No summary available.
ሰሚ ችልት ግንቦት 26 ቀን 2014ዓ/ም ዳኞች፡- እትመት አሰፊ ፀሐይ መንክር ኑረዱን ከድር መላኩ ካሣዬ እስቲበል አንደዓለም አመልካች፡- ተድላ ክፍላ ኦሻ ፡- አልቀረቡም ተጠሪ፡- ከኦሮሚያ ጠቅላይ ዐ/ሕግ ዲኘ አማረ ቀርበዋል መዛገቡ ተመርምሮ ተከታዩ ፍርድ ተሰጥቷል።
የሰበር አቤቱታው የቀረበው የአሮሚያ ብሓራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችልት በመዛገብ ጥር 4ቀን 2014ዓ/ም በዋለው ችልት አመልካች ያቀረበውን የሰበር አቤቱታ የስር ፍርድ ቤት ውሣኔ መሰረታዊ የሕግ ስህተት የተፈፀመበት አይደለም ሲል መዛጋቱ መሰረታዊ የሕግ ስህተት የተፈፀመበት አይደለም ተብል እንዱታረም አመልካች በመጠየቁ ስለጠየቀ ነው።
ጉዲዩ በሰው አካል ላይ ከባድ ጉዲት ማድረስ ወንጀልን በሚመለከት የቀረበ ክርክር ሲሆን ክርክሩ የተጀመረው በአሮሚያ ብሓራዊ ክልላዊ መንግስት አርሲ ዜን የዱገለና ጢጆ ወረዲ ፍርድ ቤት ነው። የአሁን ተጠሪ ሐምል 6ቀን 2011ዓ/ም በተፃፈ ክሱ የአሁን አመልካችን አንደኛ ተከሣሽ በማድረግ እንዱሁም አቶ ደጀኔ ከበደን ሁለተኛ ተከሣሽ በማድረግ ወንጀል ሕግ አንቀጽ 32(1)(ሀ) እና 555(ለ) የሚደነግገውን በመተላለፍ በጋራ ሆነው በሰው አካል ላይ ጉዲት ለማደረስ አስበው ሚያዘ 19ቀን 2013ዓ/ም ከምሽቱ 2፡00 አረቢ ቀበላ ልዩ ቦታው ቱለ ገሬ ከሚባለው ስፍራ የግል ተበዲይ ሐብታሙ ሙላቱን አመልካች በከዖራ የግራ ጭንቅላቱ ላይ መቶ በመፈንከት ጥድ ላይ ሲጥለው የቀኝ ዓይኑ አካባቢ አጥንት ወደ ውስጥ በመስበር ጉዲት መድረሱን ሁለተኛው ተከሣሽ በበኩለ በወደቀበት በደላ ቀኝ ትክሻውን በመምታት ከበድ የአካል ጉዲት መድረስ ወንጀል ፈጽሟል የሚል ክስ አቅርበዋል።
አመልካች ክድ የተከሣሽነት ቃል መስጠቱን ተከትል የተጠሪ ምስክሮችና በተበዲይ ላይ ደረሰ የተባለውን ጉዲት የሚያረጋግጥ የሕክምና ማስረጃ እንዱሁም ማስረጃው ከተደመጠ በኋላ በግል ተበዲይ ላይ የደረሰው የአካል ጉዲት ምን ደረጃ ላይ እንዲለ ተመርምሮ እንዱቀርብ የሰጠውን ትዔዙዛ ተከትል የቀረበው የምርምራ ውጤት በመመዖን በግል ተበዲይ ላይ የደረሰው ጉዲት የዲነ መሆኑ እና ቋሚ ጉዲት አለመሆኑ ተረጋግጧል በሚል አመልካቹ ተከሰሰበትን የወንጀል ሕግ አንቀጽ 555(ለ) ወደ 556(2) በመቀየር እንዱከላከል አዝል። አመልካች ሶስት መከላከያ ምስክሮች አቅርቧል። የስር ፍርድ ቤት የግራ ቀኙን ማስረጃ ከመረመረ በኋላ አመልካችንና ሁለተኛ ተከሣሽ የነበረው የተጠሪን ክስና ማስረጃ አላስተባበለም ሲል በወንጀል ሕግ አንቀጽ 556(2) ጥፊተኛ ብል ሁለቱም እያንዲንዲቸው በስድስት ወር ቀላል እስራት እንዱቀጣ ወስኖበታል።
በዘህ ውሣኔ ቅር የተሰኘው ተጠሪ የይግባኝ አቤቱታውን ለአርሲ ዜን ከፍተኛ ፍርድ ቤት አቅርቦ የግራ ቀኙ ክርክሩ ከተመረመረ በኋላ የስር ፍርድ ቤት በግል ተበዲይ ላይ የደረሰው የአጥንት ስብራት ድኗል በሚል አንቀፁን መቀየሩ ተገቢ አይደለም ምክንያቱም ጉዲቱ ሉመዖን የሚገባው ጉዲቱ በደረሰበት ጊዚ እንጅ ከጉዲጡ በኋላ የሚመጣውን ውጤት መሰረት አድርጎ ላሆን አይገባም ሲል ውሣኔውን አሻሽል አመልካችን በወንጀል ሕግ አንቀፅ 555(ለ) ስር ጥፊተኛ ብል በሁለት ዓመት ከዖጠኝ ወር እስራት እንዱቀጣ ወስኗል።
በዘህ ውሣኔ ቅር የተሰኘው አመልካች የይግባኝ እና የሰበር አቤቱታውን በየደረጃው ለሚገኙት የክልለ ፍርድ ቤቶች ያቀረበ ቢሆንም ስላልተለወጠ የያዛነውን የሰበር አቤቱታ አቅርቧል።
አመልካች ጥር 16ቀን 2014ዓ/ም በተፃፈ የሰበር አቤቱታው አንድ ሰው በልላ ሰው አካል ላይ ጉዲት አድርሷል በሚል ከወንጀል ሕግ አንቀጽ 555፣556 እና 560 መካከል በየትኛው እንደሚከሰስ የሚወሰነው የጉዲቱን መጠን መሰረት አድርጎ እንደሆነ በመደንገጉ የወረዲው ፍርድ ቤት ይህን ታሳቢ በማድረግ አንቀፁን ከ555 ወደ 556 መቀየሩ ተገቢ ሆኖ ሣለ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ተገቢ ባልሆነ ምክንያት መሻሩ፣ አንቀፁ መቀየሩ ተገቢ ነው ቢባል እንኳ በግል ተበዲይ ላይ የደረሰው የአጥንት መሰበር በአመልካች ድርጊት ሣይሆን ሲወድቅ በመታው እንጨት ምክንያት ስለመሆኑ በስር ፍርድ ቤት ተረጋጠበት በወንጀል ሕግ አንቀጽ 555(ለ) ጥፊተኛ ተብል በዘሁ መሰረት ቅጣት መወሰኑ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ነው ተብል እንዱታረምለት ጠይቋል።
የአመልካች የሰበር አቤቱታ ተመርምሮ በስር የአርሲ ዜን የዱገለኛ ጦጆ ወረዲ ፍርድ ቤት የግል ተበዲይ ላይ የደረሰው የአጥንት ስብራት የዲነ መሆኑ ተረጋግጧል በሚል ዐ/ህግን ክስ ድንጋጌ ወደ 556(2) ቀይሮ የጥፊተንነት ውሣኔ ከሰጠ በኋላ ጉዲዩን በይግባኝ የያው የፍርድ ቤት ወደ 555(ለ) በመመለስ ጥፊተኛ በሚል የወሰነበትን አግባብት ከወንጀል ሕ አንቀጽ 555 እና ከሰበር መዛገብ ከተሰጠው ትርጉም እንዱመረመር ለዘህ ችልት ቀርቧል።
ተጠሪ በበኩለ ግንቦት 26ቀን 2014ዓ/ም በተፃፈ መልሱ በጥቅለ ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤቱ አንቀፁን ወደ 555 ቀይሮ አመልካችን ጥፊተኛ ብል ቅጣት መወሰኑ ተገቢ ነው የሚልበትን ምክንያት በመዖርዖር እንዱፀናለት ተከራክሯል። አመልካች የሰበር አቤቱታውን የሚያጠናክር የመልስ መልስ አቅርቦ የግራ ቀኙ ክርክር ተጠናቋል።
ከፍ ሲል በአጭሩ የተመለከትነው የጉዲዩን አመጣጥና የግራ ቀኙ ክርክር ሲሆን ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤቱ አመልካች በስር ፍርድ ቤት ጥፊተኛ የተባለበትን ድንጋጌ ከ556 ወደ 555 በመቀየር ቅጣት መወሰኑ የተፈፀመ መሰረታዊ የሕግ ስህተት መኖር አለመኖሩን በሚመለከት ውሣኔ ለመስጠት የይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤቱን ውሣኔ ከግራ ቀኙ ክርክር እና ጉዲዩ አግባብት ካላቸው የሕግ ድንጋጌዎች ጋር በማገናዖብ ተመርምሯል።
እንደተመረመረው ከይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤቱ ጀምሮ በየደረጃው በሚገኙት የክልለ ፍርድ ቤቶችና በዘህ ችልት ጭምር አከራካሪ የሆነው ጉዲይ በግል ተበዲይ የቅንድብ የአጥንት ስብራት በመዲኑ አመልካች ጥፊተኛ መባል የሚገባው በወንጀል ሕግ አንቀጽ 555 ነው ወይስ 556 የሚለው ጉዲይ ነው።
በመሰረቱ በአንድ የወንጀል ድርጊት የደረሰው የአካል ጉዲት ከባድ ነው ወይስ ቀላል ነው ለሚለው አከራካሪ ነጥብ መልስ የሚሰጠው የወንጀል ሕግ አንቀጽ 555 ድንጋጌ ነው። በአንድ የወንጀል ድርጊት ምክንያት በሰዎች አካል ላይ ጉዲት ከደረሰና በደረሰው ጉዲት ምክንያት የተጎጅውን ሕይወት የሚያሰጋ ከሆነ ወይም ጉዲቱ በሰውነቱም ሆነ በአእምሮው ላይ ለዖወትር ጠንቅ የሚያተርፍ ከሆነ ወይም ከአካለ ወይም አስፈላጊ ከሆኑ ብለቶች መካከል አንደ ወይም ከዘያ በላይ ሲጎድል፣ በጉዲቱ ምክንያት አስፈላጊው ብልት አገልግልት እንዲሰጥ ሲሆን ወይም በሚያሰቅቅና ጉልህ ሆኖ በሚታይ ሁኔታ የተጎጅው መልክ ሲበላሽ፤ ወይም በማናቸውም ላላ መንገድ ላላ ከባድ የሆነ ጉዲትን ወይም በሽታን የሚያስከትል ጉዲት ሲደርሰበት እንደሆነ የወንጀል ሕግ አንቀጽ 555 ይደነግጋል።
በቀረበልን ጉዲይ የግል ተበዲይ በአመልካች ድብደባ የተፈፀመበት መሆኑና በአመልካችና በሁለተኛ ተከሳሽ ድብደባ ምክንያት የግል ተበዲይ እንጨት ላይ በመውደቁ የቅንድቡ አጥንት ተሰብሮ የነበረ መሆኑም በበቂ ማስረጃ ተረጋግጦ በመከላከያ ማስረጃ ያልተስተባበለ ፍሬ ነገር ነው። በልላ በኩል በግል ተበዲይ ላይ የደረሰው የቅንድብ አጥንት ስብራት ከጊዚ በኋላ መዲኑ በሕክምና ማስረጃ የተረጋገጠ ነው። በመሆኑም ቀደም አንድ ሰው በልላ ሰው አካል ላይ በፈፀመው የድብደባ ድርጊት የአጥንት ስብራት መድረሱ ቢረጋገጥና ቆይቶ ስብራቱ መዲኑ ቢረጋገጥ ጉዲያ የደረሰው ሰው ጥፊተኛ ልባል የሚገባው ቀላል የአካል ጉዲት ማድረስ ወንጀል ነው ወይስ በከባድ የሚለው ጉዲይ መልስ ማግኘት ይኖርበታል። ከዘህ ነጥብ ጋር በተያያዖ ይኸው ችልት አንድ ያአካል ጉዲት ከባድ የአካል ጉዲት ነው የሚባለው የደረሰው ጉዲት ሉድን ወይም ሉጠገን የማይችል መሆኑ በተረጋገጠ ጊዚ ስለመሆኑ በመዛገብ ትርጉም ሰጥቶበታል።
በዘህ መሰረት በግል ተበዲይ የደረሰው ስብራት መልሶ የዲነ መሆኑ በሕክምና ማስረጃ ተረጋግጧል። ይሕ ስብራት በተጎጅው ላይ ዖላለማዊ የሆነ ጠንቅ የሚያተርፍ ስለመሆኑ ወይም የተሰበረው የአካል ክፍል አገልግልት እንዲይሰጥ ስለማድረጉ ወይም የተሰበረውን የአካል ክፍል በሚያሰቅቅና ጉልሕ ሆኖ በሚታይ መልኩ መልኩን ያበላሸ ስለመሆኑ ክርክር አልቀረበም በማስረጃም አልተረጋገጠም።
በመሆኑም አንድ ሰው በፈፀመው በአካል ላይ ጉዲት ወንጀል የተጎጅው አጥንት መሰበሩ የተረጋገጠ ቢሆንም ስብራቱ መዲኑ በባለሙያ ከተረጋጠና በስብራቱ ምክንያት ጉዲቱ በደረሰበት ሰው በሰውነቱም ሆነ በአእምሮው ላይ ለዖወትር ጠንቅ የሚያተርፍ ስለመሆኑ ወይም ከአካለ ወይም አስፈላጊ ከሆኑ ብሶቶች መካከል አንደ ወይም ከዘያ በላይ መጉደለ፣ በጉዲቱ ምክንያት አስፈላጊው ብልት አገልግልት አለመስጠቱ ወይም በሚያሰቅቅና ጉልህ ሆኖ በሚታይ ሁኔታ የተጎጅው መልክ መበላሸቱ፤ ወይም በማናቸውም ላላ መንገድ ላላ ከባድ የሆነ ጉዲትን ወይም በሽታን የሚያስከትል መሆኑ ክልተረጋገጠ በስተቀር የወንጀል ሕግ አንቀጽ 555 ተላልፍ ከባድ የአካል ጉዲት ፈፅሟል ተብል ሉቀጣ አይገባም። ስለዘህ የአመልካች ድርጊት የሚሸፈነው የስር ፍርድ ቤቱ እንደወሰነው በወንጀል ሕግ አንቀፅ 556(2) ድንጋጌ ስር እንጅ በወንጀል ህግ አንቀጽ 555(ለ) ስላልሆነ ተከታዩን ወስነናል።
ውሣኔ የአሮሚያ ብሓራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችልት እና ይግባኝ ሰሚ ችልቱች እንደቅደም ተከተላቸው በመዛገብ ጥር 4ቀን 2014 ዓ/ም በመዛገብ ታሕሳስ 6ቀን 2014ዓ/ም የሰጧቸው ትዔዙዙት፤ የአርሲ ዜን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በመዖገብ ቁጥር 98 829 ሕዲር 17ቀን 2014ዓ/ም የሰጠው ውሳኔ በወ/መ/ሕ/ሥ/ሥ/ቁጥር 195(2)(ለ)(2) መሰረት ተሽሯል።
በአርሲ ዜን የዱገለና ጦጀ ወረዲ ፍርድ ቤት በመዖገብ ጥቅምት 9ቀን 2014ዓ/ም የሰጠው የጥፊተኝትና የቅጣት ውሣኔ በወ/መ/ሕ/ሥ/ሥ/ቁጥር 195(2)(ለ)(2) መሰረት ፀንቷል።
ትዔዙዛ በዘህ ውሣኔ መሰረት በስር ወረዲ ፍርድ ቤት አመልካች እንዱቀጣ ከተወሰነው የእስራት ቅጣት ያልተፈፀመ ካለ የስር ወረዲ ፍርድ ቤቱ ተከታትል እንዱያስፈፅም ታዝል፤ የውሣኔው ቅጅ ይላክለት።
መዛገቡ እልባት ያገኘ በመሆኑ ተዖግቷል ወደ መዛገብ ቤት ይመለስ።
No topics extracted.