English
The Council of Ministers may establish by
Regulation an Institution to implement the
powers and responsibilities of the Digital
Identification System stipulated in this
Proclamation or it may be established within
a relevant Government body as the case may
be.
አማርኛ
በዚህ አዋጅ መሠረት የዲጂታል መታወቂያን ሥርዓት
በተመለከተ የተደነገጉ ተግባርና ኃላፊነቶችን
የሚያስፈፅም ተቋም የሚኒስትሮች ምክር ቤት
በሚያወጣው ደንብ መሠረት ይቋቋማል ወይም
እንደአስፈላጊነቱ ለሥራው አግባብነት ያለው
መንግሥታዊ ተቋም ውስጥ ሊደራጅ ይችላል።