አአንድ ሰራተኛ የስራ ውሉ ሲቋረጥ ያልተጠቀመበት የአመት እእረፍት ቀናት በገንዘብ ተቀይሮ ስለሚከፈልበት የህግ አአግባብ የመ/ቁ. 14057 (የኢትዮጵያ መድን ድርጅት እእና አአቶ ጌታሁን ኃይሉ)
No summary available.
ቀን 29/2/98 ዓ.ም
ዳኞች፡-
አቶ መንበረፀሐይ ታደሰ
አቶ አብዱልቃድር መሐመድ
ወ/ሮ ደስታ ገብሩ
አቶ መስፍን እቁበዮናስ
ወ/ሪት ሂሩት መለሰ
አመልካች፡-
ዩናይትድ ቴክኒካል ኢኩፕመንት ኩባንያ
ተጠሪ፡-
የኢƒዮጵያ ሞተርና መሐንዲስነት ኩባንያ
eK ¨<M Sõ[e - IÒ© Å”w” ÁM}Ÿ}K ¨<M eKT>ðeuƒ G<’@ “ ¾¨<M Sõ[e u}ªªÃ ¨Ñ•‹ Là ¾T>Á¨×¨< ¨<Ö?ƒ - የõ/w/I/l 1716(1)' 1815' 1816 “ 1817 ¾ôÈ^M ÖpLà õÉ u?ƒ u›SM"‹“ u}Ö] S"ŸM ¾}Å[Ѩ<
¾SŸ=“ iÁß ¨<M Ÿð[W u%EL Ñ”²u< K›SM"‹ }መMf በመንግስት
የተወረሰችዉ መኪና ¨Å Ïu<+ ƒSKe uTKƒ ¾Ÿõ}—¨< õÉ u?ƒ ¾ôÈ^M SËS]Á Å[Í õÉ u?ƒ ¾ሰÖ¨<” ¨<d’@ uThhM ¾¨c’¨<” uTî“~ ¾k[u
›u?~።
¨< d ኔ ፡- ¾ôÈ^M ÖpLà õÉ u?ƒ ÃÓv–<” u}SKŸ} ¾cÖ¨< ¨<d’@ “ ¾ôÈ^M Ÿõ}— õÉ u?ƒ ¨Å Ïu<+ ƒSKe uTKƒ
¾cÖ¨< ¨<d’@ }ibM ¾ôÈ^M SËS]Á Å[Í õ`É u?ƒ
¨<d’@ ì”…M::
-ውል እንዲፈርስ ከተወሰነ በሓላ ተዋዋዮች ከውሉ በፊት ወደ ነበሩበት
እንዲመለሱ የሚወሰነው በውሉ ምክንያት የተሰራውን ስራ ለማፍረስ
የማይቻል ወይም አስቸጋሪ ካልሆነ ነው።::
ቀን 29/2/98 ዓ.ም ዳኞች፡- አቶ መንበረፀሐይ ታደሰ አቶ አብዱልቃድር መሐመድ ወ/ሮ ደስታ ገብሩ አቶ መስፍን እቁበዮናስ ወ/ሪት ሂሩት መለሰ አመልካች፡- ዩናይትድ ቴክኒካል ኢኩፕመንት ኩባንያ ተጠሪ፡- የኢዮጵያ ሞተርና መሐንዲስነት ኩባንያ መዝገቡ ተመርምሮ የሚከተለው ፍርድ ተሰጥቷል።
ይህ ጉዳይ የጀመረው የአሁን አመልካች በፍድራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በተጠሪው ላይ ባቀረበው ክሥ መነሻ ነው።
የክሱ ፍሬ ነገር ከሣሽ ላንድክሩዘር መኪና ለመግዛት ፈልጎ ተከሣሽን የመሸጫ ዋጋ ጠይቆ ጥያቄው በተከሣሽ ተቀባይነት በማግኘቱ ተከሣሹ ባቀረበው የመኪና መሸጫ ዋጋ ተስማምተው ከሣሽ ገንዘቡን የከፈለ መሆኑን፤ ነገር ግን መኪናዋ በተከሣሽ ላይሰንስ ጉምሩክ መጋዘን ከገባች በኋላ መኪናዋ በሕገወጥ መንገድ ስለገባች ማውጣት አትችሉም ሲል ጉምሩክ ስለከለከለ ውሉ ውድቅ ሆኖ ገንዘቡን ከነወለዱ እንዲመለስ ይወሰንልኝ የሚል ነው።
የሥር ተከሣሽ የአሁን ተጠሪም ቀርቦ ከተከራከረ በኋላ ፍ/ቤቱ ውሉ የተደረገው ያለውጭ ምንዛሪ ክፍያ ወደ ሀገር ውስጥ ለሚገቡት እቃዎች ሐምል 12/1988 ከወጣው ደንብ በኋላ የተደረገ ስለሆነ፤ ውሉም ከዚህ ደንብ ጋር የሚቃረን በመሆኑ በፍ/ሕ/ቁጥር 1716/1/ መሰረት ፈራሽ ነው።
ውሉ ፈራሽ ነው ከተባለ ደግሞ ውጤቱ ተዋዋይ ወገኖች ወደነበሩበት ሁኔታ ላመለሱ እንደሚገባ የፍ/ሕ/ቁጥር 1815/1/ ስለሚደነግግ በክሥ አቤቱታው ላይ የተመለከተውን ብር 177,184.23 /አንድ መቶ ሰባ ሰባት ሺህ አንድ መቶ ሰማንያ አራት ብር ከሃያ ሦስት ሣንቲም/ የኢትዮጵያ ብር ወይም 26A37.36 /ሃያ ስድስት ሺህ 68 69 ሰላሣ ሰባት ብር ከሰላሣ ስድስት ሣንቲም/ የአሜሪካን ዶላር ተከሣሽ ለከሣሽ ይክፈል፣ ዳኝነት በታሪፉ ልክ፣ የጠበቃ አበል 15% ልዩ ልዩ ወጪ 1AA /አንድ መቶ ብር/ ጨምሮ ለከሣሽ እንዲከፍል ሲል ወስኗል።
የአሁን ተጠሪም በዚህ ውሣኔ ቅር በመሰኘት ይግባኝ ለፍድራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በማቅረቡ ፍ/ቤቱ የይግባኙን ክርክር መርምሮ በፍ/መ/ደረጃ ፍ/ቤት ውሉ ላፈርስ ይገባል በማለት የተሰጠውን የውሣኔ ክፍል በማጽናት ነገር ግን ውሉ ፈርሶ ተዋዋይ ወገኖች ወደነበሩበት ይመለሱ ሲባል ከሣሽ ለመኪናው የከፈለው ገንዘብ ይመለስለት ማለት ሲሆን፤ ተከሣሹም ከውሉ በፊት ወደነበረበት ሁኔታ የሚመለሰው በውሉ ምክንያት ከጅቡቲ ወደ ሀገር ውስጥ ያስገባው መኪና ወደ ጅቡቲ ሲመለስለት በመሆኑ የሥር ፍ/ቤት አንዱን ወገን ወደነበረበት ሁኔታ እንዲመለስ አድርጎ ልላውን ወገን ባለበት ሁኔታ በመተው የሰጠውን ውሣኔ አሻሽለን ከላይ በተገለፀው ሁኔታ ወደነበረበት ይመለሱ ሲል ውሣኔ ሰጥቷል።
በዚህ ውሣኔ የሥር ከሣሽ ቅር በመሰኘት ለፍ/ጠ/ፍ/ቤት የይግባኝ ቅሬታ ሲያቀርብ ተከሣሹም መስቀለኛ ይግባኝ አቅርቧል።
የፍ/ጠ/ፍ/ቤት ዋናውን ይግባኝ በተመለከተ የሕግም ሆነ የፍሬ ነገር መሰረት የለውም በማለት፤ መስቀለኛ ይግባኙም በሥር ፍ/ቤቶች ተመሣሣይ ውሣኔ የተሰጠበት ስለሆነ በአዋጅ ቁጥር 25/88 አንቀጽ 9 መሰረት በይግባኝ ደረጃ ላታይ አይችልም በማለት መዝገቡን ዘግቶ መልሶለታል።
እንግዲህ የሥር ከሣሹ ማለትም የአሁን አመልካች በ25/8/96 ጽፎ ያቀረበው የሰበር አቤቱታ የፍድራል ከፍተኛ ፍ/ቤት መኪናዋ ወደ ጅቡቲ ትመለስ የሚለው ተጨማሪ የውሣኔ ክፍል አፈፃፀሙን የተወሣሰበ ስላደረገውና የፍ/ጠ/ፍ/ቤትም ይህንኑ ማረም ሲገባው ማለፉ ሥነ ሥርዓትን የሚቃረን በመሆኑ ይህ ተሻሽሎ የፍ/መ/ደረጃ ፍ/ቤት ውሣኔ ይፀናልን በማለት በዝርዝር አመልክቷል።
የማመልከቻ ግልባጭ ለተጠሪው ደረሶ ጥር 19/1997 ጽፎ ባቀረበው መልስ አመልካቹ የፍ/ጠ/ፍ/ቤት ውሣኔ ከሰጠ በኋላ አፈፃፀሙ እንዲቀጥል ለከፍተኛ ፍ/ቤት ጥያቄ ማቅረባቸው በውሣኔው እንደተስማሙበት የሚቆጠር ነው ለዚህ ችሎት ባቀረቡት የሰበር አቤቱታም ውሣኔው መሰረታዊ የሕግ ስህተት ያለበት መሆኑን አላሣዩም፣ ውሉ ላፈርስ ይገባዋል ሲባል ተዋዋይ ወገኖች ወደነበሩበት ሁኔታ ይመለሱ መባሉም ትክክል ነው አመልካች መኪናውን አልተረከቡም ለሚሉት አስቀድሞ ያለቀለት ክርክር ስለሆነ አሁን ላነሣ አይገባውምና አቤቱታው ተሰርዞ ተገቢው ኪሣራ ተቋርጦልን እንሰናበት በማለት የተከራከረ ሲሆን አመልካችም አቤቱታውን በሚያጠናክር መልኩ የመልስ መልስ ሰጥቷል።
በዚህ መዝገብ የቀረበው ክርክር ከፍ ብሎ በዝርዝር የተመለከተው ሲሆን ውሣኔ ላያገኝ የሚገባው ጭብጥ፤ በአመልካችና በተጠሪው መካከል የነበረው የመኪና ሽያጭ ውል ፈርሶ ወደነበሩበት ይመለሱ ሲባል ለአመልካቹ ገንዘቡ እንዲመለስለት ብቻ ሣይሆን ከጅቡቲ ወደብ መጥታ ጉምሩክ መጋዘን ገብታለች የተባለችውም መኪና ወደ ጅቡቲ መመለስ አለባት ተብሎ የተሰጠው ውሣኔ ተገቢ ነው? አይደለም? የሚለው ነው።
በመሰረቱ በአመልካችና በተጠሪ መካከል የነበረው የመኪና ሽያጭ ውል እንዲፈርስ በሥር ፍ/ቤቶች በተሰጠው ውሣኔ ላይ አቤቱታ ያልቀረበበት ስለሆነ ይህን ነጥብ መመርመሩ አስፈላጊ አይደለም። የተጠሪው ክርክር ውሉ ይፍረስ ከተባለ ውጤቱ በፍ/ሕግ ቁጥር 1815/1/ መሰረት ተዋዋዮች ወደነበሩበት ይመለሣሉ ስለሚል በዚህ ሁኔታ መመላለስ ስለአለብን የፍ/ከፍተኛ ፍ/ቤት ከሣሹ ገንዘቡን እንዲያገኝ ከተወሰነ መኪናዋም ወደጅቡቲ እንድትመለስ መወሰኑ ተገቢ ነው ሲል አመልካች በበኩሉ መኪናዋ ወደ ጅቡቲ ትመለስ ከተባለ ውሣኔው ላፈፀም የማይችል ይሆናል ባይ ነው።
አከራካሪዋ መኪና ከጅቡቲ ወደብ መጥታ ጉምሩክ መጋዘን ከገባች በኋላ በሕገ ወጥ መንገድ ወደ ሀገር ውስጥ ገብታለች ተብሎ ጉምሩክ ለከሣሽ ላሰጥ አለመቻሉንና በዚሁ ምክንያት በመንግሥት ስለመወረሷ ራሱ የሥር ተከሣሽ የአሁን ተጠሪ በሥር ፍ/ቤት ካቀረበው ክርክር መረዳት ይቻላል።
እንግዲህ ምንም እንኳን የፍ/ሕ/ቁጥር 1815/1/ አንድ ውለታ ሲሰረዝ ወይም ሲፈርስ ተዋዋዮችን በተቻለ መጠን ውለታው ከመደረጉ በፊት ወደነበሩበት እንዲመለሱ የሚደነግግ ቢሆንም መኪናዋ ለመንግሥት በውርስ የገባች መሆኑ እየተረጋገጠ ወደ 70 71 ጅቡቲ ትመለስ ተብሎ መወሰኑ የተሰራውን ሥራ ለማፍረስ የማይቻል ወይም አስቸጋሪ ያደርገዋል።
እንደዚህ ዓይነት ሁኔታ ባጋጠመ ጊዜ ደግሞ የፍ/ሕግ ቁጥር 1816 እና 1817 የፍ/ሕ/ቀጥር 1815 ልዩ ሁኔታ (exceptions) ሆነው መፍትሄ ይሰጣሉ።
ይኸውም በተለይ ለዚህ ጉዳይ ተጠቃሽነት ያለው የፍ/ሕ/ቁጥር 1817/1/ … የተሰራውን ሥራ ለማፍረስ የማይቻል ሲሆነ ወይም አስቸጋሪ ሆኖ ሲገኝ ወይም ከፍ ያለ መሰናክል የሚያመጣ ሲሆን የተሰሩት ሥራዎች እንደረጉ ይቀራሉ ይላል።
ይሁንና የፍ/ከፍተኛ ፍ/ቤት ይህን ድንጋጌ በሚቃረን ሁኔታ መኪናዋ በመንግሥት መወረሱን እየተረዳ ወደ ጅቡቲ ትመለስ ሲል የሰጠው የውሣኔ ክፍል መሰረታዊ የሕግ ሥህተት ያለበት ነው ብለናል።
የፍ/ጠ/ፍ/ቤትም ይህን ሥህተት እንዲያርም የቀረበለትን ይግባኝ ያለመቀበሉ ላታረም የሚገባው ሆኖ ተገኝቷል።
ው ሣ ኔ የፍ/ጠ/ፍ/ቤት በፍ/ይ/መ/ ጥር 26/96 በዋለው ችሎት ዋናውን ይግባኝ በተመለከተ የሰጠው የውሣኔ ክፍል በፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 348/1/ ተሽሯል።
የፍ/ከ/ፍ/ቤት በይ/መ/ቁ. 216/94 በ24/7/95 በዋለው ችሎት መኪናዋ ወደ ጅቡቲ ትመለስ በማለት የሰጠውን የውሣኔ ክፍል ብቻ በፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁጥር 348/1/ ተሽሯል።
የፍ/መ/ደረጃ ፍ/ቤት በፍ/መ/ቁጥር 492/9A በ4/11/93 በዋለው ችሎት የሰጠውን ውሣኔ በፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁጥር 348/1/ መሰረት በማጽናት ወስነናል።
የውሣኔው ግልባጭ ለሥር ፍ/ቤት ይድረሰው መዝገቡ ተዘግቷል።
No topics extracted.