የሰበር መ/23/ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እእና አአቶ አአስፋው አአበበ/ ይግባኝ ሰሚ ፍ/ቤት በተከራካሪ ወገኖች ባቀረቡትም ተገቢ በሆነ ጊዜ ማናቸውም አአይነት ሰነድ ወይም ምስክር ወይም ልላ አአይነት ማስረጃ በተጨማሪ እእንዲቀርብለት በመስጠት ስላለበት ትእዛዝ/
No summary available.
ጥቅምት 1 ቀን 1998 ዓ.ም ዳኞች፡- አቶ መንበረፀሐይ ታደሰ አቶ ፍስሐ ወርቅነህ ወ/ሮ ስንዱ ዓለሙ አቶ አሰግድ ጋሻው ወ/ሮ ደስታ ገብሩ አመልካች፡- የጊምቢ ከተማ አስተዳደር ጽሕፈት ቤት - አላዛር ኢተፋ ቀረበ።
ተጠሪ፡- ወ/ሮ መረርቱ ፈቃዱ- አልቀረበችም።
በዚህ ጉዳይ የጊምቢ ወረዳ ፍ/ቤት የአሁን ተጠሪ የአዋጅ ቁ. 42/85ን መሰረት በማድረግ የአሁኑ አመልካች ይኸን ሕግ ተላልፎ ከስራዬ አግዶኛልና ኪሣራዬን ከፍሎ ወደ ሥራ እንዲመልሰኝ ይወሰንልኝ ስትል ባቀረበችው ክስ ላይ ግራ ቀኙን አከራክሮ ከሥራ ከታገደችበት እለት ጀምሮ ያለው ደመወዝዋ እንዲከፈላት እና ወደ ሥራዋ እንድትመለስ አለዚያ በአዋጁ አንቀጽ 39፣4A እና 43 የተመለከተው ክፍያ (የስንብትና የካሣ ክፍያ) እንዲሰጣት እና እንድትሰናበት ወስኗል።
የወለጋ ከፍተኛ ፍ/ቤት ይህን ውሣኔ ያፀናው ሲሆን በመቀጠል ይግባኝ የቀረበለት የOሮሚያ ጠቅላይ ፍ/ቤት ደግሞ በዚህ ጉዳይ የከፍተኛ ፍ/ቤት ውሣኔ የመጨረሻ ፍርድ በመሆኑ ጉዳዩን ለማየት ሥልጣን የለኝም ሲል መዝገቡን ዘግቶታል። የክልሉ ሰበር ሰሚ ችሎትም በውሣኔው መሰረታዊ የሕግ ስህተት አልተፈፀመም በማለት በአመልካች የቀረበለትን አቤቱታ ሳይቀበለው ቀርቷል።
ይህም ችሎት አመልካችና ተጠሪ ያቀረቡለትን ክርክር መርምሯል።
ላፈታ የሚገባውም የጉዳዩ ጭብጥ የተከራካሪዎቹ ግንኙነት በአዋጅ ቁ. 42/85 ይሸፈናል? ወይስ አይሸፈንም? የሚለው ሆኖ አግኝቶታል።
በአዋጅ ቁ. 42/85 አንቀጽ 2/1/ መሰረት አንድ አካል አሰሪ ለመሰኘት በአዋጁ አግባብ ሰራተኛን ቀጥሮ የሚያሰራ ግለሰብ ወይም ድርጅት ላሆን ይገባዋል። ድርጅት የሚባለው ደግሞ የንግድ፣ የኢንዱስትሪ፣ የኮንስትራክሽን ወይም ልላ ሕጋዊያን ተግባራትን ለማከናወን የተመሰረተ ተቋም መሆኑ በአዋጁ አንቀጽ 2/2/ ላይ ተተርጉሟል። ይኸ ለጅርጅት የተሰጠው ትርጓሜ የሕዝብ አስተዳደር ሥራ የሚያከናውኑ አካላት ድርጅት ላባሉ እንደማይችሉ በግልጽ ያመላክታል። በልላም በኩል የመንግሥት አስተዳደር ሰራተኞች በልዩ ሕግ ከሚተዳደሩ ልሎች ሰራተኞች ውስጥ የተመደቡ መሆናቸው እና ከአሰሪያቸው ጋር ባላቸው ግንኙነት የአዋጅ ቁ.
42/85 ተፈፃሚ እንደማይሆን በአንቀጽ 3/2/ሰ/ ላይ ተጠቅሷል።
አመልካች የሕዝብ አገልግሎት ሥራ የሚያካሂድ የመንግሥት ተቋም መሆኑን ከስያሜው እንኳ መገንዘብ ይቻላል። በተጠሪ የቀረበውም ክርክር አመልካች ድርጅት ነው በሚል እና ይህንንም በማስረዳት ላይ የተመሰረተ አይደለም። ክርክሩ ተጠሪ በመንግሥት ሰራተኝነት የታቀፈች አይደለችም እስከ 1994 ዓ.ም ድረስም ሰራተኞቹ በመንግሥት ሰራተኞች አስተዳደር አዋጅ የታቀፉ አልነበሩም ተጠሪ ክስ ከመሰረተች በኋላ የወጣው የOሮሚያ ክልል የመንግሥት ሰራተኞች አስተዳደር አዋጅ ቁ. 61/94ም ወደ ኋላ ሄዶ ስለማይሰራ ግንኙነታችን በአዋጅ ቁ. 42/85 የሚሸፈን ነው የሚል ነው።
13 14 በዚህ ችሎት እምነት የአንድ ሙግት ይዘት በአዋጅ ቁ. 42/85 አግባብ የሚዳኝ ነው የሚል መደምደሚያ ላይ ለመድረስ በአዋጁ እንደተሰጠው ትርጓሜ አንዱን ወገን ተከራካሪ አሰሪ ልላው ወገን ተከራካሪ ደግሞ ሰራተኛ ላሰኙ ይገባል። ከአዋጁ አግባብ ቀጣሪው አሰሪ ተቀጣሪው ደግሞ ሰራተኛ ላባሉና ሁለቱም በድንጋጌው የተቀመጠውን የትርጓሜ መስፈርት እንዲያሟሉ ያስፈልጋል።
ከፍ ሲል እንደተመለከተው አሰሪው አመልካች የሕዝብ አስተዳደር ሥራ የሚያካሂድ የመንግሥት መ/ቤት በመሆኑ ድርጅት ላባል የሚችል አይደለም። አመልካቹ አሰሪ ድርጅት ባለመሆኑም ተጠሪዋ በአዋጁ አሰሪ ከተባለ አካል ጋር የሥራ ውል ግንኙነት ያላት ሰራተኛ ናት ልትባል የምትችል አይደለችም። ይህ ደግሞ ሁለቱም በአዋጁ የተቀመጠውን ትርጓሜ አለማሟላታቸውን የሚያመላክት ነው።
በእርግጥ ተጠሪ በመንግሥት ሰራተኞች አስተዳደር አዋጅ ያልታቀፈች ሰራተኛ መሆንዋን በመግለጽ መከራከርዋን ተገንዝበናል። ይህም አዋጁ ተፈፃሚ የማይሆነው በአዋጁ አንቀጽ 3/2/ሰ/ መሰረት በልዩ ሕግ ለሚተዳደሩ የመንግሥት አስተዳደር ሰራተኞች እንጂ ለእኔ በልዩ አዋጁ ላልታቀፍኩት አይደለም በሚል ዓይነት መሟገቷን ያመላክታል። ይሁን እንጂ ተጠሪ እንደምትከራከረው በመንግሥት ሰራተኞች አስተዳደር አዋጁ የታቀፈች አይደለችም ላባል የሚችል አይነት ቢሆን እንኳን አለመታቀፏ ብቻውን እርሷን በአዋጅ ቁ. 42/85 መሰረት ሰራተኛ፣ አመልካቹን ደግሞ ድርጅት ላያሰኛቸው የሚችል አይደለምና ግንኙነታቸው በተጠቀሰው አዋጅ የሚሸፈን ነው የሚል መደምደሚያ ላይ የሚያደርሰን አይሆንም። አመልካች ድርጅት፣ ተጠሪ ደግሞ የድርጅት ሰራተኛ መሆናቸው በአልተረጋገጠበት ሁኔታ አዋጅ ቁ. 42/85 ለክርክራቸው ተገቢነት ላኖረው የሚችልበት ሕጋዊ አግባብ አይኖርም። እንዲሁም ተጠሪ አለኝ የምትለውን የመብት ጥያቄ ለግንኙነታቸው ተፈፃሚ ላሆን ከሚገባው ሕግ አኳያ አቃንታ ልታቀርብ ከሚገባት በቀር የአዋጅ ቁ. 42/85 ድንጋጌዎችን ለመብቷ መጠየቂያ ልታደርግ አትችልም። በዚህ ምክንያት የሥር ፍ/ቤቶች የተቀጠሰውን አዋጅ ተመስርተው የሰጡትን ከፍ ሲል የተጠቀሰውን ፍርድ ይህ ችሎት አልተቀበለውም።
ው ሣ ኔ የጊምቢ ወረዳ ፍ/ቤት የምእራብ ወለጋ ከፍተኛ ፍ/ቤት የOሮሚያ ጠቅላይ ፍ/ቤት እና በመ/ቁ. A1235 የክልሉ ጠቅላይ ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ጉዳዩን በአዋጅ ቁ.42/85 መሰረት አይተው የሰጡት ከፍ ሲል የተመለከተው ውሣኔ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 348/1/ መሰረት ተሽሯል።
15 16 የሰበር መ/ቁ. 1527A ጥቅምት 28 ቀን 1998 ዓ.ም.
ዳኞች፡-
አቶ መንበረፀሐይ ታደሰ
አቶ አብዱልቃድር መሐመድ
አቶ ሐጎስ ወልዱ
አቶ መስፍን እቁበዮናስ
ወ/ሪት ሂሩት መለሰ አመልካች፡- የ0 አለቃ ተሻገር አስታጥቄ መልስ ሰጭ፡- አቶ አዊስ አው አብዲ በከሣሽነት ወይም በተከሣሽነት የሙግት ተካፋይ ስለመሆን - ከሣሽ የመሆን ችሎታ - ፍርድ ቤቱ የክስ አቤቱታው ተቀባይነት እንደልለው ስለሚወስንበት ሁኔታ/በክሱ አቤቱታ ላይ የተገለጸው ነገር የማያስከስስ ሆኖ ሲገኝ/፡- የፍትሐብሕር ሥነ ሥርዓት ሕግ ቁጥር 33/2/፣ 231/1/ሀ/ - የከተማ ቦታና ትርፍ ቤትን የመንግስት ንብረት ለማድረግ የወጣው አዋጅ ቁ.47/67 በጅጅጋ ከተማ ቀበል A4 የሚገኘውን ቦታ የከተማው አስተዳደር በ1982 ለአመልካች የሰጠው በ1945 ዓ.ም. ቦታው ለመ/ሰጭ አባት ተሰጥቶት እያለ በመሆኑ ለመ/ሰጭ አባት የተሰጠው የቦታ ይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ሳይሰረዝ ልላ ካርታ ለአመልካች መስጠቱ ህገ ወጥ ነው በማለት የጅጅጋ ዞን ወረዳ ፍ/ቤት በመወሰኑና ውሣኔውም በጅጅጋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤትና በክልሉ ጠቅላይ ፍ/ቤት ሰበር ችሎት በመጽናቱ የቀረበ አቤቱታ።ውሣኔ የሶማል ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት ሰበር ችሎት፣የጅጅጋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት እንዲሁም የጅጅጋ ወረዳ ፍ/ቤት የሰጧቸው ውሣኔዎች ተሽረዋል።
የከተማ ቦታ በአዋጅ ቁ. 47/67 መሰረት የመንግስት በመሆኑ በግለሰቦች በርስትነት የሚያዝ አይደለም።
በከተማ ቦታ ላይ ያለን መብት አስመልክቶ ክስ ማቅረብ የሚቻለው ከአዋጅ ቁጥር 47/67 መውጣት በኋላ የመንግስት አካል በሰጠው የይዞታ ወይም የመጠቀም መብት መሰረት ነው።
¡\iZ M/e. 15270
ºgOp 28 d} 1998 •.O
ªƒu:- M}iUÍH¦ o¨
•k©Gf¬Z MHM¬
H´ù^ G©
M^Ö} –ei§|^
BôVp ME
„MG‰u:- ¡„^Z „Ef ma´Z „^oºdø
m¸W:- „q „’õG „ð „kªó
Mš´ið} MZOU} ¡NôˆmEð} ÖZ¬ \ºm|G::
Ö Z ¬
E„iönoð M{a ¡D{ð ´ðª¦ iK´ º M}´¬ ¡m¤˜ {ð ¡mjE}
¡ˆmN lo EN^ME^ iNôG iሶNEö k/Š/M/i²²μ Uª Ö/iöp ¡m®MU}
ŠZŠZ ¡NôMEˆp {ð:: ŠZŠV \ó®MZ ˆRb ¡{iUð ¡„Að{ð m¸W i„Að{ð
„MG‰u F¦ Š^ ¡MQUmð i´ðGip| iK´º M}´¬ ¡¤˜k‚} lo ¦GdgG‚
iNEp \óD}@ Ö/iönO ¡mˆRb} ¡M®MW¤ ¨U° MfNô¤ †| ¡MˆFˆ¤
ŠZŠZ ˆ\N iíF@ mˆRb Š^ ¡dUiip} lo EˆRb ¦Gdg iNEp ^~„G::
i˜óC
ðR{ö F¦ ¦¶j‚ ¡dUiEp ¡²²μ ›} ˆÖm Ö/iöpO ¦¶j‚ ¡mjEip} ðR{ö
„Ë}q„G:: ¡\iZ „iöno ¡dUiEp ¡ŠGEð ¸/Ö/iöp \iZ uEùpO †}¨˜óAð ¡^Z
Ö/iöqu ¡\¸ðp ðR{ö ¡K¶ ^Cmp ¡EðO iNEp „iönoð} ð¬g
„¬Z·„G:: ¡„Að{ð „iöno ¡dUið i˜óAð NEpO ¡_NEö k/Š/M/¸/Ö/iöp
\iZ uEùp iM/e.05/1/8/96 i15/5/96 •.O i\¸ð ðR{ö F¦ {ð::
„iönoð i˜óC ¡Õ«XG ¸/Ö/iöp \iZ uEùp †}ªóo¦ ¡m¨U´ð ¡^Z
Ö/iöqu ðR{ö m´ióð} Kμ’õ S{-^Z•p mˆpEð M} „EM|rð}
EMMZMZ \ójG {ð:: i˜óC MQUpO ´ðª¢} ˆ^Z MQUn „}^m} MZOU|G::
ˆ^Z ®O[ ˆm¨U´ð ŠZŠZ N¡p †}¨tG{ð m¸W Š^ EóM\Zp ¡tEð „jmø
¡mG‚} ¡„ÑZ iöp| ¡ðB ´ð¬è¬ ¤Eip} i²²μ ˆmN diEö 04 ¡Nô´ð}
lo mˆRb (¡„Að{ð „MG‰u) i´ðGip| iK´º M}´¬ ¦›kG iNEp {ð::
Mkn} ¤Uμ¶ºGG iNEp ¤dUið N^U° i1945 •.O E„jmø m\ºq {iZ
¡NôEð ¡lo ¦›oNUμ´¿ ‰Zo kt {ð:: „MG‰u ¨¶P loð iF¢
F¦ O}O •¦{p iöpO D{ }kUp ¤G{iUip| iN}O \ð ¤Gm¤˜
MD{ð mUμ¶» i1982 •.O iˆmNð „^mª¨Z ¡m\¸ð MD{ð}
19 20
@i\Mð ¡lo ¦›o NUμ´¿ ¡m\¸ð MD{ð} †| iF¢O F¦ iöp
\Zqip ¶kZO †¡ˆÑEip MD{ð} iM¶EË mˆXŠ[„G:: i˜óC U´¬O
N^U°“u} „gZl„G:: ¡²²μ Uª Ö/iöpO loð EˆRb (E„Að{ð m¸W)
EóEdg ¦´jG iNEp ¡{ð „MG‰u (¡^Z mˆRb) ¤dUjrð N^U°“u
loð iNôMEˆmð ¡M}¶Sp „‰G ¡m\¸ð MD{ðን „¤Uμ¶¸ðO iNôG
]¦D}@ i1945 •.O EˆRb „jp ¡m\¸ð ¡lo ¦›o NUμ´¿ ‰Zo R¦\Uš
EöF ‰Zo EmˆRb Mሰ¸n K´º {ð:: ¡NôG OŠ}¤p iM^¸p †}¨D{
ˆðR{öð EM´}˜k uE|G::
†}¨O}MEˆmð EŠZŠV M}^•ö ¡D{ð lo iˆmN „^mª¨Z ŠGG
¡Nô´‚ NEpO ¡ˆmN lo {ð:: ˆ1982 •.O ®O[ i„MG‰u ¦›o ^Z ¡h¡|
iF¢O F¦ „MG‰u iöp ¡\Xip †}¨D{O mUμ¶»„G:: iEöF iˆðG ¨¶P
loð E„MG‰u ˆMሰ¸n iÓp NEpO ˆ1982 •.O iÓpO ióD} im¸Wð
„jpO D{ im¸W𠦛o ^Z †}ªG{iU; ¦Ge}O ¡»Z \ÑZ „‰G †}¨{iU
im¸Wð ¡Š^ NMGˆt ÁOZ M´EÍð} {ð ¡m´{˜k{ð::
¡ˆmN lo| pZÖ iöpን ¡M}¶Sp }kUp EN¬U¶ ¡¹ð „’²
e.47/67 ˆo®ip d} (1967) ®O[ ¡ˆmN lo i¶E\lu iZ^p{p ¡Nô¤š
„¦¨EO:: ¶E\lu iˆmN lo F¦ ¡M¸dO ¦O ¡¦›o Mkp Eó~Xrð
¡NôuEð iNôMEˆmð ¡M}¶Sp „‰G iKμ’õ M}´¬ \ó\¹rð {ð:: i¤š{ð
´ðª¦ †}¨O|¡ðO „ˆX‰Wð lo ˆÖ \óG i¸d^{ð „’² e.47/67 MQUp
¡M}¶Sp }kUp ¡D{ð ˆ1967 •.O ®O[ {ð iMD{ðO Eó¤šip ¡NôuEð
M}¶Sp {ð:: i˜óC MQUpO j− መሆኑ †| iN}O \ð „EM¤˜ð mUμ¶»
E„MG‰u m\ºq„G:: i1945 •.O Em¸W „jp m\ºq ¡{iUð ‰ZoO
ˆ1967ቱ „’² ªóC Em¸Wð „jpO D{ Em¸Wð ¡Nô\¸ð Mkp ¡EO::
ˆAðEð iF¦ ¨¶P loð im¸Wð „jpO D{ im¸W𠦛o ^Z ¡{iU EMD{ð
¦O i†{\𠦛o ^Z †¤E E„MG‰u ¡m\¸ MD{ðን ¡Nô¤Uμ¶º N^U°
^FGdUi m¸W Š^ EMM^Up ¡NôuGip OŠ}¤p †}‰ü} „G{iUðO:: †
†}ª¡{ð m¸W Š\ð} ¡MQUmð ¡Ö/k/S/S/K¶ e. 33(2) ¡¶¬ iNôEð
MQUp Š^ iMQUmip lo F¦ Mkp ¤Eð MD{ð} ˆ²OV (ˆMQUn)
]¤Uμ¶º {ð:: iMD{ðO ¡Uªð Ö/iöp Š\ð}
21 22
iÖ/k/S/S/K¶ e. 33(2) †| 231(1)(A) MQUp ˆ²OV MQUš {iUip::
¦C} MQUo’õ ¡S{ - SZ•p „‰B÷¬ jEMˆmG m¸W} ˆK¶ „¶jk ð¾
jEMkp †}ªóD} iM{ðO MQUo’õ ¡K¶ ^Cmp ÑËP„G::
ð R {ö
ዳኞች፡-
ውሣኔ የፍድራል ከፍተኛ ፍ/ቤት የአሰሪና ሰራተኛ ጉዳይ ወሳኝ ቦርድ የሰጡት ውሣኔ ፀንቷል።
የአሰሪ አጠቃላይ የደመወዝ ጭማሪ አወሳሰን ሥርዓት ሕገ ወጥ ነው በሚል የሚቀርብን ስክ የማየት ሥልጣን የአሰሪና ሰራተኛ ጉዳይ ወሳኝ ቦርድ ነው።
የግል ጥቅምን መሰረት አድርጎ የሚቀርብን የደመወዝ ጭማሪ ክስ የማየት ስልጣን የሥራ ክርክር ችሎት ነው፡ ጥቅምት 1 ቀን 1998 ዓ.ም.
የመ.ቁ. 15410 ዳኞች፡- አቶ መንበረፀሐይ ታደሰ አቶ ፍስሐ ወርቅነህ ወ/ሮ ስንዱ ዓለሙ አቶ አሰግድ ጋሻው ወ/ሮ ደስታ ገብሩ አመልካች፡- አቶ ተሾመ ጅፋር - ቀረበ ተጠሪ፡- የኢትዮጵያ ቴልኮሙኒኬሽን ኮርፖሬሽን - ግርማ ማርቆስ ቀረበ
በዚህ መዝገብ የተያዘው የአመልካች እና የተጠሪ ክርክር የደመወዝ ጭማሪ ጥያቄን የሚመለከት ነው። አመልካች ተጠሪው የተጠቀሰውን ክፍያ ይክፈለኝ ሲል ከአሰሪ እና ሰራተኛ ቦርድ ዘንድ ክስ ይመሰርታል። ቦርዱም በሁለቱ መካከል በነበረ ክርክር አስቀድሞ የተሰጠ ፍርድ እንደነበር ጠቁሞ ይህም ጥያቄ አብሮ ፍርድ እንዳገኘ 25 26 የሚቆጠር ነውና በአፈፃፀም እንጂ በክስ ላጠየቅ የሚገባው አይደለም በማለት ይወስናል።
ከዚህ ውሣኔ ላይ ይግባኝ የቀረበለት የፍድራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ደግሞ የደመወዝ ጭማሪን አስመልክቶ የተሰጠ ፍርድ ስለልለ ጥያቄው በክስ እንጂ በአፈፃፀም ላጠየቅ አይገባም በማለት የቦርዱን ውሣኔ ሳይቀበለው ቀርቷል።
እንደዚሁም ቦርዱ የደመወዝ ጭማሪውን ክርክር አይቶ ውሣኔ ይሰጥበት ዘንድ ጉዳዩን መልሶለታል። ጉዳዩን ወደ ቦርድ የመለሰውም ይህን ክርክር የመዳኘት ስልጣን ያለው ቦርድ እንጂ ፍ/ቤት አይደለም በሚል እምነት መሆኑን በውሣኔው አመላክቷል።
በመቀጠል ጥያቄው በቀጥታ ክስ አይነት ለአሰሪ እና ሰራተኛ ጉዳይ ወሣኝ ቦርድ ቀርቦለታል። ቦርዱም ግራ ቀኙን ከአከራከረ በኋላ ጉዳዩን ለመዳኘት ስልጣን የለኝም ሲል መዝገቡን ዘግቶታል። የፍድራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ደግሞ አስቀድሜ ፍርድ የሰጠሁበት ጉዳይ ስለሆነ ደግሜ ላየው የምችልበት ሥርዓት የለም በማለት በአሁን አመልካች የቀረበለትን ይግባኝ ውድቅ አድርጎታል።
ይህም ችሎት በግራ ቀኙ የቀረበለትን ክርክር መርምሯል።
ምላሽ ላያገኝ የሚገባው የጉዳዩ ጭብጥም ቦርድ ይህን የደመወዝ ጭማሪ ክርክር ለመዳኘት ሥልጣን አለው? ወይስ የለውም? የሚለው መሆኑን ተገንዝቧል።
ከመዝገቡ መረዳት እንደሚቻለው የአመልካች የደመወዝ ጭማሪ ይገባኛል ክርክር ተጠሪው በዚህ ረገድ የወሰደው አጠቃላይ እርምጃ የሰራተኞችን መብትና ጥቅም የሚጎዳ ነው የሚል ይዘት ያለው አይደለም። አለያም የተጠሪው የደመወዝ ጭማሪ አወሳሰን ሕገ ወጥ ነውና ላሰተካከል ይገባዋል በሚል አይነት የቀረበ አይደለም። ይልቁንም ክርክሩ የግል ጥቅምን ወይም መብትን ከማስከበር አኳያ የቀረበ መሆኑን በግልጽ መረዳት የሚቻል ነው። ይህም ይህ ችሎት በመ.ቁ.
18180 ለግል እና ለወል የሥራ ክርክር አይነቶች ከሰጠው ትርጉም አኳያ ሲታይ የግል እንጂ የወል የሥራ ክርክር የሚሰኝ አይደለም። ጉዳዩን የመዳኘት ሥልጣንም የፍ/ቤት እንጂ የአሰሪ እና ሰራተኛ ጉዳይ ወሣኝ ቦርድ አይሆንም።
ስለሆነም ቦርዱ ጉዳዩን ለመዳኘት ሥልጣን የለኝም የሚል ውሣኔ መስጠቱ የሚነቀፍ አይደለም። በተጨማሪም የፍድራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ጉዳዩን ወደ ቦርድ ሲመልሰው ክርክሩን የመዳኘት ሥልጣን ያለው ቦርድ ነው በሚል እምነት እንጂ ይህን ነጥብ በጭብጥነት ይዞ ፍርድ ያልሰጠበት መሆኑን ከውሣኔው መገንዘብ ስለሚቻል ቦርዱ የሥልጣኑን ጥያቄ በጭብጥነት ይዞ ፍርድ መስጠቱ ጉዳዩን እንዲዳኝ ከመለሰለት የፍድራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ፍርድ ጋር አይጣጣምም ወይም ይቃረናል ላያሰኘው የሚችል አይሆንም። እንዲሁም ለሁለተኛ ጊዜ ይግባኝ የቀረበለት የፍድራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ጉዳዩን እንደገና እንዳይ የሚፈቅድልኝ 27 28 ሥርዓት የለም ሲል የሰጠው ምክንያት የሕግ መሰረት ያለው ሆኖ ባይታይም ይግባኙን ውድቅ በማድረጉ ግን የፈፀመው መሰረታዊ የሆነ የሕግ ሥህተት የለም።
ው ሣ ኔ የአሰሪ እና ሰራተኛ ጉዳይ ወሣኝ ቦርድ በመ.ቁ.14/01/93 የፍድራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ደግሞ በመ.ቁ. 21501 የሰጡት ውሣኔ ፀንቷል።
ጥቅምት 22 ቀን 1998 ዓ.ም.
የመ/ቁ.16273 ዳኞች፡- አቶ መንበረፀሐይ ታደሰ አቶ ፍስሐ ወርቅነህ ወ/ሮ ስንዱ አለሙ ወ/ሮ ደስታ ገብሩ አቶ አሰግድ ጋሻው አመልካች፡- የኢትዮጵያ ቴልኮሙኒኬሽን ኮርፖሬሽን ተጠሪ፡- አቶ ገንታ ገምአ የ ስራ ክርክር - የክስ ምክንያት መኖር -(በቋሚ ልሁን ጥያቄ ላይ) የአሰሪና ሰራተኛ ጉዳይ ወሳኝ ቦርድ ስልጣን (የቋሚነት ጥያቄንና የግል የጥቅማጥቅምን አወሳሰን በተመለከተ)- የአሰሪና ሰራተኛ አዋጅ ቁጥር 377/96 አንቀፅ 9፣1አ፣138 142 ፡- ከሳሽ ስለመሆን ችሎታ፡- የፍትሐብሕር ሥነ ስርዓት ህግ ቁጥር 33 አመልካች ያቀረበውን ጥያቄ በመቀበል አሰሪና ሰራተኛ ጉዳይ ወሳኝ ቦርድ እንዲሁም የከፍተኛው ፍ/ቤት የአሁን ተጠሪ ቋሚ ሰራተኛ እንዲሆንና ጥቅማ ጥቅምም እንዲሰጠው በማለት ስለወሰኑ የቀረበ አቤቱታ።
29 30
No topics extracted.