አንድ ዔቃ ለመሸጥ /በተወሰነ ጊዚ ውስጥ ለማስረከብ/ የተዋዋለ ወገን ከዔርሱ አቅም በላይ በሆነ ችግር ምክንያት ውለን መፈጸም ባልቻለ ጊዚ በቅድሚያ ለዘሁ ስራ የተቀበለውን ገንዖብ ከወሰደበት ቀን ጀምሮ ከሚታሰብ ወለድ ጋር ከመመለስ ውጭ ውለን ባለመፈጸሙ ምክንያት ለደረሰው ኪሳራ እንዱከፍል የማይገደድ ስለመሆኑ፣ ፍ/ብ/ሕ/ቁ. 2356/1/
No summary available.
ሕዲር 12 ቀን 2009 ዓ.ም ዳኞች፡- ዓሉ መሐመድ ተኸሉት ይመስል ቀነዓ ቂጣታ ሰናይት አድነው ጳውልስ አርሺሶ አመልካች፡- ፀጉብርሃን ትሬዱንግ ኃላፉነቱ የተወሰነ የግል ማህበር - አልቀረቡም ተጠሪ፡- ኮልኔል ይትባረክ አማረ - ከጠበቃ ኃይለስላሴ ገ/መድህን ጋር ቀረቡ መዛገቡን መርምረን የሚከተለውን ፍርድ ተጥተናል።
ጉዲዩ የቀረበው የፋዳራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፋዳራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት አመልካች የሽያጭ ውለን በወቅቱ ባለመፈፀሙ በኃላፉነት ይጠየቃል በማለት አመልካች የመኪና ሽያጭ ውለን ባለመፈፀሙ ተጠሪ ላይ የደረሰበት ጉዲት ተጣርቶ እንዱቀርብ በማለት የሰጡት ውሣኔ አግባብነት ያላቸውን የሕግ ድንጋጌዎች መሰረት ያደረገ ነው ወይስ አይደለም? የሚለውን ጭብጥ በሰበር አጣርቶ ለመወሰን ነው። የክርክሩ መነሻ ተጠሪ /ከሳሽ/ የፋዳራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ያቀረበው የክስ ማመልከቻ ነው።
ከሳሽ ለስር ፍርድ ቤት ባቀረበው ክስ ነሐሴ 7 ቀን 2006 ዓ.ም በተደረገ የሽያጭ ውል፣ ከተከሳሽ ሁለት ተሽከርካሪዎችን ለመግዙት ተዋውል፣ የሁለቱን መኪኖች ዋጋ ብር 2,300,000 /ሁለት ሚሉዬን ሶስት መቶ ሺህ ብር/ ገቢ አድርጌያለሁ። ተከሳሽ መኪኖቹን ውለን ከተፈራረምንበት ቀን ጀምሮ በአስራ አምስት የስራ ቀናት ማለትም እስከ ነሐሴ 27 ቀን 2006 ዓ.ም ሉያስረክበኝ የውል ግዳታ ገብቷል። ከሳሽም መኪኖቹ ከቀረጥ ነፃ እንዱያስገባ ከሚመለከተው አካል ፈቃድ ሰጥቶኛል። ሆኖም ተከሳሽ በውለ መሰረት መኪኖቹን ያላስረከበኝ በመሆኑ፣ ከሳሽ የከፈልኩትን ገንዖብ እንዱከፍል ይወሰንልኝ። ከሳሽ ከነሐሴ 27 ቀን 2006 ዓ.ም መኪኖቹን እረከባለው በሚል እምነት አንድ ተሽከርካሪ በወር ብር 3000 /ሶስት ሺህ ብር/ ሁለቱን በብር 6000 /ስድስት ሺህ ብር/ አከራይቼ አገኝ የነበረውን ጥቅም ስለቀረብኝና በዘህ ምክንያት ለደረሰው ጉዲት ብር 354,000 /ሶስት መቶ አምሳ አራት ሺህ ብር/ እንዱከፍልና ዔዲው ተከፍል እስኪያልቅ ድረስ በወር ብር 6000 /ስድስት ሺህ ብር/ እየተሰላ ካሣ እንዱከፍል፤ የወሰደውን ገንዖብ ወለድ እንዱከፍልና፣ የገደብ መቀጮ ብር 5000 /አምስት ሺህ ብር/ እንዱከፍል ውሳኔ ይሰጥልኝ የሚል ይዖት ያለው ክስ አቅርቧል።
አመልካች በተከሳሽነት ቀርቦ ለከሳሽ ሁለት መኪኖች ለመሸጥና የመኪኖችን ዋጋ ከሳሽ መክፈለ የሚካድ አይደለም። ተከሳሽ ለከሳሽ መኪኖችን ለማስረከብ የተለያዩ ተግባራትን ከከሳሽ ሰራተኞች ጋር በመተባበር ሲፈፀም ቆይቷል። መኪኖችንም በውለ በተገለፀው ጊዚ ውስጥ ለማስረከብ ፈቃደኛ ነበር፣ ነገር ግን በመዛገብ የፋዳራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ነሐሴ 21 ቀን 2006 ዓ.ም በመኪኖቹ ላይ የዔግድ ትዔዙዛ ሰጥቷል።
የዔግድ ትዔዙዘን በመቃወም ተከሳሽ ለፋዳራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ይግባኝ አቅርቤ በመዛገብ የፋዳራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የሰጠውን የዔግድ ትዔዙዛ አፅንቶታል። በመሆኑም በሽያጭ ውለ መሰረት ያልተፈፀመው ተከሳሽ ከአቅም በላይ የሆነ ምክንያት የፍርድ ቤት የዔግድ ትዔዙዛ በመሆኑ ከሳሽ ለውለ አለመፈፀም ተከሳሽ ኃላፉ እንዱሆንና ካሣ እንዱከፍል ለማለት ያቀረበው ክስ የሕግ መሰረት የለውም።
በሽያጭ ውለ ውል አለመፈፀም ብር 5000 /አምስት ሺህ ብር/ የሚያስቀጣ መሆኑ ከሳሽ ካሣ ይክፈለኝ በማለት የጠየቀው ተገቢ አይደለም የውለና ላልች መከራከሪያዋችን በማንሳት መልሰ ሰጥቷል።
ሆኖም ተከሳሽ ከከሳሽ ነሐሴ 7 ቀን 2006 ዓ.ም በመሸጥ ሙለ ዋጋውን የተቀበለበት የሻንሲና የሞተር ቁጥሩ የተጠቀሰውን መኪና ሀምላ 17 ቀን 2006 ዓ.ም በተደረገ ለአቶግደይ ገ/ፃዱቅ የሸጠው መኪና መሆኑ ተረጋግጧል። ይህም ተከሳሽ ለከሳሽ የሸጠውን አንደኛው መኪና የሻንሲና የሞተር ቁጥሩ ተለይቶ የታወቀውን መኪና ለከሳቭ በሽያጭ ለማስተላለፍ የሚያስችል መብት ሳይኖረው የፈፀመው የሽያጭ ውለ በመሆኑ ለውለ አለመፈፀምም ሆነ በከሳሽ ላይ ለደረሰው ጉዲት ተከሳሽ ኃላፉነት አለበት። በልላ በኩል ተከሳሽ ብር 3000,000 /ሶስት ሚሉዬን ብር/ አስይዜ ዔግደን በማስነሳት መኪኖቹን ለከሳሽ ማስረከብ እየቻለ ይህንን ያላደረገ በመሆኑ ለሽያጭ ውለ ኃላፉ ነው በማለት ከሳሽ የከፈለውን የመኪኖቹን ዋጋ ከዖጠኝ ፏርሰንት ወለድ ጋር እንዱመልስ በውለ የተገለፀውን የገደብ መቀጫ ብር 5000 /አምስት ሺህ ብር/ እንዱከፍልና በውለ አለመፈፀም ምክንያት በከሳሽ ላይ የደረሰውን ኪሳራ /ጉዲት ተጣርቶ/ እንዱቀርብ በማለት በመዛገብ ሰኔ 12 ቀን 2007 ዓ.ም ከፉል ውሳኔ ሰጥቷል። አመልካች ይግባኝ ለፋዳራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት አቅርቦ ይግባኝ ሰሚው ችልት የአመልካችን ይግባኝ በፍ/ሥ/ሥ/ሕግ ቁጥር 337 መሰረት ሰርዜታል።
አመልካች ከተጠሪዎች ጋር ሆነ ከአቶ ግደይ ገ/ፃዱቅ ጋር በተዋዋለው የመኪና ሽያጭ ውል ላይ የመኪና የሻንሲ ቁጥርና የሞተር ቁጥር አልጠቀሰም። የስር ፍርድ ቤት ተጠሪ የፍ/ሥ/ሥ/ሕግ አንቀጽ 223፤አንቀጽ 137/1 እና አንቀጽ 256 መሰረት ያላቀረበውን የሰነድ ማስረጃ በመቀበል አመልካች አንደኛውን መኪና ለተጠሪ ያላስረከበው ቀደም ብል መኪናውን በሽያጭ ለላላ ሰው ስለሸጠው ነው በማለት የደረሰበት መደምደሚያ የማስረጃ አቀራረብ ድንጋጌዎችን የሚጥስና መሰረታዊ የህግ ስህተት የተፈፀመበት ነው። አመልካች ለተጠሪ የሸጣቸውን ሁለት መኪኖች ለተጠሪ ሳያስረክብ የቀረው በባልና ሚስት ክርክር መነሻ መኪኖቹ እንዲይሸጡ እንዲይለወጡና ለሶስተኛ ወገን እንዲይተላለፈ የፋዳራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የዔግድ ትዔዙዛ በመስጠቱና የዔግድ ትዔዙዘን ለማስነሳት አመልካች ጥረት ቢያደርግም ጥረቱ ውጤት አልባ በመሆኑ ከአቅም በላይ በሆነ ችግር ስለገጠመው ነው።
የስር ፍርድ ቤት ተጠሪ የከፈለውን ገንዖብ ከነወለደ እንዱከፍል ውሣኔ ከሰጠ በኃላ የሽያጭ ውለ ያለመፈፀሙ ተጠሪ ላይ ያደረሰውን ኪሳራ አመልካች የመሸፈን ኃላፉነት አለበት በማለት የሰጠው ውሳኔ የሕግ መሰረት የለውም። አመልካች ተጠሪ ወለን ያልፈፀመ ወገን ምንያህል ገንዖብ መክፈል እንዲለበት ውል ተዋውለዋል።የስር ፍርድ ቤት በውለ የተገለጸውን የገደብ መቀጫ ማስከፈል ሲገባው ከገደብ መቀጫው አልፍ ለተጠሪ አመልካች ካሣ የመክፈል ኃላፉነት አለበት በማለት የሰጠው ውሳኔ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ያለበት ስለሆነ በሰበር ታይቶ እንዱታረምልኝ በማለት አመልክቷል።
ሆኖም አመልካች በተጠሪ ከሸጣቸው መኪናዎች ውስጥ ይህንን የሻንሲና የሞተር ቁጥሩን ለይቶ ያሳለቀውን መኪና ቀደም ሲም ሲል ሐምል 17 ቀን 2006 ዓ.ም በተደረገ ውል ለአቶግደይ ገ/ፃዱቅ የሸጠውና ይህንኑ መኪና ለአቶግደይ ገ/ፃዱቅ ለማስረከብ የሚቻል መሆኑን ገልጾ የፃፈው ደብዲቤ የአመልካች ስራ አስኪያጅ በፈፀመው የማታለል ወንጀል ክስ የቀረበበት መሆኑንና አቶግደይ ገ/ፃዱቅ አመልካች የሻንሲና የሞተር ቁጥሩ የተገለፀውን መኪና እንዱያስረክባቸው ከፋዳራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በመዛገብ ክስ አቅርበው ፍርድ ቤቱ ጳጉሜ 5 ቀን 2006 ዓ.ም እና መስከረም 12 ቀን 2007 ዓ.ም የዔግድ ትዔዙዛ የሰጠ መሆኑን የሚያሳዩ ማስረጃዎች መኖራቸውን ያወቅነው ክሱንና የማስረጃ ዛርዛር መግለጫ ለፍርድ ቤቱ ካቀረብን በኃላ በመሆኑ ማስረጃዎቹን የስር ፍርድ ቤት በፍ/ሥ/ሥ/ሕግ ቁጥር 256 መሰረት እንደናቀርብ ፈቃድ ጠይቀን በፍርድ ቤቱ ፍቃድ መሰረት ያቀረብናቸው የሰነድ ማስረጃዎች በመሆናቸው አመልካች የስር ፍርድ ቤት ከሥነሥርዓት ሕግ ውጭ ማስረጃ እንደተቀበለ በመግለጽ ያቀረበው አቤቱታ የህግ መሰረት የለውም። ላላውን መኪና በተመለከተ አመልካች ብር 3000,000 /ሶስት ሚሉዬን ብር/ በማስያዛ ዔግደን ማስነሳትና የውል ግደታውን መወጣት እየቻለ ይህንን አላደረገም አመልካች ውለን ያልፈፀመው በፍርድ ቤቱ ዔግድ ምክንያት አይደለም ስለሆነም ውለን ያልፈፀምኩት ከአቅም በላይ በሆነ ምክንያት ነው በማለት ያቀረበው ክርክር የህግ ድጋፍ የለውም አመልካች የወሰደውን ገንዖብ ወለድ ተጠሪ በውለ አለመፈፀም የደረሰበትን ኪሳራና በውለ ላይ የተገለፀውን የገደብ መቀጫ እንዱከፍል የተወሰነው በአገባቡ ነው የስር ፍርድ ቤትና ይግባኝ ሰሚው ችልት የሰጡት ውሳኔ መሰረታዊ የሕግ ስህተት የለበትም በማለት መልስ ሰጥቷል። አመልካች ታህሳስ 14 ቀን 2008 ዓ.ም የተፃፈ የመልስ መልሰ አቅርቧል።
ይኸ ሰበር ችልት አመልካችና ተጠሪ በቃል ሉከራከሩባቸው የሚገቡ ነጥቦችን ሰኔ 22 ቀን 2008 ዓ.ም ለይቶ ለግራ ቀኙ በፅሐፍ እንዱደርሳቸው ካደረገና በተለያየ ምክንያት የቃል ክርክር ለማስማት የሰጠውን ቀነ ቀጠሮ ከተለወጠ በኃላ የቃል ክርክሩን የመጨረሻ ቀነ ቀጠሮ በሰጠበት ጥቅምት 24 ቀን 2009 ዓ.ም አመልካች ወኪል ወይም ጠበቃ ባለመቅረቡ የተጠሪን የቃል ክርክር ሰምቷል። አመልካች ስለ ማስረጃ አቀራረብ ሥርዓትና ላልች ነጥቦች የቀረበውን የሰበር ክርክር ለማረጋገጥና ለማገናዖብ እንዱቻል የፋዳራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የመዛገብ እንዱቀርብ ትዔዙዛ ሰጥቶ መዛገቡን በትዔዙዘ መሰረት በማስቀረብ ተመልክቷል።
ከስር የክርክር አመጣጥና ግራቀኙ ለዘህ ሰበር ችልት ያቀረቡት ክርክር ከላይ የተገለፀው ሲሆን እኛም ጉዲዩን መርምረናል። ጉዲዩን እንደመረመርነው አመልካች ነሐሴ 7 ቀን 2006 ዓ.ም ከተጠሪ ጋር በተዋዋለው ሁለት ገልባጭ መኪኖች ሽያጭ መሰረት ለተጠሪ የሚያስረክበው መሆኑን ገልጾየገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን በፃፈው ደብዲቤ የገለፀውና ያሳወቀው የሻንሲ ቁጥር lzz5elnd77n847969 የሆነውና የሞተር 038497 የሆነውን መኪና ቀደም ብል ሀምላ 17 ቀን 2006 ዓ.ም ለአቶግደይ ገ/ፃዱቅ የሰጠውና ይህንኑ መኪና ለአቶግደይ ገ/ፃዱቅ ለማስረከብ እንደሚችል ገልጾ ደብዲቤ የፃፈበት መሆኑን በአጠቃላይ መኪናውን ለሁለት ሰው በመሸጥ ዋጋ የተቀበለበት መሆኑን ፍሬ ጉዲይ የማጣራትና ማስረጃ የመመዖን ሥልጣን ባላቸው የፋዳራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፋዳራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የፍትሐብሕር ይግባኝ ሰሚ ችልት ተረጋግጧል።
አመልካች ተጠሪ የሻንሲ ቁጥሩና የሞተር ቁጥሩ ተለይቶ የተገለፀው መኪና በልላሰው የተሰጠ መሆኑን ተጠሪ የፍትብሓር ሥን-ሥርዓት ሕግ በሚደነግገው መሰረት የሰነድ ማስረጃዎቹን አላቀረበም በማለት ለዘህ ሰበር ችልት ያቀረበውን የሰበር አቤቱታና ክርክር ተገቢነት መመርመሩ አስፈላጊ ሆኖ አግኝተነዋል። እኛም የስር ፍርድ ቤቱች መዛገብ በትዔዙዛ በማስቀረብ ከሳሽ /ተጠሪ/ የሻንሲና የሞተር ቁጥሩ የገለፀውን መኪና ቀደም ሲል ለአቶግደይ ገ/ፃዱቅ ይሸጠው መሆኑንና ይህንኑ መኪና ለአቶግደይ ገ/ፃዱቅ ለማስረከብ የሚችል መሆኑን ገልጾ ለገቢወችና ጉምሩክ ባለስልጣን ደብዲቤ ጽፍ እንደነበር የሚያሳይ የሰነድ ማስረጃዎች ተጠሪ ክሱን ሲያቀርብ የማያውቃቸውና ያላገኛቸው መሆኑን በመግለጽ ፍርድ ቤቱ ሰነድቹን በተጨማሪ ማስረጃነት ለማቅረብ እንዱፈቅድለት የካቲት 12 ቀን 2007 ዓ.ም በተፃፈ ማመልከቻ ጠይቋል። የስር ፍርድ ቤት ከሳሽ /ተጠሪ/ ባቀረበው የተጨማሪ ማስረጃ የማቅረብ ጥያቄ ላይ ተከሳሹ /አመልካች/ አስተያየቱን እንዱያቀርብ የካቲት 12 ቀን 2007 ዓ.ም ትዔዙዛ ሰጥቶ አመልካች የፍርድ ቤቱን ትዔዙዛና አባሪውን የካቲት 16 ቀን 2007 ዓ.ም የደረሰው መሆኑ በድርጅቱ ማህተም ካረጋገጠ በኃላ ተከሳሽ /አመልካች/ ከሳሽ /ተጠሪ/ ባቀረበው የተጨማሪ ማስረጃ የማቅረብ ጥያቄ ላይ አስተያየቱን ባለማቅረቡ የስር ፍ/ቤት ከሳሽ በተጨማሪ ማስረጃነት ለማቅረብ ጥያቄ ያቀረበባቸው የሰነድ ማስረጃዎች የፍ/ሥ/ሥ/ሕግ ቁጥር 256 መስፈርት የሚያሟለ መሆኑን በማረጋገጥ ማስረጃዎቹ እንዱቀረቡና ከመዛገቡ ጋር እንዱያያዘ ሰኔ 12 ቀን 2007 ዓ.ም ብይን ከሰጠ በኃላ የሰነድ ማስረጃዎችን በመቀበል ለፍርድ በግብዓትነት የተጠቀመባቸው መሆኑን ተረድተናል።
ይኸ ሰበር ችልት በትዔዙዛ ካስቀረበው የፋዳራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የመዛገብ እንደተረዲነው የሥር ፍርድ ቤት የተጠሪን ተጨማሪ ማስረጃዎች በተጨማሪ ማስረጃነት ከመቀበለ በፉት አመልካች አስተያየት የመስጠትና የመከራከር መብቱን ጠብቆ አመልካች ዔድለን ተጠቅሞ አስተያየቱን ባለማቅረቡ ይህንኑ ምክንያቱን በግልጽ በመዛገብ ላይ በማስፈር ትዔዙዛ ሰጥቶ እንደሆነ ተገንዛበናል። ከዘህ አንፃር ሲታይ አመልካች ሰነድቹ በተጨማሪ ማስረጃነት ሉቀረቡ አይገባም የሚልበትን ምክንያት ለሥር ፍርድ ቤት ያላቀረበውን ክርክርና አስተያየት ለዘህ ሰበር ችልት ማቅረቡ ተገቢ ሆኖ አላገኘነውም።
ከዘህ በተጨማሪ የሥር ፍርድ ቤት በማስረጃ የማቅረብ ጥያቄ ውላይ አመልካች አስተያየትና ክርክር የማቅረብ መብቱን መጠበቁ ብቻ ሳይሆን ከሳሽ /ተጠሪ/ በተጨማሪ ማስረጃነት ለማቅረብ ጥያቄ ያቀረበባቸው የሰነድ ማስረጃዎች በፍ/ሥ/ሥ/ሕግ/ቁጥር 256 የተደነገገውን መስፈርት የሚያሟለ ናቸው ወይስ አይደለም የሚለውን ነጥብ በአግባቡ በመመርመር ማስረጃዎቹን ለመቀበል ብይን የሰጠ መሆኑን ተረድተናል።
ተጠሪ ለስር ፍርድ ቤት በተጨማሪ ማስረጃነት ያቀረባቸው የሰነድ ማስረጃዎች ተጠሪ በአመልካች ላይ ክስ ሲያቀርብ ተገቢውን ትጋት በማድረግ ሉያውቃቸውና ሉያገኛቸው የማይችላቸው ማለትም አመልካች ለተጠሪ የሸጠው መሆኑን ገልጾ ለእዱስ አበባ ቃሉቲጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቁጥር TB.TP11648114 ነሐሴ 8 ቀን 2006 ዓ.ም በፃፈው ደብዲቤ የሻንሲና የሞተር ቁጥሩ የተገለፀውን መኪና ቀደም ሲል አመልካች ለአዱስ አበባ ቃሉቲ ጉምሩክ ቅርጫፍ ጽ/ቤት ለአቶግደይ ገ/ፃዱቅ የሸጠው መሆኑን ቁጥሩ TB.TB 1106114 ሀምላ 17 ቀን 2006 ዓ.ም በፃፈው ደብዲቤ የሻንሲና የሞተር ቁጥሩን የገለፀውን መኪና መሆኑን ይህንን መኪና ሀምላ 17 ቀን 2006 ዓ.ም አመልካች ለግደይ ገ/ፃዱቅ የሸጠ መሆኑ ገልፀው አቶግደይ ገ/ፃዱቅ ለፋዳራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በመዛገብ ክስ ማቅረባቸውን በመጀመሪያ የፋዳራል ከፍተኛ ፍርድቤት ጳጉሜ 4 ቀን 2006 እስከ መስከረም 9 ቀን 2007 የሚቆይ የዔግድ ትዔዙዛ መስጠቱንና መስከረም 9 ቀን 2007 ዓ.ም መኪናው ለሶስተኛ ወገን እንዲይተላለፍ የዔግድ ትዔዙዛ የሰጠ መሆኑን የሚያሳዩ የሰነድ ማስረጃዎች እንደሆኑ ተረድተናል። እነዘህ በአመልካችና በልላ ሶስተኛ ወገን እጅ የነበሩ ማስረጃዎች ተጠሪ ክስ ሲያቀርብ የማያውቃቸውና ሉያገኛቸው የማይችል ማስረጃዎች በመሆናቸው በስር ፍርድ ቤት የሰነድ ማስረጃዎች በተጨማሪ ማስረጃነት እንዱቀርቡ በማድረግ መርምሮና መዛኖ ውሳኔ የሰጠው የፍ/ሥ/ሥ/ሕግ ቁጥር 256 ንዐስ አንቀጽ 1 ድንጋጌ መሰረት በመሆኑ በዘህ አመልካች ያቀረበው የሰበር አቤቱታና ክርክር አልተቀበልነውም።
አመልካች ነሐሴ 7 ቀን 2006 ዓ.ም ከተጠሪ ጋር ባደረገው የመኪና ሸያጭ ውል በአመልካች የሸጠው የሻንሲና የሞተር ቁጥሩ የተገለፀው አንደኛውመኪና አመልካች ቀደም ብል ሀምላ 17 ቀን 2006 ዓ.ም ለአቶግደይ ገ/ፃዱቅ የሰጠው መሆኑንና አመልካች መኪናውን ለአቶግደይ ገ/ፃዱቅ የሰጠ መሆኑን ሀምላ 17 ቀን 2006 ዓ.ም በተፃፈ ደብዲቤ የሻንሲና የሞተር ቁጥሩን ጠቅሶ ለኢትዩጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ያሳወቀ መሆኑ የሕጉን ሥርዓት በመከተል ተጠሪ ባቀረባቸው ተጨማሪ የሰነድ ማስረጃዎች የተረጋገጠ ፍሬ ነገር ህጋዊ ውጤት ምንድን ነው የሚለውን ነጥብ ተመልክተናል። ከላይ በዛርዛር እንደተገለፀው አመልካች ነሐሴ 7 ቀን 2006 ዓ.ም በተደረገ የሁለት መኪናዎች ሽያጭ ውል መሰረት ሙለ ዋጋውን የተቀበለበትና እስከ ነሐሴ 25 ቀን 2006 ዓ.ም ለተጠሪ ለማስረከብ የውል ግደታ የገባበት የሞተር 038497 እና የሻንሲ ቁጥሩ lzz5elnd77nb847969 የሆነው መኪና አመልካች ቀደም ብል ለላላ ሰው የሸጠውና ለላላ ሰው የሸጠውመሆኑንም ለገቢዎችና ጉምሩክ ጽ/ቤት ሀምላ 17 ቀን 2006 ዓ.ም በፃፈው ደብዲቤ ያረጋገጠው የመኪናውን ባለሀብትነት የፍትሐብሕር ሕግ ቁጥር 2273 ንዐስ አንቀጽ 2 እና በፍትሐብሕር ሕግ ቁጥር 2281 በተደነገገው መሰረት ለማስተላለፍ የማይችል መሆኑን እያወቀ የተዋዋለው የሽያጭ ውል ነው።
ከዘህ አንፃር ሲታይ ከላይ የሞተርና ያሻንሲ ቁጥር የተገለፀውን መኪና በተመለከተ አመልካች በሽያጭ ውለ መሰረት ያልፈፀመው በባልና ሚስት ክርክር ምክንያት የፋዳራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ነሐሴ 21 ቀን 2006 ዓ/ም የዔግድ ትዔዙዛ በመስጠቱ ምክንያት ነው በማለት አመልካች የማያቀርበው ክርክር በማስረጃ የተረጋገጡትን ኩነቶች /ፍሬነገሮች/ መሰረት ያደረገ አይደለም አመልካች ለተጠሪ ከሸጣቸው መኪናዎች ውስጥ ሲታይ የሞተር ቁጥር የሻንሲ ቁጥር የተጠቀሰውን መኪና ሙለ የባለሃብትነት መብት ለተጠሪ ለማስተላለፍ የማይቻልበት የሶስተኛ ወገን መብትና ጥያቄ በመኪናው ላይ ያለመሆኑን ተረጋግጧል። የፋዳራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ነሐሴ 21 ቀን 2006 ዓ/ም የሰጠው የዔግድ ትዔዙዛ ባይኖር ወይም የዔግድ ትዔዙዛ ተነስቶ ቢሆንም አመልካች በሽያጥ ውለ መሰረት የመኪናውን ሙለባለሀብትነት ሉያስተላልፍ እንደማይችልና መኪናውን በቀዲሚነት ገዛቼ ዋጋ ከፍየበታለሁ የሚለው አቶ ግደይ ገ/ፃዱቅ በከፍተኛ ፍርድ ቤት ክስ አቅርቦ ያሳገደው መሆኑን ፣የአመልካች ድርጅት ሥራ አስኪያጅ መኪናውን ለላላ ሰው ከሸጠ በኃላ ያንኑ መኪና ለተጠሪ መሸጥ የማታለል ተግባር የፈፀመ መሆኑ ፍሬ ጉዲይ የማጣራትና ማስረጃ የመመዖን ስልጣን ባላቸው የስር ፍርድ ቤትና ይግባኝ ሰሚው ፍርድ ቤት ተረጋግጧል ።
ይህም አመልካች የተጠሪን መብት በሚነካ ጉድለት ምክንያት የሞተርና የሻንሲ ቁጥር የተገለፀልን መኪና መኪናውን ከአመልካች ቀድሞ ሀምላ 17 ቀን 2006 ዓ/ም በተደረገው ውል ከገዙው አቶ ግደይ ገ/ፃዱቅ መብትና ጥያቄ ነፃ አድርጎ ለተጠሪ ሉያስረክበው እንደማይችል ዔያወቀ የሸያጭ ውለን ከተጠሪ ጋር በመዋዋለ ምክንያት ውለ ፈራሽ እንዱሆን ከፍታብሓር ሕግ ቁጥር 2341 ንዐስ አንቀፅ 1 ድንጋጌዎች ለመረዲት ይቻላል ተጠሪ ውለን የተዋዋለው መኪናውን ለላላ ሰው አመልካች የሸጠው መሆኑን ሳያውቅ በመሆኑና አመልካች የፍታብሓር ሕግ ቁጥር 2341 ንዐስ አንቀፅ 1 የተጣለበትን ግዳታ ያልተወጣና ሉወጣ እንደማይችል እያወቀ የፈፀመው የሽያጭ ውል በመሆኑ ተጠሪ ውለ ፈራሽ እንዱሆን ፣ ተጠሪ የተቀበለውን የመኪናውን ዋጋ ከህጋዊ ወለድ ጋር እንዱመለስለትና አመልካች መኪናውን በውለ መሰረት ባለመፈፀሙ ያደረሰበት ኪሣራ እንዱከፍል ያቀረበው ጥያቄ የፍታብሓር ሕግ ቁጥር 2341 ንዐስ አንቀፅ 1፣ የፍታብሓር ሕግ ቁጥር 2356 ንዐስ አንቀፅ 1 የፍታብሓር ሕግ ቁጥር 2360 ንዐስ አንቀፅ 2 እና የፍታብሓር ሕግ ቁጥር 2364 ንዐስ አንቀፅ 2 ድንጋጌዎች መሰረት ያደረገ ሆኖ አግኝቶታል ።
ከዘህ አንፃር አመልካች የሞተርና የሻንሲ ቁጥር የተገለፀውን መኪና ሙለ ባለሀብትነት ለተጠሪ ሉያስተላልፍ እንደማይችልና መኪናውን ለላላ ሰው አስቀድሞ የሸጠው መሆኑን ዔያወቀ ከተጠሪ ጋር የመኪና ሽያጭ ውል በመዋዋል የመኪናውን ሙለ ዋጋ ከተቀበለ በኃላ የመኪናውን ሙለ ባለመብት ለተጠሪ ለማስተላለፍ የማይችል በመሆኑ ምክንያት የሽያጭ ውል ያፈረሰው በተጠሪ ጥፊት ምክንያት መሆኑን በማረጋገጥ አመልካች ከተጠሪ የወሰደውን ብር 1,150,000 ( አንድ ሚሉዮን አንድ መቶ ሃምሳ ሺ ብር ) ነሐሴ 8 ቀን 2006 ዓ/ም ጀምሮ ከሚታሰብ ዖጠኝ ፏርሰንት ወለድ ጋር ፣ ውለን ባለመፈፀሙ በውለ የተገለፀውን የገደብ መቀጫ ብር 5,000 (አምስት ሺ ብር ) እና ውለ ባለመፈፀሙ በተጠሪ ላይ የደረሰበት ኪሣራ ተጣርቶ ለአመልካች እንዱከፍል በማለት የፋዳራል ከፍተኛ ፍርድ ቤትና ይግባኝ ሰሚው ችልት የሰጠው ውሳኔ ከላይ የገለፅናቸውን ስለ ሽያጭ ዉለ የተደነገጉትን ልዩ ድንጋጌዎች ማለትም የፍታብሓር ሕግ ቁጥር 2341 ንዐስ አንቀፅ 1 የፍታብሓር ሕግ ቁጥር 2356 ንዐስ አንቀጽ 1 የፍታብሓር ሕግ ቁጥር 2360 ንዐስ አንቀፅ 2 እና የፍታብሓር ሕግ ቁጥር 2364 ንዐስ አንቀፅ 2 መሰረት ያደረገ በመሆኑ መሰረታዊ የሕግ ስህተት የላለበት ሆኖ አግኝተነዋል።
አመልካች ከተጠሪ ጋር ነሐሴ 7 ቀን 2006 ዓ/ም በተዋዋለው ውል ያሸጠለት ላላውን አንድ መኪና በተመለከተ በባልና ሚስት ክርክር መነሻ የፋዳራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ነሐሴ 21 ቀን 2006 ዓ/ም የዔግድ ትዔዙዛ ባይሰጥና የዔግድ ትዔዙዘን ለማስነሳት አመልካች በይግባኝ አቅርቦ የዔግድ ትዔዙዛ በይፀናበት በወለ መሰረት ለመፈፀም የሚያስችለው ላላ ምክንያት የላለው መሆኑ የስር ፍ/ቤትና በውሳኔው ካሰፈራችው ፍሬ ነገሮች ለመረዲት ይቻላል የሥር ፍርድ ቤት አመልካች መኪናውን ለተጠሪ ባለማስረከቡ አላፉነት አለበት ያለው የፋዳራል የመጀሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የሰጠውን የዔግድ ትዔዙዛ አመልካች ብር 3,000.000 (ሶስት ሚሉዮን ብር) በሚያሲያዛ አስነስቶ መኪናውን ለተጠሪ ለማሰረከብ የማልችልበት ሁኔታ ነበር በማለት ነው ሆኖም የስር ፍርድ ቤት በወቅቱ የባንክ ሂሳቡን በነፃነት ለማንቀሳቀስና ብር 3,000.000 (ሶስት ሚሉዮን ብር) የባልና የሚስት ክርክር ሲያይ የነበረውና የዔግድ ትዔዙዘን ለሰጠው ፍርድ ማስያዛ አቅም እና ችልታ የነበረው ለመሆኑ በተጠሪ በኩል የቀረቡለት ማስረጃ ስለመኖሩና ስለመረጋገጡ በውሳኔው አላሰፈረም።
ይህም አመልካች ለተጠሪ የሰጠውን ላላውን አንድ መኪናን በተመለከተ በሽያጭ ውለ መሰረት ያልፈፀመው በአመልካች ጥፊት ወይም ቸልተኝነት ሳይሆን የፍታብሓር ሕግ ቁጥር 1793/ለ/ መሰረት አመልካች በገባው የውል ግዳታ መሰረት መኪናውን ለተጠሪ ሆነ ለላላ ሶስተኛ ወገን እንዱያስተላለፍ ነሐሴ 21 ቀን 2006 ዓ/ም ስልጣን ባለው ፍርድ ቤት ክልከላ የተደረገበት ወይም የዔግድ ትዔዙዛ የተሰጠበት በመሆኑ ምክንያት ለመሆኑ የሥር ፍርድ ቤትና ይግባኝ ሰሚ ችልት አመልካች ለተጠሪ የሸጠውን አንድ መኪና ያላስረከበውን እንደ ውለ ያልፈፀመው ከአቅም በላይ በሆነ ምክንያት አይደለም በማለት የሰጠውን ውሳኔ የፍታብሓር ሕግ ቁጥር 1793/ለ/ ድንጋጌ ያላገናዖበ በመሆኑ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ያለበት ሆኖ አግኝተነዋል።
አመልካች ለተጠሪ የሸጠውን አንድ መኪና ያላስረከበውና እንደ ውል ያልፈፀመው ከእሱ አቅም በላይ በሆነ ችግር ምክንያት በመሆኑ አመልካች የወሰደውን የመኪናውን ዋጋ ብር 1,150.000 (አንድ ሚሉዮን አንድ መቶ አምሳ ሺ ብር ) ከነሐሴ 8 ቀን 2006 ዓ/ም ጀምሮ ከሚታሰብ ወለድ ጋር በፍታብሓር ሕግ ቁጥር 2356 ንዐስ አንቀጽ 1 መሰረት ከመመለስ ውጭውለ ባለመፈፀሙ ምክንያት የተጠሪ ላይ ያደረሰውን ኪሣራ /ጉዲት/ በፍታብሓር ሕግ ቁጥር 2364 ንዐስ አንቀፅ 2 መሰረት እንዱከፍል የሚገደድበት የሕግ መሰረት የለም።
ከዘህ አንፃር አመልካች ለተጠሪ የሸጠውን አንደኛውን መኪና በተመለከተ በውለ መሰረት ባለመፈፀሙ ተጠሪ የደረሰበት ጉዲት የመክፈል አላፉነት አመልካች አለበት በማለት የፋዳራል ከፍተኛ ፍርድ ቤትና የፋዳራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት የሰጡት ውሳኔ በከፉል መሰረታዊ የሕግ ስህተት ያለበት ነው በማለት ወስነናል ።
የፋዳራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በመዛገብ ሰኔ 12 ቀን 2007 ዓ/ም የሰጠው ከፉል ፍርድና የፋዳራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የፍታብሓር ይግባኝ ሰሚ ችልት በመዛገብ ሐምል 23 ቀን 2007 ዓ/ም የሰጠው ትዔዙዛ ተሻሽሎል።
አመልካች ለተጠሪ የሞተር 038497 የሆነውና የሻንሲ ቁጥር LZZ5 ELND77NB 847969 የሆነውን መኪና ለተጠሪ ለመሸጥ ውል የተዋዋለውና የመኪናውን ሙለ ዋጋ የተቀበለው የመኪናውን ሙለ ባለሀብትነት መብት ለተጠሪ ሉያስተላልፍለት እንደማይችልና መኪናውን ለላላ ሰው አስቀድሞ የሸጠው መሆንን እያወቀ በመሆኑ የመኪናውን ዋጋ ብር 1,150.000 (አንድ ሚሉዮን አንድ መቶ ሃምሳ ሺ ብር ) ከነሐሴ 8 ቀን 2006 ዓ/ም ከሚወልደው ዖጠኝ ፏርሰንት ወለድ ጋር በውለ የተገለፀውን የገደብ መቀጫ ብር 5,000 (አምስት ሺ ብር ) እና አመልካች የሽያጭ ውለን ባለመፈፀሙ ተጠሪ የደረሰበት ኪሳራ / ጉዲት / ካሳ የፋዳራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በሰጠው ትዔዙዛ መሰረት ተጣርቶ ቀርቦ ሉከፍል ይገባል በማለት በፍታብሓር ሕግ ቁጥር 2341 ንዐስ አንቀፅ 1 በፍታብሓር ሕግ ቁጥር 2356 ንዐስ አንቀፅ 1 በፍታብሓር ሕግ ቁጥር 2360 ንዐስ አንቀጽ 2 እና በፍታብሓር ሕግ ቁጥር 2364 ንዐስ አንቀፅ 21 መሰረት ውሳኔ ሰጥቷል።
አመልካች ለተጠሪ የሸጠውን ላላውን አንድ መኪና በሽያጭ ውለ መሰረት ያልፈፀመው በፍታብሓር ሕግ ቁጥር 1793 /ለ/ በተደነገገው መሰረት በፍርድ ቤት የዔግድ ትዔዙዛ በመከልከለ ምክንያት በመሆኑ የመኪናውን ዋጋ ብር ,150.000 (አንድ ሚሉዮን አንድ መቶ ሃምሳ ሺ ብር ) ከነሐሴ 8 ቀን 2006 ዓ/ም ጀምሮ ከሚታሰብ ዖጠኝ ፏርሰንት ወለድ ጋር የመመለስ ግዳታ አለበት በማለት በፍታብሓር ሕግ ቁጥር 1793 /ለ / እና በፍታብሓር ሕግ ቁጥር 2356 ንዐስ አንቀፅ 1 መሰረት ወስነናል። ይህንን መኪና ለተጠሪ ባለማስረከቡ አመልካች ለተጠሪ ኪሳራ /ካሣ/ የመክፈል ኃላፉነት የለበትም በማለት ወስነናል።
በዘህ ፍርድ ቤት ያወጡትን ወጭና ኪሳራ ግራ ቀኙ ለየራሳቸው ይቻለ ።
በዘህ ፍርድ ብት ጥቅምት 3 ቀን 2008 ዓ/ም የተሰጠው የዔግድ ትዔዙዛ ተነስቷል።
ለሚመለከተው ይፃፍ።
No topics extracted.