No summary available.
የካቲት 29 ቀን 2009ዓ.ም ዳኞች፡- ዓሉ መሐመድ ተፈሪ ገብሩ ቀነዓ ቂጣታ አይሸሽም መለሰ ፀሐይ መንክር አመልካች፡- አቶ አዱሱ ገመቹ ተከታታይ ዖመድ ቀረቡ ተጠሪ፡- የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ዐ/ሕግ ሞገስ ቀረቡ መዛገቡ ተመርምሮ የሚከተለዉን ፍርድ ተሰጥቷል።
ጉዲዩ የቀረበዉ የበታች ፍርድ ቤቶች አመልካች በቸልተኝነት ሲያሽከረክር በወንጀል ሕግ አንቀጽ 559 ንኡስ አንቀጽ 2 በመተላለፍ ገንዖብ አስከፍል አሳፍሯቸዉ በነበሩት በሰባት ሰዎች ላይ ሰባት በቸልተኝነት በሰዉ አካል ላይ ጉዲት የማድረስ ወንጀልችን የፈጸመ ጥፊተኛ ነዉ በማለት የሰጡት የሕግ ትርጉም የጥፊተኝነትና የቅጣት ዉሳኔ ተገቢ ነዉ ወይስ አይደለም? የሚለዉን ጭብጥ በሰበር አይቶ ለመወሰን ነዉ። ጉዲዩ በመጀመሪያ የታየዉ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ መስተዲደር ከፍተኛ ፍርድ ቤት ነዉ። በስር ፍርድ ቤት ተጠሪ ከሳሽ፣ አመልካች ተከሳሽ ሆነዉ ተከራክረዋል።
ክርክሩ መነሻ ተጠሪ ያቀረበዉ ክስ ነዉ። ተጠሪ በአመልካች ላይ ሥምንት የወንጀል ክሶችን አቅርቦበታል። ተጠሪ ባመልካች ላይ ባቀረበዉ የመጀመሪያዉ ወንጀል ክስ ተከሳሽ የወንጀል ሕግ አንቀጽ 543/3/ በመተላለፍ የሰዉን ሕይወትና ጤንነት የመጠበቅ ሙያዊ ግዳታ እያለበት ሆኖ እያለ ይህንን ግዳታዉን በአግባቡና በጥንቃቄ ባለመወጣት ነሐሴ 15 ቀን 2006 ዓ.ም ከጠዋቱ በግምት 1፡00 ሰዓት ሲሆን የሰላዲ ቁጥሩ ኮድ 3-29507 ኦ.ሮ የሆነ የሕዛብ ማመላለሻ ሚኒባስ እያሽከረከረ ይዜ ከሰንቦ ወደ ሸኖ አቅጣጫ ሲጓዛ ሕግ እንዱጭን ከተፈቀደለት አስራ ሁለት ሰዎች በላይ ሥድስት ሰዎችን በትርፍነት በመጫን በአንለላና ጠራ ወረዲ ፉጦናአላመስኖ ቀበላ ጨለቅለቃ ከተባለዉ ልዩ ሥፍራ ሲደርስ ከአስፓልት መንገድ 11 ሜትር 40 ሳንቲሜትር ወጥቶ መኪናዉ በመገልበጡ በአደጋዉ ሟች መሰረት በደኑና ሟች ሳህለ ማርያም ከፍተኛ ጉዲት ደርሶባቸዉ፣ በሕክምና ሲረደ ቆይተዉ ሀምላ 16 ቀን 2006 ዓ.ም ሕይወታቸዉ ያለፈ በመሆኑ በከባድ ቸልተኝነት የሰዉ መግደል ወንጀል ፈጽሟል።
እንደዘሁም ተጠሪ ከላይ በተገለጸዉ ሥፍራና ጊዚ በመኪናዉ ዉስጥ ተሳፊሪ የነበሩት 1ኛ ሞገስ መገርሳ 2ኛ ደለ ወልዳ 3ኛ በሻህ ጌታነህ 4ኛ ቤዙ ሞገስ 5ኛ እሸቱ ለቤን 6ኛ ዖዉድነሽ አለሙና እና 7ኛ አለነሽ ጋሸን በተለያየ የሰዉነት ክፍላቸዉ ላይ ጉዲት የደረሰባቸዉ በመሆኑ ተከሳሽ የወንጀል ሕግ አንቀጽ 559/2/ በመተላለፍ ሰባት በሰዉ አካል በቸልተኝት ጉዲት የማድረስ ወንጀልችን ፈጽሟል በማለት በእያንዲንደ ተጎጅ ሥም አንድ ወንጀል ክስ በጥቅል ሰባት ወንጀል ክሶችን አቅርቧል።
ተከሳሽ በሥር ፍርድ ቤት ቀርቦ ክሱ ተነቦለት ከተረዲ በኃላ በሰጠዉ የእምነት ክህደት ቃል የወንጀል ድርጊት የፈጸመ ቢሆንም እንደ ክሱ አይደለም የሞት አደጋም ሆነ የአካል ጉዲት የደረሰባቸዉ ግለሰቦች ጉዲት የደረሰባቸዉ በድንገት የኃላ ጎማ በመፈዲቱና ሚዙኑ ወደ አንድ በኩል በማጋደለ ነዉ። አደጋ የደረሰዉ በድንገት በመኪናዉ ላይ በደረሰ ችግር ስለሆነ ጥፊተኛ አይደለሁም በማለት ተከራክሯል።
ተጠሪ በወቅቱ መኪናዉ ዉስጥ በነበሩ ምስክሮች አቅርቦ አሰምቷል፣ትራፉክ አደጋ ፕላን መግለጫ ሰነድና ፕላኑን ያነሳዉን ባለሙያ በማስረጃነት አቅርቧል። አመልካች የመከላከያ ማስረጃ እንዱያቀርብ የሥር ፍርድ ቤት ብይን ሰጥቷል። አመልካች የመከላከያ ማስረጃ የላለዉ መሆኑን በጽሁፍ አረጋግጧል። የሥር ፍርድ ቤት የተጠሪን ተደራራቢ ወንጀል ክስና ማስረጃ ከመረመረ አመልካች በወንጀል ሕግ ቁጥር 543/3/ የተመለከተዉን በመተላለፍ በከባድ ቸልተኝት ሰዉ መግደል ወንጀል የፈጸመ ጥፊተኛ ነዉ። እንደዘሁም አመልካች በወንጀል ሕግ ቁጥር 559/2/ በመተላለፍ ከሳሽ ባቀረባቸዉ ሰባት ወንጀል ክሶች የተገለጹትን ሰባት በቸልተኝት አካል ጉዲት ማድረስ ወንጀል የፈጸመ ጥፊተኛ ነዉ በማለት የጥፊተኝነት ዉሳኔ ሰጥቷል።
የቅጣት ዉሳኔዉን በተመለከተ የቅጣት አስተያየት ከተቀበለ በኃላ አመልካች በወንጀል ሕግ ቁጥር 543/3/ በመተላለፍ ጥፊተኛ ሆኖ ለተገኘበት አንደኛዉ ክስ የእስራት ቅጣቱ እርከን ሃያ አምስት የገንዖብ መቀጮ እርከን ሰባት ላይ ይወድቃል። አመልካች በወንጀል ሕግ ቁጥር 559/2/ በመተላለፍ ጥፊተኛ ለተባለባቸዉ ሰባት ወንጀል ክሶች በቅጣት አወሳሰን መመሪያ ቁጥር 2/2006 አንቀጽ 22 መሰረት ለእያንዲንደ ተደራራቢ ወንጀል ሁለት እርከን ለሰባት ወንጀልች አስራ አራት በእርከን ሃያ አምስት ላይ ሲጨመር እርከን 39 ላይ ያርፊል።
ሆኖም በወንጀል ሕግ ቁጥር 187 (ለ) (2) እና በወንጀል ሕግ ቁጥር 66 ንዐስ አንቀጽ 1(ሐ) ቅጣቱ በሕግ ልዩ ክፍል ከተደነገገዉ በላይ መብለጥ የላለበት በመሆኑ የእስራት ቅጣቱ እርከን 32 የገንዖብ መቀጮ እርከን ሰባት ሥር ለመመደብ በህግ ተገድደናል። ተከሳሽ መልካም ፀባይ የነበረዉ መሆኑ ለጎጆዎች ካሳ መክፈለና ቤተሰብ አስተዲዲሪ በመሁኑ ሶስት ማቅለያ በመያዛ በእርከን 29 ከተቀመጠዉ ቅጣት በአስር ዓመት ፅኑ እስራ እና በብር 5000(አምስት ሺ ብር) ገንዖብ መቀጮ እንዱቀጣ በማለት ወስኗል።
የሥር ተከሳሽ ይህን ዉሳኔ በመቃወም ይግባኝ ለአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት የቀረበ ሲሆን ችልቱም ግራ ቀኛቸዉን በማከራከር በሰጠዉ ዉሳኔ የሥር ፍ/ቤት የሰጠዉን የጥፊተኝነት ዉሳኔ በማጽናት ቅጣትን በተመለከተ አመልካች ያልተማረ መሀይም መሆኑ አንድ የቅጣት ማቅለያ ሆኖ ሉያዛለት ይገባል በማለት ግን የቅጣት አወሳሰን መመሪያን መሰረት አድርጎ በማስላት ተከሳሽ ከዘህ ቀደም የታሰረዉ ታስቦ በዖጠኝ ዓመት ጽኑ እስራት እንዱቀጣ በማሻሻል ወስኗል። አመልካች በዘህ ዉሳኔ ቅር በመሰኘት ለአማራ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችልት የሰበር አቤቱታ አቅርቧል። የክልለ ጠቅላይ ፍ/ቤት ሰበር ችልት አመልካች የቀረበዉን የሰበር አቤቱታ ዉድቅ በማድረግ ይግባኝ ሰሚዉ ችልት ሰጠዉን ዉሳኔ አጽንቷል።
አመልካች ለዘህ ሰበር ችልት የሰበር አቤቱታ የቀረበዉ ይህን ዉሳኔ በመቃወም ለማስለወጥ ነዉ። አመልካች ጥር 25 ቀን 2008 ዓ.ም የተጻፈ የሰበር አቤቱታ የዐቃቤ ህግ ምስክሮች በድንገት የመኪናዉ ላይ በደረሰ የቴክኒክ ብልሽት አደጋዉ የደረሰ መሆኑ ገልጸዉ እያለ ጥፊተኛ መባላ የህግ ስህተት ነዉ። አመልካች መጠየቅ አለበት ከተባለ እንኳን በሰባት አካል ማጉደል ወንጀል ጥፊተኛ መባል የለብኝም በማለት አመልክቷል። ተጠሪ በበኩለ በ 30/04/2008ዓ.ም የተፃፈ መልስ አቅርቧል። የመልሱም ይዖት የሥር ፍ/ቤቶች የሰጡት ፍርድና ዉሳኔ በማስረጃ ምዖና መርህ እና በሕግ አተረጓጎም ረገድ የሚነቀፍበት ምክንያት ስለላለ አመልካች ያቀረበዉ አቤቱታ የሕግ ድጋፍ ስለላለዉ ዉድቅ ተደርጎ የሥር ፍርድና ዉሳኔ እንዱጸና በማለት ተከራክሯል። የአሁን አመልካች የሰበር አቤቱታዉን በማጠናከር የመልስ መልስ አቅርቧል።
የጉዲዩ አመጣጥ ከላይ የተመለከተው ሲሆን ይህ ችልት የግራ ቀኛቸውን ክርክር ለሰበር አቤቱታው መነሻ ከሆነው ውሳኔ እና አግባብነት ካላቸው የህግ ድንጋጌዎች ጋር በማገናዖብ እንዱሁም በአመልካች ላይ የተሰጠው የጥፊተኝነት ውሳኔም ሆነ የቅጣት ውሳኔ በህግ አግባብ ነው ወይስ አይደለም? የሚለውን እንደጭብጥ በመያዛ እንደሚከተለው መርምሮታል። መዛገቡን እንደመረመርነው የአሁን አመልካች በዐ/ህግ ክስ ላይ በተመለከተው ጊዚ እና ቦታ የሰላዲ ቁጥሩ የተጠቀሰውን ሚኒባስ የህዛብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ እያሽከርከረ እያለ፤ መኪናዋ ለመጫን ከተፈቀደላት በላይ ትርፍ ሰው በመጫኑ አደጋው የደረሰና ከመንገድ ወጥታ በመገልበጧ በሁለት ሰዎች ላይ የሞት እና በላልች ሰባት ሰዎች ላይ የአካል ጉዲት አደጋ እንደደረሰባቸው የዐ/ህግ ማስረጃ ያረጋገጠ ፍሬ ነገር መሆኑን የስር ፍርድ ቤቶች ውሳኔ ያመለክታል። የስር ፍርድ ቤት ይህን የዐ/ህግ ምስክሮች ቃል እና የቀረበውን የሰነድ ማስረጃ በመመዖን የአሁን አመልካች ባለው የማሽከርከር ሙያ ተሳፊሪዎች በተሽከርካሪው አሳፍሯቸው ሲጓዛ ለጉዲዩ አግባብነት ያለውን ደንብ በመጣስ፣ ከአቅም በላይ ሰው በማሳፈር የሙያውን ግዳታ እና የስራ ልምድ በሚጠይቀው መጠን ላሳፈራቸው የሰዎቹን ህይወት፣ ደህንነት የመጠበቅ ግዳታ በአግባቡ ባለመወጣቱ አደጋው የደረሰ መሆኑ ፍሬ ጉዲይና ማስረጃ የመመዖን ስልጣን ያላቸው ፍርደ ፍ/ቤቶች ያረጋገጡት ፍሬ ነገር ነው።
ይህን ተከትል ፍ/ቤቱ አመልካች የቀረበበትን ክስ እንዱከላከል በሰጠው ትዔዙዛ የመከላከያ ምስክሮች የላለው መሆኑን በመግልጽ ያልተከላከለ መሆኑን ከስር ፍርድ ቤት ውሳኔ ተረድተናል።
ስለዘህ የስር ፍ/ቤት ፍሬ ነገርን የማጣራት እና ማስረጃን መዛኖ የመወሰን ስልጣኑን መሰረት በማድረግ የአሁን ተጠሪ ያቀረበውን ክስ በበቂ ማስረጃ፣ አመልካች ሙያዊ ግዳታውን ባለመወጣት እና በቸልተኛነት በፈጸመው ድርጊት የሁለት ሰዎችን ህይወት እንዲጠፊ እና በሰባት ሰዎች አካል ላይ ጉዲት እንዲደረሰ በወንጀል ህግ አንቀጽ 543(3) እና 559(2) ስር የጥፊተኝነት በውሳኔ መስጠቱን ከውሳኔ መገንዖብ ይቻላል። ስለሆነም ይህ ችልት ደግሞ ከተሰጠው ስልጣን አንጻር ሲታይ የስር ፍ/ቤት ውሳኔ ፍሬ ነገርን በማጣራትና ማስረጃን በመመዖን በአመልካች ላይ የሰጠው የጥፊተኛነት ውሳኔ በህጉ አግባብ የተሰጠ ነው በማለት ከሚቀበል በስተቀር በዘህ ችልት ሉታረም የሚችል መሰረታዊ የህግ ስህተት የተፈጸመበት ነው ለማለት የማይቻል በመሆኑ በዘህ ረገድ የቀረበውን ቅሬታ አልተቀበልነውም።
‛በእኛ በኩል በዘህ ሰበር ችልት መታየት ያለበት አመልካች ጥፊተኛ ነው የተባለባቸው ሰባት በቸልተኝነት በሰው የአካል ላይ ጉዲት የማድረስ የወንጀል ድርጊቶቸ በወንጀል ህጉ ከተመለከተው በአንድ የወንጀል ሀሳብና በአንድ የወንጀል ድርጊት በተለያዩ ሰዎች ላይ ከደረሰ ጉዲትና ተደራራቢ ወንጀልች ተከሳሽ ተጠያቂ ከሚሆንባቸው ላልች ሁኔታዎች አንጻር እንዳት ይታያል? የሚለው ነጥብ ነው። ተደራራቢ ወንጀልችን በተመለከተ በወንጀል ህጉ አንቀጽ 60 እና ተከታዮች ድንጋጌዎች ተመለክቶ እናገኛለን። የወንጀል ህግ አንቀጽ 60(ሐ) እንደሚያመለክተው ‛ማንም ሰው ተደራራቢ ወንጀልችን አድርጓል የሚባለው በአንድ የወንጀል የማድረግ አሳብ ወይም ቸልተኛነት ያደረገው ወንጀል አንድን የህግ ድንጋጌ የሚጥስ ሆኖ ቁጥራቸው ከአንድ በላይ በሆነ ሰዎች መብት ወይም ጥቅም ላይ አንድ ዓይነት ጉዲት ያስከተለ እንደሆነ ነው“ በማለት ይደነግጋል። የዘህ ድንጋጌ የእንግሉዖኛው ቅጅ ‛In the case of criminal act which, though flowing from the same criminal intention or negligence and violating the same criminal provision, causes the same harm against the rights or interests of more than one person.“ በማለት ይደነግጋል። በዘህ ድንጋጌ የተመለከተው የተደራራቢ ወንጀልች መርህ ከላይ በተገለጸው መንገድ የተቀረጸ መሆኑ የህጉን ድንጋጌ ከላልች የህግ ድንጋጌዎች ጋር አጣጥሞ ተግባራዊ በማድረግና በመተግበር በኩል ግልጽና ከችግር የጸዲ የሚያደርገው ሆኖ አላገኘነውም።
በተለየም ከላይ የተገለጸው የድንጋጌው ይዖትና ተግባራዊ ተፈጻሚነት በወንጀል ህግ ለአንድ ጥፊት አንድ ቅጣት መርህን ከሚደነግገው የወንጀል ህግ አንቀጽ 61 ድንጋጌዎች ጋር አጣጥሞ ተግባራዊ ከማድረግ አንጻር ጥያቄዎችን የሚያስነሳ ነው። በልላ አነጋገር በጭብጥነት ከተያዖው ነጥብ አንጻር አንድ ሰው በቸልተኝነት በሚፈጸመው አንድ ድርጊት፣ በአጋጣሚ ቁጥራቸው ከአንድ በላይ የሆኑ ሰዎች ተጎጅዎች ሆነው ቢገኙ፣ ተከሳሹ መከሰሰና መቀጣት ያለበት በእያንዲንደ ተጎጅ ላይ አንድ ራሱን የቻለ የወንጀል ድርጊት እንደፈጸመ ተቆጥሮና ጥፊተኛ ተብል ነው ወይስ አንድ ወንጀል እንደፈጸመ ተቆጥሮ ነው የሚለው ነጥብ የህግ ትርጉም የሚያስፈልገው። ከላይ የተነሳውን ጥያቄ ለመመለስ በተለይም በአንድ የቸልተኝንት ወንጀል ድርጊት ቁጥራቸው ከአንድ በላይ የሆኑ ሰዎች ተጎጅ ቢሆኑ ውጤቱ ምንድንነው የሚለውን ለመተርጎምና ለመረዲት ህግ አውጭው የወንጀል ህግ አንቀጽ 543 ንዐስ አንቀጽ 3 ድንጋጌ የተደራራቢ ወንጀልችና ቅጣት መርህ ተፈጻሚ መደረጉ ሕግ አውጭው የወንጀል ሕግ አንቀጽ 61 እና ንዐስ አንቀጽ 3 ከሚያራምዲቸው ሃሳቦች ጋር የሚሄድና የሕጉን አላማ የሚያሳካ ሆኖ አላገኘነውም።
የቀረፀበትን አግባብና የድንጋጌውን አውደንባብና መሰረታዊ ዓላማ ማገናዖብ የጎላ ጠቀሜታ ይኖረዋል።
የወንጀል ሕግ አንቀፅ 543 ንዓስ አንቀፅ 3 መሰረቱ የወንጀል ሕግ አንቀፅ 543 ንዐስ አንቀፅ 1 በተመለከተው መሰረት በተከሳሹ ቸልተኝነት የሰው ሕይዎት የሕልፈት የተዲረገ መሆኑ ነው። በተከሳሹ ቸልተኝነት የሰው ሕይወት ለሕልፈት የተዲረገ መሆኑ የወንጀል ሕግ አንቀፅ 543 ንዐስ አንቀፅ 3 የተጠቀሰው የወንጀል ድርጊት ማቋቋሚያ አንደ መሰረታዊ ሁኔታ እንደሆነ ግልፅ ነው። የወንጀል ሕግ አንቀፅ 543 ንዐስ አንቀፅ 2 እና ንዐስ አንቀፅ 3 የማክበጃ ድንጋጌዎች ናቸው። አንድ አሽከርካሪ የወንጀል ሕግ አንቀፅ 543 ንዐስ አንቀፅ 3 በመተላለፍ የወንጀል ተጠያቂነት አለበት የሚባለው ጥፊተኛው ሁለት ወይም ከዘያ በላይ የሆኑ ሰዎችን የገደለ እንደሆነ መሆኑን በግልፅ ተደንግጓል።
‛ጥፊተኛው ሁለት ወይም ከዘያ በላይ የሆኑ ሰዎችን የገደለ ወይም ወንጀለን የፈፀመው ግልፅ የሆነ ደንብ ወይም መመሪያ ተላላፍ ቅጣቱ ከአምሰት እስከ አስራ አምስት አመት ፅኑ እስራት እስከ አስራ አምስት ሺህ ብር የሚደርስ መቀጮ ይሆናል“ ከሚለው የወንጀል ሕግ አንቀፅ 543 ንዐስ አንቀፅ 3 አቀራረፅ፣ ይዖትና አውደንባብ ለመገንዖብ እንደሚቻለው፣ አሽከርካሪ በአንድ የቸልተኝነት ተግባር ሁለት ወይም ከዙ በላይ የሆኑትን ሰዎች በሕይወት የመኖር መብት በመጣስ በቸልተኝነት በመግደለ የወንጀል ሕግ አንቀፅ 60/ሐ/ በደነግገው መሰረት እያንዲንደ ሟች ለመገደል አንድ ራሱን የቻለ በቸልተኝነት ሰው መግደል ወንጀል እነደፈፀመ ተቆጥሮ ተደራራቢ የወንጀል ክስና ቅጣት ማይወሰንበት መሆኑና በአንፃሩ አንድ ከባድ በቸልተኝነት የሰው መግደል ወንጀል እንደፈፀመ ተቆጥሮ የወንጀል ሕግ አንቀፅ 543 ንዐስ አንቀፅ 3 በመተላለፈ ጥፊተኛ ተብል እንደሚቀጣ ከሚለው ድንጋጌው አውደንባብ ለመረዲት ይቻላል።
በዘህ ድንጋጌ መሰረት ጥፊተኛው በእያንዲንደ ሰው ሕይወት አንፃር የሚጠየቅ ባይሆንም ጥፊተኛው ሁለት እና ከዙ በላይ ሰዎችን መግደለ ሉወሰንበት የሚገባውን ቅጣት ከፍ እንደሚያደርግበት የማያመለክት ነው። ስለሆነም በዘህ ድንጋጌ አግባብ በቸልተኝነት ሰውን መገደል ምንም እንኳን የሁለት ወይም ከዘያ በላይ የሆኑ ሰዎች ላይ የሞት አደጋ ያስከተለ ቢሆንም ቅጣቱን ከፍ ከሚየደርግበት በስተቀር፣ የወንጀል ሕግ አንቀፅ 60/ሐ/ በሚደነግገው መሰረት እያንዲንደ ሟች ለመገደል አንድ ራሱን የቻለ በቸልተኝነት ሰው መግደል ወንጀል እንደፈፀመ ተቆጥሮ በተደራራቢ ወንጀልች ጥፉተኛ የሚያሰኘውና የሚያስቀጣው ሳይሆን በድንጋጌው በተመለከተው ልዩ ማክበጃ ሁኔታ ባለበት አንድ ከባድ በቸልተኝነት ሰው መግደል ወንጀል እንደፈፀመ ተቆጥሮ ጥፊተኛ የሚባልና ቅጣት የሚወሰንበት መሆኑን ሕግ አውጭው የወንጀል ሕግ አንቀፅ 543 ንዐስ አንቀፅ 3 በመደንገግ በግልፅ አስቀምጧል።
እዘህ ላይ የሚነሳው ጥያቄ አሽከርካሪው በፈፀመው በአንድ ቸልተኝነት ተግባር በዘህ መዛገብ አከራካሪ ጭብጥ በሆነው መንገድ ሰባት ሰዎች የአካል ጉዲት ቢደርስባቸው በወንጀል ሕግ አንቀፅ 60/ሐ/ ስር በተመለከተው መሰረት ሰባት በቸልተኝነት በሰው አካል ላይ ጉዲት የማድረስ ተደራራቢ ወንጀልች እንደፈፀመ ተቆጥሮ ጥፊተኛ ልባልና ሉቀጣ ይገባዋል ወይስ አንድ ወንጀል እንደፈፀመ ተቆጠሮ ጥፊተኛ ልባልና ሉቀጣ ይገባዋል?
የሚለው ነው። ከላይ እንደተመለከተው በተሽከርካሪ በቸልተኝነት ቁጥራቸው ሁለት ወይም ከዘያ በለይ ሆኑ ሰዎችን የገደለ ጥፊተኛ ሕግ አውጭው የወንጀል ሕግ አንቀፅ 543 ንዐስ አንቀፅ 3 ቅጣቱን ከፍ የሚያደርግበት በስተቀር፣ ተደራራቢ በቸልተኝነት የሰው መግደል ወንጀልችን ፈፅማል ተብል ተደራራቢ ወንጀል ክሶች እንደማይቀርቡበትና በተደራራቢ ወንጀል ጥፊተኛ ተብል እንደማይቀጣ በግልፅ አስቀምጧል።
ይህ ከሆነ አሽከርካሪው በአንድ ቸልተኝነት ተግባር በተለያዩ ሰዎች አካል ላይ ጉዲት ሲያደርስ በቸልተኝነት ተደሪራቢ አካል ማጉደል ወንጀል እንደፈፀመ ተቆጥሮ ተደራራቢ ወንጀል ክስ ላቀርብበትና በተደራራቢ ወንጀል በመፈፀም ጥፊተኛ ተብል ሉቀጣ ይገባዋል የሚለው የተጠሪ ክርክርና በታች ፍርድ ቤቶች አመልካች ሰባት በቸልተኝነት በሰው አካል ላይ ጉዲት የማድረስ ወንጀል የፈፀመ ነው በማለት የሰጡት የጥፊተኝነትና የቅጣት ውሳኔ ለአንድ ጥፊት አንድ ቅጣት መርህን ከሚደነግገው የወንጀል ሕግ አንቀፅ 61 መሰረታዊ መርህ ጋር የማጣረስና የሕጉን ድንጋጌዎች ከፍትሐዊ፣ ወጥነት እና ተገማች የሆነ የሕግ ትርጉም ከመስጠት አንፃር ተቀባይነት ያለው ሆኖ አላገኘነውም። በመሆኑም የአሁኑ አመልካች ምንም እንኳን በክሱ እንደተመለከተው የሰውን አካል ደህንነት ለመጠበቅ ያለበት ግዳታ ወደ ጎን በመተው ከመኪናዋ አቅም በላይ ተርፍ ሰዎች በመጫን መኪናዋ መገልበጥ አደጋ እንድደርባት በማድረግ በሰባት ሰዎች ላይ የአካል ጉዲት የደረሰባቸው ቢሆንም፣ በቸልተኝነት በፈፀመው አንድ ተግባር ሰባት ሰዎች አካል ደህንነት መብት በመጣሱ ብቻ የወንጀል ሕግ አንቀፅ 60/ሐ/ ተመለከተው የተደራራቢ የወንጀልችና ቅጣት መርህ ተፈጻሚ መደረጉን ህግ አዉጭዉ የወንጀል ህግ አንቀጽ 61 እና የወንጀል ህግ አንቀጽ 543 ንዐስ አንቀጽ 3 የሚያራምዲቸዉን አሳቦች ጋር የሚሄድና የህጉን አላማ የሚያሳካ ሆኖ አላገኘነዉም።
የአሁን አመልካች ምንም እንኳን በሰባት ሰዎች ላይ በተሸከርካሪው የአካል ጉዲት ያደረሰ ቢሆንም እንደ አንድ የወንጀል ድርጊት እንደፈጸመ እንጅ በአንድ ቸልተኝነት ተግባር ምክንያት በደረሰው መኪና መገልበጥ በአደጋ በአጋጣሚ ጉዲት የደረሰባቸው ሰዎች ቁጥር ሰባት በመሆናቸው ሰባት ተደራራቢ በቸልተኝነት አካል ጉዲት የማድረስ ወንጀልች እደተፈጸሙ ተደርጎ የወንጀል ክስ ላቀርብበትም ሆነ ጥፊተኛ ተብል ቅጣት ሉወሰንበት አይገባም። በልላ በኩል አመልካች በሰባት ሰዎች ላይ የአካል ጉዲት በማድረሱ በአንድ ሰው ላይ አካል ማጉደል ካደረሰው አሽከርካሪ ጋር ወንጀለ ክብደት በእኩል አይን የሚያየው የወንጀለን ደረጃ በእኩል የሚሳየው አይሆንም። ከዘህ አንጻር አሁን ስራ ላይ ያለው የቅጣት አወሳሰን መመሪያ በተከሳሹ የቸልተኝነት ተግባር የአካል ጉዲት የደረሰባቸውን ሰዎች ቁጥር መሰረት በማድረግ ወንጀለን ደረጃ እና እርከን የሚደነግግ አለመሆኑ በመመሪያው መሰረት ቅጣት በመወሰን ሂደት በግልጽ የሚታይ ከፍተኛ ያለበት በመሆኑ መመሪያው ሲሻሻል በተከሳሹ የቸልተኝነት ተግባር የአካል ጉዲት የደረሰባቸውን ሰዎች ቁጥር መሰረት በማድረግ ወንጀለን ደረጃ እና እርከን ከፍ ሉያደርግ የሚገባው ሆኖ አግኝተነዋል።
ይህ ማለት በተሸከርካሪ በቸልተኝነት ድርጊት በአንድ ሰው አካል ላይ ጉዲት ያደረሰ አሽከርካሪ እና በሁለት እና ከዙ በላይ በሆኑ ሰዎች የአካል ላይ ጉዲት ያደረሰ አሽከርካሪ እኩል ሉቀጡ ይገባል ማለት አይቻልም። ስለሆነም የአሁን አመልካች በሚያሽከረክረው ተሸከርካሪ በቸልተኛነት በሶስቱ ሰዎች ላይ ላደረሰባቸው የአካል ጉዲት እንደ አንድ የወንጀል ድርጊት ተወስድ በወንጀል ሕግ አንቀጽ 559/2/ ስር ጥፊተኛነት ውሳኔ ላሰጥበት ይገባል ብለናል። በዘህ አግባብ የቅጣት ስላቱ ሲታይ የክልለ ሰበር ሰሚ ችልት የሰጠው የቅጣት ውሳኔ መሰረት በመደረግ አመልካች በወንጀል ሕግ አንቀጽ 543/3/ ጥፊተኛ የተባለ በመሆኑ በዘህ ድንጋጌ ስር በደረጃ 1 እርከን 25 ስር ስምንት አመት መነሻ ቅጣት ተወስዶል።
በቸልተኛነት በሰባት ሰዎች አካል ላይ ጉዲት ማድረስን በተመለከተ እንደ አንድ የወንጀል ድርጊት በመውሰድ በወንጀል ሕግ አንቀጽ 559/2/ ስር ጥፊተኝነት ውሳኔ የተሰጠ በመሆኑ አመልካች በሰባት ሰዎች ላይ የአካል ጉዲት ያደረሰ መሆኑን መገንዖብ ተችሎል። በቅጣት አወሳሰን መመሪያ ቁጥር 2/2006 መሰረት ይህ ድንጋጌ ደረጃ የወጣለት ሲሆን ከደረጃ 1 እስከ ደረጃ 7 ድረስ ተደንግጎ ይገኛል። በዘህ መሰረት ደረጃ 1 ሲታይ ቀላል የአካል ወይም የጤና ጉዲት አድራሹ የላላ ሰውን አካል ወይም ጤንነት የመጠበቅ ሙያ ወይም ላላ ግዳታ ያለበት እንደ ህክምና ባለሙያ ወይም አሽከርካሪ ያለ ሰው እንደሆነመ የእስራት ቅጣት መነሻ እርከን 7 የገንዖብ ቅጣት እርከን 1 ስር እንደሚያስቀጣ ያመለክታል። ነገር ግን ከደረጃ 2 እስከ ደረጃ 7 ባለት ስር በሁለት ወይም ከዙ በላይ በሆኑ ሰዎች ቀላል የአካል ጉዲት ያደረሰባቸው እንደሆነ በቅጣት አወሳሰን መመሪያ በተዖረዖሩት ደረጃዎች የሚሸፈን ሆኖ አይገኝም። ይህ በሆነ ጊዚ ደግሞ በቅጣት አወሳሰን መመሪያ ቁጥር 2/2006 አንቀጽ 27/1/ መሰረት ከዘህ ቅጣት መመሪያ ወጥቶ ተገቢ ቅጣት ሉወሰን ይገባል።
በዘህ አግባብ አመልካች ጥፊተኛ የተባለበት የወ/ሕ/ቁ. 559/2/ ቅጣቱ ከስድስት ወር የማያንስ ቀላል እስራትና አንድ ሺህ ብር የማያንስ መቀጮ እንደሚያስቀጣ ይደነግጋል።
በዘህ መሰረት አመልካች እንደ አንድ አሽከርካሪ ያለበትን ግዳታ መወጣት ሲገባው የሆነው ይሁን በማለት የሚያሽከረክረውን ተሽከርካሪውን ተሽከርካሪ ጥል በመውረድ በሰባት ሰዎች ላይ ቀላል የአካል ጉዲት የደረሰባቸው በመሆኑ በዘህ ድንጋጌ ስር አመልካች ሉቀጣ ይገባል በማለት ችልት ያመነበት ሁለት /2/ አመት ቀላል እስራት ሲሆን፣ ይህ ደግሞ ወደ ጽኑ እስራት ሲቀየር 1 ዓመት /አንድ አመት/ ጽኑ እስራት ይሆናል። በመሆኑም ከላይ የወ/ሕ/ቁ. 543 ንዐስ አንቀጽ 3 ስር ከተያዖው መነሻ ቅጣት ጋር ተደምሮ 8 ዓመት ጽኑ እስራት ጋር ተደምሮ ዖጠኝ ዓመት እንደቅጣት መነሻ የሚወሰድ ሲሆን ይህ ደግሞ እርከን 26 ስር የሚወድቅ ይሆናል። በስር ፍ/ቤት ሶስት የቅጣት ማቅለያ ይግባኝ ሰሚው ችልት አንድ ማቅለያ በድምሩ አራት ማቅለያዎች ይዖውለታል።
የሰሜን ሸዋ ዜን ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ.0235878 የካቲት 16 ቀን 2007 ዓ.ም የሰጠዉ ዉሳ እና ይህንን ዉሳ በማሻሻል የአማራ ክል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችት በመ.ቁ 02-15930 በ 10/09/2007ዓ.ም የሰጠዉ ዉሳና የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤ ሰበር ሰሚ ችልት በመ.ቁ.50596 ህዲ 8 ቀን 2008ዓ.ም የሰጠዉ ዉሳኔ በከፉል መሰረታዊ የሕግ ስህተት የተፈጸመበት ስለሆነ በወ.መ.ሥ.ሥ.ሕ.ቁ.195 ንዐስ አንቀጽ 2(ለ)2 መሰረት ተሻሽሎል።
የአሁን አመልካች በዘህ ጉዲይ እጁ ከተያዖበት ቀን ጀምሮ ከሚታሰብ በበስድስት ዓመት ከስድስት ወር ጽኑ እስራትና በብር 5000(አምስ ሺብር) መቀጮ እንዱቀጣ ተወስኗል።
የክልለ ማረሚያ ቤት በዘህ ዉሳ መሰረት እንዱያስፈጽም ታዝል። ይጻፍ።
መዛገቡ ተዖግቷል፣ ወደ መዛገብ ቤት ይመለስ ብለናል።
No topics extracted.