ተከራካሪ ወገኖች ለፍ/ቤት የሒሳብ አጣሪ ይሾምልን የሚል አቤቱታ ሲያቀርቡ በሒሳብ አጣሪዎች ሪፖርት አለመስማማት ቢኖር እንኳ ጉዳዩ የንግድ ህጉንና የፍትሐብሕር ሥነ-ስርዓቱን መሰረት በማድረግ ውሣኔ በዛው በኩል እንደሚሰጥ በግልጽ ከተስማሙ ይህ ግልጽ ስምምነት ባለበት ሁኔታ የሒሳብ አጣሪዎች የስራ ክንውን ግድፈት አለበት በማለት ጉዳዩን ወደ ፍርድ ቤት የሚያቀርቡበት የአቶ አበበ ክብረት ሚስትና ወራሾች እና አቶ ነጋ ቦንገር (አስር ሰዎች) ጥቅምት 25/2007 5 ምክንያት የልለ ስለመሆኑ፣ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 277(1)(2) ፣የፍትሐብሕር ህግ ቁጥር 3312 3. በህግና በሚመለከተው መንግስት አካል እውቅና የተቋቋሙ ማህበራት የተቋቋሙበትን ዓላማ ለማሳካት፣የአባላታቸውን መብትና ጥቅም ለማስከበርፍ/ቤት፣ለግልግል ተቋም ወይም ለልሎች የዳኝነት ሥልጣን ለተሰጣቸው አካላት የዳኝነት ጥያቄ የማቅረብ መብት ያላቸው ስለመሆኑ፣ የፍትሐ ብሕር ህግ ቁጥር 454(1) የፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 35 አዋጅ ቁጥር 62/2001 አንቀፅ 55፣110
በሰራተኛው የሚጠየቅ የውዝፍ ደመወዝ ክፍያ ጥያቄ በአሰሪው የይርጋ መቃወሚያ ካልቀረበበት በስተቀር ተከፋይ ስለመሆኑ።-
የዓመት ዕረፍት ክፍያ አስፈላጊው የገቢ ግብር ተቀንሶ ለሰራተኛው ላከፈለውየሚገባ ስለመሆኑ:-አዋጅ ቁጥር 377/96 አንቀፅ 27(ሐ)፣36፣37 የገቢ ግብር አዋጅ 286/94 እና ደንብ ቁጥር 78/94 አንቀፅ 3
አንድ ኢንሹራንስ ኩባንያ በውል የመነጨውን ግድታውን በወቅቱባለመወጣቱ ለተከሰተው ተጨማሪ ወጪ ተጠያቂ ላሆን የሚችል ስለመሆኑ የን/ሕ/ቁ 665
ልሎች ሰዎች በሚከራከሩበት መዝገብ ለክርክሩ መነሻ ከሆነው ንብረት ውስጥ በአንደኛው ወገን ጠያቂነት የታገደን ንብረት ልላ ሶስተኛ ወገን ለልላ እዳ አፈፃፀም ንብረቱን ሥለምንፈልገው በፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 158 መሰረት የተሰጠው የዕግድ ትዕዛዝ ይነሳልኝ ብሎ አቤቱታ አቅርቦ ዕግዱ ላነሳ አይገባም ተብሎበሚሰጠው ብይን ላይ ይግባኝ በሚጠየቅበት ወቅት ከስረ ነገር ውሳኔ በፊት ይግባኝ የሚባልበት አይደለም ላባልየማይቻል ስለመሆኑ፡የፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 320(3)
አንድ አሰሪ ለሙከራ የቀጠረውን ሰራተኛ በቀጠረው በ46ኛው ቀን ለስራው ብቁ አይደለም ብሎ የስንብት ደብዳቤ ቢጽፍለት ድርጊቱ ህገ ወጥ ነው ላባል የማይችል ስለመሆኑ፣ አዋጅ ቁጥር 377/96 አንቀጽ 11(2)፣(3) 101890 የኢትዮጵያ አየር መነግድ እና ወ/ት ፍፁም ሀይሉ ጥቅምት 24/2007 69 19. “ስለሰራተኛ ዕድገት አሰጣጥ ስርዓት” በሚል በአዋጁ የተገለፀው ሀረግ ላተረጎም የሚገባው ከአንድ የሰራተኛ የስራ መደብ ወደ ልላ የሰራተኛ የስራ መደብ የሚፈፀም የዕድገት አሰጣጥ ስርዓት በሚል መልኩ ስለመሆኑ፣ በአዋጅ ቁጥር 377/1996 አንቀጽ 142(1)(ሰ)
አንድ ባለሙያ በአሰሪው ቁጥጥር ሳይሆን በራሱ የሙያ ኃላፊነት የሙያ አገልግሎት ለመስጠት ከአንድ አሰሪ ጋር ውል ሲኖረው ጉዳዩ የሚገዛው በአሰሪና ሰራተኛ ህግ አዲስ አጠቃላይ ሆስፒታል እና ዶ/ር ምስራቅ ጥላሁን ታህሳስ 21/2007 55 -ከአንድ ባለሙያ ጋር የሙያ ግልጋሎት ውል ያለው አሰሪ ውሉን በማናቸውም ጊዜ ማፍረስ ሥለመቻሉ፣ አዋጅ ቁጥር 377/96 አንቀጽ 3 ንዑስ አንቀስ /1//2/ የፍ/ህ/ቁ. 2140፣2646/1/፣ 2638/1/ 15. ከአሰሪና ሰራተኛ ክርክር ጋር በተነሳ ማንኛውም የሰራተኛ ክፍያ ጥያቄ ከማናቸውም የክፍያ ወይም የዕዳ ጥያቄ ቅድሚያ የሚኖረው ለሰራተኛ እንጂ ለስራ መሪዎች ስላለመሆኑ፣ አዋጅ ቁጥር 377/96 አንቀፅ 2(2)(ሐ) (3)፣167
በአንድ መተዳደሪያ ደንብ በማህበር አባላትና በድርጅቱ መካከል የሚነሱ አለመግባባቶች በመጀመሪያ በእርቅ መፈታት አለባቸው የሚል ድንጋጌ ሲኖር ይኸው ሥርዓት ሳይፈፀም ወደ ፍርድ ቤት ክስ ማቅረብ አግባብነትየልለው ስለመሆኑ ተዋዋይ ወገኖች በመካከላቸው የሚነሳ አለመግባባትን በተመለከተ ጉዳያቸው ፍርድ ቤት ከመቅረቡ በፊት በሽምግልና እንዲታይ ላሰማሙ ሥለመቻላቸው፣ የፍ/ሕ/ቁ. 1731(1)፣1732፣1736፣1738
የባልና ሚስት ጋብቻ ፈርሶ የጋራ የሆነ ንብረት ክፍፍል በሚፈፀምበት ጊዜ በፍ/ሕጉ ላይ የተቀመጡት በቅድሚያ የመግዛት መብት ድንጋጌዎች ተፈፃሚነት የልላቸው ስለመሆኑ የፍ/ሕ.ቁ. 1386፣1388፣1391፣1392፣1393፣(1)፣1397 88275 አቶ ኃይለሚካኤል ልኬ ሉሱ እና እነ አቶ መኮንን በለጠ /ሁለት ሰዎች/ ጥር 19/2007 284 66. የDNA ምርመራ እንዲደረግ ትዕዛዝ መሰጠቱ አንደኛው ወገን አሉኝ የሚላቸውን የመከላከያ ማስረጃዎች የማሰማት መብት የማይከለክል ስለመሆኑ፣ የDNA ምርመራ እንዲረግ ፍ/ቤት ትዕዛዝ ስለሚሰጥበት መስከረም 28/2007 ዓ/ም 67. ሟች በህይወት እያለ ከይዞታ ቦታው ላይ ለልላ ሰው ቤት እንዲሰራፈቅዶ ቢሰጠው ሟች በሚሞትበት ጊዜ በሟች ፈቃድ ቤት የሰራው የቤቱ ባለቤት እንደሚሆንና ከልላው ቦታ ጋር ሆኖ የውርስ ክፍል የሚሆን ስላለመሆኑ፣ የፍ/ህ/ቁ. 826/2/፣1179/1/ 96628 እነ አሳምነው ከበደ /አምስት ሰዎች/ እና አቶ ዳንኤል ከበደ ሕዳር 08/2007 293 68. አንድ ተናዛዥ ኑዛዜውን መሻር ሲፈልግ ሀሳቡን በማያሻማ አኳኋን በመግለጽ ከሻረ ኑዛዜዎች ዋጋ ያላቸው እንደሆኑ በሚያስፈልገው ፎርም አይነት ግልጽ አድርጐአልሻረውም ላባል የማይችል ስለመሆኑ፣ የፍ/ህ/ቁ. 898(1)፣ 899(1) 96364 እልፍነሽ ወርቁ እና ኤልሳቤጥ አስራት ጥቅምት 10/2007 298 69. አንድ የቀበል ቤትን ተከራይቶ የነበረ ሰው ከዚህ አለም በሞት ሲለይ ወራሾቹ ወይም ቤተሰቦቹ የተከራይነት መብቱ ይተላለፍልን ብለው በሚጠይቁበት ጊዜ ከሕግ አኳያ ዳኝነት የሚሰጥበት እንጂ በፍርድ ቤት የሚያልቅ ጉዳይ አይደለም ብሎ ጥያቄውን አለመቀበል አግባብነት የልለው ስለመሆኑ፣ የኢ.ፍ.ዲ.ሪፕብላክ ህገ መንግስት አንቀጽ 37 የፍ/ህ/ቁ. 826/2/ እህ 2928 97948 ወ/ሪት ሕለን ተክል እና ወ/ሮ ዘይድ አብርሃ ታህሳስ 21/2007 301 70. በጋብቻ ጊዜ የተፈራ የባልና ሚስት የጋራ የሆነ የአክስዮን ድርሻ በፍቺ ጊዜ በአይነት ላከፋፈል የሚችል ስለመሆኑ፣ የተሻሻለው የቤተሰብ ህግ አንቀፅ 91 እና 92
አንድ ተማሪ በአካሉ ላይ ጉዳት እንዳይደርስበት የመጠበቅ ህገመንግስታዊ መብት ያለው ስለመሆኑ፡አንድ አስተማሪ የሚያስተምራቸውን ተማሪዎች በአግባቡ የመቆጣጠርና የመከታተል ህጋዊ ግድታ ያለበት ስለመሆኑና ይህንን ግድታውን ተላልፎ ተማሪን ቢደበድብ ያለማስጠንቀቂያ የስራ ውሉን ላያቋርጥ የሚችል በቂ ምክንያት ስለመሆኑ፡ የኢ.ፍ.ዲ.ሬ ህገ መንግስት በአንቀፅ 16 የፍ/ሕ/ቁ 2124 እና 2125 አዋጅ ቁጥር 377/96 አንቀፅ 27(1)(ቀ) ፣አንቀፅ 14(2)(ሀ)
አንድ በወንጀል ተጠርጥሮ የተከሰሰ ሰው ቅጣት በሚያከብድ የህግ ድንጋጌ ስለተከሰስኩ ክሱ ይሻሻልልኝ በማለት ተቃውሞ ካቀረበ ማስረጃ ከተሰማ በኋላ ፍ/ቤቱ የሚወስነው እንጂ ከጅምሩ ማስረጃ ሳይሰማ አቋም የሚወሰድበት እና ክሱ ይሻሻል ተብሎ የሚታዘዝ አቶ ጥዑም ተኬ ገብራይ እና የፍድራል ሥነ ምግባር እና የፀረ ሙስና ኮሚሽን ዓቃቤ ሕግ ጥር 19/2007 170 42. በወንጀል የቅጣት አወሳሰን ጊዜ የቅጣት መነሻ ለማግኘት ቀላል የእስራት ቅጣትን ወደ ፅኑ እስራት መለወጥ የሚያሥፈልገው ወንጀለኛው ጥፋተኛ የተባለው በሁለት ወይም ከዚያ በላይ በሆኑ ወንጀሎች ሲሆንና አንዱ ወንጀል በቀላል እስራት ልላው ደግሞ በፅኑ እስራት የሚያስቀጣ በሆነ ጊዜ ብቻ ስለመሆኑ፡የተሻሻለው የቅጣት አወሳሰን መመሪያ ቁ.2/2006 የወ/ሕ/አንቀፅ 184(1(ለ))
የወንጀል ህጉ አንቀጽ 420 ድንጋጌ ተፈፃሚነት የሚኖረው የመወሰን ስልጣን በልላቸው እና የሙያ አገልግሎት የመስጠት ኃላፊነት ያለባቸው በመንግስት ስራ ተመድበው ባሉበት ሁኔታ በመንግስት ንብረት ላይ የሥራ ኃላፊነት ወይም ግድታቸውን ባልተወጡት ላይ ስለመሆኑ፣ የወ/ህ/አንቀጽ 420/1/
የአንድ ድርጅት የበላይ ኃላፊ ለሰራተኞች ለጡረተኞች የክፍያ ጭማሪን በተመለከተ በስሩ ለሚገኙ እንደየገቢያቸው መጠን እያስወሰኑና እያስፀደቁ የጭማሪ ክፍያ እንዲያደረጉ ያስተላለፈው ውሣኔ በሙሉ በስር በሚገኙት ድርጅቶች ላይ ተፈፃሚ ላሆን የሚገባው እነ አቶ ገ/መድህን አስፋው እና ትንሳኤ ጉባኤ ማተሚያ ቤት ሕዳር 24/2007 76 21. የፍድራል ከፍተኛ ፍ/ቤት የሰራተኛ ጉዳይ ወሣኝ ቦርድ የወሰነውን ጉዳይ በይግባኝ ሲያይ የህግ ስህተት መኖሩን እና አለመኖሩን ከማረጋገጥ ባለፈ የፍሬ ጉዳይ እና የማስረጃ ምዘናን በተመለከተ የማየት እና የማረም ስልጣን የልለው ስለመሆኑ፣ አንድ አሰሪ የሰራተኛ ቅነሳ በሚል ምክንያት ሰራተኞችን ከሥራ ሲያሰናብት በአዋጁ የሰራተኛን ቅነሳ በተመለከተ የተቀመጡትን ድንጋጌዎች መሰረት ማድረግ ያለበት ስለመሆኑ፣ አዋጅ ቁጥር 377/96 አንቀጽ 28(2)(ሐ) ፣29፣140 102512 እነ ብርሀኑ ቢኒ (ሰላሳ አራት ሰዎች) እና የአርባ ምንጭ ጨርቃጨርቅ ፋብሪካ ታህሳስ 10/2007 81 22. አንድ ሰራተኛ የስራ ግድታውን በአግባቡ ባለመወጣት በአሰሪው ኢኮኖሚያዊ ጥቅም ላይ ጉዳት ያደረሰ ከሆነ የስራ ውሉን ያለማስጠንቀቂያ ለማቋረጥ በቂ ምክንያት ሥለመሆኑ፣ አዋጅ ቁጥር 377/96 (1)(ሸ)፣ 12(2)(7)
የክርክሩ አጠቃላይ ይዘት የዕቁብ ገንዘብ ይከፈለኝ ጥያቄን መሰረት አድርጐ የቀረበ በንግድ ህጉየተመለከቱትን አግባብነት ያላቸው ድንጋጌዎችን አተገባበር ለመመርመር የሚያስችልና ቼክ እንደተራ ማሰረጃነት ሆኖ በክርክር ወቅት በቀረበበት ጊዜ ጉዳዩ የፍደራል ነው ተብሎ የማይወሰድ ሥለመሆኑ፡አዋጅ ቁጥር 25/1988
በአንድ ተከሳሽ ላይ ከቀረቡት ከአንድ በላይ ከሆኑት ክሶች መካከል ከፊሎች የሚወድቁት በፊድራል ፍ/ቤት የስረ ነገር ስልጣን ስር ከፊሎቹ ደግሞ በክልል ፍርድ ቤት የስረ- ነገር ስልጣን ስር በሆነ ጊዜናበወንጀል ህግ ሥነ-ስርዓቱ የክስ አቀራረብ መርህ መሰረት በቀጥታም ሆነ በውክልና በፍደራል ፍ/ቤት ቀርበው እንዲታዩ ከተደረገ በሚሰጠው ውሳኔ ላይ የይግባኝ እና የሰበር ሥርዓታቸው በመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ሲቀርቡ እንደተደረገው ሁሉየፍደራል ፍ/ቤቶችን የይግባኝ እና የሰበር ሥርዓት ተከትለውና ተጠቃለው መታየትያለባቸው ስለመሆኑ።- ወ/መ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 109(3)፣116(2) አዋጅ ቁጥር 25/1988 አንቀፅ 4(4)፣15(1) 99883 አቶ ገ/ስላሴ ገብሩ እና የትግራይ ብ/ክ/መንግስት ፍትህ ቢሮ ጥር 19/2007 178 44. አንድ ወንጀል ከመስራት ሃሳብ የሚመነጩ የተለያዩ ድርጊቶች አንድ ወንጀል ከመስራት ሃሳብ የሚመነጩ ናቸው በማለት ተጠቃለው እንደ አንድ ወንጀል እንዲተገበሩ ማድረግ የህጉን አግባብ የተከተለ ስላለመሆኑ፡በፅኑ እስራትና በቀላል እስራት የሚያስቀጡ ወንጀሎች ተደራርበው ሲገኙ የቀላል እስራት ወደ ፅኑ እስራት እንደሚለወጥ፤ስልቱም የሁለት ዓመት ቀላል እስራት እንደ አንድ ዓመት ፅኑ እስራት የሚቆጠር ስለመሆኑ፡የወ/ሕ/ቁ/ 184 (1)(ለ)
አንድን ሰው ሰራተኛ ነው ለማለት በቅጥር ላይ የተመሰረተ የሥራ ግንኙነት መኖር፣ሰራተኛው አገልግሎት የመስጠት ግድታ ያለበት መሆኑ፣ ላሰጥ የሚገባውን አገልግሎትመቼ ላያከናውን እንደሚገባና እንድት ማከናወን እንደሚኖርበት አሰሪው የመቆጣጠር ስልጣን ያለው ስለመሆኑ መረጋገጥ ያለባቸው ስለመሆኑ፣ አንድን አደጋ በስራ ላይ የደረሰ ነው ለማለት ሰራተኛው ስራውን በማከናወን ላይ እያለ ወይም ከስራው ጋር ግንኙነት ባለው ሁኔታ ከራሱ ውጪ በሆነ ምክንያት ወይም በአካሉ በማንኛውም ክፍል ተፈጥሯዊ እንቅስቃሴ ላይ በድንገት የደረሰበት ጉዳት ስለመሆኑ፣ አዋጅ ቁጥር 377/1996 አንቀፅ 2.4፣58.96፣97፣107፣110
ከስራ በቅነሳ ምክንያት ለሚሰናበት ሰራተኛ የስራ ስንብት ክፍያ የሚከፈል ስለመሆኑ፡አዋጅ ቁጥር 377/96 አንቀፅ 39(1)(ሐ)፣40(1)(3)፣28(2)(ሀ)(3)
-የማይንቀሳቀስ ንብረት የመያዣ ውልን በተመለከተ እዳው እንዲከፈል በተወሰነ ጊዜ ሳይከፈል የቀረ እንደሆነ ገንዘብ ጠያቂው የመያዣ መብት ያገኘበትን የማይንቀሳቀስ ንብረት ይወስዳል በሚል የተደረገ ውል ፈራሽ ስለመሆኑ፣ -የብድር ውልን በተመለከተ ተዋዋዬች ወለዱ በወር እንዲታሰብ የሚዋዋሉት ውል ፈራሽ ስለመሆኑና በህጉ መሰረት ወለድ ላታሰብ የሚችለው በዓመት ሥለመሆኑ፣ የፍ/ህ/ቁ. 3060/1/፣ 1711 እና 2479/1/ 102711 ፈንታዮ ፍስሀ እና አቶ ደጀኔ ማርየ ሕዳር 10/2007 ዓ.ም 117 32. በግልፅ የሰፈረ የውል ቃል ባይኖርም ስጦታ ሰጪው በድህነት ላይ ወድቆ ሲገኝ ስጦታ ተቀባይ የመጦር ግድታ ያለበት ስለመሆኑ፣ ሥጦታ ተቀባይ ይህን ግድታውን ካልፈፀመ ደግሞ ስጦታ ሰጪ ውሉ እንዲሻር መጠየቅ ስለመቻሉ፣ የፍ/ሕ/ቁ. 2458(1)፣ 2464(1)
አንድ ሰው ከህግ ውጪ የገጠር እርሻ መሬት ለመውረስ የሚያስችል የወራሽነት ማስረጃ ስላወጣ ይሰረዝበት የሚል አቤቱታ በሚቀርብበት ጊዜ ፍ/ቤት ጭብጥ ይዞ ውሳኔ የሚሰጥበት ጉዳይ እንጂ የመሬት ክርክር ሲነሳ የሚታይ ነው ተብሎ ክሱን ውድቅ ማድረግ አግባብነት የልለው ሥለመሆኑ፣ የአ/ብ/ክ/መንግስት የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም አዋጅ ቁጥር 133/98 እና ደንብ ቁጥር 51/99
ቤትና ይዞታን በሚመለከት በሚደረግ ክርክር አንድ ጣልቃ ገብ አመልካች ክርክር በሚደረግበትቤትና ይዞታ ላይ ጣልቃ ገብቶ ለመከራከር መብት አለኝ በማለት መብቱን የሚያሳዩ ሰነዶችን አቅርቦ እያለ የባለይዞታነት ወይም የባለቤትነት ማረጋገጫ ደብተር አላቀረብክም ተብሎ ከወዲሁ ጣልቃ ገብተህ ልትከራከር አትችልም ተብሎ አቤቱታውን ውድቅ ማድረግ አግባብነት የልለው ሥለመሆኑ የፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 41
አንድ የትራፊክ ባለሙያ የሚሰጠው ሙያዊ አስተያየት የማስረጃ ዋጋ የማይሰጠው አስተያየቱ ተገቢውን የሙያ ደንብ ተከትሎ ያልተሰጠና ያልቀረበ፣በጊዜውና በቦታው ከነበሩት የአይን ምስክሮች ቃል ጋር ተነፃፅሮ ሲታይ በመሰረታዊ ነጥቦች ላይ ልዩነት ያለበት መሆኑ ሲረጋገጥ እንጂ በጭፍጫፊ ነጥቦች ላይ ልዩነት ተከስቷል ተብሎ ላሆን እንደማይገባ፣ የልዩ አዋቂዎች ምስክሮች ቃላቸውን ገለልተኛ ሆነው መስጠት እንደ አለባቸውና ቃላቸው ያለበቂ ምክንያት ልዩ አዋቂ ያልሆኑ ሰዎች በሚሰጡት የምስክሮች ቃል ውድቅ መሆን የልለበት መሆኑን ተቀባይነት ያላቸው የማስረጃ ህግ ደንቦች የሚያስገነዝቡ ስለመሆኑ የወ/መ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 141፣142፣194 የወንጀል ህግ ቁጥር 24፣59፣239(2)፣57፣543(2)
በወንጀል ክስ ክርክር የክስ ይሻሻል ጥያቄ ቀርቦ ጥያቄው ውድቅ ከተደረገ ጥያቄው ውድቅ የተደረገበት ትእዛዝ በድጋሚ ለክርክር ላቀርብ የሚችልበት ዕድል የልለ በመሆኑና ትእዛዙ የመጨረሻ እንጂ ጊዜያዊ አገልግሎት እንዳለው ተቆጥሮ በስረ ነገሩ ከሚሰጠው ፍርድ ጋር ተጠቃሎ ይግባኝ የሚባልበት ነው ላባል የሚችል ስላለመሆኑና በተሰጠው ትእዛዝ ላይ በስረ ነገሩ ከሚሰጠው ፍርድ በፊት ይግባኝ ላቀርብበት የሚችል ስለመሆኑ፡የወ/መ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 118፣184 የትግራይ ብሕራዊ ክልላዊ መንግስት የስነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ዐቃቤ ሕግ እና አቶ ኃይለኪሮስ ወልደብርሃን ካሕሳይ
የወንጀል ህጉ አንቀጽ 420 ድንጋጌ ተፈፃሚነት የሚኖረው የመወሰን ስልጣን በልላቸው እና የሙያ አገልግሎት የመስጠት ኃላፊነት ያለባቸው በመንግስት ስራ ተመድበው ባሉበት ሁኔታ በመንግስት ንብረት ላይ የሥራ ኃላፊነት ወይም ግድታቸውን ባልተወጡት ላይ ስለመሆኑ፣ የወ/ህ/አንቀጽ 420/1/
ሁለት የሞተር ተሽከርካሪዎች ሲጋጩ እያንዳንዱ ተሽከርካሪ በየራሱ አንዱ ከአንዱ ላይ ጉዳት እንዳደረሱ የሚቆጠረውና የእያንዳንዱ መኪና ባለሀብት ለአደጋው ኃላፊ የሚሆነው አደጋው የደረሰው ከአንደኛው መኪና አሽከርካሪ ስህተት መሆኑ በማስረጃ ያልተረጋገጠ እንደሆነ ብቻ ስለመሆኑ፡የፍ/ሕ/ቁ 2084 95267 ናይል ኢንሹራንስ እነ ካሳሁን ወንድሙ (ሶስት ሰዎች) ጥቅምት 28/2007 232 53. የአንድ ግንባታ ባለቤት ግንባታውን ለሚያከናውነው የስራ ተቋራጭ ግንባታው ሲከናወን ለሚደርሱ ከውል ውጪ ኃላፊነቶች ወይም በህጉ የተጣለበትን ፍትሐ ብሄራዊ ግድታዎች ለስራ ተቋራጩ በማስተላለፍ የሚያደርገው ስምምነት በህግ ጥበቃ የሚደረግለት ስለመሆኑ፡የፍ/ሕ/ቁ.2027(1)፣2130፣2132(1)፣2131(1)፣2035(1)፣2141 የፍ/ሕ/ቁ. 1675፣1716፣1731 አዋጅ ቁጥር 464/97 አንቀፅ 3(3)
በፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 74(2) መሰረት ፍ/ቤቱ የተዘጋን የይግባኝ አቤቱታን እንደገና ስለሚያይበት እነ ወ/ሮ ብዙ ሰንበታ (ሁለት ሰዎች) እና አቶ ታደሰ ሰንበታ
የተከሳሽ ከሳሽነት ክስ የፍትሐብሕር ሥነ- ስርዓት ህጉ በሚያዘው መሰረት ሥርዓቱን ጠብቆ ያልቀረበ ከሆነ ዳኝነት ላሰጥበት የማይችል ስለመሆኑ፣ የፍ/ሥ/ሥ/ሕ.ቁ 234(1)፣(2)
ከጋብቻ በፊት በአንደኛው ተጋቢ ስም የነበረን የግል ንብረት በጋብቻ ወቅት በንብረቱ ላይ መሰረታዊ መሻሻል ቢደረግበትና ይሄው መሻሻል የተደረገው የባለንብረቱ የግል ገንዘብ መሆኑ እስካልተረጋገጠ ድረስ ህጉ ንብረቱ የጋራ ነው የሚል ግምት የሚወስድ ስለመሆኑ፣ አዋጅ ቁጥር 213/1992 አንቀፅ 63(1)
አንድ የኤልክትሮኒክስ ዕቃ ለገዥ የሸጠ ሻጭ የገባው ውል እቃው ቢበላሽ ጥገና ለማድረግ እያለ ሆኖ እያለና ለድብቅ ጉድለቶች ኃላፊነት ሳይኖርበት ከውላቸው ውጭ እና ከህግ ውጭ እቃው ስላልሰራ እቃውን እንዲቀይር ወይም ገንዘቡን እንዲመልስ ላደረግ የማይችል ስለመሆኑ፡- የፍ/ህ/ቁ 1731፣2266፣2288-2293፣2300
አንድ በወንጀል የተከሰሰ ሰው ወንጀል የሰራው አዲሱ የቅጣት አወሳሰን መመሪያ ከመውጣቱ በፊት ሲሆንና ቅጣቱ በሚወሰንበት ጊዜ ወንጀሉን በፈፀመበት ጊዜ ከነበረው የቅጣት አወሳሰን ማንዋል ይልቅ አዲሱ የቅጣት አወሳሰን ማንዋል(መመሪያ) ቅጣቱን የሚያቀልለት ሲሆን ተፈፃሚ መደረግ የሚገባው አዲሱ የቅጣት አወሳሰን መመሪያ ስለመሆኑ፡የወ/ሕ/ቁ. አንቀፅ 88(4)፣6
አንድ ይግባኝ ሰሚ ፍ/ቤት (ሰበር ሰሚ ችሎት )የሥር ፍ/ቤት ጉዳዮን አግባብነት ባላቸው ማስረጃዎች ሁሉ አጣርቶ እንዲወስን ብሎ አንድን ጉዳይ ሲመልስ ስለማስረጃ አቀራረብ በህጉ የተመለከቱትን ድንጋጌዎችን ሁሉ ባላገናዘበ መልኩ ማስረጃ ይቅረብ ማለት ስላለመሆኑ፡ለአንድ ጉዳይ አግባብነት ያላቸው ማስረጃዎች መቅረብ ያለባቸው ለህጉ የተዘረጋውን ሥርዓት ጠብቀው ላሆን የሚገባ ስለመሆኑና ተገቢውን የማስረጃ አቀራረብ ሥርዓት ሳይጠብቅ የሚቀርብ ማስረጃ ግን ዋጋ ላሰጠው የማይገባና ውድቅ ላደረግ የሚገባ ስለመሆኑ፣ የፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 137(3) እና 256
በፍርድ የተከለለከለ ሰው የፍቺ ጥያቄ ስለሚያቀርብበት ወ/ሮ አስካለ አሽኔ እና አቶ ታምራት ተስፋዬ መጋቢት 17/2007 ዓ.ም አሰሪና ሰራተኛ 43 12. በስራ ክርክር የተከራካሪ ወገኖች ማንነት የፍርድ ቤቶችን ስልጣን (የክልል ወይም የፍድራል)ብሎ ለመወሰን እንደወሳኝ መለኪያ ላወሰድ የማይገባ ስለመሆኑ፤ የአሰሪው እርምጃ ህገ ወጥነት የተረጋገጠ እንደሆነ የክፍያ መጠኑ ላሰላ የሚገባው አዋጁ ባስቀመጠው ስልትና በማስረጃ በተረጋገጠ የደመወዝ መጠን መሆን ያለበት ስለመሆኑ፣ አዋጅቁጥር377/1996አንቀፅ 35(1(ለ))፣39(1(ለ))፣40(1)(2)፣43(4(ሀ)፣68፣71
በኦሮሚያ የቤተሰብ ህግ መሰረት ባልና ሚስቱ በየግል ያገኟቸውን ንብረትም ሆነ ገንዘብ በግል ይዘው መቀጠል እንደሚችሉ ሲደነገግ ይህ የግል የተባለው ንብረት የግል ሆኖ ላቀጥል የሚችለው የግል ይባልልኝ ተብሎ በፍ/ቤት ሲፀድቅ ስለመሆኑ፣ የኦሮሚያ ክልል የቤተሰብ ህግ ቁ.69/1995 አንቀፅ 741ዐ፣አንቀፅ 74/2/
አንድ ኢንሹራንስ ኩባንያ በውል የመነጨውን ግድታውን በወቅቱባለመወጣቱ ለተከሰተው ተጨማሪ ወጪ ተጠያቂ ላሆን የሚችል ስለመሆኑ የን/ሕ/ቁ 665
አንድ ቤት የተከራየ ሰው የኪራይ ዘመኑ ሲያልቅ አከራዩ ወ/ሮ አብቢልክሽ ገለታ ህዳር 26/2007 101 መጨመሩን ማስጠንቀቂያ ከሰጠውና ተከራዩም ዝም ብሎ ቤቱን መጠቀም ከቀጠለአዲሱን የኪራይ ተመን ተከራዩ እንደተቀበለው የሚቆጠር ስለመሆኑ፣ የፍ/ህ/ቁ. 1684፣ 2952/2/ እና ዶ/ር ትግስት ቦርጋ 27. -ከአስተዳደር ውሎች አለመፈፀም ጋር ተያይዞ የወለድ ጥያቄ ላቀርብ የሚችለው የአስተዳደር መስሪያ ቤቱ በውሉ በተመለከተው መሰረት ከአስራ አምስት ቀን በኋላ ለተዋዋዩ ስለ ገንዘቡ አከፋፈል የሚያስፈልገውን የማረጋገጥ ሥራ ሳይፈጽም የቀረ እንደሆነ ወይም የአስተዳደር መስሪያ ቤቱ የሚፈለግበትን ገንዘብ የማረጋገጥ ሥራ በተፈፀመ በ3 ወር ውስጥ ሳይከፍል የቀረ እንደሆነ ስለመሆኑ፣ -ተቃራኒ የውል ቃል ቢኖርም እንኳን ከአስተዳደር መስሪያ ቤት ጋር የተዋዋለው ሰው መስሪያ ቤቱ ሳይከፍል ለቆየበት ገንዘብ ወለድ ወይም ኪሣራ ለመጠየቅ የሚችለው ሳይከፈል የቆየበት ጊዜ ከ6 ወር በላይ ሲሆን ወይም ውሉን ያደረገው የአስተዳደር መስሪያ ቤት ተዋዋዩን ለመጉዳት ብሎ ያደረገው ወይም ከባድ በሆነ ቸልተኝነትና ወይም ጥፋት ያደረገ ስለመሆኑ፣ የፍ/ህ/ቁ. 3196፣3197
በወንጀል ጉዳይ ጥፋተኛ የተባለ ሰው በቅጣት ማቅለያነት እንዲያዝለት ያቀረበውን ምክንያት በማስረጃ ማስደገፍ እንዲችል በቂ ጊዜ ባልተሰጠበት ሁኔታ በማስረጃ የተደገፈ አይደለም በሚል የማቅለያ ምክንያቱን ውድቅ በማድረግ የሚሰጥ የቅጣት ውሣኔ በወንጀል ህጉ እና በቅጣት አወሳሰን መመሪያው ሥለ ቅጣት አወሣሰን የተቀመጡትን ድንጋጌዎች መሰረት ያደረገ ነው ለማለት የሚቻል ስላለመሆኑ፣ የወ/መ/ሥ/ሥርዓት 149/3//4/ በግልፅ የተደነገገ መርህ ስለመሆኑ።አንድ የንግድ ድርጅት የወንጀል ተግባር ከፈፀመና ጥፋተኛ መሆኑ በፍርድ ከተረጋገጠ ለወንጀሉ አድራጎት ኃላፊ የሚሆኑት ሰራተኞችና ኃላፊዎች በወንጀል ከመጠየቅ ነፃ የማይሆኑ ሥለመሆኑ፡የወንጀል ህግ አንቀፅ 34
በወንጀል የተከሰሰ ሰው ጉዳዩን በልለበት ለማየት ፍ/ቤቱ በመጀመሪያ ለተከሣሹ ህጉ ያስቀመጠውን ጥብቅ መስፈርት በተከተለ መልኩ በአግባቡ ጥሪ ላያደርግለት የሚገባ ስለመሆኑ፣ የወንጀለኛ መቅጫ ሥነ-ሥርዓት ቁጥር 161(1)(2) እና 162 93577 አቶ ዘውድ ተስፋዬ ስመኝ እና የትግራይ ክልል ፍትህ ቢሮ ዐ/ህግ ህዳር 22/2007 198 47. አንድ ተጠርጣሪ ወይም ተከሳሽ በምርመራ ሒደትም ሆነ ክሱን ለሚሰማው ፍ/ቤት የሚሰጠው የእምነት ቃል ውጤት በራሱ በቃል ሰጪው ላይ ተወስኖ የሚቀር ከመሆኑ ውጪ ወንጀሉን አልፈፀምኩም ብሎ በሚከራከር ልላ ተከሣሽ ላይ ህጋዊ ውጤት ላያስከትል የማይችል ሥለመሆኑ፣ የወንጀለኛ መቅጫ ህግ ሥነ-ሥርዓት ቁጥር 27፣35 እና 134 96310 አቶ ጉደና ለማ ገዛኸኝ እና የደቡብ ብ/ብ/ህ/ክልል መንግስት የስ/ፀረሙስና ኮሚሽን ህዳር 26/2007 203 48. ከስር ተከሳሾች መካከል ፍ/ቤት የሰጠው ውሣኔ ለአንዱየሚጠቅም በሆነ ጊዜና ይግባኝ ባዩ ጋር ተከሰውጥፋተኛ ተብለው የተቀጡ ሰዎች ይግባኝ ቢያቀርቡ ኖሮ በይግባኝ ሰሚው ፍቤት ውሣኔ ላጠቅሙ ይችሉ የነበረ መሆኑ ከተረጋገጠ ይግባኝ ሰሚዉ ፍ/ቤት የሰጠው ውሣኔ ይግባኝ ላላቀረቡት ተከሳሾች ጭምር ተፈፃሚነት ላኖረው የሚገባ ሥለመሆኑ፣ የወ/መ/ስ/ስ/ህ/ቁጥር 196/1/ /ሀ/ /ለ/ ጉምሩክ/ታክስ/ 216
በአንድ ተቋም ውስጥ ተቀጥሮ ለሚሰራ ሰራተኛ አሰሪው ተቋም ለሰራተኛው ለመኖሪያ የሚሆን ክፍል ከሰጠው እና ሰራተኛው በአሰሪው ተቋም ፍቃድ ተጨማሪ ግንባታ በራሱ ወጪ ከገነባ እና አሰሪው ሰራተኛው እንዲወጣ ካስገደደው አሰሪው ተቋም ሰራተኛው ለተጨማሪ ግንባታ ያወጣውን ወጪ መክፈል ያለበት ወይም ሰራተኛው ተጨማሪውን ግንባታ አፍርሶ የመውሰድ መብት ያለው ስለመሆኑ፡የፍ/ሕ/ቁ. 1446፣1454፣1455
በማስረጃ በተረጋገጠ የወንጀል ፍሬ ነገር መፈፀሙ የተረጋገጠው የወንጀል ተጠያቂነትን በሚያስከትለው የህግ ድንጋጌ መሰረት የጥፋተኝነት እና የቅጣት ውሳኔ መሰጠት ያለበት ስለመሆኑ፡የደቡብ ብሕሮች ብሕረሰቦች እና ሕዝቦች ክልል መንግስት የገቢ ግብር አዋጅ ቁጥር 56/1995 አንቀጽ 98(2)(ሀ)
ለክርክሩ መነሻ የሆነ ሽጉጥ (የጦር መሳሪያ) የንምራ ቁጥር አከራካሪ በሆነበት ወይም የመጀመሪያው ንምራ ቁጥር በልላ ተተክቷል የሚል ክርክር በተነሳ ጊዜ በመሳሪያው ላይ ያለው ንምራ ቁጥር ኦሪጅናል ነው? ወይስ በሂደት የተተካ ቁጥር ነው? የሚለውን አግባብነት ባለው አካል ሞያዊ አስተያየት/expert opinion/ አጣርቶ መወሰን አስፈላጊ አቶ መሃመድ ከማል እና የከሚሴ ወረዳ ሚሉሻ ፅ/ቤት
አንድ ሰራተኛ በህግ የተቀመጠው የጡረታ መዉጫ ዕድሜው ደርሶ በስራው ገበታ ላይ ቢቆይና በኋላ የስራ ውሉ ቢቋረጥ በአሰሪው ላይ የተለየ ግድታ የሚጥል ስላለመሆኑና የማስጠንቀቂያ ጊዜ አልሰጠህም ተብሎ የማስጠንቀቂያ ጊዜ ክፍያ ክፈል ተብሎ ላገደድ የማይችል ስለመሆኑ፣ አዋጅ ቁጥር 377/96 አንቀፅ 24(3) አዋጅ ቁጥር 715/2003 አንቀፅ 17(1)
የወንጀል አድራጊው በአንድ ድርጊት ከአንድ ጊዜ በላይ አደራርቦ የህግ ድንጋጌዎችን የጣሰ እንደሆነ ፍርድ ቤቱ የአካባቢ ሁኔታዎችን ሲመረምር በተለይም ወንጀለኛው አስቦና አቅዶ ህግ መጣሱን ወይም ግልጽ የሆነ መጥፎፀባይ ማሣየቱን ባመነ ጊዜ ቅጣቱን አክብዶ መወሰን ሥለመቻሉ፣ ተደራራቢ ወንጀሎች ተፈጽመው በተገኙ ጊዜ ፍርድ ቤቶች የድምር ውጤት የቅጣት አወሣሰን መርህን ተፈጻሚ ማድረግ ያለባቸው ሥለመሆኑ፣ በተደራራቢ ወንጀሎች የሚወሰነው ቅጣት ድምር ውጤት ከሃያ አምስት አመት ጽኑ እስራት ላበልጥ የማይችል ሥለመሆኑ፣ የወ/ህ/ቁ. አንቀጽ 184/1/ለ/፣ 108/1/፣ 187/1/፣65 92296 እነ አንዷለም አራጌ/ሶሰት ሰዎች/ እና የፍድራል ዐ/ህግ ሕዳር 22/2007 137 37. ከአንድ በላይ ሰዎች በወንጀል ተሳታፊ በሚሆኑበት ጊዜ ለወንጀሉ ድርጊት ኃላፊ ናቸው የተባሉት ወንጀለኞች የእያንዳንዳቸውን ተሳትፎ ህጉ ባስቀመጠው የማስረጃ መለኪያ መሰረት መለየት ያለበት ስለመሆኑየወ/መ/ስ/ስ/ህ/ቁ 141፣ የወ/ህ/ቁ. 40
በተያዘ ወይም በተከበረ ንብረት ላይ መብት አለን ብለው ተቃውሞ የሚያቀርቡ ሰዎች በንብረቱ ላይ ያላቸውን የቀዳሚነት መብት ወይም ባለይዞታነት ለማረጋገጥ በጽሁፍ ማስረጃ ብቻ ሳይወሰኑ ልላ ማስረጃም ላያቀርቡ የሚችሉ ስለመሆኑ፣ የፍ/ስ/ስ/ህ/ቁ.418/3/ እና የፍ/ህ/ቁ 1193/1//2/ 97094 ወ/ሮ አስቴር አምባው እና እነ አቶ አበባው ክፍል/ሁለት ሰዎች/ ሕዳር 08/2009 28 8. በሞተ ሰው ስም ቀደም ብሎ የተሰጠን ውክልና በመያዝ የሚቀርብ ክስ ፣የሚደረግ ክርክር እና የሚሰጥ ውሣኔ እንዳልቀረበ እና ውሣኔም እንዳልተሰጠ የሚቆጠር ወ/ሮ ሀዋ በከር እና እነአቶቶፊቅመሐመድ(ሁለትሰዎች ) ጥቅምት 28/2007 31 የፍ/ብ/ህ/ቁ. 2232(1) የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 57 9. የፍርድ ባለዕዳ ንብረት የሆነ ለፍርድ ማስፈፀሚያ ተብሎ በጨረታ ከተሸጠ በኋላ በሐራጅ ላይ ጉድለት አለ፣የጨረታ ሽያጩ ይሰረዝ የሚል አቤቱታ በሚቀርብበት ጊዜ ሽያጩ ላሰረዝ ይገባዋል? ወይስ አይገባውም? በሚለው ላይ መከራከር ያለባቸው የፍርድ ባለዕዳና ባለገንዘብ ብቻ ሳይሆኑ ንብረቱን በሐራጅ አሸንፎ የገዛው 3ኛ ወገንም ጭምር ስለመሆኑ፡ የፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 32፣39፣40፣79 እና 370(3)
የመንግስት ቤቶች ኤጀንሲ ያልተወረሰ ቤትን በህገወጥ መንገድ በመያዝ የተጠቀመበት ከሆነ የኪራይ ገንዘብና ያለአግባብ የበለፀገበትን ያህል ላከፍል የሚገባ ስለመሆኑ፡ያለአግባብ በመንግስት ተይዞ ለቆየ ቤት የታጣ ጥቅም አይከፈልም ላባል የማይችል ስለመሆኑ፡የፍ/ሕ/ቁ 2162 አዋጅ ቁጥር 193/92 አንቀፅ 7(3) አዋጅ ቁጥር 192/92 አንቀፅ 3 ባንክ እና ኢንሹራንስ 247
ከዳኝነት ስራ ጋር ያልተያያዙ እና የአስተዳደር ስራ ሲያከናውኑ የሚፈፀሙ የወንጀል ጥፋቶች ዳኛውን ከተጠያቂነት የማያስቀሩ ስለመሆኑ፣ የወ/ህ/ቁ. 402(1) እና (2) በትግራይ ክልል ዳኞች እና ሬጂስትራሮችን ለማስተዳደር ተሻሽሎ የወጣው ደንብ ቁጥር 1/2003
አንድ በአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ የሆነ ሰው ከመንግስት የተከራየውን ቤት ለልላ ሰው አከራይቶ መጠቀምየሚችለው በመመሪያው የተመለከቱት ምክንያቶች ተጣምረው የተገኙ እንደሆነ ስለመሆኑ፡መመሪያ ቁጥር 3/2004 አንቀጽ 6 መመሪያ ቁጥር 4/2004 አንቀጽ 12 103704 ጥር 20/2007 107 29. የባህር ላይ የእቃ ማጓጓዝ ውልን በተመለከተ የዕቃው ርክክብ ከተፈፀመበት ወይም የማስረከቡ ጉዳይ ሳይፈፀም ቀርቶ እንደሆነ እቃውን ማስረከብ ከሚገባበት ቀን አንስቶ በአንድ አመት ውስጥ ክስካልቀረበ በይርጋ የሚታገድ ስለመሆኑ፡የባህር ህግ ቁጥር 203፤180፤162
አንድ የባንክ ደንበኛ ከባንኩ ጋር በገባው ውል መሰረት የቁጠባ ሂሳቡን በኤ.ቲ.ኤ.ም ካርድ ሲያንቀሳቅስ ቆይቶ ነገር ግን በአጋጣሚ ካርዱ ቢጠፋ እና ይሄንኑ በፅሁፍ ለባንኩ ካሳወቀ ከዚያ በኋላ በሂሳቡ ላይ ለሚደርስ ጉድለት ባንኩ ኃላፊ ስለመሆኑ፡- 96309 ዳሽን ባንክ አክስዮን ማህበር እና አቶ አበባየሁ ግርማ መስከረም 27/2007 ዓ.ም የዳኝነት ስልጣን 251 57. የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍ/ቤቶች ጋብቻን በተመለከተ የባልነት ወይም የሚስትነት የምስክር ወረቀት ከመስጠት ባለፈ በማስረጃው ላይ ክርክር ከተነሳበት ወይም የጋብቻ መኖር አለመኖርን ለመወሰን የስረ ነገር ሥልጣን ያልተሰጣቸው ሥለመሆኑ፣ አዋጅ ቁጥር 408/1996 አንቀፅ 2 አዋጅ ቁጥር 361/1995 አንቀጽ 41/1/ /ሸ/ 75560 ወ/ሮ ኪሮስ ገ/ማርያም እና አቶ ገብረስላሴ ኃይል ሐምል 26/2004 252 58. የዲፕሎማቲክ ግንኙነቶችን ስምምነት ልምድን ለማክበር ሲባል የውጭ ዲፕሎማቲክ ሚሲዮኖችና ኢትዮጲያዊያን ሰራተኞቻቸው የሚያደርጉት የቅጥር ግንኙነት ላይ የአሰሪና ሰራተኛ ሕግ ተፈፃሚ የማይሆን ስለመሆኑ፡የተባበሩት መንግስታት አካል የሆነ ድርጅት የተባበሩት መንግስታት ጥቅምና የተለየ ከለላን በተመለከተ በተደነገገ ሥምምነት በማንኛውም የመንግስት ፍ/ቤቶች ተከሶ መቅረብ የልለበት ሥለመሆኑ፡አፈፃፀም በፍርድ ቤት የተሰጠ ውሳኔ ትርጉም እንዲኖረው በማድረግ ውጤት ያለውና በተገቢው መንገድ መፈፀም ያለበት መሆኑ የሚታወቅ ቢሆንም ለማንኛውም ጉዳዮች ይሰራል ተብሎ ድምዳሜ ላይ መድረስ የማይቻል ስለመሆኑ፡አዋጅ ቁጥር 377/96 አንቀፅ 3/3(ሀ) የተባበሩት መንግስታት ቻርተር አንቀፅ 105 ከተባበሩት መንግስት ጥቅምና የተለየ ከለላን በተመለከተ የተደነገገው ሥምምነት አንቀፅ 2/2/ እና 3 የፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 212
በክልል በተነሳ ግምት በልለው የመንገድ ይከፈትልኝ ጥያቄ ላይ ከተከራካሪ ወገኖች መሃል አንደኛው በፍድራል መንግስት የተመዘገበ ማህበር ከሆነ ጉዳዩ በፍድራል የፍ/ቤቶች ስልጣን ስር፣በፍድራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት የስረ ነገርሥልጣን ስር የሚወድቅ ሲሆን የክልሉ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በውክልና ስልጣኑ ጉዳዩን የሚመለከት ስለመሆኑ፣ አዋጅ ቁጥር 25/88 አንቀፅ 5(2) እና 5(6)፣ አንቀፅ 14 በኦሮሚያ ክልል ህገ መንግስት አንቀጽ 64(3) እንዲሁም በክልሉ ፍርድ ቤቶች ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 141/2000 አንቀጽ 27(4) 105962 እነ ቢ.ኤም.ጂ ኃ.የተ.የግል ማህበር (ሁለት ሰዎች) እና ፕሮፍሰር በደግ በቀለ የካቲት 19/2007ዓ.ም 61. የአዲስ አበባ መስተዳደር አስፈፃሚ አካላት በልላ ሰው ንብረት ላይ ጉዳት አድርሰዋል ካሳ ይክፈሉ ተብሎ የሚቀርብ ክስን በተመለከተ የማየት የስረ-ነገር ስልጣን ያላቸውየፍድራል ፍ/ቤቶች ስለመሆናቸው፡- አዋጅ ቁጥር 361/1995፣ አዋጅ ቁጥር 408/1996 አዋጅ ቁጥር 25/88
አንድ የመንግስት ሰራተኛ የጡረታ ዕድሜው ከደረሰ በኋላ አሰሪው መ/ቤት ፈቃድና ከየትኛውም አካል ተቃውሞ ሣይቀርብ የጡረታ ጊዜው ከተራዘመ ለተራዘመበት ጊዜ የሰራበት ለጡረታ ላያዝ የሚገባው ሥለመሆኑ፣ አዋጅ ቁጥር 714/2003፣ አዋጅ ቁጥር 515/99 አንቀጽ 85፣89 96833 የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ እና አሥፋው ደነቀ ታህሳስ 8/2007 345 81. በአዲስ አበባ ንግድ ምክር ቤት የግልግል ተቋም ውስጥ አንድን ጉዳይ በግልግል እንዲያይ የተቀመጠ የግልግል ዳኛ ከተከራካሪ ወገኖች በአንዱ እንዲነሳ አቤቱታ በሚቀርብበት ጊዜ ይነሳ የተባለው ዳኛ የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት እና ታህሳስ 24/2007 348 አይገባም ብሎ ጥያቄውን ካነሳው ወገን ጋር ላከራከር የማይገባው ሥለመሆኑና ልነሳ አይገባም እያለ በሚከራከርበት ሆኔታም ጉዳዩን ገለልተኛ ሆኖ ያየዋል ተብሎ ሥለማይገመት መነሳት ያለበት ሥለመሆኑ፣ አዋጅ ቁጥር 25/1988 አንቀጽ 9 እና 10 የፍ/ህ/ቁ.3342/ 3340/2/ የግልግል ተቋሙ የተሻሻለ ደንብ አንቀጽ 13 እና 15 አቶ በየነ ወልደገብርኤል 82. አንድ ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ላስተማራቸው ተማሪዎች ጊዜያዊ ዲፕሎማ ከሰጠ በኋላ ዋናው ዲፕሎማ ሳይሰጣቸው የማስተማር ፈቃዱ ቢነጠቅ እንኳ ፈቃዱን ተነጥቄያለሁ፣ ዋናውን ዲፕሎማ ልሰጥ አልችልም የማለት መብት የልለው ስለመሆኑ፣ አዋጅ ቁጥር 650/2001፣ ደንብ ቁጥር 199/2003
የከፍተኛ ትምህርት ተቋም መምህራን ትምህርት ለመማር ከአሰሪያቸው ተቋም ጋር የሚያደርጉትን ውል አፈፃጸምና ከውሉ ጋር ተያያዥ ባላቸው ጉዳዮች ላይ የሚነሱ ክርክሮችን ለማየት ስልጣኑ ያላቸው የፍደራል ፍርድ ቤቶች ስለመሆናቸው፣ የኢ.ፍ.ዲ.ሪ ህገ መንግስት አንቀፅ 79(1) የፍድራል የመንግስት ሰራተኞች አዋጅ ቁጥር 515//1919 አንቀፅ 75(5)(6)
ክሱ የቀረበው በአንድ ተለይቶ በታወቀ ጊዜ ወይም ቀን የተፈጠረ ክስተትን መሰረት በማድረግ ሳይሆን በተለያየ ጊዜ ተከስተዋል የተባሉ የተለያዩ ችግሮችን መሰረት አድርጐ ሲሆን የማህበር ይፍረስልኝ ጥያቄ ወይም ክስ በይርጋ ይታገዳል የሚባልበት አቶ ሐሰን መሀመድ እና ማጅ አግሮ ፎረስትሪ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ሕዳር 11/2007 322 ሥላለመኖሩ፣ የን/ሕ/ቁ 218(1)፣541(1) የፍ/ሕ/ቁ 1835፣1845 ማህበር 76. ከውጪ አገር በዶላር የተላከ የውጭ ምንዛሬ ለተላከለት አላማ አልዋለም በሚል ገንዘቡ እንዲመለስ ክርክር ሲነሳ ገንዘቡ ላመለስ የሚገባውዶላር በተላከበት ጊዜ በኢትዮጵያ ብር ተመንዝሮ በተሰጠው ተመን መሰረት ስለመሆኑ፣ የፍ/ሕ/ቁ 1705፣1749፣1750፣1771 95069 እነ ስፍሜት አግሮ ቢዝነስ ኃ/የተ/ማህበር /ሁለት ሰዎች/ እና ወ/ሮ ኤልሳቤት ብረቱ ሕዳር 23/2007 325 አፈፃፀም 332 77. በፍርድ ባለዕዳው ሥም የሚታወቅ ቤት ቤቱ በህጋዊ መንገድ የተገነባና የፍርድ ባለዕዳው እስከሆነ ድረስ ካርታና ፕላን የልለው መሆኑ እና ለልላ ሶስተኛ ወገን ተሰጥቷል መባሉ ስጦታው ህጋዊ በሆነ መንገድ እስካልተከናወነ ድረስ ቤቱ ለፍርድ አፈፃፀም እንዳይውል ላያደረግው የሚችል ስላለመሆኑ፣ የፍ/ሕ/ቁ 276፣277 90722 ወ/ሮ መዓዛ መዝገቡ እና አቶ መሰለ ገላው ጥቅምት 11/2007 333 78. በፍርድ ውሣኔ በተሰጠበት ጉዳይ አፈፃፀምን ለማስቀረት በፍርድ ባለመብት እና በፍርድ ባለ ዕዳ የሚደረግ የእርቅ ውል በፍርድ ቤት ቀርቦ ካልፀደቀ በቀር አፈፃፀምን ላያስቀር የሚችል ስላለመሆኑ፣ የፍ/ብ/ስ/ስ/ህ/ቁ. 276፣277 98263 ወ/ሮ እናናይቱ ኢሳ እና ወ/ሮ አሲና ሁሴን ጥር 06/2007 336 79. የፍርድ ባለመብት ፍርዱን እንዲፈፀምለት ሲጠይቅ የፍርድ ባለዕዳው የፍርድ ባለመብቱ ተነፃፃሪ የሆነ ግድታውን እንዲወጣ ትዕዛዝ ይሰጥልኝ በማለት ጥያቄ ለማቅረብ የሚችለው በአንድ ፍርድ ቤት ውስጥ ሁለቱም ተከራካሪ ወገኖች የፍርድ ባለመብት መሆናቸው ተረጋግጦ ውሳኔ ተሰጥቶበት እንደሆነ ብቻ ስለመሆኑ፡አንድ የፍርድ ባለእዳ እንደ ፍርዱ እንዲፈጽም ሲጠየቅ ፍርድ ያላረፈበትን ቅድመ ሁኔታ በማቅረብ በአፈፃፃም ላከራከር ሥላለመቻሉ፣ የፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 398፣ 378
በገጠር የእርሻ መሬት ላይ በተሰጠ ፍርድ የፍርድ መቃወሚያ ሲቀርብ ፍርድ ተፈፅሟል ላባል የሚችለው የፍርድ ባለመብቱ በይዞታው ላይ ህጋዊ ማረጋገጫ ሲያገኝ የይልማና ድንሳ ወረዳ አከባቢ ጥበቃ መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ፅ/ቤት እና አቶ ውበት ገ/መድህን
በፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 74(2) መሰረት ፍ/ቤቱ የተዘጋን የይግባኝ አቤቱታን እንደገና ስለሚያይበት እነ ወ/ሮ ብዙ ሰንበታ (ሁለት ሰዎች) እና አቶ ታደሰ ሰንበታ
አንድ ባለሙያ በአሰሪው ቁጥጥር ሳይሆን በራሱ የሙያ ኃላፊነት የሙያ አገልግሎት ለመስጠት ከአንድ አሰሪ ጋር ውል ሲኖረው ጉዳዩ የሚገዛው በአሰሪና ሰራተኛ ህግ አዲስ አጠቃላይ ሆስፒታል እና ዶ/ር ምስራቅ ጥላሁን ታህሳስ 21/2007 55 -ከአንድ ባለሙያ ጋር የሙያ ግልጋሎት ውል ያለው አሰሪ ውሉን በማናቸውም ጊዜ ማፍረስ ሥለመቻሉ፣ አዋጅ ቁጥር 377/96 አንቀጽ 3 ንዑስ አንቀስ /1//2/ የፍ/ህ/ቁ. 2140፣2646/1/፣ 2638/1/ 15. ከአሰሪና ሰራተኛ ክርክር ጋር በተነሳ ማንኛውም የሰራተኛ ክፍያ ጥያቄ ከማናቸውም የክፍያ ወይም የዕዳ ጥያቄ ቅድሚያ የሚኖረው ለሰራተኛ እንጂ ለስራ መሪዎች ስላለመሆኑ፣ አዋጅ ቁጥር 377/96 አንቀፅ 2(2)(ሐ) (3)፣167