የአሰሪና ሰራተኛ ጉዳይ ወሳኝ ቦርድ ስልጣን / #### #### የሰ/መ/ቁ 16653 / ግዮን ሆቴሎች ድርጅት እና ወ/ሮ ስለእናት ወርቅነህ/
No summary available.
መ/ቁ. 14A94 ሚያዝያ 18/1999 ዳኞች፡- አቶ መንበረፀሐይ ታደሰ አቶ አሰግድ ጋሻው አቶ መስፍን እቁበዮናስ ወ/ት ሒሩት መለሰ አቶ ተሻገር ገ/ሥላሴ አመልካች፡- የኪራይ ቤቶች አስተዳደር ድርጅት ተጠሪ፡- የአቶ ሰለሞን ወረደ ወራሽ ሕፃን አብይ ክብሩ የንብረት ክርክር - ኪራይ የተወረሰ ንብረት - ክስ የማቅረብ መብት የፍ/ብ/ህ/ቁ/ 1195፣ አዋጅ ቁ. 47/67፣ የፍ/ብ/ስ/ስ/ህ/ቁ/ 33/2/ የፍድራል ከፍተኛው ፍርድ ቤት የፍድራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አመልካች ክርክር የተነሳበትን ቤት ለተጠሪ ላለቅ ይገባል ሲል የሰጠውን ውሣኔ በማጽናቱ በተቃውሞ የቀረበ አቤቱታ ነው።
ውሣኔ፡ - የፍድራል መጀመሪያና ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሰጡት ውሣኔ ተሽሯል።
ለረጅም አመታት በመንግሥት እጅ የነበረ ቤትን በተመለከተ ባለቤት ነኝ የሚል ወገን ቤቱ በአዋጅ ቁ. 47/67 የተፈቀደለት መሆኑን ወይም ያለአግባብ ከአዋጅ ውጪ ተወስዶብኛል የሚል ከሆነም ለሚመለከተው አካል ጥያቄውን አቅርቦ ውሣኔ አግኝቶ ባለመብት ስለመሆኑ ማስረዳት አለበት።
አንድ ከሳሽ ለክሱ መነሻ በሆነው ነገር ወይም ክሱ በተመሰረተበት ሃብት ላይ ጥቅም ወይም መብት ያለው መሆኑን ካላረጋገጠ ክስ እንዲያቀርብ አይፈቀድለትም።
75 76 የሰበር መ/ቁ. 14A94 ሚያዝያ 18/1999 ዳኞች፡-
መዝገቡ ተመርምሮ ተከታዩ ፍርድ ተሰጥቷል።
**
ለክርክሩ ምክንያት የሆነው ጉዳይ የጀመረው በፍድራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ነው።
የአሁኑ ተጠሪ አውራሽ አቶ ሰለሞን ወረደ በሥር ተከሣሽ ላይ ባቀረቡት ክስ ተከሣሹ በውርስ ያገኙትን ቤት በሕገወጥ መንገድ የያዙባቸው ስለሆነ እንዲለቀቅላቸው ጠይቀዋል። ተከሣሹም ቤቱን ከአመልካች የተከራየላቸው አገር መከላከያ ሚ/ር በመሆኑ ላከሰሡ እንደማይገባ ተከራክረዋል ፍ/ቤቱም አመልካቹና የአገር መከላከያ ሚ/ር እንዲገቡ በማድረግ ግራ ቀኙን ካከራከረ በኋላ ተከሣሹንና የአገር መከላከያ ሚ/ርን በነፃ ከክሱ በማሰናበት ክርክር የተነሣበት ቤት የከሣሽ አባት ቤት መሆኑና ከሣሹም የሣቸው ወራሽ መሆኑ ስለተረጋገጠ አመልካች ቤቱን ለከሣሽ እንዲያስረክብና የ6 ወር ኪራይ ብር 12.AAA /አስራ ሁለት ሺህ/ እንዲከፍል ወስኗል። የፍ/ከፍተኛ ፍ/ቤትም ጉዳዩን በይግባኝ አይቶ መልስ ሰጪን ሣይጠራ መዝገቡን ዘግቷል።
የአሁኑ የሰበር አቤቱታም የቀረበው በዚህ ውሣኔ ላይ ነው። የቅሬታ ነጥቡም ክርክር የተነሣበትን ቤት ባለቤትነት ለማሥረዳት የቀረበው ካርታና የቤት ስራ ፈቃድ ባለቤትነትን አያስረዳም፣ በፍ/ሕ/ቁ. 1195 መሰረት ከተገቢው የመንግሥት አካል የተሰጣቸው የባለቤትነት ምስክር ወረቀት አልቀረበም፣ ከአ/ቁ.
47/67 መሰረት ከታህሣሥ 11/1967 ጀምሮ የከተማ ቤት በንብረትነት የያዘ ግለሰብ ወይም ድርጅት መብቱ በሚኒስትሩ ካልፀደቀ በቀር ንብረትነቱ አይፀናለትም የሚል ነው።
ይህ ችሎትም ቤቱ እንዲመለስም ሆነ ኪራይ እንዲከፈል የተሰጠውን ውሣኔ አግባብነት ለመመርመር አቤቱታው ለሰበር እንዲቀርብ አድርጓል። ግራ ቀኙም ክርክራቸውን በጽሁፍ አቅርበዋል። ፍ/ቤቱም በቃል ባደረገው ማጣራት ቤቱን ያስተዳድረው የነበረው የአሁኑ አመልካች እንደሆነና የሥር ከሣሽ ቤቱን የያዙት በ1983 መሆኑን ተረድቷል። መዝገቡንም እንደሚከተለው መርምሯል።
ከመዝገቡ የተጠሪው አውራሽ ክስ ያቀረቡት ከአባቴ በውርስ ያገኘሁትን ቤት የሥር 1ኛ ተከሣሽ ያላግባብ ስለያዙብኝ ይልቀቁልኝ፣ ኪራዩንም ይክፈሉኝ የሚል ነው። ከሥር ፍ/ቤት ከተደረገው ክርክርና በዚህ ችሎትም በተደረገው ማጣራት ክርክር የተነሣበትን ቤት 1ኛ ተከሣሽ የያዙት በኪራይ መሆኑን፣ ቤቱን ያከራየውም አመልካች መሆኑን፣ ቤቱ በ1983 በሥር ከሣሽ ከመያዙ በፊት ያስተዳድረው የነበረው አመልካች መሆኑን፣ አሁንም ቤቱ በአመልካች የሚተዳደር መሆኑን ተገንዝበናል። እንግዲህ ይህ ቤት ለረዥም አመታት በመንግሥት እጅ የነበረ ሲሆን የተጠሪ አውራሽ ቤቱ በአ/ቁ 47/67 የተፈቀደላቸው እና ባለንብረት በመሆናቸው ወይንም ደግሞ ያላግባብ ከአዋጅ ውጪ ተወስዶብኛል የሚሉም ከሆነ ለሚመለከተው አካል ጥያቄአቸውን አቅርበው ውሣኔ አግኝተው ባለመብት ስለመሆናቸው ያስረዱት ነገር የለም። የተጠሪ አውራሽ ቤቱን በ1983 መያዛቸውን ቢገልፁም በምን ሁኔታ እንደያዙት ያቀረቡት ነገር የለም። ይህ ከሆነ ደግሞ ቤቱ እንዲመለስላቸው ክስ ሲያቀርቡ በቤቱ ላይ ያላቸውን መብት አላረጋገጡም።
በፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 33/2/ አንድ ከሣሽ ለክሱ መነሻ በሆነው ነገር ወይም ክሱ በተመሰረተበት ሀብት ላይ ጥቅም ወይም መብት ያለው መሆኑን ካላረጋገጠ ክስ እንዲያቀርብ አይፈቀድለትም።
ባመሆኑም የሥር ፍ/ቤቶች በሥር ከሣሹ አባት ስም የቀረበውን ካርታና የቤት ሥራ ፈቃድ መሰረት አድርገው ከሣሹ ክሱን ባቀረቡ ጊዜ በቤቱ ላይ የነበራቸውን መብት ሣያረጋግጥ ቤቱን እንዲረከቡና ኪራይ እንዲከፈላቸው በመወሰኑ የሕግ ሥህተት መፈፀሙን ተረድተናል።
ው ሣ ኔ
የፍ/መ/ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁ. 3269 ሚያዚያ 6/1995 የሰጠው ውሣኔና የፍ/ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁ. 21AA7 ታህሣሥ 19/1996 የሰጠው ትእዛዝ ተሽሯል።
የተጠሪ አውራሽ ለክርክሩ ምክንያት በሆነው ቤት ላይ ክስ ለማቅረብ የሚያስችል መብት ያላቸው መሆኑን ስላላረጋገጡ ክሱ ተቀባይነት የለውም።
ወጪና ኪሣራ ይቻቻሉ።
77 78
¡\iZ Mš´k e. 17937
Mμióp 20 d} 1999
ªƒu:- „q M}iUÍH¦ o¨
„q Ö^H Zg{C
„q „k©Gf¬Z MHM¬
„q „\¶¬ μað
„q ma´Z ´/SF\ö
„MG‰u:- /[ ¬}dø m¬F
ተጠሪዎች:-
እነ „q „jm ¿ኔ
ውርስ - ይርጋ - የፍ/ብ/ህ/ቁ/ 1000 አፈጻጸም - ጋብቻ በአንደኛው ተጋቢ ሞት
መፍረስ - ጋብቻ በሞት በፈረሰ ጊዜ የግል ንብረት የሚወሰድበት ጊዜ - የውል ህግ
ድንጋጌዎች በልሎች ግድታዎች ላይ ተፈፃሚ ላሆን የሚችልበት ሁኔታ -
የፍ/ብ/ህ/ቁ/ 17፣ 684፣ 1000፣ 1677፣ 1845
የአማራ ጠቅላይ ፍርድ ቤት አመልካች ያቀረቡትን የይርጋ ጥያቄ ውድቅ በማድረግ
በፍሬ ጉዳዩ ላይ ውሣኔ በመስጠቱ የቀረበ አቤቱታ ነው።
ውሣኔ፡ - የአማራ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሰጠው ውሣኔ ተሽሮ የጎንደር ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሰጠው ውሣኔ ፀንቷል።
በፍ/ብ/ህ/ቁ/ 1000/1/ ና /2/ ላይ የሰፈረው የይርጋ ጊዜ ተፈጻሚ የሚሆነው አንድ ወራሽ በልላ በወራሽነት የውርስ ሀብት በያዘ ሰው ላይ ክስ ሲያቀርብ ነው።
ተከራካሪዎች የይርጋ ጥያቄ እስካቀረቡ ድረስ ጥያቄውን በትክክለኛው አንቀጽ መሰረት እንዲመራ ማድረጉ የፍርድ ቤት ሃላፊነት ነው።
ጋብቻ በአንደኛው ተገቢ ሞት ምክንያት በፈረሰ ጊዜ የጋራም ሆነ የግል ንብረት በምን ያህል ጊዜ ውስጥ መጠየቅ እንዳለበት ባይመለከትም በፍ/ብ/ህ/ቁ. 1677 መሰረት በቁ. 1845 ላይ የተቀመጠው ይርጋ ተፈጻሚ ይሆናል።
¡\iZ Mš´k e. 17937
Mμióp 20 d} 1999
ªƒu:- „q M}iUÍH¦ o¨
„q Ö^H Zg{C
„q „k©Gf¬Z MHM¬
„q „\¶¬ μað
„q ma´Z ´/SF\ö
„MG‰u:- /[ ¬}dø m¬F - ¸if NP ^iZ dZi’G
MG^ \¾:- (1) „q „jm ¿{ö - ˆóEð dZi’G
(2) „q Ö^A MG‰Mð - dZi’G
i˜óC Mš´k ¡dUið ¡\iZ ´ðª¦ MZOU} dºEù ¡mMEˆmð}
ÖZ¬ \ºm|G::
Ö Z ¬
i˜óC Mš´k ¡dUið ´ðª¦ ¡ðZ^ K¶} iZ‰o ¬}μ´ö“u
¡NôMEˆp \óD} i’|{{p i\iZ ÖZ¬ iöp ¡dUi} ¡¦Zμ º¤dø ¡Nô¤^m|¶¬
{ð::
¡„Að} MG^ \¾“u i„MG‰u F¦ ¤dUiðp Š^ „ðXau}
¨°šNu ¿{ö ¡MU¸ð ˆd¬Pð }´ð\ö x/SF\ö i^»o ¤´òp} ¡¶G iöp
¡Nþu Nô^p ¡D{ðp ¡„Að} „MG‰u ¡EöFrð} ¡Xb{p Mkp „E‚ iNEp
iöp| loð „E„¶jk i^Nrð †}ªó›Z ¸¦d’G:: iMD{ðO „MG‰u’
¤E„¶jk ¡¤˜ðk}} ¡„ðXau}} lo ¤^UŠið ¡NôG {iZ ¡„Að} MG^
\¾“u ¤dUiðp Š^ ¡iön} ¡¦›o NUμ´¿ ‰Zo E„Að} „MG‰u iK´º
M}´¬ \ºmýG iNEp ¡´ù}¨Z ˆmN N˜μ° iöp} 2 mˆRb iN¬U¶
ˆ\’G::
¡„Að}’ „MG‰u Nþu ¨°šNu ¿{ö ¡MU¸ð ¡Pnp i1978
\óD} Š^ ¡dUið i1990 •.O iMD{ð ´ðª¢ i¦Zμ ¦o´ªG iNEp
¡¦Zμ º¤dø „{\ð iÖY ´ðª¢ F¦ šZšZ MG^O „dUið:: im{Rð
¡¦Zμ º¤dø F¦ i¡¨U°ð ¤Eð ÖZ¬ iöqu ¡mE¤¡ ðR{ö \¸ð:: E˜óC
¡\iZ „iöno OŠ}¤p ¡D{ð ðR{ö ¡\¸ð ¡„NX kHöX’õ ŠGF’õ
M}¶Sp ¸gF¦ ÖZ¬ iöp ¡¦Zμ𠺤dø ð¬g iN¬U¶ iÖY ´ðª¢ F¦
ðR{ö \ºmýG:: ¡¦Zμð} º¤dø ð¬g EN¬U¶ ¡\¸ð OŠ}¤p
¡ÖpHkHöZ K¶ e. 1000(1) i˜óAð ´ðª¦ F¦ mÑÎNô{p ¡EðO iNEp
79 80
{ð:: ¦Œð ¬}μ´ö mÑÎNô „¦D}O ¤EðO iAðEp OŠ}¤p {ð:: „}¨ð
OŠ}¤p ¬}μ´öð iXcu M‰ˆG ¡Nô{]} ŠZŠZ ¡NôMEˆp †}°õ iNþu Nô^p
†| iXcu M‰ˆG ¡Nô{R Mð¶pን ¡Nô`Ö} „¦¨EO ¡NôG {ð:: AðEmð
OŠ}¤p ¨¶P º¤dø ¡dUiip iöp Z^p iMD{ð i¬}μ´ö𠄦odÖO iNEp
{ð:: ¸gF¦ Ö/iön ¦C} OŠ}¤p iM^¸p d¨O \óG ¡¦Zμ𠺤dø mdkEù
¡{iUð} ¡´ù}¨Z ›} ˆÖm ÖZ¬ iöp ðR{ö båG::
¡\iZ „iönoð ¡dUið i¸gF¦ Ö/iöp ðR{ö F¦ \óD} ¦˜n
¡¦Zμð} º¤dø MoEÖ} ¡NôMEˆp| EöEùs}O ¸gF¦ Ö/iöp ¡´ðª¢ ÖY {´Z
F¦ ¡\¹rð} ðR{ö“u ¡NôMEˆp {ð::
¦C uEùp ¡¦Zμ𠺤dø „^MGŠq ¸gF¦ Ö/iön ¡\¸ð} ðR{ö
pŠŠE{p EMMGˆp ´ðª¢ E\iZ ¤^dZjG kEù MG^ \Á“u MG^
†}ªó\¸ðip „¬ZèG:: MG^ \¾“u jdUiðp MG^ ¡¦Zμ º¤døð}
iNôMEˆp ˜Z˜Z ¤E ŠZŠZ „gZi’G:: ¡ŠZŠXrð MQUm ARk ¡ÖpHkHöZ
K´ð „}dÏ 1000(1) mÑÎNô{p ¡Nô~Uð „}¬ Xb EöFð} iXb{p •gO
¡ðZ^ Akp ¡¤˜} \ð ሲˆ^ {ð፣ „MG‰u }kUn} ¡¤˜ðp iNô^p{p †}°õ
iXb{p jEMD{ð ¬}μ´öð „¶jk{p ¡EðO; ˆ˜óC ja´Z i„}dË 1000/2/
†}¨mMEˆm𠄈X‰W }kUp ˆiöm\k ¡m´ }kUp iMD{ð iT^p •Mn
¦Zμ Eóo¸Z „¦´jðO@ iön i„MG‰u M¤˜ð} MG^ \¾“u ¤ep i1999
•.O Š^ \ó¤dZið iMD{ð ‰eip ´ó˜ö \óh¸Z ¡¦Zμð ´ó˜ö „G×jr’G EójG
„¦uGO@ ¡NôG {ð::
¦C ÖZ¬ iöp ¶X dò ¤dUiðp} ¡¦Zμ ŠZŠZ „¶jk ‰Frð ¡K´ð
¬}μ´ö“u μZ iN™M¬ MZO[„G::
uEùn ig¬Nô¤ ¡mMEˆmð ¡ÖpHkHöZ K¶ eºZ 1000 (1) †|
(2) mÑÎNô{p| ˆ„Að} ´ðª¦ μZ ¤Eð m™N²{p {ð:: ¸gF¦ Ö/iön i˜óC
„}dÏ ¡\ÑU𠡦Zμ ´ó˜ö mÑÎNô ¡NôD{ð „}¬ Xb iEöF iXb{p ¡ðZ^ Akp
i¤˜ \ð F¦ Š^ \ó¤dZk {ð ¡NôG ðR{ö \ºmýG:: i˜óC ¡K´ð „mUè´ùO ¦C
Ö/iöpO ¦^NNG:: ¡„Að} „MG‰u ¡Nþu Xb jEMD|rð| }kUn}O ¡¤˜ðp
iXb{p ^FGD{ i˜óC K¶ ¡m¸d\ð ¡3 •Mp ¡¦Zμ ´ó˜ö Xcu iNô¤{\ðp Š^
F¦ Eó¸gNr𠄦uGO:: ¡˜óAð „}dÏ }”ð^ „}dË AðEp ¦Zμð ¡NôhOip}
¡M¼Ua ´ó˜ö ¡Nô\º ˆNôD} idZ M{a - ARið i„ðXcu M‰ˆG ¡Nô¨U¶} Š^
¡NôMEˆp iMD{𠦌ð ¬}μ´öO E´ðª¢ „¶jk{p ¡EðO iMD{ðO ¸gF¦ Ö/iön
MG^ \¾“u ¤dUiðp Š^ iÖpHkHöZ K¶ eºZ 1000(1) MQUp i3 •Mp
i¦Zμ „¦o´¬O iNEp ¡\¸ð ðR{ö ¡Nô{dÖ „¦¨EO:: dºEù ¡Nô{Rð
º¤dø Š\ð} i1000/1/ MQUp i¦Zμ „¦o´¬O NEp ¡˜óC •¦{p Š^
ÁXb ¦Zμ „¦MEˆmðO NEp {ð? ¡NôEð {ð::
¡^Z ˆRcu i„Að}’ „MG‰u ¤dUiðp i¦›or𠤨U´ðp
¡„jou} }kUp ¦MG\ðG} ¡NôG {ð:: ˆMš´ið EMUªp ¡tG{ð
„MG‰u| ¡MG^ \¾“u „ðXb jG| Nô^p D{ð እኡዥO •Mop
„kUð ˆ~V iíF ¡MG^ \¾ „ðXb i1978 •.O MPorð {ð::
„MG‰u| Nþu ¨°šNu ¿{ö ¡MU¸ð jG| Nô^p ˆ{iV iAðEnO M‰ˆG
¡{iUð μkt ¡ÑU\ð i1978 •.O {ð NEp {ð:: ¡ÖpHkHöZ K´ð
μkt \óÑZ^ iAðEnO mμió“u M‰ˆG ¤Eð }kUp K´ð iNô¤˜ð
MQUp MˆÔÑG †}ªEip ¦¨{¶μG:: †˜óC F¦ ¡Nô{R𠺤dø iμktð
¡{iUð }kUp MˆÔÑG ˆ{iUip ´ó˜ö ®O[ iO} ¤CG ´ó˜ö {ð „}¬
\ð iŠÖÖEð ¡„}¨ð mμió ¡¶G Akp ¤E„¶jk EEöFð mμió
m\ºqkG NEp ¡NôuEð? ¡NôEð {ð:: E´ðª¢ dºm „¶jk{p ¤Eð
¡ÖpHkHöZ K´ð eºZ 17 μkt i„}© mμió Pp OŠ}¤p EóÑZ^
"ˆmμió“s †¤}ª}© ¡¶G Akn MD{ð} „^U¬q ¡¶G ¬Za Akp
i•¦{n MG_ EMð\¬ Mkp „Frð" iNEp i„}dË 684 ¨}¶èG::
¦C ¬}μ´ö μktð \óÑZ^ †¤}©}© mμió ¡X\ð }kUp MD{ð}
¡N^U©p xFÓ{p †}ªEip ¡Nô¤R¦ \óD} ¦C} º¤dø iO} ¤CG ´ó˜ö
ð^º MgUk †}ªEip ¶} „¦¨{¶¶O:: º¤døð iO} ¤CG ´ó˜ö ð^ጥ
MgUk †}ªEip i¶GË „EM¨}´´ð ¶} ¦C i¦Zμ K¶ ¡N¦´™ „}¨ð
´} iÑE´ ´ó˜ö ¡Nô¤{Rð {ð ¨NôG M¨O¨Nô¤ ¡Nô^ድ „¦ደእO::
iμkt ´ó˜ö ¡mÑXð AkpO D{ i¶G ¡mÑXð Akp R¦ˆÔÑG እኡዥO ´ó˜ö
Mh¡p ¤Eip „¦¨EO iMD{ðO ¡K´ð †]iö ¡˜óC •¦{p º¤dø ¤E´¨k
μktð ˆÑU\ ˆኡዥO ´ó˜ö iíFO †}ªó{R ¦ÑgªG kEù N\k „¦uGO::
μkt G¢ jCZ¦ ió~UðO ˆAðEnO mμió“u ^OO{p ¡NôM{Á
Mkp| ¶«oO ¡NôºG iMD{ð iiöm\k K¶ ¶GË ¬}μ´ö R¦~Z \ódZ
iውG K¶ MZDu ¦O ¬}μ´ö“u mÑÎNô N¬U¶ ¡ውG K¶ „}dË
1677O ¡NôÑg¨ð {ð:: ¦Œð ¬}μ´ö «¶©o“s ˆðG ¡m´ò j¦D{ðO
¡˜óC „}dÏ ¨}lu ¦ÑÍMðjr’G» iNEp ¦¨{¶μG:: „Að} ¡¤š{ð
¡jG| Nô^p ¡}kUp ŠZŠZ ¡mE¡ ¡¦Zμ ´ó˜ö ^EEöEð i˜óC ¬}μ´ö
MQUp ¡ðG K¶ ¡¦Zμ ¬}μ´ö“u †}ªó´™ N¬U¶ m´ió D~
81 82
„¶‚m{’G:: ¡G K¶ ¦Zμ „¸fF¦ ¬}μ´ö i„}dÏ 1845 †}¨m´EÍð iEöF
„‰üí} ‰Gm{ i^mdZ 10 •Mp {ð:: „Að} idUiG} ´ðª¦ μktð iPp
¡ÑU\ð i1978 •.O \óD} ¡„}©} m¶μió ¡¶G }kUp iK¦p ‰Eðp mμió
EN^Edg º¤dø ¡dUið i1990 •.O {ð:: iMD{ðO Š\ð ¡dUið 10 •Mp
‰EÑð iíF iMD{ð i¦Zμ Eóo´¬ ¡Nô´jð {ð::
ˆ˜óC iF¦ im´EÍð OŠ}¤qu ¡„NX ŠGG ¸gF¦ Ö/iöp ¡K´ð}
„}dË 1000(1) †|(2) iMMGˆp kt ˆ12 •Mp iíF ¡dUið} Š^ ¦Zμ
„¤¶¨ðO iNEp Š\ð †}ªódºG iN¬U¶ iÖY ´ðª¢ F¦ ðR{ö M^¸n
pŠŠG „¦¨EO:: ¡„Að{ð „MG‰u ¡¦Zμ º¤dø †^ˆ„dUið ¬U^ º¤døð}
ipŠŠEð „}dË MQUp †}ªóMX N¬U´ð ¨¶P ¡ÖZ¬ iön xFÓ{p {ð::
ð R {ö
(1) ¡„NX kHöX’õ ŠGF’õ M}¶Sp ºgOp 24 d} 1997 iMš´k eºZ
0314 ¡\¸ð ðR{ö mbåG::
(2) MG^ \¾“u ¡‰mõp 11 d} 1990 •.O i„MG‰u F¦ ¤dUiðp Š^
i¦Zμ ¦o´ªG kE|G::
(3) ¾| ˆóRX ¡¡XRrð} ¦tEð::
የሰ/መ/ቁ. 2A938
ሚያዝያ 11/99 ዓ.ም.
ዳኞች፡- አቶ መንበረፀሐይ ታደሰ አቶ ፍስሐ ወርቅነህ አቶ አብዱልቃድር መሐመድ አቶ አሰግድ ጋሻው ወ/ት ሒሩት መለሰ አመልካች፡- ወ/ሮ ሸዋዬ ተሰማ ተጠሪ፡- እነ ወ/ሮ ሣራ ልንጋነ ጋብቻ - የጋብቻን መፍረስ ስለማስረዳት የፍድራል ከፍተኛው ፍርድ ቤት የፍድራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ተጠሪ የሟች የአቶ ይልማ ወ/ሃና ሚስት ናቸው ሲል የሰጠውን ውሣኔ በማፅናቱ በተቃውሞ የቀረበ አቤቱታ ነው።
ውሣኔ፡ - የፍድራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሰጠው ውሣኔ ተሽሯል።
ጋብቻ የሚፈርሰው ህጉ ባስቀመጣቸው ውሱን ምክንያቶች ነው።
ጋብቻ የሚፈርስበትን ምክንያት መፍረሱን ከማስረዳት መለየት ያስፈልጋል።
ተጋቢዎች ምንም እንኳን ቀደም ብሎ የተፈፀመ ጋብቻ የነበራቸው ቢሆንም በመካከላቸው በተፈጠረ አለመግባባት ምክንያት መቀጠል አለመቻላቸውና ሁለቱ በየፊናቸው የየራሳቸውን ሕይወት መጀመራቸው እያለ ፍቺ መፈፀሙን አንደኛው ተጋቢ አላስረዳም የሚል ውሣኔ ትክክለኛ የህግ አተረጓጎም አይደለም።
83 84 የሰ/መ/ቁ. 2A938 ሚያዝያ 11/99 ዓ.ም.
ዳኞች፡- አቶ መንበረፀሐይ ታደሰ አቶ ፍስሐ ወርቅነህ አቶ አብዱልቃድር መሐመድ አቶ አሰግድ ጋሻው ወ/ት ሒሩት መለሰ አመልካች፡- ወ/ሮ ሸዋዬ ተሰማ ቀርባለች።
መልስ ሰጪ፡- ወ/ሮ ሣራ ልንጋነ አልቀረበችም።
አመልካች ለሰበር ችሎት ያቀረቡት ማመልከቻ የፍድራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት መልስ ሰጪ የሟች የአቶ ይልማ ወ/ሃና ሚስት ነበሩ በማለት የሰጠው ውሣኔ እንዲሻርላቸው የሚጠይቅ ነው። አመልካች መ/ሰጪ የሟቹ የአቶ ይልማ ወ/ሃና ሚስት አይደሉም በማለት ተቃውሞ ያቀረቡት ለፍድራል የመጀመሪያ ፍ/ቤት ነው።
ተቃውሞው ለዚህ ፍ/ቤት ያቀረቡት ፍ/ቤት ቀደም ሲል ግንቦት 15/95 በዋለው ችሎት መልስ ሰጪ ወ/ሮ ሣራ ልንጋነ የሟች የአቶ ይልማ ወ/ሃና ሚስት ነች በማለት በመስጠቱ ነው። ተቃውሞው የቀረበለት ፍ/ቤትም አመልካች ሚስት መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ አቅርበዋል በልላ በኩል መልስ ሰጪ ከሟቹ ጋር ጋብቻ የነበራቸው መሆኑ ስለተረጋገጠና በአመልካቹ በኩል ውላቸው መፍረሱን የሚያሳይ ማስረጃ ባለመቅረቡ ቀደም ሲል መልስ ሰጪ የሟች ሚስት ናት በማለት የተሰጠው ውሣኔ የሚለወጥበት ምክንያት የለም በማለት ውሣኔው አጽንቶታል።
አመልካች ይግባኝ ለከፍተኛው ፍ/ቤት ቢያቀርቡም የፍድራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ማመልከቻውን አይቶ ይግባኙን በፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 337 መሰረት አያስቀርብም በማለት ዘግቶታል። የሰበር አቤቱታ የቀረበውም ይህን ውሣኔ ለማስለወጥ ነው።
የሰበር አቤቱታ መሰረታዊ ቅሬታ መልስ ሰጪ ከሟች ጋር የነበራት ጋብቻ በገዛ ፈቃዷ አፍርሳ ከልላ ሰው ጋር ከ1977 በፊት ጀምሮ ትዳር በመመስረቷ የሟቹ ሚስት ፈት ላባል አይገባም፣ ሟች ከአመልካች ጋብቻ የፈፀመው ልላ ጋብቻ ስላልፈፀመ ነው፣ የመልስ መሰጪን ጋብቻ መፍረስ ያውቁ የነበሩ ምስክር ቀርበው እንዳይመሰክሩ መደረጉ እውነቱ እንዳይወጣ መደረጉን ያሳያል። አቶ ይልማ የሞቱት በ1989 ሆኖ ሣለ መልስ ሰጪ ግን በ1981 ነው የሞቱት ብላ ለፍ/ቤት ማመልከቷ ጉዳዩን የተቀነባበረና የሚስትነት ጥያቄውን ከ14 ዓመት በኋላ መቅረቡን ያስረዳል የሚል ነው።
በመልስ ሰጪ የቀረበው መልስ ደግሞ መልስ ሰጪና ሟች መጋባታቸው በማስረጃ ስለተረጋገጠና ጋብቻ የሚፈርስባቸው በሕግ ከሚታወቅባቸው ምክንያቶት አንዱ መኖሩ ስላልተረጋገጠ የሟችና የመልስ ሰጪ ጋብቻ ፈርሷል ላባል አይችልም፣ የሟችና የአመልካች ጋብቻ መጀመሪያ የተፈፀመውን ጋብቻ አያስቀርም፣ መልስ ሰጪ ከልላ ሰው ሁለት ልጆች መውለዳቸውም ሆነ የሞቱበትን ቀን 1981 ብለው መጥቀሳቸውም እንደዚሁ ሚስትታቸውን አያስቀርም፤
የሚስትነት ማረጋገጫው የተሰጠው ሟቹ በ1989 ዓ.ም. ሞተዋል በማለት በመሆኑ የአመልካች ቅሬታ መሰረት የለውም፣ በመሆኑም የሥር ፍ/ቤቶች ውሣኔ የሕግ ስህተት ስለልለበት ላፀና ይገባል የሚል ነው።
ይህ ችሎት የግራ ቀኙን ክርክር አግባብ ካላቸው ሕጎች ጋር በማያያዝ ተመልክቷል። ከመዝገቡ እንደተረዳነው አመልካችም ሆነ መልስ ሰጪ ከሟች አቶ ይልማ ወ/ሃና ጋር ጋብቻ መፈፀማቸው ተረጋግጦአል። መ/ሰጪ ሚስት መሆናቸውን ለማረጋገጥ በ1966 የተጋቡበት የጋብቻ ውል በ6/6/72 የተሞላ የሕይወት ታሪክ /ሟች ይሰሩበት ከነበረው የቡና ገበያ ድርጅት ማኀደር የተገኘ/ እንዲሁም ጥር 19/1974 በጡረታ ቅጽ ላይ ሚስት ተብለው የተሞላበት ሰነድ ቀርቦአል። አመልካቹ በበኩላቸው በ1987 ዓ.ም. ከሟች ጋር መጋባታቸው ማስረጃ ቀርቦ ሚስትታቸው በልላ ተረጋግጧል።
በልላ በኩል አመልካች ባቀረቡት መቃወሚያ መነሻነት የፍድራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ባደረገው ማጣራት መልስ ሰጪ ለፍርድ ቤቱ በሰጡት ቃል ሟቹና መ/ሰጪ እስከ 1985 አብረው ከኖሩ በኋላ በ1985 ዓ.ም. ተጣልተው መ/ሰጪ ወደ አዲስ አበባ መምጣታቸውን በኋላ ደግሞ ሟቹ አቶ ይልማ አመልካቿን ወ/ሮ ሸዋዬን አግብተው አጋሮ መሄዳቸውን እንደሰሙ በፍርዱ ቤቱ አስረድተዋል። ከዚህ በተጨማሪ ከሟች ጋር የነበረው ጋብቻ በፍቺ አለመፍረሱም ገልፀዋል በቃል በተደረገው ማብራሪያ የአሁን አመልካች ስለፍቺው ያውቁ እንደሆነ ተጠይቀው ሟቹ ከመልስ ሰጪ ጋር ጋብቻ የነበረው መሆኑን ስለማናውቅ ስለፍቺው አናውቅም ብለዋል።
ከዚህ መገንዘብ የቻልነው የአሁንዋ መልስ ሰጪ ምንም እንኳ ከሟቹ ጋር ቀደም ብሎ የተፈፀመ ጋብቻ የነበራቸው ቢሆንም በመካከላቸው በተፈጠረ አለመግባባት ምክንያት በነበረው ጋብቻ መቀጠል አለመቻላቸውንና ሁለቱ በየፊናቸው የየራሳቸው ሕይወት መጀመራቸውን ነው። የአሁን መልስ ሰጪ ጋብቻው በፍቺ ምክንያት አልፈረሰም ይባል እንጂ ለፍርድ ቤቱ የሰጡት ማረጋገጫ ጋብቻው መፍረሱን የሚያረጋግጥ ነው። ጋብቻ የሚፈርሰው ሕጉ ባስቀመጣቸው ውሱን ምክንያት መሆኑን ይህም ፍ/ቤት ይቀበለዋል። በልላ 85 86 በኩል ለጋብቻ መፍረስ ምክንያቶች የሆኑ ነገሮች መኖር አለመኖራቸውን የሚረጋግጠው እንድት ነው የሚለው ጥያቄና ነጥብ በሁለቱም ተጋቢዎች ከነበረው ሁኔታ ጭምር መረዳት የሚችል ነው። ጋብቻ የሚፈርስበትን ምክንያት መፍረሱን ከማስረዳት መለየትም ያስፈልጋል። አሁን በቀረበልን ጉዳይ የመልስ ሰጪ መከራከሪያ ፍቺ መፈፀሙን አመልካች አላስረዳችም የሚል ነው። ነገር ግን የመልስ ሰጪና የሟች ግንኙነት ማንም ልላ ማስረጃ ላያስረዳ ከሚችለው ከሚገልፀው በላይ በመካከላቸው የነበረው የጋብቻ ግንኙት መፍረሱ ሁለቱም ልላ ሕይወት ጀምረው ሟቹ የአሁንዋን አመልካች ማግባታቸውን፣ ይህንንም ጋብቻ የአሁኗን መልስ ሰጪ ያውቁ እንደነበር ያስረዳል። ይህ በመሆኑ በተረጋገጠበት ሁኔታ የአሁንዋን መልስ ሰጪ ቀደም ሲል የፈፀመችውን ጋብቻ መሰረት በማድረግ ብቻ ሚስት ናት ብሎ መወሰኑ ትክክለኛ የሕግ አተረጓጎም አይደለም።
ው ሣ ኔ የፍድራል መጀመሪያት በመ/ቁ 4796 ሚያዝያ 18 ቀን 1997 ዓ.ም.
የሰጠው ውሣኔ ተሽሯል።
ወ/ሮ ሣራ ልንጋነ የሟች የአቶ ይልማ ወ/ሃና ሚስት አይደለችም በማለት ወስነናል፣ ወጪና ኪሣራ ግራ ቀኙ የየራሣቸውን ይቻሉ።
ሚያዝያ 16 ቀን 1999 ዓ.ም.
ዳኞች፡- አቶ መንበረፀሐይ ታደሰ አቶ አሰግድ ጋሻው አቶ መስፍን እቁበዮናስ ወ/ሪት ሒሩት መለሰ አቶ ተሻገር ገ/ሥላሴ አመልካቾች፡- እነ ወ/ሮ ደሐብ ሰኢድ ተጠሪ፡- አቶ አብረሃም ካሣ ልጅነትን ስለመካድ - አባትነትን በግምት መወሰን - በማወቅ አባትነት የሚረጋገጥበት መሰረት - የተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ ቁ/126/1/፣ 143/መ/ና/ሰ/ የፍድራል ከፍተኛው ፍርድ ቤት የፍድራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ሟች አቶ እንድሪስ አደም የተጠሪው ወላጅ አባት ናቸው ሲል የሰጠውን ውሣኔ በማፅናቱ በተቃውሞ የቀረበ አቤቱታ ነው።
ውሣኔ፡ - የፍድራል መጀመሪያና ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሰጡት ውሣኔ ተሸሯል።
በተሻሻለው የቤተሰብ ህግ ቁ. 143 መሰረት አባትነትን በፍርድ መንገር የሚቻለው አባት ማን ነው የሚለውን ለአባትነት መነሻ የሆኑትን በአንቀጽ 125/1/ መሰረት በህግ ግምት ማወቅ ካልተቻለ ወይም በአንቀጽ 125/2/ መሰረት አባት የተባለው ሰው ልጅነትን ሳይቀበል የቀረበ እንደሆነ ብቻ ነው።
አንድ እናት በህጋዊ ጋብቻ ውስጥ እያለች ልጅ ከተወለደ የልጁ አባት ማን ነው የሚለው ምላሽ የሚያገኘው በተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ ቁ. አንቀጽ 128/1/ እና ከአንቀጽ 126 – 128 በተመለከቱት ድንጋጌዎች መሰረት ህግ ያስቀመጠውን ግምት መነሻ በማድረግ ነው።
በህጉ ግምት አባት የተባለው ሰው ህጉ ያስቀመጠውን ግምት ላያፈርስ የሚችል ክርክር በተሻሻለው የቤተሰብ ህግ ቁ. 167 ላያቀርበ ይችላል።
87 88
ሚያዝያ 16 ቀን 1999 ዓ.ም.
ዳኞች፡- አቶ መንበረፀሐይ ታደሰ አቶ አሰግድ ጋሻው አቶ መስፍን እቁበዮናስ ወ/ሪት ሒሩት መለሰ አቶ ተሻገር ገ/ሥላሴ አመልካቾች፡-
ወ/ሮ ደሐብ ሰኢድ
ወ/ሮ ሶፊያ እንድሪስ ወ/ሮ ሦፍያ እንድሪስ ቀረቡ።
አቶ ኡመር እንድሪስ ተጠሪ፡- አቶ አብረሃም ካሣ - ቀረበ።
መዝገቡን መርምረን ፍረድ ሰጥተናል።
ለዚህ የሰበር አቤቱታ መነሻ የሆነው ውሣኔ የተሰጠው በመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ነው።
የአሁን አመልካቾች በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 358 የተመለከተውን ድንጋጌ መሰረት በማድረግ ከዚህ በፊት ተጠሪው ለዚህ የመጀመሪያ ደረጀ ፍ/ቤት የአቶ እንድሪስ አደም ልጅ ነኝ በማለት ያስወሰነ መሆኑን ተረድተናል። ሆኖም አቶ እንድሪስ አደም 1ኛ ተቃዋሚን ወ/ሮ ደሐብ ሲይድን አግብተው የኖሩ ከመሆኑ በስተቀር ልላ ሚስትም ሆነ ልጅ የላቸውም። ስለዚህ ውሣኔው ይሻርልን የሚል አቤቱታ አቅርብዋል።
የአሁን ተጠሪም በአመልካቾች በኩል የቀረበው ተቃውሞ ሕጋዊ መሰረት የለውም ውድቅ ላደረግ ይገባል በማለት መልስ ሰጥተዋል።
የመጀመሪያው ደረጃ ፍ/ቤት ተጠሪ አቶ አብርሃም ካሣ የአቶ እንድሪስ አደም ልጅ ናቸው ወይስ አይደሉም የሚለውን ነጥብ ከግራ ቀኙ ክርክርና ማስረጃ ጋር አገናዝቦ ከተመለከተ በኋላ ሰኔ 18 ቀን 1996 ዓ.ም. በዋለው ችሎት ተጠሪ አቶ አብርሃም ካሣ በተወለዱ ጊዜ እናታቸው እና ሟች አቶ እንድሪስ አደም ቀጣይነት ያለው የግብረ ሥጋ ግንኙነት ሲፈጽሙ የነበረ በመሆኑና ሟቿም ልጁን /ተጠሪን/ በማሳደግ ሂደት ሲሳተፉ የነበረ ለመሆኑ በተጠሪ ማስረጃዎች የተረጋገጠ ሲሆን የአመልካቾች ማስረጃ ይህንኑ አላስተባበለም። ስለሆነም ተጠሪ በተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ አንቀጽ 143/መ/ እና /ሰ/ መሰረት አቶ እንድሪስ አደም የተጠሪው የአብርሃም ካሣ ወላጅ አባት መሆናቸው የተገመተ ስለሆነ በተቃዋሚዎች አማካይነት የቀረበውን የውሣኔ ይሰረዝልን ጥያቄ ተቀባይነት የለውም በማለት ወስኗል።
ይህም ውሣኔ ጉድለት የልለበት መሆኑን በመግለጽ የፍ/ከፍተኛው ፍ/ቤት በትእዛዝ መዝገቡን ዘግቶታል። የሰበር አቤቱታ የቀረበውም ይህንኑ ውሣኔ ለማስለወጥ ነው። የአቤቱታው ፍሬ ቃልም፡በተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ አዋጅ ቁጥር 213/92 አንቀጽ 126/1/ በጋብቻ ውስጥ የተፀነሰ ወይም የተወለደ ልጅ አባቱ ነው የሚባለው ባልየው ነው ተብሎ የተደነገገውን በመተው በአንድ ወንድና በአንዲት ሴት መካከል የነበረው ጋብቻ ሳይፈርስ ከልላ ጋር ወዳጅነት በመፍጠር ልጅ ወልጃለሁ የሚለውን ተቀብለው የሥር ፍ/ቤት ውሣኔ መስጠታቸው የሕግ ስህተትን ያስከተለ ነው። ለዚሁ ሕግ አንቀጽ 143/መ/ እና /ሰ/ መሰረት ፍ/ቤት አባትነትን በግምት ላወስን የሚቻለው ከዚሁ ድንጋጌ ከፍ ብለው በተመለከቱት ድንጋጌዎች መሰረት የልጅ አባት ያልታወቀ ወይም የተካዳ ሲሆን ብቻ መሆኑ እየታወቀ ይህ ሁሉ ታልፎ የተሰጠው ውሣኔ የቤተሰብን ሕግ የተከተለ አይደለም የሚል ነው።
ተጠሪም በበኩሉ የተጠሪ እናት ባል ነበራቸው በሚል በአመልካቾች በኩል የቀረበ ክርክር የለም፤ በተጠሪ እናት እና በአቶ ካሣ መካከል ጋብቻ ነበረ እንኳ ቢባል ለረጅም ጊዜ ተለያይተው መተማመንና መረዳዳት በጠፋበት ሁኔታ ትዳር/ጋብቻ አለ ማለት አይቻልም። ትዳር አለ የሚለውን መነሻ በማድረግ የሕግ ግምት የሚወሰድ ከሆነ የተፈጥሮ አባትነት የሚያሰጥ ነው። ስለሆነም ትዳር አለ ቢባል እንኳን የተለያዩት ለረዥም ዓመት በመሆኑ ግላዊ ግንኙነቱ የጠፋ በመሆኑ ፍ/ቤቱ የቤተሰብ ሕጉን ዓላማ በተቃረነ መልኩ ሕጉ መተርጎም ይገባዋል የሚለው ክርክር ተቀባይነት የለውም የሚል ነው።
እኛም ጉዳዩን አግባብነት ካለው ሕግ ጋር አገናዝበን ተመልክተናል።
በዚህ ጉዳይ አከራካሪው ነጥብ ተጠሪ የሟች የአቶ እንድሪስ አደም ልጅ መሆኑን ስለአባትነት ማወቅ /Ascertainment of paternity/ ሕጉ በደነገገው መሰረት አስረድቷል ወይስ አላስረዳም? የሚለው ነው።
ይህንን ጭብጥ አስመልክቶ የመጀመሪያው ደረጃ ፍ/ቤት በሰጠው ውሣኔ መሰረት ያደረገው በተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ አዋጅ ቁጥር 213/92 በአንቀጽ 125/3/ አና 143 /መ/ እና /ሰ/ የተመለከቱትን ድንጋጌዎች እንደሆነ ከመዝገቡ ግልባጭ ተረድተናል።
ሆኖም በዚሁ ሕግ በአንቀጽ 143 መሰረት አባትነትን በፍርድ መንገር የሚቻለው አባት ማነው? የሚለውን በሚመለከት ለአባትነት ማወቅ መነሻ የሆኑትን በአንቀጽ 125/1/ መሰረት በሕግ ግምት አባትነትን ማወቅ ካልተቻለ ወይም በአንቀጽ 125/2/ መሰረት አባት የተባለው ሰው ልጅነት ሳይቀበል የቀረበ እንደሆነ ብቻ ነው። ከዚህ በላይ በተመለከቱት ድንጋጌዎች መሰረት የልጁ አባት ያልታወቀ እንደሆነ ከዚህ በታች የተመለከቱት ሁኔታዎች ሲሟሉ አባትነት በፍርዱ ውሣኔ ላታወቅ ይችላል በሚል በአንቀጽ 143 ተደንግጓል። ከአንቀጽ 143 በላይ ያሉት ድንጋጌዎች ደግሞ በሕግ ግምት ወይም በማወቅ /Acknowledgment/ መሰረት አባትነት የሚረጋገጥበትን መንገድ የሚዘረዝሩ 89 90 ናቸው። ይህም የሚያሳየው በአንቀጽ 125/1/ አባትነት በሕግ ግምት ላታወቅ ከቻለ ወይም 125/2/ መሰረት በማወቅ ከተረጋገጠ ይህንን አልፎ አባትነትን በፍርድ መንገር /Ascertainment of [paternity by Judicial Declaration/ የማይቻል መሆኑን የሚያስገነዝብ ነው።
አሁን በተያዘው ጉዳይ ተጠሪ የተፀነሰው ወይም የተወለደው የተጠሪ እናት ከልላ ሰው ጋር በሕግ ፀንቶ በቆየ ጋብቻ ተሳስራ በነበረበት ጊዜ የነበረ ስለመሆኑ እራሳቸው የተጠሪ የሰው ማስረጃዎች ያረጋገጡት ጉዳይ ነው። ይህንን በማስመልከት የሰጡትን አግባብነት ያለውን ቃል ለመጥቀስ ያሕልም የተጠሪ እናት ከ196A ዓ.ም.
ጀምሮ ባል አግብተው ይኖሩ ነበረ። ባልየው በሥራ ምክንያት ወደ ክ/ሀገር በሄደበት ጊዜ ከሟች ከእንዱሪስ አደም ጋር የግብረ ሥጋ ግንኙነት መፍጠራቸውን እናውቃለን። በዚህም ግንኙነት ሳቢያ ተጠሪ በ1972 ዓ.ም. ተወለደ። በ1975 ዓ.ም.
የተጠሪ እናት ባል ከሄደበት የሥራ ቦታ ተመልሰው ከተጠሪ እናት ጋር መኖር ቀጠሉ። ድሮውንም ቢሆን አልተፋቱም ነበር። ተጠሪም የሚጠራው በዚሁ ሰው በባልየው ስም ነው የሚለው ይገኝበታል።
እነዚህ ፍሬ ነገሮች እስከተረጋገጡ ድረስ የተጠሪ አባት ማን የሚለውን ጥያቄ ምላሽ የሚያገኘው በአዋጅ ቁጥር 213/92 በአንቀጽ 128/1/ እና ከአንቀጽ 126- 128 በተመለከቱት ድንጋጌዎች መሰረት ሕግ ያስቀመጠውን ግምት መነሻ በማድረግ ይሆናል። በዚህም መሰረት የተጠሪ አባት የተጠሪን እናት አግብተው የነበሩት የተጠሪ እናት ባል እንጂ ሟች አቶ እንድሪስ አደም ላሆኑ አይችሉም።
በሕጉ ግምት አባት የተባለው ሰው በበኩሉ ሕግ ያስቀመጠውን ግምት ላያፈርስ የሚችል ክርክር በማቅረብ በዚሁ አዋጅ አንቀጽ 167 እና ተከታይ ድንጋጌዎች መሰረት በማድረግ ልጁን የካዱ መሆኑን መነሻ በማድረግ የቀረበ ክርክርም አልተገኘም።
በዚህ ሁሉ ምክንያት የመጀመሪያው ደረጃ ፍ/ቤት በግራ ቀኙ ክርክር አግባብነት የልላቸውን በአንቀጽ 143/መ/ እና /ሰ/ የተመለከቱትን ድንጋጌዎች መሰረት በማድረግ ውሣኔ መስጠቱ የሕግ ስህተት መፈፀሙን አረጋግጠናል።
ው ሣ ኔ
የመጀመሪያው ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁ. 3753 በ18/10/96 የሰጠው ውሣኔ እና የፍ/ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ በ25/01/98 የሰጠው ትእዛዝ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 348/1/ ተሽሯል።
ሟች እንድሪስ አደም የተጠሪ የአብርሃም ለማ አባት መሆናቸው አልተረጋገም በማለት ወስነናል።
ይህ የሰበር ክርክር ላስከተለው ኪሣራና ወጭ ግራ ቀኙ የየራሣቸውን ይቻሉ ብለናል። መዝገቡ ተዘግቷል።