በአማራ ክልል የገጠር መሬት አጠቃቀም አዋጅ መሰረት መሬት በኑዙዚ ተላልፍልኛል የሚል አካል ኑዙዚው ተቀባይነት እንዱያገኝ ሉያደርገው ስለሚገባ እርምጃ የአ/ክ/የመ/አጠቃቀም አዋጅ ቁ. 133/98 XIII ደንብ ቁ. 51/99ን ለማስፈጸም የወጣው መመሪያ አንቀፅ 13/1/2/ (ሁለት ሰዎች)
No summary available.
ታሕሳስ 24 ቀን 2009 ዓ.ም ዳኞች፡- አልማው ወላ ሙስጠፊ አህመድ አብርሃ መሰለ አብዬ ካሣሁን እትመት አሰፊ አመልካች፡- 1.ተስፊዬ ተሾመ አልቀረቡም 2. ኤፍሬም መኮንን ተጠሪዎች፡- 1.ሞላየ ወልዳ ………………… አልቀረበም 2.ይመር ወልዳ ……………………..ቀረበ መዛገቡን መርምረን ተከታዩን ፍረድ ሰጥተናል።
ጉዲዩ የእርሻ መሬትን በሚመለከት ሁከት ይወገድልኝ በማለት የቀረበን ጥያቄን የሚመለከት ነው።ክርክሩ የጀመረው በአማራ ብሓራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ወል ጉባ ላፍቶ ወረዲ ፍ/ቤት ሲሆን ተጠሪዎች ከሳሾች አመልካቾች ደግሞ ተከሳሾች በመሆን ተከራክረዋል።
የተጠሪዎች ክስ ይዖት በአጭሩ አዋሳኙ በክሱ የተጠቀሰውን እና ከሟች አቶ አሰፊ እውነቱ በኑዙዚ ያገኙትን የእርሻ መሬት አመልካቾች አታርሱም በማለት ሁከት የፈጠሩባቸው መሆኑን በመግለጽ አመልካቾች የፈጠሩት ሐከት እንዱወገድ ይወሰንላቸው ዖንድ ዲኝነት መጠየቃቸውን የሚያሳይ ነው።
ጉዲዩ የቀረበለት ፍ/ቤት አመልካቾች መልስ ለመስጠት በተያዖው ቀነቀጠሮ ባለመቅረባቸው ጉዲያቸው በላለበት እንዱታይ በማለት ትዔዙዛ ከሰጠ እና ምስክር ለመስማት ቀጠሮ ከያዖ በኋላ አመልካቾችን በመወከል የክልለ ዐቃቤሕግ የቀረበ በመሆኑ የክልለ ዐቃቤሕግ አመልካቾችን በመወከል ያቀረበውን መልስ በመቀበል የግራቀኙን ምስክሮች ሰምቷል። ስለመሬቱም ጉዲዩ ከሚመለከተው የወረዲው መሬት አስተዲደር ጽ/ቤት በትዔዙዛ እንዱጣራ ካደረገ በኋላ የተጠሪዎች ምስክሮች ተጠሪዎች መሬቱ ከአቶ አሰፊ እውነቱ በኑዙዚ የተሰጣቸው መሆኑን በመግለጽ መስክረዋል፤የአመልካች ምስክሮች አመልካቾች ሁከት ያልፈጠሩ መሆኑን፤በጽ/ቤቱ የኑዙዚ ሰነድ የላለ መሆኑን፤በጊዚው የነበረው ኮሚቴ መሬቱ ወደ መሬት ባንክ እንዱገባ የወሰነ መሆኑን፤ተጠሪዎች ይዜታችን ነው የሚለት መሬት በሕግ ያልተረጋገጠ በመሆኑ አታርሱም የተባለ መሆኑን በመግለጽ መስክረዋል፤የጉባላፍቶ ወረዲ አካባቢ ጥበቃ መሬት አስተዲደር በጻፈው ደብዲቤ ሟች አቶ አሰፊ እውነቱ አድርገውታል የተባለው የኑዙዚ ሰነድ ከወረዲው አካባቢ ጥበቃ መሬት አስተዲደር እና አጠቃቀም ጽ/ቤት ያልገባ መሆኑን አረጋግጧል፤በአማራ ብሓራዊ ክልላዊ መንግሥት አካባቢ ጥበቃ መሬት አሥተዲደር እና አጠቃቀም ቢሮ በወረዲው ጽ/ቤት አስቀድሞ ሳይመዖገብ የሚቀርብ የይዜታ መብት የኑዙዚ ውርስ ይተላለፍልኝ ጥያቄ ጉዲዩ ተቀባይነት የለውም በማለት ወዱያውኑ መመለስ አለበት በሚለው መሰረት በጽ/ቤታችን ያልተገኘን የኑዙዚ ሰነድ አልተቀበልነውም በማለት ማብራሪያ ልኳል፤ተጠሪዎች የያዘት መሬት በመሬት ዳስክ ያልተመዖገበ እና የኑዙዚ ሰነደም በወረዲው ጽ/ቤት ያልተመዖገበ መሆኑ እና ወደ መሬት ባንክ የገባ መሆኑን በጉዲዩ ባለቤት ተረጋግጧል፤አንድ ተከራካሪ ወገን ሁከት ይወገድልኝ በማለት ክስ ማቅረብ የሚችለው ይዜታውን በእውነት ይዜ የሚያዛበት ሆኖ ሲገኝ ነው፤ተጠቃሹ ይዜታ በአቶ አሰፊ እውነቱ ሥም የሚገኝ በመሆኑ የተፈጠረ ሁከት የለም በማለት ውሳኔ ሰጥቷል።
ተጠሪዎች በዘህ ውሳኔ ቅር በመሰኘት በአማራ ብሓራዊ ክልላዊ መንግሥት ለሰሜን ወል ዜን ከፍተኛ ፍ/ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት ይግባኝ አቅርበዋል።ይግባኙ የቀረበለት ፍ/ቤት ግራቀኙን ካከራከረ በኋላ ተጠሪዎች የኑዙዚውን ሰነድ ለቀበላው መሬት ዳስክ አቅርበው ያለምንም ምክንያት አይገባችሁም የተባለ መሆኑን፤መሬቱ የተጠሪዎች አጎት የአቶ አሰፊ እውነቱ መሆኑን እና ኑዙዚው በቀበላው የመሬት ዳስክ ባለሙያ ፉት የተደረገ እና በአራት ምስክሮች ተፈርሞ እና ተነቦ ተናዙዟ የጣት አሻራውን ያሣረፈበት መሆኑን ተረጋግጧል፤በተሻሻለው የአማራ ብሓራዊ ክልላዊ መንግሥት የገጠር መሬት አስተዲደር እና አጠቃቀም አዋጅ ቁጥር 133/98 እና ይህን አዋጅ ለማስፈጸም በወጣው ደንብ ቁጥር 51/99 ኑዙዚው በወረዲው መሬት ዳስክ ሳይጸድቅ ቢቀር ውጤቱ ምን እንደሚሆን የሚገልጽ ድንጋጌ የለም፤በልዩ ሕጉ ላይ ስለኑዙዚው አለመመዛገብ ውጤት ሳይገለጽ ከቀረ ጉዲዩ ሉዲኝ የሚገባው በጠቅላላ የኑዙዚ ሕጉ መሰረት ነው፤ሟች ያደረጉት ኑዙዚ በፍ/ብ/ሕ/ቁ 881 ሥር የተመለከቱትን ሥርዓቶች ያሟላ በመሆኑ እና ተጠሪዎች መሬቱ በዘህ ኑዙዚ መሰረት ተላልፍላቸው የወረሱ በመሆኑ ኑዙዚው በወረዲው የመሬት አስተዲደር እና አጠቃቀም ጽ/ቤት ቀርቦ አልጸደቀም በማለት ተጠሪዎች ሕጋዊ ይዜታ ስለላላቸው ሁከት የለም በማለት የተሰጠው ውሳኔ ተገቢ አይደለም በማለት የሥር ፍ/ቤት የሰጠውን ውሳኔ በመሻር አመልካቾች የፈጠሩት ሁከት እንዱወገድ በማለት በአብላጫ ድምጽ ውሳኔ ሰጥቷል።አመልካቾች በዘህ ውሳኔ ቅር በመሰኘት ለክልለ ጠቅላይ ፍ/ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት ይግባኝ ያቀረቡ ቢሆንም በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 337 መሰረት አቤቱታቸው ተሰርዝል።በመቀጠል አመልካቾች ለክልለ ሰበር ሰሚ ችልት አቤቱታ ያቀረቡ ቢሆንም አቤቱታቸው በትዔዙዛ ውድቅ ተደርጓል።የሰበር አቤቱታው የቀረበው ይህን ውሳኔ በመቃወም ነው።
የአመልካቾች የሰበር አቤቱታ መሰረታዊ ይዖትም፡-ተጠሪዎች መሬቱን መያዛ የሚገባቸው በአማራ ብሓራዊ ክልላዊ መንግሥት የገጠር መሬት አስተዲደር እና አጠቃቀም አዋጅ ቁጥር 133/98 አንቀጽ 23/4 እና ይህንኑ አዋጅ ለማስፈጸም በወጣው ደንብ ቁጥር 51/99 አንቀጽ 24/4 መሰረት ኑዙዚውን በወረዲው ጽ/ቤት አስመዛግበው መሆን አለበት፤የመሬት አስተዲደርን እና አጠቃቀምን በሚመለከት በክልለ የወጣው መመሪያም በወረዲው ጽ/ቤት ያልተመዖገበ ኑዙዚ የማይጸና መሆኑን ይደነግጋል፤ተጠሪዎች የሟች ኑዙዚ ወራሽነታቸው ያልተመዖገበ እና የማይጸና በመሆኑ መሬቱ በሞተከዲ ወደ መሬት ባንክ የገባ እና አመልካቾችም የመሬት አስተዲደር ኮሚቴ በመሆናችን ተጠሪዎች ወደ መሬት ባንክ የገባውን መሬት እንዲያርሱ መከልከላችን ሁከት ፈጥረዋል የሚያሰኝ ባለመሆኑ አመልካቾች ሁከት ፈጥረዋል በማለት ሁከቱ ሉወገድ ይገባል በማለት የተሰጠው ውሳኔ መሰረታዊ የሕግ ሥሕተት የተፈጸመበት በመሆኑ ሉታረም ይገባል የሚል ነው።የአመልካቾች የሰበር አቤቱታ ተመርምሮ በዘህ ችልት መታየት ያለበት ሆኖ ሰለተገኘ ለተጠሪዎች ጥሪ ተደርጎ ግራቀኙ በጽሐፍ እንዱከራከሩ ተደርጓል።
የጉዲዩ አመጣጥ እና በየደረጃው ባለ ፍ/ቤቶች የተሰጠው ውሳኔ በአጭሩ ከላይ የተገለጸው ነው።እኛም የግራ ቀኙን ክርክር ለሰበር አቤቱታው መነሻ ከሆነው ውሳኔ እና ለጉዲዩ አግባብነት ካላቸው ሕጎች ጋር በማገናዖብ በአማራ ብሓራዊ ክልላዊ መንግሥት የሰሜን ወል ዜን ከፍተኛ ፍ/ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት ኑዙዚው በወረዲው አስተዲደር ቀርቦ ሳይመዖገብ ቢቀር ውጤቱ ምን እንደሆነ የክልለ የገጠር መሬት አስተዲደር እና አጠቃቀም አዋጅም ሆነ አዋጁን ለማስፈጸም የወጣው ደንብ የማይደነግግ በመሆኑ ጉዲዩ ሉዲኝ የሚገባው በመደበኛው ሕግ ነው በማለት የደረሰበት መደምደሚያ ተገቢ መሆን አለመሆኑ እንደሚከተለው መርምረነዋል።
የተሻሻለው የአማራ ብሓራዊ ክልላዊ መንግሥት የገጠር መሬት አስተዲደርን እና አጠቃቀምን ለመወሰን የወጣው አዋጅ ቁጥር 133/98 አንቀጽ 23/4 ድንጋጌ ከመሬት ጋር የተያያዖ ማናቸውም መብትና ግዳታን የሚመለከት ተግባር መሬቱ በሚገኝበት ወረዲ ባለው የባለሥልጣኑ ቅርንጫፍ መሥሪያ ቤት ቀርቦ ካልተመዖገበ በስተቀር በሦስተኛ ወገኖች ላይ መቃወሚያ ሆኖ ላቀርብ እንደማይችል ይደነግጋል፤ይህንኑ አዋጅ ለማሰፈጸም የወጣው ደንብ ቁጥር 51/99 አንቀጽ 24/4 ድንጋጌ በመሬት መመዛገቢያ መዛገብ ውስጥ መሬቱ ኪራይን፣ ውርስን ወይም ስጦታን የተመለከተ ግዳታ ያለበት እንደሆነ ይኸው መመዛገብ ያለበት መሆኑ፤
ግዳታው በሚሻሻልበት ወይም በሚያበቃበት ጊዚም መረጃው በዘሁ መሰረት መስተካከል የሚኖርበት መሆኑ ይደነግጋል፤የገጠር መሬት አስተዲደር እና አጠቃቀም አዋጅ ቁጥር 133/98 ን እና ደንብ ቁጥር 51/99 ን ለማስፈጸም የወጣው መመሪያ አንቀጽ 13 ንዐስ ቁጥር 1 እና 2 ድንጋጌ ማንኛውም በህግ በኑዙዚ ይዜታውን የማስተላለፍ ስልጣን የተሰጠው አካል ይዜታውን በክልለ ውስጥ በህግ የገጠር መሬት የማግኘት መብት ለተሰጠው ሰው ከሞተ በኋላ ይዜታው እንዱተላለፍለት በጽሁፍ መናዖዛ የሚችል መሆኑን፤ኑዙዚዉ በፍ/ቤት እንዱጸድቅ ከተደረገ በኋላ በወረዲው አካ/ጥ/መ/አስ/አጠ/ጽ/ቤት ቅጂውን አስመዛግቦ ተናዙዟ ከሞተ በኋላ የይዜታ ዛውውሩ ተጨማሪ ማስረጃ ማቅረብ ሳያስፈልገው በቀጥታ የሚከናወን መሆኑን ይደነግጋል።ከነዘህ ድንጋጌዎች መገንዖብ የሚቻለው በኑዙዚ መሬት ተላልፍልኛል የሚል አካል ኑዙዚዉን በፍ/ቤት እንዱጸድቅ ካደረገ በኋላ በወረዲው አካ/ጥ/መ/አስ/አጠ/ጽ/ቤት ቅጂውን ሉያስመዖግብ የሚገባ መሆኑን እና በዘህ አግባብ ያልተመዖገበ ኑዙዚ ውጤት የላለው መሆኑን ነው።የገጠር መሬትን አስመልክቶ የወጡት ልዩ ሕጎች በፍ/ቤት ያልጸደቀ እና በወረዲው መሬት አስተዲደር እና አጠባበቅ ጽ/ቤት ቀርቦ ያልተመዖገበ ሰነድ ውጤት የላለው መሆኑን የሚያስገነዛቡ ሆነው ሳለ የሰሜን ወል ዜን ከፍተኛ ፍ/ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት የገጠር መሬትን አስመልክቶ በክልለ የወጡት ሕጎች ኑዙዚው በወረዲው አስተዲደር መሬት ጽ/ቤት ቀርቦ ካልተመዖገበ ውጤቱ ምን እንደሚሆን የማይደነግጉ በመሆኑ ጉዲዩ ሉዲኝ የሚገባው በጠቅላላ ሕጉ ድንጋጌዎች መሰረት በማድረግ ነው በማለት የሟች ኑዙዚ ፍርማሉቲውን ያሟላ በመሆኑ አመልካቾች የፈጠሩት ሁከት ሉወገድ ይገባል በማለት የሰጠው ውሳኔ የገጠር መሬትን አስመልክቶ በክልለ የወጡትን የሕግ ማዔቀፍች ያላገናዖበ እና መሰረታዊ የሕግ ሥሕተት የተፈጸመበት ሆኖ አግኝተነዋል።በዘህም ምክንያት ተከታዩን ውሳኔ ሰጥተናል።
በአማራ ብሓራዊ ክልላዊ መንግሥት የሰሜን ወል ዜን አስተዲደር ከፍተኛ ፍ/ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት በመ. ታሕሳስ 24 ቀን 2007 ዓ.ም ተሰጥቶ፤በክልለ ጠቅላይ ፍ/ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት በመ.7 የካቲት 25 ቀን 2007 ዓ.ም በትዔዙዛ፤በክልለ ጠቅላይ ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችልት በመ.ቁ 03-10933 ግንቦት 26 ቀን 2007 ዓ.ም በትዔዙዛ የጸናው ውሳኔ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 348/1 መሰረት ተሽሯል።
በአማራ ብሓራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ወል ጉባላፍቶ ወረዲ ፍ/ቤት በመ.2 ጥቅምት 25 ቀን 2007 ዓ.ም የሰጠው ውሳኔ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 348/1 መሰረት ጸንቷል።
በዘህ ችልት ለተደረገው ክርክር የወጣውን ወጪ ግራቀኙ የየራሣቸውን ይቻለ።
መዛገቡ ተዖግቷል።ወደ መዛገብ ቤት ይመለስ።
No topics extracted.