English
1/ An inclusive and independent grievance
committee (hereinafter referred to as
the Grievance committee) consisting of
no less than 7 members is hereby
established to resolve any grievance
filed against startups and startup
ecosystem builders, including
the designation, suspension and
cancellation of designation.
2/ The complaints committee shall be
accountable to the Ministry.
3/ The Ministry shall issue detailed
Directive regarding the functions and
responsibilities of the complaints
committee.
አማርኛ
፩/ ከስታርታፕና ስታርታፕ ምሕዲር ገንቢ
ስያሜ፣ ስያሜ ማገድ እና ስያሜ
መሰረዜን ጨምሮ ከስታርታፕና
ስታርታፕ ምሕዲር ገንቢ የሚቀርቡ
ማናቸውንም ቅሬታዎች የሚፈታ ከ፯
ያላነሰ አባላት ያለት አካታችና
ገለልተኛ የቅሬታ ሰሚ ኮሚቴ (ከዙህ
ቀጥል የቅሬታ ኮሚቴ እየተባለ
የሚጠቀስ) በዙህ አዋጅ ተቋቁሟል።
፪/ የቅሬታ ኮሚቴው ተጠሪነቱ ለሚንስትሩ
ይሆናል።
፫/ ሚኒስቴሩ የቅሬታ ኮሚቴ ተግባርና
ኃላፊነትን በተመለከተ ዜርዜር መመሪያ
ያወጣል።