English
Notwithstanding Article 23 of this
Proclamation, Digital Identification issued
before the adoption of this Proclamation,
shall be considered as issued based on this
Proclamation and remain legal.
አማርኛ
የዚህ አዋጅ አንቀፅ ፳፫ ድንጋጌ ቢኖርም ይህ አዋጅ
ከመውጣቱ በፊት በተቋሙ የተሰጠ የዲጂታል
መታወቂያ በዚህ አዋጅ መሠረት እንደተሰጠ
መታወቂያ ተቆጥሮ ሕጋዊነት ይኖረዋል።