አንድ ጠበቃ ከጅምሩ የሕግ መሰረት የላለዉና አዋጭ አለመሆኑ የተረጋገጠን ወይም ተከራክሮ የመርታት ዔድል የላለዉ አቶ እንዲልካቸዉ ይላቅ እና XXXV እያወቀ ደንበኛዉን አላስፈላጊ ለሆነ ክርክርና ወጪ መጋበዛ የላለበት ስለመሆኑ አንድ ጠበቃ የጥብቅና አገልግልት ዉል ከመዋዋለ በፉት ማስረጃ ሰብስቦ ማጠናቀቅ ወይም ምስክሮችን አስቀርቦ መጠየቅና የሚያዉቁትን አስቀድሞ ማወቅ የሚጠበቅበት ሥላለመሆኑ የደንብ ቁጥር 57/92 አንቀጽ 4 የኢ.ፋ.ዱ.ሪ ፍትህ ሚኒስቴር ዐ/ሕግ
No summary available.
ሰኔ 29 ቀን 2009ዓ.ም ዳኞች፡- ብርሃኑ አመነዉ በዔዉቀት በላይ እንዲሻዉ አዲነ ኃይለ ነጋሽ እትመት አሰፊ አመልካች፡- አቶ እንዲልካቸዉ ይላቅ ቀረቡ ተጠሪ፡- የኢ.ፋ.ዱ.ሪ ፍትህ ሚኒስቴር ዐ/ሕግ ሙዔዛ ገ/ለዐል ቀረቡ መዛገቡን መርምረን የሚከተለውን ፍርድ ተሰጥቷል።
ጉዲዩ ለሰበር ችልት ላቀርብ የቻለው የአሁኑ ተጠሪ መ/ቤት የዱስኘሉን ኮሚቴ የሰጠው የዱስኘሉን ውሣኔ ለተጠሪ መ/ቤት የበላይ ሀላፉ ቀርቦ በመጽደቁ አመልካች ይግባኛቸውን በአዋጅ ቁጥር 199/1992 አንቀጽ 29 መሰረት ለፋዳራለ ከፍተኛ ፍ/ቤት አቅርበው ከፍተኛው ፍ/ቤትም መልስ ሰጪውን መጥራት ሳያስፈልግ በፍ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ 337 መሰረት የይግባኙን መዛገብ በመዛጋቱ አመልካች የተሰጠዉ ውሳኔ መሰረታዊ የሆነ የሕግ ስህተት ተፈጽሟል በማለት የሰበር አቤቱታቸውን ስላቀረቡ ነው።
ለዱስኘሉን ኮሚቴ ውሣኔ መነሻ ወ/ሮ አበባየሁ አያላዉ መጋቢት 25 ቀን 2006 ዓ/ም በተፃፈ ማመልከቻ ያቀረቡት አቤቱታ ሲሆን ይዖቱ፡- ከአሁኑ አመልካች ጋር ሐምል 25 ቀን 2003 ዓ.ም በተጻፈ የጥብቅና ሙያ አገልግልት ዉል ባላቸዉ የቤት ክርክር ጉዲይ ክስ መስርተዉ እንዱከራከሩ ለጊዚዉ ቅድመ ክፍያ ብር 25,000 እና ለመዛገብ ማስከፈቻ ብር 2,000 ከፍለዉ ወደ ዉጭ አገር መሄዲቸዉን ገልጸዉ ከ3 ዓመት በኃላ ወደ አገር ሲመለሱ አመልካች ክስ ሳይመሰርቱ በመቆየታቸዉ ከፍተኛ ጉዲት የደረሰባቸዉ መሆኑን ገልጸዉ ተገቢዉ እርምጃ እንዱወሰድላቸዉ ጠይቀዋል።
አመልካች ለክሱ በሰጡት መልስም ከዱስፒሉን ክስ አቅራቢ ጋር የጥብቅና አገልግልት ዉል ማድረጋቸዉን አምነዉ ብር 25,000 ሳይቀበለ ዉጪ አገር ከሄደ በኃላ እንዱልኩ ተስማምተዉ እንደተቀበለ አድርገዉ የፈረሙ መሆኑን፤ የፊይል ማስከፈቻ ብር 2,000 ያልተቀበለ መሆኑን፤
ክስ ሳይመሰርቱ የቀሩበት ምክንያት ለክሱ የሚያስፈልጉ ምስክሮችንና መረጃ ደንበኛቸዉ ሳትሰጥ ወደ ዉጭ አገር በመሄዶ እንደ ሕግ ባለሙያ ማስረጃ ሳይያያዛ ክስ መመስረት ስለማይቻል እንጂ በጥፊት ባለመሆኑ ክሱ ዉድቅ እንዱደረግለት በመጠየቅ ተከራክሯል። የዱስፒሉን ክስ አቅራቢ በበኩላቸዉ በሰጡት መልስ ለአሁኑ አመልካች አስፈላጊዉን የወራሽነትና ላልች የሰነድ ማስረጃዎችን እንዲስረከቡትና የሰዉ ምስክሮችንም ዛርዛር ሰጥተዉ ወደ ዉጭ አገር እንደሄደ ከገለጹ በኃላ የግራቀኙን ምስክሮች ለመስማት በተቀጠረበት ዔለት ግራቀኙ ታሕሳስ 16 ቀን 2007 ዓ.ም በተጻፈ ስምምነት የአሁኑ አመልካች የተቀበለትን ገንዖብ በመክፈል የተፈራረሙትን አያይዖዋል። የዱስፒሉን ኮሚቴዉ ጉዲዩን መርምሮ አመልካች በጠበቆች የስነ ምግባር ደንብ ቁጥር 57/92 አንቀጽ 4 መሰረት ዉል ከመፈጸማቸዉ በፉት ስለሚይዘት ጉዲይ ህጋዊነትና በማስረጃ የተደገፈ ስለመሆኑ እና ማስረጃዎችና ምስክሮች ተሟልተዉ የቀረቡ መሆኑን ማረጋገጥ ሲገባቸዉ ዉል ከመፈጸማቸዉ በፉት ምስክሮችና ማስረጃዎች መሟላቱን አለማረጋገጣቸዉ የአመልካች ጉድለት እንጂ የደንበኛቸዉ ችግር አይደለም፤ ደንበኛቸዉ ከአገር ዉስጥ የላለ መሆኑን እያወቁ ከ3 ዓመት በላይ ክስ ሳይመሰርቱ በመቆየታቸዉ ጥፊተኛ ናቸዉ በማለት በብር 5,000 እንዱቀጡ የወሳኔ ሀሳብ ለተጠሪ መስሪያ ቤት የበላይ ኃላፉ አቅርቦ በማስጸደቅ አስወስኗል። በዘህ ውሳኔ አመልካች ቅር በመሰኘት ይግባኛቸውን ለፋዳራለ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ቢያቀርቡም ተቀባይነት አላገኙም። የሰበር አቤቱታዉ የቀረበዉ ይህን ዉሳኔ በመቃወም ለማስለወጥ ነዉ።አመልካች ያቀረቡት አቤቱታ ይዖት፡- የስር አቤቱታ አቅራቢ ታህሳስ 16 ቀን 2004 ዓ.ም በተጻፈ አቤቱታ ለጉባኤዉ ያቀረብኩት ክስ ስህተት ነዉ፤ ጠበቃዉ የፈጸመዉ ምንም ዓይነት ጥፊት የለም፤ ክስ ሳይመሰርት የቆየዉ እኔ ማስረጃዎችን ለጠበቃዉ ባለመስጠቴ እና አሟልቼ ባለማስረከቤ ነዉ በማለት የራሷ ጥፊት መሆኑን አረጋግጣለች። በነጻ እንድሰናበትም አመልክታ እያለ ምንም ዓይነት ጥፊት ሳይኖር ጥፊተኛ ተብዬ ብር 5,000 መቀጣቴ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ነዉ። ሁለቱ የጉባኤ አባላት በዉሳኔ ሀሳቡ ያልፈረሙበት በመሆኑ ባልተሟላ ጉባኤ የተሰጠዉ ዉሳኔ ስህተት ነዉ። ክሱ ከቀረበ 1 ዓመት ከ12 ቀን በኃላ የተሰጠ በመሆኑ በአዋጅ ቁጥር 119/92 መሰረት በ9 ወር ይርጋ ቀሪ ነዉ። በመሆኑም ዉሳኔዉ መሰረታዊ የሕግ ስህተት የላለበት በመሆኑ ይሻርልኝ የሚል ነዉ።
የአመልካች አቤቱታ ተመርምሮ የስር አቤቱታ አቅራቢ ጥፊተኛ እኔ ነኝ፤ አማልካች አይደለም በማለት በጽሁፍ ለጉባኤዉ አመልክተዉ ሳለ እንዱሁም የስር አቤቱታ አቅራቢ የሚኖሩት በዉጭ አገር በመሆኑ ክሱን ለመመስረት የሰዉ ማስረጃ ስም ዛርዛር ባልሰጡበት ሁኔታ አመልካች ጥፊተኛ ተብል የመወሰኑን አግባብነት ለማጣራት ሲባል ለሰበር ያስቀርባል የተባለ ሲሆን ግራቀኙ መልስ እና የመልስ መልስ በጽሁፍ በማቀባበል ክርክር ተደርጓል።
የተጠሪ መልስ ይዖት፡- አመልካች በደንብ ቁጥር 57/92 አንቀጽ 4 መሰረት ጉዲዩን ተቀብል የጉዲዩን ፍሬ ነገር እና ማስረጃዎች ሳይመረምሩ በጥብቅና አገልግልት ስም ተገቢ ያልሆነ ጥቅም ለማግኘት ማስረጃዎች ሳይሟለ ዉል ተዋዉለዉ ጉዲዩን መያዘ በራሱ የስነ-ምግባር ጥሰት በመሆኑ የግል ተበዲይ ጥፊተኛ እኔ ነኝ በማለት በጽሁፍ ለጉባኤዉ ማመልከታቸዉ የተፈጸመዉን የዱስፒሉን ጉድለት የሚያስቀር አይደለም። የጉባኤዉ አባላት አብዙኛዎቹ እስከተገኙ ድረስ ጉባኤዉ ዉሳኔ መስጠት ስለሚችል የተፈጸመ ስህተት የለም። በአዋጅ ቁጥር 119/92 አንቀጽ 24(8) መሰረት በ6 ወር የዉሳኔ ሀሳቡን ማቅረብ ካልቻለ በጽሁፍ ተጨማሪ ጊዚ መጠየቅ ስለሚችል በይርጋ አልታገደም ሲል ተከራክሯል። አመልካችም አቤቱታቸዉን በሚያጠናክር መልኩ ተከራክሯል።
የጉዲዩ አመጣጥ ከላይ የተገለጸዉን የሚመስል ሲሆን እኛም አቤቱታ ከቀረበበት ዉሳኔ እና አግባብነት ካለዉ የሕግ ድንጋጌ ጋር በማገናዖብ መዛገቡን መርምረናል። የሰበር አቤቱታዉ ያስቀርባል ሲባል ከተያዖዉ ጭብጥ አንጻር መርምረን እንደተረዲነዉ አመልካች ከስር አቤቱታ አቅራቢ ጋር ቤት ክርክርን አስመልክቶ ክስ እንዱመሰርቱ የጥብቅና አገልግልት ዉል ካደረጉ እና ቅድመ ክፍያ ከተቀበለ በኃላ አቤቱታ አቅራቢ ዉጭ አገር ከሄደበት ከ3 ዓመት በኃላ ሲመለሱ ክስ ሳይመሰርቱ ቆይተዋል። አመልካች ክስ ላለመመስረታቸዉ የሰጡት ምክንያት የስር አቤቱታ አቅራቢ ወይም ደንበኛቸዉ የምስክር ዛርዛር ሳይሰጡ ዉጭ አገር በመሄዲቸዉ ያለማስረጃ ክስ መመስረት ስለማይችለ መሆኑን ገልጸዋል። የስር አቤቱታ አቅራቢ ለጉባኤዉ በሰጡት መልስ የምስክር ዛርዛርና የወራሽነት ማስረጃ ሰጥተዉ እንደሄደ ቢከራከሩም የግራቀኙን ምስክሮች ለመስማት በተቀጠረበት ዔለት ግራቀኙ ታርቀዉ አመልካች ቅድመ ክፍያዉን መልሰዉ ደንበኛቸዉ ደግሞ የምስክር ዛርዛር ሳይሰጡ በመሄዲቸዉ ምክንያት ክስ ያለመመስረቱና አሁን በልላ ጠበቃ በጉዲዩ ክስ ተመስርቶ በክርክር ሂደት ላይ የሚገኝ በመሆኑ አመልካች ጥፊት የላለባቸዉ መሆኑን ገልጸዉ የተስማሙበትንና የተፈራረሙበትን ታሕሳስ 16 ቀን 2007 ዓ.ም የተዖጋጀ ሰነድ አቅርበዋል። ጉባኤዉ የስር አቤቱታ አቅራቢ የምስክር ዛርዛር ሳይሰጡ መሄዲቸዉ ለክሱ አለመመስረት ምክንያት ላሆን ቢችል እንኳ ከጅምሩ ምስክሮችና ማስረጃ መሟላቱን ሳያረጋግጥ የጥብቅና አገልግልት ዉል ፈርመዉና ዉክልና ተቀብለዉ ቅድመ ክፍያ መቀበላቸዉ በፋዳራል ፍ/ቤቶች ጠበቆች የሥነ ምግባር ደንብ ቁጥር 57/92 አንቀጽ 4 መሰረት አንድ ጠበቃ የጉዲዩን ፍሬ ነገርና ማስረጃዎች ከመረመረ በኃላ ክርክሩ ሕጋዊ መሰረት የላለዉ ከሆነ ጉዲዩን መያዛ የለበትም የሚለዉን ክልከላ ተላልፎል በማለት አመልካችን ጥፊተኛ ብሎቸዋል። ከዘህ መገንዖብ የሚቻለዉ የክርክሩ አብይ ጭብጥ የደንቡ አንቀጽ 4 የምስክርን ዛርዛር ሳይቀበለ የጥብቅና አገልግልት ዉል መዋዋልን ይከለክላል ወይስ አይከለክልም የሚለዉ በመሆኑ የድንጋጌዉን ይዖትና ትርጉም መመልከቱ ተቃሚ ነዉ።
በመሰረቱ የደንብ ቁጥር 57/92 አንቀጽ 4 ማንኛዉም ጠበቃ የሕግ አገልግልት ለማግኘት የመጣ ደንበኛን ጉዲይ ተቀብል የጉዲዩን ፍሬ ነገርና ማስረጃዎች ከመረመረ በኃላ ክርክሩ ሕጋዊ መሰረት የላለዉ ከሆነ ጉዲዩን መያዛ የለበትም። ሆኖም ለሰጠዉ የሕግ ምክር አገልግልት ተገቢዉን ክፍያ ተቀብል ደንበኛዉን ያሰናብታል በማለት ይደነግጋል። ከዘህ ድንጋጌ ይዖት መገንዖብ የሚቻለዉ አንድ ጠበቃ ከጅምሩ የሕግ መሰረት የላለዉና አዋጭ አለመሆኑ የተረጋገጠን ወይም ተከራክሮ የመርታት ዔድል የላለዉ መሆኑን እያወቀ ደንበኛዉን አላስፈላጊ ለሆነ ክርክርና ወጪ መጋበዛ የላለበት መሆኑን የሚያስገነዛብ ነዉ። ሆኖም ይህ ድንጋጌ ጠበቃዉ የጥብቅና አገልግልት ዉል ከመዋዋለ በፉት ማስረጃ ሰብስቦ ማጠናቀቅ ይገባዋል ወይም ምስክሮችን አስቀርቦ መጠየቅና የሚያዉቁትን አስቀድሞ ማወቅ አለበት ማለት አይደለም።
ይልቁንም ደንበኛዉን ሲቀበል የጉዲዩን ይዖት ደንበኛዉን በማነጋገር መረዲት፣ ደንበኛዉ በእጁ የያዖዉ ሰነድ ካለ ተቀብል የማስረጃዉን ይዖት መመልከት እና ክሱ የሕግ መሰረት ያለዉ መሆን አለመሆኑን መገንዖብ ያለበት መሆኑን በቅድመ ሁኔታ የሚያስቀምጥ እንጂ ከጥብቅና አገልግልቱ በፉት ማስረጃ አሰባስቦ እንዱጨርስ የሚያስገድድ አይደለም። ክሱን ማዖጋጀትና በደንበኛዉ እንዲለ የተገለጹ ማስረጃዎችን ማሰባሰብ እና ማደራጅት የግድ ከዉለ በፉት አስቀድሞ መጠናቀቅ ያለበት አይደለም። ጠበቃዉ ዉል ካደረገና በማስረጃ መሰበሰብ ሂደት ላይ ወሳኝ የሆነ ማስረጃ እንደሚያስፈልግ ቢገነዖብ እና ደንበኛዉን በማነጋገር ማስረጃዉን ማግኘት የደንበኛዉን ጥቅም የበለጠ የሚያስጠብቅ ሆኖ ሲያገኘዉ ክስ መመስረቱን አቁሞ ደንበኛዉን ማነጋገርና ማስረጃዉን ማግኘት ከጠበቃዉ የሚጠበቅ ተግባር እንጂ በቅድሚያ መሟላቱን ሳታረጋግጥ ዉል ያዛክ የሚያስብል አይደለም።
በተያዖዉ ጉዲይ በአመልካችና በደንበኛቸዉ መካከል ታሕሳስ 16 ቀን 2007 ዓ.ም በተደረገዉ የስምምነት ሰነድ ሰፍሮ እንደሚገኘዉ በአሁኑ ወቅት ጉዲዩ በልላ ጠበቃ አማካይነት ክስ ተመስርቶ በክርክር ሂደት ላይ የሚገኝ መሆኑ መገለጹ ከጅምሩ አመልካች የሕግ መሰረት የላለዉ መሆኑን እያወቀ የጥብቅና አገልግልት ዉል ገብቷል የሚያስብል አይደለም። እንዱያዉም አመልካች ከደንበኛዉ የተሰጡትን ሰነድችን ብቻ መሰረት በማድረግ ደንበኛቸዉ ዉጭ አገር በመሆናቸዉና ሉያገኛቸዉ ስላልቻለ ብቻ የምስክሮችን ዛርዛር ለፍ/ቤት ሳያቀርብ ወይም ዛርዛራቸዉን አቅርቦ ያለበትን አድራሻ ሳያዉቅና ሳያገኛቸዉ ክስ ቢመሰርት የደንበኛዉን ጥቅም የሚጎዲ ላሆን ስለሚችል የስነ-ምግባር ጥሰት ላሆን በቻለ ነበር። አመልካች ክስ ሳይመሰርቱ ለመቆየታቸዉ ደንበኛቸዉ ዉጭ አገር መገኘታቸዉ እና የምስክሮች ዛርዛር ያለማቅረባቸዉ መሆኑን ምንም እንኳ ክሱ ከቀረበ በኃላ ቢሆንም የስር አቤቱታ አቅራቢ ከላይ በተጠቀሰዉ ሰነድ ላይ ፈርመዉ ባረጋገጡበት፤ ይህ ላለመሆኑና የምስክሮች ዛርዛር ለአመልካች ተሰጥቶት የነበረ ስለመሆኑ በማስረጃ ባልተረጋገጠበት እንዱሁም የስር አቤቱታ አቅራቢ ወጭ አገር የነበሩ በመሆናቸዉ ከአመልካች ጋር የነበራቸዉ ግንኙነት ተቋረጦ የነበረ መሆኑ ክስ ላለመመስርቱ የራሱ አለታዊ አስተዋጽኦ የነበረዉ መሆኑ መረጋገጡ፤ ደንበኛቸዉ አገር ዉስጥ ቢሆኑ ኖሮ ችግሩ ሉከሰት የማይችል መሆኑን ግምት የሚወሰድበት ነዉ። ከዘህ አንጻር ጉባኤዉ የስነምግባር ደንብ ቁጥር 57/92 አንቀጽ 4ን በተሳሳተ መንገድ በመገንዖብና በመተርጎም አመልካችን የስነ-ምግባር ጥሰት ፈጽሟል በማለት ጥፊተኛ ማድረጉም ሆነ በብር 5,000 መቅጣቱ ተገቢ አይደለም።
ሲጠቃለል አመልካች በገባዉ የጥብቅና አገልግልት ዉል መሰረት ክሱን ሳይመሰርት የቆየዉ ደንበኛቸዉ የምስክሮችን ዛርዛርና አድራሻ ሳይሰጡ ዉጭ አገር በመሄዲቸዉ መሆኑ ታሕሳስ 16 ቀን 2007 ዓ.ም በተደረገዉ የእርቅ ስምምነት ደንበኛቸዉ ባረጋገጡበት፤ ስምምነቱ በተደረገበት ወቅት ክሱ ተሟልቶ ቀርቦ በፍርድ ቤት ክርክር ሂደት ላይ የሚገኝ መሆኑ በተገለጸበት እና ጉዲዩ የሕግ መሰረት የላለዉ መሆኑ ባልተረጋገጠበት ሁኔታ ጉባኤዉ የፋዳራል ፍ/ቤቶች ጠበቆች የስነ-ምግባር ደንብ ቁጥር 57/92 አንቀጽ 4 መሰረት የጥብቅና አገልግልት ዉል ከመገባቱ በፉት ማስረጃ ተሰብስቦና ተመርምሮ መጠናቀቅ እንደሚገባዉ ድንጋጌን በተሳሳተ መንገድ በመገንዖብና በመተርጎም አመልካችን ጥፊተኛ በማድረግ በብር 5,000 እንዱቀጣ መወሰኑ መሰረታዊ የሕግ ስህተት የተፈጸመበት ሆኖ ተገኝቷል። በመሆኑም ተከታዩን ወስነናል።
በፋዳራል ፍርድ ቤቶች የጠበቆች የዱሲፕሉን ጉባኤ መጋቢት 03 ቀን 2007 ዓ/ም ተሰጥቶ በፍትህ ሚኒስትሩ መጋቢት 14 ቀን 2007 ዓ/ም ጸድቆ በፋዳራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በመ/ የካቲት 24 ቀን 2008 ዓ/ም በትዔዙዛ የጸናው ውሳኔ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁጥር 348(1) መሰረት ተሽሯል።
አመልካች የፋዳራል ፍ/ቤቶች ጠበቆች የስነ-ምግባር ደንብ ቁጥር 52/92 አንቀጽ 4 የተመለከተዉን ተላልፈዋል ተብለዉ በስር ጥፊተኛ መባላቸዉም ሆነ የብር 5,000 የገንዖብ መቀጮ እንዱቀጡ የተሰጠዉ ዉሳኔ በአግባቡ ሆኖ ባለመገኘቱ ተሽሯል። አመልካች በነጻ ይሰናበታለ ተብል ተወስኗል።
በዘህ ችልት ለተደረገው ክርክር የወጣውን ወጪና ኪሳራ የየራሳቸውን ይቻለ ብለናል።
መዛገቡ ተዖግቷል፤ ወደ መዛገብ ቤት ይመለስ።
No topics extracted.