English
1/ The Grant shall be used to cover costs
related to the research, implementation,
development, and operation
(commercialization) of the Designated
Startups that is in the initial stages of
development to be determined through
a Directive by the Ministry.
2/ Notwithstanding Sub-Article
(1) of this
Article, the use of the Grant for the
following personal or commercial
activities are prohibited:
a) Personal expenses unrelated to the
Designated Startup’s operation;
b) Commercial activities not specified
in the Grant application;
c) Repayment of personal or corporate
debts;
d) Investments activities unrelated to
the objectives of the Designation;
e) Purchase of real estate or other fixed
assets which are not relevant to the
establishment, implementation,
development, and operation of the
Designated Startup; and
f) Any other activity prohibited by the
Directive issued by the ministry.
3/ Designated Startup Ecosystem Builders
that take part in the Distribution of the
Grant as per Article 24, of this
Proclamation, shall not use the Grant
for their own personal or commercial
activities.
አማርኛ
ፕሮግራም ተጠቃሚ አይሆኑም።
፬/ የኢትዮጵያ ኢንቬስትመንት ቦርድ የውጪ
ስታርታፕና የውጪ የስታርታፕ ምኅዲር
ገንቢን ምዜገባና ፈቃድ አሰጣጥ የሚወስን
መመሪያ ያወጣል።
፵፩. ስያሜ ለተሰጠው ስታርታፕ የሚሰጥ ከለላ
፩/ ማንኛውም ሰው ስታርታፕ ስያሜ
የተሰጠበትን ምርት፣ አገልግልት ወይም
ሂደትን ማባዚት ወይም የራሱ በማድረግ
የስታርታፕ ስያሜን ለማግኘት
ሉያመለክትበት ወይም ራሱን እንደ
ስታርታፕ በመቁጠር የንግድ ስራ ሉሰራበት
አይችልም።
፪/ የዙህ አንቀጽ ንዐስ-አንቀጽ
(፩) የተደነገገው
ቢኖርም በሚከተለት ሁኔታዎች ላይ
ተፈጻሚ አይሆንም፡ሀ) በምርቱ፣ አገልግልቱ ወይም ሂደቱ ላይ
ስያሜ ካልተሰጠበት፤
ለ) የአእምሯዊ ንብረት መብት ማስረጃ
ከቀረበ፤
ሐ) ከመደበኛው የኢንደስትሪ አሰራር
በቀጥታ መቅዲትን የማያካትቱ ድንገተኛ
የመመሳሰል ግጥምጥሞሽ፤ ወይም
መ) በምርቱ፣ በአገልግልቱ ወይም በሂደቱ
ላይ ጉልህ የሆነ መሻሻል ካለ እና
ይህም የስታርታፕን ትርጓሜያዊ
መስፈርት የሚያሟላ ከሆነ።