ጋብቻ የተፈጸመው በአንድ ክልል ውስጥ እና በዘያው ክልል ሕግ መሰረት ሆኖ ክስ በቀረበበት ጊዚ ተጋቢዎቹ የሚኖሩት በተለያዩ ክልልች ውስጥ መሆኑ ቢረጋገጥ እንኳ ከፍቺ እና መሰል ጥያቄዎች ጋር ተይይዖው የሚነሱ ጉዲዮችን የማስተናገድ የስረ ነገር ስልጣን በክልለ ሕግ መሰረት ጉዲዩን የማየት ስልጣን የተሰጠው የክልለ ፍርድ ቤት እንጂ ተጋቢዎቹ መደበኛ ነዋሪነታቸው በተለያዩ ክልልች ውስጥ እንደሆነ ተቆጥሮ ጉዲዩ በፋዳራል ፍርድ ቤቶች የስረ ነገር ስልጣን ስር የሚወድቅ ስላለመሆኑ አዋጅ ቁጥር 25/1988 (እንደተሻሻለ) አንቀጽ 5 (2) XXIII
No summary available.
መጋቢት 26 ቀን 2009 ዓ.ም ዳኞች፡- አልማው ወላ ሙስጠፊ አህመድ አብርሃ መሰለ ጳውልስ አርሺሶ ሰናይት አድነው አመልካች፡- ወ/ሮ ቃልኪዲን ይኸነው የቀረበ የለም ተጠሪ፡- አቶ ኢብሳ ያደታ ጠበቃ ዖውደ እንዲለው ቀረቡ መዛገቡ ተመርምሮ የሚከተለው ፍርድ ተሰጥቷል።
ጉዲዩ ከጋብቻ መኖር አለመኖር ጋር ተያይዜ የተነሳ ክርክርን የሚመለከት ሲሆን አመልካች አቤቱታቸውን ለዘህ ችልት ያቀረቡትም በባህርዲርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍርድ ቤትበመዛገብ ቁጥር 03-01390 በ01/10/2007 ተሰጥቶ በአማራብሓራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት በመዛገብ በ13/07/2008 ዓ.ም የተሻሻለው ውሳኔ መሰረታዊ የሕግ ስህተት የተፈጸመበት በመሆኑ ሉታረም ይገባል በማለት ነው።
ግራ ቀኙ የተለያዩ ክልልች ነዋሪዎች ነው በሚል አመልካች ክሱን ያቀረቡት ለባህርዲርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሲሆን በ23/04/2007 ዓ.ም ተዖጋጅቶ የቀረበው ክስ አጭር ይዖት፡ከተጠሪው ጋር በ1999 ዓ.ም ጋብቻ መስርተው ሲኖሩ በ2005 ዓ.ም ያብስራ ኢብሳ የተባለች ልጅ መውለዲቸውን፣ጋብቻውን በመሰረቱበት ጊዚ ተጠሪው ከጋብቻው በፉት ያፈሩት ንብረት የጋራ እንዱሆን መስማማታቸውን፣የውለ ቅጂም የሚገኘው በተጠሪው እጅ መሆኑን፣በተጠሪው እጅ የሚገኝ የግራ ቀኙ የጋራ ሀብት ግምት ብር 16,960,000 መሆኑን የሚገልጽ ሆኖ ጋብቻው እንዱፈርስ፣ተጠሪው የልጅ ቀለብ እንዱቆርጡ እና የጋራ ንብረቱን አጋማሽ ብር 8,480,000 ለአመልካች እንዱያካፍለ እንዱወሰን ዲኝነት የተጠየቀበት ሲሆን ተጠሪው በበኩላቸው በ05/06/2007 ዓ.ም. በሰጡት መልስ መደበኛ ነዋሪነታቸውም ሆነ ንብረቶቹ የሚገኙት በቤኒሻንጉል ጉሙዛ ክልል ውስጥ በመሆኑ እና የአመልካቿ መኖሪያ አድርሻም እንደዘሁ በቤኒሻንጉል ጉሙዛ ክልል ውስጥ በመሆኑ ፍርድ ቤቱ ጉዲዩን ለማየት የሚያስችል ስልጣን የለውም የሚል የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ ካስቀደሙ በኃላ ፍሬ ጉዲዩን በተመለከተ ከአመልካች ጋር ጋብቻ የላላቸው መሆኑን፣የጋብቻ ጽሁፍ በተጠሪው እጅ ይገኛል የተባለውም ሀሰት መሆኑን፣ልጅም ያልወለደ መሆኑን ገልጸው ክሱ ውድቅ እንዱደረግ በዛርዛር የተከራከሩ መሆኑን መዛገቡ ያመለክታል።
ፍርድ ቤቱም ክሱን እና የግራ ቀኙን ምስክሮች ከሰማ በኃላ የአመልካቿ መደበኛ መኖሪያ ቦታ ባህርዲር ከተማ እንደሆነ በመረጋገጡ በተጠሪው የቀረበው የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ ተቀባይነት የላለው መሆኑን፣ይሁን እንጂ በግራ ቀኙ መካከል ጋብቻ መኖሩን አመልካች ማስረዲት ያልቻለ መሆኑን፣ጋብቻ ከላለ ደግሞ አመልካች የልጅ ቀለብ መጠየቅ የሚችለት በቅድሚያ የልጁን አባትነት በማረጋገጥ በመሆኑ ቀለብ ሉቆረጥ የሚችልበት አግባብ አለመኖሩን ገልጾ ክሱን ሙለ በሙለ ውድቅ በማድረግ ውሳኔ ሰጥቶአል።ይግባኙን የተመለከተው የክልለ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የግራ ቀኙን ክርክር ከሰማ በኃላ ውሳኔውን አሻሽል ጋብቻ የለም መባለ ተገቢ ቢሆንም ህጻኗ ልጃቸው መሆኗን ግን ተጠሪው በሽማግላዎች ፉት ማመናቸው በምስክር የተገለጸ ሆኖ ሳለ መታለፈ ተገቢ ባለመሆኑ ህጻን ያብስራ ኢብሳ የተጠሪው ልጅ ናት፣ተጠሪው በየወሩ ብር 1,000 ቀለብ ሉከፍለ ይገባል በማለት ውሳኔ ሰጥቶአል።
አመልካች ለዘህ ችልት ያቀረቡት የሰበር አቤቱታ ተመርምሮ በዘህ ጉዲይ የስር ፍርድ ቤቶች ውሳኔ የሰጡት ጋብቻ ስለመኖሩ በአመልካች በኩል የቀረበውን ማስረጃ መዛነው/አገናዛበው/ መሆን አለመሆኑን ተጠሪው ባለበት ለማጣራት ይቻል ዖንድ ጉዲዩ ለሰበር ክርክር እንዱቀርብ በመደረጉ ግራ ቀኙ የጽሁፍ ክርክር ተለዋውጠዋል።በልላ በኩል ህጻን ያብስራ የተጠሪው ልጅ ናት በሚል በክልለ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት የተሰጠው ውሳኔ በፋደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት በመዛገብ በ30/02/2009 ዓ.ምየተሻረ መሆኑን በመግለጽ ውሳኔው ከመዛገቡ ጋር እንዱያያዛላቸው ተጠሪው 29/03/2009 ዓ.ም. በተጻፈ አቤቱታ ጠይቀዋል።የጉዲዩ አመጣጥ እና የክርክሩ ይዖት ከላይ የተመለከተው ሲሆን እኛም ለጉዲዩ በጭብጥነት ወደተያዖው የፍሬ ነገር ክርክር ከመገባቱ በፉት የባህርዲርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ጉዲዩን አስተናግድ ውሳኔ የሰጠው ጉዲዩን ለማየት የሚያስችል የስረ ነገር ስልጣን ኖሮት ነው ወይስ አይደለም? የሚለው ነጥብ አስቀድሞ እልባት ማግኘት የሚገባው መሆኑን በመገንዖብ አቤቱታ የቀረበበት ውሳኔ መሰረታዊ የሕግ ስህተት የተፈጸመበት መሆን አለመሆኑን ከዘሁ ነጥብ አንጻር መርምረናል።
በዘህም መሰረት አመልካች ክሳቸውን ለባህርዲርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ያቀረቡት ጋብቻው የተፈጸመው እና ግራ ቀኙም አብረው ሲኖሩ የነበረው በአማራ ብሓራዊ ክልል በባህርዲር ከተማ ውስጥ ሆኖ ክሱ በተመሰረተበት ጊዚ ግን አመልካቿ እዘያው ባህርዲር ከተማ የሚኖሩ ሆኖ ተጠሪው የሚኖሩት ደግሞ በቤኒሻንጉል ጉሙዛ ክልል ውስጥ መሆኑን መሰረት በማድረግ እንደሆነ የመዛገቡ ግልባጭ ያመለክታል።እንደተባለው መደበኛ ነዋሪነታቸው በተለያዩ ክልልች ውስጥ በሆኑ ሰዎች መካከል የሚነሱ ክርክሮችን የማየት የስረ ነገር ስልጣን የፈዳራል ፍርድ ቤቶች መሆኑ በአዋጅ ቁጥር 25/1988 (እንደተሻሻለ) በአንቀጽ 5 (2) ስር ተመልክቶአል።ከጋብቻ ጉዲይ ጋር ተያይዖው የሚነሱት የክልል ጉዲዮች የሚታዩት በክልለ ወረዲ ፍርድ ቤት መሆኑ እየታወቀ የባህርዲርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ጉዲዩን ተቀብል ለማስተናገድ የቻለውም ይህንኑ አዋጅ መሰረት አድርጎ ጉዲዩ የፋዳራል ነው በማለት ነው።ይሁን እንጂ የተጋቢዎቹ መደበኛ ነዋሪነት በተለያዩ ክልልች ውስጥ እንደሆነ ተቆጥሮ በአዋጅ ቁጥር 25/1988 (እንደተሻሻለ) በአንቀጽ 5 (2) ስር የተመለከተው ድንጋጌ ከጋብቻ ጋር ተያይዖው በሚነሱ ጉዲዮች ረገድ ተፈጻሚነት ሉኖረው የሚገባ መሆን አለመሆኑ በአግባቡ ሉጤን የሚገባው ጉዲይ ነው።
በጋብቻ የተሳሰሩ አንድ ወንድ እና አንዱት ሴት በተለያዩ ምክንያቶች ተለያይተው የሚኖሩባቸው ሁኔታዎች በተግባር እንደሚያጋጥሙ ይታወቃል።ተለያይተው የሚኖሩትም በአንድ ክልል ውስጥ ወይም በተለያዩ ክልልች ውስጥ እንዱሁም በተለያዩ አገሮች ውስጥ ጭምር ላሆን ይችላል።ይህ ማለት ግን የተጋቢዎቹ መደበኛ መኖሪያ ቦታ የተለያየ ነው ከሚል ድምዲሜ ላይ ለመድረስ የሚያስችል አይደለም።ይልቁንም ጋብቻው ከተቋቋመበት መሰረታዊ ዓላማ አንጻር ተጋቢዎቹ በመርህ ደረጃ አንድ መደበኛ መኖሪያ ቦታ እንዲላቸው ግምት የሚወሰድበት ነው።በመሆኑም ጋብቻው እስካልፈረሰ ወይም በተራዖመ የጊዚ ቆይታ ምክንያት በተግባር እንደፈረሰ እስካልተቆጠረ ድረስ የተጋቢዎቹ በተለያዩ ምክንያቶች ለጊዚው በተለያዩ ቦታዎች መኖር መደበኛ መኖሪያቸውን በተለያዩ ቦታዎች አድርገዋል ከሚል ድምዲሜ ላይ ለመድረስ የሚያስችል አይደለም።
በተያዖው ጉዲይ ጋብቻው የተፈጸመው እና ግራ ቀኙም አብረው ሲኖሩ የነበረው በአማራ ብሓራዊ ክልል በባህርዲር ከተማ ውስጥ መሆኑን አመልካቿ በክስ ማመልከቻቸው ላይ ገልጸዋል። በክሳቸው መሰረት ማስረዲት የሚጠበቅባቸው መሆኑ እንደተጠበቀ ሆኖ ጋብቻው የተመሰረተው እና ግራ ቀኙም ከጋብቻው በኃላ ሲኖሩ የነበረው በአማራ ክልል ውስጥ ነው እስከተባለ ድረስ ክሱ መቅረብ የሚገባው በክልለ ሕግ መሰረት ከጋብቻ ጉዲዮች ጋር ተያይዖው የሚነሱ የክልል ጉዲዮችን የማየት ስልጣን ላለው የክልለ ወረዲ ፍርድ ቤት ከሚሆን በቀር ግራ ቀኙ መደበኛ ነዋሪነታቸው በተለያዩ ክልልች ውስጥ እንደሆነ ተደርጎ በአዋጅ ቁጥር 25/1988 (እንደተሻሻለ) በአንቀጽ 5 (2) ስር በተመለከተው ስርዓት መሰረት አይደለም።ጋብቻው የተፈጸመው በአንድ ክልል ውስጥ እና በዘያው ክልል የቤተሰብ ሕግ መሰረት በሆነ ጊዚ ከፍቺ ጋር ተያይዜ ጥያቄ በተነሳበት ወቅት ተጋቢዎቹ በተለያዩ ምክንያቶች የሚኖሩት በተለያዩ ክልልች ውስጥ መሆኑ ቢረጋገጥ እንኳ ከፍቺ እና መሰል ጥያቄዎች ጋር ተይይዖው የሚነሱ ጉዲዮችን የማስተናገድ የስረ ነገር ስልጣን በክልለ ሕግ መሰረት ጉዲዩን የማየት ስልጣን የተሰጠው የክልለ ፍርድ ቤት ከሚሆን በቀር ተጋቢዎቹ መደበኛ ነዋሪነታቸው በተለያዩ ክልልች ውስጥ እንደሆነ ተቆጥሮ ጉዲዩ ከአዋጅ ቁጥር 25/1988 አንቀጽ 5 (2) ድንጋጌ አንጻር በፋዳራል ፍርድ ቤቶች የስረ ነገር ስልጣን ስር የሚወድቅ ነው ልባል የሚችልበት የሕግ አግባብ ስላለመኖሩ የፋዳዳራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ችልት አስቀድሞ በቀረበለት ተመሳሳይ ጉዲይ በመዛገብ በ26/04/2009 ዓ.ም. የሰጠው አስገዲጅ የሕግ ትርጉም ለተያዖው ጉዲይ ተፈጻሚነት ያለው መሆኑን ተገንዛበናል።
ሲጠቃለል አቤቱታ የቀረበበት ውሳኔ መሰረታዊ የሕግ ስህተት የተፈጸመበት ሆኖ በመገኘቱ የሚከተለው ውሳኔ ተሰጥቶአል።
በባህርዲርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍርድ ቤትበመዛገብ ቁጥር 03-01390 በ01/10/2007 ተሰጥቶ በአማራብሓራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት በመዛገብ በ13/07/2008 ዓ.ም. የተሻሻለው ውሳኔ በፍትሐብሕር ስነ ስርዓት ሕግ ቁጥር 348 (1) መሰረት ፀንቶአል።
ጋብቻ የተፈጸመው በአንድ ክልል ውስጥ እና በዘያው ክልል ሕግ መሰረት ሆኖ ክስ በቀረበበት ጊዚ ተጋቢዎቹ በተለያዩ ምክንያቶች የሚኖሩት በተለያዩ ክልልች ውስጥ መሆኑ ቢረጋገጥ እንኳ ከፍቺ እና መሰል ጥያቄዎች ጋር ተይይዖው የሚነሱ ጉዲዮችን የማስተናገድ የስረ ነገር ስልጣን በክልለ ሕግ መሰረት ጉዲዩን የማየት ስልጣን የተሰጠው የክልለ ፍርድ ቤት ከሚሆን በቀር ተጋቢዎቹ መደበኛ ነዋሪነታቸው በተለያዩ ክልልች ውስጥ እንደሆነ ተቆጥሮ ጉዲዩ ከአዋጅ ቁጥር 25/1988 አንቀጽ 5 (2) ድንጋጌ አንጻር በፋዳራል ፍርድ ቤቶች የስረ ነገር ስልጣን ስር የሚወድቅ ነው ልባል የሚችል አይደለም በማለት ወስነናል።
እንዱያውቁት የውሳኔው ቅጂ ለባህርዲርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍርድ ቤት እና ለአማራ ብሓራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት ይላክ።
አመልካቿን ስልጣን ላለው ፍርድ ቤት ክስ ከማቅረብ ይህ ውሳኔ የሚያግዲቸው አይሆንም።
የሰበር ክርክሩ ያስከተለውን ወጪ እና ኪሳራ ግራ ቀኙ የየራሳቸውን ይቻለ።
በዘህ መዛገብ በ23/01/2009 ዓ/ም ተሰጥቶ የነበረው የእግድ ትዔዙዛ ተነስቷል ይፃፍ።
ውሳኔ ያገኘ ስለሆነ መዛገቡ ተዖግቷል።
No topics extracted.