English
Digital Identification System shall abide by
the following principles:
1/ Inclusiveness;
2/ Infallibly;
3/ Data minimization;
4/ Interoperability;
5/ Transparency and accountability;
6/ Technology lead.
አማርኛ
የዲጂታል መታወቂያ ሥርአት በሚከተሉት መርሆች
ይመራል፡፩/ አካታችነት፤
፪/ አስተማማኝነት፤
፫/ የተመጠነ መረጃ፤
፬/ የተናባቢነት፤
፭/ ግልፀኝነት እና ተጠያቂነት፤
፮/ ቴክኖሎጂ መር።
፲፬ሺ፯፻፳፪