በፍርድ አፈጻጸም ምክንያት ተይዜ የሚሸጠው እነ ወ/ሮ ደብካ መሰለ ህዲር 22 394 XXXI ንብረት ሁለት /ከሁለት በላይ የሆኑ ሰዎች በህብረት የያዘት እና ያልተከፊፈለት በሆነ ጊዚ ከተከፊዮቹ አንደ ንብረቱን ለመግዙት በጨረታ ተወዲዲሪ ሆኖ የቀረበ እንደሆነ የፍርድ ባለእዲው እንደቀረበ ተቆጥሮ የቀዲሚነት መብት የሚሰጠው ስለመሆኑ፣ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 443፣ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 126/1/፣ 1386-1409 እና ሣጅን ሀይለ ሞገስ ቀን 2009 ዓ.ም 75. የባልና ሚስት የጋራ ንብረት ነው የተባለ ንብረትን አፈፃፀምን በተመለከተ የንብረቱ ሕጋዊነት ላይ የሚመለከተው አስተዲደር አካል አግባብ ያለው ውሣኔ እስኪሰጥ ድረስ መሸጥ መለወጥ ባይቻልም ባለበት ሁኔታ የግራ ቀኙን እኩል ተጠቃሚነት በሚያረጋግጥ አግባብ በጋራ የሚያስተዲድሩበት ወይም ተከፊፍለው የሚጠቀሙበት ወይም አከራይተው ጥቅሙን እኩል የሚከፊፈለበት ሁኔታ መመቻቸት ያለበት ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕግ 386/2/ XXXIII ንብረቱን ለመረከብ ፈቃደኛ ከሆነ ብቻ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 423/(1)(2)፣የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 428/2
No summary available.
ሚያዘያ 20 ቀን 2009 ዓ.ም ዳኞች፡- ዲኜ መላኩ ብርሃኑ አመነው በዔውቀት በላይ እንደሻው አዲነ እትመት አሰፊ አመልካች፡- ወ/ሮ ፍረወይኔ አብርሃ ተጠሪ፡- አቶ ገ/ጊዮርግስ ፀጋይ መዛገቡን መርምረን ተከታዩን ፍርድ ሰጥተናል።
በዘህ መዛገብ የቀረበው ጉዲይ የፍርድ አፈፃፀም የተመለከተ ክርክር ነው። የአመልካች አፈፃፀም ከሳሽ ተጠሪ የአፈፃፀም ተከሳሽ በመሆን ተከራክረዋል።
የአፈፃፀም ክርክሩ መነሻ በግራ ቀኙ መካከል የነበረ ጋብቻ ውሣኔ መፍረስን ተከትል የንብረት ክፍፍል ጥያቄ ላይ የተሰጠ ውሣኔ ለማስፈፀም ነው።
አሁን አከራካሪ ሆኖ ለዘህ ሰበር ችልት አቤቱታ ምክንያት የሆነው በመቀላ ከተማ በሐነድነት ክ/ከተማ በደብሪ ቀበላ የሚገኝ 400 ካ.ሜ ቦታ ላይ ያረፈ ቤት ክፍፍል ላይ የሥር ፍርድ ቤቶች የተለያየ አቋሞ በመያዙቸው ነው። ከመዛገቡ መገንዖብ እንደተቻለው የመቀላ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ይህ ቤት የባለቤትነት ማረጋገጫ ስላልወጣለት ወይም ገና ህጋዊ መሆኑ ስላልተረጋገጠ የባለቤትነት ማረጋገጫ እስኪወጣለት ድረስ የሚፈፀም አይደለም ሲል የአመልካችን ጥያቄ ውድቅ አድጓል።
ይግባኝ የቀረበለት የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤትም ግራቀ ኙን ካከራከር በኋላ ለግራ ቀኙ በአማራጭማስፈፀም የሚቻልበት ሁኔታ የለም በማለት በአብላጫ ድምፅ የሥር ፍርድ ቤት ትእዙዛ አፅንቷል። አናሳው ድምፅ ቤቱ የጋራ ነው እስከተባለ ድረስ አስተዲደር አካል ተገቢውን ውሣኔ እስኪሰጥበት ድረስ በጋራ የሚጠቀሙበት አማራጭ ላታይ ይገባል ሲል ልዩነት ሀሳብ አስፍሯል።
የሰበር አቤቱታ የቀረበው በዘህ ላይ ሲሆን የአመልካች የቅሬታ ነጥብ በአጭሩ ሲታይ ተጠቃሹ 8 ክፍል ቪላ ቤት አመልካችናተጠሪ በጋራ በትዲር ላይ እያለ ያፈሩት መሆኑ ተረጋግጦ የሚከፈል ከሆነ በዐይነት እንዱከፊፈለ ማካፈል ካልተቻለም ደግሞ በጨረታ ወይም በስምምነት ተሽጦ እንዱካፈለ በመ/ ውሣኔ መስጠቱን፤በዘሁ መሰረት እንዱፈፀም አቤቱታ ማቅረቧን፤የሐድነት ክ/ከተማ መሬት አስተዲደርም ተጠይቆ ይህ ቦታና ቤት ካርታ ያልወጣለት ስለሆነ መፈፀም እንዲልተቻለ ምላሽ መስጠቱን ይህ የማይቻል ከሆነ ለጊዚው በጋራ እያስተዲደሩ እንዱጠቀሙበት መደረግ ሲገባ ተጠሪ ብቻ እንዱጠቀም መደረጉ ስህተት ስለሆነ እንዱታረም የሚል ነው።
ይህችልትም ይህንኑ ለማጣራት ተጠሪ መልስ እንዱሰጥ አዝል። የተጠሪ ጠበቃም በሰጡት መልስ ፍርድ ሉፈፀም የሚገባው እንደፍርደ ስለመሆኑ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁጥር 378(1) ጠቅሰው የሥር ፍርድ ቤቶች የሰጡት ትእዙዛ ተገቢ ነው በማለት ተከራክረዋል።
የጉዲዩ አመጣጥና የግራ ቀኙን ክርክር ከላይ ባጭሩ የተመለከተ ሲሆን እኛም አግባብነት ካለው ህግ ጋር በማገናዖብ መርምረናል።
ከመዛገቡ መገንዖብ እንደተቻለው በሐድነት ክ/ከተማ በ400 ካ.ሜ ይዜታ ላይ ያረፈው ቤት የአመልካችና የተጠሪ የጋራ ሀብት ነው ተብል ውሣኔ ያረፈበት መሆኑ በሥር ፍርድ ቤቶች ተረጋግጧል። ተጠሪ በዋናው ውሣኔ ለዘህ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችልት በሰበር መ/ አቤቱታ አቅርቤያለሁ ቢለም የሥር ፍርድ ቤት ውሳኔ መሰረታዊ የሕግ ስህተት የለውም ተብል ህዲር 19 ቀን 2009 ዓ.ም መወሰኑን ከመዛገቡ ተረድተናል።
ይህ የጋራ ንብረት የተባለው ቤት በፍርድ አፈፃፀም ለጊዚው ሉፈፀም አይችልም የተባለው ይዜታው ህጋዊ የባለቤትነት ማረጋገጫ ደብተር አላገኘውም በሚል ነው።
ስለሆነም የሚመለከተው አስተዲደር አካል ስለህጋዊነቱ ተገቢውን ውሣኔ እስሲጥበት ጊዚ ድረስ በጋራ በማስተዲደር የምንጠቀምበት አግባብ እንዱታዖዛሲለ አመልካች በአማራጭ ጥያቄ አቅርቧል።
በመሰረቱ በጋብቻ ወቅት የተፈራ የጋራ ንብረት ነው እስከተባለ ድረስ በዘህ ንብረት ሕጋዊነት ላይ አስተዲደር አካል አግባብ ያለው ውሣኔ እስኪሰጥ ድረስ መሸጥ መለወጥ ባይችልም ባለበት ሁኔታ ሁለቱም ወገኖች እኩል ተጠቃሚ የሚሆንበት ሥርዓት ሉበጅለት ይገባል።
ይህ ካልሆነ አንደኛው ወገን ብቻ ተጠቃሚ ማድረግ በሕገመንግስቱ እና በላልች የቤተሰብ ሕጉ ድንጋጌዎች የተመለከተውን የእኩልነት መርህ ያላከበረ አካሄድ መሆኑን መገንዖብ ይቻላል።
ከዘህ ባሻገር በአፈፃፀም ሂደት እንደ ፍርደ ለመፈፀም የማይቻልበትህጋዊ ምክንያት ሲገኝ አፈፃፀሙን የያዖው ፍርድ ቤት ተገቢውን አማራጭ ተመርኩዜ አግባብ ያለው ትእዙዛ መስጠት እንደሚቻል የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕግ 386/2/ ድንጋጌ ይዖታ ያስገነዛባል። በተመሣሣይ የሥነ ሥርት ሕጉ አተገባበር ላይ የፋዳራል ጠቅለላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችልትውሣኔ የሰጠባቸውን መዛገቦች ይዖትም ማየት ይቻላል። የሰበር መ/፣62804፣101345 እና ላልች ተዙማች መዛገቦችን ማየት ይቻላል።
ከዘህ አንፃር ወደ ተያዖው ጉዲይ ስንመለስ ይህ የጋራ ነው የተባለው ቤት በሕጉ አግባብ ለክፍፍል የሚያመች ሕጋዊ ሁኔታእስኪሟላ ጊዚ ድረስ የግራ ቀኙን እኩል ተጠቃሚነት በሚያረጋግጥ አግባብ በጋራ የሚያስተዲድሩበት ወይም ተከፊፍለው የሚጠቀሙበት ወይም አከራይተው ጥቅሙን እኩል የሚከፊፈለት ሁኔታ ማመቻቸት ይገባል። በዘህ ረገድ የክልለ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዲኛ አናሳ ድምፅ ያስቀመጠው አማራጭ ከግራ ቀኙ አስተያየት ተጠይቆ ተገቢ ትእዙዛ ላሰጥበት እየተገባ ተጠሪ ብቻ ይዜ እንዱጠቀም በሚያደርግ መልኩ መወሰኑየጋራ ባለንብረት የሆነችውን የአመልካችን የእኩልነት መብት ያጣበበ በመሆኑ ውሣኔው ሉታረም ይገባል ብለናል።
ው ሣ ኔ
አከራካሪውን በሐድነት ክ/ከተማ ቀበላ ደብሪ የሚገኘው ቤት አስመልክቶ የመቀላ ከፍተኛ ፍርድ ቤት እና የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አብላጫ ድምፅ እንደቅደም ተከተላቸው በመ/ የሰጡት ትእዙዛ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕግ ቁጥር 348/1/ መሰረት ተሽሯል።
ስለሆነም ይህ ቤት ሕጋዊነቱ በሚመለከተው እኩል ውሣኔ እስኪሰጥበት ጊዚ ድረስ ባለበት ሁኔታ ግራ ቀኙ በጋራ የሚያስተዲድርበት ወይም አከራይተው የሚጠቀሙበት አማራጭ ሁኔታዎች ላይ የግራ ቀኙን አስተያየት ተቀብል ተገቢውንና ተስማሚውን ውሣኔ እንዱሰጥበት ብለን ጉዲዩን በፍ/ሥ/ሥ/ህ/ቁጥር 343/1/ መሰረት ለመቀላ ከፍተኛ ፍርድ ቤት መልሰናል። ይፃፍ።
ወጪና ኪሣራ ኪሣራ የየራሳቸውን ይቻለ ብለናል።
መዛገቡ ተዖግቷል። ይመለስ።
No topics extracted.