የደቤ የቤት ሽያጭ ውል የወንጀል ተጠያቂነትን የሚያስከትል ህገ ወጥ ውል ነው በማለት በውለ መሰረት ላለመፈፀም የሚቀርብ ክርክር ህጋዊ መሰረት የላለው ስለመሆኑ የፍትሒ ብሓር ህግ ቁጥር 1792 ንዐስ አንቀጽ 1፤1793 119233 አያት አክሲዮን ማህበር እና ወ/ሪት ክፍለሚካኤል ተክላ ሚያዘያ 17 ቀን 2009 ዓ/ም 49. የዔቃ አቅርቦት ውል በአቅራቢው ባለመፈፀሙና ለተወሰደ ቅድሚያ ክፍያ እንዱሆን የቅድሚያ ክፍያ የዋስትና ሰነድ የሰጠ አካል ውል አቅራቢው በውል የገባውን ግዳታ ባለመፈፀሙ ምክንያት በሰጠው የዋስትና ሰነድ መሰረት ከዋናው ባለዔዲ ጋር በአንድነትና በነጠላ ኃላፉነት ያለበት ብሓራዊ የኢትዮጲያ ኢንሹራንስ /አ.ማ/ እና እነ የአብክመ ዖላቂ ግብርና ተሃድሶ ኮሚሽን ሚያዘያ 24 ቀን 2009 ዓ.ም 50. የህብረት ሥራ ማህበር ውስጥ ያለ የማህበር አባል ዔጣውን ወይም ጥቅሙን ሲያስተላልፍ ሉከተለው ስለሚገባ አካሄድአዋጅ ቁ.147/91 አንቀፅ 19 113013 ወ/ት ማህላት እንዲለ እና እነ አቶ አህመድ አለም (ሁለት ሰዎች) ሚያዘያ 25 ቀን 2009 ዓ.ም XXI 51. በህጉ አግባብ በሕግ ፉት የጸና የወለድ አገድ ዉል መደረጉ ባልተረጋገጠበት የወለድ አገድ ዉል ተቋቋሟል ማለት ስላለመቻለ የፍትሒ ብሐር ሕግ ቁጥር 3052፤ 3053፤3117—3130 117953 አቶ ሰብስቤ አበበ እና ወ/ሮ ፍቅርተ ካህሳይ ሚያዘያ 30 ቀን 2009 ዓ.ም ከውል ውጪ ኃላፉነት 262 52. በተሽከርካሪዎች ላይ የደረሰን ጉዲት በተመለከተ የገበያ ዋጋ አስልቶ ግምት ለማቅረብ በህግ ለትራፉክ ፖሉስ የተሰጠ ተግባር ስላለመሆኑ የተሽከርካሪ ዋጋ ግምት የመተመን አገልግልት መስጠት የትራንስፖርት ባለሥልጣን ስለመሆኑ በአንድ ንብረት ላይ የደረሰው ጉዲት ጠቅላላ ጉዲት (total loss) በሚሆንበት ጊዚ በንብረቱ ላይ የደረሰውን አጠቃላይ ግምት ከመጠየቅ ውጪ ይገኛል ተብል የሚታሰበውን ገቢ መጠየቅ አግባብነት የላለው ስለመሆኑ አዋጅ ቁ.681/2002 አንቀፅ 2(25)፣37(2(ሐ) አዋጅ ቁ.468/97 አንቀፅ 7(1(ዖ)) የፍ/ሕ/ቁ.2090(1)፣2092 እና 2119(1)(2) 127587 ፏርፋክት ትራንዘትና ትራንስፖረት ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና አቶ አህመድ ዲውድ ሚያዘያ 16 ቀን 2009 ዓ.ም ቤተሰብ XXII 53. ባልና ሚስት የጋራ የሆነውን የንግድ ድርጅታቸውን መልካም ስም የማከራየት መብትና በቤቱ ውስጥ የሚገኘውን የንግድ ዔቃ የመከፊፈል መብት ያላቸው ስለመሆኑ፣ የን/ሕ/ቁ. 127
No summary available.
ታህሳስ 25 ቀን 2009 ዓ.ም ዳኞች፡- አልማው ወላ ሙስጠፊ አህመድ አብርሃ መሰለ አብዬ ካሳሁን እትመት አሰፊ አመልካች፡- ወ/ሮ ተክአ ሐጎስ አልቀረቡም ተጠሪ፡- አቶ ፀጋዬ ገ/ፃዱቅ ቀረቡ መዛገቡን መርምረን የሚከተውን ፍርድ ሰጥተናል።
ጉዲይ የቀረበው አመልካች የስር ፍርድ ቤቶች የሰጡት ውሳኔ መሰረታዊ የህግ ስህተት ያለበት ስለሆነ በሰበር ታይቶ እንዱታረምልኝ በማለት ያቀረቡትን የሰበር አቤቱታ አጣርቶ ለመወሰን ነው። ክርክሩ በመጀመሪያ የታየው በፋዳራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ነው። በመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አመልካች ከሳሽ ተጠሪ ደግሞ ተከሳሽ ነበሩ።አመልካች ያቀረቡት አቤቱታ ከተጠሪ ጋር በጋብቻ ወቅት ያፈራናቸው የማይንቀሳቀስ የጋራ ንብረቶች በን/ስ/ላ/ክ/ከ ቀበላ 09/14 የቤት ቁጥር 889፤890 እና 936 በተጠሪ ስም ተመዛግቦ የሚገኘው ቅድስት ማሪያም ከፍተኛ ክሉኒክ የንግድ ድርጅት ከነቤቱ በተጠሪ ስም በአዱግራት ከተማ ቀበላ 05 የቤት ቁጥር 461 የሆነ መኖሪያ ቤት፤በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዲ 5 ቤት ቁጥር 081 በተጠሪ ስም የተመዖገበ የጎማና ባላስትራ የንግድ ድርጅት እና ልደታ ክ/ከተማ ወረዲ የቤት ቁጥር 1035 በተጠሪ ስም የተመዖገበ የንግድ ድርጅት፤በተጠሪ ስም የተመዖገቡ የተለያዩ መኪኖች፤የአክስዮን ድርሻ በፊርማ ትሬዱንግ ኃ/የተ/የግ/ ማህበር በአመልካችና ተጠሪ ስም ተመዛግቦ የሚገኝ ደርሻ እናበአለላ አባነጋ ማህበር ውስጥ በተጠሪ የተከፈለን ገንዖብ፤ ከን/ስ/ላ/ክ/ከተማ፤ቂርቆስና ልደታ የሚገኙ ድርጅቶች የተገኘው ገቢ አመልካች ከቤት ከወጡበት ከየካቲት ወር 2005 ዓ.ም ጀምሮ የተሰበሰቡ ገቢዎች፤በዲሽን እና ህብረት ባንክ የተቀመጠ ገንዖብ እነዘህ የተዖረዖሩት የጋራ ሀብቶችን ተጠሪ እንዱያከፍለኝ ይወሰኝልኝ በማለት ዲኝነት ጠይቀዋል።
በተጠሪ በኩል የተሰጠ መልስ ከድርጀቶቹ የሚፈለግ እዲ አለ፤እንዱሁም አመልካች ልጆቻችንን ስንድርና ለንግድ ስራ የሚሆን ገንዖብ ተበደር ብላኝ በጠቅላላው ብር 3,880,000/ ሶስት ሚሉየን ስምንት መቶ ሰማንያ ሺህ ብር/ ተብድሬያለሁ፤በመሆኑም አመልካችና ተጠሪ ለዘህ ገንዖብ ባለእዲዎች ስለሆንን በቅድሚያ ይህ ገንዖብ እንዱከፈል ሲለ ተከራክረዋል። በልላ በኩል ተጠሪ ህዲር 24 ቀን 2006 ዓ.ም የተፃፈ የተከሳሽ ከሳሽነት ክስ በን/ስ/ላ/ክ/ከ ወረዲ 1 በካርታ ቁጥር ሉዛ-እጣ-408-93-24552/01 የሆነው አቶ ተከስተ ጸጋዬ ለአመልካች በውልና ማስረጃ ምዛገባ ጽ/ቤት በተፈፀመ ስጦታ ውል በስጦታ የተላለፈላቸው ቤትእና የቤት ቁሳቁሶች የጋራ ሀብት ይባልልኝየሚል ክስ አቅርበዋል።አመልካቸም ለተከሳሽ ከሳሽነት ክሱ ታህሳስ 11 ቀን 2006 ዓ.ም የተፃፈ የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያና የመከላከያ መልስ አቅርበዋል።
ጉዲዩን በመጀመሪያ የተመለከተው ፍርድ ቤትም የአመልካች ክርክር ከሰማና ማስረጃ ከመዖነ በኋላአመልካች ያቀረቡትን መቃወሚያ በማለፍ በፍሬ ነገሩም ላይ በን/ስ/ላ/ክ/ከ ቀበላ 09/14 የቤት ቁጥር 889፤890 እና 936 በተጠሪ ስም ተመዛግቦ የሚገኘው ቅድስት ማሪያም ከፍተኛ ክሉኒክ በውስጡ የሚገኙና በቬርቫል ተቆጥሮ በዛርዛር ከተከበሩ እቃዎች ጭምር፤በአዱግራት ከተማ ቀበላ 05 የቤት ቁጥር 461 የሆነ መኖሪያ ቤት፤በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዲ 5 ቤት ቁጥር081 የጎማና ባላስትራ የንግድ ድርጅት፤ሶስት መኪኖች መኖራቸው የተረጋገጡትን ኮድ 3- 1160 አ/አ የሆነ አንቡላስ፤ኮድ 2-15532 አ.አ እና ኮድ3-11628 ኢ.ት ተሳቢ የጋራ ስለሆኑ ከተስማሙ በአይነት እኩል እንዱካፈለ ወይም አንደ ለላላው ግምቱን በመክፈል እንዱያስቀር ወይም በዘሁ ካልተስማሙ ንብረቱ በሀራጅ ተሽጦ ገንዖቡን እኩል እንዱካፈለት ተወስኗል።
ልደታ ክ/ከተማ ወረዲ የቤት ቁጥር 1035 በተጠሪ ስም የተመዖገበ የንግድ ድርጅት በተመለከተ የመንግስት ወይም ቀበላ ቤትን በተመለከተ ባካራያቸው ቀበላ ወይም መንግስት በሚያስተዲድረው የአስተዲደር ደንብ መሰረት አስተዲዲራዊ መፍትሄ እና ምላሽ በዘያው ጠይቆ ከማረጋገጥ ባለፈ ፍርድ ቤቱ ለድርጅት ስራ የተከራዩትን የመንግስት ቤት የጋራ ንብረት ነው ብል በትዲር እንደተፈራ ንብረት ይከፊፈለ በሚል ውሳኔ ውስጥ አይገባም በማለት ባለመቀበል ወስኖ አልፍታል። ፊርማ ትሬዱንግ ሉንክ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የባላና ሚስት የጋራ ድርሻ መኖሩ የታመነ ቢሆንም ክፍፍለን በተመለከተ በንግድ ህግ መሰረት የሚፈርስና ሂሳብ የሚጣራ ካልሆነ በቀር እንደላላው የባልና ሚስት ንብረት ክፍፍለ የሚወሰንበት የህግ አግባብ አይኖርም ሲል ውሳኔ ሰጥቦታል። በአለላ አባነጋ ማህበር ድርሻ እንዱከፈል ያቀረቡት ጥያቄ በማስረጃ ያልደገፈ እና በተጠሪ ስም በራሱ ተክል ማህበር ድርሻ መኖሩ ያልተረጋገጠ ነው በማለት ባለመቀበል አልፍታል፤ህብረት ባንክ አ/ማ ጎፊ ቅርንጫፍ መኖሩን የተረጋገጠው ብር 402.30 እኩል እንዱካፈለ፤ከአራቱ የንግድ ዖርፍ ክሉኒክ፤ ከጎማ መሸጫ፤ከፔንስዬንና ትራንስፖርት ከተሰበሰበው ገቢ ብር 293,985.60 የዘህ ግማሹ ተጠሪ ለአመልካች ብር 146,992.80 እንዱከፍሎቸው ተወስኗል። በሲፒኦ በሆነው ለገቢዎች እና ጉምሩክ መከፈለን የተረጋገጠው ብር 206,441.43 አመልካች ለተጠሪ ከተከፈለው ብር 103,220.71 ሉጋሩ እና ሉከፍለ ይገባል በማለት ወስኗል። በልላ በኩል በተጠሪ ክስ የቀረበበት በሁለት ፍቅ መኖሪያ ቤት አመልካች በስጦታ የተሰጠኝ የግል ንብረት በማለት ያቀረቡት ክርክር ውድቅ በማድረግ የባልና ሚስት የጋራ ንብረት በመሆኑ እንዱሁምየቤት ቁሳቁሶች በተመለከተ ድሬሲንግ ቴብል፤አልጋ የሸሚዛ ማስቀመጫ፤ኮሚድኖ፤የጫማ መደራደሪያ፤ሁለት ቁም ሳጥን የሳልንና የኪችን እቃዎችን፤6 አልጋዎችን ፤2 ትላልቅ ፍሪጆችን፤አንድ ቋሚ ፉሪጅ፤እንድ ቡታ ጋዛ ምድጃ፤የሳልን የላዖር ሶፊ እና ትልቅ ቴላቪዣን የባልና ሚስት የጋራ ንብረታቸው ነው በማለት ከተስማሙ በአይነት እኩል እንዱካፈለ ወይም አንደ ለላላው ግምቱን በመክፈል እንዱያስቀር ወይም በዘሁ ካልተስማሙ ንብረቱ በሀራጅ ተሽጦ ገንዖቡን እኩል እንዱካፈለት ሲል ውሳኔ ሰጥቷል።
በተሰጠው ውሳኔ ላይ አመልካች ይግባኝ ያቀረቡ ቢሆንም ይግባኝ ሰሚው ፍ/ቤት የገቢዎች እና ጉምሩክ ባለስልጣን በሰጠው ማስረጃ ላይ የስር ፍርድ ቤት ሑሳቡን ሲሰራ በፈጸመው ስህተት ላይ የቀረበውን ቅሬታ ላይ የተመለከተውን ነጥብ ብቻ በማሻሻል ላላው የስር ፍርድ ቤት ውሳኔ ክፍል በማፅናት ወስኗል።
የሰበር አቤቱታው የቀረበውም ይህንኑ የስር ፍርድ ቤቶች ውሳኔ በመቃወም ለማስለወጥ ነው።
አመልካች ነሐሴ 11ቀን 2007 ዓ.ም በፃፈት አቤቱታ በስር ፍርድ ቤቶች ውሳኔ መሰረታዊ የሆነ የሕግ ስሕተት ተፈጽሟል የሚለባቸውን ምክንያቶችን ዖርዛረው አቅርበዋል። የአመልካች የሰበር አቤቱታ ተመርምሮ በልደታ ክ/ከተማ ወረዲ 7 የቤት ቁጥር 1035 በተጠሪ ስም ተመዛግቦ የሚገኝ ድርጅት ቤቱ የቀበላ ስለሆነ የጋራ አይደለም በማለት የተሰጠው ውሳኔ ጉዲዩ በቤት ነው መታየት ያለበት ወይስ በድርጅት በድርጅቱ ውስጥ ያለው ንብረት ሳይወሰን መታለፈ አግባብነት በሰበር ችልቱ ላታይ ይገባዋል በመባለ ተጠሪ መልስ እንዱሰጡበትበታዖዖው መሰረት መጋቢት 1 ቀን 2008 ዓ.ም የተፃፈ መልስ አቅርበዋል። አመልካችም አቤቱታቸውን በማጠናከር የመልስ መልስ በማቅረብ ተከራክረዋል።
የጉዲዩ አመጣጥ ባጭሩ ከላይ እንደተገለፀው ሲሆን ይህ ችልትም የግራ ቀኙን ክርክር ለሰበር አቤቱታው መነሻ ከሆነው ውሳኔ እና አግባብነት ካላቸው የሕግ ድንጋጌዎች ጋር በማገናዖብ ጉዲዩን ለሰበር ችልቱ ሲቀርብ ከተያዖው ጭብጥ አንፃር በሚከተለው መልኩ መርምሮታል።
እንደመረመርነውም የአመልካች ጥያቄ በልደታ ክ/ከተማ የቤት ቁጥር 1035 የሆነ ንግድ ድርጅት ያለ መሆንና በትዲር ዖመን የተፈራ መሆኑ ያልተካደ በንግድ ህጉ መሰረት የንግድ ድርጅት/መደብር/ ከንግድ ቤቱ ተለይቶ የሚታወቅና ይህ የጋራ ሀብት የሆነው የንግድ ድርጅት ክፍፍል እንዲይፈፀምበት የሚከለክል ህግ ሳይኖር ክፍፍል ሉፈፀምበት አይችልም በማለት የሰጠው ውሳኔ ያላግባብ ስለሆነ ሉታረም ይገባል የሚል ሲሆን በተጠሪ በኩል ደግሞ የንግድ ቤት ቁጥር 1035 የሆነው የንግድ ድርጅት እንደመሆኑ መጠን ክፍፍል የሚፈፀምበት ሆኖ ክፍፍል ከመፈፀሙ በፉት ድርጅቱ የግብር ዔዲ ያለበት በመሆኑ ይህ የግብር ዔዲ በቅድሚያ ሉከፈል ይገባል። ይህ እንደተጠበቀ ሆኖ ከመንግስት በኪራይ የተገኘው ቤት የጋራ ንብረት ነው ብል መጠየቁ አግባብነት የለውም፤የንግድ ቤቱ አስመልክቶ የስር ፍርድ ቤቶች የሰጡት ውሳኔ መሰረታዊ የህግ ስህተት ያልተፈፀመበት ስለሆነ ሉፀና ይገባል በማለት ተከራክሯል።
ከክርክሩ ሂደትና በአመልካች ከቀረበው ክስ ይዖት መገንዖብ የተቻለው በልደታ ክ/ከተማ የሚገኘው የንግድ ድርጅት የጋራ ንብረት ተብል ክፍፍል እንዱደረግ እንጂ የመንግስት ቤት የሆነው የንግድ ቤቱ አይደለም። በተጠሪ በኩልም መልስ ሲሰጡ ድርጅቱ መኖሩን አልተካደም። በንግድ ቤቱ የጋራ ንብረት ተብል ክፍፍል እንዱደረግ የቀረበበት ጥያቄ ተደርጎ በተጠሪ በዘህ ችልት ያቀረቡት መልስ ተቀባይነት የለውም።አመልካች በጋራ ንብረትነት ፍርድ ቤቱ እንዱያካፍላቸው የጠየቁት በልደታ ክ/ከተማ የቤት ቁጥር1035 ያለውን የንግድ ድርጅት ንግድ ህግ ቁጥር 124 በሚደነግገው መሰረት በንግድድርጅትነቱ መጠሪያና በውሰጡ የሚገኘው የንግድ ማካሄጃ ዔቃ የሚመለከት ሆኖ እያለ እንደ ባልና ሚስት የጋራ ንብረት በፍርድ ቤት ውሳኔ የሚሰጠው አይደለም በማለት መወሰኑ አግባብነት ያለው ሆኖ አልተገኘም። ከንግድ ህግ ቁጥር 127 ድንጋጌ መረዲት እንደሚቻለው የአንድ ንግድ ድርጅት መሰረታዊ አካል የንግድ ድርጅቱ መልካም ዛና፤
ስም፤ በደንበኞች የተለመደ መሆኑ ሲሆን ከዘህ በተጨማሪ ላልች ነገሮች አካትቶ የሚይዛ ነው።ከዘህ ውስጥ ንግደ የሚከናወንበትን ክፍል የመከራየት መብት የንግድ ድርጅት አንደኛው ክፍል እንደሆነ ይህ ሰበር ችልት በተመሳሳይ ጉዲይ የን/ሕ/ቁጥር 127 ድንጋጌ ይዖቱና መንፈሱ ይህ ስለመሆኑ በአዋጅ ቁጥር 454/1997 አንቀጽ 2/1/ መሰረት በየትኛውም እርከን የሚገኝ ፍርድ ቤት የሚያስገድድ የሕግ ትርጉም በሰ/መ/ እና በላልች በርካታ መዙግብት የሰጠበት ጉዲይ ነው።
በመሆኑም የድርጅቱን መልካም ስም፤የመከራየት መብትና በቤቱ ውስጥ የሚገኘው የንግድ ዔቃ የጋራ መሆኑ በተጠሪ ሳይካድ የመንግስት ወይም ቀበላ ቤትን በተመለከተ ባካራያቸው ቀበላ ወይም መንግስት በሚያስተዲድረው የአስተዲደር ደንብ መሰረት አስተዲዲራዊ መፍትሄ እና ምላሽ በዘያው ጠይቆ ከማረጋገጥ ባለፈ በፍርድ ቤት ክፍፍል እንዱደረግ ውሳኔ ላሰጥበት አይቻልም በማለት በስር ፍርድ ቤቶች የተሰጠው ውሳኔ መሰረታዊ የሆነ የህግ ስህተት ያለበት ሆኖ ተገኝቷል። ስለሆነም ተከታዩን ውሳኔ ሰጥተናል።
የፋዳራል የመጀመሪያ ፍርድ ቤት በመ/ቁ.76838 ሐምል 28ቀን 2006 ዓ.ም የሰጠው ውሳኔ እና የፋዳራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በመ/ቁ. 157144 ሰኔ24 ቀን 2007 ዓ.ም የተሰጠ ውሳኔበፍ/ብ/ስ/ስ/ሕ/ቁ.348/1/ መሰረት ተሻሽሎል።
በስር ፍርድ ቤቶች በልደታ ክ/ከተማ ወረዲ የቤት ቁጥር 1035 በተጠሪ ስም የተመዖገበ የንግድ ድርጅት የመንግስት ንግድ ቤት ስለሆነ በሚያስተዲድረው አካል የሚታይ ነው በማለት የተሰጠ ውሳኔ ክፍል ተሽሯል።
አመልካችና ተጠሪ በልደታ ክ/ከተማ ወረዲ የቤት ቁጥር 1035 በተጠሪ ስም የተመዖገበ የንግድ ድርጅትን በንግድ ቤቱ የመከራየት መብት ጭምር የጋራ ሀብት ነው ብለናል።
በላልች ጉዲዮች የስር ፍርድ ቤቶች የሰጡት ውሳኔዎች እንደፀኑ ናቸው።
የፋዳራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በልደታ ክ/ከተማ ወረዲ የቤት ቁጥር 1035 በተጠሪ ስም የተመዖገበ የንግድ ድርጅት ውስጥ የሚገኙ ዔቃዎች ተገቢውን ማጣራት ካደረገ በኋላ ዔቃዎቹእንዱሁም የንግድ ድርጅቱ ግምት የመከራየት መብትን ጨምሮ ክፍፍል በተመለከተ ውሳኔ እንዱሰጥበት በፍ/ብ/ስ/ስ/ህ/ቁ.343/1/ መሰረትተመልሶለታል።
በዘህ ችልት ለተደረገው ወጭ እና ኪሳራ የግራ ቀኙን ተከራካሪ ወገኖች የየራሳቸውን ይቻለ።
መዖገቡ ተዖግተዋል፤ ወደ መዛገብ ቤት ይመለስ።
No topics extracted.