English
This Proclamation shall enter into force up on
the date of its approval by the House of
Peoples’ Representatives.
Done at Addis Ababa, On this 21th Day of
August, 2024
SAHLE WORK ZEWDIE
‹
PRESIDENT OF THE FEDERAL
DEMOCRATIC REPUBLIC
OF ETHIOPIA
አማርኛ
ይህ አዋጅ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከጸደቀበት
ቀን ጀምሮ የጸና ይሆናል።
አዲስ አበባ ነሐሴ ፲፭ ቀን ፪ሺ፲፮ ዓ.ም
ሣህለ ወርቅ ዘውዴ
‹
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ
ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት
285/2002.
‹
፲፮ሺ፹፭
አባሪ አንድ
(አንቀጽ
፱)
ዜሮ የማስከፈያ ልክ ተፈጻሚ የሚሆንባቸው አቅርቦቶች