የውርስ ንብረት የመከፊፈል ጥያቄ ንብረቱ በአይነት ተለይቶና ተገምቶ እስከቀረበ ድረስ በቀረበው ግምት መሰረት የፍርድ ቤቶችን የስረ ነገር ስልጣን ሉወሰንበት የሚገባ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁጥር 18፣23 124313 እነ ወ/ሪት ቅድስት ዮሴፍ (ሁለት ሰዎች) እና እነ ወ/ሮ ምስራቅ አለማየሁ (ሶስት ሰዎች) ሚያዘያ 16 ቀን 2009 ዓ.ም 59. ፍ/ቤት የሟችን ኑዙዚ ፈራሽ መሆን አለመሆን ላይ ተመስርቶ በሚቀርብለት የዲኝነት ጥያቄ ላይ አግባብ ያለው ዲኝነት ከመስጠት አልፍ በኑዙዚ የሚደርሳቸውን ድርሻ በትክክል ለይተው ሳይጠይቁ የውርስ ንብረት መጠን ግምት በመቀመጡ ብቻ ይኼው ግምት መሰረት ተደርጎ ሉፈጸም የሚችል ዲኝነት ስላለመኖሩ ፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁጥር 182(1) ንግድ 302 XXV
No summary available.
ሐምል 20 ቀን 2009 ዓ.ም ዳኞች፡- አልማው ወላ ሙስጠፊ አህመድ አብርሃ መሰለ ጳውልስ ኦርሺሶ ሰናይት አድነው አመልካች፡-
በዘህ መዛገብ የቀረበው ክርክር ኑዙዚ እንዱፈርስ ከቀረበው ክስ ጋር ተያያዜ የተነሳውን የስልጣን ጥያቄ የሚመለከት ነው። ክርክሩ የጀመረው የአሁኑ አመልካቾች ባሁኑ ተጠሪዎች ላይ በከምባታ ጠምባሮ ዜን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በመሰረቱት ክስ መነሻ ሲሆን የክሱ ይዖትም የግራ ቀኙ ወላጅ አባት የሆኑት ሟች አቶ ሽፈራው መብራቴ በ13/02/2002 ዓ/ም ለተጠሪዎች ያደረጉት ኑዙዚ በሕገ ወጥ መንገድ የተደረገ ስለሆነ ፈራሽ ልባል ይገባል የሚል ነው። የአሁኑ ተጠሪዎች ለክሱ በሰጡት መልስም የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚየና የፍሬ ነገር ክርክር አቅርበዋል። ተጠሪዎች በመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያነት አንስተው እስከዘህ ችልት የሚያከራክራቸው ነጥብ አመልካቾች በክሳቸው ላይ የጠቀሱት የውርስ ንብረት ግምት 10,000,000.00(አስር ሚሉዩን ብር) በመሆኑና ጉዲዩ የፋዳራል ጉዲይ በመሆኑ የዜኑ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በሕጉ ባለው የውክልና ስልጣን ክርክሩን ለማየት የስረ ነገር ስልጣን የለውም የሚል ነው። ጉዲዩ የቀረበበት የዜኑ ከፍተኛ ፍርድ ቤትም ይህንኑ መቃወሚያ መሰረት አድርጎ ጉዲዩን መርምሮ ጉዲዩ የፋዳራል ጉዲይ መሆኑን፣ የፋዳራል ጉዲይ በመሆኑ ደግሞ በመጀመሪያ ደረጃ ስልጣኑ ጉዲዩን ለማየት የስረ ነገር ስልጣን ያለው የፋዳራለ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በመሆኑ ጉዲዩን ለማየት በሕጉ የተሰጠው የውክልና ስልጣን ስር እንደማይወድቅ በምክንያትነት ይዜ ክሱን ዖግቶታል። በዘህ ብይን የአሁኑ አመልካቾች ቅር በመሰኘት ይግባኛቸው ለክልለ ጠቅላይ ፍርድ ቤት አቅርበው ፍርድ ቤቱም ግራ ቀኙን ሲያከራክር ከቆየ በኋላ ጉዲዩን መርምሮ የዜኑ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሰጠውን ብይን ሙለ በሙለ አፅንቶታል። የአሁኑ የሰበር አቤቱታ የቀረበውም ይህንኑ በመቃወም ለማስለወጥ ነው።
የአመልካቾች የሰበር አቤቱታ መሰረታዊ ይዖትም አመልካቾች ክስ ሲመስርቱ ግምቱ 10,000,000.00(አስር ሚሉዩን ብር) የሆነ የውርስ ንብረት ለተጠሪዎች በኑዙዚ የተሰጠው በሕገ ወጥ ኑዙዚ ነው፣ ኑዙዚው ፈራሽ ላሆን ይገባልወ በማለት ዲኝነት የጠየቁት ጠቅላላውን የሟች የውርስ ንብረት እንጂ ለአመልካቾች ሉደርስ የሚገባው ነው በማለት ስላለመሆኑ፣ የንብረት ግምትን ንብረቱ ሉጣራ ይገባል በሚል የተዖረዖረው አመልካቾች ከውርስ የተነቀለ ስለመሆኑ ፍርድ ቤቱ ሲያጣራ መነሻ እንዱሆን በሚል ሃሳብ እንጂ ለአመልካቾች የሚደርሰውን ንብረት ድርሻ በትክክል በማወቅ ያለመሆኑን ዖርዛረው ጉዲዩ የኑዙዚ ይፍረስልኝ ሁኖ እያለ እንደ ውርስ ንብረት ድርሻ ክፍፍል ጥያቄ ተደርጎ ስልጣኑ የዜኑ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ባለው የፋዳራል የውክልና ስልጣን ስር የሚወድቅ አይደለም ተብል ብይን መሰጠቱ ያላግባብ ነው የሚል ነው።
አቤቱታው ተመርምሮም በዘህ ችልት እንዱታይ የተደረገ ሲሆን ተጠሪዎች በመቅረባቸውም ግራ ቀኙ በፅሐፍ እንዱከራከሩ ተደርጎአል።
የጉዲዩ አመጣጥ አጠር አጠር ባለመልኩ ከላይ የተገለጸው ሲሆን ይህ ችልትም ጉዲዩን ከውርስ ሕጉ አግባብነት ያላቸው ድንጋጌዎች ጋር በማገናዖብ መርምሮአል።
ከክርክሩ ሂደት መገንዖብ የተቻለው አመልካቾች ሟች አቶ ሽፈራው መብራቴ በ13/02/2002 ዓ/ም ለተጠሪዎች ያደረጉት ኑዙዚ ሕገ ወጥ በመሆኑ ፈራሽ ልባል ይገባል በማለት አመልካች ክስ ሲመሰርቱ አጠቃላይ የሟች የውርስ ንብረት ግምቱ ብር 10,000,000.00(አስር ሚሉዩን ብር) እንደሆነ ጠቅሰወ ክስ መመስረታቸውን ነው። ተጠሪዎች የሟች የማይንቀሳቀስ ንብረት ብቻ አጠቃላይ ግምት 10,060,000.00 መሆኑን የጠቀሱና ከዘህ ውስጥ እኩል እንድንካፈል ባለት መሰረት ቢወሰንላቸው እንኳን አመልካቾች ድርሻችን ነው የሚለት ንብረት ግምት ከብር 3.3 ሚሉዩን የበለጠ መሆኑንና አመልካቾች ድርሻቸውን በማስላት ያቀረቡት ክስ በመሆኑ የበታች ፍርድ ቤቶች ጉዲዩ በዜኑ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ስልጣን ስር የሚወድቅ አደይደም በማለት መወሰናቸው ተገቢ ነው በማለት የሚከራከሩ መሆኑን ተገንዛበናል።
በመሰረቱ አንድ ፍርድ ቤት ዲኝነት የሚሰጠው በሕጉ አግባብ በተጠየቀው ጉዲይ ላይ ስለመሆኑ ከፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁጥር 182(1) ድንጋጌ ይዖት የምንረዲው ጉዲይ ነው። ይህ ዲኝነት የሚሰጠውም በከሳሽ የቀረበውን ዲኝነትና በተከሳሽ በኩል የቀረበው መከላከያ መልስ መሰረት በማድረግ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁጥር 247፣248 እና 249 ድንጋጌዎች አግባብ ጭብጥ ተይዜ የፍሬ ነገርና የሕግ ነጥብ በጭብጥነት ተይዜ መሆኑ የዲኝነት አሰጣጥ ስርዓት የሚያስገነዛበን ጉዲይ ነው።
በተያዖው ጉዲይ አመልካቾች የሟች አባታቸውን የውርስ ንብረት ግምት በክሳቸው ላይ መጥቀሳቸውን ሳይክደ የጠየቁት ዲኝነት ግን ሟቹ በ13/02/2002 ዓ/ም ለተጠሪዎች ያደረጉት ኑዙዚ ሕገ ወጥ በመሆኑ ፈራሽ ነው ልባል ይገባል የሚል ነው። በመሆኑም ክሱ የቀረበለት ፍርድ ቤትምበሟቹ በ13/02/2002 ዓ/ም ተደረገ የተባለው ኑዙዚ ሕገ ወጥ ተብል ተብል ፈራሽ ነው ልባል ይገባል? ወይስ አይገባም? የሚለውን ጭብጥ ይዜ የኑዙዚውነ ሕጋዊ መሆን ያለመሆኑን ከውርስ ህግ ድንጋጌዎች ይዖትና መንፈስ አንጻር በመመርመር በኑዙዚው ሰነድ ፈራሽ መሆን ያለመሆን ላይ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁጥር 182(1) አግባብ ዲኝነት ከመስጠት አልፍ አመልካቾች ከሟቹ ውርስ ንብረት ንብረት ላይ በተወላጅነታቸው በሚደርሳቸው የውርስ ንብረት መጠን ላይ ሉፈጸም የሚችል ዲኝነት ላሰጥ የሚችልበት አግባብ የለም። አመልካቾች የሟቹን ኑዙዚ ፈራሽ ለማስደረግ ያቀረቡት ዲኝነት ጥያቄ ተቀባይነት ከአገኘ በኋላ በሕጉ አግባብ በሚደርሳቸው የውርስ ንብረት ላይ ተገቢውን ዲኝነት አቅርበው ላላ ዲኝነት የሚያገኙ ከሚሆኑ በስተቀር በኑዙዚ ፈራሽ ይደረግልኝ ክስ ላይ በድርሻቸው መጠን የዲኝነት ገንዖብ ሳይከፍለ ሉፈፀም የሚችል ውሳኔ ሉያገኙ የሚችለበት አግባብ የለም። ስለሆነም አመልካች የጠየቁት ዲኝነት ኑዙዚው ይፍረስልኝ ሆኖ እያለ በኑዙዚ የሚደርሳቸውን ድርሻ በትክክል ለይተው ሳይጠይቁ የሟችን የውርስ ንብረት ግምት በማስቀመጣቸው ብቻ ይኼው ግምት መሰረት ተደርጎ ከፍርድ ቤት ስረ ነገር ስልጣን ጋር የተነሳው ጥያቄ ተቀባይነት አግኝቶ ክሱ መዖጋቱ መሰረታዊ የሆነ የሕግ ስህተት ያለበት ሆኖ ተገኝቶአል።
በዘህም መሰረት ተከታዩን ወስነናል።
ው ሣ ኔ
በከምባታ ጠምባሮ ዜን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በመ/ በ3/13/2008 ዓ/ም ተሰጥቶ በክልለ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት በመ/ቁጥር06881 በ20/03/2009 ዓ/ም የፀናው ብይን በፍ/ብ/ሕ/ቁጥር 348/1/ መሰረት ተሽሯል።
አመልካቾች ያቀረቡት ክስ የኑዙዚ ይፍረስልኝ በመሆኑና ይህ ደግሞ በአዋጅ ቁጥር 25/88 አንቀፅ 14 የፋዳራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ስር ስለሚወድቅ የዜኑ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በሕጉ በተሰጠው የውክልና ስልጣን መሰረት ጉዲዩን የማየት ስረ ነገር ስልጣን አለው ብለናል። በዘህም መሰረት የዜኑ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ጉዲዩን ተመልክቶ ተገቢው ዲኝነት እንዱሰጥበት ጉዲዩን በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁጥር 341(1) መሰረት መልሰን ልከንለታል።
ይጸፍ።
መዛገቡ ተዖግቷል፤ ወደ መዛገብ ቤት ይመለስ።
No topics extracted.