English
1/ Designation for Startup or startup
Ecosystem Builders shall not be
mandatory to operate as a Startup or
startup Ecosystem Builder.
2/ Notwithstanding Sub-Article
(1) of this
Article, being designated as a Startup or
startup Ecosystem Builder is a
prerequisite to be entitled for the
incentives and privileges provided under
this Proclamation.
አማርኛ
፩/ በስታርታፕ ወይም በስታርታፕ ምኅዲር
ገንቢነት ለመንቀሳቀስ የስታርታፕ ወይም
የስታርታፕ ምኅዲር ገንቢ ስያሜን ማግኘት
የግዳታ አይደለም።
፪/ የዙህ አንቀጽ ንዐስ-አንቀጽ
(፩) ድንጋጌ
ቢኖርም የስታርታፕ ወይም የስታርታፕ
ምኅዲር ገንቢ ስያሜን ማግኘት በዙህ አዋጅ
ሥር ከሚቀርቡ ማትጊያዎችና ጥቅሞች
ተጠቃሚ ለመሆን ቅድመ ሁኔታ ነው።
ንዐስ ክፍል አንድ
ስታርታፕ ስያሜ ማግኘት እና ብሕራዊ
የስያሜ ኮሚቴ መቋቋም