ስለ መሰረታዊ የህግ ክርክር / #### #### የሰ/መ/ቁ 24153 / አቶ መንግሥቱ አባተ እና የባህር ትራንዚት ድርጅት/
No summary available.
መ/ቁ. 161A9 ሚያዝያ 12 ቀን 1999 ዓ.ም.
ዳኞች፡- አቶ መንበረፀሐይ ታደሰ አቶ ፍስሐ ወርቅነህ አቶ አብዱልቃድር መሐመድ አቶ አሰግድ ጋሻው አቶ መስፍን እቁበዮናስ አመልካች፡- አቶ ከበደ አርጋው መልስ ሰጪ፡- እነ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕግ - የእግድ ትእዛዝ፣ የእግድ ትእዛዝ እንዲነሳ ስለመጠየቅ፣ የማይንቀሳቀስ ንብረት ሽያጭን በማይንቀሳቀስ ሀብት መዝገብ ማስመዝገብ፣ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1587-1620፣ 1613፣ 1614 2878 የፍድራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የከፍተኛው ፍርድ ቤት የማይንቀሳቀስ ሽያጭ ውል በማይንቀሳቀስ ሀብት መዝገብ ላይ እስካልተመዘገበ ድረስ በሦስተኛ ወገን ላይ ወቃወሚያ ላሆን አይችልም ሲል የሰጠውን ውሣኔ በማፅናቱ በተቃውሞ የቀረበ አቤቱታ ነው።
ውሣኔ፡ - የፍድራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሰጠው ውሣኔ ተሻሽሐል።
አንድ የማይንቀሳቀስ ንብረት ሽያጭን የሚመለከት ውል በመዝገብ የሚጻፍበት ቀንና የንብረቱ የባለቤትነት ስም የሚዛወርበት ቀን ልዩነት ላኖረው ይችላል።
ውሉ በመዝገቡ እስከተፃፈ ድረስ ሶስተኛ ወገኖች የስሙን አለመዛወር መሰረት በማድረግ ላከራከሩ እንዲችሉ ሕጉ አይፈቅድላቸውም።
የፍ/ብ/ህ/ቁ/ 2878 የሽያጭ ውል በሶስተኛ ወገኖች ላይ ውጤት እንዲኖረው በተዋዋዮች ላይ ውላቸውን በመዝገቡ እንዲፃፍ ከማድረግ የዘለለ ግድታ አይጥልባቸውም።
ሽያጭ በመዝገብ ውስጥ ማስፃፍ ማለት በሚመለከተው ማህደር ውስጥ ውሉን በማያያዝ የሚጠቃለል ነው።
የሰበር መ/ቁ. 161A9 ሚያዝያ 12 ቀን 1999 ዓ.ም.
ዳኞች፡-
መልስ ሰጪ፡- የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ነ/ፈጅ ቀርቧል።
ለዚሁ የሰበር ጉዳይ መነሻ የሆነው አመልካች የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 158ን በመጥቀስ የፍድራል ከፍተኛው ፍ/ቤት ሰኔ 2A ቀን 1994 ዓ.ም. ወረዳ 23 ቀበል 12 የቤት ቁጥሩ 153 በሆነ ቤት ላይ የሰጠው የእግድ ትእዛዝ እንዲነሳላቸው ያቀረቡት ጥያቄ ውድቅ በመድረጉ ነው። ከፍተኛው ፍ/ቤት ይህን የእግድ ትእዛዝ የሰጠው በአሁን መልስ ሰጪ ንግድ ባንክና በአቶ ቦጋለ ቲጋ መካከል በነበረ ክርክር ምክንያት ሲሆን ቤቱ የታገደው አቶ ቦጋለ ቲጋ በነበረባቸው የባንክ እዳ ምክንያት ነው። የአሁን አመልካች በቤቱ ላይ የተሰጠው የእግድ ትእዛዝ እንዲነሳ ሲጠይቁ ለማመልከቻቸው መነሻ ያደረጉት ቤቱን በ1987 ዓ.ም. ከተከሰሰ ከአቶ ቦጋለ ቲጋ የገዙት መሆኑን፣ ውሉ በውል አዋዋይ ፊት የተፈፀመ መሆኑንና የቤቱን ካርታ የተረከቡ መሆኑን ቤቱን ሲገዙ ቤቱ እዳና እገዳ ያልነበረበት መሆኑ ከየዞኑ ፋይናንስ ቢሮና ከባንክ የተጣራ መሆኑን ነው።
ከፍተኛው ፍርድ ቤት የመልስ ሰጪን መቃወሚያ ከተቀበለ በኋላ የአመልካችን ጥያቄ ሳይቀበለው ቀርቷል። መልስ ሰጪ ያቀረበው ተቃውሞ በዋናነት አመልካች አደረግኩት የሚሉት የሽያጭ ውል የፍትሐብሕር ሕግ ቁ. 2878 በሚያዘው መሰረት በማይንቀሳቀስ ሀብት መዝገብ ስላልተመዘገበ እግዱ የተሰጠው በአቶ ቦጋላ ቲጋ ስም በተመዘገበ ቤት ላይ እንጂ በአመልካች ቤት ላይ አይደለም፣ የአዲስ አበባ ሥራና ከተማ ልማት ቢሮ ሰኔ 19 ቀን 1994 የተሰጠውን የእግድ ትእዛዝ ተግባራዊ ያደረገው ቤቱ በአሁን አመልካች ባለመመዝገቡ ነው የሚል ነው። ጥያቄው የቀረበለት የከፍተኛው ፍ/ቤትም ቤቱ ላይ የእግድ ትእዛዝ የተሰጠው በሥር ተከሣሽ በአቶ ቦጋለ ቲጋ ስም የተመዘገበ መሆኑ ከተረጋገጠ በኋላ መሆኑን የአመልካች የሽያጭ ውል በፍ/ብ/ሕ/ቁ.
2878 መሰረት በማይንቀሳቀስ ሀብት መዝገብ ላይ እስካልተመዘገበ ድረስ በ3ኛ ወገን ላይ መቃወሚያ ላሆን እንደማይችል በመግለጽ የተሰጠው የእግድ ትእዛዝ በሥር ተከሣሽ በአቶ ቦጋለ ቲጋ ሥም ተመዝግቦ በሚገኝ ቤት እንጂ በአሁን አመልካች በአቶ ከበደ አርጋው ስም በተመዘገበ ቤት ላይ ባለመሆኑ እግዱ የሚነሳበት ምክንያት የለም በማለት የአመልካችን ጥያቄ ውድቅ አደረገ። አመልካች ይግባኝ ለጠቅላይ ፍ/ቤት ቢያቀርቡም ይግባኙም ተቀባይነት አላገኘም።
የሰበር አቤቱታው የቀረበው ከሥር ፍ/ቤት የተሰጠውን ትእዛዝ ለማስለወጥ ነው። የአቤቱታው መሰረታዊ ሀሣብ በሚከተሉት ነጥቦች ላይ የሚጠቃለል ነው።
እግድ የተሰጠበት ቤት ግንቦት 9 ቀን 1987 ዓ.ም. በተደረገና በውልና ማስረጃ በተመዘበ የሽያጭ ውል ለአሁን አመልካች የተሸጠ መሆኑን ይህም ውል ለሥራና ከተማ ልማት ቀርቦ ከማኀደሩ ጋር የተያያዘ መሆኑ የሥራና ከተማ ልማት ቢሮ ሐምል 18 ቀን 1994 ዓ.ም. በተ.ቁ. 2/በ- 1277/125 በፃፈው ደብዳቤ ለፍርድ ቤቱ ያሳወቀ በመሆኑ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 154 መሰረት በቤቱ ላይ የእግድ ትእዛዝ መስጠት ትክክል አልነበረም።
ከፍተኛው ፍ/ቤት የተጠቀሰው ቤት ለአመልካች ግንቦት 9 ቀን 87 ዓ.ም.
የተሸጠ መሆኑን በመግለጽ የአ/A ሥራና ከተማ ልማት ቢሮ ያቀረበለትን ማረጋገጫ ወደጎን የተወው ያለአግባብ ነው።
ቤቱ የተሸጠ መሆኑ ከሚመለከተው ክፍል ቀርቦለት እያለ አመልካች የሽያጭ ውሉን አላቀረበም ማለቱ ትክክል አይደለም።
የሽያጭ ውሉ በውልና ማስረጃ ከመረጋገጡም በላይ ለሥራና ከተማ ልማት ቢሮ ቀርቦ ከማህደሩ ጋር በመያያዙ የፍ/ሕግ/ቁ. 2878 መስፈርት አልተሟላም መባሉ አግባብ አይደለም።
የከተማ ልማት ቢሮ የፃፈው ደብዳቤ የለም፤ ዝውውሩ አለመፈፀሙ እንጂ ውሉ በማይንቀሳቀስ ንብረት አለመመዝገቡን አልገለፀም የሚሉ ናቸው።
መልስ ሰጪ በጉዳዩ ላይ የጽሁፍ መልስ አቅርቧል ዋና ዋና ነጥቦቹ የሚከተሉት ናቸው።
71 72
የእግድ ትእዛዝ የተሰጠው ተጠቃሹ ቤት በአቶ ቦጋለ ቲጋ ስም የተመዘገበ መሆኑ ከተረጋገጠ በኋላ በመሆኑ የአመልካች አቤቱታ ተቀባይነት ላኖረው አይገባም።
የሥራና ከተማ ልማት ቢሮ ፃፈ የተባለውን ደብዳቤ በማስመልከት በሥር ፍ/ቤት ክርክር ስላልተደረገ በአሁን ደረጃ ክርክር መቅረብ አይችልም።
አመልካች አለኝ የሚሉትን የሽያጭ ውል ለከፍተኛውም ሆነ ለጠቅላይ ፍ/ቤት አለማቅረባቸው የሽያጭ ውሉ በእርግጥ አለመፈፀሙ የሚያመለክት ነው።
ጉዳዩ የሚመለከተው የሥራና ከተማ ልማት ቢሮ በሥር ተከሣሽ ስም ተመዝግቦ እንደሚገኝ በማረጋገጡ የፍ/ብ/ሕ/ቁ. 2878 መስፈርት ተሟልቷል ላባል አይችልም።
ተደረገ የተባለው የሽያጭ ውል በውልና ማስረጃ መረጋገጡም ሆነ የውሉ ቅጂ ከሚመለከተው ማኀደር ቀርቧል መባሉ የፍ/ብ/ሕ/ቁ. 2878 በሚያዘው መሰረት ምዝገባው በአሁን አመልካች ስም መፈፀሙን የሚያመለክት አይደለም።
ቤቱ በሥር ተከሣሽ ስም የተመዘገበ በመሆኑ እግዱ ተገቢ ነው ላነሳም አይገባውም።
አመልካቹ በመልስ ሰጪ ለቀረበው መልስ በጽሁፍ የመልስ መልስ አቅርቧል። ይህ ችሎት የቀረበውን ክርክር አግባብ ካላቸው ሕጎች ጋር በማገናዘብ መርምሮአል።
በቀረበው ጉዳይ ላይ ውሣኔ ለመስጠት አመልካች ውሉን በሚመለከተው አካል የሽያጭን ውል ካስመዘገበ የቤቱ ስም ባለመዛወሩ ብቻ ባለቤትነት የለውም ላባል ይችላል? የሚለውን ከተጓዳኝ ልሎች ነጥቦች ጋር መመልከት ያስፈጋል።
የከፍተኛው ፍርድ ቤት መዝገብ አስቀርበን እንተመለከትነው የአዲስ አበባ ሥራና ከተማ ልማት ቢሮ ሐምል 18 ቀን 1994 ዓ.ም. ለፍድራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በላከው ደብዳቤ ስሙ በአሁን አመልካች የተዛወረ ባይሆንም አመልካችና አቶ ቦጋለ ቲጋ የሽያጭ ውል መፈጸማቸው፣ ይኸው ውል በውልና ማስረጃ የተመዘገበ መሆኑ፣ ይኸው ውል ቤቱን በሚመለከት ማኀደር ውስጥ መያዙን ገልጿል። አግባብነት ያለው የደብዳቤው ክፍል፡- “ፍ/ቤቱ በሰጠው ትእዛዝ መሰረት በመሥሪያ ቤታችን የሚገኘውን የአቶ ቦጋለ ቲጋ ማኀደር አውጥተን እንዳየነው በወረዳ 23 ቀበል 12 የቤት ቁጥር 153 በግለሰቡ ስም የተመዘገበ ሲሆን ግለሰቡ ከላይ በተጠቀሰው ወረዳና ቀበል የሚገኘውን መኖሪያ ቤት ግንቦት 9 ቀን 1987 በውልና ማስረጃ ምዝገባ መምሪያ ባደረጉት ውል ለአቶ ከበደ አርጋው ሸጠው ውሉ በማኀደሩ ውስጥ ተያይዞ የሚገኝ እና የስም ዝውውሩ ያልተፈፀመ መሆኑን ለተከበረው ፍ/ቤት እየገለጽን ፍ/ቤቱ በሰጠው ትእዛዝ መሰረት ይዞታውን በነበረበት ሁኔታ በማስከበሪያ መዝገብ ላይ መዝግበን ያገድን መሆኑን እንገልፃለን” የሚል ነው።
ከዚህ ደብዳቤ ይዘት ለመገንዘብ እንደሚቻለው የአሁን አመልካች የሽያጭ ውሉን አዋዋይ ፊት ከመፈፀም ባሻገር የሽያጭ ውሉ በወቅቱ ለሚመለከተው አካል አቅርበው ከማኀደሩ ጋር እንዲያያዝ አድርገዋል። የሽያጭ ውሉ ከማኀደሩ ጋር የተያያዘው መቼ እንደሆነ በደብዳቤው ላይ ባይገለጽም ፍ/ቤት የእግድ ትእዛዝ ከመስጠቱ በፊት መያያዙ ግን ከደብዳቤ ይዘት መገንዘብ ይሻላል። ውሉ በውልና ማስረጃ ፊት ቀርቦ የተፈፀመውም ግንቦት 9 ቀን 1987 ዓ.ም. መሆኑም ከዚሁ ደብዳቤ ይዘት መገንዘብ የሚቻል ነው። ያም ሆኖ ጉዳዩ የቀረበለት መስሪያ ቤት የስም ዝውውሩን በአመልካች ስም አላደረገም። በዚህም ምክንያት ደብዳቤው በተፃፈበት በሐምል 18 ቀን 1994 ዓ.ም. የቤቱ ስም የተመዘገበው በሻጩ በአቶ ቦጋለ ቲጋ እንጂ በአሁኑ አመልካች አይደለም። የከፍተኛውም ፍርድ ቤት ለውሣኔው መሰረት ያደረገው ማኀደሩ ውስጥ የሚገኘውን አጠቃላይ ይዞታ ሳይሆን ቤቱ ትአዛዙ በተሰጠበት ወቅት በማን ስም ነበር የሚለውን ነጥብ ብቻ ነው። ፍርድ ቤቱ የጠቀሰው የፍትሐብርሄር ሕግ ቁ. 2878 “ያንድ የማይንቀሣቀስ ንብረት ሽያጭ ውል ንብረቱ ባለበት አገር በሚገኘው በማይንቀሣቀስ ሀብት መዝገብ ካልተፃፈ በቀር በሦስተኛ ወገኖች ዘንድ ውጤትን ላያስገኝ አይችልም” በማለት ይደነግጋል። በመሰረቱ ይህ ድንጋጌ የሚጠይቀው የሽያጭ ውሉ በመዝገብ ውስጥ መፃፍ እንዳለበት ነው። ስለዚህ የሦስተኛ ወገኖችን በሚመለከት ተዋዋዮቹ ጥበቃ የሚያገኙት ውሉ በመዝገቡ ከተፃፈበት ቀን ጀምሮ ነው። ውሉ በመዝገብ በተፃፈበት ቀንና ስሙ ወደገዢው በተዛወረበት ቀን ልዩነት ላያሰጥም እንደሚችል መገመት ይቻላል። የስም ዝውውር ውሉን ከማቅረብ በተጨማሪ ልሎች ጉዳዮችን ሟሟላት የሚጠይቅ በመሆኑ ውሉ በቀረበበትና በተፃፈበት ቀን ላይጠይቁት ይችላል። ውሉ በመዝገቡ እስከተፃፈ ድረስ ግን ሦስተኛ ወገኖች የስሙን አለመዛወር መሰረት በማድረግ ላከራከሩ እንዲችሉ ይህ ድንጋጌ አይፈቅድላቸውም። የሕጉ መሰረታዊ ዓላማ ሦስተኛ ወገኖች የማይነቀሣቀሰው ሀብት በማስመልከት የተፈፀሙ ሕጋውያን ተግባራት እንዲውቁ ማስቻል ነው። ይህ ዓላማ የሽያጭ ውሉ በመዝገቡ ውስጥ እንዲፃፍ በማድረግ ማሳካት ይችላል ከሚል መንደርደሪያ የተነሣው የፍትሐብሕር ሕጉ 2878 የሸያጭ ውሉ በሦስተኛ ወገን ላይ ውጤት እንዲኖረው በተዋዋዮቹ ላይ ውላቸውን በመዝገቡ እንዲፃፍ ከማድረግ የዘለለ ግድታ አይጥልባቸውም። ውሉ በሦስተኛ ወገኖች ላይ ውጤት እንዲኖረው ከውሉ መመዝገብ በተጨማሪ የማይንቀሣቀሰው ንብረት ሀብትነት በገዢው ስም መዛወር አለበት የሚል ድንጋጌ የለውም። በመሆኑም የሥር ፍርድ ቤት የአሁን አመልካች የፈፀመው የሸያጭ ውል በሦስተኛው ወገን ላይ ውጤት ይኖረዋል ወይም አየኖረውም ለማለት ማጣራት የነበረበት ውሉ በማይንቀሣቀስ ንብረት መዝገብ ውስጥ 73 74 መፃፍ አለመፃፉን እንጂ ስሙ በአመልካች መዛወር አለመዛወሩን መሆን አልነበረበትም።
ከላይ እንደተገለፀው ጉዳዩ የሚመለከተው የአዲስ አበባ ሥራና ከተማ ልማት ቢሮ በአመልካችና በአቶ ቦጋለ ቲጋ ተጠቃሹን ቤት በማስመልከት የተፈፀመው ውል በማህደሩ ውስጥ መያያዙን ለፍርድ ቤቱ አስታውቋል። ሽያጭ በመዝገብ ውስጥ መፃፍ ማለት በሚመለከተው ማህደር ውስጥ ውሉን ማያያዝ የሚያጠቃልል መሆኑ ከፍትሐብሕር ሕግ ቁጥር 1613 እና 1614 ድንጋጌዎች መገንዘብ ይቻላል።
ከፍትሐብሕር ሕግ 1587-162A ያሉት የፍትሐብሕር ሕጉ ድንጋጌዎች እንደሚያመለክቱት ምዝገባ የሚከናወነው መዝጋቢው አካል የሚያቀርበውን ፎርም በመጠቀም አስፈላጊ ዝርዝር ጉዳዮችን ማህደሩ ውስጥ አንዲካተት በማድረግ ነው።
አሁን በያዝነው ጉዳይ አመልካች እነዚህ ፎርሞች በሚመለከተው አካል ቀርበውለት አለመሙላቱን የሚገልጽ ነገር ለፍርድ ቤቱ አልቀረበም። ይልቁንም የሸያጩን ዝርዝር የሚያመለክት የሽያጭ ውል ለሚመለከተው አካል አቅርቦና ተቀባይነት አግኝቶ ከማህደሩ ጋር ለማያያዙ ተገልፆአል።
ይህ መሆኑ ሲረዳ ፍ/ቤቱ ባንክ እንደሸጥለት ጥያቄ ያቀረበበት ቤት የአሁን አመልካች መሆኑን በመገንዘብ የእግድ ጥያቄው ውድቅ ማድረግ ነበረበት፣ በወቅቱ እግዱን ቢሰጥ እንኳን አመልካቹ እግዱ ይነሣልኝ ብሎ ሲጠይቅ ጥያቄውን ተቀብሎ የሰጠው እግድ ማንሣት ነበረበት የአመልካችና የአቶ ቦጋለን የሸያጭ ውል በሚመለከት መልስ ሰጪ ባንክ ሦስተኛ ወገን ነው። ስለዚህ የሸያጭ ውሉ በፍትሐብሕር ሕጉ አንቀጽ 2878 አባባል በማይንቀሣቀስ ሀብት መዝገብ ሲፃፍ በባንኩ ላይ ውጤት ይኖረዋል። ፍርድ ቤቱ ቤቱ አሁንም በአቶ ቦጋለ ቲጋ ስም የሚገኝ ነው በማለት የሰጠው የፍርድ ትእዛዝ የዚህን ሕግ ግልጽ ድንጋጌ የሚጥስ የአንድ ሰው ሀብት ለልላ ሰው እዳ ማስፈጸሚያ እንዲውል የሚያደርግ በመሆኑ ትክክል አይደለም።
ው ሣ ኔ
ፍድራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመዝገብ ሰኔ 19 ቀን 1994 ዓ.ም በወረዳ 23 ቀበል 12 በቤት ቁጥር 153 የሰጠው የእግድ ትእዛዝ ተነስቷል።
ከላይ የተጠቀሰው ቤት አመልካች የገዙትና በማይንቀሣቀስ ሀብት ሽያጭ ውሉ እንዲመዘገብ ያደረጉ በመሆኑ በመልስ ሰጪ እና በአቶ ቦጋለ ቲጋ መካከል ለነበረው የአፈፃፀም ክስ ማስፈፀሚያ ላሆኑ አይገባም።
ከላይ በተራ ቁጥር 1 የተጠቀሰውን በሚመለከት የፍድራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመዝገብ የተሰጠው ትእዛዝ ተሻሽሐል።
መዝገቡ ስለተወሰነ ከከፍተኛ ፍ/ቤት የመጣው መዝገብ ይመለስ።
የሰበር መ/ቁ. 14A94 ሚያዝያ 18/1999 ዳኞች፡- አቶ መንበረፀሐይ ታደሰ አቶ አሰግድ ጋሻው አቶ መስፍን እቁበዮናስ ወ/ት ሒሩት መለሰ አቶ ተሻገር ገ/ሥላሴ አመልካች፡- የኪራይ ቤቶች አስተዳደር ድርጅት ተጠሪ፡- የአቶ ሰለሞን ወረደ ወራሽ ሕፃን አብይ ክብሩ የንብረት ክርክር - ኪራይ የተወረሰ ንብረት - ክስ የማቅረብ መብት የፍ/ብ/ህ/ቁ/ 1195፣ አዋጅ ቁ. 47/67፣ የፍ/ብ/ስ/ስ/ህ/ቁ/ 33/2/ የፍድራል ከፍተኛው ፍርድ ቤት የፍድራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አመልካች ክርክር የተነሳበትን ቤት ለተጠሪ ላለቅ ይገባል ሲል የሰጠውን ውሣኔ በማጽናቱ በተቃውሞ የቀረበ አቤቱታ ነው።
ውሣኔ፡ - የፍድራል መጀመሪያና ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሰጡት ውሣኔ ተሽሯል።
ለረጅም አመታት በመንግሥት እጅ የነበረ ቤትን በተመለከተ ባለቤት ነኝ የሚል ወገን ቤቱ በአዋጅ ቁ. 47/67 የተፈቀደለት መሆኑን ወይም ያለአግባብ ከአዋጅ ውጪ ተወስዶብኛል የሚል ከሆነም ለሚመለከተው አካል ጥያቄውን አቅርቦ ውሣኔ አግኝቶ ባለመብት ስለመሆኑ ማስረዳት አለበት።
አንድ ከሳሽ ለክሱ መነሻ በሆነው ነገር ወይም ክሱ በተመሰረተበት ሃብት ላይ ጥቅም ወይም መብት ያለው መሆኑን ካላረጋገጠ ክስ እንዲያቀርብ አይፈቀድለትም።
75 76 የሰበር መ/ቁ. 14A94 ሚያዝያ 18/1999 ዳኞች፡-
መዝገቡ ተመርምሮ ተከታዩ ፍርድ ተሰጥቷል።
**
ለክርክሩ ምክንያት የሆነው ጉዳይ የጀመረው በፍድራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ነው።
የአሁኑ ተጠሪ አውራሽ አቶ ሰለሞን ወረደ በሥር ተከሣሽ ላይ ባቀረቡት ክስ ተከሣሹ በውርስ ያገኙትን ቤት በሕገወጥ መንገድ የያዙባቸው ስለሆነ እንዲለቀቅላቸው ጠይቀዋል። ተከሣሹም ቤቱን ከአመልካች የተከራየላቸው አገር መከላከያ ሚ/ር በመሆኑ ላከሰሡ እንደማይገባ ተከራክረዋል ፍ/ቤቱም አመልካቹና የአገር መከላከያ ሚ/ር እንዲገቡ በማድረግ ግራ ቀኙን ካከራከረ በኋላ ተከሣሹንና የአገር መከላከያ ሚ/ርን በነፃ ከክሱ በማሰናበት ክርክር የተነሣበት ቤት የከሣሽ አባት ቤት መሆኑና ከሣሹም የሣቸው ወራሽ መሆኑ ስለተረጋገጠ አመልካች ቤቱን ለከሣሽ እንዲያስረክብና የ6 ወር ኪራይ ብር 12.AAA /አስራ ሁለት ሺህ/ እንዲከፍል ወስኗል። የፍ/ከፍተኛ ፍ/ቤትም ጉዳዩን በይግባኝ አይቶ መልስ ሰጪን ሣይጠራ መዝገቡን ዘግቷል።
የአሁኑ የሰበር አቤቱታም የቀረበው በዚህ ውሣኔ ላይ ነው። የቅሬታ ነጥቡም ክርክር የተነሣበትን ቤት ባለቤትነት ለማሥረዳት የቀረበው ካርታና የቤት ስራ ፈቃድ ባለቤትነትን አያስረዳም፣ በፍ/ሕ/ቁ. 1195 መሰረት ከተገቢው የመንግሥት አካል የተሰጣቸው የባለቤትነት ምስክር ወረቀት አልቀረበም፣ ከአ/ቁ.
47/67 መሰረት ከታህሣሥ 11/1967 ጀምሮ የከተማ ቤት በንብረትነት የያዘ ግለሰብ ወይም ድርጅት መብቱ በሚኒስትሩ ካልፀደቀ በቀር ንብረትነቱ አይፀናለትም የሚል ነው።
ይህ ችሎትም ቤቱ እንዲመለስም ሆነ ኪራይ እንዲከፈል የተሰጠውን ውሣኔ አግባብነት ለመመርመር አቤቱታው ለሰበር እንዲቀርብ አድርጓል። ግራ ቀኙም ክርክራቸውን በጽሁፍ አቅርበዋል። ፍ/ቤቱም በቃል ባደረገው ማጣራት ቤቱን ያስተዳድረው የነበረው የአሁኑ አመልካች እንደሆነና የሥር ከሣሽ ቤቱን የያዙት በ1983 መሆኑን ተረድቷል። መዝገቡንም እንደሚከተለው መርምሯል።
ከመዝገቡ የተጠሪው አውራሽ ክስ ያቀረቡት ከአባቴ በውርስ ያገኘሁትን ቤት የሥር 1ኛ ተከሣሽ ያላግባብ ስለያዙብኝ ይልቀቁልኝ፣ ኪራዩንም ይክፈሉኝ የሚል ነው። ከሥር ፍ/ቤት ከተደረገው ክርክርና በዚህ ችሎትም በተደረገው ማጣራት ክርክር የተነሣበትን ቤት 1ኛ ተከሣሽ የያዙት በኪራይ መሆኑን፣ ቤቱን ያከራየውም አመልካች መሆኑን፣ ቤቱ በ1983 በሥር ከሣሽ ከመያዙ በፊት ያስተዳድረው የነበረው አመልካች መሆኑን፣ አሁንም ቤቱ በአመልካች የሚተዳደር መሆኑን ተገንዝበናል። እንግዲህ ይህ ቤት ለረዥም አመታት በመንግሥት እጅ የነበረ ሲሆን የተጠሪ አውራሽ ቤቱ በአ/ቁ 47/67 የተፈቀደላቸው እና ባለንብረት በመሆናቸው ወይንም ደግሞ ያላግባብ ከአዋጅ ውጪ ተወስዶብኛል የሚሉም ከሆነ ለሚመለከተው አካል ጥያቄአቸውን አቅርበው ውሣኔ አግኝተው ባለመብት ስለመሆናቸው ያስረዱት ነገር የለም። የተጠሪ አውራሽ ቤቱን በ1983 መያዛቸውን ቢገልፁም በምን ሁኔታ እንደያዙት ያቀረቡት ነገር የለም። ይህ ከሆነ ደግሞ ቤቱ እንዲመለስላቸው ክስ ሲያቀርቡ በቤቱ ላይ ያላቸውን መብት አላረጋገጡም።
በፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 33/2/ አንድ ከሣሽ ለክሱ መነሻ በሆነው ነገር ወይም ክሱ በተመሰረተበት ሀብት ላይ ጥቅም ወይም መብት ያለው መሆኑን ካላረጋገጠ ክስ እንዲያቀርብ አይፈቀድለትም።
ባመሆኑም የሥር ፍ/ቤቶች በሥር ከሣሹ አባት ስም የቀረበውን ካርታና የቤት ሥራ ፈቃድ መሰረት አድርገው ከሣሹ ክሱን ባቀረቡ ጊዜ በቤቱ ላይ የነበራቸውን መብት ሣያረጋግጥ ቤቱን እንዲረከቡና ኪራይ እንዲከፈላቸው በመወሰኑ የሕግ ሥህተት መፈፀሙን ተረድተናል።
ው ሣ ኔ
የፍ/መ/ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁ. 3269 ሚያዚያ 6/1995 የሰጠው ውሣኔና የፍ/ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁ. 21AA7 ታህሣሥ 19/1996 የሰጠው ትእዛዝ ተሽሯል።
የተጠሪ አውራሽ ለክርክሩ ምክንያት በሆነው ቤት ላይ ክስ ለማቅረብ የሚያስችል መብት ያላቸው መሆኑን ስላላረጋገጡ ክሱ ተቀባይነት የለውም።
ወጪና ኪሣራ ይቻቻሉ።
77 78
¡\iZ Mš´k e. 17937
Mμióp 20 d} 1999
ªƒu:- „q M}iUÍH¦ o¨
„q Ö^H Zg{C
„q „k©Gf¬Z MHM¬
„q „\¶¬ μað
„q ma´Z ´/SF\ö
„MG‰u:- /[ ¬}dø m¬F
ተጠሪዎች:-
እነ „q „jm ¿ኔ
ውርስ - ይርጋ - የፍ/ብ/ህ/ቁ/ 1000 አፈጻጸም - ጋብቻ በአንደኛው ተጋቢ ሞት
መፍረስ - ጋብቻ በሞት በፈረሰ ጊዜ የግል ንብረት የሚወሰድበት ጊዜ - የውል ህግ
ድንጋጌዎች በልሎች ግድታዎች ላይ ተፈፃሚ ላሆን የሚችልበት ሁኔታ -
የፍ/ብ/ህ/ቁ/ 17፣ 684፣ 1000፣ 1677፣ 1845
የአማራ ጠቅላይ ፍርድ ቤት አመልካች ያቀረቡትን የይርጋ ጥያቄ ውድቅ በማድረግ
በፍሬ ጉዳዩ ላይ ውሣኔ በመስጠቱ የቀረበ አቤቱታ ነው።
ውሣኔ፡ - የአማራ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሰጠው ውሣኔ ተሽሮ የጎንደር ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሰጠው ውሣኔ ፀንቷል።
በፍ/ብ/ህ/ቁ/ 1000/1/ ና /2/ ላይ የሰፈረው የይርጋ ጊዜ ተፈጻሚ የሚሆነው አንድ ወራሽ በልላ በወራሽነት የውርስ ሀብት በያዘ ሰው ላይ ክስ ሲያቀርብ ነው።
ተከራካሪዎች የይርጋ ጥያቄ እስካቀረቡ ድረስ ጥያቄውን በትክክለኛው አንቀጽ መሰረት እንዲመራ ማድረጉ የፍርድ ቤት ሃላፊነት ነው።
ጋብቻ በአንደኛው ተገቢ ሞት ምክንያት በፈረሰ ጊዜ የጋራም ሆነ የግል ንብረት በምን ያህል ጊዜ ውስጥ መጠየቅ እንዳለበት ባይመለከትም በፍ/ብ/ህ/ቁ. 1677 መሰረት በቁ. 1845 ላይ የተቀመጠው ይርጋ ተፈጻሚ ይሆናል።
¡\iZ Mš´k e. 17937
Mμióp 20 d} 1999
ªƒu:- „q M}iUÍH¦ o¨
„q Ö^H Zg{C
„q „k©Gf¬Z MHM¬
„q „\¶¬ μað
„q ma´Z ´/SF\ö
„MG‰u:- /[ ¬}dø m¬F - ¸if NP ^iZ dZi’G
MG^ \¾:- (1) „q „jm ¿{ö - ˆóEð dZi’G
(2) „q Ö^A MG‰Mð - dZi’G
i˜óC Mš´k ¡dUið ¡\iZ ´ðª¦ MZOU} dºEù ¡mMEˆmð}
ÖZ¬ \ºm|G::
Ö Z ¬
i˜óC Mš´k ¡dUið ´ðª¦ ¡ðZ^ K¶} iZ‰o ¬}μ´ö“u
¡NôMEˆp \óD} i’|{{p i\iZ ÖZ¬ iöp ¡dUi} ¡¦Zμ º¤dø ¡Nô¤^m|¶¬
{ð::
¡„Að} MG^ \¾“u i„MG‰u F¦ ¤dUiðp Š^ „ðXau}
¨°šNu ¿{ö ¡MU¸ð ˆd¬Pð }´ð\ö x/SF\ö i^»o ¤´òp} ¡¶G iöp
¡Nþu Nô^p ¡D{ðp ¡„Að} „MG‰u ¡EöFrð} ¡Xb{p Mkp „E‚ iNEp
iöp| loð „E„¶jk i^Nrð †}ªó›Z ¸¦d’G:: iMD{ðO „MG‰u’
¤E„¶jk ¡¤˜ðk}} ¡„ðXau}} lo ¤^UŠið ¡NôG {iZ ¡„Að} MG^
\¾“u ¤dUiðp Š^ ¡iön} ¡¦›o NUμ´¿ ‰Zo E„Að} „MG‰u iK´º
M}´¬ \ºmýG iNEp ¡´ù}¨Z ˆmN N˜μ° iöp} 2 mˆRb iN¬U¶
ˆ\’G::
¡„Að}’ „MG‰u Nþu ¨°šNu ¿{ö ¡MU¸ð ¡Pnp i1978
\óD} Š^ ¡dUið i1990 •.O iMD{ð ´ðª¢ i¦Zμ ¦o´ªG iNEp
¡¦Zμ º¤dø „{\ð iÖY ´ðª¢ F¦ šZšZ MG^O „dUið:: im{Rð
¡¦Zμ º¤dø F¦ i¡¨U°ð ¤Eð ÖZ¬ iöqu ¡mE¤¡ ðR{ö \¸ð:: E˜óC
¡\iZ „iöno OŠ}¤p ¡D{ð ðR{ö ¡\¸ð ¡„NX kHöX’õ ŠGF’õ
M}¶Sp ¸gF¦ ÖZ¬ iöp ¡¦Zμ𠺤dø ð¬g iN¬U¶ iÖY ´ðª¢ F¦
ðR{ö \ºmýG:: ¡¦Zμð} º¤dø ð¬g EN¬U¶ ¡\¸ð OŠ}¤p
¡ÖpHkHöZ K¶ e. 1000(1) i˜óAð ´ðª¦ F¦ mÑÎNô{p ¡EðO iNEp
79 80
{ð:: ¦Œð ¬}μ´ö mÑÎNô „¦D}O ¤EðO iAðEp OŠ}¤p {ð:: „}¨ð
OŠ}¤p ¬}μ´öð iXcu M‰ˆG ¡Nô{]} ŠZŠZ ¡NôMEˆp †}°õ iNþu Nô^p
†| iXcu M‰ˆG ¡Nô{R Mð¶pን ¡Nô`Ö} „¦¨EO ¡NôG {ð:: AðEmð
OŠ}¤p ¨¶P º¤dø ¡dUiip iöp Z^p iMD{ð i¬}μ´ö𠄦odÖO iNEp
{ð:: ¸gF¦ Ö/iön ¦C} OŠ}¤p iM^¸p d¨O \óG ¡¦Zμ𠺤dø mdkEù
¡{iUð} ¡´ù}¨Z ›} ˆÖm ÖZ¬ iöp ðR{ö båG::
¡\iZ „iönoð ¡dUið i¸gF¦ Ö/iöp ðR{ö F¦ \óD} ¦˜n
¡¦Zμð} º¤dø MoEÖ} ¡NôMEˆp| EöEùs}O ¸gF¦ Ö/iöp ¡´ðª¢ ÖY {´Z
F¦ ¡\¹rð} ðR{ö“u ¡NôMEˆp {ð::
¦C uEùp ¡¦Zμ𠺤dø „^MGŠq ¸gF¦ Ö/iön ¡\¸ð} ðR{ö
pŠŠE{p EMMGˆp ´ðª¢ E\iZ ¤^dZjG kEù MG^ \Á“u MG^
†}ªó\¸ðip „¬ZèG:: MG^ \¾“u jdUiðp MG^ ¡¦Zμ º¤døð}
iNôMEˆp ˜Z˜Z ¤E ŠZŠZ „gZi’G:: ¡ŠZŠXrð MQUm ARk ¡ÖpHkHöZ
K´ð „}dÏ 1000(1) mÑÎNô{p ¡Nô~Uð „}¬ Xb EöFð} iXb{p •gO
¡ðZ^ Akp ¡¤˜} \ð ሲˆ^ {ð፣ „MG‰u }kUn} ¡¤˜ðp iNô^p{p †}°õ
iXb{p jEMD{ð ¬}μ´öð „¶jk{p ¡EðO; ˆ˜óC ja´Z i„}dË 1000/2/
†}¨mMEˆm𠄈X‰W }kUp ˆiöm\k ¡m´ }kUp iMD{ð iT^p •Mn
¦Zμ Eóo¸Z „¦´jðO@ iön i„MG‰u M¤˜ð} MG^ \¾“u ¤ep i1999
•.O Š^ \ó¤dZið iMD{ð ‰eip ´ó˜ö \óh¸Z ¡¦Zμð ´ó˜ö „G×jr’G EójG
„¦uGO@ ¡NôG {ð::
¦C ÖZ¬ iöp ¶X dò ¤dUiðp} ¡¦Zμ ŠZŠZ „¶jk ‰Frð ¡K´ð
¬}μ´ö“u μZ iN™M¬ MZO[„G::
uEùn ig¬Nô¤ ¡mMEˆmð ¡ÖpHkHöZ K¶ eºZ 1000 (1) †|
(2) mÑÎNô{p| ˆ„Að} ´ðª¦ μZ ¤Eð m™N²{p {ð:: ¸gF¦ Ö/iön i˜óC
„}dÏ ¡\ÑU𠡦Zμ ´ó˜ö mÑÎNô ¡NôD{ð „}¬ Xb iEöF iXb{p ¡ðZ^ Akp
i¤˜ \ð F¦ Š^ \ó¤dZk {ð ¡NôG ðR{ö \ºmýG:: i˜óC ¡K´ð „mUè´ùO ¦C
Ö/iöpO ¦^NNG:: ¡„Að} „MG‰u ¡Nþu Xb jEMD|rð| }kUn}O ¡¤˜ðp
iXb{p ^FGD{ i˜óC K¶ ¡m¸d\ð ¡3 •Mp ¡¦Zμ ´ó˜ö Xcu iNô¤{\ðp Š^
F¦ Eó¸gNr𠄦uGO:: ¡˜óAð „}dÏ }”ð^ „}dË AðEp ¦Zμð ¡NôhOip}
¡M¼Ua ´ó˜ö ¡Nô\º ˆNôD} idZ M{a - ARið i„ðXcu M‰ˆG ¡Nô¨U¶} Š^
¡NôMEˆp iMD{𠦌ð ¬}μ´öO E´ðª¢ „¶jk{p ¡EðO iMD{ðO ¸gF¦ Ö/iön
MG^ \¾“u ¤dUiðp Š^ iÖpHkHöZ K¶ eºZ 1000(1) MQUp i3 •Mp
i¦Zμ „¦o´¬O iNEp ¡\¸ð ðR{ö ¡Nô{dÖ „¦¨EO:: dºEù ¡Nô{Rð
º¤dø Š\ð} i1000/1/ MQUp i¦Zμ „¦o´¬O NEp ¡˜óC •¦{p Š^
ÁXb ¦Zμ „¦MEˆmðO NEp {ð? ¡NôEð {ð::
¡^Z ˆRcu i„Að}’ „MG‰u ¤dUiðp i¦›or𠤨U´ðp
¡„jou} }kUp ¦MG\ðG} ¡NôG {ð:: ˆMš´ið EMUªp ¡tG{ð
„MG‰u| ¡MG^ \¾“u „ðXb jG| Nô^p D{ð እኡዥO •Mop
„kUð ˆ~V iíF ¡MG^ \¾ „ðXb i1978 •.O MPorð {ð::
„MG‰u| Nþu ¨°šNu ¿{ö ¡MU¸ð jG| Nô^p ˆ{iV iAðEnO M‰ˆG
¡{iUð μkt ¡ÑU\ð i1978 •.O {ð NEp {ð:: ¡ÖpHkHöZ K´ð
μkt \óÑZ^ iAðEnO mμió“u M‰ˆG ¤Eð }kUp K´ð iNô¤˜ð
MQUp MˆÔÑG †}ªEip ¦¨{¶μG:: †˜óC F¦ ¡Nô{R𠺤dø iμktð
¡{iUð }kUp MˆÔÑG ˆ{iUip ´ó˜ö ®O[ iO} ¤CG ´ó˜ö {ð „}¬
\ð iŠÖÖEð ¡„}¨ð mμió ¡¶G Akp ¤E„¶jk EEöFð mμió
m\ºqkG NEp ¡NôuEð? ¡NôEð {ð:: E´ðª¢ dºm „¶jk{p ¤Eð
¡ÖpHkHöZ K´ð eºZ 17 μkt i„}© mμió Pp OŠ}¤p EóÑZ^
"ˆmμió“s †¤}ª}© ¡¶G Akn MD{ð} „^U¬q ¡¶G ¬Za Akp
i•¦{n MG_ EMð\¬ Mkp „Frð" iNEp i„}dË 684 ¨}¶èG::
¦C ¬}μ´ö μktð \óÑZ^ †¤}©}© mμió ¡X\ð }kUp MD{ð}
¡N^U©p xFÓ{p †}ªEip ¡Nô¤R¦ \óD} ¦C} º¤dø iO} ¤CG ´ó˜ö
ð^º MgUk †}ªEip ¶} „¦¨{¶¶O:: º¤døð iO} ¤CG ´ó˜ö ð^ጥ
MgUk †}ªEip i¶GË „EM¨}´´ð ¶} ¦C i¦Zμ K¶ ¡N¦´™ „}¨ð
´} iÑE´ ´ó˜ö ¡Nô¤{Rð {ð ¨NôG M¨O¨Nô¤ ¡Nô^ድ „¦ደእO::
iμkt ´ó˜ö ¡mÑXð AkpO D{ i¶G ¡mÑXð Akp R¦ˆÔÑG እኡዥO ´ó˜ö
Mh¡p ¤Eip „¦¨EO iMD{ðO ¡K´ð †]iö ¡˜óC •¦{p º¤dø ¤E´¨k
μktð ˆÑU\ ˆኡዥO ´ó˜ö iíFO †}ªó{R ¦ÑgªG kEù N\k „¦uGO::
μkt G¢ jCZ¦ ió~UðO ˆAðEnO mμió“u ^OO{p ¡NôM{Á
Mkp| ¶«oO ¡NôºG iMD{ð iiöm\k K¶ ¶GË ¬}μ´ö R¦~Z \ódZ
iውG K¶ MZDu ¦O ¬}μ´ö“u mÑÎNô N¬U¶ ¡ውG K¶ „}dË
1677O ¡NôÑg¨ð {ð:: ¦Œð ¬}μ´ö «¶©o“s ˆðG ¡m´ò j¦D{ðO
¡˜óC „}dÏ ¨}lu ¦ÑÍMðjr’G» iNEp ¦¨{¶μG:: „Að} ¡¤š{ð
¡jG| Nô^p ¡}kUp ŠZŠZ ¡mE¡ ¡¦Zμ ´ó˜ö ^EEöEð i˜óC ¬}μ´ö
MQUp ¡ðG K¶ ¡¦Zμ ¬}μ´ö“u †}ªó´™ N¬U¶ m´ió D~
81 82
„¶‚m{’G:: ¡G K¶ ¦Zμ „¸fF¦ ¬}μ´ö i„}dÏ 1845 †}¨m´EÍð iEöF
„‰üí} ‰Gm{ i^mdZ 10 •Mp {ð:: „Að} idUiG} ´ðª¦ μktð iPp
¡ÑU\ð i1978 •.O \óD} ¡„}©} m¶μió ¡¶G }kUp iK¦p ‰Eðp mμió
EN^Edg º¤dø ¡dUið i1990 •.O {ð:: iMD{ðO Š\ð ¡dUið 10 •Mp
‰EÑð iíF iMD{ð i¦Zμ Eóo´¬ ¡Nô´jð {ð::
ˆ˜óC iF¦ im´EÍð OŠ}¤qu ¡„NX ŠGG ¸gF¦ Ö/iöp ¡K´ð}
„}dË 1000(1) †|(2) iMMGˆp kt ˆ12 •Mp iíF ¡dUið} Š^ ¦Zμ
„¤¶¨ðO iNEp Š\ð †}ªódºG iN¬U¶ iÖY ´ðª¢ F¦ ðR{ö M^¸n
pŠŠG „¦¨EO:: ¡„Að{ð „MG‰u ¡¦Zμ º¤dø †^ˆ„dUið ¬U^ º¤døð}
ipŠŠEð „}dË MQUp †}ªóMX N¬U´ð ¨¶P ¡ÖZ¬ iön xFÓ{p {ð::
ð R {ö
(1) ¡„NX kHöX’õ ŠGF’õ M}¶Sp ºgOp 24 d} 1997 iMš´k eºZ
0314 ¡\¸ð ðR{ö mbåG::
(2) MG^ \¾“u ¡‰mõp 11 d} 1990 •.O i„MG‰u F¦ ¤dUiðp Š^
i¦Zμ ¦o´ªG kE|G::
(3) ¾| ˆóRX ¡¡XRrð} ¦tEð::
የሰ/መ/ቁ. 2A938
ሚያዝያ 11/99 ዓ.ም.
ዳኞች፡- አቶ መንበረፀሐይ ታደሰ አቶ ፍስሐ ወርቅነህ አቶ አብዱልቃድር መሐመድ አቶ አሰግድ ጋሻው ወ/ት ሒሩት መለሰ አመልካች፡- ወ/ሮ ሸዋዬ ተሰማ ተጠሪ፡- እነ ወ/ሮ ሣራ ልንጋነ ጋብቻ - የጋብቻን መፍረስ ስለማስረዳት የፍድራል ከፍተኛው ፍርድ ቤት የፍድራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ተጠሪ የሟች የአቶ ይልማ ወ/ሃና ሚስት ናቸው ሲል የሰጠውን ውሣኔ በማፅናቱ በተቃውሞ የቀረበ አቤቱታ ነው።
ውሣኔ፡ - የፍድራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሰጠው ውሣኔ ተሽሯል።
ጋብቻ የሚፈርሰው ህጉ ባስቀመጣቸው ውሱን ምክንያቶች ነው።
ጋብቻ የሚፈርስበትን ምክንያት መፍረሱን ከማስረዳት መለየት ያስፈልጋል።
ተጋቢዎች ምንም እንኳን ቀደም ብሎ የተፈፀመ ጋብቻ የነበራቸው ቢሆንም በመካከላቸው በተፈጠረ አለመግባባት ምክንያት መቀጠል አለመቻላቸውና ሁለቱ በየፊናቸው የየራሳቸውን ሕይወት መጀመራቸው እያለ ፍቺ መፈፀሙን አንደኛው ተጋቢ አላስረዳም የሚል ውሣኔ ትክክለኛ የህግ አተረጓጎም አይደለም።
83 84 የሰ/መ/ቁ. 2A938 ሚያዝያ 11/99 ዓ.ም.
ዳኞች፡- አቶ መንበረፀሐይ ታደሰ አቶ ፍስሐ ወርቅነህ አቶ አብዱልቃድር መሐመድ አቶ አሰግድ ጋሻው ወ/ት ሒሩት መለሰ አመልካች፡- ወ/ሮ ሸዋዬ ተሰማ ቀርባለች።
መልስ ሰጪ፡- ወ/ሮ ሣራ ልንጋነ አልቀረበችም።
አመልካች ለሰበር ችሎት ያቀረቡት ማመልከቻ የፍድራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት መልስ ሰጪ የሟች የአቶ ይልማ ወ/ሃና ሚስት ነበሩ በማለት የሰጠው ውሣኔ እንዲሻርላቸው የሚጠይቅ ነው። አመልካች መ/ሰጪ የሟቹ የአቶ ይልማ ወ/ሃና ሚስት አይደሉም በማለት ተቃውሞ ያቀረቡት ለፍድራል የመጀመሪያ ፍ/ቤት ነው።
ተቃውሞው ለዚህ ፍ/ቤት ያቀረቡት ፍ/ቤት ቀደም ሲል ግንቦት 15/95 በዋለው ችሎት መልስ ሰጪ ወ/ሮ ሣራ ልንጋነ የሟች የአቶ ይልማ ወ/ሃና ሚስት ነች በማለት በመስጠቱ ነው። ተቃውሞው የቀረበለት ፍ/ቤትም አመልካች ሚስት መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ አቅርበዋል በልላ በኩል መልስ ሰጪ ከሟቹ ጋር ጋብቻ የነበራቸው መሆኑ ስለተረጋገጠና በአመልካቹ በኩል ውላቸው መፍረሱን የሚያሳይ ማስረጃ ባለመቅረቡ ቀደም ሲል መልስ ሰጪ የሟች ሚስት ናት በማለት የተሰጠው ውሣኔ የሚለወጥበት ምክንያት የለም በማለት ውሣኔው አጽንቶታል።
አመልካች ይግባኝ ለከፍተኛው ፍ/ቤት ቢያቀርቡም የፍድራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ማመልከቻውን አይቶ ይግባኙን በፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 337 መሰረት አያስቀርብም በማለት ዘግቶታል። የሰበር አቤቱታ የቀረበውም ይህን ውሣኔ ለማስለወጥ ነው።
የሰበር አቤቱታ መሰረታዊ ቅሬታ መልስ ሰጪ ከሟች ጋር የነበራት ጋብቻ በገዛ ፈቃዷ አፍርሳ ከልላ ሰው ጋር ከ1977 በፊት ጀምሮ ትዳር በመመስረቷ የሟቹ ሚስት ፈት ላባል አይገባም፣ ሟች ከአመልካች ጋብቻ የፈፀመው ልላ ጋብቻ ስላልፈፀመ ነው፣ የመልስ መሰጪን ጋብቻ መፍረስ ያውቁ የነበሩ ምስክር ቀርበው እንዳይመሰክሩ መደረጉ እውነቱ እንዳይወጣ መደረጉን ያሳያል። አቶ ይልማ የሞቱት በ1989 ሆኖ ሣለ መልስ ሰጪ ግን በ1981 ነው የሞቱት ብላ ለፍ/ቤት ማመልከቷ ጉዳዩን የተቀነባበረና የሚስትነት ጥያቄውን ከ14 ዓመት በኋላ መቅረቡን ያስረዳል የሚል ነው።
በመልስ ሰጪ የቀረበው መልስ ደግሞ መልስ ሰጪና ሟች መጋባታቸው በማስረጃ ስለተረጋገጠና ጋብቻ የሚፈርስባቸው በሕግ ከሚታወቅባቸው ምክንያቶት አንዱ መኖሩ ስላልተረጋገጠ የሟችና የመልስ ሰጪ ጋብቻ ፈርሷል ላባል አይችልም፣ የሟችና የአመልካች ጋብቻ መጀመሪያ የተፈፀመውን ጋብቻ አያስቀርም፣ መልስ ሰጪ ከልላ ሰው ሁለት ልጆች መውለዳቸውም ሆነ የሞቱበትን ቀን 1981 ብለው መጥቀሳቸውም እንደዚሁ ሚስትታቸውን አያስቀርም፤
የሚስትነት ማረጋገጫው የተሰጠው ሟቹ በ1989 ዓ.ም. ሞተዋል በማለት በመሆኑ የአመልካች ቅሬታ መሰረት የለውም፣ በመሆኑም የሥር ፍ/ቤቶች ውሣኔ የሕግ ስህተት ስለልለበት ላፀና ይገባል የሚል ነው።
ይህ ችሎት የግራ ቀኙን ክርክር አግባብ ካላቸው ሕጎች ጋር በማያያዝ ተመልክቷል። ከመዝገቡ እንደተረዳነው አመልካችም ሆነ መልስ ሰጪ ከሟች አቶ ይልማ ወ/ሃና ጋር ጋብቻ መፈፀማቸው ተረጋግጦአል። መ/ሰጪ ሚስት መሆናቸውን ለማረጋገጥ በ1966 የተጋቡበት የጋብቻ ውል በ6/6/72 የተሞላ የሕይወት ታሪክ /ሟች ይሰሩበት ከነበረው የቡና ገበያ ድርጅት ማኀደር የተገኘ/ እንዲሁም ጥር 19/1974 በጡረታ ቅጽ ላይ ሚስት ተብለው የተሞላበት ሰነድ ቀርቦአል። አመልካቹ በበኩላቸው በ1987 ዓ.ም. ከሟች ጋር መጋባታቸው ማስረጃ ቀርቦ ሚስትታቸው በልላ ተረጋግጧል።
በልላ በኩል አመልካች ባቀረቡት መቃወሚያ መነሻነት የፍድራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ባደረገው ማጣራት መልስ ሰጪ ለፍርድ ቤቱ በሰጡት ቃል ሟቹና መ/ሰጪ እስከ 1985 አብረው ከኖሩ በኋላ በ1985 ዓ.ም. ተጣልተው መ/ሰጪ ወደ አዲስ አበባ መምጣታቸውን በኋላ ደግሞ ሟቹ አቶ ይልማ አመልካቿን ወ/ሮ ሸዋዬን አግብተው አጋሮ መሄዳቸውን እንደሰሙ በፍርዱ ቤቱ አስረድተዋል። ከዚህ በተጨማሪ ከሟች ጋር የነበረው ጋብቻ በፍቺ አለመፍረሱም ገልፀዋል በቃል በተደረገው ማብራሪያ የአሁን አመልካች ስለፍቺው ያውቁ እንደሆነ ተጠይቀው ሟቹ ከመልስ ሰጪ ጋር ጋብቻ የነበረው መሆኑን ስለማናውቅ ስለፍቺው አናውቅም ብለዋል።
ከዚህ መገንዘብ የቻልነው የአሁንዋ መልስ ሰጪ ምንም እንኳ ከሟቹ ጋር ቀደም ብሎ የተፈፀመ ጋብቻ የነበራቸው ቢሆንም በመካከላቸው በተፈጠረ አለመግባባት ምክንያት በነበረው ጋብቻ መቀጠል አለመቻላቸውንና ሁለቱ በየፊናቸው የየራሳቸው ሕይወት መጀመራቸውን ነው። የአሁን መልስ ሰጪ ጋብቻው በፍቺ ምክንያት አልፈረሰም ይባል እንጂ ለፍርድ ቤቱ የሰጡት ማረጋገጫ ጋብቻው መፍረሱን የሚያረጋግጥ ነው። ጋብቻ የሚፈርሰው ሕጉ ባስቀመጣቸው ውሱን ምክንያት መሆኑን ይህም ፍ/ቤት ይቀበለዋል። በልላ 85 86 በኩል ለጋብቻ መፍረስ ምክንያቶች የሆኑ ነገሮች መኖር አለመኖራቸውን የሚረጋግጠው እንድት ነው የሚለው ጥያቄና ነጥብ በሁለቱም ተጋቢዎች ከነበረው ሁኔታ ጭምር መረዳት የሚችል ነው። ጋብቻ የሚፈርስበትን ምክንያት መፍረሱን ከማስረዳት መለየትም ያስፈልጋል። አሁን በቀረበልን ጉዳይ የመልስ ሰጪ መከራከሪያ ፍቺ መፈፀሙን አመልካች አላስረዳችም የሚል ነው። ነገር ግን የመልስ ሰጪና የሟች ግንኙነት ማንም ልላ ማስረጃ ላያስረዳ ከሚችለው ከሚገልፀው በላይ በመካከላቸው የነበረው የጋብቻ ግንኙት መፍረሱ ሁለቱም ልላ ሕይወት ጀምረው ሟቹ የአሁንዋን አመልካች ማግባታቸውን፣ ይህንንም ጋብቻ የአሁኗን መልስ ሰጪ ያውቁ እንደነበር ያስረዳል። ይህ በመሆኑ በተረጋገጠበት ሁኔታ የአሁንዋን መልስ ሰጪ ቀደም ሲል የፈፀመችውን ጋብቻ መሰረት በማድረግ ብቻ ሚስት ናት ብሎ መወሰኑ ትክክለኛ የሕግ አተረጓጎም አይደለም።
ው ሣ ኔ የፍድራል መጀመሪያት በመ/ቁ 4796 ሚያዝያ 18 ቀን 1997 ዓ.ም.
የሰጠው ውሣኔ ተሽሯል።
ወ/ሮ ሣራ ልንጋነ የሟች የአቶ ይልማ ወ/ሃና ሚስት አይደለችም በማለት ወስነናል፣ ወጪና ኪሣራ ግራ ቀኙ የየራሣቸውን ይቻሉ።
ሚያዝያ 16 ቀን 1999 ዓ.ም.
ዳኞች፡- አቶ መንበረፀሐይ ታደሰ አቶ አሰግድ ጋሻው አቶ መስፍን እቁበዮናስ ወ/ሪት ሒሩት መለሰ አቶ ተሻገር ገ/ሥላሴ አመልካቾች፡- እነ ወ/ሮ ደሐብ ሰኢድ ተጠሪ፡- አቶ አብረሃም ካሣ ልጅነትን ስለመካድ - አባትነትን በግምት መወሰን - በማወቅ አባትነት የሚረጋገጥበት መሰረት - የተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ ቁ/126/1/፣ 143/መ/ና/ሰ/ የፍድራል ከፍተኛው ፍርድ ቤት የፍድራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ሟች አቶ እንድሪስ አደም የተጠሪው ወላጅ አባት ናቸው ሲል የሰጠውን ውሣኔ በማፅናቱ በተቃውሞ የቀረበ አቤቱታ ነው።
ውሣኔ፡ - የፍድራል መጀመሪያና ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሰጡት ውሣኔ ተሸሯል።
በተሻሻለው የቤተሰብ ህግ ቁ. 143 መሰረት አባትነትን በፍርድ መንገር የሚቻለው አባት ማን ነው የሚለውን ለአባትነት መነሻ የሆኑትን በአንቀጽ 125/1/ መሰረት በህግ ግምት ማወቅ ካልተቻለ ወይም በአንቀጽ 125/2/ መሰረት አባት የተባለው ሰው ልጅነትን ሳይቀበል የቀረበ እንደሆነ ብቻ ነው።
አንድ እናት በህጋዊ ጋብቻ ውስጥ እያለች ልጅ ከተወለደ የልጁ አባት ማን ነው የሚለው ምላሽ የሚያገኘው በተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ ቁ. አንቀጽ 128/1/ እና ከአንቀጽ 126 – 128 በተመለከቱት ድንጋጌዎች መሰረት ህግ ያስቀመጠውን ግምት መነሻ በማድረግ ነው።
በህጉ ግምት አባት የተባለው ሰው ህጉ ያስቀመጠውን ግምት ላያፈርስ የሚችል ክርክር በተሻሻለው የቤተሰብ ህግ ቁ. 167 ላያቀርበ ይችላል።
87 88
No topics extracted.