ውል እእንዲፈርስ ከተወሰነ በኋላ ተዋዋዮች ወደነበሩበት እእንዲመለሱ የሚወስነው በውሉ መሰረት የተሰራውን ስራ ለማፍረስ የማይቻል ወይም አአስቸጋሪ ካልሆነ ስለመሆኑ የመ/ቁ. 15551 (ዩናይትድ ቴክኒካል ኢኢኩፕመንት ኩባንያ እእና የኢትዮጵያ ሞተርና መሐንዲስነት ኩባንያ)
የስራ ውል በህገ ወጥ መንገድ ተቋርጧል በሚል የሚቀርብ ክስ መቅረብ ስላለበት የጊዜ ገደብ - የመ/ቁ. 17483 (የOሮሚያ ገጠር መንገዶች ባለስልጣን እእና ወ/ሮ ሮማን ደምሴ)
በህግ ወጥ መንገድ የስራ ውል የተቋረጠ ሰራተኛ ወደ ስራ እእንዲመለስ ስለሚወሰንበት የህግ አአግባብ የመ/ቁ. 18581 /በአዲስ አአበባ እእስላማዊ ድርጅት የአወላያ ጤና ጥበቃ እእና ሲ/ር ቀቡላ ከድር/
ንብረት በሐራጅ ስለሚሸጥበት የህግ አአግባብ የመ/ቁ. 15672 (አአቶ ታደለ ገለቻ እእና አአቶ ውድመጣስ ኑሮ)
አአንድ ሰራተኛ የስራ ውሉ ሲቋረጥ ያልተጠቀመበት የአመት እእረፍት ቀናት በገንዘብ ተቀይሮ ስለሚከፈልበት የህግ አአግባብ የመ/ቁ. 14057 (የኢትዮጵያ መድን ድርጅት እእና አአቶ ጌታሁን ኃይሉ)
ለተወሰነ ጊዜ ወይም ላልተወሰነ ጊዜ የስራ ውል ስለማድረግ - የመ/24 (የኢትዮጵያ ቴልኮሙኒኬሽን ኮርፖሬሽን እእና ወ/ት ትእግሥት ወርቁ
የወራሽነት ጥያቄን ለማቅረብ ስለተወሰነ ጊዜ የመ/31 (እእነ የሻረግ መንግሥት እእና እእማሆይ የሻረግ ፈረደ)
በመኪና ግጭት ጉዳት የደረሰበት ሰው ጉዳት ካሳ ለማግኘት የመኪናው ባለቤት ጥፋት እእንዳለበት ማስረዳት የማይኖርበት ስለመሆኑ - የመ/7A (አአዋሳ እእርሻ ልማት ድርጅት እእና አአቶ መሐሪ መታ)
ከውል ውጭ በደረሰ ጉዳት ካሣ በመጠየቅ የሚቀርብ ክስ መቅረብ ስለሚኖርበት ጊዜ የመ/ቁ. 16A62
የስራ ውሉ በህገ ወጥ መንገድ የተቋረጠ የስራ መሪ ስለሚያገኘው መፍትሕ የመ/15/ (አአርሲ እእርሻ ልማት ድርጅት እእና አአቶ ሰለሞን አአበበ/
ፍርድ ቤት በአስተዳደር አአካል የተሰጠ የባለቤትነት ማረጋገጫ ደብተርን የመሰረዝ ስልጣን የልለው ስለመሆኑ የመ/ቁ. 14554 (ወ/ሮ ጽጌ አአጥናፍ እእና ባላምባራስ ውቤ ሽበሽ)
ስራ ክርክር የይርጋ ጊዜ የመ/48 (የኢትዮጵያ ኤልክትሪክ ሃይል ኮርፖሬሽን እእና እእነ አአቶ አአንለይ ያየህ) ........................................... 1A