No summary available.
ሰኔ 27 ቀን 2009 ዓ.ም ዳኞች፡- ዲኜ መላኩ ብርሃኑ አመነው እንዲሻው አዲነ ሃይለ ነጋሽ እትመት አሰፊ አመልካቾች፡- 1ኛ. ማጂኮን ኮንስትራክሽን ሉትድ 2ኛ ኢ/ር ሙለጌታ አሰፊ ኃ/ማርያም ተጠሪዎች፡- 1ኛ. አቶ ታትገኝ ፉጣሞ ወላቦ 2ኛ. አቶ ሃሮን ሰላ ኡስማን 3ኛ. አቶ እስማኤል ሙሐመድ ሱላማን 4ኛ አቶ አደም መሃመድ አደም መዛገቡ መርምረን ተከታዩን ፍርድ ተሰጥተናል።
በዘህ መዛገብ የቀረበው አቤቱታ ብሓራዊ የዲኝነት ስልጣን አስመልክቶ የስር ፍ/ቤቶች የሰጡትን ብይን በመቃወም ለማሳረም ነው።
ተጠሪዎች ከሳሾች አመልካቾች ደግሞ ተከሳሾች በመሆን በፋዳራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ክርክር አድርገዋል። ክሱ መሰረት ያደረገው በአመልካቾች እና በተጠሪዎች መካከል በደቡብ ሱዲን የተደረገ ውል ላይ ሲሆን ተጠሪዎች በውለታቸው መሰረት ግዳታቸውን የተወጡ መሆኑን ገልጸው አመልካቾች በውል መሰረት የሚፈልግባቸውን ክፍያ እንዱፈጽሙ እንዱወሰን ዲኝነት ጠይቀዋል። አመልካቾች በበኩላቸው ለክሱ በሰጡት መልስ 1ኛ አመልካች ጋር ውል ማደረጋቸውን አምነው ነገር ግን 1ኛ አመልካች የተቋቋመው በሱዲን ሃገር ሕግ መሆኑን፣ ከኢትዮጵያ ሕግ ጋር ምንም ግንኙነት እንደላለው፣ ለክሱ መነሻ የሆነው ውል የተደረገው በሱዲን ሃገር ስለመሆኑና የውል ጉዲይ የተፈጸመው እዘያው በመሆኑ የኢትዮጵያ ፍ/ቤቶች ጉዲዮን በማከራከርና ለመወሰን ብሓራዊ የዲኝነት ስልጣን እንደላላቸው በመጀመሪያ መቃወሚያነት አቅርቧል። 2ኛ አመልካችም የ 1ኛ አመልካች ስራ አስኪያጅ ከመሆኑ ውጪ በግል ክስ ላቀርብበት እንደማይገባም አያይዖው ተቃውሞ አቅርበዋል።
ክርክሩን በመጀመሪያ የተመለከተው የፋዳራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ለክሱ መነሻ የሆነው ውል በሱዲን ሃገር የተደረገና የሚፈጸም ከመሆኑ የተነሳ ከኢትዮጵያ ጋር ግኑኝነት ያለው መሆኑን ከሳሾች /ተጠሪዎች/ አላስረደም በማለት የኢትዮጵያ ፍ/ቤቶች ጉዲዩ ላይ አከራክሮ ለመወሰን የሚያስችላቸው ብሓራዊ የዲኝነት ስልጣን የላቸውም የሚለውን የአመልካቾች መቃወሚያ ተቀብል የክስ ምገቡን በብይን ዖግቷል።
ተጠሪዎች /ስር ከሳሾች/ በዘህ ብይን ቅር ተሰኝተው ለፋዳራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት ይግባኝ ቅሬታ በማቅረባቸው ፍ/ቤቱ ግራቀኙን ካከራከረ በኋላ በአዋጅ ቁጥር 25/88 አንቀጽ 7 መሰረት የውጭ ሃገር ዚጋ ተከራካሪ በሆነበት ጉዲይ የፋዳራል ፍ/ቤቶች የዲኝነት ስልጣን እንዲላቸው በመግለጽ በአዋጁ አንቀጽ 11/2/ሀ መሰረት ጉዲዩ በፋዳራል ከፍተኛ ፍ/ቤት የዲኝነት ስልጣን ላታይ ይገባል በማለት መዛገቡን መልሰንለታል።
የሰበር አቤቱታ የቀረበው በዘህ ላይ ሲሆን የሰበር አቤቱታ ተመርምሮ አመልካች በውጪ ሃገር የተቋቋመ እና በኢትዮጵያ ውስጥ ቅርንጫፍ የላለው በሆነበት ሁኔታ ክርክሩ በፋዳራል ፍ/ቤቶች ሉዲኝ ይገባል የመባለን አግባብነት ለመመርመር እንዱቻል ተጠሪዎች መልስ እንዱሰጡ ታዝል።
የተጠሪዎች ጠበቃ የፍርድ ቤቱን መጥሪያ ተቀብለው ነገር ግን መልስ ባለማቅረባቸው በዘሁ ታልፍ መዛገቡ ተመርምሯል።
እንደመረመርነውም በዘህ ጉዲይ እልባት ማግኘት ያለበት ነጥብ የቀረበውን ክስ አከራክሮ ለመወሰን የኢትዮጵያ ፍ/ቤቶች ስልጣን አላቸውን? የሚለው ሆኖ አግኝተነዋል።
በመሰረቱ የፍርድ ቤቶች ስልጣን በሶስት መሰረታዊ ጉዲዮች ተከፍል የሚታይ መሆኑ ይታወቃል። ይኸውም ብሓራዊ የዲኝነት ስልጣን /judicial jurisdiction/ ፣ የስረ ነገር የዲኝነት ስልጣን /material jurisdiction/ እና የግዙት ክልል ስልጣን /local jurisdiction/ ናቸው። የስረ ነገር እና የግዙት ክልል የዲኝነት ስልጣን የሚወሰነው በሐገራዊ /ብሓራዊ/ ሕጎች /domestic or national lows/ ሲሆን በዋናት በስነ ስርዓት ሕጎች አልፍ አልፍም በመሰረታዊ ሕጎች ተደንግጎ እናገኛለን።
ብሓራዊ የዲኝነት ስልጣን ምንጭ በዋናነት ዓለም ዓቀፍ የግለሰብ ሕግ /private internal low/ ሲሆን ከዘህ አልፍም በሃገራት መካከል የሚደረጉ የሁለትዮሽ ወይም የሶስትዮሽ ውልች አልያም ዓለም አቀፍ ተቀባይነት ያገኙ ሕጎች ወይም ልማድች ሉሆኑ ይችላለ። በዘህ ዖርፍ ኢትዮጵያ ራሱን የቻለ ዓለም አቀፍ የግለሰብ ሕግ ባይኖራትም በተለያዩ ሃገሮች የዲበረ ልምድና ተቀባይነት ያገኙ መርሆዎችን መሰረት በማድረግ ለጉዲዮች እልባት ሲሰጥ እንዲለ ይታወቃል።
እስከ አሁን የዲበረ ልምድና በዖርፈ ከተደረጉ ጥናቶችና ጽሐፍች መገንዖብ እንደሚቻለው አንድ ሃገር ፍ/ቤት በጉዲዩ ላይ ብሓራዊ የዲኝነት ስልጣን አለው ወይ የሚለውን ጥያቄ ለመመለስ መሰረት ተደርጎ የሚወሰደው ከተከሳሹ ጋር ያለው ግንኙነት መለኪያዎችን በመጠቀም ነው።
እነዘህም ከተከሳሽ ሰው /action impersonal/ የሕግ ይሁን የተፈጥሮ ሰው በዚግነት ወይም በመደበኛ መኖሪያው ከፍርድ ቤቱ ጋር ያለው ቁርኝት፣ ለክሱ ምክንያት የሆነው ድርጊት /Act/ ውል ይሁን ከውል ውጪ የተፈጸመበት ሐገር ቁርኝት፣ ለክሱ ምክንያት የሆነው ንብረት /property/ ተንቀሳቃሽ ይሁን የማይንቀሳቀስ የሚገኝበት አሉያም የተከሳሹ ፈቃደኝነት /consent/ መኖር አለመኖር መለያዎች ተደርጎ ይወሰዲል። ከዘህ ባለፈ ደግሞ በጉዲዩ ላይ የሚነሳ ብሓራዊ ጥቅም ወይም በጉዲዩ ላይ የሚነሳ ብሓራዊ ጥቅም ወይም ፖሉሲ /national interest or public policy/ ጉዲይ መኖሩ ሲረጋገጥ ክሱ ከቀረበበት ሃገር ፍ/ቤት ብሓራዊ የዲኝነት ስልጣን አለው ልባል ይችላል።
ከዘህ አንጻር ወደተያዖው ጉዲይ ስንመለስ ተጠሪዎች ክስ ያቀረቡት በሱዲን ሃገር የተደረገና የተፈጸመው ውልን መሰረት በማደረግ የገንዖብ ክፍያ ውሳኔ እንዱሰጥ ዲኝነት ስለመጠየቃቸው ከመዛገቡ መረዲት ተችሎል። በዘህ የውል አፈጻጸም ላይ ከኢትዮጵያ ፍ/ቤች ጋር የሚያስተሳስር ምክንያት ስለመኖሩ ተጠሪዎች አላስረደም። ከላይ በዛርዛር ከተመለከትናቸው ምክንያቶች አንድም ምክንያት ከኢትዮጵያ ፍ/ቤቶች ጋር የሚያስተሳስር ምክንያት መኖሩ ባልተረጋገጠበት ሁኔታ የኢትዮጵያ ፍ/ቤቶች ብሓራዊ የዲኝነት ስልጣን አላቸው የሚባልበት ሁኔታ አይኖርም።
የፋዳራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት ብሓራዊ የዲኝነት ስልጣን ክርክር ላይ እልባት ሳይሰጥ የስረ ነገር ስልጣን ላይ ተመርኩዜ አዋጅ ቁጥር 25/88 መሰረት አድርጎ መወሰኑ በስር ፍ/ቤት ያከራከረውን ጭብጥ በአግባቡ ባለማገናዖብ የተወሰደ አቋም እንደሆነ ተገንዛበናል ስለሆነም የፋዳራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት የፋዳራል ከፍተኛ ፍ/ቤትን ብይን በመሻር የሰጠው ውሳኔ መሰረታዊ የሕግ ስህተት የተፈጸመበት ሆኖ አግኝተናል። በዘሁ አግባብ ውሳኔው ሉታረም ይገባል ብለናል።
የፋዳራል ጠ/ፍ/ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት በፍ/ብ/ይ/መ/ በ 08/03/08 ዓ.ም የሰጠው ፍርድ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕግ ቁጥር 348/1/ መሰረት ተሽሯል።
የፋዳል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁ. 130398 በ 01/11/06 ዓ.ም የሰጠው ብይን ጸንቷል።
ይጻፍ።
መዛገቡ ተዖግቷል ይመለስ።
No topics extracted.