No summary available.
13/7 ቀን 1999 ዓ.ም ዳኞች፡-
የAሁኑ የሰበር ቅሬታ ማመልከቻ የቀረበው በዚሁ ነጥብ ላይ ነው። የAሁኑ Aመልካች በሰበር ቅሬታ ማመልከቻው ላይ Eንደገለፀው፣ በAዋጅ ቁጥር 368/95 Aንቀጽ 6/2/ /ለ/ መሰረት የባለሥልጣኑ መ/ቤት ሰራተኞች ሚኒስትሩ በሚያወጣው መመሪያ መሰረት የሚተዳደር መሆኑ Eየታወቀና፣ የገቢዎች ሚኒስቴርም የባለሥልጣኑን ሰራተኞች Aስተዳደር Aስመልክቶ ቁ.01/22/41/3 በ23/02/98 የሰራተኞች Aስተዳደር Aጠቃላይ መመሪያ Aውጥቶ Eና በሥራ ላይ Aውለው Eያለ የፍድራሉ ጠቅላይ ፍ/ቤት የAመልካች መ/ቤት ሰራተኞች የሥራ ክርክር በፍድራሉ ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ይታይ ማለቱ የህግ ሥህተት ያለበት ነው ብለዋል።
ጉዳዩ ለሰበር ይቀርባል ተብሎ የግራ ቀኙ ክርክር ሰኔ 5 ቀን 1998 ተሰምቷል። በዚህ ጉዳይ በዋነኛነት የተያዘው ጭብጥ የIትዮጵያ ጉምሩክ ሰራተኞች የሆኑት የተጠሪዎች ጉዳይ በAዋጅ ቁጥር 262/94 መስተናገድ ይገባዋል ወይስ Aይገባውም? የሚለው ይሆናል። በAዋጅ ቁጥር 368/1995 በAንቀጽ 6/2/ /ለ/ መሰረት “የፍድራል መንግስት Aዋጅ ቁጥር 262/1994 ቢኖርም Eንኳን የባለሥልጣኑ ሰራተኞች Aስተዳደር ሚኒስቴሩ በሚያወጣው መመሪያ መሰረት ይሆናል።” በማለት የደነገገ መሆኑ ይታወቃል። ይህንንም ተከትሎ በገቢዎች ቦርድ የሰራተኞቹን Aስተዳደር በሚመለከት መመሪያ ወጥቶ ከጥቅምት 23 ቀን 1996 ጀምሮ በሥራ ላይ መዋሉ ተረጋግጧል። ይህ በዚህ ሁኔታ ተከናውኖ Eያለ የሥር ፍ/ቤት “---የባለስልጣኑን ሰራተኞች Aስተዳደር የሚኒስቴር መ/ቤቱ የሚያወጣው መመሪያ መሰረት ይሆናል የሚለው ቢተረጐም ስለሰራተኞቹ Aስተዳደር ነክ ጉዳዮችን የሚመለከት መመሪያ ይሆን Eንደሆን Eንጂ በሰራተኞቹ በኩል የሚኖረው የዳኝነት ጥያቄ የት ቦታ? በማን ይታይ? የሚለውን በመመሪያ ላወሰን ይችላል የሚል ትርጉም ላሰጥ Aይችልም።” በማለት የደረሰበት መደምደሚያ ከህጉ ዓላማና መንፈስ የራቀ ትርጉም የተሰጠበት መሆኑን ያመለክታል።
የAመልካች መ/ቤት የፍድራል መንግሥት መ/ቤት መሆኑ ቢታወቅም፣ ሕግ Aውጭው የAመልካች መ/ቤት ከሚያከናውናቸው ተግባራት Aኳያ ከልሎቹ የፍድራል መ/ቤቶች ተለይቶ Eንዲተዳደር በAዋጅ በግልጽ Aመላክቶ Eያለ የሥር ፍ/ቤቱ የባለሥልጣኑ ሰራተኞች Aስተዳደርን በተመለከተ የሚኒስቴር መ/ቤቱ በሚያወጣው መመሪያ መሰረት ይሆናል የሚለው የሰራተኞቹን Aስተዳደር ነክ ጉዳዮች ብቻ በመመሪያው መሰረት ይታያሉ በማለት የሰጠው ትርጉም መሰረታዊ የሕግ ስህተት ያለበት ነው ብለናል።
109 110
No topics extracted.
ሚያዚያ 18 ቀን 1999 ዓ.ም ዳኞች፡- Aቶ መንበረፀሐይ ታደሰ Aቶ Aሰግድ ጋሻው Aቶ መስፍን Eቁበዮናስ ወ/ት ሂሩት መለሰ Aቶ ተሻገር ገ/ስላሴ Aመልካች፡- በምስራቅ ቀጠና ጉምሩክ የሐረር ጉምሩክ መቆጣጠሪያ ጣቢያ ተጠሪ፡- Aቶ Aብዲ Aላ ሳዬ የጉምሩክ ክርክር - ኮንትሮባንድ - የተቋረጠ ጥቅም ክፍያ - Aዋጅ ቁ. 60/89 Aንቀጽ 5 - 6 የፍ/ብ/ህ/ቁ/ 2010/2/ የOሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የOሮሚያ ም/ሐረርጌ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት Aመልካች የ393 ቀናት የተቋረጠ ገቢ ለተጠሪ Eንዲከፍልና መኪናውን ወይም ዋጋውን Eንዲተካ የሰጠውን ውሳኔ በማፅናቱ በተቃውሞ የቀረበ Aቤቱታ ነው።
ውሣኔ፡ - የOሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤትና የOሮሚያ ም/ሐረርጌ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሰጡት ውሣኔ ተሽሯል።
የጉምሩክ ባለሥልጣን በኮንትሮባንድ ወደ Aገር የሚገቡትን ወይም ከAገር የሚወጡትን Eቃዎች Eንቅስቃሴ የመቆጣጠር፣ የሚንቀሳቀሱ Eቃዎችንና ማጓጓዣዎችን የመያዝና Aስፈላጊ Eርምጃዎችን የመውሰድ ስልጣን ተሰጥቶታል።
የጉምሩክ ባለሥልጣን በሕገ ወጥ መንገድ መገልገያ የሆኑ መጓጓዣዎችን ጭምር ይዞ ለምርመራ በጥበቃ ሥር ለማቆየት ግልፅ ስልጣን ተሰጥቶታል።
የመንግሥት መ/ቤት ባለሥልጣን ራሱ የመረመራቸውን ሰነዶች ቃላት መቃወም የሚቻለው ዳኞች በተለይ ከፈቀዱ ብቻ ነው።