English
1/ Notwithstanding of the provision of
Sub-Article
(4) of Article 22 of this
Proclamation, the ministry may
distribute or distribute the grant to the
designated startup grantee directly or
through the designated startup
ecosystem developer.
2/ The minimum and maximum amount of
the Grant distributed to a Designated
Startup shall be determined by the
Ministry taking into consideration the
objective of the Grant stated in this
Proclamation and the provisions of the
Directive to be issued by the Ministry
of Finance for the management of the
Grant.
3/ A Designated Startup who has received
a Grant shall not be entitled to reapply
for another Grant for a period of One
year.
4/ Individual founders or co-founders with
Twenty Five percent or more ownership
interest in a Designated Startup and
who has already secured a Grant
through another Designated Startup
shall not be eligible to apply for another
Grant for a period of One year.
5/ If a Designated Startup that has already
secured a Grant is legally liquidated,
the restriction under Sub-Article
(3) and
(4) of this Article shall not be
applicable.
6/ A Grant shall not be applied for the
same idea and by the same Designated
Startup twice.
7/ At the time of Grant application,
founders must disclose all Designated
Startups in which they hold ownership
interests or significant management
roles.
8/ The maximum amount that can be
distributed by a Designated Startup
Ecosystem Builder to Designated
Startups shall be determined by the
Ministry of Finance.
9/ The beneficiaries and the distributing
Designated Startup Ecosystem Builder
of the Grant shall have a periodical
reporting obligation to the Ministry
regarding the distribution and the usage
of the Grant on a timely basis.
አማርኛ
፩/ በዙህ አዋጅ አንቀጽ ፳፪ ንዐስ-አንቀጽ
(፬) የተደነገገው እንደተጠበቀ ሆኖ ሚኒስቴሩ
ስያሜ ለተሰጠው ስታርታፕ ግራንት
በቀጥታ ወይም ስያሜ በተሰጠው
የስታርታፕ ምህዲር ገንቢ በኩል ግራንቱን
ማሰራጨት ወይም ማከፋፈል ይችላል።
፪/ ስያሜ ለተሰጠው ስታርታፕ የሚሰጠው
ዜቅተኛና ከፍተኛ የግራንት ገንዘብ መጠን
በዙህ አዋጅ ላይ የተቀመጡትን የግራንቱን
ዒላማዎችና የገንዘብ ሚኒስቴር የግራንቱን
አስተዲደር በሚመለከት የሚያወጣውን
መመሪያ ከግምት በማስገባት በሚኒስቴሩ
የሚወሰን ይሆናል።
፫/ ግራንት የተቀበለ ስያሜ ያለው ስታርታፕ
ለአንድ ዒመት ለሚሆን ጊዛ ለላላ ግራንት
ማመልከቻ ማቅረብ አይችልም።
፬/ ስያሜ ያለው ስታርታፕ ውስጥ ሃያ
አምስት በመቶ ወይም ከዙያ የሚበልጥ
የባለቤትነት ድርሻ ያላቸውና በልላ ስያሜ
ያለው ስታርታፕ በኩል ግራንትያገኙ
ግለሰብ መሥራቾች ወይም የጋራመሥራቾች ለአንድ ዒመት ለሚቆይ ጊዛ
ለላላ ግራንትማመልከቻ ማቅረብ
አይችለም።
፭/ ግራንት ያገኘ ስያሜ የተሰጠው ስታርታፕ
ሒሳብ በሕግ ከተጣራ በዙህ አንቀጽ ንዐስአንቀጽ
(፫) እና
(፬) የተቀመጡት ገደቦች
ተፈጻሚ አይሆኑም።
፮/ ስያሜ የተሰጠው ስታርታፕ በተመሳሳይ
የፈጠራ ሀሳብ ከአንድ ጊዛ በላይ ለግራንት
ማመልከት አይችልም።
፯/ ለግራንት በሚያመለክቱበት ወቅት
መሥራቾች የባለቤትነት ድርሻ ወይም
ከፍተኛ የሥራ አመራር ሚና የያዘባቸውን
ስያሜ የተሰጣቸው ስታርታፕ በሙለ
ማሳወቅ አለባቸው።
፰/ ስያሜ በተሰጠው የስታርታፕ ምኅዲር ገንቢ
በኩል የሚከፋፈለው ከፍተኛ የገንዘብ ጣሪያ
በገንዘብ ሚኒስቴር ይወሰናል።
፱/ የግራንቱ ተጠቃሚዎችና ግራንቱን
የሚያከፋፍለ ስያሜ ያላቸው የስታርታፕ
ምኅዲር ገንቢ ስለግራንቱ ክፍፍልና
አጠቃቀም ለሚኒስቴሩ በየጊዛው ወቅታዊ
ሪፖርት የማቅረብ ግዳታ አለባቸው።