አንድ አሽከርካሪ በአንድ ቸልተኝነት ተግባር በተለያዩ ሰዎች ላይ የአካል ጉዲት ሲያደርስ የወንጀል ሕግ ቅጣቱን ከፍ ከሚያደርግበት በስተቀር በቸልተኝነት ተደሪራቢ አካል ማጉደል ወንጀል እንደፈፀመ ተቆጥሮ ተደራራቢ ወንጀል ክስ አቶ አዱሱ ገመቹ እና የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ዓ/ሕግ XXVIII በተደራራቢ ወንጀል በመፈፀም ጥፊተኛ ተብል ሉቀጣ የሚገባ ስላለመሆኑ የወንጀል ሕግ አንቀፅ 60(ሐ)፣61፣ 543(3)፣559(2)
No summary available.
ሚያዘያ 26 ቀን 2009 ዓ.ም ዳኞች፡- ዓሉ መሃመድ ተኽሉት ይመስል ተፈሪ ገብሩ ቀነአ ቂጣታ ፀሃይ መንክር አመልካች- የአርሲ ነገላ ከተማ ፖሉስ ጽ/ቤት ተወካይ ገለቶ አኖታ ቀረቡ ተጠሪ- አቶ ተስፊአለም ገ/ሚካኤል- ቀርቧል መዛገቡን መርምረን የሚከተለውን ፍርድ ሰጥተናል።
ጉዲዩ የቀረበው አመልካች የኦሮሚያ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት ይግባኝ ሰሚ እና ሰበር ችልቶች የተሰጠው ውሣኔና ትዔዙዛ መሰረታዊ የህግ ስህተት ያለበት ስለሆነ በሰበር ታይቶ ይታረምልኝ በማለት ያቀረበውን የሰበር አቤቱታ አጣርቶ ለመወሰን ሲሆንጉዲዩ የተጀመረው በምዔራን አርሲ ዜን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የአሁን ተጠሪ በአመልካች ላይ ባቀረቡት ክስ ነው።
የክሱ ይዖት የሰላዲ ቁጥሩ 03 - 0188468 አ/አ የሆነ ኤፍ ኤስ አር አይሱዘ መኪናዬን በ28/03/2007 ዓ.ም የይለፍና የማጓጓዛ ፈቃድ ሳይዛ ስኳር ሲያጓጉዛ ይዡለሁ በሚል ሰበብ የፍደራል የንግድ ውድድር እና የሸማቾች ጥበቃ አዋጅ ቁር 813/2006 አንቀፅ 27(1) የተደነገገውን በመተላለፍ ስልጣን ሳይኖረው በቁጥጥር ስር በማድረግ ይዜት ስለሚገኝ እንዱለቅልኝ ይወሰንልኝ በማለት ዲኝነት መጠየቃቸውን የሚያሳይ ነው።
አመልካች ለክሱ በሰጠው መልስ ለክርክሩ ምክንያት የሆነውን መኪና የያዛኩት ምክንያት ከሳሽ ህጋዊ የይለፍ እና የማጓጓዡ ፈቃድ ሳይኖረው በራሱ መኪና 100 (መቶ) ኩንታል ስኳር በመጫን እራሱ እያሽከረከረ እያለ በአርሲ ነገላ ከተማ ውስጥ እጅ ከፍንጅ በመያዘ በተደረገው የፖሉስ ምርመራ የጫነው ስኳርም ህገወጥ ሆኖ ስለተገኘ ሹፋሩም እራሱ የመኪናው ባለቤት በመሆኑ ስኳሩና መኪናው የወንጀል ኤግዘቪት ሆኖ የምርመራ መዛገቡ ለፍትህ ጽ/ቤት ከተላለፈ በኋላ በአቃቤ ህግ ክስ አቅራቢነት ተጠሪ በሸማቾች ጥበቃ አዋጅ ቁጥር 813/2006 አንቀፅ 43(5) የተደነገገውን በመተላለፍ ህገ ወጥ ስኳር ያጓጓዖ በመሆኑ የወንጀል ክስ በ07/08/2007 ዓ.ም በፍርድ ቤት መዛገብ /07ቀርቦበትመኪናው እንደ ዓቃቤ ህግ ማስረጃ ኤግዘቪት ሆኖ እያለ ይህ የወንጀል ተከሳሽ በዋስትና ምክንያት ወጥቶ ስለታጣ መዛገቡ ለጊዚው ተዖግቷል።
ስለሆነም ከሳሽ በወንጀል ተከሶ መኪናውም እንደ ኤግዘቪት ማስረጃ ሆኖ ውሳኔ ለማግኘት የሚጠብቅ እንጂ ከሳሽ እንደሚለው በህገወጥ መንገድ ያለስልጣኔ መኪናውን የያዛኩ ስላልሆነ ክሱ ውድቅ ይሁንልኝ በማለት ተከራክሯል።
ክርክሩ በዘህ መልኩ የቀረበለት የዜኑ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በተከሳሹ ጽ/ቤት የተመረመረው የወንጀልመዛገብና በፍርድ ቤት የሚገነኘው መዛገብ እንዱቀርብ ትዔዙዛ ሰጥቶ በማስቀረብ መርምሮ ከሳሽ በተጠረጠረበት ወንጀል በተጣራበት የምርመራ መዛገብ መኪናው እግዘቢት ሆኖ ተይዜ የሚገኝ መሆኑን እና የፖሉስ መዛገቡ ለፍትህ ጽ/ቤት ተልኮ ክስ ተከፍቶበት በወረዲው ፍርድ ቤት የወንጀል ተከሳሹ (የፍትሃብሓር ክስ የመሰረተው) ባለመቅረቡ የወንጀለ መዛገብ ለጊዚው መዖጋቱን ማረጋገጡን፤ የፖሉስ ተግባር ወንጀል መከላከልና ወንጀል ከተፈፀመ ደግሞ ጉዲዩን አጣርቶ ለሚመለከተው ስልጣን ላለው የህግ አካል በማቅረብ ፍትሃዊ ውሳኔ ማሰጠት መሆኑን፤ በተያዖው ጉዲይም ተከሳሽ ጽ/ቤት በከሳሽ ላይ መዛገቡን አጣርቶ ይመለከተዋል ለሚለው አካል ጉዲዩን ማቅረቡን፤ ይህ ጉዲይ የቀረበለት ፍትህ ጽ/ቤትም መኪናውን እና የተያዖውን ስኳር እንደ ማስረጃና ኤግዘቪት በማድረግ ክሱን ዓቃቤ ህግ በከሳሽ ላይ መስርቶ ለፍርድ ቤት አቅርቦ ከሳሽ ባለመገኘቱ ምክንያት የመጨረሻ ውሳኔ ሳያገኝ መዛገቡ ለጊዚው መዖጋቱን ማረጋገጡን፤ ስለሆነም ከሳሽ ስለተያዖው መኪና በወንጀለ መዛገብ ላይ መከራከር የሚችል እና መፍትሄ ሉያገኝበት የሚችል እንጂ ይህ የወንጀል ጉዲይ ውሳኔ ሳያገኝ እግዘቪት ሆኖ እንደማስረጃ ተይዜ ስላለው መኪና ከወንጀለ ውሳኔ በፉት በፍትሃብሄር መመልከቱ የህግ ድጋፍ ያለው ሆኖ እንዲላገኘው በመግለፅ ተከሳሽ መኪናውን በህገወጥነት የያዖው ስላልሆነና መኪናውን የተመለከተ ዛርዛር ክርክርም በወንጀለ መዛገብ መፍትሄ የሚያገኝ ስለሆነ በፍትሃብሄር መልክ የቀረበው ክስ ውድቅ ላሆን ይገባል በማለት ወስኗል።
ተጠሪ ይህን ውሳኔ በመቃወም ይግባኙን ለክልለ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ያቀረበ ሲሆን ፍርድ ቤቱ መኪናው ያለመፍትሄ ተይዜ የመቀመጡን ተገቢነት ለማጣራት በሚል የግራ ቀኙን ክርክር ከሰማ በኋላ የወንጀል ክሱ የቀረበለት ፍርድ ቤት በአዋጅ ቁጥር 813/2006 መሰረት የቀረበለትን ጉዲይ ለማየት ስልጣን የላለው በመሆኑ የተጠሪ መኪና ጉዲይ ስልጣን ባለው አካል ታይቶ ውሳኔ ማግኘት ሲገባው ተይዜ መቆየቱ ህጋዊ ስላልሆነ በከፍተኛው ፍርድ ቤት የተሰጠው ውሳኔ መሰረታዊ የሆነ የህግ ስህተት አለበት በማለት ውሳኔውን ሽሮ መኪናው ለተጠሪ እንዱለቀቅ ወስኗል። አመልካች በዘህ ውሳኔ ላይ ቅሬታውን ለክልለ ሰበር ችልት ቢያቀርብም ተቀባይነት አላገኘም።
የሰበር አቤቱታው ለዘህ ፍርድ ቤት የቀረበው በዘህ ነው። አመልካች በ28/07/2008 ዓ.ም በተፃፈ ማመልከቻተፈፀመ የሚለውን የህግ ስህተት በመዖርዖር የክልለ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ እና ሰበር ችልቶች ለክርክሩ መነሻ የሆነው መኪና ለተጠሪ እንዱመለስ የሰጡት ውሳኔ ተሽሮ የዜኑ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ውሳኔ እንዱፀና ጠይቋል።ተጠሪመልስ እንዱሰጡበት ተደርጎ በ22/09/2008 ዓ.ምበተፃፈ መልስ ውሳኔው ስህተት የለበትም ተብል እንዱፀና ተከራክረዋል።
ከፍ ሲል ባጭሩ የገለፅነው የክርክሩንአመጣጥ ሲሆን እኛም ጉዲዩን መርምረናል። በበኩላችን የወንጀል ክሱን ለማየት ሥልጣኑ በላለው ፍርድ ቤት ክሱ መቅረቡን ምክንያት በማድረግ ከወንጀለ ክስ ጋር በተያያዖ አግዘቪት ነው የተባለ ንብረት እንዱመለስ የፍትሃብሄር ክስ መቅረቡ እና ንብረቱ እንዱመለስ በፍትሃብሄር ክርክሩ ውሳኔ መሰጠቱ በአግባቡ ነው? ወይስ አይደለም?
የሚለውን ጭብጥ በመያዛ ጉዲዩን መርምረናል።
እንደመረመርነው አመልካች ወንጀል ተፈፅሟል በሚል በተጠሪ ላይ የወንጀል ምርመራ አድርጎ በህገወጥ መንገድ ሲጓጓዛ ነበር ያለውን 100 (መቶ) ኩንታል ስኳር እና የተጓጓዖበትን ተሽከርካሪ የወንጀል ኤግዘቪት አድርጎ በመመዛገብ የምርመራ መዛገቡን ለፍትህ ጽ/ቤት አስተላልፍ በአቃቤ ህግ በኩል በተጠሪ ላይ በወረዲው ፍርድ ቤት የወንጀል ክስ መቅረቡን ከክርክሩ ተገንዛበናል።
ይግባኝ ሰሚው ፍርድ ቤት ቅሬታ የቀረበበትን ውሳኔ ያሳለፈው የወንጀል ክሱ ጉዲዩን ለማየት ስልጣን ለላለው ፍርድ ቤት ቀርቧል፤ የተጠሪ መኪና ስልጣን ባለው አካል ታይቶ ውሳኔ ማግኘት ሲገባው ተይዜ መቆየቱ ህጋዊ አይደለም በማለት ነው። የወንጀል ክሱ ጉዲዩን ለማየት በህግ ስልጣን በተሰጠው ዲኝነት ሰጭ አካል መታየት አለበት መባለ እንዱሁም የወንጀል ክሱ በአፊጣኝ ታይቶ ውሳኔ ሉያገኝ ይገባል መባለ ህጉን የተከተለ በመሆኑ በዘህ ረገድ የተሰጠው ምክንያት የሚነቀፍ አይደለም። ነገር ግን ክርክሩ የሚመራው በህግ የተዖረጋውን ስርዓት ተከትል በመሆኑ በህግ ከተዖረጋው ስርዓት ውጭ የሚቀርብ ክርክር እና የሚሰጥ ውሳኔ በህጉ ተቀባይነት አይኖረውም።
የወንጀል ጉዲይን ተቀብል ለመወሰን ስልጣን ለላለው ፍርድ ቤት ጉዲዩ ቢቀርብ ፍርድ ቤቱ ተከሳሹን ሳይጠራ ስልጣን የለኝም በማለት መመለስ የሚጠበቅበት ሲሆን ይህ ታልፍ ተከሳሽ እንዱቀርብ ከተደረገምበወ/መ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ 130 ሥር እንደተመለከተው ፍርድ ቤቱ ጉዲዩን አይቶ ለመወሰን ስልጣን እንደላለው በሚቀርብ መቃወሚያ መነሻነት የሥልጣን ክርክሩ እልባት እንዱያገኝ ይደረጋል። በልላም በኩል በአግዘቢትነት የተመለከተ ከወንጀል ክሱ ጋር የተያያዖ ንብረት በመንግስት ሉወረስ የሚገባ ስለመሆኑ ወይም ለባለንብረቱ ሉመለስ የሚገባ ስለመሆኑ ውሳኔ የሚሰጠው የወንጀል ክሱን ተፈጥሮ እና ለጉዲዩ ተገቢነት ያላቸውን የወንጀል ህጉን እና የወንጀል ሥነ ሥርዓት ድንጋጌዎችን መሰረት በማድረግ የወንጀል ክሱን በሚመለከተው አካል ነው። ከዘህ ውጭ የወንጀል ክሱን ለማየት ስልጣን ለላለው ፍርድ ቤት ክስ ቀርቧል በሚል ከወንጀል ክሱ ጋር በተያያዖ በወንጀል ችልቱ ዲኝነት ታይቶ ውሳኔ ሉያርፍበት የሚገባ ንብረት በፍትሃብሄር ክስ ለማስመለስ የክስ ምክንያት ማድረግ የሚያስችል የህግ አግባብ የለም።ከዘህም በተጨማሪ በወንጀል የሚደረገው ክርክርና በፍትሃብሄር በሚደረገው ክርክር፣ የሚያዖው ጭብጥና የሚቀርቡ ማስረጃዎች እንደዘሁም የማስረጃ አመዙዖን ሥርዓቱ ሁለ የተለያየ ነው።
ስለሆነም የክልለጠቅላይ ፍ/ቤት ይግባኝ ሰሚ እና ሰበር ችልቶች ከወንጀል ክስ ጋር በተያያዖ በወንጀል ክርክሩ ውሳኔ ሉያገኝ የሚገባ በኤግዘቢትበት ተመዛግቦ ለፍርድ የቀረበ ንብረት እንዱመለስ ተጠሪ ያቀረቡት የፍትሐብሄር ክስ ተቀባይነት ሉያገኝ ይገባል በማለት የሥር ፍርድ ቤትን ውሳኔ በመሻር ንብረቱ እንዱመለስ ያሳለፈት ውሳኔ የወንጀልና የፍትሃብሄር ክርክሩ የሚመራበትን የሕግ ሥርዓት የሚጥስ መሰረታዊ የህግ ስህተት ያለበት ሆኖ አግኝተነዋል።
ስለሆነምተከታዩንወስነናል።
ው ሣ ኔ
የኦሮሚያ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በመ/ቁ/ 237427 በ19/06/2008 ዓ.ም ያሳለፈው ውሳኔ እንዱሁም የክልለጠቅላይፍ/ቤት ሰበር ችልት በመ/ በ14/07/2008 ዓ.ም ያሳለፈው ትዔዙዛ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ 348(1) መሰረት ተሸሯል።
የምዔራብ አርሲ ዜን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በመ/ በ03/05/2008 ዓ.ም የሰጠው ውሳኔ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ 348(1) መሰረት ፀንቷል።
በወንጀል ጉዲይ በኤግዘቪትነት የተያዖ ንብረት በፍርድ ውሳኔ የሚያገኘው በወንጀለ ላይ የመጨረሻ ውሳኔ ሲሰጥ ለባለንብረቱ ይመለስ ወይም ለመንግስት ገቢ ይሁን ተብል ሲወሰን ወይም ተገቢውን የህግ ስርዓት ተከትል ሥልጣን ባለው አካል ትዔዙዛ ሲተላለፍ እንጂ በወንጀል ክስ ውሳኔ እየተጠባበቀ ባለው መዛገብ ላይ የተያዖውን እግዘቢት የፍትሐብሄር ክስ እንዱቀርብ ተደርጎ በዘሁ ክስ መነሻነት ንብረቱ ይለቀቅ በማለት ውሳኔ የሚሰጥበት የህግ አግባብ የለም ብለናል።
ወጪና ኪሣራ ግራ ቀኙ የየራሣቸውንይቻለ።
መዛገቡ ተዖግቷል ወደ መ/ቤት ይመለስ።
የማይነበብ የአምስት ዳኞች ፊርማ አለበት ።
No topics extracted.