Skip to main content
YZlex
Legal Library
AI Assistant
Legal Library
Find Lawyers
About
EN
አማ
Sign In
Loading legal library
Loading document
Library
vat proclamation no 1341 2016 with annex
Article 29
Table of Contents
75
Article 1
Short Title
Article 2
Definition
Article 3
Scope of Application
Article 4
Power to Collect the Tax
Article 5
Consideration
Status requires review
— We have not verified this source's current status.
Structural division:
PART SIX
Article 29 — Input Tax Credit Allowed
vat proclamation no 1341 2016 with annex
Article text
፩/ በዚህ አዋጅ የተደነገገው እንደተጠበቀ ሆኖ፣ አቅርቦቱ ወይም ወደ ሀገር የማስገባቱ ተግባር በተከናወነበት ጊዜ ግዢው የተፈጸመው ታክስ ለሚከፈልበት አቅርቦት መሆኑ ለተረጋገጠ ተቀናሽ ለሚደረግ ግዥ የተመዘገበ ሰው የከፈለው የግብአት ታክስ ተቀናሽ ይደረጋል። ፪/ የተመዘገበ ሰው በአንድ የሒሣብ ጊዜ ውስጥ ያከናወነው ተቀናሽ የሚደረግ ግዥ በከፊል ታክስ ለሚከፈልባቸው አቅርቦቶች በከፊል ደግሞ ለሌሎች አቅርቦቶች የዋለ ከሆነ ተቀናሽ የሚደረገው የግብአት ታክስ የሚሰላው በሚከተለው ቀመር መሠረት ይሆናል፡- ፲፮ሺ፳፫ ሀ ለዚህ ቀመር አፈጻጸም፡ሀ) የተመዘገበው ሰው በአንድ የሒሣብ ጊዜ ውስጥ ባከናወነው በከፊል ታክስ ለሚከፈልባቸው አቅርቦቶች በከፊል ደግሞ ለሌሎች አቅርቦቶች በዋለው ተቀናሽ የሚደረግ ግዥ ላይ የከፈለው የግብአት ታክስ ጠቅላላ ድምር፣ ለ) የተመዘገበው ሰው በአንድ የሒሣብ ጊዜ ውስጥ ያከናወነው ታክስ የሚከፈልበት አቅርቦት ጠቅላላ ዋጋ ድምር፣ ሐ) የተመዘገበው ሰው በአንድ የሒሣብ ጊዜ ውስጥ ያከናወነው ጠቅላላ አቅርቦት ዋጋ ድምር። ፫/ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ፪ የተመለከተው የለ/ሐ ክፍልፋይ፡ሀ) 0.95 (ዜሮ ነጥብ ዘጠኝ አምስት) ወይም ከዚያ በላይ ከሆነ የተመዘገበው ሰው ባከናወነው በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፪) በተመለከተው ተቀናሽ የሚደረግ ግዥ ላይ የከፈለው የግብአት ታክስ ሙሉ በሙሉ ተቀናሽ ይደረጋል። ለ) ከ0.05 (ዜሮ ነጥብ ዜሮ አምስት) በታች ከሆነ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፪) በተመለከተው ተቀናሽ የሚደረግ ግዥ ላይ የከፈለው የግብዓት ታክስ ተቀናሽ አይደረግም። ፬/ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፭) የተመለከተው እንደተጠበቀ ሆኖ፣ የግብአት ታክስ ተቀናሽ የሚደረገው ተቀናሽ የሚደረገው ግዥ አቅርቦት በተከናወነበት ወይም ወደ ሀገር በገባበት የሒሣብ ጊዜ ውስጥ መሆን አለበት። ፲፮ሺ፳፬ ፭/ በዚህ አዋጅ መሠረት ተቀናሽ እንዲሆን የተፈቀደ የግብአት ታክስ ያለው የተመዘገበ ሰው የአንድን የሒሣብ ጊዜ የገቢ ማስታወቂያ በሚያዘጋጅበት ጊዜ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ፮ የተመለከተው ሰነድ በእጁ የሌለ ከሆነ፣ የግብአት ታክስ ተቀናሽ ሊደረግ የማይችል ስለሆነ፣ ተቀናሹ የሚደረገው የተመዘገበው ሰው ሰነዱ በእጁ የገባበት የመጀመሪያው የሒሣብ ጊዜ ይሆናል። ፮/ ለዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፭) አፈጻጸም ተፈላጊ የሚሆኑት ሰነዶች የሚከተሉት ናቸው፡ሀ) ወደ ሀገር ከገባ ዕቃ ጋር በተያያዘ ተቀናሽ የሚደረግን ግዥ በሚመለከት በኮሚሽኑ የተሰጠ የጉምሩክ ዲክላራሲዩን ወይም ወደ ሀገር በገባው ዕቃ ላይ የተጨማሪ እሴት ታክስ የተከፈለ መሆኑን የሚያረጋግጥ ሌላ ሰነድ፣ ለ) ታክስ ከሚከፈልበት አቅርቦት ጋር በተያያዘ ተቀናሽ የሚደረግን ግዥ በሚመለከት ታክስ ከሚከፈልበት አቅርቦት ግዥ ጋር በተያያዘ የተጨማሪ እሴት ታክስ የተከፈለበት የታክስ ደረሰኝ፣ ሐ) በቀጥታ በገዢው ታክስ ከሚከፈልበት አቅርቦት ጋር በተያያዘ ተቀናሽ የሚደረግ ግዥን በሚመለከት በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፶፪(፬) መሠረት የአገልግሎቱ ተቀባይ ያዘጋጀው የታክስ ደረሰኝ፣ መ) በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፵፫ (፫) (ለ) ከተመለከተው የግብአት ታክስ ጋር በተያያዘ የተፈቀደውን የግብአት ታክስ ተቀናሽ በሚመለከት በአዋጁ አንቀጽ ፵፫ (፫) (ሀ) መሠረት ሊዘጋጅ የሚገባው የዴቢት ሰነድ፣ ፲፮ሺ፳፭ ሠ) በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፵፬ (፪) የተፈቀደውን የግብአት ታክስ ተቀናሽ በሚመለከት በአዋጁ አንቀጽ ፵፬ ንዑስ አንቀጽ (፫) ፊደል ተራ (ሀ) መሠረት ለአቅርቦቱ ተቀባይ የሚሰጠው የክሬዲት ሰነድ ቅጂ፣ ወይም ረ) በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፵፮ (፫) (ለ) የተፈቀደውን የግብአት ታክስ ተቀናሽ በሚመለከት በአዋጁ አንቀጽ ፵፮ ንዑስ አንቀጽ (፫) ፊደል ተራ (ሀ) መሠረት የሚዘጋጀው የዴቢት ሰነድ። ፯/ በማናቸውም ምክንያት የተመዘገበው ሰው በአንድ የሒሣብ ጊዜ ተቀናሽ ሊደረግ የሚገባን የግብዓት ታክስ በዚያው የሒሣብ ጊዜ ባቀረበው የተጨማሪ እሴት ታክስ ማስታወቂያ ውስጥ ያልጠየቀ እንደሆነ፣ በሚቀጥለው የሒሣብ ጊዜ በሚያቀርበው የተጨማሪ እሴት ታክስ የሂሳብ ማስታወቂያ ውስጥ ሊጠይቅ ይችላል። ሆኖም በዚህ ዓይነት የተቀናሽ ጥያቄ ሊቀርብ የሚችለው ተቀናሹ ሊጠየቅ ከሚገባበት የሒሣብ ጊዜ ጀምሮ ከ፲፪ ወራት ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ ነው።
Copy Article
Copy Citation
Share Link
Article navigation
Previous article
Article 28
Next article
Article 30
Article 6
Reverse Charged Supply
Article 7
Taxable Activity
Article 8
Imposition of Value Added Tax
Article 9
Zero-Rated Supply
Article 10
Exempt Supply
Article 11
Exempt Import
Article 12
Compulsory Registration
Article 13
Voluntary Registration
Article 14
Registration
Article 15
Obligations of Registered Person
Article 16
Notification in Case of Registered Person
Article 17
Application for Cancellation of
Article 18
Obligations of Person on Cancellation of
Article 19
Deemed Taxable Supply on Cancellation
Article 20
Mixed Supplies
Article 21
Time of Supply
Article 22
Value of a Supply
Article 23
Supply of Goods in Ethiopia
Article 24
Supply of Services in Ethiopia
Article 25
Supply of Remote Services Through an
Article 26
Time of Import
Article 27
Value of an Import
Article 28
Deferral of VAT on Imported Capital
Article 29
Input Tax Credit Allowed
Article 30
Denial of an Input Tax Credit
Article 31
Input Tax Credit for Newly Registered
Article 32
Self-Supplies
Article 33
Supplies of Second-Hand Goods
Article 34
Gambling Supplies
Article 35
Forfeited Deposits
Article 36
Supplies of Rights, Options, and Vouchers
Article 37
Vouchers for Unspecified Supplies
Article 38
Prepaid Supplies of Telecommunications
Article 39
Employee Benefits
Article 40
General Insurance
Article 41
Supplies Made by or to Agents
Article 42
Supply of Goods of a Debtor
Article 43
Adjustment Event Resulting in VAT
Article 44
Adjustment Event Resulting in VAT
Article 45
Adjustment for Bad Debts
Article 46
፲፮ሺ፶፱
Article 47
Net VAT Payable for an Accounting
Article 48
Carry Forward of Excess Input Tax
Article 49
Refund of Excess Input Tax Credit
Article 50
Interest Payable on Late Payment of
Article 51
Refunds for Diplomatic Missions;
Article 52
Tax Invoices
Article 53
Credit and Debit Notes
Article 54
Requests for VAT Documentation
Article 55
Maintenance of VAT Documentation
Article 56
VAT Documentation for Supplies
Article 57
Application of Tax Administration
Article 58
የተጨማሪ እሴት ታክስ ማስታወቂያ
Article 59
Due Date for Payment of VAT
Article 60
Collection of VAT on Imports
Article 61
Assessment of Recipient of a Supply
Article 62
VAT Withholding
Article 63
Restriction on Registration of Certain
Article 64
Compliance by Foreign Service Provider
Article 65
Persons Liable for Reverse Charged VAT
Article 66
VAT Penalties
Article 67
Branches and Divisions
Article 68
VAT-Inclusive Pricing
Article 69
Death, Insolvency, or Bankruptcy of
Article 70
VAT Avoidance Schemes
Article 71
Currency Translation
Article 72
Power to Issue Regulations and Directives
Article 73
Repealed and Inapplicable Laws
Article 74
Transitional Provisions
Article 75
Effective Date
Choose an article to open it.