No summary available.
ሚያዘያ 17 ቀን 2009 ዓ.ም ዳኞች፡- ዓሉ መሐመድ ተኽሉት ይመሰል ተፈሪ ገብሩ ቀነዓ ቂጣታ ፀሐይ መንክር አመልካች፡- አያት አክሲዮን ማህበር - አልቀረቡም ተጠሪ፡- ወ/ሪት ሜሮን ክፍለሚካኤል ተክላ - አልቀረቡም መዛገቡን መርምረን የሚከተለውን ፍርድ ሰጥተናል
ጉዲዩን የቀረበው የግልግል ዳኞች ጉባኤ አመልካች ከተጠሪ ጋር በተዋዋለው የደቤ የቤት ሽያጭ ውል መሰረት የመፈጸም ግዳታ አለበት በማለት የሰጠው ውሳኔ አመልካች በደቤ የቤት ሽያጭ ውል ስዋዋል የባንክ ስራ የመስራት ወንጀል ፈጽሟል ተብል ከተሰጠበት የጥፊተኝነትና የቅጣት ውሳኔና አግባብነት ካላቸው የህግ ድንጋጌዎች አንጻር በሰበር አጣርቶ ለመወሰን የሚል ጭብጥ ተይዜ ነው።
የክርክሩ መነሻ አመልካችና ተጠሪ ጳጉሜ 5 ቀን 2000 ዓ/ም የተዋዋለት የደቤ የቤት ሽያጭ ውል በተለይም የክፍያ ስርዓቱ የውለን ሁኔታዎች ለማሻሻል ወይም ለመለወጥ ወይም ወለን ለማፍረስ የሚያበቃ ምክንያት ነው ወይስ አይደለም የሚለው ነጥብ ነው።
አመልካችና ተጠሪ በተዋዋለት የደቤ የቤት ሽያጭ ውል አመልካች በአዱስ አባበ ከተማ በቀድሞው ወረዲ 28 በተለምድ አያት መንደር እየተባለ ከሚጠራው ስፍራ አመልካች በሚገነባው የጋራ የመኖሪ አፓርታማ ህንጻ በሁለተኛ ፍቅ ቁጥሩ አ-2-2 የሆነ ባለሶስት መኝታ ክፍል ቤት በብር 660,121 (ስድስት መቶ ስልሳ ሺ አንድ መቶ ሃያ አንድ ብር) ለተጠሪ ለመሸጥ ተስማምቷል። የቤቱን ዋጋ አከፊፈል በተመለከተ ከቤቱ ዋጋ ውስጥ 197,704 (አንድ መቶ ዖጠና ሰባት ሺ ሰባት መቶ አራት ብር) ከሳሽ (ተጠሪ) ቤቱን ከመረከቧ በፉት በስድስት ክፍያዎች እንድትከፍል ቀሪውን ብር 462,417 (አራት መቶ ስልሳ ሁለት ሺ አንድ መቶ አስራ ሰባት ብር) ቤቱን ከተረከበች ጊዚ ጀምሮ በሰላሳ አመት ውስጥ ከነወለደ በየወሩ ብር 5,133 (አምስት ሺ አንድ መቶ ሰላሳ ሶስት ብር) እየከፈለች ልታጠናቅቅ ሻጭና ገዣ (አመልካችና ተጠሪ) የተሰማሙ መሆኑ ግራ ቀኙ የሚካካደበት ነጥብ አይደለም።
በአመልካችና በተጠሪ መካከል ለተፈጠረው አለመግባበትና ሙግት ምክንያት የሆነው ተጠሪ በደቤሽያጭ ውለ መሰረት የመጀመሪያና ሁለተኛውን ክፍያ ከከፈለ በኋላ ቀጣዮቹን ክፍያዎች ለመክፈል ተጠሪ ጥያቄ ስታቀርብ በደቤ ቤት በመሸጥ ከዋጋ ጋር የረዣም ጊዚ ወለድ አብሮ ከቤቱ ዋጋ ጋር ጨምሮ መሰብሰብ የወንጀል ድርጊት መሆኑ ተለግጾ አመልካችና የአመልካች ከፍተኛ የስራ አመራሮች በፋዳራል ዐቃቤ ህግ በኩል የወንጀል ክስ የቀረበባቸው መሆኑን ገልጾ የቤቱን ዋጋ በአንድ ጊዚ ካልከፈለች በስተቀር ቀደም ሲል በተዋዋልነው የደቤ ቤት ሽያጭ ውል መሰረት ለመፈጸምና የቤቱንም ዋጋ ለመቀበል የሚቸገር መሆኑን ገልጾ ክፍያ ለመቀበል ፈቃደኛ ባለመሆኑና ለተጠሪ በማሳወቁ ነው።
ተጠሪ ለግልግለ ዳኞች ጉባኤ ክስ ያቀረበችው አመልካች በደቤ ሽያጭ ወለ መሰረት ቀጣይ ክፍያዎችን እንዱቀበልና በደቤ ሽያጭ ወለ መሰረት ቤቱን ለከሳሽ (ተጠሪ) እንዱያስረክብ ውሳኔ ይሰጥልኝ። አመልካች የደቤ የቤት ሽያጭ ውለን በራሱ ስልጣንና ፍላጎት ወደ እጅ በጅ ሽያጭ ለመለወጥ የወሰደው እርምጃ የህግ መሰረትና ህጋዊ ውጤት የላለው ነው ተብል የደቤ የሽያጭ ውል የጸናና ህጋዊ ውጤት ያለው ነው ይባልልኝ በማለት ነው። አመልካች ለግልግል ዳኞች ጉባኤ በአመልካችና በአመልካች ከፍተኛ የስራ አመራር አባላት ባልተፈቀደ ሁኔታ የባንክ ስራ ሰርተዋል በማለት ዐቃቤ ህግ ያቀረበውን ክስ ለማስረዲት በማስረጃነት ያቀረባቸው አመልካች ከሃያ ስድስት ደንበኞች ጋር ያደረገውን የደቤ የቤት ሽያጭ ውል መሆኑንና ይህም የወንጀል ድርጊት ነው ተብል በአመልካችና በአመልካች ከፍተኛ የስራ አመራር አባላት ላይ የተወሰነባቸው መሆኑን ገልጾ ከሳሽ (ተጠሪ) የቤቱን ዋጋ እጅ በእጅ ከፍላ እንድትረከብ ካልተደረገ በስተቀር ህገ ወጥ ነው የተባለን የደቤ ሽያጭ ውል መሰረት በማድረግ ከገዣ ቤቱን ዋጋ ለመስብስብና የደቤ ሽያጭ ውለን ለመፈጸም አልችልም በማለት ነው።
የግልግል ጉባኤው አመልካች በሰላሳ አመት ውስጥ የቤቱን ዋጋ ከተጠሪ ለመቀበል በማስማማት የተዋዋለው የደቤ የቤት ሽያጭ ውል እንደ ህገ ወጥ የባንክ ስራ ይቆጠራል ወይስ አይቆጠርም። የፋዳራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በወንጀል መዛገብ መጋቢት 2 ቀን 2005 ዓ/ም የሰጠው የወንጀል ፍርድ ውጤቱ ምንድን ነው?
የሚለትን ጭብጦች በመያዛ አመልካች ከተጠሪ ጋር የተዋዋለው የደቤ የቤት ሽያጭ ውል እንደ ህገወጥ የባንክ ስራ ወንጀል የማይቆጠር መሆኑንና የወንጀል ፍርደ የደቤ ሽያጭውን በጠቅላላው ህገ ወጥ የማድረግ ውጤት የላለው ነው በማለት አመልካችና ተጠሪ የተዋዋለት የደቤ የቤት ሽያጭ ውል የጸናና ህጋዊ ውጤት ያለው ነው። ተከሳሽ (አመልካች) በደቤ ሽያጭ ውለ መሰረት ክፍያ አልቀበልም የሚልበት ምክንያት የለም።
ተከሳሽ (አመልካች) በደቤ ሽያጭ ወለ መሰረት ቤቱን ገንብቶ ለከሳሽ (ለተጠሪ) ያስረክብ በማለት ውሳኔ ተሰጥቷል።
አመልካች ሚያዛያ 24 ቀን 2008 ዓ/ም በተጻፈ የሰበር አቤቱታ አመልካች ለተጠሪና ለላልች ደንበኞቹ ቤት በደቤ በመሸጥ ከቤቱ ዋጋ ጋር ወለድ ጨምሮ በረዣም ጊዚ ቤቱን ዋጋ ለማስከፈል የተዋዋላቸው ውልች ህገ ወጥ በሆነ መንገድ የባንክ ስራ የመስራት ወንጀል ነው ተብል አመልካችና የአመልካች ከፍተኛ የስራ አመራሮች በወንጀል ጥፊተኛ ተብለው ከተቀጡ በኋላ የግልግል ጉባኤው የደቤ ሽያጭ ውለና የአከፊፈል ስርዓቱ ህጋዊ ነው። በደቤ ሽያጭ ውለ መሰረት የቤቱ ዋጋ ልትቀበል ይገባል። ቤቱን ለገዣ አስርክብ በማለት የሰጠው ውሳኔ አንድ ድርጊት በአንድ ስርዓት ውስጥ ህገ ወጥ የሆነ ወንጀል ነው ከተባለ በኋላ እንደገና ህጋዊ ነው የሚባልበት ምክንያት ሳይኖር ህጋዊ ነው የተባለ መሆኑን የሚያሳይና መሰረታዊ የህግ ስህተት ያለበት በመሆኑ በሰበር ታይቶ እንዱታረምልኝ በማለት አመልክቷል። አመልካች ግንቦት 25 ቀን 2008 ዓ/ም በሰጠችው መልስ አመልካች በደቤ በመሸጡ ሳይሆን በህገ ወጥ መንገድ የባንክ ስራ በመስራቱ ነው። በወንጀል የተሰጠው ፍርድ ከፍታብሓር ህጉ ጋር በሚጣጣም መንገድ መትርጎም አለበት። አመልካች በራሱ ስልጣን የውለን መሰረታዊ ሁኔታ የማሻሻልም ሆነ የመለወጥ ስልጣን የለውም። ስለዘህ የግልግል ጉባኤው የአመልካችን ክርክር ውድቅ ያደረገው በአግባቡ ስለሆነ የሰበር አቤቱታው ውድቅ ይደረግልግኝ በማለት ተከራክራለች። አመልካች ግንቦት 25 ቀን 2008 ዓ/ም የተጻፈ የመልስ መልስ አቅርቧል።
ከስር የክርክሩ አመጣጥና ግራ ቀኙ በዘህ ሰበር ችልት ያቀረቡት የጽሁፍ ክርክር ከላይ የተገለጸው ሲሆን እኛም ጉዲዩን መርምረናል። ጉዲዩን እንደመርመርነው አመልካች በጳግሜ 5 ቀን 2000 ዓ/ም በተዋዋለው የደቤ የቤት ሽያጭ ውል ለተጠሪ በብር 660,121 (ስድስት መቶ ስልሳ ሺ አንድ መቶ ሃያ አንድ ብር) ለተጠሪ ተለይቶ የተገለጸውን አፓርትመንት ቤት ለመሽጥ የተስማማና ተጠሪም ቤቱን ለመግዙት የተሰማማች መሆኑ ግልጽ ነው። ግራ ቀኙን እያከራከረ ያለው አመልካች ይህንን የቤቱን ዋጋ ከተጠሪ ለመቀበልና ተጠሪም ለአመልካች የቤቱን ዋጋ ለመክፈል የተስማሙበት የቤቱ ዋጋ የአከፊፈል ስርዓት ነው።
አመልካችና ተጠሪ በተዋዋለት የደቤ የቤት ሽያጭ ውል መሰረት ገዣዋ (ተጠሪ) ቤቱን ከመረከቧ በፉት በስድስት ክፍያዎች ብር 197,704 (አንድ መቶ ዖጠና ሰባት ሺ ሰባት መቶ አራት ብር)ለመክፈል የተስማማች ሲሆን ቀሪውን ብር 462,417 (አራት መቶ ስልሳ ሁለት ሺ አራት መቶ አስራ ሰባት ብር) ተጠሪ ቤቱን ከተረከበች በኋላ የቤቱ ዋጋ ከሚወልደው ወለድ ጋር በወር 5,133 (አምስት ሺ አንድ መቶ ሰላሳ ሶስት ብር) እየከፈለች በሰላሳ አመት ውስጥ ከፍላ ለማጠናቀቅና አመልካችም ቀሪውን ቤቱን ዋጋ በውለ በተገለጸው መንገድ ለመሰብሰብ ተስማምተው የደቤ ሽያጭ ውለን የተፈራረሙ መሆኑን ግራ ቀኙ ለግልግል ጉባኤውና ለዘህ ሰበር ችልት ካቀረቡት ክርክር ተረድተናል አመልካች ከተጠሪ ጋር ባደረገው የቤት ሽያጭ ውል አይነታዊ ጉዲይ የሆነው የቤቱ ዋጋ አከፊፈል ስርዓት ማለትም ተጠሪ የቤቱን ዋጋ ከነወለደ በወር የተወሰነ ክፍያ እየከፈለች በሰላሳ አመት ውስጥ ከፍላ እንድታጠናቀቅ የተዋዋልነው የውል ክፍል ያለ ህጋዊ ፈቃድ የባንክ ስራ የመስራት ወንጀል ነው ተብል አመልካችና የአመልካች ከፍተኛ የስራ ኃላፉ በወንጀል የተከሰሱና በፍርድ ጥፊተኛ ተብለው የተቀጡ በመሆኑ አመልካች በፍርድ ወንጀል ነው የተባለ ውል የሚፈጽምበት ምክንያት የለም በማለት ነው።
እኛም አመልካች መከራከሪያ ያደረገው የወንጀል ፍርድ፣ ፍርደ በፋዳራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት የጸና ወይም የተሻረ ስለመሆኑና በጉዲይ ላይ የፋዳራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሰበር አጣሪ ችልት የሰጠውን ትዔዙዛ መሰረታዊ ይዖት ለመረዲት አግባብነት ያላቸውን መዙግብት በማስቀረብ መርምረናል። ጉዲዩን እንደመረመርነው የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባልስልጣን ዐቃቤ ህግ ለፋዳራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በመዛገብ ባቀረበው የወንጀል ክስ፣ አመልካች የገንዖብና የባንክ አዋጅ ቁጥር 83/1986 አንቀጽ 59 ንዐስ አንቀጽ 1(ሸ)፣ ንዐስ አንቀጽ 2(ሀ) እና ‛ሐ“ የተደነገገውን በመተላለፍ በብሓራዊ ባንክ ፈቃድ ሳያገኝ 1999 ዓ/ም በተደራጀ መንገድ ቤት በደቤ በመሽጥ የደቤ ብድር በመስጠት ቤት በደቤ ከገዘት ደንበኞቹ ከፍተኛ መጠን ያለው ወለድ በመሰብሰብ በህገ ወጥ መንገድ የባንክ ስራ የመስራት ወንጀል ፈጽሟል በማለት በመጀመሪያ (አንድኛው) የወንጀል ክስ የመሰረተበት ሲሆነ በሁለተኛው የወንጀል ክስ የአመልካች የቦርድ ሰብሳቢ የሆኑት ሁለተኛ ተከሳሽ የነበሩት ሰው አመልካች በመጀመሪያው የወንጀል ክስ የተጠቀሰውን ወንጀል ፈጽመዋል በማለት ክስ የቀረበ መሆኑን ካስቀረብናቸው መዙግብት ተረድተናል።
ከላይ ከተገለጸው በተጨማሪ የገቢዎችና ጉምሩክ ዐቃቤ ህግ አመልካች አዋጅ ቁጥር 592/2000 አንቀጽ 58 ንዐስ አንቀጽ 1 በመተላለፍ፣ ከብሓራዊ ባንክ የባንክ ስራ ለመስራት የሚያስችለው ፈቃድ ሳያገኝ፣ በ2001 ዓ/ም ለበርካታ ደንበኞቹ ቤት በደቤ ከሸጠ በኋላ የቤቱን ካርታ በመያዣነት በመያዛ፣ ከደቤ ከተሸጠው የቤቶቹ ዋጋ ላይ ከፍተኛ መጠን ያለው ወለድ በማስከፈል ለደንበኞቹ የደቤ የቤት ሽያጭ ብድር በመሰጠት በህገ ወጥ መንገድ የባንክ ስራ የመስራት ወንጀል ፈጽሟል በማለት በሶስተኛው የወንጀል ክስ፣ ክስ መስርቶበታል። እንዱሁም በስር ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሁለተኛ ተከሳሽ በነበሩት የአመልካች የቦርድ ሰብሳቢ በሶስተኛው የወንጀል ክስ የተጠቀሱትን የህግ ድንጋጌዎች በመተላለፍ በሶስተኛው የወንጀል ክስ የተጠቀሰውን ወንጀል ፈጽመዋል በማለት በአራተኛው የወንጀል ክስ መስርቷል።
የፋዳራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በወንጀል መዛገብ ፣ ከላይ ይዜታቸው ስለተገለጸው የወንጀል ክሶችና ላልች የህግ ማዔቀፍች ተጠቅሰው በቀረቡት የወንጀል ክሶች ላይ የከሳሹንና የተከሳሾችን ክርክርና ማስረጃ ከሰማ፣ ከመርመርና ከመዖነ በኋላ አመልካች ህጋዊ ፈቃድ ሳይኖረው በደቤ ቤት በመሸጥና ወለድ በማስከፈል በአንደኛው የወንጀል ክስና በሶስተኛ የወንጀል ክስ የተጠቀሱትን የህግ ድንጋጌዎች በመተላለፍ በህገ ወጥ መንገድ የባንክ ስራ የመስራት ወንጀልችን የፈጸመ ጥፊተኛ ነው። የአመልካች የቦርድ ሰብሳቢ የሆኑት ሁለተኛው ተከሳሽም በሁለተኛው የወንጀል ክስና በአራተኛው የወንጀል ክስ የተገለጹትን በህገ ወጥ መንገድ የባንክ ስራ የመስራት ወንጀልችን ፈጽሟል በማለት በመዛገብ መጋቢት 2 ቀን 2005 ዓ/ም የጥፊተኝነት ውሳኔ የሰጠ መሆኑንና በአመልካችና በአመልካች የቦርድ ሰብሳቢ በነበሩት ሁለተኛው ተከሳሽ ላይ ግንቦት 14 ቀን 2005 ዓ/ም የቅጣት ውሳኔ የወሰነ መሆኑን ተረድተናል።
አመልካች በደቤ ቤት መሽጥ ህገ ወጥ የባንክ ስራ የመስራት ወንጀል ነው ተብል የገቢዎችና ጉምሩክ ዐቃቤ ህግ ለከፍተኛ ፍርድ ቤት የቀረበው በአንደኛው የወንጀል ክስ እና ሶስተኛውን የወንጀል ክስ ጥፊተኛ መባላ ተገቢ አይደለም በማለት ለፋዳራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የወንጀል ይግባኝ ችልት የይግባኝ ቅሬታ አቅርቧል። በስር ፍርድ ቤት ሁለተኛ ተከሳሽ የነበሩት የአመልካች የቦርድ ሰብሳቢ የገቢዎችና ጉምሩክ ዐቃቤ ህግ በሁለተኛው የወንጀል ክስና በአራተኛው የወንጀል ክስ የጠቀሳቸውን የህግ ድንጋጌዎች ተላልፈሀል ተብየ የተሰጠብኝ የጥፊተኝነት ውሳኔ ተገቢነት የላለው በመሆኑ ሉሻርልኝ ይገባል በማለት የይግባኝ ቅሬታቸውን ማቅረባቸውን ተረድተናል።
የፋዳራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የወንጀል ይግባኝ ሰሚ ችልት አመልካችና የአመልካች የቦርድ ሰብሳቢ እና ላልች ተከሳሾች እንዱሁም የኢትዮጵያ ጉቢዎችና ጉምሩክ ዐቃቤ ህግ በይግባኝ መዛገብ የቀረበውን ይግባኝ፣ በወንጀል ይግባኝ መዛገብ በማጣመር፣ የግራ ቀኙን ክርክር ከሰማና ከመረመረ በኋላ፣ ቤት በደቤ በመሸጥ የቤት ዋጋ ከወለድ ጋር መቀበል ህገ ወጥ የባንክ ስራ የመስራት ወንጀል ነው ልባል የማይችልና አመልካችም አዋጅ ቁጥር 83/1986 እና አዋጅ ቁጥር 592/2000 በልዩ ሁኔታ ኮርፖሬሽኖችና ድርጅቶችን ጥፊተኛ የሚያደርግ ልዩ ድንጋጌ ባልያዘበት ሁኔታ በህገ ወጥ መንገድ የባንክ ስራ መስራት ወንጀል ፈጽሟል ተብል ሉከሰስና ጥፊተኛ ልባል የሚችልበት የህግ ማዔቀፍ የላለ መሆኑን ገልጻ፣ አመልካች የከፍተኛ ፍርድ ቤት ጥፊተኛ ብል የቅጣት ውሳኔ ከሰጠበት አንደኛ እና ሶስተኛው የወንጀል ክሶች በነጻ እንዱሰናበት፣ የአመልካች የቦርድ ሰብሳቢ የነበሩት ሁለተኛው ተከሳሽ የከፍተኛ ፍርድ ቤት በሁለተኛው ክስና በአራተኛው ክስ ጥፊተኛ ብል ከወሰነባቸው የቅጣት ውሳኔ በነጻ እንዱሰናበቱ ጥር 6 ቀን 2008 ዓ/ም በሰጠው ፍርድ ከገጽ 15 እስከ ገጽ 19 የሰጠውን ፍርድ ይዖት በማገናዖብ ለመረዲት ችለናል።
ከዘህ በተጨማሪ የወንጀል ይግባኝ ሰሚ ችልቱ አመልካች በአንደኛው የወንጀል ክስና በሶስተኛው የወንጀል ክስ ከተከሰሰበት ወንጀል በነጻ የተሰናበተ መሆኑን፣ የአመልካች የቦርድ ሰብሳቢ ሁለተኛው ተከሳሽ በሁለተኛው የወንጀል ክስ እና በአራተኛው የወንጀል ክስ ከተከሰሰበት በህገ ወጥ መንገድ የባንክ ስራ የመስራት ወንጀል በነጻ እንዱሰናበቱ በግልጽ ውሳኔ የሰጠበት መሆኑን ይግባኝ ሰሚው ችልት በወንጀል ይግባኝ መዛገብ ጥር 6 ቀን 2008 ዓ/ም በሰጠው ፍርድ፣ በውሳኔው ክፍል በተራ ቁር 1 እና በተራ ቁጥር 2 ካሰፈረው ውሳኔ ይዖት ለመረዲት ችለናል። የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ዐቃቤ ህግ የፋዳራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት በመዛገብ ጥር 6 ቀን 2008 ዓ/ም የሰጠው ፍርድ እና ውሳኔ መሰረታዊ የህግ ስህተት ያለበት ስለሆነ በሰበር ታይቶ ይታረምልኝ በማለት መጋቢት 27 ቀን 2008 ዓ/ም የተጻፈ ሃያ አራት ገጽ የሰበር አቤቱታ አቅርቦ፣ የፋዳራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የወንጀል ይግባኝ ችልት በወንጀል ይግባኝ መዛገብ ቁጥር ጥር 6 ቀን 2008 ዓ/ም የሰጠው ፍርድና ውሳኔ በሰበር ችልት ላታይ የሚቻል መሰረታዊ የህግ ስህተት የላለው መሆኑን በመግለጽ፣ የሰበር አጣሪ ችልት በመዛገብ ታህሳስ 17 ቀን 2009 ዓ/ም በሰጠው ትዔዙዛ፣ የገቢዎችና ጉምሩክ ዐቃቤ ህግ ያቀረበውን የሰበር አቤቱታ ውድቅ በማድረግ መዛገቡን የዖጋው መሆኑን ተረድተናል።
ከላይ ከገለጽናቸው በየደረጃው ከተሰጡ የወንጀል ፍርድች የምረዲው፣ ምንም እንኳን አመልካች ቤት በደቤ በመሽጥ፣ ከቤቱ ዋጋ ጋር በመጨመር ወለድ መቀበለ ያለ ህጋዊ ፈቃድ የባንክ ስራ የመስራት ወንጀል ነው በማለት የፋዳራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በወንጀል መዛገብ በአመልካችና በአመልካች የቦርድ ሰብሳቢ ላይ የጥፊተኝነትና የቅጣት ውሳኔ የሰጠ ቢሆንም፣ ጉዲዩን በይግባኝ ያየው የፋዳራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የወንጀል ይግባኝ ሲሚ ችልት በወንጀል ይግባኝ መዛገብ ጥር 6 ቀን 2008 ዓ/ም በሰጠው ፍርድና ውሳኔ አመልካችና የአመልካች የቦርድ ሰብሳቢ የአዋጅ ቁጥር 83/1986 እና የአዋጅ ቁጥር 592/2000 የወንጀል ድንጋጌዎች በመተላለፍ ያለ ህጋዊ ፈቃድ የባንክ ስራ የመስራት ወንጀል ፈጽመዋል በማለት የፋዳራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሰጠውን የጥፊተኝነትና የቅጣት ውሳኔ በመሻር አመልካችና የአመልካች የቦርድ ሰብሳቢ ከቀረበባቸው ያለ ህጋዊ ፈቃድ የባንክ ስራ የመስራት ወንጀል በነጻ እንዱሰናበቱ ውሳኔ ሰጥቷል። የወንጀል ይግባኝ ሰሚው ችልት የሰጠውን ፍርድና ውሳኔ የፋዳራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሰበር ችልት፣ በሰበር መዛገብ ታህሳስ 17 ቀን 2009 ዓ/ም በሰጠው ትዔዙዛ አጽንቶታል።
ከዘህ አንጻር ሲታይ በይግባኝ የተሻረውን የፋዳራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በመዛገብ የሰጠውን የጥፊተኝነትና የቅጣት ውሳኔ በማጣቀስ ከተጠሪ ጋር ጳጉሜ 5 ቀን 2000 ዓ/ም የተዋዋልኩት የደቤ የቤ ሽያጭ ውል የወንጀል ተግባር ነው የተባለ ስለሆነ ውለን እንዱፈጸም አልገደድም በማለት አቅርቦት የነበረው ክርክር ተገቢነት የነበረው ቢሆንም፣ በሂደት የከፍተኛ ፍርድ ቤት በመዛገብ የሰጠው የጥፊተኝነትና የቅጣት ውሳኔ ለፋዳራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት በወንጀል ይግባኝ መዛገብ ጥር 6 ቀን 2008 ዓ/ም በሰጠው ፍርድና ውሳኔ የተሻረ መሆኑን እያወቀ፣ ለዘህ ሰበር ችልት ግንቦት 25 ቀን 2008 ዓ/ም ባቀረበው የመልስ መልስ ከተጠሪ ጋር የተዋዋለውን የደቤ የቤት ሽያጭ ውል ላለመፈጸም መከራከሪያ አድርጎ ማቅረቡ ተገቢ ሆኖ አላገኘነውም።
በመሆኑም የግልግል ጉባኤ ዳኞች የፋዳራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት፣ በመዛገብ የአመልካችና በአመልካች የቦርድ ሰብሳቢ፣ ያለ ህጋዊ ፈቃድ የባንክ ስራ የመስራት ወንጀል ፈጽመዋል በማለት የሰጠው የጥፊተኝነትና የቅጣት ውሳኔ፣ በአመልካችና በተጠሪ መካከል የተደረገው የደቤ የቤት ሽያጭ ውል ሉፈጽም ይገባል ወይም አይገባም የሚለውን ጭብጥ ለመወሰን አግባብነት እንደላለው በመግልጽ የሰጠው የህግ ትርጉምና በላልች ነጥቦች ላይ ያስፈራቸው ትችቶች በፍርድ ወንጀል ነው የተባለን ክፍያ፣ የወንጀል ፍርደ ስልጣን ባለው ፍርድ ቤት ታይቶ ከመሻሩ በፉት አመልካች እንዱቀበል የሚያስገደድና በፍታብሓር ህግ ቁጥር 1792 ንዐስ አንቀጽ 1 እና በፍታብሓር ህግ ቁጥር 1793 ድንጋጌዎችን የሚጥስና መሰረታዊ የህግ ስህተት የነበረበት ውሳኔ እንደሆነ ተረድተናል።
ሆኖም የግልግል ጉባኤው ነሐሴ 22 ቀን 2007 ዓ/ም የአመልካችና የተጠሪን ክርክር ሰምቶ ውሳኔ ከሰጠ በኋላ፣ አመልካች ቤት በደቤ በመሸጥ የቤቱን ዋጋ ከነወለደ በረዣም ክፍያ ለመሰብሰብ ከደንበኞቹ ጋር በመዋዋል የቤቱን ዋጋ ከውለ መሰረት ከነወለደ መቀበለ፣ ያለህጋዊ ፈቃድ የባንክ ስራ መስራት ወንጀል አመልካችንና የአመልካችን የቦርድ ሰብሳቢ ጥፊተኛ የማያስኝና በወንጀል የማያስቀጣ መሆኑን በመግለጽ የከፍተኛው ፍርድ ቤት በመዛገብ የሰጠውን የጥፊተኝነትና የቅጣት ውሳኔ የፋዳራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት በመዛገብ ጥር 6 ቀን 2008 ዓ/ም በሰጠው ፍርድና ውሳኔ የሻረው በመሆኑና ይግባኝ ሰሚው ችልት የሰጠው ፍርድና ውሳኔ የፋዳራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሰበር አጣሪ ችልት በሰበር መዛገብ ታህሳስ 19 ቀን 2009 ዓ/ም በሰጠው ትዔዙዛ ያጸናው በመሆኑ፣ አመልካች ከተጠሪ ጋር ጳጉሜ 5 ቀን 2000 ዓ/ም የተዋዋልኩት የደቤ የቤት ሽያጭ ውል የወንጀል ተጠያቂነትን የሚያስከትል ህገ ወጥ ውል በመሆኑ በውለ መሰረት እንድፈጽም ልገደድ አይገባም በማለት የሚያቀርበው ክርክር ህጋዊ መሰረት የላለው በመሆኑ አልተቀበልነውም። በመሆኑም የግልግል ዳኞች ለውሳኔያቸው የሰጡትን ምክንያትና በውሳኔያቸው ላይ የሰጧቸውን ትዔዙዜች በማሻሻል በውጤት ደረጃ አመልካች ከተጠሪ ጋር ጳጉሜ 5 ቀን 2000 ዓ/ም በተዋዋለው የደቤ የቤት ሽያጭ ውል መሰረት ሉፈጽም ይገባል በማለት የሰጡትን ውሳኔ አፅንቶታል።
No topics extracted.