በደቡብ ክልል የገጠር መሬት አስተዲደርና አጠቃቀም አዋጅ መሰረት በወረዲ በተጀመረ ክርክር በክልለ ከፍተኛ ፍ/ቤት ከፀና ውሳኔው የፀናበት ወገን ለተጨማሪ ይግባኝ ለክልለ እነ አቶ ባንኩ ኢሩስ (ሁለት ሰዎች) እና XIV ይግባኝ ሰሚ ችልት ማቅረብ የሚችል ስለመሆኑ፣ የኢ.ፈ.ድ.ሪ ህገ መንግስት አንቀጽ 80/3//ሀ/ የደቡብ ክልል ህገ መንግስት አንቀጽ 75/2/ሐ/ የከ/ፍ/ቤቶች ማቋቋሚያ አዋጅ ቁ. 43/1994 አንቀጽ 5/3/ የፍደራል የገጠር መሬት አስተዲደርና አጠቃቀም አዋጅ ቁ. 456/1997 አንቀጽ 12 የደ/ክ/የገጠር መሬት አጠቃቀም አዋጅ ቁ. 110/1999 አንቀጽ 12/4/ አቶ ሳምሶን ገ/ዮኃንስ
No summary available.
ሚያዘያ 26 ቀን2009 ዓ.ም ዳኞች፡- ዓሉ መሀመድ ተኸሉት ይመስል ተፈሪ ገብሩ ቀነዓ ቂጣታ ፀሐይ መንክር አመልካቾች፡- 1ኛ አቶ መክብብ ተስፊ ጠበቃ ወረቅአገኘሁ ፀጋው 2ኛ ወይዖሪት እስራኤል ተስፊ ተጠሪ፡- 1ኛ ወ/ሮ ፀሐይ ለገሰ ቀረቡ 2ኛ ወ/ሮ ጽጌ አሰፊ ቀረቡ መዛገቡ ተመርምሮ ተከታዩን ፍርድ ሰጥተናል።
የአሁኑ ተጠሪዎች መንግስት ባከራያቸው የቤት ቁጥር 085 ገብተው ይኖራለ።
ተጠሪዎች ቤቱን ለቀው እንዱወጡ ቢጠይቁም ለቀው ለመውጣት ፈቃደኛ አይደለም።
በመሆኑም በፍ/ብ/ሕ/ቁ 1206/2035 መሰረት ቤቱን ያስረክቡ፤ያለአግባብየተጠቀሙበትን የቤት ኪራይ የመጠየቅ ይጠበቅልን እንዱሁም በክርክሩ ያወጣነው ወጪና ኪሣራ እንዱተኩ የመጠየቅ መብታችን ይጠበቅልን ሲለ ዲኝነት ጠይቀዋል።
አመልካቾች ተከራዩት ቤት ውጪ ባለው ይዜታ ላይ ክስ ሉያቀርቡብኝ አይገባም ክሱ ወድቅ ላደረግ ይገባል በማለት ተከራክሯል።
የስር ፍርድ ቤትም የግራ ቀኙ ክርክር እና ማስረጃ ከመረመረ በኋላ በተጠሪዎች የቀረበው የመጀመሪያ መቃወሚያ ክሱ የመፊለም ክስ በመሆኑ የይርጋ መቃወሚያው ፍ/ቤቱ አልተቀበለውም። አመልካቾች ያቀረቡት ክስ የመፊለም ክስ የሚመለከት ቢሆንም የቤት ቁጥር 085 የሆነ ቤት ባለቤት አመልካቾች እንዲልሆኑ እና ቤቱ በመንግስት የሚተዲደር ቤት ስለመሆኑ ከሳሾች በኪራይ ከመንግስት የያዘት ስለመሆኑ በቀን 01/13/2004 ዓ.ም በአመልካቾች እና የመንግስት ቤቶች ኤጀንሲ ማዔከል የተደረገው ውል መረዲት የሚቻል ሲሆን ይህ ፍሬ ነገር በግራ ቀኙ ያልተካደ ነው። ይህ ከሆነ ደግሞ አመልካቾች በቤቱ ላይ ያላቸው መብት የባለሀብትነት ሳይሆን ቤቱን በመከራየታቸው የባለይዜታነት መብት ብቻ እንዲላቸው መረዲት ይቻላል። አመልካቾች ያላቸው መብት የባለይዜታነት መብት ቢሆንም ያቀረቡት ክስ የመፊለም ይዖት ያለው ክስ ነው። የመፊለም ክስ ማቅረብ የሚችለው የባለሀብትነት መብት አለኝ የሚል ወገን ነው። በዘህ ጉዲይ ላይ አመልካቾች ያላቸው መብት የተከራይነት ወይም ባለይዜታነት መብት እንደመሆኑ መጠን የባለቤትነት ወይም የመፊለም ክስ ለማቅረብ የሚችለ አይሆንም። ስለሆነም አመልካቾች የባለመብትነት መብት ሳይኖራቸው ተጠሪዎች የቤት ቁጥር 085 የሆነውን ቤት ለቀው ያስረክቡኝ ሲለ ያቀረቡት የመፊለም ክስ በልላቸው መብት ያቀረቡት እና ህጉን ያላገናዖበ ዲኝነት በሆኑ ፍርድ ቤት ጥያቄው እንዲልተቀበለው፤አመልካቾች የማከራየት መብት ያላቸው ስላልተረጋገጠ ከተጠሪዎች ኪራይ ለመጠየቅ የሚችለበት የህግም ሆነ የውልምክንያት ስላላቀረቡና ስላላስረደ ክሱ ተቀባይነት የለውም በማለት ውድቅ አድርጏታል። የአሁኑ አመልካቾች የስር ፍርድ ቤት ውሣኔ በመቃወም ለፋዳራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ያቀረቡት አቤቱታ ተቀባይነት አላገኘም። የአሁኑ የሰበር አቤቱታ የቀረበውም የስር ፍርድ ቤቶች ውሣኔ በመቃወም ለማሳረም ነው።
አመልካቾች ባቀረቡት የሰበር አቤቱታም የቤት ቁጥር 085 ህጋዊ ተከራይ መሆናቸው በተረጋገጠበት እንዱሁም የመንግስት ቤቶችኤጀንሲ ስለ ሰርቪስ ቤቶች አስተያየት ሳይሰጥ የአመልካቾች ክስ የመፊለም ይዖት ያለው ነው። ተብል ውድቅ መደረጉ በአግባቡ አይደለም የሚል ክርክር ማቅረባቸውን የሚያሳይ ነው። የአመልካቾች አቤቱታ ተመርምሮ አከራካሪው ቤት ከመንግስት ቤቶች ኤጀንሲ የተከራዩት መሆኑ እየገለፁ እና ተጠሪዎች ሰርቪስ ቤቶች ለቀው እንዱያስረክቡ በመጠየቃቸው እየታየ ክሱ ያመፊለም ይዖት ያለው በመሆኑ የመፊለም ክስ የማቅረብ መበት የላቸውም ተብል ውድቅ የመደረጉ አግባብነት ተጠሪዎች ባለበት ይጣራ ዖንድ ጉዲዩ ለዘህ ችልት ያስቀርባል የተባለ ሲሆን ተጠሪዎችምበተደረገላቸው ጥሪ መሰረት ቀርብው በሰጡት መልስ የስር ፍርድ ቤቶች ውሣኔና ትእዙዛ እንዱፀና አመልክቷል።
የመልሰ መልስም ቀርበዋል።
ከሥር የጉዲዩ አመጣጥ አጠር አጠር ባለመልኩ ከላይ የተገለፀው ሲሆን ይህ ችልትም የስር ፍርድ ቤቶች ውሣኔና ትእዙዛ መሰረታዊ የህግ ስህተት ያለበት መሆን አለመሆኑን እንደሚከተለው መርምሮታል።
ከክርክሩ ሂደት እንደተገነዖብነው አመልካቾች ንብረትነቱ የመግንስት የሆነው የቤት ቁጥር 085 መከራየታቸውን የተከዲ ጉዲይ የአይደለም። በዘህ መዛገብ አከራካሪ የሆነው በተጠሪዎች የተያዘት ሰርቪስ ቤቶች የቤት ቁጥር 085 አካል ቻው ወይስ አይደለም?ሰርቪስቤቶቹ የቤት ቁጥር 085ቢሆኑ ተጠሪዎች ለረጅም ዓመት እንዳት ሉኖሩበት ቻለ? የሚል ነው። የአሁኑ ተጠሪዎች አጥብቀው የሚከራከሩት ከ1982 ዓ.ም ጀምሮ 1ኛ አመልካች ከወላጅ አባታቸው አቶ ለገሰ ገመታ በዘህ ቤት ሲኖሩ እንደነበር 2ኛ ተጠሪም ከ16 ዓመት በፉት ደሀ በመሆናቸው ቤቱ በቀበላ አመራር እንደተሰጣቸው ነው። የስር ፍርድ ቤት ጉዲዩ ያየው ከመፊለስ ክስ ጋር በማያያዛ በመሆኑ በግራ ቀኙ ያለው ክርክር ባህሪና ይዖት ባገናዖበ መልኩ ጉዲዩን ያጣራው አይደለም።
አመልካቾች ያቀረቡት ክስ የመፊለም ይዖት አለው እንኳ ቢባል የመንግስት ቤት ተከራይቶ የሚኖሩ መሆኑ በክሳቸው በመግለፅ ባመለከቱበት ሁኔታ የፍ/ብ/ሕ/ቁ.1206 በመጠቀሱ ብቻ ክሱ የባቤትነት መብት የመጠየቅ ክስ ነው የሚባልበት ህጋዊ ምክንያት አይኖርም። የአመልካቾች መብት በተከራዩነት የተገደበ መሆኑ ከተረጋገጠ ያቀረቡትክስ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ.91 መሰረት ለትክክለኛ ፍትህ አሰጣጥ በሚያግዛ መልኩ እንዱሻሻለ ማዖዛም ይቻል ነበር። አመልካቾች የተከራዩት ቤት ቁጥር 085 የአሁኑ ተጠሪዎች የያዘት ክፍል የሚያጠቃልል ከሆነ ክሱ ለማቅረብ አይችለም የሚባልበት ሁኔታ አይኖርም።አንድ ተከራይ የተከራየው ቤት ላይ ያለውን ህጋዊ መብት ለማስከበር የክርክር አድማሱን የይዜታ ክርክር አደርጎ በመገደብ ማጣራት የሚቻልበት ሁኔታ ሕጉ የሚከለክል ሆኖ አልተገኘም።
አከራካሪው ቤት የመንግስት ቤቶች ኤጀንሲ መሆኑ አልተካደም። የቤቱ አከራይ የሆነውመንግስት ቤቶች ኤጀንሲ ግራ ቀኙ እያከራከረባለው ጉዲይ የበኩለን አስተያየት እንዱሰጥ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ.39/1/ እና 40/2/ መሰረት የክርክሩ ተከፊይ ላሆን ይገባ ነበር። በተያዖው ጉዲይ አከራካሪ የሆነው ነጥብ የባለቤትነት መብት መፊለም ክስ ሳይሆን ተከራይነት የተገኘው የባለይዜታነት መብት ለማስከበር የቀረበ ክስ መሆኑን ተገንዛበናል።
በመሆኑም የአሁኑ ተጠሪዎች ለክሱ መነሻ የሆኑ ሰርቪስ ቤቶች መቼ እንደያዘት ?ቤቶቹ ለመያዛ የቻለበት ህጋዊ ምክንያት መኖሩ አለመኖሩን?በተጠሪዎች የተያዘት ሰርቪስ ቤቶች ላይ የመከራየት መብት ያቋቋሙ መሆን አለመሆናቸው?በአጠቃላይ ተጠሪዎች ሰርቪስ ቤቶቹ ይዖው የሚቀጥለበት ህጋዊ ምክንያት መኖር አለመኖሩን?በዛርዛር መጣራት ያለበት ጉዲዩ ነው። ከዘህ በተያያዖ የመንግስት ቤቶች ኤጀሲ ከአመልካቾች ጋር የቤት ቁጥር 085 አደረገው የተባለው የኪራይ ውል ለክርክሩ መነሻ የሆኑትን ሰርቪስ ቤቶቹን የሚያጠቃልል መሆን አለመሆኑን የመንግስት ቤቶች ኤጀንሲ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 39/1/ እና 40/2/ መሰረት ወደ ክርክሩ እንዱገባ ተደርጎ ጉዲዩ መጣራት ያለበት ስለመሆኑ የክርክር ይዖትና ባሕሪ ያለመክታል። በዘህ ሁለ ምክንያት የስር ፍርድ ቤቶች ግራ ቀኙ እያከራከረ ያለው የተከራይነት መብት ሆኖ ሳለ በአመልካቾች ክስ የፍ/ሕ/ቁ. 1205 በመጥቀሰ ብቻ የመፊለም ክስ የማቅረብ መብት የላቸውም በማለት ውድቅ ማድረጋቸው በጉዲዩ መሰረታዊ የህግ ስህተት መፈፀሙን የሚያሳይ በመሆኑ ሽረን ተከታዩን ወስነናል።
ው ሣ ኔ
የፋዳራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በመዛገብ በ03/04/2007 ዓ.ም የሰጠው ፍርድ፤የፋዳራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት መዛገብ በ29/08/2007 ዓ.ም የሰጠው ትእዙዛ ተሽሮአል።
የፋዳራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የተዖጋው መዛገብ በማንቀሳቀስ በፍርድ ይዖቱ በተገለፀው አግባብ አመልካቾች እና ተጠሪዎች እያከራከረ ያለው የተከራይነት መብት የመንግስት ቤች ኤጀንሲ ወደ ክርክሩ እንዱገባ በማድረግ ለክርክሩ መነሻ የሆኑት ሰርቪስቤቶች የቤት ቁጥር 085 አካል ናቸው ወይስ አይደለም?የአሁኑ ተጠሪዎች በሰርቪስ ቤቶቹ መኖር የጀመሩት ከመቼ ጊዚ ጀምሮ ነው? ሰርቪስ ቤቶቹ እንዳት ሉይዘት ቻለ?ተጠሪዎች ከ10 ዓመት በላይ ቤቱን ይዖው እየኖሩ ከሆነ የሚኖረው ሕጋዊ ውጤት ምንድን ነው?የአሁኑ ተጠሪዎች ሰርቪስ ቤቶቹ ይዖው የሚቀጥለበት ህጋዊ ምክንያት መኖር አለመኖሩን በግራ ቀኙ ክርክር እና ማስረጃ እንዱሁም የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 145 በሚያዖው አግባብከሚመለከተው አካል ተገቢ ማስረጃ በማስቀረብ በፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 264/1/ የሰው ምስክሮች ጭምር በመስማት ተገቢ ህጋዊ ውሣኔ እንዱሰጥበት በፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 343/1/ መሰረት መልሰንለታል።ይፃፍ።
የዘህ ፍርድ ቤት ክርክር ያስከተለው ወጪና ኪሣራ ግራ ቀኙ የየራሳቸውን ይቻለ ብለናል።
የዘህ ፍርድ ቤት ውሣኔ ለስር ፍ/ቤቶች ይተላለፍ ብለናል። መዛገቡን ዖግተን ወደ መ/ቤት መልሰናል።
No topics extracted.