No summary available.
መ/ቁ. 161A9 ሚያዝያ 12 ቀን 1999 ዓ.ም.
ዳኞች፡-
መልስ ሰጪ፡- የIትዮጵያ ንግድ ባንክ ነ/ፈጅ ቀርቧል።
ለዚሁ የሰበር ጉዳይ መነሻ የሆነው Aመልካች የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 158ን በመጥቀስ የፍድራል ከፍተኛው ፍ/ቤት ሰኔ 2A ቀን 1994 ዓ.ም. ወረዳ 23 ቀበል 12 የቤት ቁጥሩ 153 በሆነ ቤት ላይ የሰጠው የEግድ ትEዛዝ Eንዲነሳላቸው ያቀረቡት ጥያቄ ውድቅ በመድረጉ ነው። ከፍተኛው ፍ/ቤት ይህን የEግድ ትEዛዝ የሰጠው በAሁን መልስ ሰጪ ንግድ ባንክና በAቶ ቦጋለ ቲጋ መካከል በነበረ ክርክር ምክንያት ሲሆን ቤቱ የታገደው Aቶ ቦጋለ ቲጋ በነበረባቸው የባንክ Eዳ ምክንያት ነው። የAሁን Aመልካች በቤቱ ላይ የተሰጠው የEግድ ትEዛዝ Eንዲነሳ ሲጠይቁ ለማመልከቻቸው መነሻ ያደረጉት ቤቱን በ1987 ዓ.ም. ከተከሰሰ ከAቶ ቦጋለ ቲጋ የገዙት መሆኑን፣ ውሉ በውል Aዋዋይ ፊት የተፈፀመ መሆኑንና የቤቱን ካርታ የተረከቡ መሆኑን ቤቱን ሲገዙ ቤቱ Eዳና Eገዳ ያልነበረበት መሆኑ ከየዞኑ ፋይናንስ ቢሮና ከባንክ የተጣራ መሆኑን ነው።
ከፍተኛው ፍርድ ቤት የመልስ ሰጪን መቃወሚያ ከተቀበለ በኋላ የAመልካችን ጥያቄ ሳይቀበለው ቀርቷል። መልስ ሰጪ ያቀረበው ተቃውሞ በዋናነት Aመልካች Aደረግኩት የሚሉት የሽያጭ ውል የፍትሐብሕር ሕግ ቁ. 2878 በሚያዘው መሰረት በማይንቀሳቀስ ሀብት መዝገብ ስላልተመዘገበ Eግዱ የተሰጠው በAቶ ቦጋላ ቲጋ ስም በተመዘገበ ቤት ላይ Eንጂ በAመልካች ቤት ላይ Aይደለም፣ የAዲስ Aበባ ሥራና ከተማ ልማት ቢሮ ሰኔ 19 ቀን 1994 የተሰጠውን የEግድ ትEዛዝ ተግባራዊ ያደረገው ቤቱ በAሁን Aመልካች ባለመመዝገቡ ነው የሚል ነው። ጥያቄው የቀረበለት የከፍተኛው ፍ/ቤትም ቤቱ ላይ የEግድ ትEዛዝ የተሰጠው በሥር ተከሣሽ በAቶ ቦጋለ ቲጋ ስም የተመዘገበ መሆኑ ከተረጋገጠ በኋላ መሆኑን የAመልካች የሽያጭ ውል በፍ/ብ/ሕ/ቁ.
2878 መሰረት በማይንቀሳቀስ ሀብት መዝገብ ላይ Eስካልተመዘገበ ድረስ በ3ኛ ወገን ላይ መቃወሚያ ላሆን Eንደማይችል በመግለጽ የተሰጠው የEግድ ትEዛዝ በሥር ተከሣሽ በAቶ ቦጋለ ቲጋ ሥም ተመዝግቦ በሚገኝ ቤት Eንጂ በAሁን Aመልካች በAቶ ከበደ Aርጋው ስም በተመዘገበ ቤት ላይ ባለመሆኑ Eግዱ የሚነሳበት ምክንያት የለም በማለት የAመልካችን ጥያቄ ውድቅ Aደረገ። Aመልካች ይግባኝ ለጠቅላይ ፍ/ቤት ቢያቀርቡም ይግባኙም ተቀባይነት Aላገኘም።
የሰበር Aቤቱታው የቀረበው ከሥር ፍ/ቤት የተሰጠውን ትEዛዝ ለማስለወጥ ነው። የAቤቱታው መሰረታዊ ሀሣብ በሚከተሉት ነጥቦች ላይ የሚጠቃለል ነው።
Eግድ የተሰጠበት ቤት ግንቦት 9 ቀን 1987 ዓ.ም. በተደረገና በውልና ማስረጃ በተመዘበ የሽያጭ ውል ለAሁን Aመልካች የተሸጠ መሆኑን ይህም ውል ለሥራና ከተማ ልማት ቀርቦ ከማኀደሩ ጋር የተያያዘ መሆኑ የሥራና ከተማ ልማት ቢሮ ሐምል 18 ቀን 1994 ዓ.ም. በተ.ቁ. 2/በ- 1277/125 በፃፈው ደብዳቤ ለፍርድ ቤቱ ያሳወቀ በመሆኑ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 154 መሰረት በቤቱ ላይ የEግድ ትEዛዝ መስጠት ትክክል Aልነበረም።
ከፍተኛው ፍ/ቤት የተጠቀሰው ቤት ለAመልካች ግንቦት 9 ቀን 87 ዓ.ም.
የተሸጠ መሆኑን በመግለጽ የA/A ሥራና ከተማ ልማት ቢሮ ያቀረበለትን ማረጋገጫ ወደጎን የተወው ያለAግባብ ነው።
ቤቱ የተሸጠ መሆኑ ከሚመለከተው ክፍል ቀርቦለት Eያለ Aመልካች የሽያጭ ውሉን Aላቀረበም ማለቱ ትክክል Aይደለም።
የሽያጭ ውሉ በውልና ማስረጃ ከመረጋገጡም በላይ ለሥራና ከተማ ልማት ቢሮ ቀርቦ ከማህደሩ ጋር በመያያዙ የፍ/ሕግ/ቁ. 2878 መስፈርት Aልተሟላም መባሉ Aግባብ Aይደለም።
የከተማ ልማት ቢሮ የፃፈው ደብዳቤ የለም፤ ዝውውሩ Aለመፈፀሙ Eንጂ ውሉ በማይንቀሳቀስ ንብረት Aለመመዝገቡን Aልገለፀም የሚሉ ናቸው።
መልስ ሰጪ በጉዳዩ ላይ የጽሁፍ መልስ Aቅርቧል ዋና ዋና ነጥቦቹ የሚከተሉት ናቸው።
71 72
No topics extracted.
የEግድ ትEዛዝ የተሰጠው ተጠቃሹ ቤት በAቶ ቦጋለ ቲጋ ስም የተመዘገበ መሆኑ ከተረጋገጠ በኋላ በመሆኑ የAመልካች Aቤቱታ ተቀባይነት ላኖረው Aይገባም።
የሥራና ከተማ ልማት ቢሮ ፃፈ የተባለውን ደብዳቤ በማስመልከት በሥር ፍ/ቤት ክርክር ስላልተደረገ በAሁን ደረጃ ክርክር መቅረብ Aይችልም።
Aመልካች Aለኝ የሚሉትን የሽያጭ ውል ለከፍተኛውም ሆነ ለጠቅላይ ፍ/ቤት Aለማቅረባቸው የሽያጭ ውሉ በEርግጥ Aለመፈፀሙ የሚያመለክት ነው።
ጉዳዩ የሚመለከተው የሥራና ከተማ ልማት ቢሮ በሥር ተከሣሽ ስም ተመዝግቦ Eንደሚገኝ በማረጋገጡ የፍ/ብ/ሕ/ቁ. 2878 መስፈርት ተሟልቷል ላባል Aይችልም።
ተደረገ የተባለው የሽያጭ ውል በውልና ማስረጃ መረጋገጡም ሆነ የውሉ ቅጂ ከሚመለከተው ማኀደር ቀርቧል መባሉ የፍ/ብ/ሕ/ቁ. 2878 በሚያዘው መሰረት ምዝገባው በAሁን Aመልካች ስም መፈፀሙን የሚያመለክት Aይደለም።
ቤቱ በሥር ተከሣሽ ስም የተመዘገበ በመሆኑ Eግዱ ተገቢ ነው ላነሳም Aይገባውም።
Aመልካቹ በመልስ ሰጪ ለቀረበው መልስ በጽሁፍ የመልስ መልስ Aቅርቧል። ይህ ችሎት የቀረበውን ክርክር Aግባብ ካላቸው ሕጎች ጋር በማገናዘብ መርምሮAል።
በቀረበው ጉዳይ ላይ ውሣኔ ለመስጠት Aመልካች ውሉን በሚመለከተው Aካል የሽያጭን ውል ካስመዘገበ የቤቱ ስም ባለመዛወሩ ብቻ ባለቤትነት የለውም ላባል ይችላል? የሚለውን ከተጓዳኝ ልሎች ነጥቦች ጋር መመልከት ያስፈጋል።
የከፍተኛው ፍርድ ቤት መዝገብ Aስቀርበን Eንተመለከትነው የAዲስ Aበባ ሥራና ከተማ ልማት ቢሮ ሐምል 18 ቀን 1994 ዓ.ም. ለፍድራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በላከው ደብዳቤ ስሙ በAሁን Aመልካች የተዛወረ ባይሆንም Aመልካችና Aቶ ቦጋለ ቲጋ የሽያጭ ውል መፈጸማቸው፣ ይኸው ውል በውልና ማስረጃ የተመዘገበ መሆኑ፣ ይኸው ውል ቤቱን በሚመለከት ማኀደር ውስጥ መያዙን ገልጿል። Aግባብነት ያለው የደብዳቤው ክፍል፡- “ፍ/ቤቱ በሰጠው ትEዛዝ መሰረት በመሥሪያ ቤታችን የሚገኘውን የAቶ ቦጋለ ቲጋ ማኀደር Aውጥተን Eንዳየነው በወረዳ 23 ቀበል 12 የቤት ቁጥር 153 በግለሰቡ ስም የተመዘገበ ሲሆን ግለሰቡ ከላይ በተጠቀሰው ወረዳና ቀበል የሚገኘውን መኖሪያ ቤት ግንቦት 9 ቀን 1987 በውልና ማስረጃ ምዝገባ መምሪያ ባደረጉት ውል ለAቶ ከበደ Aርጋው ሸጠው ውሉ በማኀደሩ ውስጥ ተያይዞ የሚገኝ Eና የስም ዝውውሩ ያልተፈፀመ መሆኑን ለተከበረው ፍ/ቤት Eየገለጽን ፍ/ቤቱ በሰጠው ትEዛዝ መሰረት ይዞታውን በነበረበት ሁኔታ በማስከበሪያ መዝገብ ላይ መዝግበን ያገድን መሆኑን Eንገልፃለን” የሚል ነው።
ከዚህ ደብዳቤ ይዘት ለመገንዘብ Eንደሚቻለው የAሁን Aመልካች የሽያጭ ውሉን Aዋዋይ ፊት ከመፈፀም ባሻገር የሽያጭ ውሉ በወቅቱ ለሚመለከተው Aካል Aቅርበው ከማኀደሩ ጋር Eንዲያያዝ Aድርገዋል። የሽያጭ ውሉ ከማኀደሩ ጋር የተያያዘው መቼ Eንደሆነ በደብዳቤው ላይ ባይገለጽም ፍ/ቤት የEግድ ትEዛዝ ከመስጠቱ በፊት መያያዙ ግን ከደብዳቤ ይዘት መገንዘብ ይሻላል። ውሉ በውልና ማስረጃ ፊት ቀርቦ የተፈፀመውም ግንቦት 9 ቀን 1987 ዓ.ም. መሆኑም ከዚሁ ደብዳቤ ይዘት መገንዘብ የሚቻል ነው። ያም ሆኖ ጉዳዩ የቀረበለት መስሪያ ቤት የስም ዝውውሩን በAመልካች ስም Aላደረገም። በዚህም ምክንያት ደብዳቤው በተፃፈበት በሐምል 18 ቀን 1994 ዓ.ም. የቤቱ ስም የተመዘገበው በሻጩ በAቶ ቦጋለ ቲጋ Eንጂ በAሁኑ Aመልካች Aይደለም። የከፍተኛውም ፍርድ ቤት ለውሣኔው መሰረት ያደረገው ማኀደሩ ውስጥ የሚገኘውን Aጠቃላይ ይዞታ ሳይሆን ቤቱ ትAዛዙ በተሰጠበት ወቅት በማን ስም ነበር የሚለውን ነጥብ ብቻ ነው። ፍርድ ቤቱ የጠቀሰው የፍትሐብርሄር ሕግ ቁ. 2878 “ያንድ የማይንቀሣቀስ ንብረት ሽያጭ ውል ንብረቱ ባለበት Aገር በሚገኘው በማይንቀሣቀስ ሀብት መዝገብ ካልተፃፈ በቀር በሦስተኛ ወገኖች ዘንድ ውጤትን ላያስገኝ Aይችልም” በማለት ይደነግጋል። በመሰረቱ ይህ ድንጋጌ የሚጠይቀው የሽያጭ ውሉ በመዝገብ ውስጥ መፃፍ Eንዳለበት ነው። ስለዚህ የሦስተኛ ወገኖችን በሚመለከት ተዋዋዮቹ ጥበቃ የሚያገኙት ውሉ በመዝገቡ ከተፃፈበት ቀን ጀምሮ ነው። ውሉ በመዝገብ በተፃፈበት ቀንና ስሙ ወደገዢው በተዛወረበት ቀን ልዩነት ላያሰጥም Eንደሚችል መገመት ይቻላል። የስም ዝውውር ውሉን ከማቅረብ በተጨማሪ ልሎች ጉዳዮችን ሟሟላት የሚጠይቅ በመሆኑ ውሉ በቀረበበትና በተፃፈበት ቀን ላይጠይቁት ይችላል። ውሉ በመዝገቡ Eስከተፃፈ ድረስ ግን ሦስተኛ ወገኖች የስሙን Aለመዛወር መሰረት በማድረግ ላከራከሩ Eንዲችሉ ይህ ድንጋጌ Aይፈቅድላቸውም። የሕጉ መሰረታዊ ዓላማ ሦስተኛ ወገኖች የማይነቀሣቀሰው ሀብት በማስመልከት የተፈፀሙ ሕጋውያን ተግባራት Eንዲውቁ ማስቻል ነው። ይህ ዓላማ የሽያጭ ውሉ በመዝገቡ ውስጥ Eንዲፃፍ በማድረግ ማሳካት ይችላል ከሚል መንደርደሪያ የተነሣው የፍትሐብሕር ሕጉ 2878 የሸያጭ ውሉ በሦስተኛ ወገን ላይ ውጤት Eንዲኖረው በተዋዋዮቹ ላይ ውላቸውን በመዝገቡ Eንዲፃፍ ከማድረግ የዘለለ ግድታ Aይጥልባቸውም። ውሉ በሦስተኛ ወገኖች ላይ ውጤት Eንዲኖረው ከውሉ መመዝገብ በተጨማሪ የማይንቀሣቀሰው ንብረት ሀብትነት በገዢው ስም መዛወር Aለበት የሚል ድንጋጌ የለውም። በመሆኑም የሥር ፍርድ ቤት የAሁን Aመልካች የፈፀመው የሸያጭ ውል በሦስተኛው ወገን ላይ ውጤት ይኖረዋል ወይም Aየኖረውም ለማለት ማጣራት የነበረበት ውሉ በማይንቀሣቀስ ንብረት መዝገብ ውስጥ 73 74 መፃፍ Aለመፃፉን Eንጂ ስሙ በAመልካች መዛወር Aለመዛወሩን መሆን Aልነበረበትም።
ከላይ Eንደተገለፀው ጉዳዩ የሚመለከተው የAዲስ Aበባ ሥራና ከተማ ልማት ቢሮ በAመልካችና በAቶ ቦጋለ ቲጋ ተጠቃሹን ቤት በማስመልከት የተፈፀመው ውል በማህደሩ ውስጥ መያያዙን ለፍርድ ቤቱ Aስታውቋል። ሽያጭ በመዝገብ ውስጥ መፃፍ ማለት በሚመለከተው ማህደር ውስጥ ውሉን ማያያዝ የሚያጠቃልል መሆኑ ከፍትሐብሕር ሕግ ቁጥር 1613 Eና 1614 ድንጋጌዎች መገንዘብ ይቻላል።
ከፍትሐብሕር ሕግ 1587-162A ያሉት የፍትሐብሕር ሕጉ ድንጋጌዎች Eንደሚያመለክቱት ምዝገባ የሚከናወነው መዝጋቢው Aካል የሚያቀርበውን ፎርም በመጠቀም Aስፈላጊ ዝርዝር ጉዳዮችን ማህደሩ ውስጥ Aንዲካተት በማድረግ ነው።
Aሁን በያዝነው ጉዳይ Aመልካች Eነዚህ ፎርሞች በሚመለከተው Aካል ቀርበውለት Aለመሙላቱን የሚገልጽ ነገር ለፍርድ ቤቱ Aልቀረበም። ይልቁንም የሸያጩን ዝርዝር የሚያመለክት የሽያጭ ውል ለሚመለከተው Aካል Aቅርቦና ተቀባይነት Aግኝቶ ከማህደሩ ጋር ለማያያዙ ተገልፆAል።
ይህ መሆኑ ሲረዳ ፍ/ቤቱ ባንክ Eንደሸጥለት ጥያቄ ያቀረበበት ቤት የAሁን Aመልካች መሆኑን በመገንዘብ የEግድ ጥያቄው ውድቅ ማድረግ ነበረበት፣ በወቅቱ Eግዱን ቢሰጥ Eንኳን Aመልካቹ Eግዱ ይነሣልኝ ብሎ ሲጠይቅ ጥያቄውን ተቀብሎ የሰጠው Eግድ ማንሣት ነበረበት የAመልካችና የAቶ ቦጋለን የሸያጭ ውል በሚመለከት መልስ ሰጪ ባንክ ሦስተኛ ወገን ነው። ስለዚህ የሸያጭ ውሉ በፍትሐብሕር ሕጉ Aንቀጽ 2878 Aባባል በማይንቀሣቀስ ሀብት መዝገብ ሲፃፍ በባንኩ ላይ ውጤት ይኖረዋል። ፍርድ ቤቱ ቤቱ Aሁንም በAቶ ቦጋለ ቲጋ ስም የሚገኝ ነው በማለት የሰጠው የፍርድ ትEዛዝ የዚህን ሕግ ግልጽ ድንጋጌ የሚጥስ የAንድ ሰው ሀብት ለልላ ሰው Eዳ ማስፈጸሚያ Eንዲውል የሚያደርግ በመሆኑ ትክክል Aይደለም።
ው ሣ ኔ
ፍድራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመዝገብ ሰኔ 19 ቀን 1994 ዓ.ም በወረዳ 23 ቀበል 12 በቤት ቁጥር 153 የሰጠው የEግድ ትEዛዝ ተነስቷል።
ከላይ የተጠቀሰው ቤት Aመልካች የገዙትና በማይንቀሣቀስ ሀብት ሽያጭ ውሉ Eንዲመዘገብ ያደረጉ በመሆኑ በመልስ ሰጪ Eና በAቶ ቦጋለ ቲጋ መካከል ለነበረው የAፈፃፀም ክስ ማስፈፀሚያ ላሆኑ Aይገባም።
ከላይ በተራ ቁጥር 1 የተጠቀሰውን በሚመለከት የፍድራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመዝገብ የተሰጠው ትEዛዝ ተሻሽሐል።
መዝገቡ ስለተወሰነ ከከፍተኛ ፍ/ቤት የመጣው መዝገብ ይመለስ።
የሰበር መ/ቁ. 14A94 ሚያዝያ 18/1999 ዳኞች፡- Aቶ መንበረፀሐይ ታደሰ Aቶ Aሰግድ ጋሻው Aቶ መስፍን Eቁበዮናስ ወ/ት ሒሩት መለሰ Aቶ ተሻገር ገ/ሥላሴ Aመልካች፡- የኪራይ ቤቶች Aስተዳደር ድርጅት ተጠሪ፡- የAቶ ሰለሞን ወረደ ወራሽ ሕፃን Aብይ ክብሩ የንብረት ክርክር - ኪራይ የተወረሰ ንብረት - ክስ የማቅረብ መብት የፍ/ብ/ህ/ቁ/ 1195፣ Aዋጅ ቁ. 47/67፣ የፍ/ብ/ስ/ስ/ህ/ቁ/ 33/2/ የፍድራል ከፍተኛው ፍርድ ቤት የፍድራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት Aመልካች ክርክር የተነሳበትን ቤት ለተጠሪ ላለቅ ይገባል ሲል የሰጠውን ውሣኔ በማጽናቱ በተቃውሞ የቀረበ Aቤቱታ ነው።
ውሣኔ፡ - የፍድራል መጀመሪያና ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሰጡት ውሣኔ ተሽሯል።
ለረጅም Aመታት በመንግሥት Eጅ የነበረ ቤትን በተመለከተ ባለቤት ነኝ የሚል ወገን ቤቱ በAዋጅ ቁ. 47/67 የተፈቀደለት መሆኑን ወይም ያለAግባብ ከAዋጅ ውጪ ተወስዶብኛል የሚል ከሆነም ለሚመለከተው Aካል ጥያቄውን Aቅርቦ ውሣኔ Aግኝቶ ባለመብት ስለመሆኑ ማስረዳት Aለበት።
Aንድ ከሳሽ ለክሱ መነሻ በሆነው ነገር ወይም ክሱ በተመሰረተበት ሃብት ላይ ጥቅም ወይም መብት ያለው መሆኑን ካላረጋገጠ ክስ Eንዲያቀርብ Aይፈቀድለትም።
75 76 የሰበር መ/ቁ. 14A94 ሚያዝያ 18/1999 ዳኞች፡-
መዝገቡ ተመርምሮ ተከታዩ ፍርድ ተሰጥቷል።
**
ለክርክሩ ምክንያት የሆነው ጉዳይ የጀመረው በፍድራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ነው።
የAሁኑ ተጠሪ Aውራሽ Aቶ ሰለሞን ወረደ በሥር ተከሣሽ ላይ ባቀረቡት ክስ ተከሣሹ በውርስ ያገኙትን ቤት በሕገወጥ መንገድ የያዙባቸው ስለሆነ Eንዲለቀቅላቸው ጠይቀዋል። ተከሣሹም ቤቱን ከAመልካች የተከራየላቸው Aገር መከላከያ ሚ/ር በመሆኑ ላከሰሡ Eንደማይገባ ተከራክረዋል ፍ/ቤቱም Aመልካቹና የAገር መከላከያ ሚ/ር Eንዲገቡ በማድረግ ግራ ቀኙን ካከራከረ በኋላ ተከሣሹንና የAገር መከላከያ ሚ/ርን በነፃ ከክሱ በማሰናበት ክርክር የተነሣበት ቤት የከሣሽ Aባት ቤት መሆኑና ከሣሹም የሣቸው ወራሽ መሆኑ ስለተረጋገጠ Aመልካች ቤቱን ለከሣሽ Eንዲያስረክብና የ6 ወር ኪራይ ብር 12.AAA /Aስራ ሁለት ሺህ/ Eንዲከፍል ወስኗል። የፍ/ከፍተኛ ፍ/ቤትም ጉዳዩን በይግባኝ Aይቶ መልስ ሰጪን ሣይጠራ መዝገቡን ዘግቷል።
የAሁኑ የሰበር Aቤቱታም የቀረበው በዚህ ውሣኔ ላይ ነው። የቅሬታ ነጥቡም ክርክር የተነሣበትን ቤት ባለቤትነት ለማሥረዳት የቀረበው ካርታና የቤት ስራ ፈቃድ ባለቤትነትን Aያስረዳም፣ በፍ/ሕ/ቁ. 1195 መሰረት ከተገቢው የመንግሥት Aካል የተሰጣቸው የባለቤትነት ምስክር ወረቀት Aልቀረበም፣ ከA/ቁ.
47/67 መሰረት ከታህሣሥ 11/1967 ጀምሮ የከተማ ቤት በንብረትነት የያዘ ግለሰብ ወይም ድርጅት መብቱ በሚኒስትሩ ካልፀደቀ በቀር ንብረትነቱ Aይፀናለትም የሚል ነው።
ይህ ችሎትም ቤቱ Eንዲመለስም ሆነ ኪራይ Eንዲከፈል የተሰጠውን ውሣኔ Aግባብነት ለመመርመር Aቤቱታው ለሰበር Eንዲቀርብ Aድርጓል። ግራ ቀኙም ክርክራቸውን በጽሁፍ Aቅርበዋል። ፍ/ቤቱም በቃል ባደረገው ማጣራት ቤቱን ያስተዳድረው የነበረው የAሁኑ Aመልካች Eንደሆነና የሥር ከሣሽ ቤቱን የያዙት በ1983 መሆኑን ተረድቷል። መዝገቡንም Eንደሚከተለው መርምሯል።
ከመዝገቡ የተጠሪው Aውራሽ ክስ ያቀረቡት ከAባቴ በውርስ ያገኘሁትን ቤት የሥር 1ኛ ተከሣሽ ያላግባብ ስለያዙብኝ ይልቀቁልኝ፣ ኪራዩንም ይክፈሉኝ የሚል ነው። ከሥር ፍ/ቤት ከተደረገው ክርክርና በዚህ ችሎትም በተደረገው ማጣራት ክርክር የተነሣበትን ቤት 1ኛ ተከሣሽ የያዙት በኪራይ መሆኑን፣ ቤቱን ያከራየውም Aመልካች መሆኑን፣ ቤቱ በ1983 በሥር ከሣሽ ከመያዙ በፊት ያስተዳድረው የነበረው Aመልካች መሆኑን፣ Aሁንም ቤቱ በAመልካች የሚተዳደር መሆኑን ተገንዝበናል። Eንግዲህ ይህ ቤት ለረዥም Aመታት በመንግሥት Eጅ የነበረ ሲሆን የተጠሪ Aውራሽ ቤቱ በA/ቁ 47/67 የተፈቀደላቸው Eና ባለንብረት በመሆናቸው ወይንም ደግሞ ያላግባብ ከAዋጅ ውጪ ተወስዶብኛል የሚሉም ከሆነ ለሚመለከተው Aካል ጥያቄAቸውን Aቅርበው ውሣኔ Aግኝተው ባለመብት ስለመሆናቸው ያስረዱት ነገር የለም። የተጠሪ Aውራሽ ቤቱን በ1983 መያዛቸውን ቢገልፁም በምን ሁኔታ Eንደያዙት ያቀረቡት ነገር የለም። ይህ ከሆነ ደግሞ ቤቱ Eንዲመለስላቸው ክስ ሲያቀርቡ በቤቱ ላይ ያላቸውን መብት Aላረጋገጡም።
በፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 33/2/ Aንድ ከሣሽ ለክሱ መነሻ በሆነው ነገር ወይም ክሱ በተመሰረተበት ሀብት ላይ ጥቅም ወይም መብት ያለው መሆኑን ካላረጋገጠ ክስ Eንዲያቀርብ Aይፈቀድለትም።
ባመሆኑም የሥር ፍ/ቤቶች በሥር ከሣሹ Aባት ስም የቀረበውን ካርታና የቤት ሥራ ፈቃድ መሰረት Aድርገው ከሣሹ ክሱን ባቀረቡ ጊዜ በቤቱ ላይ የነበራቸውን መብት ሣያረጋግጥ ቤቱን Eንዲረከቡና ኪራይ Eንዲከፈላቸው በመወሰኑ የሕግ ሥህተት መፈፀሙን ተረድተናል።
ው ሣ ኔ
የፍ/መ/ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁ. 3269 ሚያዚያ 6/1995 የሰጠው ውሣኔና የፍ/ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁ. 21AA7 ታህሣሥ 19/1996 የሰጠው ትEዛዝ ተሽሯል።
የተጠሪ Aውራሽ ለክርክሩ ምክንያት በሆነው ቤት ላይ ክስ ለማቅረብ የሚያስችል መብት ያላቸው መሆኑን ስላላረጋገጡ ክሱ ተቀባይነት የለውም።
ወጪና ኪሣራ ይቻቻሉ።
77 78
¡\iZ Mš´k e. 17937
Mμióp 20 d} 1999
ªƒu:- „q M}iUÍH¦ o¨
„q Ö^H Zg{C
„q „k©Gf¬Z MHM¬
„q „\¶¬ μað
„q ma´Z ´/SF\ö
„MG‰u:- /[ ¬}dø m¬F
ተጠሪዎች:-
Eነ „q „jm ¿ኔ
ውርስ - ይርጋ - የፍ/ብ/ህ/ቁ/ 1000 Aፈጻጸም - ጋብቻ በAንደኛው ተጋቢ ሞት
መፍረስ - ጋብቻ በሞት በፈረሰ ጊዜ የግል ንብረት የሚወሰድበት ጊዜ - የውል ህግ
ድንጋጌዎች በልሎች ግድታዎች ላይ ተፈፃሚ ላሆን የሚችልበት ሁኔታ -
የፍ/ብ/ህ/ቁ/ 17፣ 684፣ 1000፣ 1677፣ 1845
የAማራ ጠቅላይ ፍርድ ቤት Aመልካች ያቀረቡትን የይርጋ ጥያቄ ውድቅ በማድረግ
በፍሬ ጉዳዩ ላይ ውሣኔ በመስጠቱ የቀረበ Aቤቱታ ነው።
ውሣኔ፡ - የAማራ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሰጠው ውሣኔ ተሽሮ የጎንደር ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሰጠው ውሣኔ ፀንቷል።
በፍ/ብ/ህ/ቁ/ 1000/1/ ና /2/ ላይ የሰፈረው የይርጋ ጊዜ ተፈጻሚ የሚሆነው Aንድ ወራሽ በልላ በወራሽነት የውርስ ሀብት በያዘ ሰው ላይ ክስ ሲያቀርብ ነው።
ተከራካሪዎች የይርጋ ጥያቄ Eስካቀረቡ ድረስ ጥያቄውን በትክክለኛው Aንቀጽ መሰረት Eንዲመራ ማድረጉ የፍርድ ቤት ሃላፊነት ነው።
ጋብቻ በAንደኛው ተገቢ ሞት ምክንያት በፈረሰ ጊዜ የጋራም ሆነ የግል ንብረት በምን ያህል ጊዜ ውስጥ መጠየቅ Eንዳለበት ባይመለከትም በፍ/ብ/ህ/ቁ. 1677 መሰረት በቁ. 1845 ላይ የተቀመጠው ይርጋ ተፈጻሚ ይሆናል።
¡\iZ Mš´k e. 17937
Mμióp 20 d} 1999
ªƒu:- „q M}iUÍH¦ o¨
„q Ö^H Zg{C
„q „k©Gf¬Z MHM¬
„q „\¶¬ μað
„q ma´Z ´/SF\ö
„MG‰u:- /[ ¬}dø m¬F - ¸if NP ^iZ dZi’G
MG^ \¾:- (1) „q „jm ¿{ö - ˆóEð dZi’G
(2) „q Ö^A MG‰Mð - dZi’G
i˜óC Mš´k ¡dUið ¡\iZ ´ðª¦ MZOU} dºEù ¡mMEˆmð}
ÖZ¬ \ºm|G::
Ö Z ¬
i˜óC Mš´k ¡dUið ´ðª¦ ¡ðZ^ K¶} iZ‰o ¬}μ´ö“u
¡NôMEˆp \óD} i’|{{p i\iZ ÖZ¬ iöp ¡dUi} ¡¦Zμ º¤dø ¡Nô¤^m|¶¬
{ð::
¡„Að} MG^ \¾“u i„MG‰u F¦ ¤dUiðp Š^ „ðXau}
¨°šNu ¿{ö ¡MU¸ð ˆd¬Pð }´ð\ö x/SF\ö i^»o ¤´òp} ¡¶G iöp
¡Nþu Nô^p ¡D{ðp ¡„Að} „MG‰u ¡EöFrð} ¡Xb{p Mkp „E‚ iNEp
iöp| loð „E„¶jk i^Nrð †}ªó›Z ¸¦d’G:: iMD{ðO „MG‰u’
¤E„¶jk ¡¤˜ðk}} ¡„ðXau}} lo ¤^UŠið ¡NôG {iZ ¡„Að} MG^
\¾“u ¤dUiðp Š^ ¡iön} ¡¦›o NUμ´¿ ‰Zo E„Að} „MG‰u iK´º
M}´¬ \ºmýG iNEp ¡´ù}¨Z ˆmN N˜μ° iöp} 2 mˆRb iN¬U¶
ˆ\’G::
¡„Að}’ „MG‰u Nþu ¨°šNu ¿{ö ¡MU¸ð ¡Pnp i1978
\óD} Š^ ¡dUið i1990 •.O iMD{ð ´ðª¢ i¦Zμ ¦o´ªG iNEp
¡¦Zμ º¤dø „{\ð iÖY ´ðª¢ F¦ šZšZ MG^O „dUið:: im{Rð
¡¦Zμ º¤dø F¦ i¡¨U°ð ¤Eð ÖZ¬ iöqu ¡mE¤¡ ðR{ö \¸ð:: E˜óC
¡\iZ „iöno OŠ}¤p ¡D{ð ðR{ö ¡\¸ð ¡„NX kHöX’õ ŠGF’õ
M}¶Sp ¸gF¦ ÖZ¬ iöp ¡¦Zμ𠺤dø ð¬g iN¬U¶ iÖY ´ðª¢ F¦
ðR{ö \ºmýG:: ¡¦Zμð} º¤dø ð¬g EN¬U¶ ¡\¸ð OŠ}¤p
¡ÖpHkHöZ K¶ e. 1000(1) i˜óAð ´ðª¦ F¦ mÑÎNô{p ¡EðO iNEp
79 80
{ð:: ¦Œð ¬}μ´ö mÑÎNô „¦D}O ¤EðO iAðEp OŠ}¤p {ð:: „}¨ð
OŠ}¤p ¬}μ´öð iXcu M‰ˆG ¡Nô{]} ŠZŠZ ¡NôMEˆp †}°õ iNþu Nô^p
†| iXcu M‰ˆG ¡Nô{R Mð¶pን ¡Nô`Ö} „¦¨EO ¡NôG {ð:: AðEmð
OŠ}¤p ¨¶P º¤dø ¡dUiip iöp Z^p iMD{ð i¬}μ´ö𠄦odÖO iNEp
{ð:: ¸gF¦ Ö/iön ¦C} OŠ}¤p iM^¸p d¨O \óG ¡¦Zμ𠺤dø mdkEù
¡{iUð} ¡´ù}¨Z ›} ˆÖm ÖZ¬ iöp ðR{ö båG::
¡\iZ „iönoð ¡dUið i¸gF¦ Ö/iöp ðR{ö F¦ \óD} ¦˜n
¡¦Zμð} º¤dø MoEÖ} ¡NôMEˆp| EöEùs}O ¸gF¦ Ö/iöp ¡´ðª¢ ÖY {´Z
F¦ ¡\¹rð} ðR{ö“u ¡NôMEˆp {ð::
¦C uEùp ¡¦Zμ𠺤dø „^MGŠq ¸gF¦ Ö/iön ¡\¸ð} ðR{ö
pŠŠE{p EMMGˆp ´ðª¢ E\iZ ¤^dZjG kEù MG^ \Á“u MG^
†}ªó\¸ðip „¬ZèG:: MG^ \¾“u jdUiðp MG^ ¡¦Zμ º¤døð}
iNôMEˆp ˜Z˜Z ¤E ŠZŠZ „gZi’G:: ¡ŠZŠXrð MQUm ARk ¡ÖpHkHöZ
K´ð „}dÏ 1000(1) mÑÎNô{p ¡Nô~Uð „}¬ Xb EöFð} iXb{p •gO
¡ðZ^ Akp ¡¤˜} \ð ሲˆ^ {ð፣ „MG‰u }kUn} ¡¤˜ðp iNô^p{p †}°õ
iXb{p jEMD{ð ¬}μ´öð „¶jk{p ¡EðO; ˆ˜óC ja´Z i„}dË 1000/2/
†}¨mMEˆm𠄈X‰W }kUp ˆiöm\k ¡m´ }kUp iMD{ð iT^p •Mn
¦Zμ Eóo¸Z „¦´jðO@ iön i„MG‰u M¤˜ð} MG^ \¾“u ¤ep i1999
•.O Š^ \ó¤dZið iMD{ð ‰eip ´ó˜ö \óh¸Z ¡¦Zμð ´ó˜ö „G×jr’G EójG
„¦uGO@ ¡NôG {ð::
¦C ÖZ¬ iöp ¶X dò ¤dUiðp} ¡¦Zμ ŠZŠZ „¶jk ‰Frð ¡K´ð
¬}μ´ö“u μZ iN™M¬ MZO[„G::
uEùn ig¬Nô¤ ¡mMEˆmð ¡ÖpHkHöZ K¶ eºZ 1000 (1) †|
(2) mÑÎNô{p| ˆ„Að} ´ðª¦ μZ ¤Eð m™N²{p {ð:: ¸gF¦ Ö/iön i˜óC
„}dÏ ¡\ÑU𠡦Zμ ´ó˜ö mÑÎNô ¡NôD{ð „}¬ Xb iEöF iXb{p ¡ðZ^ Akp
i¤˜ \ð F¦ Š^ \ó¤dZk {ð ¡NôG ðR{ö \ºmýG:: i˜óC ¡K´ð „mUè´ùO ¦C
Ö/iöpO ¦^NNG:: ¡„Að} „MG‰u ¡Nþu Xb jEMD|rð| }kUn}O ¡¤˜ðp
iXb{p ^FGD{ i˜óC K¶ ¡m¸d\ð ¡3 •Mp ¡¦Zμ ´ó˜ö Xcu iNô¤{\ðp Š^
F¦ Eó¸gNr𠄦uGO:: ¡˜óAð „}dÏ }”ð^ „}dË AðEp ¦Zμð ¡NôhOip}
¡M¼Ua ´ó˜ö ¡Nô\º ˆNôD} idZ M{a - ARið i„ðXcu M‰ˆG ¡Nô¨U¶} Š^
¡NôMEˆp iMD{𠦌ð ¬}μ´öO E´ðª¢ „¶jk{p ¡EðO iMD{ðO ¸gF¦ Ö/iön
MG^ \¾“u ¤dUiðp Š^ iÖpHkHöZ K¶ eºZ 1000(1) MQUp i3 •Mp
i¦Zμ „¦o´¬O iNEp ¡\¸ð ðR{ö ¡Nô{dÖ „¦¨EO:: dºEù ¡Nô{Rð
º¤dø Š\ð} i1000/1/ MQUp i¦Zμ „¦o´¬O NEp ¡˜óC •¦{p Š^
ÁXb ¦Zμ „¦MEˆmðO NEp {ð? ¡NôEð {ð::
¡^Z ˆRcu i„Að}’ „MG‰u ¤dUiðp i¦›or𠤨U´ðp
¡„jou} }kUp ¦MG\ðG} ¡NôG {ð:: ˆMš´ið EMUªp ¡tG{ð
„MG‰u| ¡MG^ \¾“u „ðXb jG| Nô^p D{ð EUዥO •Mop
„kUð ˆ~V iíF ¡MG^ \¾ „ðXb i1978 •.O MPorð {ð::
„MG‰u| Nþu ¨°šNu ¿{ö ¡MU¸ð jG| Nô^p ˆ{iV iAðEnO M‰ˆG
¡{iUð μkt ¡ÑU\ð i1978 •.O {ð NEp {ð:: ¡ÖpHkHöZ K´ð
μkt \óÑZ^ iAðEnO mμió“u M‰ˆG ¤Eð }kUp K´ð iNô¤˜ð
MQUp MˆÔÑG †}ªEip ¦¨{¶μG:: †˜óC F¦ ¡Nô{R𠺤dø iμktð
¡{iUð }kUp MˆÔÑG ˆ{iUip ´ó˜ö ®O[ iO} ¤CG ´ó˜ö {ð „}¬
\ð iŠÖÖEð ¡„}¨ð mμió ¡¶G Akp ¤E„¶jk EEöFð mμió
m\ºqkG NEp ¡NôuEð? ¡NôEð {ð:: E´ðª¢ dºm „¶jk{p ¤Eð
¡ÖpHkHöZ K´ð eºZ 17 μkt i„}© mμió Pp OŠ}¤p EóÑZ^
"ˆmμió“s †¤}ª}© ¡¶G Akn MD{ð} „^U¬q ¡¶G ¬Za Akp
i•¦{n MG_ EMð\¬ Mkp „Frð" iNEp i„}dË 684 ¨}¶èG::
¦C ¬}μ´ö μktð \óÑZ^ †¤}©}© mμió ¡X\ð }kUp MD{ð}
¡N^U©p xFÓ{p †}ªEip ¡Nô¤R¦ \óD} ¦C} º¤dø iO} ¤CG ´ó˜ö
ð^º MgUk †}ªEip ¶} „¦¨{¶¶O:: º¤døð iO} ¤CG ´ó˜ö ð^ጥ
MgUk †}ªEip i¶GË „EM¨}´´ð ¶} ¦C i¦Zμ K¶ ¡N¦´™ „}¨ð
´} iÑE´ ´ó˜ö ¡Nô¤{Rð {ð ¨NôG M¨O¨Nô¤ ¡Nô^ድ „¦ደEO::
iμkt ´ó˜ö ¡mÑXð AkpO D{ i¶G ¡mÑXð Akp R¦ˆÔÑG EUዥO ´ó˜ö
Mh¡p ¤Eip „¦¨EO iMD{ðO ¡K´ð †]iö ¡˜óC •¦{p º¤dø ¤E´¨k
μktð ˆÑU\ ˆUዥO ´ó˜ö iíFO †}ªó{R ¦ÑgªG kEù N\k „¦uGO::
μkt G¢ jCZ¦ ió~UðO ˆAðEnO mμió“u ^OO{p ¡NôM{Á
Mkp| ¶«oO ¡NôºG iMD{ð iiöm\k K¶ ¶GË ¬}μ´ö R¦~Z \ódZ
iውG K¶ MZDu ¦O ¬}μ´ö“u mÑÎNô N¬U¶ ¡ውG K¶ „}dË
1677O ¡NôÑg¨ð {ð:: ¦Œð ¬}μ´ö «¶©o“s ˆðG ¡m´ò j¦D{ðO
¡˜óC „}dÏ ¨}lu ¦ÑÍMðjr’G» iNEp ¦¨{¶μG:: „Að} ¡¤š{ð
¡jG| Nô^p ¡}kUp ŠZŠZ ¡mE¡ ¡¦Zμ ´ó˜ö ^EEöEð i˜óC ¬}μ´ö
MQUp ¡ðG K¶ ¡¦Zμ ¬}μ´ö“u †}ªó´™ N¬U¶ m´ió D~
81 82
„¶‚m{’G:: ¡G K¶ ¦Zμ „¸fF¦ ¬}μ´ö i„}dÏ 1845 †}¨m´EÍð iEöF
„‰üí} ‰Gm{ i^mdZ 10 •Mp {ð:: „Að} idUiG} ´ðª¦ μktð iPp
¡ÑU\ð i1978 •.O \óD} ¡„}©} m¶μió ¡¶G }kUp iK¦p ‰Eðp mμió
EN^Edg º¤dø ¡dUið i1990 •.O {ð:: iMD{ðO Š\ð ¡dUið 10 •Mp
‰EÑð iíF iMD{ð i¦Zμ Eóo´¬ ¡Nô´jð {ð::
ˆ˜óC iF¦ im´EÍð OŠ}¤qu ¡„NX ŠGG ¸gF¦ Ö/iöp ¡K´ð}
„}dË 1000(1) †|(2) iMMGˆp kt ˆ12 •Mp iíF ¡dUið} Š^ ¦Zμ
„¤¶¨ðO iNEp Š\ð †}ªódºG iN¬U¶ iÖY ´ðª¢ F¦ ðR{ö M^¸n
pŠŠG „¦¨EO:: ¡„Að{ð „MG‰u ¡¦Zμ º¤dø †^ˆ„dUið ¬U^ º¤døð}
ipŠŠEð „}dË MQUp †}ªóMX N¬U´ð ¨¶P ¡ÖZ¬ iön xFÓ{p {ð::
ð R {ö
(1) ¡„NX kHöX’õ ŠGF’õ M}¶Sp ºgOp 24 d} 1997 iMš´k eºZ
0314 ¡\¸ð ðR{ö mbåG::
(2) MG^ \¾“u ¡‰mõp 11 d} 1990 •.O i„MG‰u F¦ ¤dUiðp Š^
i¦Zμ ¦o´ªG kE|G::
(3) ¾| ˆóRX ¡¡XRrð} ¦tEð::
የሰ/መ/ቁ. 2A938
ሚያዝያ 11/99 ዓ.ም.
ዳኞች፡- Aቶ መንበረፀሐይ ታደሰ Aቶ ፍስሐ ወርቅነህ Aቶ Aብዱልቃድር መሐመድ Aቶ Aሰግድ ጋሻው ወ/ት ሒሩት መለሰ Aመልካች፡- ወ/ሮ ሸዋዬ ተሰማ ተጠሪ፡- Eነ ወ/ሮ ሣራ ልንጋነ ጋብቻ - የጋብቻን መፍረስ ስለማስረዳት የፍድራል ከፍተኛው ፍርድ ቤት የፍድራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ተጠሪ የሟች የAቶ ይልማ ወ/ሃና ሚስት ናቸው ሲል የሰጠውን ውሣኔ በማፅናቱ በተቃውሞ የቀረበ Aቤቱታ ነው።
ውሣኔ፡ - የፍድራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሰጠው ውሣኔ ተሽሯል።
ጋብቻ የሚፈርሰው ህጉ ባስቀመጣቸው ውሱን ምክንያቶች ነው።
ጋብቻ የሚፈርስበትን ምክንያት መፍረሱን ከማስረዳት መለየት ያስፈልጋል።
ተጋቢዎች ምንም Eንኳን ቀደም ብሎ የተፈፀመ ጋብቻ የነበራቸው ቢሆንም በመካከላቸው በተፈጠረ Aለመግባባት ምክንያት መቀጠል Aለመቻላቸውና ሁለቱ በየፊናቸው የየራሳቸውን ሕይወት መጀመራቸው Eያለ ፍቺ መፈፀሙን Aንደኛው ተጋቢ Aላስረዳም የሚል ውሣኔ ትክክለኛ የህግ Aተረጓጎም Aይደለም።
83 84 የሰ/መ/ቁ. 2A938 ሚያዝያ 11/99 ዓ.ም.
ዳኞች፡- Aቶ መንበረፀሐይ ታደሰ Aቶ ፍስሐ ወርቅነህ Aቶ Aብዱልቃድር መሐመድ Aቶ Aሰግድ ጋሻው ወ/ት ሒሩት መለሰ Aመልካች፡- ወ/ሮ ሸዋዬ ተሰማ ቀርባለች።
መልስ ሰጪ፡- ወ/ሮ ሣራ ልንጋነ Aልቀረበችም።
Aመልካች ለሰበር ችሎት ያቀረቡት ማመልከቻ የፍድራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት መልስ ሰጪ የሟች የAቶ ይልማ ወ/ሃና ሚስት ነበሩ በማለት የሰጠው ውሣኔ Eንዲሻርላቸው የሚጠይቅ ነው። Aመልካች መ/ሰጪ የሟቹ የAቶ ይልማ ወ/ሃና ሚስት Aይደሉም በማለት ተቃውሞ ያቀረቡት ለፍድራል የመጀመሪያ ፍ/ቤት ነው።
ተቃውሞው ለዚህ ፍ/ቤት ያቀረቡት ፍ/ቤት ቀደም ሲል ግንቦት 15/95 በዋለው ችሎት መልስ ሰጪ ወ/ሮ ሣራ ልንጋነ የሟች የAቶ ይልማ ወ/ሃና ሚስት ነች በማለት በመስጠቱ ነው። ተቃውሞው የቀረበለት ፍ/ቤትም Aመልካች ሚስት መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ Aቅርበዋል በልላ በኩል መልስ ሰጪ ከሟቹ ጋር ጋብቻ የነበራቸው መሆኑ ስለተረጋገጠና በAመልካቹ በኩል ውላቸው መፍረሱን የሚያሳይ ማስረጃ ባለመቅረቡ ቀደም ሲል መልስ ሰጪ የሟች ሚስት ናት በማለት የተሰጠው ውሣኔ የሚለወጥበት ምክንያት የለም በማለት ውሣኔው Aጽንቶታል።
Aመልካች ይግባኝ ለከፍተኛው ፍ/ቤት ቢያቀርቡም የፍድራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ማመልከቻውን Aይቶ ይግባኙን በፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 337 መሰረት Aያስቀርብም በማለት ዘግቶታል። የሰበር Aቤቱታ የቀረበውም ይህን ውሣኔ ለማስለወጥ ነው።
የሰበር Aቤቱታ መሰረታዊ ቅሬታ መልስ ሰጪ ከሟች ጋር የነበራት ጋብቻ በገዛ ፈቃዷ Aፍርሳ ከልላ ሰው ጋር ከ1977 በፊት ጀምሮ ትዳር በመመስረቷ የሟቹ ሚስት ፈት ላባል Aይገባም፣ ሟች ከAመልካች ጋብቻ የፈፀመው ልላ ጋብቻ ስላልፈፀመ ነው፣ የመልስ መሰጪን ጋብቻ መፍረስ ያውቁ የነበሩ ምስክር ቀርበው Eንዳይመሰክሩ መደረጉ Eውነቱ Eንዳይወጣ መደረጉን ያሳያል። Aቶ ይልማ የሞቱት በ1989 ሆኖ ሣለ መልስ ሰጪ ግን በ1981 ነው የሞቱት ብላ ለፍ/ቤት ማመልከቷ ጉዳዩን የተቀነባበረና የሚስትነት ጥያቄውን ከ14 ዓመት በኋላ መቅረቡን ያስረዳል የሚል ነው።
በመልስ ሰጪ የቀረበው መልስ ደግሞ መልስ ሰጪና ሟች መጋባታቸው በማስረጃ ስለተረጋገጠና ጋብቻ የሚፈርስባቸው በሕግ ከሚታወቅባቸው ምክንያቶት Aንዱ መኖሩ ስላልተረጋገጠ የሟችና የመልስ ሰጪ ጋብቻ ፈርሷል ላባል Aይችልም፣ የሟችና የAመልካች ጋብቻ መጀመሪያ የተፈፀመውን ጋብቻ Aያስቀርም፣ መልስ ሰጪ ከልላ ሰው ሁለት ልጆች መውለዳቸውም ሆነ የሞቱበትን ቀን 1981 ብለው መጥቀሳቸውም Eንደዚሁ ሚስትታቸውን Aያስቀርም፤
የሚስትነት ማረጋገጫው የተሰጠው ሟቹ በ1989 ዓ.ም. ሞተዋል በማለት በመሆኑ የAመልካች ቅሬታ መሰረት የለውም፣ በመሆኑም የሥር ፍ/ቤቶች ውሣኔ የሕግ ስህተት ስለልለበት ላፀና ይገባል የሚል ነው።
ይህ ችሎት የግራ ቀኙን ክርክር Aግባብ ካላቸው ሕጎች ጋር በማያያዝ ተመልክቷል። ከመዝገቡ Eንደተረዳነው Aመልካችም ሆነ መልስ ሰጪ ከሟች Aቶ ይልማ ወ/ሃና ጋር ጋብቻ መፈፀማቸው ተረጋግጦAል። መ/ሰጪ ሚስት መሆናቸውን ለማረጋገጥ በ1966 የተጋቡበት የጋብቻ ውል በ6/6/72 የተሞላ የሕይወት ታሪክ /ሟች ይሰሩበት ከነበረው የቡና ገበያ ድርጅት ማኀደር የተገኘ/ Eንዲሁም ጥር 19/1974 በጡረታ ቅጽ ላይ ሚስት ተብለው የተሞላበት ሰነድ ቀርቦAል። Aመልካቹ በበኩላቸው በ1987 ዓ.ም. ከሟች ጋር መጋባታቸው ማስረጃ ቀርቦ ሚስትታቸው በልላ ተረጋግጧል።
በልላ በኩል Aመልካች ባቀረቡት መቃወሚያ መነሻነት የፍድራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ባደረገው ማጣራት መልስ ሰጪ ለፍርድ ቤቱ በሰጡት ቃል ሟቹና መ/ሰጪ Eስከ 1985 Aብረው ከኖሩ በኋላ በ1985 ዓ.ም. ተጣልተው መ/ሰጪ ወደ Aዲስ Aበባ መምጣታቸውን በኋላ ደግሞ ሟቹ Aቶ ይልማ Aመልካቿን ወ/ሮ ሸዋዬን Aግብተው Aጋሮ መሄዳቸውን Eንደሰሙ በፍርዱ ቤቱ Aስረድተዋል። ከዚህ በተጨማሪ ከሟች ጋር የነበረው ጋብቻ በፍቺ Aለመፍረሱም ገልፀዋል በቃል በተደረገው ማብራሪያ የAሁን Aመልካች ስለፍቺው ያውቁ Eንደሆነ ተጠይቀው ሟቹ ከመልስ ሰጪ ጋር ጋብቻ የነበረው መሆኑን ስለማናውቅ ስለፍቺው Aናውቅም ብለዋል።
ከዚህ መገንዘብ የቻልነው የAሁንዋ መልስ ሰጪ ምንም Eንኳ ከሟቹ ጋር ቀደም ብሎ የተፈፀመ ጋብቻ የነበራቸው ቢሆንም በመካከላቸው በተፈጠረ Aለመግባባት ምክንያት በነበረው ጋብቻ መቀጠል Aለመቻላቸውንና ሁለቱ በየፊናቸው የየራሳቸው ሕይወት መጀመራቸውን ነው። የAሁን መልስ ሰጪ ጋብቻው በፍቺ ምክንያት Aልፈረሰም ይባል Eንጂ ለፍርድ ቤቱ የሰጡት ማረጋገጫ ጋብቻው መፍረሱን የሚያረጋግጥ ነው። ጋብቻ የሚፈርሰው ሕጉ ባስቀመጣቸው ውሱን ምክንያት መሆኑን ይህም ፍ/ቤት ይቀበለዋል። በልላ 85 86 በኩል ለጋብቻ መፍረስ ምክንያቶች የሆኑ ነገሮች መኖር Aለመኖራቸውን የሚረጋግጠው Eንድት ነው የሚለው ጥያቄና ነጥብ በሁለቱም ተጋቢዎች ከነበረው ሁኔታ ጭምር መረዳት የሚችል ነው። ጋብቻ የሚፈርስበትን ምክንያት መፍረሱን ከማስረዳት መለየትም ያስፈልጋል። Aሁን በቀረበልን ጉዳይ የመልስ ሰጪ መከራከሪያ ፍቺ መፈፀሙን Aመልካች Aላስረዳችም የሚል ነው። ነገር ግን የመልስ ሰጪና የሟች ግንኙነት ማንም ልላ ማስረጃ ላያስረዳ ከሚችለው ከሚገልፀው በላይ በመካከላቸው የነበረው የጋብቻ ግንኙት መፍረሱ ሁለቱም ልላ ሕይወት ጀምረው ሟቹ የAሁንዋን Aመልካች ማግባታቸውን፣ ይህንንም ጋብቻ የAሁኗን መልስ ሰጪ ያውቁ Eንደነበር ያስረዳል። ይህ በመሆኑ በተረጋገጠበት ሁኔታ የAሁንዋን መልስ ሰጪ ቀደም ሲል የፈፀመችውን ጋብቻ መሰረት በማድረግ ብቻ ሚስት ናት ብሎ መወሰኑ ትክክለኛ የሕግ Aተረጓጎም Aይደለም።
ው ሣ ኔ የፍድራል መጀመሪያት በመ/ቁ 4796 ሚያዝያ 18 ቀን 1997 ዓ.ም.
የሰጠው ውሣኔ ተሽሯል።
ወ/ሮ ሣራ ልንጋነ የሟች የAቶ ይልማ ወ/ሃና ሚስት Aይደለችም በማለት ወስነናል፣ ወጪና ኪሣራ ግራ ቀኙ የየራሣቸውን ይቻሉ።
ሚያዝያ 16 ቀን 1999 ዓ.ም.
ዳኞች፡- Aቶ መንበረፀሐይ ታደሰ Aቶ Aሰግድ ጋሻው Aቶ መስፍን Eቁበዮናስ ወ/ሪት ሒሩት መለሰ Aቶ ተሻገር ገ/ሥላሴ Aመልካቾች፡- Eነ ወ/ሮ ደሐብ ሰIድ ተጠሪ፡- Aቶ Aብረሃም ካሣ ልጅነትን ስለመካድ - Aባትነትን በግምት መወሰን - በማወቅ Aባትነት የሚረጋገጥበት መሰረት - የተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ ቁ/126/1/፣ 143/መ/ና/ሰ/ የፍድራል ከፍተኛው ፍርድ ቤት የፍድራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ሟች Aቶ Eንድሪስ Aደም የተጠሪው ወላጅ Aባት ናቸው ሲል የሰጠውን ውሣኔ በማፅናቱ በተቃውሞ የቀረበ Aቤቱታ ነው።
ውሣኔ፡ - የፍድራል መጀመሪያና ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሰጡት ውሣኔ ተሸሯል።
በተሻሻለው የቤተሰብ ህግ ቁ. 143 መሰረት Aባትነትን በፍርድ መንገር የሚቻለው Aባት ማን ነው የሚለውን ለAባትነት መነሻ የሆኑትን በAንቀጽ 125/1/ መሰረት በህግ ግምት ማወቅ ካልተቻለ ወይም በAንቀጽ 125/2/ መሰረት Aባት የተባለው ሰው ልጅነትን ሳይቀበል የቀረበ Eንደሆነ ብቻ ነው።
Aንድ Eናት በህጋዊ ጋብቻ ውስጥ Eያለች ልጅ ከተወለደ የልጁ Aባት ማን ነው የሚለው ምላሽ የሚያገኘው በተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ ቁ. Aንቀጽ 128/1/ Eና ከAንቀጽ 126 – 128 በተመለከቱት ድንጋጌዎች መሰረት ህግ ያስቀመጠውን ግምት መነሻ በማድረግ ነው።
በህጉ ግምት Aባት የተባለው ሰው ህጉ ያስቀመጠውን ግምት ላያፈርስ የሚችል ክርክር በተሻሻለው የቤተሰብ ህግ ቁ. 167 ላያቀርበ ይችላል።
87 88