ሰውን ለአደጋ ማጋለጥ ወይም መተው ወንጀል ተፈጽሟል ለማለት ስለሚገባቸው ሁኔታዎች የወ/ሕ/ቁ. 57
No summary available.
የሰ/መ/ ሚያዘያ 16 ቀን 2009 ዓ.ም ዳኞች፡- ብርሃኑ አመነው በዔውቀት በላይ እንዲሻው አዲነ ሀይለ ነጋሽ እትመት አሰፊ አመልካቾች፡- 1ኛ.አብርሃም ሰለሞን 2ኛ. የሺመቤት ጓዳ ከማረሚያ ቤት አልቀረቡም 3ኛ. ዲንኤል ሰለሞን ተጠሪ፡- የፋዳራል አ/ህግ - ዐ/ህግ መሰረት ሙላቱ ቀረቡ መዛገቡን መርምረን ተከታዩን ፍርድ ሰጥተናል።
የሰበር አቤቱታ የቀረበው አመልካቾች በተከሰሱበት ከባድ ስርቆት ወንጀል ጥፊተኛ ተብል በተሰጠ የቅጣት ውሳኔ ላይ የህግ ስህተት ተፈጽሟል በሚል እንዱታረም አቤቱታ ስላቀረበነው።
አመልካቾች የኢ.ፋ.ዱ.ሪ የወንጀል ህግ አንቀጽ 32/1/ሀ/ እና 669/3/ለ ተላልፈው ከግል ተበዲይ ቤት ግምቱ 843,000 ብር የሚያወጣ ልዩ ልዩ ንብረት ሚያዘያ 29 ቀን 2006 ዓ/ም በመውሰዲቸው ከባድ የስርቆት ወንጀል ፈጽሟል በሚል ዐ/ህግ ክስ መስርቶባቸው ፍርድ ቤቱም የዐ/ህግ እና የተከሳሾችን መከራከሪያ ከመረመረና ማስረጃ ከሰማ በኃላ በተከሰሱበት አንቀጽ የጥፊተኝነት ውሳኔ እና የቅጣት ውሳኔ አስተላልፍባቸዋል።
አመልካቾች ይግባኝ ለፋዳራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ያቀረቡ ቢሆንም ፍርድ ቤቱ ይግባኝ ቅሬታቸውን ባለመቀበል የስር ፍርድ ቤት ውሳኔ አጽንቷል።
አመልካቾች በዘህ ውሳኔ መሰረታዊ የህግ ስህተት ተፈጽሟል ሲለ 1ኛ እና 2ኛ አመልካቾች በሰበር መ/ቁ/ 131705 ሐምልወር 2008 ዓ/ም የተፃፈ አቤቱታ ያቀረቡ ሲሆን 3ኛ አመልካች በበኩለ በሰበር መ/ቁ/ 131706 ሐምል 30 ቀን 2008 ዓ/ም የተፃፈ የሰበር አቤቱታ አቅርቧል።
መዛገቦች ከስር በአንድ ክስ የቀረበባቸው መሆኑ ታይቶ ተጣምሮ እንዱመረመር ተደርጓል።
የአመልካቾች የሰበር አቤቱታ ተመርምሮ አመልካቾች ጥፊተኛ ከተባለበት አንቀጽ 669/3/ለ/ አንፃር ወንጀለ በቡድን የተፈጸመ ነው ተብል የቅጣት ማክበጃ መወሰደ የወንጀል ህጉን 84/1/መ/ እና 84/2/ አንፃር አግባብነቱን ለመመርመር ለሰበር ችልት እንዱቀርብ ተደርጓል። ዐ/ህግ በሰጠው መልስ በቡድን ወንጀል መስራታቸው መረጋገጡን ጠቅሶ ነገር ግን የአንቀጽ ማቋቋሚያ ከተደረገ በኃላ የቅጣት ማክበጃ ተደርጎ በተጨማሪነት ሉወስድ እንደማይገባ አስተያየት ሰጥቷል።
የጉዲዩ አመጣጥ ከላይ ባጭሩ የተገለጸ ሲሆን ይህ ችልት የቅጣት አወሳሰን በተመለከተ የቀረበውን የክርክር ነጥብ ከህጉ ጋር በማገናዖብ መርምሯል። ከመዛገቡ መገንዖብ እንደተቻለው አመልካቾች በግብረአበርነት የወንጀል ህግ አንቀጽ 32/1/ሀ እና 669/3/ለ/ ተላልፈው ከባድ የስርቆት ወንጀል የፈጸሙ መሆናቸው ማስረጃ የማጣራት ስልጣን በተሰጣቸው የስር ፍርድ ቤቶች የተረጋገጠ ጉዲይ ነው። ለዘህ ድንጋጌ ማቋቋሚያ ናቸው ብል ዐ/ህግ በክሱ የጠቀሳቸው ፍሬ ነገሮች ሲታዩ የወንጀለ አፈፃጸም በረቀቀ ዖዳ አደገኛነታቸውን የሚያሳይ መሆኑ፣ 2ኛ አመልካች የቤት ሰራተኛ ሆኖ እንድትገባ ማድረጋቸው እና ይህንን የቅጥር ግንኙነት አጋጣሚ በመጠቀም እንዱሁም በስምምነት በቡድን የተፈጸመ የወንጀል ድርጊት መሆኑ ተመልክቷል።
እንግዱህ ቅጣት አወሳሰን አስመልክቶ የፋዳራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ባወጣው የወንጀል ቅጣት አወሳሰን መመሪያ ቁጥር 2/2006 የሚሸፍን መሆኑ አከራካሪ ባለመሆኑ በዘህ መመሪያ በአንቀጽ በተቀመጠው ደረጃ መሰረት ሲታይ ክስ የቀረበበት የገንዖብ መጠን ከ100,000 /መቶ ሺህ ብር/ በላይ መሆኑና ሶስት የቅጣት ማክበጃ ምክንያቶች መሟላታቸው ጋር ሲዙመድ እርከን 30 ደረጃ 9 ላይ እንደሚመደብ መገንዖብ ይቻላል። የስር ፍርድ ቤት ግን የገንዖብ መጠኑን ታሳቢ አድርጎ ቅጣት ማክበጃ ሁለት እንደተረጋገጠ ግምት አስገብቶ መነሻ ቅጣት ደረጃ 8 እርከን 26 መያዘን መገንዖብ ተችሎል።
በመሆኑም በቀረበው ክስ ከተረጋገጠው ሶስት በአንቀጽ ማቋቋምያ ማክበጃ ምክንያቶች ውስጥ የስር ፍርድ ቤት ሁለቱን ብቻ መውሰደ ሲታይ በመሰረታዊነት ተከሳሾች /አመልካቾችን/ የጠቀመ ነው ከሚባል በስተቀር የጎዲቸው ነው ልባል አይችልም። በእርግጥ የአንቀጽ ማቋቋሚያ የሆነ የቅጣት ማክበጃ ምክንያት ዲግም የቅጣት ማክበጃ ተደርጎ ሉወስድ እንደማይገባ በወንጀል ህግ አንቀጽ 84/2/ በግልጽ የተመለከተ ስለሆነ ይህ በጥብቅ ሉከበር እንደሚገባ የምንስማማበት መሰረታዊ ጉዲይ ነው። ስለሆነም በዘህ ረገድ በውጤቱ ሲታይ አመልካቾች ተጠቃሚ እንጂ ተጎጂ ባለመሆናቸው ከአመልካቾች ጥያቄ አንፃር መሰረታዊ ለውጥ የሚያመጣ ሆኖ አላገኘንም።
በልላ በኩል የቀረበው ቅሬታ የቤተሰብ አስተዲዲሪነት፣ የቀደመ የወንጀል ሪኮርድ ሳይኖር የወንጀል ሪኮርድ አለመኖር እንደቅጣት ማቅለያ አለመያዘ ስህተት ነው በሚል የቀረበውን ከህጉ ጋር በማገናዖብ መርምረናል።
በዘህ ረገድ የስር መዛገብ መርምረን እንደተገነዛብነው 1ኛ እና 3ኛ አመልካቾች በተደጋጋሚ በወንጀል ተጠርጥረው የጣት አሻራ የሰጡ ስለሆነ የዖውትር ጸባይ መልካም ነው ተብል የቅጣት ማቅሉያ በወ/ህግ 82/1/ሀ/ ሳይያዛላቸው ታልፎል። አመልካቾች ይህንን በጥብቅ ተቃውሞ ተከራክረዋል። በመሰረቱ በኢ.ፋ.ዱ.ሪ ህግ መንግስት አንቀጽ 20/3/ እንደተደነገገው በወንጀል ጥፊት እስካልተፈረደ ድረስ እንደጥፊተኛ ያለመቆጠር መብት የተጠበቀነው። ስለሆነም አመልካቾች በወንጀል ተጠርጥሮ የጣት አሻራ ሰጥቷል በመባላቸው ብቻ እንደ ጥፊተኛ ተቆጥሮ የወንጀል ጥፊት ሪኮርድ እንዲለባቸው ተደርጎ በስር ፍርድ ቤቶች ግምት መውሰደ በህገመንግስቱ የተከሰሱ ሰዎች መብት አስመልክቶ ከተደነገገው መሰረት ሀሳብ ጋር የሚጣረስስ ለሆነ በዘህ ረገድ የስር ፍርድ ቤቶች አቋም መሰረታዊ የህግ መንግስት መርህ የሚጣረስ ሆኖ አግኝተናል።
በዘሁአግባብ 1ኛ እና 3ኛ አመልካቾች የመልካም ባህርይ የቅጣት ማቅሉያ ተደርጎ ሉያዛ አይገባም ሲለ የስር ፍርድ ቤቶች የደረሱበት ድምዲሜ ሲታረም የሚገባ ሆኖ አግኝተናል። ከዘህ ላላ በአመልካቾች በኩል የቀረበው የቅጣት ማቅሉያ የቤተሰብ አስተዲዲሪነት ጉዲይ ነው። በዘህ ረገድ አመልካቾች በስር ፍርድ ቤት በተሰጣቸው ቀጠሮ ማስረጃ ማቅረብ እንዲልቻለ ፍርድ ቤቱ በመዛገቡ መመዛገቡን ማየት ችለናል። ይህ ፍሬ ነገር ደግሞ በማስረጃ የሚረጋገጥ ጉዲይ ከመሆኑ አኳያ ማስረጃ የሚረጋገጥ ጉዲይ የመመርመር እና ፍሬ ነገር የማጣራት ስልጣን በተሰጠው ፍርድ ቤት ዖንድ ማስረጃ አቅርቧል ያላረጋገጡትን ፍሬ ነገር መሰረት አድርገው አመልካቾች ያቀረቡት አቤቱታ በኢ.ፋ.ዱ.ሪ ህገ መንግስት አንቀጽ 80 /3/ሀ/ አንፃር የዘህ ሰበር ችልት ስልጣን ወሰን ወጪ ስለሆነ ተቀባይነት አላገኘም።
ሲጠቃለል በቅጣት አወሳሰን ረገድ አመልካቾች ካቀረቡት የቅሬታ ነጥቦች ተቀባይነት ያገኘው 1ኛ እና 3ኛ አመልካቾች የቀደመ የወንጀል ሪኮርድ ስለመኖሩ በፍርድ የተረጋገጠ ባለመቅረቡ በወ/ህግ አንቀጽ 82/1/ሀ መሰረት አንድ የቅጣት ማቅሉያ ምክንያት እንዱያዛላቸው ብለናል።
በዘሁመሰረት 1ኛ አመልካች በስር ፍርድ ቤት የቅጣት ውሳኔ ከተሰጠበት እርከን 27 3ኛ አመልካችም በተመሳሳይ ከእርከን 27 ላይ አንድማቅሉያ ሲያዛላቸው በቅጣት አወሳሰን መመሪያ ቁ
No topics extracted.