዓ.ም ዳኞች፡- ተፈሪ ገብሩ (ዶ/ር) ቀነዓ ቂጣታ ፈይሳ ወርቁ ደጀኔ አያንሳ ብርቅነሽ እሱባለዉ አመልካች፡- የሟች ወ/ሮ ዋጋዬ ወ/ማርያም ህጋዊ ወራሾች ወ/ሮ አሳበች ፈለቀ ዖርጋዉ ወ/ሮ አዖሪፍ ፈለቀ ዖርጋዉ ወራሽ ኤፍሬም ሳህላ ወረታ አቶ ከበደ ዋጋዬ ዚና ተጠሪ፡- ወ/ሮ የሺሐረግ ከበደ ይህ መዛገብ ተመርምሮ የሚከተለዉ ፍርድ ተሰጥቷል።
ይህ የኑዙዚ ይፍረስልን ክርክር የተጀመረዉ በፋዳራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ሲሆን፣ የአሁን አመልካች የሥር አመልካቾች፣ የአሁን ተጠሪ የሥር ተጠሪ ሆኖ ሲከራከሩ ነበር።
ጉዲዩ ለዘህ ችልት ላቀርብ የቻለዉ የአሁን አመልካቾች የፋዳራል ጠቅላይ ፍ/ቤት በመ.ቁ.279892 በ27/03/2014 ዓ.ም የሰጠዉ ትዔዙዛ መሰረታዊ የህግ ስህተት የተፈጸመበት ስለሆነ እንዱታረምልን በማለት በማመልከታቸዉ ነዉ።
የጉዲዩ አመጣጥ ሲታይ የአሁን አመልካቾች በሥር ፍ/ቤት ባቀረበዉ አክስታቸዉ ወ/ሮ ዋጋዬ ወ/ማርያም በ23/1/2004 ዓ.ም የሞቱ ሲሆን፣ እኛ የሟች አክስታችን ተተኪ ወራሾች መሆናችንን አረጋግጠናል፤ ተጠሪ ሟች አክስታችን በ7/8/98 ዓ.ም በቤት ቁ.1334 ላይ አደረጉልኝ ያለትን ኑዙዚ አድርገዉልኛል በማለት በአዱስ አበባ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ.ቁ.861/04 በማጽደቅ በፋዳራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት የንብረት ክፍፍል የጠየቀ በመሆኑ፣ ሟች ኑዙዚዉን አድርገዋል በተባለበት ጊዚ ሟች ጤነኛ ያልነበሩና ኑዙዚዉ የኑዙዚን ፍርማሉቲ የማያሟላ በመሆኑ፣ ይህ ኑዙዚ እንዱፈርስልን በማለት በአዱስ አበባ ከተማ ፍ/ቤቶች አቤቱታ አቅርበን ኑዙዚዉ እንዱፈርስ ዉሳኔ የሰጡ ቢሆንም የፋዳራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችልት በ
በ30/8/2012 ዓ.ም ጉዲዩ የከተማዉ ፍ/ቤቶች ስልጣን ባለመሆኑ ስልጣኑ ለሆነው የፍደራል ፍ/ቤቶች ነዉ ባለዉ መሰረት ሟች ያደረጉት ኑዙዚ ይፍረስልኝ በማለት ዲኝነት ጠይቋል።
የአሁን ተጠሪ በዘህ ክስ ላይ ባቀረበዉ አመልካች ከዘህ በፉት በመ.ቁ.45314 በነበረን ክርክር ስለኑዙዚው መኖር ያዉቁ ነበረ፤ አመልካቾች ስልጣን ለላለዉ ፍ/ቤት ክርክር አቅርበዉ ከሶስት ዓመት በላይ ሲከራከሩ ቆይተዉ፣ የሰበር ሰሚ ችልቱ ዉሳኔ ከሰጠ በ8 ወራት በኋላ ያቀረቡት ክስ በፍ/ብ/ሕ/ቁ.973 (3)፣ 974 እና የፋዳራል ሰበር ችልት
ኑዙዚዉ መኖሩን ባወቁ በ3 ወር ጊዚ ውስጥ ክስ ማቅረብ ሲገባቸው ያላቀረቡ በመሆኑ እና በፍ/ብ/ሕ/ቁ.973 (2) በማንኛውም ሁኔታ ሟች ከሞቱ ከ5 አመት በኋላ ማቅረብ የማይችለ በመሆኑ፣ አመልካቾች ያቀረቡት ክስ በይርጋ ቀሪ ላሆን ይገባል በማለት የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ በማንሳት ተከራክሯል፤ በአማራጭም ክርክር አቅርቧል።
ከዘህ በኋላ የፋዳራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት የግራ ቀኙን ክርክር በመስማት ባሳለፈዉ ብይን የአሁን ተጠሪ አመልካቾች ከዘህ ቀደም በነበረዉ ክርክር ኑዙዚዉን ያዉቃለ በማለት ያቀረቡት ክርክር ሲታይ አመልካቾች የክርክሩ ተከፊይ ስላልነበሩ ተቀባይነት የለዉም፤
የፋዳራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችልት
በ30/8/2012 ዓ.ም ዉሳኔ የሰጠ ሲሆን፣ አመልካቾች ኑዙዚዉ እንዱፈርስላቸዉ በፋዳራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት አቤቱታ ያቀረቡት ጥር 26 ቀን 2013 ዓ.ም በመሆኑ፣ የሰበር ሰሚ ችልት ዉሳኔ ከሰጠበት እና ክስ እስከቀረበበት ጊዚ ድረስ ያለዉ ጊዚ ከ8 ወር በላይ በመሆኑ፤ ይህ ይርጋን የሚያቋርጠዉ ሁኔታ ካቆመበት እና ሰበር ሰሚ ችልት ከሰጠ ጀምሮ በሶስት ወር ዉስጥ ኑዙዚዉ ይፍረስልን ክስ ማቅረብ ሲገባቸዉ ያላደረጉ በመሆኑ፣ ክሳቸዉ በፍ/ብ/ሕ/ቁ.973 (3) እና 974 መሰረት በሶስት ዓመት ይርጋ የሚታግድ ነዉ በማለት ወስኗል።
አመልካቾች በዘህ ዉሳኔ ቅር በመሰኘት ይግባኝ ለፋዳራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ያቀረቡ ቢሆንም ፍ/ቤቱ ይግባኙን በትዔዙዛ ዉድቅ በማድረግ የሥር ፍ/ቤትን ብይን በማጽናት ወስኗል። የአሁን የሰበር አቤቱታ የቀረበዉ በዘህ ዉሳኔ ቅር በመሰኘት ለማስለወጥ ነዉ።
አመልካቾች ታህሳስ 7 ቀን 2014 ዓ.ም በተጻፈ የሰበር አቤቱታ፡ የአመልካቾች አክስት የሆኑት ወ/ሮ ዋጋዬ ወ/ማርያም በ7/9/1998 ዓ.ም አድርገዋል የተባለዉ ኑዙዚ እንዱፈርስልን በወቅቱ ተቃዉሞ አቅርበን የአዱስ አበባ ከተማ ፍ/ቤት ኑዙዚዉ እንዱፈርስ ዉሳኔ የሰጠ ቢሆንም የፋዳራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችልት በመ.ቁ.177909 በ30/8/2012 ዓ.ም በሰጠዉ ዉሳኔ ጉዲዩ መታየት ያለበት በፋዳራል ፍ/ቤት ነዉ ብል የአመልካቾችን መብት ጠብቅ ክርክሩ እንዱቀጥል በተደረገዉ አግባብ የቀረበ እንጂ አዱስ ተቃዉሞ ያለመሆኑን እና የቀደመዉ ተቃዉሞ ሆኖ ሳለ የሥር ፍ/ቤት ክርክር ላይ የነበርን መሆኑን የቀረበዉን ማስረጃ ሳይገነዖብ የሰጠዉ የአመልካቾች ክስ በፍ/ብ/ሕ/ቁ.973 (3) እና 974 መሰረት በሶስት ዓመት ይርጋ የሚታገድ ነዉ በማለት ዉድቅ በማድረግ ያሳከፈዉ ዉሳኔ መሰረታዊ የሆነ የህግ ስህተት የተፈጸመበት በመሆኑ፣ የሥር ፍ/ቤቶች ዉሳኔ እንዱሻርልን፣ የፍሬ ነገር ክርክሩ እንዱቀጥል፣ ወጪና ኪሳራ እንዱወሰንልን በዛርዛር አመልክቷል።
የሰበር አጣሪ ችልት ጉዲዩን በማየት ፣ይህ ክርክር የፋዳራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችልት ደርሶ በመደበኛ ፍ/ቤት የመክሰስ መብታቸው ተጠብቆ በዉሳኔዉ መሰረት የቀረበ ክስ ሲሆን የስር ፍ/ቤት በ3 ወር ይርጋ ይታገዲል በማለት የወሰነበትን አግባብነት ለማጣራት ሲባል የሰበር አቤቱታዉ ያስቀርባል በማለት ተጠሪ መልስ እንዱትሰጥ ባዖዖዉ መሰረት ጥር 9 ቀን 2014 ዓ.ም በተጻፈ መልስ፡ አመልካቾች የፋዳራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችልት ክስ የማቅረብ መብታቸዉን ሲያከብርላቸዉ በፈለጉት ጊዚ መጠየቅ እንዱችለ እና ከላላዉ ተከራካሪ ወገን የተለየ መብት ለመስጠት አይደለም፤ በመሆኑም የሥር ፍ/ቤቶች አመልካቾች ያቀረቡት የኑዙዚ ይፍረስልን ክስ በይርጋ የሚታገድ ነዉ በማለት ያሳለፈት ዉሳኔ በአግባቡ በመሆኑ፣ ዉሳኔዉ እንዱጸናልኝ በማለት በዛርዛር ተከራክሯል። አመልካቾች ጥር 27 ቀን 2014 ዓ.ም በተጻፈ የመልስ መልስ የሰበር አቤቱታቸዉን በማጠናከር ተከራክሯል።
የጉዲዩ አመጣጥ ከፍ ሲል የተመለከተዉ ሲሆን ይህ ችልት የግራ ቀኙን ክርክር አግባብነት ካላቸዉ የህግ ድንጋጌዎች ጋር በማገናዖብ እንዱሁም የሰበር አቤቱታዉ ያስቀርባል ሲባል ከተያዖዉ ጭብጥ አንጻር እንደሚከተለዉ መርምሮታል። በዘህ መሰረት አመልካቾች ሟች አክስታችን ወ/ሮ ዋጋዬ ወ/ማርያም በሕይወት እያለ በ7/8/1998 ዓ.ም አድርገዋል የተባለዉ ኑዙዚ እንዱፈርስልን በማለት ይህ ሰበር ሰሚ ችልት በ
ሚያዘያ 30 ቀን 2012 ዓ.ም የሰጠዉ ዉሳኔ መነሻ በማድረግ ጥር 26 ቀን 2013 ዓ.ም ለፋዳራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት የክስ አቤቱታ ማቅረባቸዉን የሥር ፍ/ቤት የዉሳኔ ግልባጭ ያሳያል። የአሁን ተጠሪ በበኩላቸዉ ባቀረቡት ክርክር አመልካቾች የሰበር ሰሚ ችልት ዉሳኔ ከሰጠ ጊዚ ጀምሮ በፍ/ብ/ሕ/ቁ.973 (3) መሰረት በሶስት ወር ጊዚ ዉስጥ አቤቱታቸዉን ያላቀረቡ በመሆናቸዉ እና በፍ/ብ/ሕ/ቁ.974 (2) መሰረት ሟች ከሞቱ ከአምስት ዓመት በኋላ ክስ ማቅረብ ስለማይችለ አቤቱታቸዉ በይርጋ የሚታገድ ነዉ በማለት ተከራክሯል።
ከዘህ አንጻር በሥር ፍ/ቤት የተረጋገጠዉ ፍሬ ነገር ሲታይ አመልካቾች ከዘህ ቀደም በፋዳራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ.ቁ.45310 ላይ በነበረዉ ክርክር ተካፊይ ባለመሆናቸዉ፣ ሟች አድርጓል የተባለዉ ኑዙዚ መቼ እንዲወቁ መረዲት የማይቻል መሆኑን፤
ተጠሪ ሟች አድርጓል የተባለዉን ኑዙዚ በአዱስ አበባ የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ካጸደቁ በኋላ የሟች የንብረት ክፍፍል ክስ በፋዳራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ.ቁ.129905 ያቀረቡ ሲሆን የፍ/ቤቱ መጥሪያ ለአመልካቾች ደርሷቸዉ መልሳቸዉን ያቀረቡት ታህሳስ 3 ቀን 2010 ዓ.ም መሆኑን፤ አመልካቾች ሟች አድርጓል የተባለዉ ኑዙዚ እንዱፈርስላቸዉ ለአዱስ አበባ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት የመቃወሚያ አቤቱታ ያቀረቡት የካቲት 15 ቀን 2010 ዓ.ም መሆኑን፤ ይህ ደግሞ አመልካቾች መልሳቸዉን ካቀረቡት ጊዚ ጀምሮ የመቃወሚያ አቤቱታቸዉን እስካቀረቡበት ያለዉ ጊዚ ሁለት 2 ወር ከ12 ቀናት መሆኑን አመልክቷል።
የሥር ፍ/ቤት ይህን የተረጋገጠዉን ፍሬ ነገር መሰረት በማድረግ ተጠሪ አመልካቾች ኑዙዚዉን ያዉቁ ነበር በማለት ያቀረቡትን ክርክር ዉድቅ ማድረጉን የዉሳኔዉ ግልባጭ ያሳያል። ከዘህ መገንዖብ እንደሚቻለዉ አመልካቾች ኑዙዚዉን ካወቁበት ጊዚ ጀምሮ በሕግ የተመለከተዉ የጊዚ ገደብ ሳያልፍ ሟች አድርጓል የተባለዉን ኑዙዚ ላጸደቀዉ ፍ/ቤት ኑዙዚዉ እንዱሻርላቸዉ የመቃወሚያ አቤቱታ ማቅረባቸዉን ነዉ። ይህ ማለት አመልካቾች ሟች አድርጓል የተባለዉን ኑዙዚ ያወቁት ከታህሳስ 3 ቀን 2010 ዓ.ም ጀምሮ መሆኑን የሥር ፍ/ቤት በፍሬ ነገር ደረጃ አጣርቶ ከደረሰበት ድምዲሜ መገንዖብ እንደሚቻል ነዉ። በዘህ የተነሳ የሥር ፍ/ቤት ተጠሪ ያቀረቡትን መቃወሚያ ዉድቅ ማድረጉን መረደት ይቻላል።
ይህ በእንዱህ እንዲለ የሥር ፍ/ቤቶች አመልካቾች ሟች አክስታችን አድርጓል የተባለዉ ኑዙዚ እንዱፈርስልን በማለት ጥር 26 ቀን 2013 ዓ.ም ለፋዳራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ያቀረቡት የክስ አቤቱታ ዉድቅ ያደረጉት፣ የፋዳራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችልት በ
ሚያዘያ 30 ቀን 2012 ዓ.ም በሰጠዉ ዉሳኔ ኑዙዚ ይፍረስልን የሚል አቤቱታ የማየት ስልጣን ያለዉ የፋዳራል ፍ/ቤቶች ናቸዉ በማለት ከወሰነዉ ጊዚ ጀምሮ ሲታሰብ ከ8 ወር በላይ በመሆኑ የአመልካቾች ክስ በፍ/ብ/ሕ/ቁ.973 (3)፣ 974 መሰረት በ3 ወር ይርጋ የሚታገድ ነዉ በማለት መወሰናቸዉን የሥር ፍ/ቤቶች የዉሳኔ ግልባጭ ያሳያል።
ከፍ ሲል እንደተመለከተዉ አመልካቾች ሟች አድርጓል የተባለዉ ኑዙዚ አዉቀዉ እንዱፈርስልን በማለት ከጠየቁበት ከታህሳስ 3 ቀን 2010 ዓ.ም ጀምሮ የፋዳራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችልት ዉሳኔ ሚያዘያ 30 ቀን 2012 ዓ.ም እስከሰጠበት ድረስ ክርክር ላይ የነበሩ መሆናቸዉ የተረጋገጠ ፍሬ ነገር ነዉ። አመልካቾች በዘህ ጊዚ ዉስጥ በክርክር ላይ የነበሩ በመሆናቸዉ በፍ/ብ/ሕ/ቁ.1851 (ሀ) መሰረት የይርጋ ጊዚ ገደብ የማይመለከታቸዉ መሆኑን የሚያከራከር ጉዲይ አይሆንም። በልላ በኩል አመልካቾች ይህ ሰበር ሰሚ ችልት ዉሳኔ ከሰጠበት ከሚያዘያ 30 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ ሟች አድርጓል የተባለዉ ኑዙዚ እንዱፈርስላቸዉ ለፋዳራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት የክስ አቤቱታ እስካቀረቡበት ጥር 26 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ ከ8 ወር በላይ መሆኑን ማየት ይቻላል። እንግዱህ አመልካቾች ሟች አድርገዋል የተባለዉ ኑዙዚ እንዱፈርስላቸዉ በሕግ በተመለከተ ጊዚ ዉስጥ ጠይቀዉ ክርክሩ ስልጣን በልላዉ ፍ/ቤት በመቅረቡ ምክንያት ይህ ሰበር ሰሚ ችልት የከተማዉ ፍ/ቤቶች የሰጡትን ዉሳኔ በመሻር፣ አመልካቾች በዘህ ጉዲይ ለፋዳራል ፍ/ቤቶች ክስ ማቅረብ እንደሚችለ መብት የጠበቀ በመሆኑ፣ አመልካቾች ይህ ዉሳኔ ከተሰጠ ጊዚ ጀምሮ እስከፈለጉ አመታት ቆይተዉ ክስ ለማቅረብ መብት ይሰጣቸዋል ማለት ስለማይቻል፣ ዉሳኔዉን ተከትል ለጉዲዩ አግባብነት ባለዉ የህግ ድንጋጌ ሥር በተመለከተዉ የጊዚ ገደብ ዉስጥ ስልጣን ላለዉ ፍ/ቤት የክስ አቤቱታቸዉን ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
ከዘህ አንጻር አመልካቾች ኑዙዚዉ ሲነበብ ያልነበሩ ሰዎች በመሆናቸዉ በዘህ ጉዲይ ላይ ተፈጻሚነት ያለዉ የፍ/ብ/ሕ/ቁ.974 ድንጋጌ መሆኑን ተገንዛበናል። በዘህ ድንጋጌ ንዐስ አንቀጽ 974 (2) መሰረት ኑዙዚን መቃወም የሚቻለዉ በድንጋጌዉ ሥር የተመለከቱት ሁኔታዎች መከሰታቸዉ በተረጋገጠ በአምስት አመት የጊዚ ገደብ ዉስጥ መሆን እንዲለበት ያስገነዛባል።
እንግዱህ አመልካቾች ሟች አክስታቸዉ ኑዙዚ አድርጓል መባለን ካወቁበት ጊዚ ጀምሮ ምንም ዓይነት ዲተኝነት ሳያሳዩ መብታቸዉን ለማስከበር የክስ አቤቱታ አቅርበዉ እስከፋዳራል ሰበር ሰሚ ችልት ክርክር ላይ የነበሩ በመሆናቸዉ፤ ተጠሪ ኑዙዚዉን መሰረት በማድረግ የንብረት ክፍፍል ክስ በፋዳራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ.ቁ.129905 ክስ አቅርበዉ አመልካቾች በዘህ ክስ ላይ ታህሳስ 3 ቀን 2010 ዓ.ም መልስ ሰጥቷል ከተባለበት ጊዚ ጀምሮ ክርክር ላይ የቆዩትን ጊዚ ጨምሮ እንኳን ቢታሰብ አመልካቾች ኑዙዚዉ እንዱፈርስላቸዉ ለፋዳራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት የክስ አቤቱታ እስካቀረቡበት እስከ ጥር 26 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ በፍ/ብ/ሕ/ቁ.974 (2) ሥር በተመለከተዉ የአምስት ዓመት የጊዚ ገደብ አለማለፈን ያሳያል።
በመሆኑም አመልካቾች ከታህሳስ 3 ቀን 2010 ዓ.ም ሆነ ይህ ሰበር ሰሚ ችልት ዉሳኔ ከሰጠ ከሚያዘያ 30 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ ሲታሰብ በፍ/ብ/ሕ/ቁ.974 (2) ሥር በተመለከተዉ በአምስት አመት ጊዚ ዉስጥ ሟች አድርጓል የተባለዉ ኑዙዚ እንዱፈርስላቸዉ ክስ ማቅረባቸዉ ተረጋገጦ እያለ፣ የሥር ፍ/ቤቶች የአመልካቾች ክስ በፍ/ብ/ሕ/ቁ.973 (2) እና 974 (1) መሰረት በ3 ወር ይርጋ የሚታገድ ነዉ በማለት ያሳለፈት ዉሳኔ ተቀባይነት የለዉም ብለናል።
ሲጠቃለል የሥር ፍ/ቤቶች አመልካቾች ሟች አድርጓል የተባለዉ ኑዙዚ እንዱፈርስላቸዉ በሕግ በተመለከተዉ የጊዚ ገደብ ዉስጥ የክስ አቤቱታቸዉን አቅርበዉ እያለና መብታቸዉን ለማስከበር ዲተኛ ባልሆኑበት የአመልካቾች ክስ በሶስት ወር ይርጋ የሚታገድ ነዉ በማለት ያሳለፈት ዉሳኔ መሰረታዊ የሆነ የህግ ስህተት የተፈጸመበት በመሆኑ ተከታዩን ወስነናል።
የፋዳራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ.ቁ.168286 ግንቦት 19 ቀን 2013 ዓ.ም የሰጠዉ ዉሰኔ እና የፋዳራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ.ቁ.279892 በ27/3/2014 ዓ.ም የሰጠዉ ትዔዙዛ መሰረታዊ የሆነ የህግ ስህተት የተፈጸመባቸዉ ስለሆኑ በፍ/ብ/ሥ/ሕ/ቁ.348 (1) መሰረት በአብላጫ ድምጽ ተሽሯል።
የፋዳራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት የተዖጋዉን መዛገብ በማንቀሳቀስ በፍርድ ሐተታዉ በተመለከተዉ አግባብ አመልካቾች ያቀረቡት የክስ አቤቱታ በይርጋ የማይታገድ መሆኑን በመገንዖብ፣ ግራ ቀኛቸዉን በዋናዉ ጉዲይ በሕግ አግባብ በማከራከር በማጣራት ተገቢ ነዉ ያለዉን ዉሳኔ እንዱሰጥበት በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ.341 (1) መሰረት ተመልሶለታል።
የዘህ ዉሳኔ ግልባጭ ለሥር ፍ/ቤቶች ይድረስ።
ግራ ቀኙ የሰበር ክርክሩ ያደረሰዉን ወጪና ኪሳራ የየራሳቸዉን ይቻለ።
ይህ ችልት በ15/4/2014 ዓ.ም የሰጠዉ የእግድ ትዔዙዛ በዘህ ዉሳኔ ተነስቷል። ይጻፍ።
መዛገቡ ተዖግቷል።
No topics extracted.