ቼክ የብድር ዉልን ተክቶ ብድር መኖሩን ለማስረዲት አግባብነት ያለዉ ሰነድ ነዉ ለማለት የሚያስችል የሕግ መሰረት የላለ ስለመሆኑ በብድር የተሰጠዉ ገንዖብ 500 /አምስት መቶ/ የኢትዮጵያ ብር በላይ ሲሆን የብድሩ ዉል በጽሐፍ ወይም በፍ/ቤት በተደረገ የእምነት ቃል ወይም መሐላ ካልሆነ በቀር ለማስረዲት የማይቻል ሥለመሆኑ ንግድ ሕጉ ቁጥር 827 /ሀ/ እና 854 የፍ/ብ/ሕ/ቁ.2472(1) 123984 አቶ ጌታቸዉ መሸሻ እና አቶ ተሾመ ወልዳ ሚያዘያ 25 ቀን 2009 ዓ.ም XXVI 62. አንድ የውጪ ዚግነት ያለው ሰው በኢትዩጵያ ውስጥ በሚካሄደው ኢንቨስትመንት ውስጥ አክሲዩንን በመግዙት ለንግድ ስራ ምቹ የሆነ ህንፃ በማሰራት የሥራ መስክ ሉሳተፍ የሚችል ስለመሆኑ አንድ የባለአክሲዮኖቹ ጉባኤ ሕግን፣ መመስረቻ ፅሐፍንና መተዲደሪያ ደንብን በመከተል የተደረገ እስከሆነ ድረስ በሕጉ ጥበቃ የሚያገኝ ስለመሆኑ አዋጅ ቁጥር 769/2004 አንቀጽ 12(1ሀ))፣ 2(6) እና 38 ደንብ ቁጥር 270/2005 አንቀጽ 3 የን/ሕ/ቁጥር 416(1)
No summary available.
ሰኔ 23 ቀን 2009 ዓ/ም ዳኞች፡- አልማው ወላ ሙስጠፊ አህመድ አብርሃ መሰለ ጳውልስ አርሺሶ ሰናይት አድነው አመልካች፡- የሲዲሞ ተራ ህንጻ ስራ አክሲዮን ማህበር - ጠበቃ ሰላም ተሾመ ቀረቡ ተጠሪ፡- ወ/ሮ አብረኸት ሀብተእዛጊ ተማኑ ወራሾቾች
ጉዲዩ የአክሲዩን ብዙት ከፍ ብል እንዱመዖገብ የቀረበውን ክስ መነሻ አድርጎ የተደረገን ክርክር የሚመለከት ሲሆን ክርክሩ የተጀመረው የአሁኑ ተጠሪዎች አውራሽ በፋዳራለ መጀመሪያ ደረጀ ፍርድ ቤት ሚያዘያ 29 ቀን 2005 ዓ/ም በአመልካች ማህበር ላይ በመሰረቱት ክስ መነሻ ነው።
የክሱ ይዖትም፡- በጥቅምት 22 ቀን 1993 ዓ/ም ከላልች 27 ሰዎች ጋር በመሆን በአመልካች ማህበር ውስጥ በመስራችነት የተደራጁ መሆኑን፣ በመስራች አባልነታቸውም 4 ሼር በመግዙት ለእያንዲንደ ብር 50,000.00 በጠቅላላው ብር 200,000.00 መክፈላቸውን፣ በተጨማሪም በጥቅምት 22 ቀን 1993 ዓ/ም በተካሄደው ጉባኤ በተወሰነው መሰረት ለህንጻው ግንባታ የሚውል አባላቱ እንዱያዋጡ በተወሰነው መሰረት ብር 100,000.00 መክፈላቸውን፣ ይህን በተጨማሪ የተከፈለውን ብር 100,000.00 በተመለከተ በቃለ ጉባኤው እንደተገለፀው ላዋጡት አባላት በአክሲዩን ግዣ እንደሚታሰብላቸው መመልከቱን፣ በዘህ መሰረትም ከሳሽ በድምሩ 6 የአክሲዩን፣ ዋጋቸውን ብር 300,000.00 ከፍለው እያለ መብታቸውን በሚጎዲ አኳኃን የአክሲዩን ብዙቱ አራት አክሲዩን ብቻ ሁኖ ተመዛግቦ እንደሚገኝ፣ በልላ በኩልም የአክሲዩን ድልድልን በተመለከተ ከሳሽ የ6 አክሲዩን ዋጋ ብር 300,000.00 በመክፈል መስራች አባል መሆን የሚገባቸው መሆኑ እንደተጠበቀ የአክሲዮን ማህበሩ አባላት በሕጉ በሼራቸው መጠን እኩል ድርሻ እንዲላቸው የተመለከተ ቢሆንም መንግስት ለተከሳሽ ማህበር በሰጠው የግንባታ ቦታ ሰፊሪ የነበሩት ሰዎችም በአባልነት እንዱካተቱ በተወሰነው መሰረት 81 አባላት እንዱኖሩት መደረጉን፣ ይሁን እንጂ ነባር መስራች አባላት የሼር መጠን በተጨማሪ አክሲዮን የማግኘት መብት እንዲላቸው በሕጉ ተቀመጦ የተጨማሪ አክሲዩን ድርሻ ድልድል በምን መልኩ እንደተከናወነ ሳይታወቅ ቀደም ሲል አንደ፣ሁለት እና ሶስት የአክሲዪን ድርሻ የነበራቸው በአሁኑ ወቅት ባለ 8 እና 10 ባለአክሲዩን እንዱሆኑ መደረጉን፣ በዘህም መሰረት ወደ 13 የሚሆኑ አባላት ከ8-20 አክሲዩን እንዱኖራቸው መደረጉን፣ ይህም አዱስ ገቢዎችና ነባር አባላትን የሚመለከት መሆኑን፣ በመሆኑም ከሳሽ በመስራች አባልነታቻውና በከፈለት የ6 አክሲዩን ዋጋ የ6 አክሲዩን ድርሻ ሲገባቸው አራት አክሲዩን ብቻ እንዱኖራቸው በማድረግና ከአዱስ አክሲዮኖች በተጨማሪ አክሲዩን ሉሰጣቸው ሲገባ ባልታወቀና ከመተዲደሪያው ደንቡ ውጪ በተከናወነ የአክሲዩን ድልድል ተከሳሽ ማኅበር የከሳሽን መብት መንፈጉን፣ የተከናወነው የአክሲዩን ድልድል ተገቢ እንዲልሆነ በመግለፅ ከላልች አምስት አባላት ጋር በመሆን ለማህበሩ ቦርድ ባቀረቡት ጥያቄ መሰረት በ12/02/2005 ዓ/ም በተጻፈ ደብዲቤ በተሰጠ መልስም በመስከረም 2004 ዓ/ም በሰነድች ምዛገባና ማረጋገጫ ጽ/ቤት ለፊርማ የቀረበው ቃለ ጉባኤ በጉዲዩ ላይ በ13/08/2004 ዓ/ም ተወያይተንበታል በሚል እምነት በቅን ልቦና የተደረገ ሲሆን ቅሬታ ካስከተለ ግን ቀሪ ሆኖ ለጠቅላላ ጉባኤ ውሳኔ እንደሚቀርብ ገልፀው በደብዲቤ መልስ የሰጧቸው ቢሆንም በዘህ ደብዲቤ መሰረት የተወሰደ ማስተካከያ እርምጃ የላለ መሆኑንና የማህበሩ አባላት በሰነድች ምዛገባና ማረጋገጫ ጽ/ቤት በመቅረብ የአባልነት ፊርማቸውን እንዱያኖሩ በተነገረው መሰረት ለመፈረም በቦታው ሲሄደም የአባላቱ ቁጥር በጉባኤው በተነገረው መሰረት 81 አባላት ሳይሆን 89 ተብል ተዖርዛሮ መገኘቱን፣ ይህም ተጨማሪ 8 አባላት በምን መልኩ እንደተጨመሩ የማይታወቅ መሆኑን፣ ጉባኤው ያሳለፊቸው ውሳኔዎችና አዱስ አክሲዮን መጨመር እና ድልድለን በተመለከተ የመተዲደሪያ ደንቡና የመመስረቻ ፅሁፍ አባላት በሚፈርሙበት ቦታ ከፊርማ ወረቀቱ ጋር አብሮ መቀመጥ እንዲለበትና ከፈለጉ ፊርማቸውን የሚያኖሩ አባላት ይህንኑ ፅሐፍ እየተመለከቱ ተረድተው መፈረም እንዲላባቸው በሕጉ ተደንግጎ እያለ እነዘህ ሰነድችን ለማየት ጥያቄ ቢያቀርቡም ከፈለጋችሁ ፈርማችሁ ውጪ እንጂ አይሰጥም በማለታቸው የተወሰኑት አባላት ሳይፈርሙ ሉወጡ መቻላቸውንና በዘህ የማህበሩ ድርጊትም የከሳሽ መብት መነፈጉን እንዱሁም ላልች አባላት በማወቅም ሆነ ባለማወቅ የፈረሙትን ሰነድ ተከሳሽ ማኅበር ለማፅደቅ በዛግጅት ላይ እንደሚገኝ ዖርዛረው ከሳሽ የተከሳሽ ማህበር መስራች አባል በመሆን የከፈለት የስድስት አክሲዩን ዋጋ ብር 300,000.00 ታሳቢ ተደርጎ ተጨማሪ የ14 አክሲዩን ዋጋ ከፍለው የ20 አክሲዩን ባለቤት እንዱሆን ይወሰንልኝ፣ የተከሳሽ ማኅበር የመተዲደሪያ ደንብና የመመስረቻ ፅሐፍ በዘህም መሰረት የሆነው የቃለ ጉባኤ ሰነድ የማንበብ መብታቸው እንዱከበርና ሰነድቹ እንዱሰጧቸው፣ በተጨማሪ እንዱገቡ የተደረጉት 8 አዱስ አባላትም በምን ሁኔታ አባል እንደሆነ ተጣርቶ ውሳኔ እንዱሰጣቸው ዲኝነት መጠየቃቸውን የሚያሳይ ነው።
የአሁኑ አመልካች ለክሱ ግንቦት 21 ቀን 2005 ዓ/ም በሰጠው መከላከያ መልስም የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያና የፍሬ ነገር ክርክሮችን አቅርቧል። በመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያነትም ክሱ በተፊጠነ ስነ ሰርዓት ለመቅረብ በሕጉ የተመለከቱትን መመዖኛዎችን የማያሟላ መሆኑን፣ የማህበሩ አባላት 81 ሁነው እያለ 89 የተባለው በማስረጃ ያልተደገፈ መሆኑን፣ ከሳሽ ከኢትዩጵያ ከወጡ ከ15 አመት በላይ የሆናቸው ከመሆኑም በላይ ኤርትራዊ ዚግነት እንዲላቸው ውክልና የሰጡት ኢትዩጵያ ኢምባሲ ሳይሆን ኢትዩጵያዊ ስም ካለው የአሜሪካን አዋዋይ ዖንድ ሆኖ ከዩ.ኤስ. ውጭ ጉዲይ በአሜሪካ የኢትዩጵያ ኢምባሲ መረጋገጡ ሁለንም ነገር በወኪል የሚሰራ በመሆኑ በግለሰቧ ሁኔታ የተጣራ ባለመሆኑ ከሳሽ ራሳቸው እንዱቀርቡ ወይም አሜሪካ አገር ኢትዩጵያ ኢምባሲ በአካል ቀርበው ለፍርድ ቤቱ ሪፖርት እንዱደረግ የሚለትን ነጥቦችን አንስቶ ተከራክሯል። በፍሬ ነገር ደረጃ ደግሞ የተከሳሽ ማህበርን ሕጋዊ አቋም አስመልክቶ ማህበሩ በ1992 ዓ/ም በሶስት ሰዎች ሲቋቋም የመርካቶ አካባቢ የመልሶ ማልማት ፕሮግራም ያልወጣ ስለመሆኑ ከሳሽ በ1993 ዓ/ም ባለአክሲዩን ሲሆኑም ከሳሽ ተጨማሪ አክሲዩን ያወጣ ስለመሆኑና ከዘህ በኋላ ግን በ18/06/99 ዓ/ም ማህበሩ የሉዛ ውል ተዋውል በ28/07/98 9430 ካ/ሜትር ቦታ ሲዲሞ ተራ አከባቢ በሉዛ ቦታ መግዙቱን፣ ይሁን እንጂ ከዘህ ቦታ ውስጥ ላልች በማህበርነት የተደራጀ ሶስት ማህበራት ለአዱስ አበባ አስተዲደር መሬት ልማትና አስተዲደር ቦርድ ባቀረቡት አቤቱታ መነሻነት የተወሰነው ቦታ ተቀንሶ ለላልች ማህበራት እንደተሰጠና ለእያንዲንደ ማህበር በተሰጠው ቦታ ላይ የነበሩና በማህበር ያልተካተቱት ተነሺዎች በነበሩበት ቦታ በተደራጁት ማህበራት እንዱካተቱና ይህም ሲረጋገጥ ማህበራቱ የሉዛ ውለን እንዱዋዋለ መወሰኑን፣ ከሳሽም በተከሳሽ ማህበር ባለአክሲዩን ቢሆኑም የነበራቸውን ነባር ይዜታና የቤት ቁጥር መሰረት አድርገው በልጃቸው በአቶ ኤፍሬም አብርሃ ወ/ጊዩርጊስ ስም በሲኒማ ራስ ማህበር ውስጥ የተደራጁ መሆኑን፣ ይሁንና ማህበሩ ኃ.የተ.የግል ማህበር በመሆኑ ከሳሽ ላላ ማኅበር ውስጥ ስለተደራጁ ብቻ ከአባልነት ለማስወጣት ባለመቻለ በባለአክሲዮንነታቸው እንዱቀጥለ መደረጉን፣ በልላ በኩል በአዱስ አበባ ከተማ አስተዲደር የሉዛ አፈጻፀም መመሪያ ቁጥር 1/2002 አንቀፅ 34.10 ድንጋጌ መሰረት ለሚደራጁ የንግድ ማህበራት የተወሰነው ቦታ ላይ የነበሩና ይዜታቸው የፈረሰባቸው ነጋዳዎች/ሰዎች/ በማህበራቱ በአባልነት እንዱካተቱ መደረጉን፣ በዘህም መሰረት በተከሳሽ ማህበር አባል ከነበሩት 27 ባለአክሲዮኖች በተጨማሪ 54 አዱስ አባላት ባለአክሲዮኖችን ማካተት የግድ መሆኑን፣የማህበሩ አመራር አካላት የነባርና አዱስ የሚገቡ አባላት የአክሲዩን ድልድል ምን መሆን እንደአለበት በሚለው ጉዲይ ላይ ከህግ አንጻር ተወያይተውበት የአባላቱን፣ የነባር ይዜታ መጠንና የነባር ባለአክሲዮኖችን የጎላ አስተዋጽኦ መሰረት በማድረግ ፍትሃዊ የሆነ አጠቃቀም መመዖኛ ተደርጎ ቀድሞ በነበራቸው የይዜታ መጠን/ስፊት/ አክሲዩን ድልድል መከናወኑን፣ በዘህም መሰረት የአንድ አክሲዩን ዋጋ ብር 50,000.00 ሁኖ ትንሽ ይዜታ የነበረው ሰው ዛቅተኛውን አራት አክሲዩን እንዱይዛና ከፍተኛ ይዜታ የነበረው ደግሞ 20 አክሲዩን እንዱይዛ፣ይዜታ ያልነበራቸው ከሳሽን ጨምሮ ባለአክሲዩን የነበሩ ሰዎች ዛቅተኛ የአክሲዩን መጠን እንዱሰጣቸው እንዱሁም በልዩ ሁኔታ ማህበሩ ባልተደራጀበት ወቅት ምንም ክፍያ ሳይሰጣቸው በግል ጥረታቸው ማህበሩን አሁን በሉዛ የያዙቸውን ሶስት ካርታዎች እንዱያገኙ ምክንያት ለሆኑት የተከሳሽ ሉቀመንበር በነበራቸው ስድስት አክሲዩን ላይ አራት አክሲዩን እንዱጨመር መደረጉን፣ ይህ ጥናትም ለጠቅላላ ጉባኤ ቀርቦ ጉባኤውም ተስማምቶበት በ30/08/2005 ዓ/ም ማጽደቁን፣የባለአክሲዮኖቹ ጠቅላላ ጉባኤ በሕግ አግባብ ተጣርቶና ምልዓተ ጉባኤው ተሟልቶ የአክሲዩን ድልድለን በተመለከተ ውሳኔ ከሰጠ በኋላ ከሳሽም ተስማምተው በቃለ ጉባኤው ላይ ከፈረሙ በኋላ እንደገና የሰረዘት በመሆኑ የ14 ሼር ከፍዬ የ20 ሼር ባለቤት ልሆን ይገባል በማለት ያቀረቡት ጥያቄም የሕግም ሆነ የፍሬ ነገር አመክንዮ የላለው መሆኑን፣ ከሳሽ ከአራት አክሲዩን ዋጋ በተጨማሪ ከፍያለሁ ያለት ብር 100,000.00 ከሳሽ እንዲለት የተከፈለው በ1993 ዓ/ም ሳይሆን በ2002 ዓ/ም ስለመሆኑ፣ ክፍያውን እንዱፈጽሙ ስለመጠየቃቸውም ማስረጃ ያላቀረቡና የደረሰባቸው ጉዲት ባለመኖሩ ከማህበሩ የአክሲዩን ድልድል መርህ አንፃር በብር 300,000.00 ታስቦ አክሲዮን ይደረግልኝ በማለት የቀረበው ክርክር ተቀባይነት የላለው መሆኑን፣ከሳሽ መስራች ባለአክሲዩን ያለመሆናቸውንና ባለአክሲዮን የሆኑትም የማህበሩ ካፒታል ባደገበት ጊዚ መሆኑን፣ የአንድ ባለአክሲዩን የአክሲዮን ድርሻ የሚረጋገጠው በአክሲዩን ምስክር ወረቀት ወይም በመመስረቻና መተዲደሪያ ደንብ ወይም በማሻሻያው ላይ በተገለፀው የአክሲዩንና የገንዖብ መጠን ነው እንጂ በኩባንያው የባንክ ሂሳብ ገንዖቡን ገቢ በማድረግ ብቻ አክሲዩን የማሳደግ መብት የላለ መሆኑን፣ ብር 100,000.00 የከፈለቱም ባለአክሲዩን ከሆኑ ከአስር አመት በኋላ ስለመሆኑ፣ የአክሲዩን ድልድል የሚወሰነው በባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባኤ እንጂ ከጉባኤው እውቅና ውጪ ባለአክሲዮኖቹ በኩባንያ የባንክ ሂሳብ ገንዖብ ገቢ ስለአደረጉ ብቻ ያለመሆኑንና በዘህ ረገድ መብት ሰጪ የሆነ የንግድ ህግ ድንጋጌ የላለ መሆኑን፣ በመስከረም ወር 2005 ዓ/ም ሲፈረም በነበረው ቃለ ጉባኤ ላይ ከሳሽና ላልች አራት ሰዎች ቅሬታ አቅርበው በጥያቄው መሰረት ቀሪ የሆነ ቢሆንም ከዘህ በኋላ ሁለት ቃለጉባኤዎች በፍርድ ቤት ትዔዙዛና ለአባላቱ በጋዚጣ ጥሪ ተደርጎ በጠቅላላ ጉባኤው በህግ መሰረት የተፈረመ በመሆኑ በ21/02/2005 ተፅፎል የተባለው ደብዲቤ ለክሱ ምንም ፊይዲ የላለው መሆኑን፣ ተከሳሽ ማህበር በፅሐፍ ከአደረገው ጥሪ በተጨማሪ የካቲት 20 ቀን 2005 ዓ/ም በሪፖርተር ጋዚጣ ላይ በድጋሚ ባደረገው የባለአክሲዮኖች ጥሪ ላይ የከሳሽ ተወካይ ተገኝተው መፈረማቸውን፣ በስብሰባ ላይም ረቂቅ ቃለጉባኤውና የተሻሻለው የመተዲደሪያ ደንቡና የመመስረቻ ፅሐፍ በንባብ ተሰምቶ ውይይት ከተደረገበት በኋላ በጠቅላላ ጉባኤው የፀደቀና በዘህ መሰረትም የመግባቢያ ሰነድ ሲፈረም ተወካይዋ ተስማምተው የፈረሙ መሆኑን፣ ሆኖም ከፈረሙ በኃላ በድጋሚ የማየው ነገር አለኝ በማለት ፈርማቸውን የሰረዘ ቢሆንም ተወካይዋ ስብሰባውን አውቀው ሰነደን አይተውና ተስማምተው የፈረሙና ከስርዓት ውጪ ፊርማቸውን በሰረዘበት ሁኔታ ቃለጉባኤውም 94.12% በላይ በሆኑት የማህበሩ ባለአክሲዮኖች የወሰኑትን ውሳኔ የተቃወሙት ከሕግ ውጪ መሆኑን፣ የፈራሚዎች ጉባኤ አሰራርና ሰነድችን የማየት መብት ከከሳሽ ክርክር ጋር አግባብነት የላለው መሆኑን፣ ከሳሽ የአክሲዮን ድልድለን በተመለከተ የተዖጋጀው ቃለ ጉባኤ አልጸደቀም ይበለ እንጂ ሰነደ ሚያዘያ 30 ቀን 2005 ዓ/ም በ94% የማህበሩ አባላት ፀድቆና ተረጋገጦ የተሰጠ በመሆኑ ክሱ ህግን መሰረት ያላደረገ መሆኑን ዖርዛሮ ክሱ ውድቅ ሁኖ በቂ ወጪና ኪሳራ እንዱወሰን ዲኝነት መጠየቁን የሚያሳይ ነው።
ከዘህም በኋላ ማኅበሩ ግንቦት 21 ቀን 2005 ዓ/ም የተጻፈ የተከሳሽ ከሳሽነት ክስ አቅርቧል።የክሱ ይዖትም፡-ከሳሽ ማኅበር በሶስት ሰዎች በ11/02/92 ዓ/ም ከተቋቋመ በኋላ በ15/03/93 ዓ/ም በቁጥር 332/4ለ/93 በተፈረመ ቃለ ጉባኤ ከሳሽ ብር 200,000.00 ከፍለው የአራት አክሲዩን ባለቤት የሆኑ መሆኑን፣ በዘህ ቃለ ጉባኤ ላይ የከሳሽ ዚግነት ኢትዩጵያዊ በመባለ ማህበሩ በአከባቢው የንግድ ስራ የነበራቸው መሆኑንና እርሳቸው በግምባር ቀርበው መፈረማቸውን በመገመት ብቻ በአባልነት የተቀበሎቸው መሆኑን፣ ከሳሽ በዘህ ፍርድ ቤት ክስ ከማቅረባቸው በፉትም እንደኢትዩጵያዊ ስለሚቆጠሩ ወኪላቸው በየስብስባው ላይ ሲገኙ መቆየታቸውን፣ ይሁንና ከክሱ በኋላ ተከሳሽ ልዩ ልዩ ሰነድችን በጥንቃቄ ሲመረምር ከሳሽና ባለቤታቸው በ08/01/93 ዓ/ም በጻፈት የውክልና መሻሪያ ሰነድ ላይ የግለሰቧ ዚግነት ኤርትራዊ መሆኑ መረጋገጡን፣ በተጨማሪም ከሳሽ ለወኪላቸው ወ/ሮ ጊዚሽወርቅ ተሰማ ዋሸንግተን ውስጥ ሆነው ውክልና የሰጡት አንድ አንድ ዋሽንግተን ውስጥ ለተመዖገበና ነጋሽ ተስፊዬ በሚባል አዋዋይ ፉት ሆኖ በኋላ ሰነድ ለአሜሪካ ውጭ ጉዲይ በመቀጠልም ዋሽንግተን ለሚገኘው የኢትዩጵያ ውጭ ጉዲይና በሰነድች ምዛገባና ማረጋገጫ ፅ/ቤት መደረጉ ከሳሽ ኢትዩጵያ ያለመሆናቸውን አመላካች የሆነ መሆኑን፣ ለዘህም ምክንያት ዋሽንግተን ያለ የኢትዩጵያዊያ ዚጎች የሚዋዋለት የኢትዩጵያ ኤምባሲ ጋር በመቅረብ ስለመሆኑና ከሳሽ የውጪ አገር ዚጋ በመሆናቸው በኢትዩጵያ ውስጥ ባለ የንግድ ማህባራት ባለአክሲዩን መሆን የሚችለበት በኢንቨስትመንት አዋጅና በደንቡ ውስጥ የተመለከቱትን ግዳታዎችን ሲያሟለ ስለመሆኑ፣ በልላ በኩል የከሳሽ ወኪል ተከሳሽ ማህበር ባለአክሲዮኖች ስብስባ ላይ በመገኘት በመስማማት ስምምነት ላይ ከፈረሙና በዘሁ መሰረት በሰነድች ምዛገባ ማረጋገጫ ጽ/ቤት በአባላት የተፈረመውን የማህበሩን ቃለ ጉባኤ የተሻሻለ የመመስረቻ ፅሁፍና የመተዲደሪያ ደንብ ላይ ከፈረሙበት በኃላ ፊርማቸውን መሰረዙቸውን፣ እርሳቸው የተሰረዘ ቃለጉባኤና ማሻሻያዎች አጀንዲ የአክሲዩን ድልድል በማድረግ ማህበሩን ወደ አክሲዩን ማህበርነት የለወጠ መሆኑን፣ ከሳሽ ጠቅላላ ጉባኤው በሰጠው ውሳኔ ላይ የማይስማሙ ከሆነ በንግድ ሕጉ መሰረት ከአባልነት የሚሰረዘ መሆኑን፣ ከሳሽ በማህበሩ በአክሲዩን መዋጮና በልላ ጊዚ የከፈለት አክሲዩኑን በመሸጥ ተከሳሽ የሚከፍላቸው መሆኑን ዖርዛሮ ከሳሽ የውጭ አገር ዚጋ በመሆናቸው የኢንቨስትመንት ህግና ደንቡን ሳያሟለ በተከሳሽ ማኅበር ውስጥ ባለአክሲዩን ሉሆኑ አይገባም ተብል እንዱወሰን፣ ይህ የሚታለፍ ከሆነም የተከሳሽ ማኅበር ጠቅላላ ጉባኤ አክሲዩን አደላድልና አባላት ጨምሮ ማህበሩን ወደ አክሲዩን ማህበርነት የቀየረ ስለሆነና ከሳሽም በዘህ ውሳኔ ያልተስማሙ ስለሆነ አክሲዮናቸው ተሽጦ ከማህበሩ ባለአክሲዮንነት እንዱሰናበቱ ይወሰን ዖንድ ዲኝነት ጠይቀዋል።
የስር ከሳሽ በስር የተከሳሽ ከሳሽ በቀረባበቸው ክስ መከላከያ መልስ ያቀረቡ ሲሆን በመልሳቸው ላይም ከሳሽ ከላልች 27 አባላት ጋር በመስራችነት ሲመዖገቡ በአካል መታወቂያቸውን ይዖው በመቅረብ መመዛገባቸውን የተከሳሽ ከሳሽ ያለመካደን፣ ይህም በቀረበው የመመስረቻ ጽሐፍና መተዲደሪያ ደንብ ላታይ የሚችል መሆኑን፣ ተከሳሽ ከሳሽ የመብት ጥያቄ በማንሳታቸው ምክንያት ለምን ተነካን በሚል አስተሳሰብ ጥፊት ለመፈገለግ ሰነድ ማፈላለጉ ከቅን ልቦና የጎደለው አካሄድ መሆኑን፣ አስፈላጊ ከሆነውም ከሳሽ ኢትዩጵያዊ ናቸው ወይስ አይደለም የሚል ጥያቄ ቢነሳ እንኳን ይህን የማጣራት ስልጣን ያለው ተከሳሽ ሳይሆን የሚመለከተው ራሱን የቻለ አካል እንጂ ተከሳሽ ስልጣን የላለው መሆኑን፣ ውክልና በኢትዪጵያ ኢምባሲ በኩል ስላልተሰጠ ከሳሽ ኤርትራዊ ናቸው በማለት ያቀረቡት ከግምት በመነሳት ስለመሆኑ፣ የሰጡት ውክልና ህጋዊ እስከሆነ ድረስ የዚግነቱ ጉዲይ ተከሳሽን የማይመለከተውና ከሳሽ ኤርትራዊ ናቸው ቢባል እንኳን በየትኛው ሕግና አዋጅ ኢትዩጵያዊ ያልሆነ ሰው አክሲዩን ለመግዙት አይችልም በሚል እንደተደነገገ ተከሳሽ በአግባቡ ጠቅሶ ያላቀረበ መሆኑን፣ በወቅቱ የአክሲዩን ድልድለን የያዖው ቃለ ጉባኤ በተመለከተ ብዘ ሰው ጥያቄ ያነሳና በርካታ ልዩነትና ጭቅጭቅ አስነስቶ እያለ የተቋቋሙትን ሳትፈርሙ ከወጣችሁ ከማህበሩ ትሰረዙላችሁ በማለት በማስፈራራታቸው ብዘ አባላት የፈረሙ መኖራቸውን፣ በዘህ ሁኔታ ከሳሽ የመብት ጥያቄ በማንሳታቸው ከማህበሩ እንዱወጡ በሚል የቀረበው ክርክር ተገቢነት የላለው መሆኑን ዖርዛረው ተከሳሽ በተከሳሽ ከሳሽነት የጠየቁባቸው ነጥቦች ከሳሽ ያነሱትን የመብት ጥያቄ ለመቃወም በማሰብ ስለሆነ ፍርድ ቤቱ ጥያቄዎቹን ውድቅ በማድረግ ተከሳሽ ተገድ መብታችንን እንዱያስከብርልን ሉወሰንልኝ ይገባል በማለት ተከራክረዋል።
ጉዲዩን በመጀመሪያ የተመለከተው ፍርድ ቤትም የግራ ቀኙን ክርክር መርምሮ በቅድሚያ ተከሳሽ በተከሳሽ ከሳሽነት ያቀረበውን ክስ መሰረት አድርጎ የአሁኑ አመልካች ኃላፉነቱ የተወሰነው የግል ማህበር ሁኖ ከተቋቋመ በኃላ ወደ አክሲዩን ማህበርነት መወለጡንና የተደረገውን የአክሲዩን ድልድል የተቃወሙ በመሆኑ እንዱሁም ዚግነታቸው ኤርትራዊና የውጭ አገር ዚጋ በመሆናቸው ከማህበሩ አባልነት ሉወጡ ይገባል በማለት ያቀረበውን ክስ በመመልከት ከሳሽ የውጭ አገር ዚጋ/ኤርትራዊ ናቸው ለመደምደም የሚያስችለ ማስረጃዎች ካለማቅረባቸውም በላይ የውጭ አገር ዚጋ የሆነ ሰው ባለአክሲዩን ከመሆን በግልጽ የሚከለክል ድንጋጌ በኢንቨስትመንት ህጎች አለመመልከቱን፣ የተከሳሽ ማኅበር ወደ አክሲዩን ማህበር መለወጥና የአክሲዩን ድልድል ባለመስማማት መቃወም ለአባለ በሕግ የተሰጠው መብት በመሆኑ ይህን ተቃውሞ ያቀረበ የማህበሩ አባል ከማህበሩ በግድ እንዱወጣ የሚደረግበት አግባብ የላለ መሆኑን እንዱሁም ተጠሪ/የስር ከሳሽ) ባቀረቡት ክስ የማህበሩን ወደ አክሲዩን ማህበርነት የመለወጥ ጉዲይ በተመለከተ ተቃውሞ ያላነሱና ዲኝነት ያልጠየቁበት ነጥብ መሆኑን በምክንያትነት ይዜና የን/ህ/ቁጥር 547/3/ ድንጋጌን በዋቢነት ጠቅሶ አመልካች ያቀረበውን ክስ ውድቅ አድርጎአል።
በመቀጠል የተጠሪን ክስ በመመርመር አመልካች ያቀረባቸውን የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ ነጥቦችን ውድቅ አድርጎ ፍሬ ነገሩን በተመለከተ ደግሞ የማህበሩን መተዲደሪያ ደንብና መመስረቻ ጽሐፍ በመመልከት መርምሮ ማህበሩ በ1992 ዓ/ም ሲመሰረት የነበሩት አባላት ብዙት ሶስት ብቻ እንደነበሩ፣ ማህበሩ የተቋቋመበት መሰረታዊ አላማ የማህበሩ አባላት የንግድ ስራዎችን የሚያከናውንባቸው መደብሮችን በዖመናዊ መልክ ደረጃውን ጠብቀው እንዱደራጁና ለንግድ ስራ የተመቻቹ እንዱሆኑ ለማስቻል መደብሮቹ የሚገኙበትን የቦታ ክልልች ከመንግስት አስፈቅድ በሉዛ ለመግዙትና በመረከብ እንዱሁም የሕንጻ ስራ ፈቃድ በማውጣት ለንግድና ለቢሮ አገልግልት የሚወለ ህንጻዎች ለመስራት እንደአስፈላጊቱም ለአባላቱ ለማከፊፈል በማሰብ የተቋቋመ ስለመሆኑ በመመስረቻ ጽሐፈ በግልጽ መመልከቱንና አንድ ሰው የማህበሩ አባል የሚሆንበት አግባብም በዘሁ በመተዲደሪያ ደንቡ የተገለፀ መሆኑን፣ በ22/02/1993 ዓ/ም በተደረገው ጠቅላላ ጉባኤም ከሳሽና ላልች 23 ሰዎች ወደ ማህበሩ ለመግባት አመልክተው እንዱገቡ እንደተወሰነ እንዱሁም ይህን ውሳኔ ተከትል የማህበሩ ዋና ገንዖብ እንዱጨምር የማህበሩ የአክሲዩን ዋጋ እና ብዙትም እንዱሁ ከፍ እንዱል የተወሰነና በውሳኔው መሰረትም የአንድ አክሲን ዋጋ ከብር 1000.00 ወደ 50,000.00 ከፍ ያለ እንዱሆን የተወሰነና ከሳሽም በወቅቱ በድምሩ 200,000.00 ለማህበሩ በመክፈል የአራት አክሲዩን ባለቤት የሆኑ መሆኑን፣ ከዘህም በኋላም 32 ሰዎች በፍርድ ቤት ክስ በመመሰረት በአመልካች ማህበር አባል እንዱሆኑ የተወሰነ በመሆኑ የማህበሩ አባላት ቀድሞ ከነበረው 27 አባላት ወደ 59 ከፍ ያለ በመሆኑና ኃ.የተ.የግል ማህበር አባላት ቁጥር ከ50 ሉበልጥ እንደማይገባ በንግድ ሕጉ የተደነገገ በመሆኑ አመልካች ማህበር ከነበረበት ኃ.የተ.የግል ማህበርነት ወደ አክሲዩን ማህበርነት እንዱለወጥ ለመወሰን አዱስ የሆኑትን 32 አባላትን በባለአክሲየንነት ለመመዛገብ በሚል አጀንዲ በመያዛ የቦርድ አባላትን ብቻ ስብሰባ በመጥራትና ላልች ባለአክሲዮኖችን መጥራት አያስፈልግም በሚል የቦርድ አባላቱ ውይይት ካደረጉ በኋላ የፍርድ ቤቱን ውሳኔ ለማስፈጸም አዱስ ወደ ማህበሩ የሚገቡትን አባላት አክሲዩን ድርሻ ማደላደል የሚያስፈልግ በመሆኑ ድርሻቸውን መደልደለን፣ አዱስ ባለአክሲዩን ለሆኑት አባላት አክሲዩን የመደልደለ ጉዲይም በቀጥታ የማህበሩን ዋና ገንዖብ እንዱያደግ የሚያስገድድ በመሆኑ ቦርደ ቀደም ሲል የነበረውን ብር 3,000,000,.00 የማህበሩና ዋና ገንዖብ ወደ 10,200,000.00 ከፍ እንዱል በማለት መወሰኑን፣ የማህበሩ አክሲዩን ብዙትም ከ60 ወደ 204 ከፍ እንዱል ተደርጎ ቦርደ ፍርድ ቤት የሰጠውን ውሳኔ ለመፈፀም ሲል ጠቅላላ ጉባኤው በአጭር ጊዚ ተጠርጥሮ ማህበሩ ወደ አክሲዩን ማህበርነት እንዱለወጥ እንዱወሰን በማለት ውሳኔ መስጠቱን፣ ከዘህ በኋላም በመጋቢት ወር 2005 ዓ/ም የማህበሩን ጠቅላላ ጉባኤ የተሰበሰበና ከማህበሩ አጠቃላይ ዋና ገንዖብ እና የአክሲዩን ብዙት ውስጥ 192 የአክሲዩን ድርሸ ወይም 94.12% ድርሻ ያላቸው ባለአክሲዮኖች በተገኙበት በፍርድ ቤት ውሳኔ መሰረት የአክሲዩን ዛውውር ማድረግ፣ አዱስ ባለአክሲዮኖችን መቀበልና የሚገበቡትን የአክሲዩን ብዙት መወሰን፣ የነባር ባለአክሲዮኖችን የአክሲዩን ድርሻ ማሳደግና በዘህ መብት መጠቀም ያልቻለትን መብት መጠበቅ፣ ይህን ተከትልም የማህበሩ ዋና ገንዖብ ማሳደግና በአጠቃላይ የማህበሩን ባለአክሲየኖችን የአክሲዮን ድልድል መወሰንና ላልች ነጥቦች ላይ በመወያያት ውሳኔ ተላልፎል በማለት ቃለ ጉባኤው እንደተዖጋጀ መመልከቱን፣ ከዘህ ጋር በተያያዖም በተጠቃሹ ቃለ ጉባኤ እንደተመለከተው በማህበሩ ጠቅላላ ጉባኤ ውሳኔ መሰረት የባለአክሲኖችን የአክሲዮን ድርሻ ድልድል ለማድረግ በዋነኛነት መሰረት የተደረገው ማህበሩ በሚያለማው መሬት ላይ ቀደም ሲል የነበራቸውን የይዜታ መጠንና አባላቱ ለማህበሩ ያደረጉትን አስተዋጽኦ ግምት ውስጥ በማስገባት እንደሆነ መመልከቱን፣ እንዱሁም ነባር አባላት ከነባራች የአክሲዩን ድርሻ ላይ ተጨማሪና የፈለጉትን/አቅማቸው የፈቀደውን/ የአክሲዩን ድርሻ እንዱኖራቸው ባቀረቡት ጥያቄ መሰረት በጉባኤው እየተፈቀደ የልዩነቱን/የተጨማሪ አክሲዩን ዋጋ እንዱከፍለ በቃለ ጉባኤ መመልከቱ ፣ በዘህም መሰረትም የአክሲዩን ብዙት ቀድሞ ከነበረው 204 አክሲዮኖች ወደ 495 እንዱሁም የማህበሩ ዋና ገንዖብ ቀድሞ ከተመዖገበው ብር10,200,000.00 ወደ 24,750,000.00 እንዱያድግና የአንድ አክሲዩን ዋጋም በብር 50,000.00 በነበረበት እንዱሆን በሚል መወሰኑ መደንገጉን፣ ከዘህ በመቀጠልም በዘሁ ተጠቃሹ ቃለ ጉባኤ መጨረሻ ላይ ቀድሞ የነበረው ኃ.የተ.የግል ማህበር ወደ አ/ማህበርነት እንዱለወጥ ለጥር 10 ቀን 2005 ዓ/ም በቁጥር ዋ/መ/5872/4ለ/2005 በተላለለፈው ውሳኔ መሰረት የነባር ማህበር መመስረቻ ፅሐፍና መተዲደሪያ ደንብ ተሻሽል መፃፍ ያለበት ስለሆነ በሚል ጠቅላላ ጉባኤ ውሳኔ መሰረት ተሻሻል እንዱዖጋጅ የተደረገና የሰነድች ማረጋገጫና ምዛገባ ፅ/ቤት እንዱቀመጡና አባላት እንዱፈርሙ ተደርጎ 75 ባለአክሲዩኖች የፈረሙ ስለመሆኑ ቃለ ጉባኤው የሚያሳይ መሆኑንና ብር 100,000.00 ተጠሪ ማሰገባታቸው በማስረጃ መረጋገጡን ዖርዛሮና ለጉዲዩ አግባብነት አላቸው ያላቸውን የንግድ ህግ ቁጥር 536(1-2)፣ 544(1-3፣ 547 ለላልች አባላት አክሲዩን ቁጥር ለመጨመር መሰረት የሆኑት አባላቱ ቀደም ሲል የነበራቸው የይዜታ ስፊት መጠንና ለማህበሩ መቋቋም ያደረጉት አስተዋጽኦ በመስፈርትነት እንዱያዘ አባላቱ የተስማሙባቸው ስለመሆኑ ተሻሽለው በተዖጋጁት ጽሐፍች ያለመመልከታቸውን ደምድሞ አመልካች ለተጠሪ አስራ አራት አክሲዩን ጨምሮ ሃያ አድርጎ እንዱመዛግባላቸውና ተጠሪም የአስራ አራቱን አክሲኖች ዋጋ እንዱከፍለ ሲል ወስኗል።
በዘህ ውሳኔ የአሁኑ አመልካች ቅር በመሰኘት ይግባኙን ለፋዳራለ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አቅርቦ ፍርድ ቤቱም ግራ ቀኙን ከአከራከረ በኋላ ጉዲዩን መርምሮ ከሳሽ ኤርትራዊ መሆናቸው በሰነድ ማስረጃዎች የተረጋገጠ ቢሆንም የውጭ አገር ዚጋ አክሲዩን ገዛቶ በኢንቨስትመንት ላይ እንዲይሳተፍ የሚከለክል ሕግ የለም በማለት የስር ፍርድ ቤት የአሁኑን አመልካች የተከሳሽ ከሳሽነት ክስ ውድቅ አድርጎ የከሳሽ የማህበሩ አባልነት እንዱቀጥል ሲል የሰጠውን የውሳኔ ክፍል ያጸና ሲሆን ከሳሽ በማህበሩ ሉኖራቸው የሚገባውን የአክሲዩን ብዙት በተመለከተ ግን አመልካች ማህበር መጋቢት ወር 2005 ዓ/ም የያዖውና በሚያዘያ 30 ቀን 2005 ዓ/ም በፀደቀው ቃለ ጉባኤ የማህበሩ አባላት ቀድሞ የነበራቸው የቦታ ስፊትና ለማህበሩ መመስረት ያደረጉት አስተዋጽኦ ግምት ውስጥ ገብቶ የአክሲዩን ቁጥር እንዱጨምርላቸው የተደረጉ አባላት መኖሩን እንደሚያሳይ እና ከሳሽ ደግሞ ይዜታ ያልነበራቸውና ለማህበሩም ያደረጉት አስተዋፅኦ የላለ መሆኑን በማህበሩ ይዜታ ላይ ቦታ ያላቸው አብዙኞቹ ባለአክሲዮኖች የያዘትን የአክሲዩን መጠን በመመልከት ከሳሽ ተጨማሪ አራት አክሲዮኖችን በመግዙት በድምሩ በማህበሩ ውስጥ አስር አክሲዮኖች ባለቤት ሉሆኑ ይገባል ሲል የስር ፍርድ ቤትን ውሳኔ አሻሽል ወስኗል። በዘሁ በተሻሻለው የከፍተኛ ፍርድ ቤት የሥር ከሳሽ ቅር በመሰኘት ይግባኛቸውን ለፋዳራለ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ቢያቀርቡም በመ/ በ30/02/2008 ዓ/ም ተሰርዜባቸዋል።
ግራ ቀኙ የሰበር አቤቱታቸውን ያቀረቡት ከላይ በተመለከተው አግባብ በይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤቶች የተሰጠውን ውሳኔ በመቃወም ለማስለወጥ ሲሆን በሰ/መ/ የቀረበው አመልካች በሰበር ነው። በዘህም የአመልካች ጠበቃ መስከረም 09 ቀን 2008 ዓ/ም የጻፈት 8(ስምንት) ገፅ የሰበር አቤቱታ በበታች ፍርድ ቤቶች ውሳኔ ላይ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ተፈጽሞአል የሚለባቸውን ምክንያቶች ዖርዛረው አቅርበዋል። የሰበር አቤቱታ መሰረታዊ ይዖቱም የሥር ከሳሽ ኢትዩጵያዊ ዚግነት ሳይኖራቸውና በአዋጅ ቁጥር 769/2004 አንቀጽ 12(1(ሀ)፣ 2(6) እና 38 ድንጋጌዎች አግባብ በኢትዩጵያ ውስጥ ባለ ኢንቨስትመንት መሳተፍ የሚችለ ስለመሆኑ ሳይረጋገጥ የውጪ አገር የሆነ የሰው አክሲዩን ለመግዙት የሚከለክል ሕግ የለም በማለት መወሰኑ ያላግባብ መሆኑንና ተጠሪ እንዱሻርላቸው የጠየቁት በ30/08/2005 ዓ/ም በ94.12% ባለአክሲዮኖች የተደረገውን የማህበሩን ጠቅላላ ጉባኤ ውሳኔ በመሆኑ በተወካያቸው በስብሰባው ላይ ተገኝተው ከፈረሙ በኋላ ፊርማቸውን ስለሰርዘ ብቻ የጉባኤው ውሳኔ ተቀባይነት እንደላለው ተደርጎ የሥር ፍርድ ቤት ወስኖ ይግባኝ ሰሚው ፍርድ ቤት በመርህ ደረጃ በ30/08/2005 ዓ/ም በተደረገው ጠቅላላ ጉባኤ የተደረገውን የአክሲዩን ድልድለን ከተቀበለ በኋላ የጉባኤውን ውሳኔ ለውጦ የሥር ከሳሽ በድምሩ አስር አክሲዩን እንዱኖራቸው በማለት የሰጠው ውሳኔ በሕጉ ለጠቅላላ ጉባኤ የተሰጠውን ስልጣን ያላገናዖበ የሚል እና በእነዘህ ምክንያቶች የበታች ፍርድ ቤቶች ውሳኔ ተሽሮ ዲኝነት እንዱሰጥ መጠየቃቸውን የሚያሳይ ነው። አቤቱታው ተመርምሮም አመልካች የተጠሪን ዚግነት መሰረት በማድረግ ያቀረበው የተከሳሽ ከሳሽነት ክስ በስር ፍርድ ቤት ውድቅ የመደረጉን አግባብነት ለማጣራት ተብል ጉዲዩ ለዘህ ችልት እንዱቀርብ የተደረገ ሲሆን የሥር ከሳሽ ሕጋዊ ወራሾች ቀርበው ግራ ቀኙ በፅሐፍ እንዱከራከሩ ተደርጓል።
በሰ/መ/ የቀረበው የተጠሪዎች የሰበር አቤቱታ ሲሆን የተጠሪዎች ጠበቃ ህዲር 30 ቀን 2008 ዓ/ም 3 (ሦስት) ገጽ የሰበር አቤቱታ በታች ፍርድ ቤቶች በተሰጠው ውሳኔ መሰረታዊ የሆነ የሕግ ስህተት ተፈጽሟል የሚለባቸውን ምክንያቶችን ዖርዛረው አቅርበዋል።
ይዖቱም ባጭሩ፡- የፋዳራለ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የንግድ ሕጉ ከሚደንግገው ውጪ የስር ከሳሽን አክሲዩን በቀድምትነት የመግዙት መብት በመተው አስር አክሲዮኖችን ብቻ እንዱገዘ በማለት የሰጠው ውሳኔ ሕጋዊ ባለመሆኑ ተለውጦ የሥር ፍርድ ቤት የተጠሪዎች እናት ሃያ አክሲዪን ባለቤት ሉሆኑ ይገባል በማለት የሰጠው ውሳኔ እንዱፀናላቸው ዲኝነት መጠየቃቸውን የሚያሳይ ነው። አቤቱታው ተመርምሮም በመ/ በተሰጠው ውሳኔ መስራች ባለአክሲዮኖች ያሎቸው መብትና ጥቅም እንዱያገኙ ውሳኔ የተሰጠበት ሆኖ ሳላ ከላልች ባለአክሲዮኖች ባነሰ የአስር አክሲዩን ድርሻ ብቻ ሉኖራቸው ይገባል የመባለን አግባብነት ለመመርመር ሲባል ጉዲዩ በዘህ ችልት እንዱታይ የተደረገ ሲሆን ተጠሪ የሆነው የስር ተከሳሽም ቀርቦ ግራ ቀኙ በፅሐፍ እንዱከራከሩ ተደርጎአል። እንዱሁም የስር ፍርድ ቤት መዛገብም እንዱመጣ ተደርጎ የግራ ቀኙ ክርክርና በጉዲዩ ላይ የቀረቡት ማስረጃዎች ይዖት ታይቷል።
የጉዲዩ አመጣጥ አጠር አጠር ባለመልኩ ከላይ የተገለፀው ሲሆን ይህ ችልትም የግራ ቀኙን ክርክር ለሰበር አቤቱታው መነሻ ከሆነው ከስር ፍርድ ቤቶች ውሳኔ እና አግባብነት ካላቸው ድንጋጌዎች ጋር በማገናዖብ ጉዲዩን ሁለቱም መዛገቦች ያስቀርባል ሲባለ ከተያዘት ጭብጦች አንጻር በሚከተለው መልኩ መርምሮታል። እንደመረመርነውም የዘህን ችልት ምላሽ የሚያስፈልጋቸው አበይት ነጥቦች፡-
የመጀመሪያውን ጭብጥ በተመለከተ፡- አመልካች የሰበር አቤቱታውን ባቀረበበት የሰበር መዛገብ በመሰረታዊ ጭብጥነት የተያዖውና በዘህ ችልት እንዱታይ የተደረገው ነጥብ የሥር ተከሳሸ የስር ከሳሽን ዚግነት መሰረት በማድረግ ያቀረበው የተከሳሽ ከሳሽነት ክስ የስር ፍርድ ቤት ውድቅ የማድረጉን አግባብነት የሚመለከት ነው። የስር ፍርድ ቤት የግራ ቀኙን ክርክርና ማስረጃ ሰምቶ የሥር ከሳሽ የውጭ አገር ዚጋ ስለመሆናቸው በቂ ማስረጃ አልቀረበም በማለት የያዖውን ድምዲሜ በዘህ ረገድ ተመሳሳይ ሥልጣን ያለው የፋዳራለ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በጉዲዩ ላይ የቀረቡትን ማስረጃዎችን በመመዖን የስር ከሳሽን የውጭ አገር ዚጋ መሆናቸውን ድምዲሜ ይዜአል። በመሆኑም የስር ከሳሽ የውጭ አገር ዚጋ መሆናቸው በክርክሩ ሂደት የተረጋገጠ ሲሆን ከዘሁ ጋር ተያይዜ የተነሳው የሕግ ጥያቄ የውጭ አገር መሆኑ የተረጋገጠበት ሰው በኢትዩጵያ ውስጥ በሚካሄደው ኢንቨስትመንት አክሲዩን ገዛቶ በንግድ ሕጉ አግባብ በሚቋቋመው ማህበር አባል መሆን የሚችል መሆን ያለመሆኑን የሚመለከት ነው።
የስር ከሳሽ በዘህ ረገድ በግልጽ ጠቅሶ የሚከራከረው በአዋጅ ቁጥር 769/2004 አንቀጽ 12(1ሀ))፣ 2(6) እና 38 ድንጋጌዎችን በመጥቀስ ነው። ተጠቃሹ አዋጅ መስከረም 7 ቀን 2005 ዓ/ም ጀምሮ የጸና ሲሆን በአዋጁ አንቀፅ 12(1(ሀ))ድንጋጌ ሲታይ የውጭ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ የሚያስፈልጋቸው ስለመሆኑ የሚገለጽ ሲሆን አንቀጽ 2(6) ደግሞ የውጭ ባለሀብት ማለት የውጭ ካፒኖል ወደኢትዮጵያ በማስገባት ኢንቨስት ያደረገ የውጭ አገር ዚጋ ወይም ሙለ ለሙለ በውጭ አገር ዚጋ ባለቤትነት የተያዖ ድርጅት ወይም ከሀገር ውስጥ ባለሀብት ጋር በቅንጅት ኢትዮጵያ ውስጥ በተቋቋመ ድርጅት ኢንቨስት ያደረገ የውጭ አገር ዚጋ ወይም ድርጅት ሲሆን እንደውጭ ባለሀብት መቀፏጠር ፈለገ መደበኛ ነዋሪነቱ በውጭ አገር የሆነ ኢትዮጵያዊን ይጨምራል በሚል የተቀመጠ ነው።እንዱሁም የአዋጁ አንቀፅ 38 ሲታይም ማንኛውም ባለሃብት የአገሪቱን ሕጎች የማክበር ግዳታ ያለበት መሆኑን የሚደነግግ መሆኑን ተመልክተናል። አዋጁ በአንቀፅ 6 ስር ለመንግስት የተከለለ ወይም ከመንግስት ጋር በቅንጅት የሚሰሩ የሥራ መስኮች የሚዖርዛር ሲሆን ለአገር ባለሃብቶችና ለውጪ አገር ዚጎች የተከለለ የስራ መስኮችን ደግሞ የሚኒስትሮች ምክር ቤት በሚያወጣው ደንብ መሰረት ሉወሰን እንደሚችል በአንቀጽ 7 እና 8 ድንጋጌዎች ስር አስፍሮአል። በዘህ መሰረት በደንብ ቁጥር 270/2005 አንቀጽ 3 ስር ለሀገር ውስጥ ባለሃብቶች የተከለለ የስራ መስኮች ተዖርዛረው የወጡ ሲሆን በእነዘህ ዛርዛሮች ውስጥ አክሲዩንን በመግዙት ለንግድ ስራ ምቹ የሆነ ህንፃ በማሰራት የሥራ መስክ ለአገር ውስጥ ባለሃብቶች ብቻ የተከለለ ስለመሆኑ የተጠቃሹ ደንብ ዛርዛር አያሳይም።
በመሆኑም የስር ከሳሽ የአክሲዩን አባል የሆኑት በሕጉ ለአገር ውስጥ ባለሃብቶች ወይም በመንግስት በተከለለ የስራ መስኮች ስር ባልተሸፈነው የስራ መስክ መሆኑን ተገንዛበናል።
የስር ተከሳሽ በዘህ ረገድ አጥብቆ የሚከራከረው የሥራ መስኩ ለአገር ውስጥ ባለሃብቶች ብቻ የተከለለ ነው በሚል ሳይሆን የውጭ አገር ዚጋ በኢንቨስትመንት ላይ ለመሳተፍ በአዋጅ ቁጥር 769/2004 አንቀጽ 12(1(ሀ) ድንጋጌ መሰረት የኢንቨስትመንት ፈቃድ ሉኖራቸው ይገባል በሚል ነው። በእርግጥ ይህ ድንጋጌ በአዋጁ አንቀጽ 38 አግባብ ሉከበር የሚገባው መሆኑ ይታመናል።
ነገር ግን የሥር ከሳሽ በስር ተከሳሽ ማህበር አባል የሆኑት በ1993 ዓ/ም ሲሆን አዋጅ ቁጥር 769/2004 ስራ ላይ የዋለው ደግሞ መስከረም 07 ቀን 2005 ዓ/ም ሁኖ የሥር ተከሳሽ በዘህ ረገድ ያቀረበውን ክርክር ያነሳው በ29/08/2005 ዓ/ም ክስ ከቀረበበት በኋላ መሆኑን የክርክሩ ሂደት ያሳያል። በመሆኑም አዋጅ ቁጥር 769/2004 ስራ ላይ ከመዋለ በፉት የሥር ከሳሽ የማህበሩ አባል ከሆኑ ሕጉ የሚፈቅደውን ቅድመ ሁኔታዎች ሕጉ ከወጣ በኋላም ቢሆን እንዱያሟለ አዋጅ ቁጥር 769/2004 እና ይህንኑ ተከትለው የወጡትን ደንቦች እንዱያስፈጽም ስልጣን የተሰጠው አካል ተገቢውን የሚያደርግ ከመሆኑ በቀር የሥር ተከሳሽ የስር ከሳሽ የኢንቨስትመንት ፈቃድ ባለመያዙቸው ብቻ አዋጁ ከመውጣቱ በፉት ያገኙትን መብት ቀሪ እንዱሆን ክርክር የሚያቀርብበትና ዲኝነት የሚጠይቅበትን አግባብ አላገኘንም። በመሆኑም በሰ/መ/ አመልካች የሆነው የዱሞ ተራ ህንጻ ስራ አክሲዩን ማህበር የሥር ከሳሽ የነበሩት ወ/ሮ አብረኸት ሀብተእዛጊ ተማኑ የውጭ አገር ዚጋ ስለሆኑና የኢንቨትመንት ፈቃድ የላላቸው በመሆኑ በማህበሩ አባል ሁነው ሉቀጥለ አይችለም በማለት የሚቀርበው ክርክር ለክርክሩ መሰረት ያደረጋቸው ሕጎች የወጡበትን ጊዚ እና አከራካሪው የማህበር አባልነት የተመሰረተበትን ጊዚ መሰረት ያላደረገ ከመሆኑም በላይ ሕጉ ከመውጣቱ በፉት በሕጉ ባልተከለከለ የሥራ መስኮች ላይ ተሰማርቶ የተገኘ የውጪ ባለሃብት ሕጎቹ ከወጡ በኋላ የኢንቨስትመንት ፈቃድ ያላያያዖ ከሆነ ከማህበሩ አባልነት እንዱሰረዛ ማህበሩ ወይም የማህበሩ አባላት ዲኝነት ሉጠይቁ የሚችለበትን አግባብ በህግ አውጪው ያለመቀመጡን ሁለ ያላገናዖበ ሁኖ ስለአገኘነው በዘህ ረገድ የቀረበውን የሰበር አቤቱታ ባለመቀበል በዘህ ረገድ የተሰጠው የበታች ፍርድ ቤቶች መሰረታዊ የሆነ የሕግ ስህተት የላለበት ሁኖ አግኝተናል።
ሁለተኛውን ጭብጥ በተመለከተ፡- የሥር ከሳሽ ለክሱ ዲኝነት የጠየቁት ተጨማሪ 14 አክሲዮኖችን እንዱገዘ እንዱወሰንላቸው ሲሆን በ1993 ዓ/ም የማህበሩ አባል ሁነው ብር 200,000.00 ከፍለው የአራት አክሲዩን ባለቤት ከመሆናቸውም በላይ ብር 100,000.00 ገቢ አድርገውም የተጨማሪ ሁለት አክሲዮኖች ባለቤት መሆናቸው በታች ፍርድ ቤቶች ፍሬ ነገሩ ተጣርቶና ማስረጃው ተመዛኖ ድምዲሜ የተያዖበት ጉዲይ ነው። አመልካች የማህበሩ መስራች አባላት ቁጥር በ1992 ዓ/ም ሶስት የነበረ መሆኑን፣ በ1993 ዓ/ም ደግሞ 27 ደርሶ በፍርድ ቤት ውሳኔና በአስተዲደሩ አካለ ውሳኔ መነሻ ከሕጉ ጋር ለማጣጣም ሲባል ኃላፉነቱ ከተወሰነው የግል ማህበር ወደ አክሲዩን ማህበርነት ሲለወጥ የማህበሩ አባላት ቁጥርና የማህበሩ ካፒታል ከጊዚ ወደ ጊዚ እየተለወጠ መጥቶ የአባላቱ ቁጥር 81 ሲደርስ መጋቢት 2005 ዓ/ም በተያዖውና ሚያዘያ 30 ቀን 2005 ዓ/ም በጸደቀው ቃለ ጉባኤ መነሻ የአክሲዩን ድልድል መደረጉን፣ በዘህም መሰረት የሥር ተከሳሽ ማህበር የማህበሩን ዋና ገንዖብ ለመጨመር በመወሰን ይህንኑ ለማሳካት ለነባር አባላት የአክሲዩን ማሳደግ እርምጃ መውሰደን፣ በዘህም 5 አባላት እያንዲንዲቸው ከነበራቸው አንድ አክሲዩን ወደ 8 አክሲዮኖች፣ 3 አባላት እያንዲንዲቸው ከነበራቸው ሁለት አክሲዮኖች ወደ አስር አክሲዩኖች፣ ሁለት አባላት እያንዲንዲቸው ከነበራቸው ሁለት አክሲዮኖች ወደ ስምንት አክሲዮኖች እንዱሁም አንድ አባል ከነበረው ሶስት አክሲዮኖች ወደ 20 አክሲዩን እንዱሁም አንድ አባል ከነበረው አራት አክሲዩን ወደ 20 አክሲዮኖች እንዱያድጉ የተወሰነ መሆኑን ተጠቃሹ ቃለ ጉባኤ የሚያሳይ መሆኑን በሰነድ ማስረጃዎች የተረጋገጡ ነጥቦች መሆናቸውን ከይግባኝ ሰሚው ፍርድ የውሳኔ ግልባጭና እና ከስር ፍርድ ቤት ዋና መዛገብ ተመልክተናል። ይህ ድልድል ህንጻው በነበረው ቦታ ላይ የነበራቸውን የይዜታ መጠንና ለማህበሩ መቋቋምም የነበራቸውን አስተዋጽኦ መሰረት አድርጎ የተደረገ መሆኑንና በጠቅላላ ጉባኤውም ተቀባይነት ያገኘ መሆኑን የሥር ተከሳሽ ገልጾ የሚከራከር ሲሆን የሥር ከሳሽ ግን እነዘህ መስፈርቶች ሕጋዊ አይደለም፣ በቃለ ጉባኤውም በተጽእኖ ፈርመው ቆይተው ፊርማቸውን የሰረዘ በመሆኑ ሉገደደበት የማይገባ መሆኑን በመጥቀስ የሚከራከሩ መሆኑን ከክርክሩ ሂደት ተገንዛበናል።
እንግዱህ የሥር ከሳሽ መጋቢት ወር 2005 ዓ/ም የተያዖውንና ሚያዘያ 30 ቀን 2005 ዓ/ም 94.12% የሆነ የአክሲዮን ድርሻ ባላቸው አባላት በተደረገው የጠቅላላ ጉባኤ የተሰጠው የተደለደለውን የአክሲዩን የሕግ መሰረት በልላቸው መስፈርቶች የተደረጉ ከመሆናቸውም በላይ መብቴን የጎዲ ውሳኔ ነው በማለት የሚከራከሩ ቢሆንም የጠቅላላ ጉባኤው የጠራውን አካል ስልጣን፣በጠቅላላ ጉባኤ አካሄድ ማለትም በምልዓተ ጉባኤውና ውሳኔው በአብላጫ ስለመሰጠቱ ላይ፣ በጉባኤው ቃለ ጉባኤ አጻጻፍ ላይ በግልጽ ያቀረቡት ክርክር የላለ መሆኑን የክርክሩ ሂደት የሚያሳይ መሆኑን ተረድተናል። አንድ የባለአክሲዮኖቹ ጉባኤ በሕጉ ጥበቃ የሚያገኘው በሕጉ የተመለከቱት ሁኔዎች ሲሟለ ስለመሆኑ ከን/ሕ/ቁጥር 416(1) ድንጋጌ ይዖትና መንፈስ የምንረዲው ጉዲይ ነው። ይህ ድንጋጌ ሕግን፣ መመስረቻ ፅሐፍንና መተዲደሪያ ደንብን በመከተል የተደረገ የጉባኤው ውሳኔዎች በጉባኤው ያልተገኙትን ወይም በሃሳብ ያልተሰማሙትን (ማህበርተኞች) ሁለ ያስገድዲል በሚል በኃይለ ቃል አስቀምጧል።
ወደ ተያዖው ጉዲይ ስንመጣም አከራካሪውን የአክሲዩን ድልድል ያደረገው ጠቅላላ ጉባኤ ሕግን፣ መመስረቻ ጽሐፍንና መተዲደሪያ ደንብን ባለመከተል የተደረገ ነው ለማለት የሚያስችለ ፍሬ ነገሮች የላለ መሆኑን ከማህበሩ አመሰራረት መነሻና አብዙኞቹ አባላት ወደ ማህበሩ እንዱገቡ የተደረጉት ሕንጻው በሚሰራው ቦታ ላይ ነባር ባለይዜታዎች በመሆናቸው ምክንያት ስለመሆኑ ከክርክሩ ሂደት ተገንዛበናል። የሥር ከሳሽ የማህበሩ መተዲደሪያ ደንብ ለማህበሩ ጠቅላላ ጉባኤ የነባር ባለይዜታነትንና የልዩ አስተዋጽኦ መሰፈርቶችን መሰረት አድርጎ አክሲዩን መደልደል አይችልም በማለት ክርክር ያቀረቡ ቢሆንም ለጉዲዩ ተፈፃሚነት ያለው የማህበሩ መተዲደሪያ ደንብ አንቀጽ 13.2.1 ግን የማህበሩ ጠቅላላ ጉባኤ ማናቸውንም አይነት የማህበሩን ፖሉሲ ጉዲዮች ላይ እንደሚወስን፣ በደንቡ አንቀጽ 13.2.4 ደግሞ የማህበሩ ጠቅላላ ጉባኤ ለማህበሩ ዖላቂ የካፒታል እድገት ተጨማሪ የአክሲዩን መዋጮ መጠን እንደሚወሰን የተደነገገ ከመሆኑም በላይ ይህ የደንቡ ድንጋጌ ከን/ሕ/ቁጥር 536(2) ድንጋጌ ጋር ተዲምሮ ሲታይ የማህበሩ ጠቅላላ ጉባኤ ለክሱ መነሻ የሆነውን ተጨማሪ አክሲዩን መወሰኑ ሕጋዊ የማይሆንበት ምክንያት የለም። ጠቅላላ ጉባኤው በማናቸውም አይነት የማህበሩ ፖሉሲ ጉዲዮች ላይ እንደሚወሰን በመተዲደሪያ ድንቡ የተቀመጠው ድንጋጌ በይዖቱ ሰፉ መሆኑን ለመረዲት የማያዲግት ሲሆን አሁን ለክርክሩ መነሻ የሆነውን የአክሲዩን ድልድል መሰፈርቶችን መሰረት አድርጎ አክሲዩን እስከመደልደል የሚያደርስ ውሳኔ ማሳለፍን ሉያካትት የማይችልበት የሕግ አግባብ የለም። አከራካሪ መስፈርቶች አብላጫ ድምጽ ባላቸው የማህበሩ አባላት ተቀባይነት ያገኙ ሲሆን አብዙኞቹ የማህበሩ አባላትም ከመነሻው ከነበራቸው የአክሲዩን ብዙት በተወሰነ መልኩ የተጨመረላቸው ከመሆኑ ውጪ ሁለም እንደአመልካች የዲኝነት ጥያቄ ሃያ አክሲዩን እንዱኖራቸው የተደረጉ ያለመሆኑን በጉዲዩ ላይ የቀረቡት ማስረጃዎች ያሳያለ።
የሥር ከሳሽ የማህበሩ መስራች አባል ሳይሆኑ በ1993 ዓ/ም አባል የሆኑና ህንጻው በሚገነባባት ቦታ ላይ ይዜታ የላላቸው፣ በማህበሩ ምስረታ ላይም የተለየ አስተዋጽኦ ያላደረጉ መሆኑ የበታች ፍርድ ቤቶች በፍሬ ነገር ደረጃ ያረጋገጧቸው ነጥቦች ናቸው። እነዘህ መሰፍርቶችን መሰረት አድርጎ የአክሲዪን ድልድል ማድረግ እንዱቻል አብዙኞቹ የማህበሩ አባላት ፍላጎት ስለመሆኑ በጠቅላላ ጉባኤ ላይ ውሳኔ ላይ የተገኙት የአባላት ቁጥር ገላጭ ነው።
በመሆኑም የሥር ከሳሽ በፋዳራለ መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በመ/ በተሰጠው ውሳኔ መሰረት መስራች ባለአክሲዮኖች ያሎቸው መብትና ጥቅም እንዱያገኙ ውሳኔ በተሰጠበት አግባብ ከላልች ባለአክሲዩኖች ባነሰ የአስር አክሲዩን ድርሻ ብቻ ሉኖራቸው ይገባል ተብል ውሳኔ መሰጠቱን በዘህ ሰበር ደረጃ ማንሳታቸውና አጣሪ ችልቱም በዘህ ረገድ ጭብጥ ለይቶ መያዘ በስር ፍርድ ቤት ያልነበረን የክርክር ነጥብ መሰረት ያደረገና በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁጥር 32((1) ድንጋጌ መሰረት ተቀባይነት ሉሰጠው የማይገባ ከመሆኑም በላይ የሥር ከሳሽ በፋዳራለ መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በመ/ ተከራካሪ ከነበሩትና ይህ መብት ከተጠበቀላቸው ሰዎች መካከል ያልሆኑና በ1992 ዓ/ም ማህበሩ ሲመሰረት ወይም ከዘህ በኋላ ወደ አክሲዮንነት ሲለወጥም በመስራች አባልነት የሚታወቁ ስለመሆኑ የሚያሳይ ማስረጃ በስር ፍርድ ቤቶች ያልቀረበ፣ በመስራችነት ደግሞ የአክሲዮን ቁጥር ከፍ እንዱል ተብል በጠቅላላ ጉባኤም የተወሰነ ባለመሆኑ በዘህ ረገድ የቀረበውን ክርክር የምንቀበልበትን የሕግ አግባብ አላገኘንም።
የሥር ከሳሽ በማህበሩ አባልነታቸው በእኩልነት መርህ መስተናገድ ያለባቸው ስለመሆኑ በንግድ ሕጉ ስር ያለትን ድንጋጌዎች በማየት የምንገነዖበው ጉዲይ ነው። በተያዖው ጉዲይ ግን የስር ከሳሾች በእኩልነት መርህ የመስተናገድ አግባብ ተጥሷል ለማለት የሚቻልበትን ህጋዊ ምክንያት አላገኘንም። ምክንያቱም በአከራካሪው ጠቅላላ ጉባኤ ውሳኔ መሰረት አክሲዩን የመግዙት የመጨመር መብት የተጠበቀላቸው የማህበሩ አባላት አብዙኞቹ አመልካች የሚጠይቁትን ያህል አክሲዩን እንዱኖራቸው ያልተደረጉ ሲሆን ሁለት አባላት በተለዬ መልኩ አክሲዮኖቹ ሃያ እንዱሆን የተደረገው በቦታው ላይ የነበራቸው የቦታ ስፊትና በማህበሩ ምስረታ ላይ የነበራቸው ተሳትፍ ታይቶ ነውና። ይግባኝ ሰሚው ፍርድ ቤት በሰጠው ውሳኔም የስር ከሳሽ ሕንጻው በተገነባበት ቦታ ላይ ነባር ይዜታ ያልነበራቸው ከመሆኑም በላይ ለማህበሩ ምስረታ ያደረጉት አስተዋጽኦ ያልነበራቸው ቢሆንም ተመሳሳይ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ የማህበሩ አባላት ከተደረገላቸው የአክሲዮን ጭማሪ አንጻር በማየት የአክሲዪን ቁጥሩ ወደ አስር ከፍ እንዱል መወሰኑም የስር ከሳሽን በእኩል የመስተናገድ መብታቸውን ያስከበረ ነው ከሚባል በስተቀር የሕግ መስረት የለውም ለማለት የሚቻል ሁኖ አልተገኘም።
ሲጠቃለልም ይግባኝ ሰሚው ፍርድ ቤት የግራ ቀኙን ክርክርና ማስረጃ በመመርመር እና የማህበሩ አባላት አክሲዮናቸውን እንዱጨምሩ ከተደረገበት አግባብ አይቶ ለስር ከሳሽ ተጨማሪ አራት አክሲዮኖችን በመግዙት በማህበሩ አባላትነት እንዱቀጥለ ሲል የሰጠው ውሳኔ መሰረታዊ የሆነ የሕግ ስህተት ያለበት ነው ለማለት የሚቻል ሁኖ ስላልተገኘ ተከታዩን ወስናነል።
የሥር ተከሳሽን በተመለከተ በፋዳራለ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በፍ/ይ/መ/ በ23/10/2007 ዓ/ም የተሰጠው ውሳኔ፣ የስር ከሳሽን ደግሞ በፋዳራለ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በመ/ በ23/10/2007 ዓ/ም ተሰጥቶ በፋዳራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት በመ/ በ30/02/2008 ዓ/ም በትዔዙዛ የጸናው ውሳኔ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁጥር 348(1)መሰረት ፀንቷል።
በዘህ ችልት ለተደረገው ክርክር የወጣውን ወጪና ኪሳራ የየራሳቸውን ይቻለ ብለናል።
መዛገቡ ተዖግቶአል፤ ወደ መዛገብ ቤት ይመለስ ብለናል።
No topics extracted.