የሰበር መ/23/ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እእና አአቶ አአስፋው አአበበ/ ይግባኝ ሰሚ ፍ/ቤት በተከራካሪ ወገኖች ባቀረቡትም ተገቢ በሆነ ጊዜ ማናቸውም አአይነት ሰነድ ወይም ምስክር ወይም ልላ አአይነት ማስረጃ በተጨማሪ እእንዲቀርብለት በመስጠት ስላለበት ትእዛዝ/
የሰበር መ/70 /የአስር አአለቃ ተሻገር አአስታጥቄ እእና አአቶ አአዊስ አአው አአበዲ/ በከተማ ቦታ ላይ ስለሚኖር መብት/
የሰበር መ/10 /አአቶ ተሾመ ጅፋር እእና የኢትዮጵያ ቴልኮሙኒኬሽን ኮርፖሬሽን/ አአጠቃላይ የአሰራን የደመወዝ ጭማሪ አአወሳሰን ስርዓትን ሳይሆን የግል ጥቅምን መሰረት አአድርጐ የሚቀርብን የደመወዝ ጭማሪ ክስ የማየት ስልጣን የስራ ክርክሮች ችሎት ስለመሆኑ/
/የሰበር መ/73 /የኢትዮጵያ ቴልኮሙኒኬሽን ኮርፖሬሽን እእና አአቶ ገንታ ገምአአ/ ላልተወሰነ ጊዜ የተቀጠርኩ እእንደሆንኩ ብቻ ይወሰንልኝ በሚል የሚቀርብ ጥያቄ የክስ ምክንያት የልለው ስለመሆኑ እእና የግል ጥቅምን መሰረት አአድርጐ የሚቀርብን የጥቅማጥቅም ክስ የማየት ስልጣን የስራ ክርክር ችሎት ስለመሆኑ/
የሰበር መ/77 /ዝቋላ ስቱል ሮላንግ ሚል እእና አአዋሽ ኢኢንሹራንስ ኩባንያ/ የእዳ መክፈያ ጊዜ ካለፈ በኋላ ባለገንዘቡ ለባለእዳው የሚያደርገው የእዳ ክፍያ ጊዜ ማራዘም ዋሱን ከዋስትናው ነፃ የሚያደርገው ስላለመሆኑ/
የሰበር መ/24 (ወ/ት እእጅጋየሁ ተሾመ እእና የእቴነሽ በቀለ ሞግዚት ወ/ሮ እእታገኝ ዘነበ/ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ.6/1 መሰረት ዳኝነት እእንደገና እእንዲታይ ጥያቄው የሚቀርበው ይግባኝ ከመቅረቡ በፊት ስለመሆኑ)
#### የሰ/መ/ቁ 16896 ዘምዘም ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር እእና የኢሉባቦር ዞን ትምህርት መምሪያ/ የተዋዋዮች በውሉ አአለመግባባት ሲፈጠር ጉዳዩን በገላጋይ ዳኞች እእንዲታይ ከተስማሙ ፍርድ ቤቱ ይህን ስምምነት ማስፈጸም ያለበት ስለመሆኑ/
የሰበር መ/77 /ዝቋላ ስቱል ሮላንግ ሚል እእና አአዋሽ ኢኢንሹራንስ ኩባንያ/ የእዳ መክፈያ ጊዜ ካለፈ በኋላ ባለገንዘቡ ለባለእዳው የሚያደርገው የእዳ ክፍያ ጊዜ ማራዘም ዋሱን ከዋስትናው ነፃ የሚያደርገው ስላለመሆኑ/
የሰበር መ/89 /የሸቀጦች ጅምላ ንግድና አአስመጪ ድርጅት እእና አአቶ ንጉሴ ዘለቀ/ በአሰሪ “ገንዘብ” ላይ ሰራተኛው ያደረሰው ጉዳት በአሰሪው “ንብረት” የደረሰ ጉዳት ስለመሆኑ እእና ሰራተኛ የስራ ውል ተቋርጦ ስራ ያልሰራበት ጊዜ ደመወዝ የሚያገኝበት የህግ ምክንያት ስላለመኖሩ/
#### የሰ/መ/ቁ 17429 / ወ/ሮ ሎሚ ሆርዶፋ እእና አአቶ ተስፋዬ ከበደ/ በግልጽ በሚደረግ ኑዛዜ ኑዛዜው መነበቡን የሚያመለክት ከሆነ በግልጽ “ተነቧል” የሚል ቃል አአለመኖሩ ኑዛዜውን ፈራሽ የሚያደርግ ስላለመሆኑ
የሰበር መ/33/የኢትዮጵያ ጉምሩክ ባለስስልጣን እእና ሙሉ አአብርሃ/ የጉምሩክ ባለስልጣን በህጉ መሰረት የጉምሩክ ስነ ስርአት የልተፈጸመበት እእቃ ከጉምሩክ መጋዘን እእንዳይወጣ በማድረግ ወይም ድክላራሲዮን ባመስጠቱ በእቃው ባለቤት ላይ በሚደርስ ጉዳት ኃላፊ ስላለመሆኑ/
የሰበር መ/12 የአዲስ አአበባ ከተማ አአስተዳደር ጽ/ቤት እእና የወ/ሮ ሳዲያ እእስማኤል ወራሾች/ - /በተሰረዘ የባለሀብትነት ምስክር ወረቀት የሚገኝ የባለሀብትነት መብት ስላለመኖሩ/
የሰበር መ/07 /ንብ ትራንስፖርት A.ማ እእና አአቶ ተገኑ መሸሻ/ በድርጅት ውስጥ የስራ መሪ የሆነ የሰራተኛ ከአሰሪው ጋር ያለው የስራ ክርክር በፍትሐብሕር ህጉ የስራ አአገልግሎት መስጠትን ስለማመለከቱ ውሎች ክፍል የተመለከቱትን ድንጋጌዎች ሲሆን የስራ ውሉ ተቋርጦ የስራ መሪው ስራ ላልሰራበት ጊዜ ደመወዝ የሚያገኝበት የህግ ምክንያት ስላለመኖሩ/ ............................................ 141 የሰበር
የሰበር መ/20 ወ/ሮ አአበራሽ ጉቱ እእና የመካከለኛው አአዋሽ፣ አአበባ፣ ተንዳሆ፣ የሰሜን Oሞ እእርሻ ልማት ድርጅቶች/ በከፊል የፍርድ ባለመብት የሆነ ሰው ባለመብት የሆነበት የፍርድ ክፍል እእንዲፈጸምለት የአፈፃፀም ክስ ካቀረበ በፆላ በመጀመሪያ ፍርድ ባለእዳ የሆነበት ፍርድ በይግባኝ አአሽሮ የፍርድ ባለእዳ የሆነበትን ፍርድ በይግባኝ አአሽሮ የፍርድ ባለመብት ሲሆን አአዲስ የአፈፃፀም መዝገብ መክፈት ሳያስፈልገው ቀደም ሲል የተከፈተውን የአፈፃፀም መዝገብ ቢዘጋም እእንኳን ማንቀሳቀስ ስለመቻሉ እእና በአፈፃፀም ደረጃ ወለድ የሚከፈለው በዋናው ፍርድ ወለድ እእንዲከፈል ከተወሰነ ስለመሆኑ/
#### የሰ/መ/ቁ 14414 / የጊምቢ አአስተዳደር ጽ/ቤት እእና ወ/ሮ መረርቱ ፈቃዱ/ በሕዝብ አአስተዳደር አአካል ውስጥ የሚሰራ ሰራተኛ ከመ/ቤቱ ጋር ባለው ስራ ክርክር የአዋጅ ቁ.42/85 ተፈፃሚ ስላለመሆኑ