No summary available.
ጥቅምት 25 ቀን 1998 ዳኞች፡
በሥር ፍ/ቤት የአሁን ተጠሪ ከሣሽ ሲሆን አመልካቹ ተከሣሽ ነበር።
የተሰጠው የሥራ ክስ በድርጅቱ ውስጥ የቴክኒክ ዋና ክፍል ሀላፊ ሆኜ ስሰራ ከታህሣሥ 23/94 ዓ.ም. ጀምሮ ከሥራ ታግጄ ከቆየሁ በኋላ ሰኔ 5/95 የተፃፈ የስንብት ደብዳቤ ተሰጥቶኛል ስለዚህ ከታገድኩበት ጊዜ አንስቶ እስከተሰናበትኩበት ጊዜ ድረስ ያለው የ17 ወር ከ15 ቀን የተጣራ ደመወዜ 23.500 (ሃያ ሦስት ሺህ አምስት መቶ ብር) ወጪና ኪሣራ ተጨምሮ ይከፈለኝ የሚል ነው።
የሥር ተከሳሽ ማለትም ተጠሪው ቀርቦ የይርጋ መቃወሚያ አንስቶ በብይን ውድቅ የተደረገበት ቢሆንም ፍሬ ጉዳዩን በተመለከተ ከሣሽ ከሥራ የተሰናበተው ድርጅቱን የሚጐዳ ተግባር የፈፀመ መሆኑን በመግለጽ ሥራ ላልሰራበት ጊዜ ደመወዜ ላከፈለው እንደማይገባ ይከፈለው ቢባል እንኳ ከ3 ወር ደመወዝ ላበልጥ እንደማይችል በመግለጽ ተከራክሯል።
ክሱ የቀረበለት ፍ/ቤትም ከሣሽ የሥራ መሪ እንደመሆኑ በፍ/ህጉ ላይ የሥራ መሪን ከሥራ ስለማገድ የተደነገገ ድንጋጌ የለም፣ በድርጅቱ የውስጥ ደንብ ስለመኖሩና በውስጥ ደንቡ መሰረት ስለማገዱ አላስረዳም በመልስ የዘረዘራቸውን ተግባራት ከሣሽ ፈጽመዋል ቢባል እንኳ ከሥራና ከደመወዝ ለማገድ በቂ ምክንያቶች አይደሉም በፍ/ሕ/ቁጥር 2574/1 ሰራተኛው አገልግሎት ባይሰጥም ይህ የሆነው በአሰሪው ምክንያት ከሆነ ደመወዝ የመክፈል ግድታ አለበት፣ የ3 ወር 145 146 ደመወዝ ብቻ ላከፈላቸው ይገባል የሚለው የተከሣሽ ክርክር በፍ/ሕ/ቁጥር 2574/2/ የተመለከተው የ3 ወር ደመወዝ ክፍያ የሥራ ውሉ ለተቋረጠበት እንጂ የሥራ ውሉ ለታገደበት ጊዜ የሚመለከት አይደለም በማለት ክስ የቀረበበትን ገንዘብ ተከሣሽ ለከሣሽ እንዲከፍል ውሣኔ ሰጥቷል።
አመልካቹ በዚህ ውሣኔ ቅር በመሰኘት ይግባኝ ለፍ/ከፍተኛ ፍ/ቤት ቢያቀርብም በፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁጥር 337 መሰረት ይግባኙ ተሰርዞበታል።
አመልካቹ የሥር ፍ/ቤቶች ውሣኔ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ስላለበት ይታረምልኝ ሲል በ14/5/97 የተፃፈ የሰበር አቤቱታ አቅርቧል።
የአቤቱታው ፍሬ ቃል ተጠሪው በ5/10/95 እና በ5/2/95 ተጽፎ የተሰጣቸው ደብዳቤ የሥራ ስንብት ሣይሆን የሥራ ልምድ የምስክር ወረቀት መሆኑን የሥር ፍ/ቤት በአግባቡ አልመረመረም።
አመልካች ተጠሪን ከሥራ ለማገድ ምክንያት ያደረገው በድርጅቱ ሥራና ገንዘብ ላይ በተለያዩ ጊዜያት ጉዳት ማድረሣቸውን የሚያመለክቱ ናቸው። ፍ/ቤቱ የፍ/ሕ/ቁጥር 2575 ስለ ሥራ ውል መቋረጥ እንጂ ስለ ሥራ ውል ማገድ የሚመለከት አይደለም ያለው ያለአግባብ ነው፣ ተጠሪው በእገዳ ላይ ለቆዩበት ጊዜ ሥራ እንዳይሰሩ የከለከላቸው ድርጅቱ ነው ተብሎ ደመወዙ ይከፈለው መባሉ ስህተት ነው ምክንያቱም የፍ/ሕ/ቁጥር 2540 ሥራ ላልተሰራባቸው ቀኖች ሰራተኛው ደመወዝ ለማግኘት መብት የለውም የሚለውን የሚቃረን ነው። የፍ/ህግ ቁጥር 2574/2/ ከ3 ወር የማይበልጥ ክፍያ እንዲከፈል የደነገገው የሥራ ውል ሲቋረጥ ብቻ ነው ተብሎ የተሰጠው ትርጉም ስህተት ነው በአጠቃላይ የሥር ፍ/ቤቶች ውሣኔ መሰረታዊ የሕግ ሥህተት ያለበት ስለሆነ ውሣኔዎቹ ተሽረው ወጪና ኪሣራ ተከፍሎን እንሰናበት የሚል ነው።
የሰበር አቤቱታ ማመልከቻው ለተጠሪው ደርሶ ሚያዝያ 19/1997 ዓ.ም. በተፃፈ መልስ የአመልካች የሰበር አቤቱታ የሕግ ስህተት መፈፀሙን አይገልጽም፣ የ6 ወር የጊዜ ገደብ የከሣሽን የጥቅም ጥያቄ በይርጋ አያግደውም፣ ተጠሪው በጥፊት ተከስሼ አላውቅም፣ ባልተቀጣሁበት ጉዳይ ጥፋት ነው ተብሎ ለሰበር አቤቱታ መቅረቡ 147 148 ያለአግባብ ነው፣ ተጠሪ በ5/10/95 እና በ5/2/95 የተፃፈው የሥራ የምስክር ወረቀት እንጂ የሥራ ስንብት ደብዳቤ አይደለም ያሉት የፍሬ ነገር ክርክር እንጂ የህግ ስህተት መሆኑን አያመለክትም፣ አመልካች መ/ቤት ከሥራና ከደመወዝ ያለበቂ ምክንያት አግደውና አሰናብተው ስለአጉላሉኝ በደሉ ታይቶ የተሰጠው ውሣኔ የሕግ ስህተት ሳይሆን የፍሬ ነገር ክርክር ነው፣ በፍ/ሕግ ቁጥር 2540 ሥራ ላልሰራባቸው ቀኖች ደመወዝ ላከፈለው አይገባም ለተባለው ተጠቃሹ ህግ ሰራተኛው ሥራውን በራሱ ፍላጐት ሣይሰራ ሲቀር እንጂ አሰሪው ሥራ ሲከለክለው የሚጠቀስ አይደለም፣ የፍ/ሕግ ቁጥር 2574/2/ ለኪሣራ እንጂ ውዝፍ ደመወዝን የሚመለከት አይደለም፣ ከዚህ ጉዳይ ጋርም ግንኙነት የለውም ስለሆነም ጥያቄው ከበቂ ኪሣራ ጋር ተሰርዞ እንድሰናበት በማለት ሲከራከር አመልካቹ አቤቱታውን በማጠናከር የመልስ መልሱን አቅርቧል።
በግራ ቀኙ መካከል የቀረበው ክርክር ከፍ ብሎ በዝርዝር የተመለከተው ሲሆን፣ በኛ በኩል ተጠሪው ከሥራ ታግዶ ለቆየበት ጊዜ ደመወዙ ይከፈለው መባሉ ተገቢ መሆን አለመሆኑን አግባብ ካላቸው ሕጐች ጋር በማገናዘብ መርምረናል። ተጠሪው በአመልካቹ ድርጅት ውስጥ የሥራ መሪ ሆኖ ሲሰራ የነበረ በመሆኑ የአመልካችና የተጠሪው የሥራ ክርክር የሚዳኘው በፍትሐብሕር ሕጉ በአንቀጽ 16 የሥራ አገልግሎትን መስጠት ስለሚመለከቱ ውሎች ከቁጥር 2512 እና ተከታታይዎቹ በተደነገጉት ሕጐች መሰረት ነው።
የፍድራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት የአሰሪን የሥራ ውል ስለማቋረጥ እንጂ አሰሪን ከሥራ ስለማገድ በፍ/ብሕር ሕጉ የተቀመጠ ድንጋጌ የለም ካለ በኋላ በፍ/ሕግ ቁጥር 2541/1/ መሰረት አመልካቹ ተጠሪውን ከሥራና ከደመወዝ አግዶ ለቆመባቸው ወራቶች ደመወዙን ይክፈለው ሲል ወስኗል።
በመሰረቱ ከፍ/ሕግ ቁጥር 2534 ድንጋጌ በግልጽ መረዳት የሚቻለው ደመወዝ ለተሰራ ሥራ ብቻ የሚከፈል እንጂ ላልተሰራ ሥራ የሚከፈል አይደለም።
የፍ/ብሕር ሕግ ቁጥር 2540 ይህንኑ የሕጉን መርህ በመከተል ሥራ ላልተሰራባቸው ጊዜያት ወይም ቀናት ሰራተኛው ደመወዝ ለማግኘት መብት የለውም በማለት ግልጽ ድንጋጌ አስፍሮ ይገኛል።
149 150 ይሁንና የፍ/ሕግ ቁጥር 2541/1/ ሰራተኛው አንድም የሥራ አገልግሎት ባይሰጥም እንኳን ይኸው ሁኔታ አሰሪው የሥራ ሣይሰጠው በመቅረቡ ወይም እንዳይሰራ በመከልከሉ የተነሣ የሆነ እንደሆነ ደመወዙን ለማግኘት መብት አለው ሲል ሰራተኛው የሥራ ውሉ ባልታገደበት ወይም ባልተቋረጠበት ጊዜ ሥራ ላይ ሆኖ ነገር ግን አሰሪው ሥራ ሣይሰጠው ወይም እንዳይሰራ በከለከለው ጊዜ የሚያገለግል እንጂ ሰራተኛው ከሥራና ከደመወዝ ታግዶ የሥራ አገልግሎት ላልሰጣባቸው ጊዜያት ደመወዝ እንዲከፈለው የሚፈቅድ ድንጋጌ አይደለም።
ስለሆነ የሥር ፍ/ቤቶች ውሣኔ ብቻ ብለው በተመለከቱት የፍ/ብሄር ድንጋጌዎች አተረጓጐም ረገድ መሰረታዊ የሕግ ስህተት የተፈፀመባቸው በመሆኑ ላሻሩ ይገባል ብለናል።
ውሣኔ የፍ/ከፍ/ፍ/ቤት በመ/ በ5/5/97 የሰጠው ውሣኔ እና የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት በመ/ቁ 1119 በ1-2-97 የሰጠው ውሣኔ በፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 348/1/ መሰረት የተሻሩ ስለሆነ የውሣኔው ግልባጭ ለሥር ፍ/ቤቶች ይድረሳቸው መዝገቡ ተዘግቷል ለመ/ቤት ይመለስ።
151 152 የፍድራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ውሣኔዎች ቅፅ 3 የኢትዮጵያ ፍድራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብላክ ፍድራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የካቲት 1998 ዓ.ም.
አዲስ አበባ
ማማውውጫጫ
11.. የየስስራራ ውውሉሉ በበህህገገ ወወጥጥ መመንንገገድድ የየተተቋቋረረጠጠ የየስስራራ መመሪሪ ስስለለሚሚያያገገኘኘውው መመፍፍትትሕሕ
የየመመ//1155// ((አአርርሲሲ እእርርሻሻ ልልማማትት ድድርርጅጅትት እእናና አአቶቶ ሰሰለለሞሞንን አአበበበበ// 11
22.. የየስስራራ ውውልል በበህህገገ ወወጥጥ መመንንገገድድ ተተቋቋርርጧጧልል በበሚሚልል የየሚሚቀቀርርብብ ክክስስ መመቅቅረረብብ
ስስላላለለበበትት የየጊጊዜዜ ገገደደብብ -- የየመመ//ቁቁ.. 1177448833 ((የየOOሮሮሚሚያያ ገገጠጠርር መመንንገገዶዶችች ባባለለስስልልጣጣንን
እእናና ወወ//ሮሮ ሮሮማማንን ደደምምሴሴ)) .......................................................................................................................... 66
33.. ስስራራ ክክርርክክርር የየይይርርጋጋ ጊጊዜዜ የየመመ//4488 ((የየኢኢትትዮዮጵጵያያ ኤኤልልክክትትሪሪክክ ሃሃይይልል
ኮኮርርፖፖሬሬሽሽንን እእናና እእነነ አአቶቶ አአንንለለይይ ያያየየህህ)) ...................................................................................... 11AA
44.. ለለተተወወሰሰነነ ጊጊዜዜ ወወይይምም ላላልልተተወወሰሰነነ ጊጊዜዜ የየስስራራ ውውልል ስስለለማማድድረረግግ -- የየመመ//2244
((የየኢኢትትዮዮጵጵያያ ቴቴልልኮኮሙሙኒኒኬኬሽሽንን ኮኮርርፖፖሬሬሽሽንን እእናና ወወ//ትት ትትእእግግሥሥትት ወወርርቁቁ 3300
55.. አአንንድድ ሰሰራራተተኛኛ የየስስራራ ውውሉሉ ሲሲቋቋረረጥጥ ያያልልተተጠጠቀቀመመበበትት የየአአመመትት እእረረፍፍትት ቀቀናናትት
በበገገንንዘዘብብ ተተቀቀይይሮሮ ስስለለሚሚከከፈፈልልበበትት የየህህግግ አአግግባባብብ የየመመ//ቁቁ.. 1144005577 ((የየኢኢትትዮዮጵጵያያ
መመድድንን ድድርርጅጅትት እእናና አአቶቶ ጌጌታታሁሁንን ኃኃይይሉሉ)) .............................................................................. 4411
66.. በበመመኪኪናና ግግጭጭትት ጉጉዳዳትት የየደደረረሰሰበበትት ሰሰውው ጉጉዳዳትት ካካሳሳ ለለማማግግኘኘትት የየመመኪኪናናውው ባባለለቤቤትት
ጥጥፋፋትት እእንንዳዳለለበበትት ማማስስረረዳዳትት የየማማይይኖኖርርበበትት ስስለለመመሆሆኑኑ -- የየመመ//77AA ((አአዋዋሳሳ
እእርርሻሻ ልልማማትት ድድርርጅጅትት እእናና አአቶቶ መመሐሐሪሪ መመታታ)) .............................................................. 4499
77.. በበህህግግ ወወጥጥ መመንንገገድድ የየስስራራ ውውልል የየተተቋቋረረጠጠ ሰሰራራተተኛኛ ወወደደ ስስራራ እእንንዲዲመመለለስስ
ስስለለሚሚወወሰሰንንበበትት የየህህግግ አአግግባባብብ የየመመ//ቁቁ.. 1188558811 //በበአአዲዲስስ አአበበባባ እእስስላላማማዊዊ ድድርርጅጅትት
የየአአወወላላያያ ጤጤናና ጥጥበበቃቃ እእናና ሲሲ//ርር ቀቀቡቡላላ ከከድድርር// ................................................................ 5555
88.. የየወወራራሽሽነነትት ጥጥያያቄቄንን ለለማማቅቅረረብብ ስስለለተተወወሰሰነነ ጊጊዜዜ የየመመ//3311 ((እእነነ የየሻሻረረግግ
መመንንግግሥሥትት እእናና እእማማሆሆይይ የየሻሻረረግግ ፈፈረረደደ)).................................................................................... 6644
99.. ውውልል እእንንዲዲፈፈርርስስ ከከተተወወሰሰነነ በበኋኋላላ ተተዋዋዋዋዮዮችች ወወደደነነበበሩሩበበትት እእንንዲዲመመለለሱሱ
የየሚሚወወስስነነውው በበውውሉሉ መመሰሰረረትት የየተተሰሰራራውውንን ስስራራ ለለማማፍፍረረስስ የየማማይይቻቻልል ወወይይምም
አአስስቸቸጋጋሪሪ ካካልልሆሆነነ ስስለለመመሆሆኑኑ የየመመ//ቁቁ.. 1155555511 ((ዩዩናናይይትትድድ ቴቴክክኒኒካካልል ኢኢኩኩፕፕመመንንትት
ኩኩባባንንያያ እእናና የየኢኢትትዮዮጵጵያያ ሞሞተተርርናና መመሐሐንንዲዲስስነነትት ኩኩባባንንያያ)) .................................. 7799
1100.. ከከውውልል ውውጭጭ በበደደረረሰሰ ጉጉዳዳትት ካካሣሣ በበመመጠጠየየቅቅ የየሚሚቀቀርርብብ ክክስስ መመቅቅረረብብ ስስለለሚሚኖኖርርበበትት
ጊጊዜዜ የየመመ//ቁቁ.. 1166AA6622
1111.. ፍፍርርድድ ቤቤትት በበአአስስተተዳዳደደርር አአካካልል የየተተሰሰጠጠ የየባባለለቤቤትትነነትት ማማረረጋጋገገጫጫ ደደብብተተርርንን
የየመመሰሰረረዝዝ ስስልልጣጣንን የየልልለለውው ስስለለመመሆሆኑኑ የየመመ//ቁቁ.. 1144555544 ((ወወ//ሮሮ ጽጽጌጌ አአጥጥናናፍፍ
እእናና ባባላላምምባባራራስስ ውውቤቤ ሽሽበበሽሽ)) ...................................................................................................................... 8811
1122.. ንንብብረረትት በበሐሐራራጅጅ ስስለለሚሚሸሸጥጥበበትት የየህህግግ አአግግባባብብ የየመመ//ቁቁ.. 1155667722 ((አአቶቶ ታታደደለለ
ገገለለቻቻ እእናና አአቶቶ ውውድድመመጣጣስስ ኑኑሮሮ)) ...................................................................................................... 8877
1133.. የየመመጥጥሪሪያያ አአደደራራረረስስ አአስስመመልልክክቶቶ የየሚሚቀቀርርብብ ጥጥያያቄቄ ስስለለሚሚስስተተናናገገድድበበትት መመንንገገድድ
የየመመ//AA11 ((ተተገገኝኝ እእንንግግዳዳ እእናና አአስስናናቀቀችች ኪኪዳዳኔኔ)) ................................................ 99AA
1144.. ባባለለቤቤቱቱናና መመጠጠኑኑ ተተለለይይቶቶ የየታታወወቀቀውውንንናና ለለባባለለቤቤቱቱ እእንንዲዲመመለለስስ በበወወንንጀጀልል ጉጉዳዳዩዩ
በበፍፍርርድድ የየተተወወሰሰነነውው ገገንንዘዘብብ እእውውነነተተኛኛ ባባለለቤቤትት በበቀቀረረበበ ጊጊዜዜ በበቀቀጥጥታታ የየሚሚመመለለስስ
ስስለለመመሆሆኑኑ የየመመ//ቁቁ 11AA779977 ((ሸሸክክ መመሐሐመመድድ ሁሁሴሴንን አአላላሙሙዲዲ እእናና እእነነ ወወ//ሮሮ
ሻሻዲዲያያ ናናዲዲምም)) .......................................................................................................................................................... 9933
1155.. በበጨጨረረታታ ለለገገዛዛውው ንንብብረረትት ገገዢዢ ዋዋጋጋውውንን ሳሳይይከከፍፍልል ወወይይምም ግግዳዳታታውውንን
ሳሳይይፈፈጽጽምም ከከቀቀረረ ፍፍርርዱዱንን የየሚሚያያስስፈፈጽጽመመውው ፍፍ//ቤቤትት ላላከከተተለለውው ስስለለሚሚገገባባውው ስስነነ
ስስርርአአትት የየመመ//9999 ((ዶዶ//ርር ምምናናሴሴ እእሸሸቴቴ እእናና እእነነ ግግርርማማ አአያያናና)) ...... 9988
1166.. የየመመንንግግሥሥትት ሰሰራራተተኛኛ ጡጡረረታታ ከከወወጣጣ በበኋኋላላ የየልልላላ የየመመንንግግሥሥትት መመስስሪሪያያ ቤቤትት
ተተቀቀጥጥሮሮ መመስስራራቱቱ ስስለለሚሚኖኖረረውው ውውጤጤትት የየመመ//7788 ((የየ11AA አአለለቃቃ ጌጌታታቸቸውው
ባባዩዩ እእናና የየቤቤ//ጉጉ//ክክ//መመ ማማህህበበራራዊዊ ዋዋስስትትናና ባባለለሥሥልልጣጣንን)) .......................................... 11AA11
1177.. የየማማህህበበራራዊዊ ዋዋስስትትናና ይይግግባባኝኝ ሰሰሚሚ ጉጉባባዔዔ የየሚሚሰሰጠጠውው ውውሣሣኔኔ ይይግግባባኝኝ
የየማማይይባባልልበበትት ስስለለመመሆሆኑኑ የየመመ//ቁቁ.. 1188334422 ((የየማማህህበበራራዊዊ ዋዋስስትትናና ባባለለሥሥልልጣጣንን
እእናና እእነነ አአቶቶ ብብርርሃሃኑኑ ህህሩሩይይ)) ................................................................................................................ 11AA66
1188.. ገገቢቢንን ለለመመፍፍጠጠርር የየሚሚወወጣጣንን ወወጪጪ በበትትክክክክለለኛኛ ሰሰነነድድ እእንንዲዲረረጋጋገገጥጥ ህህጉጉ
ስስለለሚሚያያስስቀቀምምጠጠውው ሁሁኔኔታታ የየመመ//9999 ((የየኢኢንንጂጂነነርር ወወርርቁቁ መመኮኮንንንን ወወራራሾሾችች
እእናና የየቦቦልል ክክፍፍለለ ከከተተማማ ገገቢቢዎዎችች መመምምሪሪያያ)) .......................................................................... 111111
¡M.e. 15815
oCRS 10 d} 1998 •.O
ªƒu:- „q M}iUÍH¦ o¨
„q Ö^H Zg{C
„q „k©Gf¬Z MHM¬
/[ ^}© •EMð
„q M^Ö} †ei§|^
„MG‰u:- „Z\ó †Za GNp ¬Z²p- f\óO Ѱõ^ dUi
m¸W:- „q \EP} „ii- „GdUiO
¾e^ ¡¡ - eK T’@ÏS”ƒ ›vM ¾J’ c¨< ¾e^ e”wƒ'
eK e^ e”wƒ “ SSKe' ¾"d ¡õÁ “ TeÖ”kmÁ ¾õ/w/I/l 2570'
2573' 2574' 2571
¾*aT>Á ¡MM ÖpLà õÉ u?ƒ ¾›G<” }Ö]” ›SM"‹ Ÿe^ Áv[[¨< IÑ<” }ŸƒKA vKSJ’< ¾}s[Öuƒ ØpT ØpU }ŸõKAƒ ¨Å e^ K=SKe ÃÑvM uTKƒ u›c= μ” Ÿõ/u?ƒ ¾}WÖ¨<” ¨<d’@ uTî“~ ¾k[u ›u?~።
¨< d ኔ፡- የ›c= μ” Ÿõ/u?ƒ ¾ሰÖ¨<ና ¾*aT>Á ¡MM ÖpLÃ õÉ u?ƒ ያጸናዉ
ዉሳኔ ተሽሯል።
1—. ue^ ›S^` Là ÁK< ›vLƒ ¾e^ ¨<L†¨< u=s[Ø ¾T>ÁÑ–<ƒ SõƒN?
u›W] W^}— ›ªÏ ¾T>gð’< W^}™‹ ŸT>ÁÑ–<ƒ SõƒN? ¾}K¾
’¨<::
2—. u›S^ Là ÁK¨< W¨< ÁKum U¡”Áƒ ÁKTeÖ”kmÁ u=v[ ¾feƒ
¨ ÅS¨´ "d ÃWÖªM ”Í= ¨Å e^ K=SKe ›Ã‹MU:: oCRS 10 d} 1998 •.O ¡M.e. 15815 ªƒu:- „q M}iUÍH¦ o¨\ „q Ö^H Zg{C „q „k©Gf¬Z MHM¬ /[ ^}© •EMð „q M^Ö} †ei§|^ „MG‰u:- „Z\ó †Za GNp ¬Z²p- f\óO Ѱõ^ dUi m¸W:- „q \EP} „ii- „GdUiO Ö Z ¬ ¦C ŠZŠZ ¡m®MUð i‡[Nô¤ „Z\ó ›} ˆÖm Ö/iöp {ð:: Š\ð} ¡MQUmð m¸Wð \óD} „iönoðO i„ÁV „MG‰u i1989 •.O ¡¹ð} ¡N{ö²M}p Mmª¨W¤ ¨}k „}dË 37(1) iMmFEÖ ˆ^X ¤\|im‚ iMD{ð ¡dUk‚ ºgN ºgO mˆÖEù‚ ¨ ^X †}¬ME^ ¦\}G‚ ¡NôG {ð:: Š\ð ¡dUiEp Ö/iöpO ¶X dò} i´ðª¢ ˆ„ˆXˆU iíF ¡m¸W ¡^X ^}kp ¨}ið} mˆpEù ¤GmÑÍM ^ED{ ¡mëU¸ip ºgN ºgO mˆÖEùp ¨ ^X EóME^ ¦´jG iNEp ^|þG:: ¦C ðR{öO ´ðª¢} i¦¶j‚ j¡ð ¡‡[Nô¤ ¸gF¦ Ö/iöp Í}mýG:: iMd¸G „iöno ¡dUiEp ¦C uEùpO ¡¶X d–ò} ŠZŠZ MZOåG:: „}¬ ¡N{ö²M}p „jG ¡D{ \ð ˆSX ió\|ip ^}kn SZ•n} ¡mˆmE „¦¨EO iNEp ¨ ^X †}ªóME^ M\}} K´ð ¦Ñg¨’G? ¦^ „¦Ñg¨ðO? ¡NôEð {ºk i´ðª¢ OFb Eó¤´‚ ¡Nô´jð {ºk MD{ð}O m´}šjüG:: m¸W ˆ„^mª¨V ŠÖG ¡NôÑU² \Xm MD{ð „FˆXˆUO:: ˆ^X ¡m\|imðO i¬Z²n ¡^X „MXZ lZ¬ im\¸ ðR{ö MD{ð i^Z ðR{ö mMGŠmýG:: †}ªóAðO i„^mª¨Z Mmª¨W¤ ¨}ið MQUp m¸W ÑÏPoG ¡mjEð ºÔp „^d¬P i‹Nômø ˆ˜ó¤ ¨¶P i¦¶j‚ i^X „MXZ lZ¬ o¦q ðR{ö Eó¤´‚ \ó´jð m¸Wð idºo ilZ© ˆ^X †}ªó\|ip M\{ð i¨}ið ¡mdM¸ð} SZ•p ¡¸id „¦¨EO iNôG OŠ}¤p ˆÖ \óG ¡m¸d\ð ðR{ö i^Z ÖZ¬ iöqu M^¸n} Mš´ið ¤^UªG:: iMQUn ¡^Z ÖZ¬ iöqu EðR{ö¤rð MQUp ¤¨U´ðp ¡„^mª¨Z Mmª¨W¤ ¨}ið} MD{ð i¶GË ¡Nôo¦ {ð:: ¦C ¡„^mª¨Z Mmª¨W¤ „}¬ ¡„MXZ „jG ºÔp ÑËNþG ió\‚ ¡ºÔn MÑÍO „EMÑÍO m¹Zq †ZO° ¡Nô\¬ip SZ•p ¡mdM¸ip ¨}k MD{ð}O ˆðR{ö¤rð M}Ñ^ MUªp ¦tFG:: ÖZ¬ iöqs m¸W ˆ^X ¡m\|imip} Að{öo ˆ¨}ið μZ iN´|˜k ^}kn i¨}ið ¡mMEˆmð} SZ•p ¤ˆiU „¦¨EO ¡NôG N¸fE¤ F¦ M¬URrðO ˆÖ \óG m¸g]üG:: †}¶ªóC ¡m¸W ¡^X ^}kp ¨}ið} ¡mMQUm MD} „EMD{ð} EME¡p ¡ŠZŠV} ÖY {´Z NºXp ¤^ÑGμG:: ¦C ¨¶P ¡˜óC uEùp ¡^X ¬Za jEMD{ð ¡^Z ÖZ¬ iöqu ^}kn ¨}ið} ¡mˆmE „¦¨EO \óEð iÖY {´V U´¬ ¡¨U\ðip} M¨O¨Nô¤ ¦CO uEùp mdkEùoG:: iEöላ iˆðG ¶} i„^mª¨Z Mmª¨W¤ ¨}ið MQUp ¤GmÑÍM ¡^X ^}kp E\Xmð ¨ ^X ¡MME^} MÖpHö Eó¤\¸ð ¡MtG „EMtEð ´ðª¦ ¡K¶ º¤dø} ¡¤˜ {ð| i˜óC uEùp Eóª‚ ¦´j’G:: ˆMš´ið MUªp †}¨NôtEð ¡^Z Ö/iöqu m¸W ¨ ^X †}ªóME^ ¦^{ð †}°õ ¦C}{ð †}ªó^{ð ¤^tFr𠡨}ið} „}dË iðR{ö¤rð „G¸d\ðO:: „Eó¤O ¨}ið i^V ˆmMEˆmð ^Z•p ðÁ ˆ^X ¡m\|im} \Xm ¨ ^X ¡MME^ „FN ¤Eð MD{ð} 2 3 „FUμ´¸ðO:: †}ªóAðO m¸W ¡„^mª¨Z Mmª¨W¤ ¨}ið ˆ^Z•p ðÁ ¡m|im ¡„MXZ „jG ¨ ^X ¦ME^ ˜}¬ ¡NôÑg¬ {ð \óG ¤dUið ŠZŠZ ¡EO:: ¦C ¨¶P ÖZ¬ iöqs m¸W ¨ ^X ¦ME^ \óEð E¨U\ðip M¨O¨Nô¤ i¨}ið ¡mÑd¨ MÖpB÷} M{a „EN¬Uμrð} ENMFˆp ¦ifG:: ÖZ¬ iöqs ¤^¨´Òp K¶ R¦~Z ¡¨U\ðip ¦C} ¦C N¸fE¤O „]N‚{p ¡Nô·¬Eð D~ „¶‚m{’G:: ^ED{O ´ðª¢ EŠZŠV „¶jk{p ˆ„Eð ¡Ö/k/K´ð ¬}μ´ö“u „‰ü¤ EóMUMZ ¡Nô´jð MD{ð} „O{}ioG:: iMQUn m¸W ¡^X „MXZ „jG iMD{𠈄MG‰u μZ ¡ÑÍMð ¤Gm\{ ´ó˜ö ¡\X ðG ˆAðEn i„}ªrð ¡AðEp Z g¬Nô¤ N^¸}ddõ¤ iM^¸p EóëUº †}¨NôuG ˆÖ/k/K/e.2570 †| 2571 F¦ MUªp ¦tFG:: „}¬ „\W ¡^X ðEð} ¤ëU¸ip idõ OŠ}¤p ˆEöE𠨶P E\Xmð ¡T^p Z ¨M˜ð} ¡MŠÑG ¶«o †}ªEip i˜óAð K¶ „}dË 2573 †| 2574 F¦ m¨}¶· ¦´G:: †{˜óC ¬}μ´ö“u †}¨ m¸W ¤Eð ¡^X „MXZ „jFp ¡ÑÍNþrð ¡^X ðEùu ¤Eidõ OŠ}¤p †}‰ü EóëU¸ð †}¨NôuEð ¡Nô¤^´{šið |rð:: ¡^X ðEð MëUº i„\Wð iˆðG idõ OŠ}¤p ¤Gm\¸ip ˆD{O \Xmð} ¨ ^X ¡MME^ MÖpB÷ ¡Nô¤^´–òEp R¦D} ‰R mdkEù ¦\|ip ˜}¬ ¡NôÑg©Ep |rð:: ¦CO ¡Nô¤R¡} iSX „MXZ F¦ ¡Nô´–ò \“u ¡SX ðFrð ióëUº ¡Nô¤´–òp KμO MÖpB÷ (remedy) EöEùs i„\W| QXm „’² ¡NôÑ{ð \Xmƒu ˆNô¤´–òp MÖpB÷ ¡mE¡ MD{ð}
{ð:: ÖZ¬ iöqu E„}¬ Mkmø m{‰ ENôG ´} ¡Nô\¸ðp MÖpB÷ ¨¶P iK´ð
F¦ ¡mMQUm MD} ¦~ZioG:: ˆm¸d\ðp K·u EM´}˜k †}¨NôtEð
¡SX „MXZ F¦ ¤E \ð K´ð iN¦Ñg¨ð OŠ}¤p †}‰ü} ˆSX ió|ip
ÖZ¬ iöp ¨ SXð †}ªóME^ EN¬U¶ ¡Nô¤^uEð ¡K¶ ¬μÖ ¡EðO::
K´ð ¡\¸ð Mkp ‰] MdiG kt {ð::
im¤˜ð ´ðª¦ m¸W ilZ¬ ðR{ö ˆ^X M|in †}°õ
„MG‰s ¡AðEp Z N^¸}ddõ¤ iM\¸p ¡^X ðEð} ¤ëU¸ð
MD{ð} „GmUμ´¸O:: †}ªóAðO m¸Wð E^}kn OŠ}¤p ¡m¨U´ðp} M^W¤
iön} ig}{p EN´G´G Ñf¨ „¦¨EO: ¡iou \Xmƒu} ¦}fG p†™›u
„¦diGO... ˜m iNôG i„MG‰u ¡m¸d\ðp} ºÔqu MÑÍO „EMÑÍMðO
i^Z ÖZ¬ iöqu „GmUμ´¸O:: iEöF iˆðG ¶} ¡SZ ÖZ¬ iöqu ¡m¸W ¡^X
^}kp ¡„^mª¨Z Mmª¨W¤ ¨}ið} mM^Zq ¡mÑÍM „¦¨EO ¡NôG N¸fE¤
F¦ ¡¨U\ð \óD} ¦CO uEùp ÖZ¬ iöqs i´ðª¢ ÖY {´Z ¡¨U\ðip} ¡m¸d\ð}
N¸fE¤ mdkEùoG:: †{˜óC i´ðª¢ ¡Nôo¢p ÖY {´[u mªOUð \óM˜{ðO
„MG‰u ¡m¸W} ¡^X ðG ENëUº idõ OŠ}¤p „G{iUðO ENEp ¤CG
¡Nôie MD|rð}O „O~ioG:: ¦CO m¸Wð N^¸}ddõ¤ ¤Gm\¸ð iMD{ð
OŠ}¤p ¡AðEp Z ¨Mš ¡^X ^}kn iidõ OŠ}¤p ¤Gm¨´Ñ iMD{ð OŠ}¤p
¨¶P iói™ ¡T^p Z ¨Mš i‰R MGŠ †}ªó¤´‚ ¡Nô¤^uEð †}°õ ¨ ^X
†}ªóME^ ¡Nô¤¨Z´ð „¦¨EO:: ^ED{O ¡^Z ÖZ¬ iöqu m¸Wð ¨ ^X
†}ªóME^ ¡\¸ðp ðR{ö ˆÖ \óG ˆm¸d\ðp ¡ÖpHkHöV ¬}μ´ö“p μZ
¤Gm¹¹M {ð::
ð R {ö
No topics extracted.