No summary available.
መ/ቁ. 14A94 ሚያዝያ 18/1999 ዳኞች፡-
መዝገቡ ተመርምሮ ተከታዩ ፍርድ ተሰጥቷል።
**
ለክርክሩ ምክንያት የሆነው ጉዳይ የጀመረው በፍድራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ነው።
የAሁኑ ተጠሪ Aውራሽ Aቶ ሰለሞን ወረደ በሥር ተከሣሽ ላይ ባቀረቡት ክስ ተከሣሹ በውርስ ያገኙትን ቤት በሕገወጥ መንገድ የያዙባቸው ስለሆነ Eንዲለቀቅላቸው ጠይቀዋል። ተከሣሹም ቤቱን ከAመልካች የተከራየላቸው Aገር መከላከያ ሚ/ር በመሆኑ ላከሰሡ Eንደማይገባ ተከራክረዋል ፍ/ቤቱም Aመልካቹና የAገር መከላከያ ሚ/ር Eንዲገቡ በማድረግ ግራ ቀኙን ካከራከረ በኋላ ተከሣሹንና የAገር መከላከያ ሚ/ርን በነፃ ከክሱ በማሰናበት ክርክር የተነሣበት ቤት የከሣሽ Aባት ቤት መሆኑና ከሣሹም የሣቸው ወራሽ መሆኑ ስለተረጋገጠ Aመልካች ቤቱን ለከሣሽ Eንዲያስረክብና የ6 ወር ኪራይ ብር 12.AAA /Aስራ ሁለት ሺህ/ Eንዲከፍል ወስኗል። የፍ/ከፍተኛ ፍ/ቤትም ጉዳዩን በይግባኝ Aይቶ መልስ ሰጪን ሣይጠራ መዝገቡን ዘግቷል።
የAሁኑ የሰበር Aቤቱታም የቀረበው በዚህ ውሣኔ ላይ ነው። የቅሬታ ነጥቡም ክርክር የተነሣበትን ቤት ባለቤትነት ለማሥረዳት የቀረበው ካርታና የቤት ስራ ፈቃድ ባለቤትነትን Aያስረዳም፣ በፍ/ሕ/ቁ. 1195 መሰረት ከተገቢው የመንግሥት Aካል የተሰጣቸው የባለቤትነት ምስክር ወረቀት Aልቀረበም፣ ከA/ቁ.
47/67 መሰረት ከታህሣሥ 11/1967 ጀምሮ የከተማ ቤት በንብረትነት የያዘ ግለሰብ ወይም ድርጅት መብቱ በሚኒስትሩ ካልፀደቀ በቀር ንብረትነቱ Aይፀናለትም የሚል ነው።
ይህ ችሎትም ቤቱ Eንዲመለስም ሆነ ኪራይ Eንዲከፈል የተሰጠውን ውሣኔ Aግባብነት ለመመርመር Aቤቱታው ለሰበር Eንዲቀርብ Aድርጓል። ግራ ቀኙም ክርክራቸውን በጽሁፍ Aቅርበዋል። ፍ/ቤቱም በቃል ባደረገው ማጣራት ቤቱን ያስተዳድረው የነበረው የAሁኑ Aመልካች Eንደሆነና የሥር ከሣሽ ቤቱን የያዙት በ1983 መሆኑን ተረድቷል። መዝገቡንም Eንደሚከተለው መርምሯል።
ከመዝገቡ የተጠሪው Aውራሽ ክስ ያቀረቡት ከAባቴ በውርስ ያገኘሁትን ቤት የሥር 1ኛ ተከሣሽ ያላግባብ ስለያዙብኝ ይልቀቁልኝ፣ ኪራዩንም ይክፈሉኝ የሚል ነው። ከሥር ፍ/ቤት ከተደረገው ክርክርና በዚህ ችሎትም በተደረገው ማጣራት ክርክር የተነሣበትን ቤት 1ኛ ተከሣሽ የያዙት በኪራይ መሆኑን፣ ቤቱን ያከራየውም Aመልካች መሆኑን፣ ቤቱ በ1983 በሥር ከሣሽ ከመያዙ በፊት ያስተዳድረው የነበረው Aመልካች መሆኑን፣ Aሁንም ቤቱ በAመልካች የሚተዳደር መሆኑን ተገንዝበናል። Eንግዲህ ይህ ቤት ለረዥም Aመታት በመንግሥት Eጅ የነበረ ሲሆን የተጠሪ Aውራሽ ቤቱ በA/ቁ 47/67 የተፈቀደላቸው Eና ባለንብረት በመሆናቸው ወይንም ደግሞ ያላግባብ ከAዋጅ ውጪ ተወስዶብኛል የሚሉም ከሆነ ለሚመለከተው Aካል ጥያቄAቸውን Aቅርበው ውሣኔ Aግኝተው ባለመብት ስለመሆናቸው ያስረዱት ነገር የለም። የተጠሪ Aውራሽ ቤቱን በ1983 መያዛቸውን ቢገልፁም በምን ሁኔታ Eንደያዙት ያቀረቡት ነገር የለም። ይህ ከሆነ ደግሞ ቤቱ Eንዲመለስላቸው ክስ ሲያቀርቡ በቤቱ ላይ ያላቸውን መብት Aላረጋገጡም።
በፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 33/2/ Aንድ ከሣሽ ለክሱ መነሻ በሆነው ነገር ወይም ክሱ በተመሰረተበት ሀብት ላይ ጥቅም ወይም መብት ያለው መሆኑን ካላረጋገጠ ክስ Eንዲያቀርብ Aይፈቀድለትም።
ባመሆኑም የሥር ፍ/ቤቶች በሥር ከሣሹ Aባት ስም የቀረበውን ካርታና የቤት ሥራ ፈቃድ መሰረት Aድርገው ከሣሹ ክሱን ባቀረቡ ጊዜ በቤቱ ላይ የነበራቸውን መብት ሣያረጋግጥ ቤቱን Eንዲረከቡና ኪራይ Eንዲከፈላቸው በመወሰኑ የሕግ ሥህተት መፈፀሙን ተረድተናል።
ው ሣ ኔ
የፍ/መ/ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁ. 3269 ሚያዚያ 6/1995 የሰጠው ውሣኔና የፍ/ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁ. 21AA7 ታህሣሥ 19/1996 የሰጠው ትEዛዝ ተሽሯል።
የተጠሪ Aውራሽ ለክርክሩ ምክንያት በሆነው ቤት ላይ ክስ ለማቅረብ የሚያስችል መብት ያላቸው መሆኑን ስላላረጋገጡ ክሱ ተቀባይነት የለውም።
No topics extracted.
ወጪና ኪሣራ ይቻቻሉ።
77 78
¡\iZ Mš´k e. 17937
Mμióp 20 d} 1999
ªƒu:- „q M}iUÍH¦ o¨
„q Ö^H Zg{C
„q „k©Gf¬Z MHM¬
„q „\¶¬ μað
„q ma´Z ´/SF\ö
„MG‰u:- /[ ¬}dø m¬F
ተጠሪዎች:-
Eነ „q „jm ¿ኔ
ውርስ - ይርጋ - የፍ/ብ/ህ/ቁ/ 1000 Aፈጻጸም - ጋብቻ በAንደኛው ተጋቢ ሞት
መፍረስ - ጋብቻ በሞት በፈረሰ ጊዜ የግል ንብረት የሚወሰድበት ጊዜ - የውል ህግ
ድንጋጌዎች በልሎች ግድታዎች ላይ ተፈፃሚ ላሆን የሚችልበት ሁኔታ -
የፍ/ብ/ህ/ቁ/ 17፣ 684፣ 1000፣ 1677፣ 1845
የAማራ ጠቅላይ ፍርድ ቤት Aመልካች ያቀረቡትን የይርጋ ጥያቄ ውድቅ በማድረግ
በፍሬ ጉዳዩ ላይ ውሣኔ በመስጠቱ የቀረበ Aቤቱታ ነው።
ውሣኔ፡ - የAማራ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሰጠው ውሣኔ ተሽሮ የጎንደር ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሰጠው ውሣኔ ፀንቷል።
በፍ/ብ/ህ/ቁ/ 1000/1/ ና /2/ ላይ የሰፈረው የይርጋ ጊዜ ተፈጻሚ የሚሆነው Aንድ ወራሽ በልላ በወራሽነት የውርስ ሀብት በያዘ ሰው ላይ ክስ ሲያቀርብ ነው።
ተከራካሪዎች የይርጋ ጥያቄ Eስካቀረቡ ድረስ ጥያቄውን በትክክለኛው Aንቀጽ መሰረት Eንዲመራ ማድረጉ የፍርድ ቤት ሃላፊነት ነው።
ጋብቻ በAንደኛው ተገቢ ሞት ምክንያት በፈረሰ ጊዜ የጋራም ሆነ የግል ንብረት በምን ያህል ጊዜ ውስጥ መጠየቅ Eንዳለበት ባይመለከትም በፍ/ብ/ህ/ቁ. 1677 መሰረት በቁ. 1845 ላይ የተቀመጠው ይርጋ ተፈጻሚ ይሆናል።
¡\iZ Mš´k e. 17937
Mμióp 20 d} 1999
ªƒu:- „q M}iUÍH¦ o¨
„q Ö^H Zg{C
„q „k©Gf¬Z MHM¬
„q „\¶¬ μað
„q ma´Z ´/SF\ö
„MG‰u:- /[ ¬}dø m¬F - ¸if NP ^iZ dZi’G
MG^ \¾:- (1) „q „jm ¿{ö - ˆóEð dZi’G
(2) „q Ö^A MG‰Mð - dZi’G
i˜óC Mš´k ¡dUið ¡\iZ ´ðª¦ MZOU} dºEù ¡mMEˆmð}
ÖZ¬ \ºm|G::
Ö Z ¬
i˜óC Mš´k ¡dUið ´ðª¦ ¡ðZ^ K¶} iZ‰o ¬}μ´ö“u
¡NôMEˆp \óD} i’|{{p i\iZ ÖZ¬ iöp ¡dUi} ¡¦Zμ º¤dø ¡Nô¤^m|¶¬
{ð::
¡„Að} MG^ \¾“u i„MG‰u F¦ ¤dUiðp Š^ „ðXau}
¨°šNu ¿{ö ¡MU¸ð ˆd¬Pð }´ð\ö x/SF\ö i^»o ¤´òp} ¡¶G iöp
¡Nþu Nô^p ¡D{ðp ¡„Að} „MG‰u ¡EöFrð} ¡Xb{p Mkp „E‚ iNEp
iöp| loð „E„¶jk i^Nrð †}ªó›Z ¸¦d’G:: iMD{ðO „MG‰u’
¤E„¶jk ¡¤˜ðk}} ¡„ðXau}} lo ¤^UŠið ¡NôG {iZ ¡„Að} MG^
\¾“u ¤dUiðp Š^ ¡iön} ¡¦›o NUμ´¿ ‰Zo E„Að} „MG‰u iK´º
M}´¬ \ºmýG iNEp ¡´ù}¨Z ˆmN N˜μ° iöp} 2 mˆRb iN¬U¶
ˆ\’G::
¡„Að}’ „MG‰u Nþu ¨°šNu ¿{ö ¡MU¸ð ¡Pnp i1978
\óD} Š^ ¡dUið i1990 •.O iMD{ð ´ðª¢ i¦Zμ ¦o´ªG iNEp
¡¦Zμ º¤dø „{\ð iÖY ´ðª¢ F¦ šZšZ MG^O „dUið:: im{Rð
¡¦Zμ º¤dø F¦ i¡¨U°ð ¤Eð ÖZ¬ iöqu ¡mE¤¡ ðR{ö \¸ð:: E˜óC
¡\iZ „iöno OŠ}¤p ¡D{ð ðR{ö ¡\¸ð ¡„NX kHöX’õ ŠGF’õ
M}¶Sp ¸gF¦ ÖZ¬ iöp ¡¦Zμ𠺤dø ð¬g iN¬U¶ iÖY ´ðª¢ F¦
ðR{ö \ºmýG:: ¡¦Zμð} º¤dø ð¬g EN¬U¶ ¡\¸ð OŠ}¤p
¡ÖpHkHöZ K¶ e. 1000(1) i˜óAð ´ðª¦ F¦ mÑÎNô{p ¡EðO iNEp
79 80
{ð:: ¦Œð ¬}μ´ö mÑÎNô „¦D}O ¤EðO iAðEp OŠ}¤p {ð:: „}¨ð
OŠ}¤p ¬}μ´öð iXcu M‰ˆG ¡Nô{]} ŠZŠZ ¡NôMEˆp †}°õ iNþu Nô^p
†| iXcu M‰ˆG ¡Nô{R Mð¶pን ¡Nô`Ö} „¦¨EO ¡NôG {ð:: AðEmð
OŠ}¤p ¨¶P º¤dø ¡dUiip iöp Z^p iMD{ð i¬}μ´ö𠄦odÖO iNEp
{ð:: ¸gF¦ Ö/iön ¦C} OŠ}¤p iM^¸p d¨O \óG ¡¦Zμ𠺤dø mdkEù
¡{iUð} ¡´ù}¨Z ›} ˆÖm ÖZ¬ iöp ðR{ö båG::
¡\iZ „iönoð ¡dUið i¸gF¦ Ö/iöp ðR{ö F¦ \óD} ¦˜n
¡¦Zμð} º¤dø MoEÖ} ¡NôMEˆp| EöEùs}O ¸gF¦ Ö/iöp ¡´ðª¢ ÖY {´Z
F¦ ¡\¹rð} ðR{ö“u ¡NôMEˆp {ð::
¦C uEùp ¡¦Zμ𠺤dø „^MGŠq ¸gF¦ Ö/iön ¡\¸ð} ðR{ö
pŠŠE{p EMMGˆp ´ðª¢ E\iZ ¤^dZjG kEù MG^ \Á“u MG^
†}ªó\¸ðip „¬ZèG:: MG^ \¾“u jdUiðp MG^ ¡¦Zμ º¤døð}
iNôMEˆp ˜Z˜Z ¤E ŠZŠZ „gZi’G:: ¡ŠZŠXrð MQUm ARk ¡ÖpHkHöZ
K´ð „}dÏ 1000(1) mÑÎNô{p ¡Nô~Uð „}¬ Xb EöFð} iXb{p •gO
¡ðZ^ Akp ¡¤˜} \ð ሲˆ^ {ð፣ „MG‰u }kUn} ¡¤˜ðp iNô^p{p †}°õ
iXb{p jEMD{ð ¬}μ´öð „¶jk{p ¡EðO; ˆ˜óC ja´Z i„}dË 1000/2/
†}¨mMEˆm𠄈X‰W }kUp ˆiöm\k ¡m´ }kUp iMD{ð iT^p •Mn
¦Zμ Eóo¸Z „¦´jðO@ iön i„MG‰u M¤˜ð} MG^ \¾“u ¤ep i1999
•.O Š^ \ó¤dZið iMD{ð ‰eip ´ó˜ö \óh¸Z ¡¦Zμð ´ó˜ö „G×jr’G EójG
„¦uGO@ ¡NôG {ð::
¦C ÖZ¬ iöp ¶X dò ¤dUiðp} ¡¦Zμ ŠZŠZ „¶jk ‰Frð ¡K´ð
¬}μ´ö“u μZ iN™M¬ MZO[„G::
uEùn ig¬Nô¤ ¡mMEˆmð ¡ÖpHkHöZ K¶ eºZ 1000 (1) †|
(2) mÑÎNô{p| ˆ„Að} ´ðª¦ μZ ¤Eð m™N²{p {ð:: ¸gF¦ Ö/iön i˜óC
„}dÏ ¡\ÑU𠡦Zμ ´ó˜ö mÑÎNô ¡NôD{ð „}¬ Xb iEöF iXb{p ¡ðZ^ Akp
i¤˜ \ð F¦ Š^ \ó¤dZk {ð ¡NôG ðR{ö \ºmýG:: i˜óC ¡K´ð „mUè´ùO ¦C
Ö/iöpO ¦^NNG:: ¡„Að} „MG‰u ¡Nþu Xb jEMD|rð| }kUn}O ¡¤˜ðp
iXb{p ^FGD{ i˜óC K¶ ¡m¸d\ð ¡3 •Mp ¡¦Zμ ´ó˜ö Xcu iNô¤{\ðp Š^
F¦ Eó¸gNr𠄦uGO:: ¡˜óAð „}dÏ }”ð^ „}dË AðEp ¦Zμð ¡NôhOip}
¡M¼Ua ´ó˜ö ¡Nô\º ˆNôD} idZ M{a - ARið i„ðXcu M‰ˆG ¡Nô¨U¶} Š^
¡NôMEˆp iMD{𠦌ð ¬}μ´öO E´ðª¢ „¶jk{p ¡EðO iMD{ðO ¸gF¦ Ö/iön
MG^ \¾“u ¤dUiðp Š^ iÖpHkHöZ K¶ eºZ 1000(1) MQUp i3 •Mp
i¦Zμ „¦o´¬O iNEp ¡\¸ð ðR{ö ¡Nô{dÖ „¦¨EO:: dºEù ¡Nô{Rð
º¤dø Š\ð} i1000/1/ MQUp i¦Zμ „¦o´¬O NEp ¡˜óC •¦{p Š^
ÁXb ¦Zμ „¦MEˆmðO NEp {ð? ¡NôEð {ð::
¡^Z ˆRcu i„Að}’ „MG‰u ¤dUiðp i¦›or𠤨U´ðp
¡„jou} }kUp ¦MG\ðG} ¡NôG {ð:: ˆMš´ið EMUªp ¡tG{ð
„MG‰u| ¡MG^ \¾“u „ðXb jG| Nô^p D{ð EUዥO •Mop
„kUð ˆ~V iíF ¡MG^ \¾ „ðXb i1978 •.O MPorð {ð::
„MG‰u| Nþu ¨°šNu ¿{ö ¡MU¸ð jG| Nô^p ˆ{iV iAðEnO M‰ˆG
¡{iUð μkt ¡ÑU\ð i1978 •.O {ð NEp {ð:: ¡ÖpHkHöZ K´ð
μkt \óÑZ^ iAðEnO mμió“u M‰ˆG ¤Eð }kUp K´ð iNô¤˜ð
MQUp MˆÔÑG †}ªEip ¦¨{¶μG:: †˜óC F¦ ¡Nô{R𠺤dø iμktð
¡{iUð }kUp MˆÔÑG ˆ{iUip ´ó˜ö ®O[ iO} ¤CG ´ó˜ö {ð „}¬
\ð iŠÖÖEð ¡„}¨ð mμió ¡¶G Akp ¤E„¶jk EEöFð mμió
m\ºqkG NEp ¡NôuEð? ¡NôEð {ð:: E´ðª¢ dºm „¶jk{p ¤Eð
¡ÖpHkHöZ K´ð eºZ 17 μkt i„}© mμió Pp OŠ}¤p EóÑZ^
"ˆmμió“s †¤}ª}© ¡¶G Akn MD{ð} „^U¬q ¡¶G ¬Za Akp
i•¦{n MG_ EMð\¬ Mkp „Frð" iNEp i„}dË 684 ¨}¶èG::
¦C ¬}μ´ö μktð \óÑZ^ †¤}©}© mμió ¡X\ð }kUp MD{ð}
¡N^U©p xFÓ{p †}ªEip ¡Nô¤R¦ \óD} ¦C} º¤dø iO} ¤CG ´ó˜ö
ð^º MgUk †}ªEip ¶} „¦¨{¶¶O:: º¤døð iO} ¤CG ´ó˜ö ð^ጥ
MgUk †}ªEip i¶GË „EM¨}´´ð ¶} ¦C i¦Zμ K¶ ¡N¦´™ „}¨ð
´} iÑE´ ´ó˜ö ¡Nô¤{Rð {ð ¨NôG M¨O¨Nô¤ ¡Nô^ድ „¦ደEO::
iμkt ´ó˜ö ¡mÑXð AkpO D{ i¶G ¡mÑXð Akp R¦ˆÔÑG EUዥO ´ó˜ö
Mh¡p ¤Eip „¦¨EO iMD{ðO ¡K´ð †]iö ¡˜óC •¦{p º¤dø ¤E´¨k
μktð ˆÑU\ ˆUዥO ´ó˜ö iíFO †}ªó{R ¦ÑgªG kEù N\k „¦uGO::
μkt G¢ jCZ¦ ió~UðO ˆAðEnO mμió“u ^OO{p ¡NôM{Á
Mkp| ¶«oO ¡NôºG iMD{ð iiöm\k K¶ ¶GË ¬}μ´ö R¦~Z \ódZ
iውG K¶ MZDu ¦O ¬}μ´ö“u mÑÎNô N¬U¶ ¡ውG K¶ „}dË
1677O ¡NôÑg¨ð {ð:: ¦Œð ¬}μ´ö «¶©o“s ˆðG ¡m´ò j¦D{ðO
¡˜óC „}dÏ ¨}lu ¦ÑÍMðjr’G» iNEp ¦¨{¶μG:: „Að} ¡¤š{ð
¡jG| Nô^p ¡}kUp ŠZŠZ ¡mE¡ ¡¦Zμ ´ó˜ö ^EEöEð i˜óC ¬}μ´ö
MQUp ¡ðG K¶ ¡¦Zμ ¬}μ´ö“u †}ªó´™ N¬U¶ m´ió D~
81 82
„¶‚m{’G:: ¡G K¶ ¦Zμ „¸fF¦ ¬}μ´ö i„}dÏ 1845 †}¨m´EÍð iEöF
„‰üí} ‰Gm{ i^mdZ 10 •Mp {ð:: „Að} idUiG} ´ðª¦ μktð iPp
¡ÑU\ð i1978 •.O \óD} ¡„}©} m¶μió ¡¶G }kUp iK¦p ‰Eðp mμió
EN^Edg º¤dø ¡dUið i1990 •.O {ð:: iMD{ðO Š\ð ¡dUið 10 •Mp
‰EÑð iíF iMD{ð i¦Zμ Eóo´¬ ¡Nô´jð {ð::
ˆ˜óC iF¦ im´EÍð OŠ}¤qu ¡„NX ŠGG ¸gF¦ Ö/iöp ¡K´ð}
„}dË 1000(1) †|(2) iMMGˆp kt ˆ12 •Mp iíF ¡dUið} Š^ ¦Zμ
„¤¶¨ðO iNEp Š\ð †}ªódºG iN¬U¶ iÖY ´ðª¢ F¦ ðR{ö M^¸n
pŠŠG „¦¨EO:: ¡„Að{ð „MG‰u ¡¦Zμ º¤dø †^ˆ„dUið ¬U^ º¤døð}
ipŠŠEð „}dË MQUp †}ªóMX N¬U´ð ¨¶P ¡ÖZ¬ iön xFÓ{p {ð::
ð R {ö
(1) ¡„NX kHöX’õ ŠGF’õ M}¶Sp ºgOp 24 d} 1997 iMš´k eºZ
0314 ¡\¸ð ðR{ö mbåG::
(2) MG^ \¾“u ¡‰mõp 11 d} 1990 •.O i„MG‰u F¦ ¤dUiðp Š^
i¦Zμ ¦o´ªG kE|G::
(3) ¾| ˆóRX ¡¡XRrð} ¦tEð::
የሰ/መ/ቁ. 2A938
ሚያዝያ 11/99 ዓ.ም.
ዳኞች፡- Aቶ መንበረፀሐይ ታደሰ Aቶ ፍስሐ ወርቅነህ Aቶ Aብዱልቃድር መሐመድ Aቶ Aሰግድ ጋሻው ወ/ት ሒሩት መለሰ Aመልካች፡- ወ/ሮ ሸዋዬ ተሰማ ተጠሪ፡- Eነ ወ/ሮ ሣራ ልንጋነ ጋብቻ - የጋብቻን መፍረስ ስለማስረዳት የፍድራል ከፍተኛው ፍርድ ቤት የፍድራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ተጠሪ የሟች የAቶ ይልማ ወ/ሃና ሚስት ናቸው ሲል የሰጠውን ውሣኔ በማፅናቱ በተቃውሞ የቀረበ Aቤቱታ ነው።
ውሣኔ፡ - የፍድራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሰጠው ውሣኔ ተሽሯል።
ጋብቻ የሚፈርሰው ህጉ ባስቀመጣቸው ውሱን ምክንያቶች ነው።
ጋብቻ የሚፈርስበትን ምክንያት መፍረሱን ከማስረዳት መለየት ያስፈልጋል።
ተጋቢዎች ምንም Eንኳን ቀደም ብሎ የተፈፀመ ጋብቻ የነበራቸው ቢሆንም በመካከላቸው በተፈጠረ Aለመግባባት ምክንያት መቀጠል Aለመቻላቸውና ሁለቱ በየፊናቸው የየራሳቸውን ሕይወት መጀመራቸው Eያለ ፍቺ መፈፀሙን Aንደኛው ተጋቢ Aላስረዳም የሚል ውሣኔ ትክክለኛ የህግ Aተረጓጎም Aይደለም።
83 84 የሰ/መ/ቁ. 2A938 ሚያዝያ 11/99 ዓ.ም.
ዳኞች፡- Aቶ መንበረፀሐይ ታደሰ Aቶ ፍስሐ ወርቅነህ Aቶ Aብዱልቃድር መሐመድ Aቶ Aሰግድ ጋሻው ወ/ት ሒሩት መለሰ Aመልካች፡- ወ/ሮ ሸዋዬ ተሰማ ቀርባለች።
መልስ ሰጪ፡- ወ/ሮ ሣራ ልንጋነ Aልቀረበችም።
Aመልካች ለሰበር ችሎት ያቀረቡት ማመልከቻ የፍድራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት መልስ ሰጪ የሟች የAቶ ይልማ ወ/ሃና ሚስት ነበሩ በማለት የሰጠው ውሣኔ Eንዲሻርላቸው የሚጠይቅ ነው። Aመልካች መ/ሰጪ የሟቹ የAቶ ይልማ ወ/ሃና ሚስት Aይደሉም በማለት ተቃውሞ ያቀረቡት ለፍድራል የመጀመሪያ ፍ/ቤት ነው።
ተቃውሞው ለዚህ ፍ/ቤት ያቀረቡት ፍ/ቤት ቀደም ሲል ግንቦት 15/95 በዋለው ችሎት መልስ ሰጪ ወ/ሮ ሣራ ልንጋነ የሟች የAቶ ይልማ ወ/ሃና ሚስት ነች በማለት በመስጠቱ ነው። ተቃውሞው የቀረበለት ፍ/ቤትም Aመልካች ሚስት መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ Aቅርበዋል በልላ በኩል መልስ ሰጪ ከሟቹ ጋር ጋብቻ የነበራቸው መሆኑ ስለተረጋገጠና በAመልካቹ በኩል ውላቸው መፍረሱን የሚያሳይ ማስረጃ ባለመቅረቡ ቀደም ሲል መልስ ሰጪ የሟች ሚስት ናት በማለት የተሰጠው ውሣኔ የሚለወጥበት ምክንያት የለም በማለት ውሣኔው Aጽንቶታል።
Aመልካች ይግባኝ ለከፍተኛው ፍ/ቤት ቢያቀርቡም የፍድራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ማመልከቻውን Aይቶ ይግባኙን በፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 337 መሰረት Aያስቀርብም በማለት ዘግቶታል። የሰበር Aቤቱታ የቀረበውም ይህን ውሣኔ ለማስለወጥ ነው።
የሰበር Aቤቱታ መሰረታዊ ቅሬታ መልስ ሰጪ ከሟች ጋር የነበራት ጋብቻ በገዛ ፈቃዷ Aፍርሳ ከልላ ሰው ጋር ከ1977 በፊት ጀምሮ ትዳር በመመስረቷ የሟቹ ሚስት ፈት ላባል Aይገባም፣ ሟች ከAመልካች ጋብቻ የፈፀመው ልላ ጋብቻ ስላልፈፀመ ነው፣ የመልስ መሰጪን ጋብቻ መፍረስ ያውቁ የነበሩ ምስክር ቀርበው Eንዳይመሰክሩ መደረጉ Eውነቱ Eንዳይወጣ መደረጉን ያሳያል። Aቶ ይልማ የሞቱት በ1989 ሆኖ ሣለ መልስ ሰጪ ግን በ1981 ነው የሞቱት ብላ ለፍ/ቤት ማመልከቷ ጉዳዩን የተቀነባበረና የሚስትነት ጥያቄውን ከ14 ዓመት በኋላ መቅረቡን ያስረዳል የሚል ነው።
በመልስ ሰጪ የቀረበው መልስ ደግሞ መልስ ሰጪና ሟች መጋባታቸው በማስረጃ ስለተረጋገጠና ጋብቻ የሚፈርስባቸው በሕግ ከሚታወቅባቸው ምክንያቶት Aንዱ መኖሩ ስላልተረጋገጠ የሟችና የመልስ ሰጪ ጋብቻ ፈርሷል ላባል Aይችልም፣ የሟችና የAመልካች ጋብቻ መጀመሪያ የተፈፀመውን ጋብቻ Aያስቀርም፣ መልስ ሰጪ ከልላ ሰው ሁለት ልጆች መውለዳቸውም ሆነ የሞቱበትን ቀን 1981 ብለው መጥቀሳቸውም Eንደዚሁ ሚስትታቸውን Aያስቀርም፤
የሚስትነት ማረጋገጫው የተሰጠው ሟቹ በ1989 ዓ.ም. ሞተዋል በማለት በመሆኑ የAመልካች ቅሬታ መሰረት የለውም፣ በመሆኑም የሥር ፍ/ቤቶች ውሣኔ የሕግ ስህተት ስለልለበት ላፀና ይገባል የሚል ነው።
ይህ ችሎት የግራ ቀኙን ክርክር Aግባብ ካላቸው ሕጎች ጋር በማያያዝ ተመልክቷል። ከመዝገቡ Eንደተረዳነው Aመልካችም ሆነ መልስ ሰጪ ከሟች Aቶ ይልማ ወ/ሃና ጋር ጋብቻ መፈፀማቸው ተረጋግጦAል። መ/ሰጪ ሚስት መሆናቸውን ለማረጋገጥ በ1966 የተጋቡበት የጋብቻ ውል በ6/6/72 የተሞላ የሕይወት ታሪክ /ሟች ይሰሩበት ከነበረው የቡና ገበያ ድርጅት ማኀደር የተገኘ/ Eንዲሁም ጥር 19/1974 በጡረታ ቅጽ ላይ ሚስት ተብለው የተሞላበት ሰነድ ቀርቦAል። Aመልካቹ በበኩላቸው በ1987 ዓ.ም. ከሟች ጋር መጋባታቸው ማስረጃ ቀርቦ ሚስትታቸው በልላ ተረጋግጧል።
በልላ በኩል Aመልካች ባቀረቡት መቃወሚያ መነሻነት የፍድራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ባደረገው ማጣራት መልስ ሰጪ ለፍርድ ቤቱ በሰጡት ቃል ሟቹና መ/ሰጪ Eስከ 1985 Aብረው ከኖሩ በኋላ በ1985 ዓ.ም. ተጣልተው መ/ሰጪ ወደ Aዲስ Aበባ መምጣታቸውን በኋላ ደግሞ ሟቹ Aቶ ይልማ Aመልካቿን ወ/ሮ ሸዋዬን Aግብተው Aጋሮ መሄዳቸውን Eንደሰሙ በፍርዱ ቤቱ Aስረድተዋል። ከዚህ በተጨማሪ ከሟች ጋር የነበረው ጋብቻ በፍቺ Aለመፍረሱም ገልፀዋል በቃል በተደረገው ማብራሪያ የAሁን Aመልካች ስለፍቺው ያውቁ Eንደሆነ ተጠይቀው ሟቹ ከመልስ ሰጪ ጋር ጋብቻ የነበረው መሆኑን ስለማናውቅ ስለፍቺው Aናውቅም ብለዋል።
ከዚህ መገንዘብ የቻልነው የAሁንዋ መልስ ሰጪ ምንም Eንኳ ከሟቹ ጋር ቀደም ብሎ የተፈፀመ ጋብቻ የነበራቸው ቢሆንም በመካከላቸው በተፈጠረ Aለመግባባት ምክንያት በነበረው ጋብቻ መቀጠል Aለመቻላቸውንና ሁለቱ በየፊናቸው የየራሳቸው ሕይወት መጀመራቸውን ነው። የAሁን መልስ ሰጪ ጋብቻው በፍቺ ምክንያት Aልፈረሰም ይባል Eንጂ ለፍርድ ቤቱ የሰጡት ማረጋገጫ ጋብቻው መፍረሱን የሚያረጋግጥ ነው። ጋብቻ የሚፈርሰው ሕጉ ባስቀመጣቸው ውሱን ምክንያት መሆኑን ይህም ፍ/ቤት ይቀበለዋል። በልላ 85 86 በኩል ለጋብቻ መፍረስ ምክንያቶች የሆኑ ነገሮች መኖር Aለመኖራቸውን የሚረጋግጠው Eንድት ነው የሚለው ጥያቄና ነጥብ በሁለቱም ተጋቢዎች ከነበረው ሁኔታ ጭምር መረዳት የሚችል ነው። ጋብቻ የሚፈርስበትን ምክንያት መፍረሱን ከማስረዳት መለየትም ያስፈልጋል። Aሁን በቀረበልን ጉዳይ የመልስ ሰጪ መከራከሪያ ፍቺ መፈፀሙን Aመልካች Aላስረዳችም የሚል ነው። ነገር ግን የመልስ ሰጪና የሟች ግንኙነት ማንም ልላ ማስረጃ ላያስረዳ ከሚችለው ከሚገልፀው በላይ በመካከላቸው የነበረው የጋብቻ ግንኙት መፍረሱ ሁለቱም ልላ ሕይወት ጀምረው ሟቹ የAሁንዋን Aመልካች ማግባታቸውን፣ ይህንንም ጋብቻ የAሁኗን መልስ ሰጪ ያውቁ Eንደነበር ያስረዳል። ይህ በመሆኑ በተረጋገጠበት ሁኔታ የAሁንዋን መልስ ሰጪ ቀደም ሲል የፈፀመችውን ጋብቻ መሰረት በማድረግ ብቻ ሚስት ናት ብሎ መወሰኑ ትክክለኛ የሕግ Aተረጓጎም Aይደለም።
ው ሣ ኔ የፍድራል መጀመሪያት በመ/ቁ 4796 ሚያዝያ 18 ቀን 1997 ዓ.ም.
የሰጠው ውሣኔ ተሽሯል።
ወ/ሮ ሣራ ልንጋነ የሟች የAቶ ይልማ ወ/ሃና ሚስት Aይደለችም በማለት ወስነናል፣ ወጪና ኪሣራ ግራ ቀኙ የየራሣቸውን ይቻሉ።
ሚያዝያ 16 ቀን 1999 ዓ.ም.
ዳኞች፡- Aቶ መንበረፀሐይ ታደሰ Aቶ Aሰግድ ጋሻው Aቶ መስፍን Eቁበዮናስ ወ/ሪት ሒሩት መለሰ Aቶ ተሻገር ገ/ሥላሴ Aመልካቾች፡- Eነ ወ/ሮ ደሐብ ሰIድ ተጠሪ፡- Aቶ Aብረሃም ካሣ ልጅነትን ስለመካድ - Aባትነትን በግምት መወሰን - በማወቅ Aባትነት የሚረጋገጥበት መሰረት - የተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ ቁ/126/1/፣ 143/መ/ና/ሰ/ የፍድራል ከፍተኛው ፍርድ ቤት የፍድራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ሟች Aቶ Eንድሪስ Aደም የተጠሪው ወላጅ Aባት ናቸው ሲል የሰጠውን ውሣኔ በማፅናቱ በተቃውሞ የቀረበ Aቤቱታ ነው።
ውሣኔ፡ - የፍድራል መጀመሪያና ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሰጡት ውሣኔ ተሸሯል።
በተሻሻለው የቤተሰብ ህግ ቁ. 143 መሰረት Aባትነትን በፍርድ መንገር የሚቻለው Aባት ማን ነው የሚለውን ለAባትነት መነሻ የሆኑትን በAንቀጽ 125/1/ መሰረት በህግ ግምት ማወቅ ካልተቻለ ወይም በAንቀጽ 125/2/ መሰረት Aባት የተባለው ሰው ልጅነትን ሳይቀበል የቀረበ Eንደሆነ ብቻ ነው።
Aንድ Eናት በህጋዊ ጋብቻ ውስጥ Eያለች ልጅ ከተወለደ የልጁ Aባት ማን ነው የሚለው ምላሽ የሚያገኘው በተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ ቁ. Aንቀጽ 128/1/ Eና ከAንቀጽ 126 – 128 በተመለከቱት ድንጋጌዎች መሰረት ህግ ያስቀመጠውን ግምት መነሻ በማድረግ ነው።
በህጉ ግምት Aባት የተባለው ሰው ህጉ ያስቀመጠውን ግምት ላያፈርስ የሚችል ክርክር በተሻሻለው የቤተሰብ ህግ ቁ. 167 ላያቀርበ ይችላል።
87 88
ሚያዝያ 16 ቀን 1999 ዓ.ም.
ዳኞች፡- Aቶ መንበረፀሐይ ታደሰ Aቶ Aሰግድ ጋሻው Aቶ መስፍን Eቁበዮናስ ወ/ሪት ሒሩት መለሰ Aቶ ተሻገር ገ/ሥላሴ Aመልካቾች፡- 1. ወ/ሮ ደሐብ ሰIድ 2. ወ/ሮ ሶፊያ Eንድሪስ ወ/ሮ ሦፍያ Eንድሪስ ቀረቡ።
መዝገቡን መርምረን ፍረድ ሰጥተናል።
ለዚህ የሰበር Aቤቱታ መነሻ የሆነው ውሣኔ የተሰጠው በመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ነው።
የAሁን Aመልካቾች በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 358 የተመለከተውን ድንጋጌ መሰረት በማድረግ ከዚህ በፊት ተጠሪው ለዚህ የመጀመሪያ ደረጀ ፍ/ቤት የAቶ Eንድሪስ Aደም ልጅ ነኝ በማለት ያስወሰነ መሆኑን ተረድተናል። ሆኖም Aቶ Eንድሪስ Aደም 1ኛ ተቃዋሚን ወ/ሮ ደሐብ ሲይድን Aግብተው የኖሩ ከመሆኑ በስተቀር ልላ ሚስትም ሆነ ልጅ የላቸውም። ስለዚህ ውሣኔው ይሻርልን የሚል Aቤቱታ Aቅርብዋል።
የAሁን ተጠሪም በAመልካቾች በኩል የቀረበው ተቃውሞ ሕጋዊ መሰረት የለውም ውድቅ ላደረግ ይገባል በማለት መልስ ሰጥተዋል።
የመጀመሪያው ደረጃ ፍ/ቤት ተጠሪ Aቶ Aብርሃም ካሣ የAቶ Eንድሪስ Aደም ልጅ ናቸው ወይስ Aይደሉም የሚለውን ነጥብ ከግራ ቀኙ ክርክርና ማስረጃ ጋር Aገናዝቦ ከተመለከተ በኋላ ሰኔ 18 ቀን 1996 ዓ.ም. በዋለው ችሎት ተጠሪ Aቶ Aብርሃም ካሣ በተወለዱ ጊዜ Eናታቸው Eና ሟች Aቶ Eንድሪስ Aደም ቀጣይነት ያለው የግብረ ሥጋ ግንኙነት ሲፈጽሙ የነበረ በመሆኑና ሟቿም ልጁን /ተጠሪን/ በማሳደግ ሂደት ሲሳተፉ የነበረ ለመሆኑ በተጠሪ ማስረጃዎች የተረጋገጠ ሲሆን የAመልካቾች ማስረጃ ይህንኑ Aላስተባበለም። ስለሆነም ተጠሪ በተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ Aንቀጽ 143/መ/ Eና /ሰ/ መሰረት Aቶ Eንድሪስ Aደም የተጠሪው የAብርሃም ካሣ ወላጅ Aባት መሆናቸው የተገመተ ስለሆነ በተቃዋሚዎች Aማካይነት የቀረበውን የውሣኔ ይሰረዝልን ጥያቄ ተቀባይነት የለውም በማለት ወስኗል።
ይህም ውሣኔ ጉድለት የልለበት መሆኑን በመግለጽ የፍ/ከፍተኛው ፍ/ቤት በትEዛዝ መዝገቡን ዘግቶታል። የሰበር Aቤቱታ የቀረበውም ይህንኑ ውሣኔ ለማስለወጥ ነው። የAቤቱታው ፍሬ ቃልም፡በተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ Aዋጅ ቁጥር 213/92 Aንቀጽ 126/1/ በጋብቻ ውስጥ የተፀነሰ ወይም የተወለደ ልጅ Aባቱ ነው የሚባለው ባልየው ነው ተብሎ የተደነገገውን በመተው በAንድ ወንድና በAንዲት ሴት መካከል የነበረው ጋብቻ ሳይፈርስ ከልላ ጋር ወዳጅነት በመፍጠር ልጅ ወልጃለሁ የሚለውን ተቀብለው የሥር ፍ/ቤት ውሣኔ መስጠታቸው የሕግ ስህተትን ያስከተለ ነው። ለዚሁ ሕግ Aንቀጽ 143/መ/ Eና /ሰ/ መሰረት ፍ/ቤት Aባትነትን በግምት ላወስን የሚቻለው ከዚሁ ድንጋጌ ከፍ ብለው በተመለከቱት ድንጋጌዎች መሰረት የልጅ Aባት ያልታወቀ ወይም የተካዳ ሲሆን ብቻ መሆኑ Eየታወቀ ይህ ሁሉ ታልፎ የተሰጠው ውሣኔ የቤተሰብን ሕግ የተከተለ Aይደለም የሚል ነው።
ተጠሪም በበኩሉ የተጠሪ Eናት ባል ነበራቸው በሚል በAመልካቾች በኩል የቀረበ ክርክር የለም፤ በተጠሪ Eናት Eና በAቶ ካሣ መካከል ጋብቻ ነበረ Eንኳ ቢባል ለረጅም ጊዜ ተለያይተው መተማመንና መረዳዳት በጠፋበት ሁኔታ ትዳር/ጋብቻ Aለ ማለት Aይቻልም። ትዳር Aለ የሚለውን መነሻ በማድረግ የሕግ ግምት የሚወሰድ ከሆነ የተፈጥሮ Aባትነት የሚያሰጥ ነው። ስለሆነም ትዳር Aለ ቢባል Eንኳን የተለያዩት ለረዥም ዓመት በመሆኑ ግላዊ ግንኙነቱ የጠፋ በመሆኑ ፍ/ቤቱ የቤተሰብ ሕጉን ዓላማ በተቃረነ መልኩ ሕጉ መተርጎም ይገባዋል የሚለው ክርክር ተቀባይነት የለውም የሚል ነው።
Eኛም ጉዳዩን Aግባብነት ካለው ሕግ ጋር Aገናዝበን ተመልክተናል።
በዚህ ጉዳይ Aከራካሪው ነጥብ ተጠሪ የሟች የAቶ Eንድሪስ Aደም ልጅ መሆኑን ስለAባትነት ማወቅ /Ascertainment of paternity/ ሕጉ በደነገገው መሰረት Aስረድቷል ወይስ Aላስረዳም? የሚለው ነው።
ይህንን ጭብጥ Aስመልክቶ የመጀመሪያው ደረጃ ፍ/ቤት በሰጠው ውሣኔ መሰረት ያደረገው በተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ Aዋጅ ቁጥር 213/92 በAንቀጽ 125/3/ Aና 143 /መ/ Eና /ሰ/ የተመለከቱትን ድንጋጌዎች Eንደሆነ ከመዝገቡ ግልባጭ ተረድተናል።
ሆኖም በዚሁ ሕግ በAንቀጽ 143 መሰረት Aባትነትን በፍርድ መንገር የሚቻለው Aባት ማነው? የሚለውን በሚመለከት ለAባትነት ማወቅ መነሻ የሆኑትን በAንቀጽ 125/1/ መሰረት በሕግ ግምት Aባትነትን ማወቅ ካልተቻለ ወይም በAንቀጽ 125/2/ መሰረት Aባት የተባለው ሰው ልጅነት ሳይቀበል የቀረበ Eንደሆነ ብቻ ነው። ከዚህ በላይ በተመለከቱት ድንጋጌዎች መሰረት የልጁ Aባት ያልታወቀ Eንደሆነ ከዚህ በታች የተመለከቱት ሁኔታዎች ሲሟሉ Aባትነት በፍርዱ ውሣኔ ላታወቅ ይችላል በሚል በAንቀጽ 143 ተደንግጓል። ከAንቀጽ 143 በላይ ያሉት ድንጋጌዎች ደግሞ በሕግ ግምት ወይም በማወቅ /Acknowledgment/ መሰረት Aባትነት የሚረጋገጥበትን መንገድ የሚዘረዝሩ 89 90 ናቸው። ይህም የሚያሳየው በAንቀጽ 125/1/ Aባትነት በሕግ ግምት ላታወቅ ከቻለ ወይም 125/2/ መሰረት በማወቅ ከተረጋገጠ ይህንን Aልፎ Aባትነትን በፍርድ መንገር /Ascertainment of [paternity by Judicial Declaration/ የማይቻል መሆኑን የሚያስገነዝብ ነው።
Aሁን በተያዘው ጉዳይ ተጠሪ የተፀነሰው ወይም የተወለደው የተጠሪ Eናት ከልላ ሰው ጋር በሕግ ፀንቶ በቆየ ጋብቻ ተሳስራ በነበረበት ጊዜ የነበረ ስለመሆኑ Eራሳቸው የተጠሪ የሰው ማስረጃዎች ያረጋገጡት ጉዳይ ነው። ይህንን በማስመልከት የሰጡትን Aግባብነት ያለውን ቃል ለመጥቀስ ያሕልም የተጠሪ Eናት ከ196A ዓ.ም.
ጀምሮ ባል Aግብተው ይኖሩ ነበረ። ባልየው በሥራ ምክንያት ወደ ክ/ሀገር በሄደበት ጊዜ ከሟች ከEንዱሪስ Aደም ጋር የግብረ ሥጋ ግንኙነት መፍጠራቸውን Eናውቃለን። በዚህም ግንኙነት ሳቢያ ተጠሪ በ1972 ዓ.ም. ተወለደ። በ1975 ዓ.ም.
የተጠሪ Eናት ባል ከሄደበት የሥራ ቦታ ተመልሰው ከተጠሪ Eናት ጋር መኖር ቀጠሉ። ድሮውንም ቢሆን Aልተፋቱም ነበር። ተጠሪም የሚጠራው በዚሁ ሰው በባልየው ስም ነው የሚለው ይገኝበታል።
Eነዚህ ፍሬ ነገሮች Eስከተረጋገጡ ድረስ የተጠሪ Aባት ማን የሚለውን ጥያቄ ምላሽ የሚያገኘው በAዋጅ ቁጥር 213/92 በAንቀጽ 128/1/ Eና ከAንቀጽ 126- 128 በተመለከቱት ድንጋጌዎች መሰረት ሕግ ያስቀመጠውን ግምት መነሻ በማድረግ ይሆናል። በዚህም መሰረት የተጠሪ Aባት የተጠሪን Eናት Aግብተው የነበሩት የተጠሪ Eናት ባል Eንጂ ሟች Aቶ Eንድሪስ Aደም ላሆኑ Aይችሉም።
በሕጉ ግምት Aባት የተባለው ሰው በበኩሉ ሕግ ያስቀመጠውን ግምት ላያፈርስ የሚችል ክርክር በማቅረብ በዚሁ Aዋጅ Aንቀጽ 167 Eና ተከታይ ድንጋጌዎች መሰረት በማድረግ ልጁን የካዱ መሆኑን መነሻ በማድረግ የቀረበ ክርክርም Aልተገኘም።
በዚህ ሁሉ ምክንያት የመጀመሪያው ደረጃ ፍ/ቤት በግራ ቀኙ ክርክር Aግባብነት የልላቸውን በAንቀጽ 143/መ/ Eና /ሰ/ የተመለከቱትን ድንጋጌዎች መሰረት በማድረግ ውሣኔ መስጠቱ የሕግ ስህተት መፈፀሙን Aረጋግጠናል።
ው ሣ ኔ
የመጀመሪያው ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁ. 3753 በ18/10/96 የሰጠው ውሣኔ Eና የፍ/ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ በ25/01/98 የሰጠው ትEዛዝ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 348/1/ ተሽሯል።
ሟች Eንድሪስ Aደም የተጠሪ የAብርሃም ለማ Aባት መሆናቸው Aልተረጋገም በማለት ወስነናል።
ይህ የሰበር ክርክር ላስከተለው ኪሣራና ወጭ ግራ ቀኙ የየራሣቸውን ይቻሉ ብለናል። መዝገቡ ተዘግቷል።