No summary available.
ሕዳር 15 ቀን 1998 ዓ.ም
ዳኞች፡-
አቶ መንበረፀሐይ ታደሰ
አቶ ፍስሐ ወርቅነህ
ወ/ሮ ስንዱ ዓለሙ
ወ/ሮ ሆሳእና ነጋሽ
አቶ አሰግድ ጋሻው
አመልካች፡-
የኢትዮጵያ ቴልኮሙኔኬሽን
ተጠሪ፡-
ወ/ሪት ትእግስት ወርቁ¾Y^ ¨<M eKT>qÃuƒ Ñ>²? - LM}¨c’ Ñ>²? ¾T>Å[Ó ¾e^ ¨<M “
K}¨c’ Ñ>²? ¾T>Å[Ó ¾e^ ¨<M - eK e^ ¨<M Ss[Ø “ ¨<´õ °Ç ¡õÁ”
u}SKŸ} ¾›ªÏ lØ 42/85 ›”kê 9' ›”kê 10 “ 24 }Ö] Ák[u¨<” ØÁo uSkuM ¾ôÈ^M SËS]Á Å[Í õÉ u?ƒ
“ ¾ôÈ^M Ÿõ}— õ`É u?ƒ ¾›G<” }Ö] ¨Å e^ ”ɃSKe “ ¾›”É
›Sƒ ÅS¨´ “ ¾¯Sƒ ðnÉ ”Ç=c׃ uTKƒ eK¨c’< ¾k[u ›u?~።
¨< d ’@ ፡-¾›Sƒ ðnÉ” u}SKŸ} dÃÚU uk]‡ LÃ ¾ôÈ^M SËS]Á Å[Í õÉ u?ƒ “ ¾ôÈ^M Ÿõ}— õ`É u?ƒ ¾cÖ<ƒ ¨<d’@‹
}i[ªM::
1—. u›”É ›W] “ W^}— S"ŸM ¾}Å[Ñ ¾e^ ¨<M ÁM}¨c’ Ñ>²?
¾}Å[Ñ ¾e^ ¨<M }ÅÔ K=qÖ ÃÑvM:: ”Ç=G<U T“†¨<U ¾e^
¨<M Ñ>²? ”Ç=M}¨c’Kƒ ¾e^ ¨<M K=¨cÉ ÃÑvM::
2—. K}¨c’ Ñ>²? ¨ÃU K}¨c’ Y^ ¾}Å[Ñ ›”É ¾Y^ ¨<M ¨<K<
Seð„‹” u›ªÏ lØ 42/85 ›”kê 10 SW[ƒ ÁTEL ŸJ’ K=qÃ
¾T>‹K¨< Ñ>²?¨< eŸT>ÁMp ¨ÃU e^¨< eŸT>ÁMp É[e ’¨<::
ሕዳር 15 ቀን 1998 ዓ.ም ዳኞች፡- አቶ መንበረፀሐይ ታደሰ አቶ ፍስሐ ወርቅነህ ወ/ሮ ስንዱ ዓለሙ ወ/ሮ ሆሳእና ነጋሽ አቶ አሰግድ ጋሻው አመልካች፡- የኢትዮጵያ ቴልኮሙኔኬሽን - ግርማ ማርቆስ ቀረበ ተጠሪ፡- ወ/ሪት ትእግስት ወርቁ - ቀረበች
ለዚህ ጉዳይ መነሻ የሆነው የአሁን ተጠሪ E.ኤ.A. ከመጋቢት 24/1997 ዓ.ም ጀምሮ እስከ መስከረም 22/1997 ዓ.ም ድረስ በጠቅላላ አገልግሎት ውስጥ በሚገኝ የስራ መደብ በተላላኪነት ሳገለግል ቆይቼ አለአግባብ የስራ ውልን ስላቋረጠው ጥቅሜን ከፍሎ ወደ ስራ ይመልሰኝ፤ አላያም የስራ ስንብት ከፍሎ ያሰናብተኝ ስትል በአሁን አመልካች ላይ በፍድራል የመጀመሪያ ደረጀ ፍ/ቤት የመሰረተችው ክስ ነው። ይህም ፍ/ቤት ግራ ቀኙን በጉዳዩ አከራክሮ ተጠሪ ወደ ስራ እንድትመለስ፤ የአንድ ዓመት ደመወዝ እና የዓመት ፈቃድ እንዲሰጣት ወስኗል።
ይግባኝ የቀረበለት የፍድራል ከፍተኛ ፍርድ ቤትም ፍርዱ ጉድለት ያለበትም በማለት የይግባኙን መዝገብ ዘግቶታል።
ይህም ችሎት ግራ ቀኙ በጉዳዩ ያቀረቡለትን ክርክር መርምሯል።
በአመልካችና በመልስ ሰጭ መካከል የተደረገው የስራ ውል ለተወሰነ ጊዜ ወይም ለተወሰነ ስራ የተደረገ ነው? ወይስ አይደለም? የሚለው ጭብጥ በጉዳዩ ምላሽ ማግኘት የሚገባው ነጥብ መሆኑን ተገንዝቧል።
ጭብጡን አሳማኝ በሆነ መልኩ ለመፍታት ይቻል ዘንድም በቅድሚያ የሥራ ውል ስለሚቆይበት ጊዜ የሚደነግጉትን የአዋጅ ቁ.42/85 አንቀጽ 9 እና 10ን በመመስረት ነጥቡን መመርመር ያስፈልጋል። በመጀመሪያ አንቀጽ 9ን እንመልከት።
ይህ አንቀጽ … በአንቀጽ 10 ከተመለከቱት በቀር ማንኛውም የሥራ ውል ላልተወሰነ ጊዜ እንደተደረገ ይቆጠራል በማለት ደንግጓል። ይህ ድንጋጌ የስራ ውል ቆይታን 30 31 የሚመለከት አንድ መሰረት አስቀምጧል። ይኸውም በአንድ አሰሪ እና ሰራተኛ መካከል የተደረገ የስራ ውል ያልተወሰነ ጊዜ የስራ ውል ተደርጎ ላቆጠር እንደሚገባ አመልክቷል። እንዲሁም ማናቸውም የስራ ውል ጊዜ እንደአልተወሰነለት የስራ ውል ላወሰድ ይገባው ዘንድ ሕጉ ግምት የወሰደበት መሆኑን ያረጋግጣል። እንደ አንቀጽ 9 አገላለጽ አንድ የስራ ውል ላልተወሰነ ጊዜ እንደተደረገ የሚያስቆጥረውን የሕግ ግምት ቀሪ አድርጎ ውሉን ለተወሰነ ጊዜ ወይም ስራ የተደረገ ነው የሚል ለመፈረጅ የስራ ውሉ ከአዋጅ አንቀጽ 10 አኳያ የተደረገ መሆኑ እንዲረጋገጥ ያስፈልጋል።
ወደ ተከታዩ የአዋጅ ቁ.42/85 አንቀጽ 10 ስንመለስ ይህ አንቀጽ ለተወሰነ ስራ ጊዜ ወይም ለተወሰነ ስራ የስራ ውል ላደረግባቸው የሚችልባቸውን ሁኔታዎች በመዘርዘር አስቀምጧል። ይህም በድንጋጌው የተወለከቱት መስፈርቶች የመማላታቸው ጉዳይ እንደተጠበቀ ሆኖ አንድን የስራ ውል ለተወሰነ ጊዜ ብቻ እንዲቆይ በማድረግ፤
አላያም የተወሰነ ስራ ለመስራትም ሆነ ለማሰራት ብቻ ሲባል ማድረግ በሕግ የተፈቀደ መሆኑን ያረጋግጣል። እንደዚሁም ጊዜ ወይም ለተወሰነ ስራ የስራ ውል የሚደረገው በአንቀጹ በተመለከቱት ሁኔታዎች ብቻ መሆኑን በመጠቆም አንድን የስራ ውል ለተወሰነ ጊዜ ወይም ለተወሰነ ስራ በሚል ማድረግ እንደ ልዩ ሁኔታ ላቆጠር የሚገባው ተግባር መሆኑን ያመላክታል። ይህ የሕጉ መንፈስም በዚህ ድንጋጌ /በአንቀጽ 10/ ላሸፈኑ የማይችሉ የስራ ውል አይነቶች ሁሉ በአሰሪውና በሰራተኛው መካከል ላልተወሰነ ጊዜ እንደተደረጉ ይቆጠራሉ በሚል በተደነገገው የአዋጁ አንቀጽ 9 ይደግፋል።
እንግዲህ አንድ የሰራ ውል የተደረገው ለተወሰነ ጊዜ ወይም ስራ በመሆን አለመሆኑ ጉዳይ ላይ ሙግት ሲነሳ በቅድሚያ በአሰሪው እና በሰራተኛው መካከል በጽሑፍም ሆነ በቃል የተደረገውን የስራ ውል ይዘት ሰፊ ዝርዝር ከያዘው የአዋጁ አንቀጽ 10 ጋር እያገናዘቡ መመርመር ያስፈልጋል። ከዚያም አንድ አሳማኝነት ያለው መደምደሚያ ላይ ለመድረስ ሕጉ እንደዚህ ያሉ የስራ ውሎች እንዲደረጉ የፈቀደባቸውን የስራ ሁኔታዎች መለየት ተገቢነት ይኖረዋል። እንዲሆም የስራ ውሉ ከተጠቀሰው ድንጋጌ አግባብ የተደረገ መሆኑን የማስረዳት ሸክሙ የአሰሪው ነው?
ወይስ የሰራተኛው? የሚለው ጥያቄ ምላሽ መስጠትን ይጠይቃል። በአጠቃላይ ይህን የአዋጁን አንቀጽ 10 የመተረጎምን ጉዳይ የግድ ያደርገዋል።
በግልጽ እንደሚነበበው የአዋጅ ቁ.42/85 አንቀጽ 10፡-
በዚህ ችሎት እምነት ይህ ድንጋጌ የተወሰነ ጊዜ ወይም ስራ ውል የሚደረግባቸውን ሶስት አይነት የሥራ ሁኔታዎች ያመላክታል። የእነዚህን የሰራ ሁኔታዎች አይነት ለመለየት ድንጋጌው ቋሚ እና ቋሚ ያልሆኑ የአሰሪ ስራዎች ሲል ለይቶ ከአስቀመጣቸው ንኡስ አንቀፆች መነሳቱ ነገሩን ግልፅ ያደርገዋል።
ቋሚ በሆነ የአሰሪ ስራ ላይ የተወሰነ ጊዜ ወይም ስራ ውል ለማድረግ የሚቻል መሆኑን በግልጽ የሚያሳዩን የድንጋጌው ንኡስ አንቀጽ 32 33 /5/ እና /6/ ናቸው። በተጨማሪም እነዚህ ድንጋጌዎች የስራ ውሉ የሚደረግባቸው ቋሚ የአሰሪው ስራዎች እየተቃረጡ ወይም ወቅት ጠብቀው የሚሰሩ ላሆኑ እንደሚገባቸው በማመልከት ተጨማሪ መስፈርቶችን አስቀምጠዋል። ይህም የድንጋጌዎቹ ይዘት ቀጣይነት በልላቸው /በተከታታይነት በማይሰሩ/ የአሰሪው ቋሚ ሰራዎች ላይ የተወሰነ ጊዜ ወይም ስራ ውል ላደረግ የሚችል መሆኑን እና እነዚህም እንደ አንድ የሥራ ሁኔታ ልንወስዳቸው እንደሚገባ ያስገነዝቡናል።
ይሁን እንጂ የቀጠቀሰው የድንጋጌዎቹ መንፈስ ቋሚ በሆነና ያለማቋረጥ በተከታታይ በሚሰራ የአሰሪው ስራ ላይ የተወሰነ ጊዜ ወይም ስራ ውል ለማድረግ አይቻልም? የሚል ጥያቄ ላያስነሳ እንደሚቻል የታመናል። የአዋጅ ቁ.42/85 አንቀጽ 10 ከአስቀመጣቸው ከፍ ሲል ከተመለከቱት ንኡስ አንቀጾች ውስጥ ቀጣይነት በአለው የአሰሪው ስራ ላይ የተወሰነ ጊዜ ወይም የተወሰነ ስራ ውል ማድረግ እንደሚቻል በግልጽ የሚፈቀድ ድንጋጌ የለም። በልላ በኩል ግን አንቀጹ ከንኡስ አንቀጽ /1/ እስከ /4/ ባሉት ንኡስ አንቀጾች የስራው አይነት ቋሚ የአሰሪው ስራ የመሆን አለመሆኑን ጉዳይ ሳያነሳ ልሎች የተጠቀሰውን አይነት ውል ላደረግ የሚችልባቸውን ሁኔታዎች አስቀምጦ እናገኘዋልን። ስለሆነም እነዚህ ንኡስ አንቀጾች ትርጓሜ አግኝተው በአሰሪው ቋሚ ስራ ላይ የተወሰነ ጊዜ ወይም ስራ ውል እንዲደረግ የሚፈቅዱ አይደለም እስከአልተባለ ድረስ ሕጉ በተጠቀሰው አይነት ሥራ ላይ የተጠቀሰውን አይነት ውል ማድረግ አይፈቅድም የሚል መደምደሚያ ላይ ለመድረስ አይቻልም።
ወደ ትርጓሜያቸው ስንመለስ ደግሞ ቢያንስ የተወሰነ ስራ ለመስራት ወይም ለማሰራት፤ ቀሪ የሆነን ሰራተኛ ለመተካት እና የስራ ብዛትን ለማቃለል ሲባል የተወሰነ ጊዜ ወይም ስራ ውል ማድረግ እንደሚቻል የሚጠቅሱት ከንኡስ ቁ./1/ እስከ /3/ ያሉት ድንጋጌዎች የአሰሪውን ቋሚ ስራ በሚያገል መልኩ የተደነገጉ ናቸው ለማለት የሚያበቁ አይደሉም። ይልቁንም ከፍ ሲል በተመለከቱት ምክንያቶች መነሻ የሚደረግ የስራ ውል በቀጣይነት ከሚሰሩ እንጂ በቀጣይነት ከማይሰሩት ስራዎች ጋር ያለው ተያያዥነት እምብዛም የሚታይ አይደለም። ስለሆነም የቅጥሩ ምክንያት በእነዚህ ንኡስ አንቀጾች የተመለከቱትን ውስን ምክንያትቶች እስከያዘ ድረስ ውሉ የተደረገበት ስራ ቀጣይነት ያለው ነውና የተወሰነ ጊዜ ወይም ስራ ውል ላደረግ አይችልም የሚል በሕግ የተደገፈ ማጠቃለያ ላይ ላደረስ አይቻልም። በመሆኑም በተጠቀሱት ድጋጌዎች አግባብ በአሰሪው ቋሚ ስራ ላይ የተወሰነ ጊዜ ወይም ስራ ውል ማድረግ የሚቻል ሲሆን ይህም እንደ ሁለተኛው አይነት የስራ ሁኔታ ላቆጠር ይገባዋል።
ቋሚ ባልሆነ የአሰሪው ስራ ላይ የተወሰነ ጊዜ ወይም ስራ ውል ላደረግ እንደሚችል በግልጽ የሚያሳየን ደግሞ ንኡስ አንቀጽ/7/ ነው። በዚህ ድንጋጌ መሰረት ውሉ የሚደረግበት ስራ ቋሚ የአሰሪ ስራ አለመሆኑ ብቻ ሳይሆን ቀጣይነት የልለው ጭምር መሆኑን ከድንጋጌው በቀላሉ መገንዘብ ይቻላል። እንደ ንኡስ /7/ ግልጽ ባይሆንም በንኡስ /4/ ላይ የተመለከተው ይኸው የስራ ውል የሚደረግበት ልላ ሁኔታም ከዚሁ ቋሚ ከአልሆነው እና ቀጣይነት ከልለው ስራ ላመደብ የሚገባው መሆኑን ከይዘቱ መረዳት ይቻላል። ይህ ቋሚ ያልሆነ እና በቀጣይነት የማይከናወን የአሰሪው ስራም ውሉ እንዲደረግ ሕግ የፈቀደበት ሶስተኛው አይነት የስራ ሁኔታ ተደርጎ ላወሰድ ይገባዋል።
እንግዲህ አንድ የስራ ውል ለተወሰነ ጊዜ የሚቆይ የስራ ውል ነው ለመሰኘት ጊዜ የተወሰነበት የመሆኑ ጉዳይ ብቻ የሚበቃ አይደለም። ውሉ በጊዜ ከመገደቡ ባሻገር በአንቀጽ 10 በተመለከቱት እና ከላይ በዝርዝር ላታዩ ከተሞከሩት የስራ ሁኔታዎች አግባብ የተደረገ መሆኑ መረጋገጥ ይኖርበታል።
እንዲሁም አንድ የስራ ውል የተወሰነ ስራ ለመስራት ወይም ለማሰራት ሲባል የተደረገ ነው ለመሰኘት ለተወሰነ ስራ መደረጉን የሚያሳይ ጥቅል ሐሳብ ማስቀመጡ ብቻ የሚበቃ አይሆንም። ለተወሰነ ስራ መደረጉን ከማመልከት በተጨማሪ በአንቀጽ 10 ስር በተዘረዘሩት እና ከላይ ከተጠቀሱት የስራ ሁኔታዎች አግባብ የተደረገ መሆኑ መረጋገጥ ይኖርበታል።
ለተወሰነ ጊዜ ወይም ለተወሰነ ስራ በሚል የተደረገ አንድ የስራ ውል በአንቀጽ 10 የተመለከቱትን መስፈርቶች በአሟላ ወይም በአላሟላ ጊዜ ሁለት የተለያዩ ሕጋዊ ውጤቶችን ያስከትላል። ይኸውም አንደኛ ውሉ መስፈርቶቹን አሟልቶ ከተገኘና ለተወሰነ ጊዜ የተደረገ ከሆነ ጊዜው እስከሚያልቅ ብቻ የሚቆይ ሲሆን ለተወሰነ ስራ 34 35 የተደረገ ከሆነ ደግሞ ስራው እስከሚያልቅ ድረስ ብቻ የሚቀጥል ይሆናል። ከዚያም ውሉ በአዋጁ አንቀጽ 24 መሰረት በሕግ ይቋረጣል። ሁለተኛ ውሉ መስፈርቶቹን አሟልቶ ካልተገኘ በአዋጁ አንቀጽ 9 መሰረት በአሰሪውና በሰራተኛው መካከል ላልተወሰነ ጊዜ እንደተደረገ ይቆጠራል።
አንድ አከራካሪ የስራ ውል በአንቀጽ 10 የሚሸፈን መሆን አለመሆኑ የሚለየው ተከራከሪዎቹ ከሚያቀርቡት ማስረጃ አኳያ ተገናዝቦ ሲታይ ነው። ይህን ጉዳይ ለማስረዳት የሚቀርቡት ማስረጃ ምን አይነት ላሆን እንደሚገባ በሕጉ ተለይቶ የተወሰነ አይደለም። ስለሆነም ሙግቱን ለማስረዳት የፅሁፍም ሆነ የቃል ማስረጃ ማቅረብ እንደሚቻል የሚተመን ነው። ይልቁንም የሚያከራክረው ቅድሚያ የማስረዳት ሸክም ያለበት ማን ነው? አሰሪው ነው? ወይስ ሰራተኛው? የሚለው ጉዳይ ሲሆን ይህም አወዛጋቢ ነጥብ አግባብነት ካለው ሕግ ጋር ተገናዝቦ እንደሚከተለው ምላሽ ተሰጥቶበታል፡- 1ኛ- ከፍ ሲል እንደተመለከተው አንድ ከአሰሪ ጋር የስራ ውል ያለው ሰራተኛ ላልተወሰነ ጊዜ እንደተቀጠረ ላቆጠር እንደሚገባ የአዋጅ ቁ.42/85 አንቀጽ 9 ግምት ወስዶለታል። በዚህ የሕግ ግምት የስራ ውል ያልተወሰነ ጊዜ የስራ ውል ነው ሲል የሚከራከረው ሰራተኛ ተጠቃሚ በመሆኑ ይህን ክርክሩን የሚደግፍለት ማስረጃ በቅድሚያ ያቀርብ ዘንድ አይጠበቅበትም። ይልቁንም በሕግ የተወሰደለት ግምት ክርክሩን ከማስረዳቱ ግድታው ነፃ እንዲሆን ያደርገዋል። በውጤቱም በቅድሚያ የማስረዳቱ ግድታ የስራ ውሉ ለተወሰነ ጊዜ ወይም ስራ የተደረገ ነውና በአንቀጽ 10 የሚሸፈን ነው ሲል በሚከራከረው በአሰሪው ላይ ይወድቃል።
2ኛ- እንደሚታወቀው አንድ የስራ ውል በአዋጅ ቁ.42/85 አንቀጽ 10 የሚሸፈን ነው? ወይም አይደለም? የሚለው አከራካሪ ጭብጥ በአንድ ጉዳይ ላመሰረት የሚችለው አንዱ ወገን ተከራካሪ የስራ ውሉ ያልተወሰነ ጊዜ የስራ ውል ነው ሲል ልላው ደግሞ ውሉ ለተወሰነ ጊዜ ወይም ስራ የተደረገ ነው በማለት በሚሟገቱበት ሁኔታ ነው። በአብዛኛ የመጀመሪያው አይነት ክርክር የሚቀርበው በሰራተኛው ሲሆን ሁለተኛው አይነት ክርክር ደግሞ በአሰሪው የሚቀርብ ነው።
ይህም የሙግታቸው አቀራረብ ለተጠቀሰው ጭብጥ መመስረት ምክንያት የሆነው ክርክር በአሰሪው በኩል መቅረቡን የሚያረጋግጥ ነው። የጉዳዩ ጭብጥ እንዲሆን ያስቻለውን ክርክር ያቀረበው አሰሪው ከሆነ ደግሞ ይህን ክርክሩን በቅድሚያ ያስረዳ ዘንድ የግድ ይሆንበታል። ይህም the one who alleges in the affirmative shall prove it ከሚለው አገላለጽ ጋር የተስማማ ይሆናል። እንደዚሁም ይህን ጉዳይ ስለ ማስረጃ ማቅረብ ግድታ እና ስለአቀባበሉ ከተደነገገበት የፍትሐ ብሕር ሕጉ ክፍል ጋር ማገናዘብ ይቻላል። በዚህ የፍትሐ ብሕር ሕግ ክፍል ስር የሚገኘው አንቀጽ 2AA1 አንድ ግድታ እንዲፈፀምለት የሚጠይቅ ሰው የግድታውን መኖር የሚያሳይለት ማስረጃ ማቅረብ እንደሚገባው፤ ግድታው ፈርሷል ወይም ተቀይሯል ወይም ቀርቋል የሚል ወገን ደግሞ ይህ ተግባር መፈፀሙን የሚያሳይለትን ማስረጃ ማቅረብ እንዳለበት ደንግጓል። በያዝነው አይነት የስራ ክርክር ጉዳይ የገባውን ግድታ ላፈጽምልኝ ይገባል የሚል ክርክር የሚቀርበው በአሰሪው ሳይሆን በሰራተኛው ነው። ስለሆነም ከተጠቀሰው ድነጋጌ አግባብ ሰራተኛው የግድታውን መኖር ለማስረዳት በመካከላቸው የስራ ውል ያለ መሆኑን ብቻ ማሳየቱ የሚበቃው ነው። በልላ በኩል ግን የስራ ውሉ በአዋጅ ቁ.42/85 አንቀጽ 10 የሚሸፈን ነው በሚል የሚከራከረው አሰሪ ይህን የስራ ውሉ በተጠቀሰው ድንጋጌ ስር የሚወድቅ መሆኑን ያረጋግጥልኛል የሚለውን ተግባር ያስረዳ ዘንድ ይጠበቅበታል።
እንግዲህ አንድ የስራ ውሉ በአንቀጽ 10 የሚሸፈን ነው ሲል አሰሪው በተከራከረ ጊዜ ሁሉ ይህንን ክርክሩን የሚደግፍለት የጽሁፍም ሆነ የሰው ማስረጃ በቅድሚያ እንዲያቀርብ ያስፈልጋል። በአሰሪው የቀረበው ማስረጃ ከተመዘነ በኋላ አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ ደግሞ ሰራተኛው ቅጥሩ በአሰሪው እንደተባለው ሳይሆን በልላ በአንቀጽ 10 ላሸፈን በማይችል የተለየ ሁኔታ መፈፀሙን በማስረዳት በአሰሪው የቀረበውን ክርክርና ማስረጃ ያስተባብል ዘንድ ይገባዋል።
እንዲሁም አንድ ፍ/ቤት የተከራካሪዎች የጽሁፍም ሆነ የቃል የስራ ውል ከአንቀጽ 10 አግባብ መደረግ አለመደረጉን ሲፈትሽ አለነ የሚሉትን ማስረጃ ከፍ ሲል በተመለከተው ስርዓት ላያስተናግድ ይገባዋል። እርሱም ይጠቅመኛል የሚለውን ልላ 36 37 ተመሳሳይ አይነት ወይም አግባብነት ያለው የአካባቢ ማስረጃ ለውሳኔው መሰረት ላያደርግ ይችላል።
በልላም በኩል አንድ የስራ ውል ለተወሰነ ጊዜ ወይም ስራ የተደረገ መሆን አለመሆኑን የማጣራቱ ጉዳይ በአሰሪው እና በሰራተኛው መካከል የተደረገውን የስራ ውል የመተርጎምን ተግባር ይሰምራል። አከራካሪ ሆኖ የተገኘውን የስራ ውል ለመተርጎም ደግሞ ተዋዋዮቹ ውሉን ሲያደርጉ የነበራቸውን ፈቃድ መለየት ያስፈልጋል። ስለሆነም ፍርድ ቤቱ በዚህ ረገድ የያዘውን ጭብጥ ሲፈታ የስራ ውሉ በተደረገበት ጊዜ አሰሪውና ሰራተኛው የነበራቸው የሐሳብ አንድነት ምን እንደነበር ላያረጋግጥ ይገባል። ፍ/ቤቱ በአደረገው ማጣራት የስራ ውሉ የተደረገበት የተዋዋዮቹ ፈቃድ ውሉ በአዋጅ ቁ. 42/85 አንቀጽ 10 በተመለከቱት ሁኔታዎች ላይ መፈጸሙን አረጋግጦልኛል የሚል ከሆነ ውሉ ለተወሰነ ጊዜ ወይም ስራ የተደረገ ነው የሚል መደምደሚያ ላይ ይደርሳል። የስራ ውሉ የተደረገበት የተዋዋዮቹ ፈቃድ በተጠቀሰው አንቀጽ 10 ስር የሚወድቅ አይደለም ካለ ደግሞ ውሉን ላልተወሰነ ጊዜ እንደተደረገ የስራ ውል ይቆጥረዋል።
ወደያዘነው ጉዳይ ስንመለስ ክሱ የቀረበለት ፍ/ቤት ተጠሪ ለተወሰነ ጊዜ ማለትም ለስድስት ወራት መቀጠሯን የሚያሳይ የፅሁፍ የስራ ውል በማስረጃነት ቀርቦለታል። ቅጥሩም ወቅታዊ ስራን ለማከናወን በሚል መፈፀሙን ውሉ በግልጽ ያመለክታል። ከፍ ሲል እንደተጠቀሰው ውሉ ጊዜ የተወሰነለት መሆኑ ብቻውን የተወሰነ ጊዜ የስራ ውል የሚያሰኘው አይሆንም። ስለሆነም ውሉ በአዋጅ 42/85 አንቀጽ 10 አግባብ የተደረገ መሆን አለመሆኑ ጭምር መታየት ይኖርበታል።
ሁለቱ ወገኖች የፈፀሙት ውል ተጠሪ የተቀጠረችው ወቅታዊ ስራን ለማከናወን መሆኑን የሚጠቅስ ሲሆን አመልካቹ ደግሞ ተጠሪ የተቀጠረችው በንድ ወቅት ተከስቶ የነበረን የስራ ብዛት ለማቃለል ነው ሲል ከስር ጀምሮ መከራከሩን መዝገቡ ያስረዳል። ይህም የአመልካቹ ክርክር /ምንም እንኳን ውሉ የቅጥሩ ምክንያት ወቅታዊ ስራን ለመስራት የተደረገ መሆኑን የሚያመላክት ቢሆንም/ ተጠሪ የተቀጠረችበት የጠቅላላ አገልገሎት ክፍል የተላላኪነት ስራ ወቅት ጠብቆ የሚሰራ ቋሚ የአሰሪው ስራ በሚል ላፈረጅ እንደማይችል በአመልካቹ ጭምር የታመነበት መሆኑን ያረጋግጣል። እንዲሁም የክርክሩ አቀራረብ ጉዳዩን ከንኡስ አንቀጽ /6/ ጋር ሳይሆን ከንኡስ /3/ ጋር አገናዝበን እንድናየው እና አመልካቹም በዚህ ረገድ ያቀረበውን ክርክር ማስረዳት አለማስረዳቱን እንድንለይ ይጠይቀናል።
ከጉዳዩ መረዳት እንደሚቻለው ተጠሪ የተቀጠረችው በቀጣይነት በሚከናወን የአሰሪው ቋሚ ስራ ላይ ነው። ተጠሪም ብትሆን የምትከራከረው ስራው ወቅት ጠብቆ የሚሰራ ነው በሚል ሳይሆን ያለማቋረጥ የሚሰራ የስራ አይነት ነው በሚል ነው።
በቀጣይነት የሚሰራ የአሰሪ ቋሚ ስራ ላይ የስራ ብዛትን ለማቃለል በሚል የተወሰነ ጊዜ የስራ ውል ማድረግ በንኡስ ቁ./3/ የተፈቀደ ነው። በእርግጥ የቀረበው የስራ ውል አመልካቹ እንደሚከራከረው ውሉ የተደረገው በአንድ ወቅት የተከሰተን የስራ ብዛት ለማቃለል መሆኑን በግልፅ የሚጠቅስ አይደለም። ይህ ማለት ግን ውሉ የአመልካቹን ክርክር አያስረዳለትም በሚል ከወዲሁ እንድንደመድም የሚያስችለን አይደለም።
ይልቁንም በውሉ ላይ የተወለከተው የቅጥሩ ምክንያት ከዚህ ንኡስ አንቀፅ ጋር የሚጣጣም መሆን አለመሆኑን የማየቱን ጉዳይ አስፈላጊ የሚያደርገው ነው። ተጠሪ የተቀጠረችበት የተላላኪነት ስራ የወቅት ስራ አይደለምና በዚህ ችሎት እምነት በውሉ ላይ ወቅታዊ ስራን ለማከናወን መቀጠሯ መገለፁ በጊዜው የነበረውን የሥራ ብዛት ለማቃለል ሲባል መቀጠሯን ለማረጋገጥ ያህል የሚበቃ ነው። ስለሆነም አመልካቹ ላቀረበው ክርክር ውሉ እንደ በቂ የፅሁፍ ማስረጃ ላቆጠርለት የሚገባ ነው።
በልላ በኩል ተጠሪ በቦታው ልላ ቀጥሮ እኔን አለአግባብ አሰናበተኝ የሚል አጠቃላይ ይዘት ያለው ክርክር ከማቅረቧ ውጭ ስራ ለማቃለል ቀጠርኳት ማለቱ ሐሰት መሆኑን አስረዳለሁ በሚል አይነት አልተከራከረችም። በዚህ አይነት ከልሟገች እና ሙግቷንም ካላስረዳች ደግሞ የአመልካቹን ክርክር አስተባብላለች የሚያስብላት አይደለም። ተጠሪ እንደምትከራከረው በቦታው ልላ መቀጠሩን በስር ፍ/ቤት በቆጠረቻቸው ምስክሮች እንደአስረዳች ቢወስድላት እንኳ የተቀጠረችው የስራ ብዛት ለማቃለል አለመሆኑን በማስረዳት የአመልካቹን ክርክር አስተባብላለች የሚያሰኛት አይሆንም። ምክንያቱም በእርሷ ቦታ ልላ የመቀጠሩ ጉዳይ እርሷ የተቀጠረችው ስራ ለማቃለል ሲባል አይደለም የሚል አሳማኝነት ያለው መደምደሚያ ላይ ላያደርስ የሚችል አይደለም።
38 39 በጥቅሉም በሁለቱ መካከል የተደረገው የስራ ውል በአዋጅ ቁ.42/85 አንቀጽ 10/3/ የሚሸፈን የተወሰነ ጊዜ የስራ ውል መሆኑን ይህ ችሎት ተቀብሎታል። በውሉ የተወሰነ ጊዜ ሲያልቅ ውሉ መቋረጡም በአዋጁ አንቀጽ 24/1/ የተደገፈ ነውና የስር ፍ/ቤቶች የውሉን መቋረጥ ሕገወጥ አድርገው ወደስራ እንድትመለስ መወሰናቸው ከሕጉ ያልተጣጣመ ሆኖ አግኝተነዋል።
ው ሣ ኔ 1ኛ- በአመልካችና በተጠሪ መካከል የተደረገው የስራ ውል የተቋረጠበት ምክንያት ሕጋዊ እንጂ ሕገ ወጥ ባለመሆኑ አመልካች ወደ ስራ ልትመለስ አይገባም በማለት ተወስኗል።
2ኛ- ይህ ችሎት በመ.ቁ.17189 ለጉዳዩ አግባብነት ላላቸው የአዋጅ ቁ.42/85 ድንጋጌዎች ትርጓሜ በመስጠት ሕጉ ስራ ላልተሰራበት ጊዜ ውዝፍ ደመወዝ እንዲከፈል የሚፈቅድ አይደለም የሚል መደምደሚያ ላይ በመድረሱ ተጠሪ ያልሰራችበት ጊዜ ደመወዝ ላከፈላት አይገባም በማለት ተወስኗል።
3ኛ- በመሆኑም ተጠሪ የአመት ፈቃድ እንዲሰጣት የተወሰነውን የስር ፍ/ቤቶች ውሳኔ ሳይጨምር ቀሪዎቹ በፍድራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ.ቁ.224/90፤ በፍድራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ደግሞ በመ.ቁ.857/93 የተሰጡት የውሳኔ ክፍሎች በፍ/ብ/ሕ/ሥ/ሥ/ ቁ.348/1/ መሰረት ተሽረዋል።
የሰበር መ/ ጥቅምት 30 ቀን 1998 ዓ.ም ዳኞች፡- አቶ መንበረፀሐይ ታደሰ አቶ ፍሰሀ ወርቅነህ ወ/ሮ ስንዱ አለሙ ወ/ሮ ሆሳእና ነጋሽ አቶ አሰግድ ጋሻው አመልካች፡- የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ተጠሪ፡- አቶ ጌታሁን ኃይሉ ስራ ክርክር - የዓመት እረፍት ክፍያ - የአዋጅ ቁጥር 42/85 አንቀጽ 79/2/ እና /5/፣ 77/5/፣ 77/3/ የአሁን ተጠሪ በአመልካች ላይ ክስ መስርተው የ128 ቀናት የዓመት እረፍት በገንዘብ ተለውጦ እንዲሰጣቸው የጠየቁበመጀመሪያ ያየው የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤትም የተላለፈ የዓመት እረፍት ፈቃድ ከሁለት አመት በላይ መራዘም ስለልለበት 128 የእረፍት ቀናት ተቀንሶ አዋጁ በሥራ ላይ ከዋለበት ጀምሮ ተጠሪ እስከተሰናበቱበት ድረስ የአንድ አመት ከአሥራ ሦስት ቀናት የዓመት እረፍት ክፍያ ብቻ ይከፈል በማለት ላወሰን ጉዳዩን በይግባኝ ያየው የፍድራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ደግሞ የተጠሪ ገንዘብ (የጠየቀው የአመት እረፍት) ሳይቀነስ ላከፈል ይገባል በማለት በመወሰኑ የቀረበ አቤቱታ።
ውሣኔ፡ - የፍድራሉ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የሰጠውና የፍድራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ያሻሻለው ውሣኔ ተሻሽሐል።
ከሁለት አመት በላይ የተራዘሙ ፈቃዶች በገንዘብ የሚተኩ አይደሉም።
አንድ ሰራተኛ የሥራ ውሉ ሲቋረጥ ያልተጠቀመበት የዓመት ፈቃድ ክፍያ ሁሉ የጊዜ ገደብ ሳይኖረው በገንዘብ ተቀይሮ ላከፈለው አይችልም።
40 41 የሰበር መ/ ጥቅምት 30 ቀን 1998 ዓ.ም ዳኞች፡- መንበረፀሐይ ታደሰ ፍሰሀ ወርቅነህ ስንዱ አለሙ ሆሳእና ነጋሽ አሰግድ ጋሻው አመልካች፡- የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ነ/ፈጅ ኃይሉ ተሰማ ቀረቡ ተጠሪ፡- አቶ ጌታሁን ኃይሉ ቀረቡ መዝገቡ ተመርምሮ የሚከተለው ፍርድ ተሰጥቷል።
አመልካች ለሰበር ችሎት አቤቱታ ያቀረበው የፍድራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመዝ.ቁ. 15313 ህዳር 25 ቀን 1996 ዓ.ም የዓመት እረፍት ክፍያን በተመለከተ በሰጠው ውሣኔ ቅር በመሰኘት ነው።
ጉዳዩ የተጀመረው በፍድራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ነው። የአሁኑ ተጠሪ በአመልካች ላይ ክስ የመሰረተው ከልሎች ክፍያዎች ጋር የተጠራቀመ የ128 ቀናት የዓመት እረፍት በገንዘብ ተለውጦ እንዲከፈለው ነው። አመልካች የዓመት እረፍት ክፍያን አስመልክቶ በአዋጅ ቁጥር 42/85 አንቀጽ 79 2 እና 5 መሰረት የተላለፈው የዓመት ፈቃድ የሚቀጥለው ሁለት ዓመት በላይ ላራዘም አይችልም ተጠሪ የጠየቀው ክፍያ በሕጉ ከተሰጠው በላይ ስለሆነ ላከፈለው አይገባም በማለት መከራከሩን የፍ/ቤቱ ውሣኔ ያሳያል።
ጉዳዩን በመጀመሪያ ያየው የፍድራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት የሰጠው ውሣኔ /… የአሰሪና ሰራተኛ አዋጅ ቁጥር 42/85 አንቀጽ 192/1/ሰ አዋጅ ቁጥር 64/68 የሆነውን በግልጽ የሻረው በመሆኑ በዚህ ጉዳይ ላይ አዋጅ ቁጥር 42/85 ተፈፃሚ ላሆን አይችልም የሚለው የተከሣሽ ክርክር ተቀባይነት የለውም፣ ስለሆነም በአዋጅ ቁ.42/85 በአንቀጽ 79/5/ ሥር በአንቀጽ 79/1 እና /2/ የተላለፈ የዓመት እረፍት ፈቃድ ከሁለት ዓመት በላይ መራዘም እንደልለበት የተደነገገ በመሆኑ በዚህ ድንጋጌ መሰረት የከሣሽ 128 የእረፍት ቀናት ተቀንሶ አዋጁ በስራ ላይ ከዋለበት ከጥር 12/85 ጀምሮ እስከተሰናበቱበት ጊዜ እስከ ጥር 28/86 ዓ.ም ያለው ጊዜ አንድ ዓመት ከአስራ ሶስት ቀናት የአመት እረፍት ክፍያ ብቻ በአንቀጽ 77/3/ መሰረት እንዲከፈል የሚል ነው።
የአሁን ተጠሪ በዚህ ውሣኔ ቅር በመሰኘት ይግባኝ ለፍድራል ከፍተኛ ፍ/ቤት አቅርቧል። ፍ/ቤቱም አዋጅ ቁጥር 42/85 አንቀጽ 79/5/ የዓመት እረፍት ከሁለት ዓመት በላይ ላተላለፍ አይችልም ሲል ሰራተኛው ከሁለት ዓመት በላይ ያጠራቀመው የዓመት እረፍት ካለ አይገባውም ማለቱ አይደለም። ይልቁንም በአዋጁ በቁጥር 77/5/ ላይ ያልወሰደው የዓመት ፈቃድ በጠቅላላ ታስቦ እንዲከፈለው ተደንግጓል። በመሆኑም ተጠሪ የጠየቀው የዓመት እረፍት ክፍያ ሳይቀነስ እንዲከፈለው በማለት የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ውሣኔውን በመሻሻል ወስኗል።
አመልካች የከፍተኛ ፍ/ቤት መሰረታዊ የሆነ ሕግ ስህተት ፈጽሟል ሲል አቤቱታ ያቀረበው በዚህ ውሣኔ ነው። ታህሣሥ 19 ቀን 1996 ዓ.ም ጽፎ ባቀረበው ማመልከቻ በውሣኔው መሰረታዊ የሆነ የህግ ስህተት ተሰርቷል ሲል የሚያቀርባቸው ክርክሮችም፣
የተጠሪ የዓመት እረፍት በገንዘብ ተቀይሮ ይከፈለኝ ጥያቄ ከሥራ ከመሰናበታቸው ጥር 30/86 ዓ.ም በፊት የነበረና በተለይም አዋጅ በአንቀጽ 34/4/ ከሀ-ሰ መሰረት ያልተላለፈ በመሆኑ ላጠየቅ አይገባም።
በአዋጅ አንቀጽ 79/2-3/ መሰረት ሰራተኛው ጠይቆ ወይም አሰሪው የሥራ ሁኔታ አስገድዶት የተላለፈ ለመሆኑ የቀረበ ማስረጃ የልለ ከመሆኑም በላይ በዚሁ አንቀጽ 79/5/ በግልጽ እንደተቀመጠው በሁለቱ ስምምነት የተላለፈ የዓመት እረፍት ቢኖር እንኳን ከሁለት አመት በላይ ላራዘም እንደማይችል በግልጽ ሰፍሯል። ተጠሪ በአዋጁ መሰረት የተላለፈ የዓመት እረፍት ያላቸው ለመሆኑ ያልገለጹ ከመሆኑም በላይ አንቀጽ 79/5/ ከሁለት አመት በላይ ላተላለፍ እንደማይችል በግልጽ የደነገገውን ከፍተኛ ፍ/ቤት ባለመቀበል በአዋጅ አንቀጽ 77/5/ በሙሉ በገንዘብ ተቀይሮ ይከፈላቸው በማለት የሰጠው ውሳኔ መሰረታዊ የሆነ የሕግ ስህተት አለበት የሚሉ ናቸው።
42 43 አቤቱታው በሰበር ችሎት እንዲታይ ታዞ ተጠሪ መልስ እንዲሰጥ በታዘዘው መሰረት ሚያዚያ 28 ቀን 1996 ዓ.ም የተጻፈ መልስ አቅርቧል። በመልሱም የከፍተኛ ፍ/ቤት ውሣኔ የህግ ስህተት እንደልለበት በመግለጽ እንዲፀና ጠይቋል።
አመልካቹም የመልስ መልስ አቅርቧል።
በዚህ ጉዳይ ተመርምሮ ላወሰን የሚገባው ዋናው የክርክር ጭብጥ አንድ ሰራተኛ የሥራ ውሉ ሲቋረጥ ያልተጠቀመበትን የዓመት እረፍት ቀናት ሁሉ የጊዜ ገደብ ሳይኖረው በገንዘብ ተለውጦ እንዲከፈለው ይገባል ወይ? የሚለው ጭብጥም ይታያል።
በቅድሚያ ግን አመልካች የተጠሪ የዓመት እረፍት በገንዘብ ተቀይሮ ይከፈለኝ ጥያቄ አዋጅ ቁ. 42/85 ከመውጣቱ በፊት የነበረ መብት ስለሆነ በአዋጅ ቁጥር 64/68 መሰረት መታየት ይገባዋል ሲል የሚያቀርበውን ክርክር ተመልክተናል። ተጠሪ ክሱን ያቀረበው ግንቦት 14 ቀን 1990 ዓ.ም አዋጅ ቁጥር 42/85 በሥራ ላይ እያለ ነው።
አዋጅ ቁጥር 64/68 በአንቀጽ 192/ሰ/ እንደተሻረ ተገልጿል። አዋጅ ቁጥር 64/68 በኋላኛው አዋጅ በስራ ላይ ከዋለ በኋላ ተፈፃሚ የሚሆነው በአዋጅ ቁጥር 42/85 በቁጥር 191 እንደተደነገገው አዋጅ ቁጥር 64/68 በሥራ ላይ እያለ ክሱ መታየት ጀምሮ ቢሆን ነበር። በዚህ ድንጋጌ መሰረት የተሻረውን አዋጅ ቁጥር 64/68 ተፈፃሚ ለማድረግ መታየት ያለበት የኋላኛው አዋጅ ሲተካ ሥራ ላይ ሲውል ጉዳዩ በቀድሞው አዋጅ መታየት የጀመረ መሆን አለመሆኑን እንጂ መብቱ የተገኘበትን ጊዜ አይደለም።
ከላይ እንደተገለፀው ተጠሪ ክሱን ያቀረበው አዋጅ ቁጠር 42/85 በሥራ ላይ እያለ በመሆኑ በዚህ ጉዳይ ተፈጻሚ የሚሆነው ይኸው አዋጅ ቁ.42/85 ነው። ስለሆነም አመልካች የአዋጁን ተፈፃሚነት በተመለከተ የሚያቀርበው ክርክር ተቀባይነት የለውም።
በመቀጠልም አንድ ሰራተኛ የሥራ ውሉ ሲቋረጥ ያልተጠቀመበትን የዓመት እረፍት ሁሉ ያለጊዜ ገደብ በገንዘብ ተለውጦ ላከፈለው ይችላል ወይ? የሚለውን ዋና ጭብጥ እንመለከታለን።
ይህን ጭብጥ ለመመርመር በቅድሚያ የዓመት ፍቃድን ምንነትና አስፈላጊነት መመልከት ተገቢ ነው። በአዋጅ ቁጥር 42/85 ከአንቀጽ 76-78 ካሉት ድንጋጌዎች የአመት ፈቃድ ለሰራተኛ ከክፍያ ጋር የሚሰጥ የስራ ቀናት የእረፍት ጊዜ መሆኑን መገንዘብ ይቻላል። በአዋጁ ቁጥር 13/4/ መሰረት ሰራተኛው ለሥራ ብቁ በሆነ የአእምሮና የአካል ሁኔታ በስራ ላይ መገኘት ይጠበቅበታል። የአመት እረፍት ከሚሰጥባቸው ምክንያቶች አንዱና ዋነኛው ሰራተኛው ይህን የሚጠበቅበትን ግድታ ማሟላት እንዲችል ነው። በአዋጁ ስለ ዓመት ፈቃድ የሚናገረው ጠቅላላ ድንጋጌ /አንቀጽ 76/2/ በዓመት ፈቃድ ፋንታ በገንዘብ መክፈል የተከለከለ እንደሆነ ይደነግጋል።
አንድ ሰራተኛ የአመት ፈቃድ ለማግኘት ያለውን መብት በማናቸውም ሁኔታ ለመተው የሚያደርገው ስምምነት ተቀባይነት እንደልለውም የዚሁ አንቀጽ ንኡስ /1/ ይደገግጋል።
ከነዚህ ድንጋጌዎች ገንዘብ የአመት ፈቃድን መተካት እንደማይችል ሰራተኛው የአመት ፈቃዱን ባልተጠቀመ ቁጥር ፍቃዱ ወደ ገንዘብ ተለውጦ መከፈል እንደልለበትም ያመለክታል።
በልላ በኩል በዋናነት የአመት እረፍት ለሰራተኛ የሚሰጠው ሳይከፋፈል ሲሆን መሰጠት ያለበትም ከእያንዳንዱ አመት የአገልግሎት ዘመን በኋላ ሳይጠራቀም ነው።
/ቁጥር 77/1/ እና 78 ። ሆኖም ሰራተኛው ተከፋፍሎ እንዲሰጠው ሲጠይቅና አሰሪውም ሲስማማ ለሁለት ተከፍሎ ላሰጠው ይችላል። /79/1/ እንዲሁም ሰራተኛው ሲጠይቅና አሰሪውም ሲስማማ በአሰሪውም በኩል የሥራ ሁኔታ ሲያስገድደው የሰራተኛውን የፈቃድ ጊዜ ላያስተላልፍ ይችላል። /አንቀጽ 79/1/ እና /3/ የአመት እረፍትን ከላይ እንደተገለፀው በአሰሪና በሰራተኛው ስምምነት ማራዘም ቢቻልም ላራዘም የሚችልበት ጊዜ ግን በሕጉ ወሰን ከሚቀጥለው ሁለት አመት በላይ ላራዘም አይችልም። ይህ ድንጋጌ ከሁለት አመት መራዘም በኋላ ሰራተኛው ፍቃዱን የግድ መጠቀም ያለበት መሆኑን ያመለክታል።
44 45 በመቀጠልም ሰራተኛው በዚህ ሁኔታ ተራዝሞ ያልተጠቀመበትን ፍቃድ ሁሉ የስራ ውሉ ሲቋረጥ የጊዜ ገደብ ሳይኖረው በገንዘብ ተለውጦ ላከፈለው ይችላል ወይ? ወደሚለው ጭብጥ እንመለሳለን። የአመት እረፍት በገንዘብ ተለውጦ ላከፈልባቸው የሚችሉ ሁኔታዎች በአዋጁ በግልጽ ተቀምጠዋል። እነሱም 1ኛው የሥራ ውሉ ለተቋረጠ ሰራተኛ ሲሆን 2ኛው ደግሞ በአንቀጽ 80 እንደተገለፀው አሰሪው በፍቃድ ላይ ያለ ሰራተኛን ጠርቶ ፈቃዱን ሳይጨርስ ስራውን እንዲቀጥል ካደረገ ነው። በዚህ ሁኔታ በአንቀጽ 80/2/ ሰራተኛው ያልተጠቀመበትን ማለትም የቀረውን የአመት ፈቃድ በገንዘብ ተተምኖ ላከፈለው እንደሚችል ተደንግጓል።
ለያዝነው ጭብጥ አግባብነት ያለው የሥራ ውሉ የተቋረጠበት ሰራተኛን በማስመልከት ስለሚፈፀመው የአመት እረፍት ክፍያ ነው። የአዋጁ አንቀጽ 77/5/ የስራ ውሉ የተቋረጠ ሰራተኛ ያልወሰደው የአመት ፈቃድ ታስቦ በገንዘብ እንደሚከፈለው ይደነግጋል። ከላይ እንደተመለከትነው የአመት እረፍት መሰረት ሃሣብ ክፍያ የሚፈፀምበት የእረፍት ቀናት ማግኘት ቢሆንም የስራ ውሉ የተቋረጠ ሰራተኛ ግን እደደአላማው በእረፍቱ ላጠቀምበት አይችልም። በዋናነት የአመት እረፍት በገንዘብ እንዲተካ ሕጉ ባይፈቅድም በስራ ውሉ የተቋረጠ ሰራተኛ ግን በእረፍቱ ፋንታ ገንዘብ እንዲከፈለው በህጉ ተፈቅዷል። ይህም የሆነው ከላይ እንደተገለፀው የስራ ውሉ በመቋረጡ ምክንያት ሰራተኛው በእረፍቱ ላጠቀምበት የማይችል በመሆኑ ነው። ከዚህ ጋር ተያይዞም ክፍያ የሚፈፀምባቸው የትኞቹ ፍቃዶች ናቸው የሚለውን ነጥብ መመልከቱ ተገቢ ነው። ከላይ እንደተመለከትነው የአመት ፍቃድ ከሚቀጥለው ሁለት አመት በላይ ላራዘም እንደማይችል በአንቀጽ 79/5/ ተደንግጓል። በአንቀጽ 76/1/ እና /2/ አንድ ሰራተኛ የአመት ፈቃዱን ለመተው ስምምነት ማድረግ እንደማይችል በአመት ፈቃድ ፈንታ ገንዘብ መክፈል የተከለከለ እንደሆነ ተደንግጓል። እነዚህ ድንጋጌዎች ተገናዝበው ሲታዩ የአዋጅ አንቀጽ 77/5/ የሥራ ውሉ ለተቋረጠ ሰራተኛ እንዲከፈል የፈቀደው የአመት እረፍት ክፍያ ሰራተኛው ስራ ላይ ቢሆን ኖሮ ላጠቀምባቸው የሚችሉ ፍቃዶችን እንደሆነ ያስገነዝባል። ይኸውም በህጉ መሰረት ሁለት አመት የተራዘሙ ወይም ላራዘሙ የሚችሉና የደረሱ ፍቃዶችን ይጨምራል። ከዚህ ውጪ ግን ከሁለት አመት በላይ የተራዘሙ ፍቃዶች በገንዘብ የሚተኩ አይደሉም የሚል ድምዳሜ ላይ ያደርሰናል።
ሲጠቃለል ከላይ በተጠቀሰው ምክንያት አንድ ሰራተኛ የስራ ውሉ ሲቋረጥ ያልተጠቀመት የአመት ፍቃድ ክፍያ ሁሉ የጊዜ ገደብ ሳይኖረው በገንዘብ ተቀይሮ ላከፈለው አይችልም። የከፍተኛው ፍ/ቤት ሰራተኛው የስራ ውሉ ሲቋረጥ ያልተጠቀመበት የአመት እረፍት ሁሉ ያለምንም የጊዜ ወሰን ወደ ገንዘብ ተቀፋሮ9 ላከፈለው እንደሚችል በመቁጠር የአዋጁ ቁር 42/85 አንቀጽ 77/5/ን መተርጎሙ የአመት ፈቃድ አላማንና መሰረተ ሃሣብን ያላገናዘበ በመሆኑ መሰረታዊ የሆነ የሕግ ስህተት አለበት። ላታረም ይገባል።
በመቀጠልም የአመት እረፍት ሰራተኛው በግልጽ በጽሁፍ ወይም በቃል ካልጠየቀ አሰሪውም በግልጽ እንዲተላለፍ ካልፈቀደ ፍቃዱ እንደተላለፈ አይቆጠርም ወይ? የሚለውን ጭብጥ እንመለከታለን። የአዋጁን አንቀጽ 79/2/ የአመት ፈቃድ ሰራተኛው ሲጠይቅና አሰሪውም ሲስማማ ላተላለፍ እንደሚችል ይደነግጋል። ይህ ድንጋጌ የአመት ፍቃድን ለማስተላለፍ የአሰሪውና የሰራተኛው ስምምነት አስፈላጊ መሆኑን ያስገነዝባል። ስምምነት በግልጽ ወይም ግልጽ ባልሆነ መንገድ ላደረግ ይችላል። ስምምነት ከአሰራርም ላታይ ይችላል። ሰራተኛው በስምምነት እንኳን ላተወው የማይችል የአመት እረፍት በሕግ ተሰጥቶታል። ፍቃዱን መጠቀሙ መብቱም ግድታውም ነው። አሰሪው ኘሮግራም አውጥቶ ለሰራተኛው ፍቃድ መስጠት እንዳለበት የአዋጁ ቁጥር 78/2/ ይደነግጋል። የአመት እረፍትን ለተወሰነ ጊዜ ማራዘም እንደሚቻል ከላይ በ1ኛው ጭብጥ ተመልክተናል። እንግዲህ ሰራተኛው ፍቃድ መውሰድ ባለበት ጊዜ ሳይወስድ ቢቀር አሰሪውም ሳይሰጠው ስራውን እንዲቀጥል ቢያደርግ ከአሰራራቸው ፍቃዱን ለማራዘም የተስማሙ መሆኑን መረዳት ይቻላል። ስምምነቱም ፍቃዱ በሕግ እንዲራዘም እስከተፈቀደ ጊዜ ድረስ ብቻ እንደተደረገ ላቆጠር ይገባል።
ሲጠቃለል ፍቃድን ለማስተላለፍ የሚደነግገው አዋጁ ድንጋጌ /አንቀጽ 79/ ፍቃድን ለማስተላለፍ አሰሪውና ሰራተኛው መስማማት ያለባቸው መሆኑን 46 47 ቢያስገነዝብም ስምምነታቸው ግን ግድታ በግልጽ መሆን እንደሚገባው የግልጽነት ፎርማላቲን እንዲያሟላ አያስገድድም። ስምምነት መኖሩን ደግሞ ከአሰራር መረዳት ይቻላል። በመሆኑም አመልካች ፍቃድ ተላልፏል ለማለት አሰሪውና ሰራተኛው የግድ በግልጽ መስማማት አለባቸው የሚለው ክርክሩ ተቀባይነት የለውም።
ውሣኔ
ተጠሪ ወደ ገንዘብ ተለውጦ እንዲከፈለው የጠየቀው የአመት እረፍት ቀናት ክፍያ ሁሉም ላከፈለው አይገባም።
ተጠሪ የ1984፣ የ1985 እና የ1996 ከስራ አስከተሰናበተበት እስከ ጥር 30 ድረስ ያለው የአመት እረፍት በገንዘብ ተቀይሮ እንዲከፈለው።
የፍድራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በስራ ክርክር መዝገብ ቁጥር 1438 ነሐሴ 16 ቀን 1994 ዓ.ም እንዲሁም የከፍተኛ ፍ/ቤት በመዝገብ ህዳር 25 ቀን 1996 ዓ.ም የሰጡት ውሣኔ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕግ ቁ.348/1/ መሰረት ተሻሽሎ ተወስኗል።
¡M/e. 16270
oCRS 17 d} 1998 •.O
ªƒu:- አቶ M}iUÍH¦ o¨
አቶ „k©Gf¬Z MHM¬
አቶ H´ù^ G©
አቶ ª–@ MFˆð
አቶ M^Ö} –ei§|^
„MG‰u .... „’] †Za GNp ¬Z²p
m¸W..... „q MHW No
Ÿ¨<M ¨<Ü ÁK Lò’ƒ” u}SKŸ} eK "d S"e” ›¨dc”
¾õ/w/I/l. 2066(2)' 2086(2)' 2081' 2090' 2091 2102(1) “ 2092
¾c=ÇT μ” Ÿõ}— õÉ u?ƒ }Ÿdi ¾J’¨< ¾›G<” ›SM"‹ SŸ=“¨< ›ÉdDM u}vK¨< ¾Ó߃ ›ÅÒ K}ÔÍ=¨< ¾Ñ<ǃ “ S^M "d ”Ç=G<U
¾I¡U“ ¨Ü uÉU\ w 30.198 ”Ç=ŸõK¨< uS¨W’< “ ¾Åu<w wN?
wN?[Wx‹“ I´x‹ ¡ML© S”ÓYƒ ÖpLà õÉ u?ƒ ¨<d’@¨<” uTî“~ ¾k[u ›u?~ ¨<d’@: - ¾Åu<w wN wN[cx‹“ Q´x‹ ¡ML© S”ÓYƒ ÖpLà õÉ u?ƒ ¾WÖ¨< ¨<d’@“ ¾c=ÇT μ” Ÿõ}— õÉ u?ƒ ¾cÖ¨< ¨<d’@ ìÉsM::
1—. Ÿ¨<M ¨<Ü Lò’ƒ uJ’ Ñ<ǃ ¾Å[cuƒ c¨< Ñ<Ç~ ¾Å[c¨< u}Ÿdg<
SŸ=“ SJ’<” ŸTe[ǃ ¨<Ü uvKGw~ uŸ<M Øóƒ eKS•\ T[ÒÑØ
›ÃÖupuƒU::
2— Øóƒ vÕU uLò’ƒ }ÖÁm ¾J’ c¨< ŸLò’ƒ ’í KSJ” Ñ<ǃ ¾Å[cuƒ” W¨< K?L ¾¨”ËM ÉÑ>ƒ KSØke ›Ã‹MU::
3— Ñ<Ç¿ uõ/w/Y/Y/I/l. 343(1) SW[ƒ KSËS]Á Å[Í õÉ u?ƒ }SMf Ÿ}LŸ õÉ u?~ uSËS]Á¨< ¨<d’@ dÃÑÅw ¾"d¨<” SÖ”
K=ÁhiM ËLM::
4948
¡M/e. 16270
oCRS 17 d} 1998 •.O
ªƒu:- አቶ M}iUÍH¦ o¨
አቶ „k©Gf¬Z MHM¬
አቶ H´ù^ G©
አቶ ª–@ MFˆð
አቶ M^Ö} –ei§|^
„MG‰u ...„’] †Za GNp ¬Z²p {´UѲ „q ®NG „CM¬ dUi
m¸W..... „q MHW No ¸if „q m\N „ii dUi
Mš´ið mMZO[ ¡NôˆmEð ÖZ¬ m\ºmýG::
Ö Z ¬
i˜óC Mš´k E\iZ EdUið „iöno M{a ¡D{ð mˆRb ¡D{ð ¡„Að{ð
„MG‰u Mˆó|𠄬Z]üG imjEð ¡¶Áp „¨μ OŠ}¤p Em´ù°õð E„Að{ð
m¸W ¡´ðªp ‰R kZ 28,800@ ¡PXG ‰R kZ 1000 †| ¡CŠO| ¾ kZ
308 i¸gFFð kZ 30,198 †}ªóˆÖEð M{ð {ð::
ŠZŠV} iM®MW¤ ¨U° ¤¡ð ¡\óªN ›} ˆÖm Ö/iöp {ð:: ˆRb
¡D{ð ¡„Að{ð m¸W HOEö 15 d} 1987 •.O iPmZ R¦ŠG iMèš F¦ †¤E
}kUp{n ¡„’] †Za GNp ¬Z²p iD{ ¡\Eöª eºZ 3-00217 Mˆó| m´Áq
„}¬ †¶V iM´ùªn ¦O iMhU¸ð OŠ}¤p ˆ„¨μð iÓp †¡\X ¤´‚
¡{iUð ´ió MëU¸ð} iM¶EË ¡Mˆó|ð jEiöp iK¶ jEip xFÓ{p MQUp
¡´ðªp ‰R kZ 58,600 †}ªóˆÖEð ¡Nô¸¦g Š^ E\óªN ›} ˆÖm Ö/iöp
„gZl Ö/iön ixFÓ{n ´ðª¦O D{ i‰Rð M¸} F¦ ‰ˆXˆU| NSU°O ˆ\N
iíF ´ðªn} ¤¨U\ð ¡mˆRð ¡„’] †Za GNp ¬Z²p Mˆó| MD{ð ^EmUμ´¸ E¨U\ð ´ðªp iK¶ xFÓ{p „Eip@ m´ù°õð imˆRð Mˆó|
j¦´Á ~[ †¶V EóhUº „¦uGO {iZ@ †¶V ˆmhU¸ ¨¶P d¨O \óG \ó\X
¡{iUð} SX mMG_ EMSXp †}¨N¦uG ¶GË {ð:: i„‰Eð F¦ ¡¨U\ð
´ðªpO 50% †}¨D{ ^Em´EÍ ¦C}{ð ¶Op ð^º iN^´jp iŠ\𠡸¡dð}
¡´ðªp ‰R iˆÓG iMd{^ E¨U\ip ´ðªp kZ 28,800 ¡PXG ‰R kZ 1000
†| ECŠO| ¤¹ð} ¾ kZ 308 i¸gFFð kZ 30,198 EóˆÖEð ¦´jG
iNEp ^|þG::
¡„Að{ð „MG‰u ¡›{ð ˆÖm Ö/iöp ixFÓ{n ´ðª¦O D{ ¡‰Rð} M¸}
iN^MGˆp ¡\¸ð} ðR{ö iMfO E¨iðk kHöZ kHöU\lu| Kšlu ŠGF’õ
M}¶Sp ¸gF¦ Ö/iöp iM/e.3144 ¡¦¶j‚ „iöno Eó¤dZk ¡tE ióD}O
Ö/iön ¡„Að{ð m¸W dZl MG^ †}ªó\ºip „¬Z´ù ¡¦¶jò} ŠZŠZ ˆ\N iíF
iM¼Ua ¶}lp 19 d} 1996 •.O MZO[ i\¸ð ðR{ö ŠZŠV} iM®MW¤
¨U° ¤¡ð ¡›{ð ˆÖm Ö/iöp i´ðª¢ F¦ ¡\¸ð ðR{ö ¡Nôo¦ip ´ð¬Ep ¡EO
iNEp iÖ/S/S/K.e. 348(1) MQUp „Ë}qoG::
„MG‰u ¡ŠGEð AðEp ÖZ¬ iöqu i´ðª¢ F¦ imMRR¦ M}´¬ ¡\¸ðp
ðR{ö MQUo’õ ¡K¶ ^Cmp „Eip iNôG OŠ}¤p i˜óC Mš´k E\iZ „iöno
¤dUi \óD} „iönoð mMZO[ ´ðª¢ E\iZ uEùp dZl †}ªóo¦ iM{ð
„MG‰u i30/10/96 •.O Ë× ¤dUið NMGˆt E„Að{ð m¸W mG‹ dZl
MG^ †}ªó\ºip o› i¸ifð „N‰‚{p ºgOp 5 d} 1997 •.O ¡mÎÑ MG^
„gZjüG:: „MG‰u iiˆðEð im¸Wð ¸if iˆðG iËHðÖ ¡m\¸ð} MG^
ˆmMEˆm iíF ¡MG^ MG^ Ë× ˆMš´ið μZ †}ªó¤¤š „¬ZèG::
uEùnO ¡xFÓ{n} ´ðª¦O D{ ¡‰Rð} M¸} ˆK´ð μZ iN´|˜k
MZOåG::
ig¬Nô¤ ¡„Að{ð „MG‰u im¸Wð F¦ E¨U\ð ´ðªp iK¶ xFÓ{p
„Eip ¡EipO? ´ðªn ¡¨U\ð im´ù°õð(miª¢) i´™ X\ð ºÔp {ð ENEp
¡Nô¤^uG OŠ}¤p „E ¦}^ ¡EO ¡NôEð \óMUMZ iÖY {´Z U´¬ ¡„Að{ð
m¸W PmZ R¦ŠG †¡{ª iMèš F¦ †¤E AðEmð mˆRb \ó¤bˆUŠUð
i{iUð }kUp{n ¡„Að{ð „MG‰u iD{ð ¡\Eöª eºZ 3.00217 Mˆó| ´Áq
ˆ{PmZ R¦ŠEð iMð¨e OŠ}¤p i„}¬ †¶V F¦ ˆÖm ´ðªp ¨Z_ip
¡mhU¸ MD{ð mUμ¶¹üG::
‰R ¡m¸¡dip ´ðªp M{að ¡„Að{ð „MG‰u Mˆó| ¤¨U\ð ¡¶Áp
„¨μ D~ ˆm´– ´ðª¢ ˆðG ðÁ ^ENô¨Z^ xFÓ{p ¡NôMEˆp {ð::
50 51
¡ÖpHkHöZ K¶ eºZ 2081(1) ¡„}¬ Mˆó| ¦O ¡„}¬ jEPmZ mbˆZ‰W
jEiöp ¡D{ \𠄨μð} ¤¨U\ð Mˆó|ð} ¦O jEPmZ mbˆZ‰Wð}
EM}ªp ¦O EN}dRd^ jGmÑd¨Ep \ð ióD}O †}‰ü} Mˆó|ð ¦O
jEPmZ mbˆZ‰Wð F¨U\ð ´ðªp „FÓ ¡NôD{ð jEAkn MD{ð} ¦¨{¶μG::
¡„}¬ Mˆó| ¦O jEPmZ mbˆZ‰W jEiöp „ºÓ R¦D} ´ðªp ¤¨U\ð
Mˆó| ¦O jEPmZ mbˆZ‰W jEAkp iMD{ð kt E¨U\ð ´ðªp iK¶ „FÓ
¦D|G:: m´ù°õð ¦O miª¢ ´ðªn ¡¨U\ð imˆRð Mˆó| MD{ð} ˆNSUªp ðÁ ijEAkn iˆðG ºÔp ^EM~V NUμ´º „¦¸igipO:: iEöFO iˆðG ´ðªp ¤¨U\ð Mˆó| jEAkp ˆ„FÓ{p ¡Nô¬}jrð ¡K¶ OŠ}¤qu ¤Eð \óD} ˆ†{˜óCO „}© ´ðªn ¡¨U\ð im´ù°õð ¦O imiª¢ ºÔp OŠ}¤p †}¨D{ „FÓ{p „¤M¹O iNôG iÖpHkHöZ K¶ eºZ 2066(2) F¦ ¡mMEˆmð {ð:: ´ðªp ¤¨U\ð Mˆó| jEBkp ´ðªn ¡¨U\ð im´ù°õð ºÔp OŠ}¤p {ð ¡NôG MˆFˆ¤ ‰Eð ¡N^Uªp ŠO ¡X\ð
¦D|G:: iÖpHkHöZ K¶ eºZ 2086(2) F¦ †}¨mMEˆmð ¡„}¬ Mˆó|
jEAkp ´ðªn ¡¨U\ð iˆÓG ¦O iMðEð ˆmiª¢ ºÔp ¡m{R MD{ð}
‰FUμ´¸ idZ iˆÓGO D{ iMðE𠈄FÓ{n Eó¬} „¦uGO::
idUið ´ðª¦ ¡„Að{ð „MG‰u E¨U\ð ´ðªp imiª¢ iˆðG ºÔp „E
iNEp ¡NôˆXˆUð iAðEp OŠ}¤qu \óD} „}¨ð m¸Wð ¡EöF ¬Z²p
PmZ R¦ŠG \Zh †¡{ª \óB÷¬ {ð ¡m´¼ð iNôG ¡dUi {ð:: ¡m\Ud} PmZ
R¦ŠG ¦O EöF jEPmZ mbˆZ‰W iNô{ª \ð F¦ ´ðªp N¬U^ i„FÓ{p
„¤^¸¦gO ¡NôG K¶ ¡EO:: ¡´ðªnO M}^„ö miª¢ ¡m\Ud PmZ R¦ŠG ¦›
M´–n ¦O M}ªn R¦D} ¡„MG‰u} Mˆó| \ó¤bˆUŠZ ¡{iUð cÕZ
M}´©} iNºik m¸Wð ¡Nô{ªð} PmZ R¦ŠG Eó´¼ð MtEð {ð::
iMD{ðO „MG‰u m¸Wð ¡m\Ud PmZ R¦ŠG †¡{ª \óèš {ð ¡m´¼ð
iNôG ¤dUið ŠZŠZ Kμ’õ MˆFˆ¤ EóD} „¦uGO:: AðEmð PmZ R¦ŠG
EM}ªp ¡Nô¤^uG M}° Ñf¬ ¡EðO ¡NôEð {ð:: M}° Ñf¬ ¡EöEð
MD{ð kt ´ðªn ¡¨U\ð i†Z\ð ºÔp {ð ENEp „¤^uGO:: Mo¡p
¡Nô´jð PmZ R¦ŠEð} †¡{ª \óèš ¡ÑÍMð ºÔp O}¬{ð ¡NôEð {ð::
¡„Að{ð „MG‰u ¨¶P m¸Wð M}° Ñf¬ ¡EöEð MD{ð} ˆNô´GË idZ iSZ
ŠZŠV gp m¸Wð ¡ÑÍMð ºÔp M~V} „F^UªO:: M}° Ñf¬ R¦~Uð
¡Nô¤bˆUŠZ} \ð iMˆó| M¶¼p iK¶ i„FÓ{p ˆM¸¡g Eó¤¬} ^EN¦uG
„MG‰u i˜óCO U´¬ ¤dUið ŠZŠZ mdj¦{p ¡EðO:: i„¸fF¦ ¡„Að{ð
„MG‰u Mˆó|ð F¨U\ð ´ðªp „FÓ {ð mkEù iM{ð ¡mÑÍM ¡K¶ ^Cmp
¡EO::
¡‰Rð} M¸} imMEˆmO m´ù°õð ¡„Að{ð m¸W i„MG‰u Mˆó|
imÑÍMð ¶Áp ¡m{R „}¬ †¶V ¡mhU¸ MD{ð ¡m´EÍ \óD} i†¶V
MhUº OŠ}¤p d¨O \óG ¡m\NXip} SX EMd¸G „GtEO:: ˆ„¨μð
iÓp iZ kZ 120 ¨M𠆡mˆÑEð \ó\X ¡{iU MD{ð} ¡Nô¤Uμ¶º
NSU° ŠZŠV} iM®MW¤ ¨U° F¡ð E\óªN ›} ˆÖm Ö/iöp MgUið}
ˆm\¸ð ðR{ö EMUªp muFüG:: ¡„Að{ð „MG‰u ¦C}} ¡Nô¤ÑZ^ EöF
mfX{ó NSU° „FdUiO:: Ö/iönO im¸Wð i¨U\ip „¨μ OŠ}¤p ´ióð
EóëUº MtEð}| ´ðªnO ˜Edøo ¤Eð MD{ð} iM´}˜k| ˆ„¨μð iÓp
i¡V \ó¤´‚ {iZ ¡mjEð} ¨Mš iM{a{p iM¸dO iÖpHkHöZ K¶ eºZ
2102(1) MQUp ¡´ðªp ‰Rð} GŠ iZp– iNM™˜} ^|þG:: ¡‰R „ˆÔÑG|
GŠ ¡Nô{ð ˆÖpHkHöZ K¶ eºZ 2090 ®O[ imˆoo¦ imÎÒ ¬}μ´ö“u
MQUp {ð:: ¡M®MW¤ð eºZ 2090(1) iM¨ið i´ðªn OŠ}¤p miª¢
¡Nô‰Qð E´ðªn mM™™‚ ¡D{ ˆóRX iMŠÑG †}¨D{ ¡Nô´GË \óD} eºZ
2091 ¨¶P E¨U\ð ´ðªp „FÓ MD{ð iK¶ ¡odð \ð ¡NôˆÖEð ¡´ðªp
‰R „FÓ{n} ¤M¹ð ´ðª¦ imiª¢ F¦ ˆ¨U\ð ´ðªp μX †ˆðG D~
MM™˜} †}ªEip ¡Nô¨{¶¶ {ð:: dºEù ¤Eð eºZ 2092 \óo¦ E¨Óp
Eó¨Z^ ¦uFG mkEù ¡Nô´Mmð ´ðªp ¡mUμ´¸ iD{ ´ó˜ö †^ˆóÑÍO ¬U^
R¦¸ig ‰R EóˆÑG ¡Nô´j MD{ð} ¤^UªG:: ˆ˜óC EöF iÖpHkHöZ K¶ eºZ
2102(1) F¦ ¡QÑUð} ¬}μ´öO ^}MEˆp ^E´ðªn O} ¤CG ˆóRX
†}¨NôˆÑG ipŠŠG EM} ¤GmtE †}¨D{ ªƒu ¡{´[s} mX Að{öo“u}|
m´ù°õðO ¤¨U´ð} º}fdø „M™š{ð iM´Mp ¡ˆóRXð} GŠ iZp–
†}ªó^{ð ¡NôÑg¬ {ð::
i˜óC Mš´k idUið ´ðª¦ ¡´ðªp ‰Rð M¸} ^EMk™p „EMk™n
ˆF¦ ˆm¸d\ðp ¬}μ´ö“u „}ÎZ \óMUMZ im´ù°õð i„Að{ð m¸W F¦ iMˆó|
52 53
No topics extracted.