በፍርድ ቤት የቀረበ ጉዲይ የክስ ምክንያት አለው ብል ለመወሰን የሚቻለው በክሱ ላይ የተገለፀው ነገር ቢረጋገጥ ከሳሹ የጠየቀውን ዲኝነት ለማግኘት ሕግ የሚፈቅድለት የሆነ እንደሆነ ስለመሆኑ፡ማንኛውም ሰው በፍርድ ሉወሰን የሚገባውን ጉዲይ ለፍርድ ቤት ወይም ለላላ በህግ የዲኝነት ስልጣን ለተሰጠው አካል የማቅረብ እና ውሳኔ ወይም ፍርድ የማግኘት መብት ያለው ስለመሆኑ፡የኢፋድሪ ህገ መንግስት አንቀጽ 37(1) XI
No summary available.
ሐምል 19 ቀን 2009 ዓ.ም ዳኞች፡- ጸጋዬ አስማማው አልማው ወላ ሙስጠፊ አህመድ አብርሃ መሰለ ሰናይት አድነው አመልካች፡- ህዲሴ 1ኛ ደረጃ ከፍተኛ አገር አቋራጭ የህዛብ ባለንብረቶች ማህበር ዲዊት ጌታቸው ነ/ፈጅ ተጠሪ፡- የፍደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን ነ/ፈጁ ብሩክ ሀይላ መዛገቡን መርምረን ተከታዩን ፍርድ ሰጥተናል።
ጉዲዩ የተሻሻለ መተዲደሪያ ደንብ ይመዛገብልኝ ክርክርን ይመለከታል። ከሳሽ አመልካች ሆኖ በወኪለ አማካኝነት በተከሳሽ የአሁን ተጠሪ ላይ ለፋደራለ መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ባቀረበው ክስ ከሳሽ ማህበር በህግ አግባብ የተቋቋመ በመሆኑ አላማውን ለማሳካት እንዱችል በጠቅላላ ጉባኤው የጸደቀ መተዲደሪያ ደንቡን አሻሽል እንዱመዖግብለት በህግ ግዳታ ለተጣለበት ተከሳሽ ቢያቀርብም ተከሳሽ ፍቃደኛ ባለመሆን ያልመዖገበልኝ ስለሆነ ይህንን በጠቅላላ ጉባኤ የጸደቀ መተዲደሪያ ደንብ እንዱመዖግብ እና ወጪ እና ኪሳራ እንዱከፍል ይወሰንልኝ በማለት ዲንኝነት ጠይቋል።
ፍርድ ቤቱ የቀረበውን አቤቱታ መርምሮ ተከሳሽ የመተዲደሪያ ደንቡን የሚመዖግበው ወይም የማይመዖግበው በስራ መመሪያው መሰረት ነው። ስለሆነም ፍርድ ቤት ይህ መተዲደሪያ ደንብ እንዱመዖገብ የሚወስንበት የህግ አግባብ የለም በማለት የከሳሽን ክስ ውድቅ በማድረግ ውሳኔ ሰጥቷል።
አመልካች በዘህ ውሳኔ ቅር በመሰኘት የይግባኝ ቅሬታውን ለፋደራለ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ያቀረበ ሲሆን ቅሬታው የቀረበለት ከፍተኛ ፍርድ ቤት ቅሬታው መልስ ሰጪን ያስቀርባል በማለት አስቀርቦ ሲያከራክር አመልካች በስር ፍርድ ቤት ያነሳውን ክርክር ሲያቀርብ መልስ ሰጪ በስር ፍርድ ቤት ባለመጠራቱ መልስ አልሰጠም ነበር እና በዘህ ክርክር ያነሳው የተሻሻለው መተዲደሪያ ደንቡ ያልተመዖገበው ከሞዳል መተዲደሪያ ደንቡ ጋር የሚቃረን ስለሆነ እና ሞዳል መተዲደሪያደንቡን መሰረት ያላደረገ ማሻሻያ ሉመዖገብ ስለማይገባ ነው በማለት መልስ ሰጥቷል።
ፍርድ ቤቱም የግራ ቀኙን ክርክር ከሰማ በኃላ ይህ የመልስ ሰጪ ክርክር በስር መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ያልተነሳ አዱስ ክርክር በመሆኑተቀባይነት የለውም በማለት አትቶ በውጤት ደረጃ የስር መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤትን ውሳኔ በማጽናት ውሳኔ ሰጥቷል።
አመልካች የሰበር አቤቱታውን ለዘህ የፋደራለ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችልት ያቀረበው በነዘህ የስር ፍርድ ቤቶች ውሳኔ ቅር በመሰኘት ሲሆን መሰረታዊ ይዖቱም፡- የስር ፍርድ ቤቶች የአመልካችን በጠቅላላ ጉባኤ የጸደቀ መተዲደሪያ ደንብ እንዱመዖግብ ይወሰንልኝ አቤቱታ የማየት ስልጣን የለኝም በማለት መወሰናቸው ተገቢ አይደለም የሚል ነው።
የሰበር አጣሪው ችልትም ቅሬታው ለሰበር ያስቀርባል በማለቱ ግራ ቀኙ የጽሁፍ ክርክራቸውን በማቅረብ ተከራክረዋል።
የግራ ቀኙ ክርክር እና በየደረጃው ባለ ፍ/ቤቶች የተሰጠው ውሳኔ ከላይ የተገለጸው ነው። ይህ ችልትም የግራቀኙን ክርክር ለሰበር አቤቱታው ከሆነው ውሳኔ እና ለጉዲዩ አግባብነት ካላቸው ሕጎች ጋር በማገናዖብ የአመልካችን በጠቅላላ ጉባኤ የጸደቀ መተዲደሪያ ደንብ የተሻሻለ ስለሆነ እንዱመዖግብ ይወሰንልኝ በማለት የቀረበውን አቤቱታ የስር ፍርድ ቤቶች ጉዲዩን የማየት ስልጣንየለንም በማለት መወሰናቸው ተገቢ መሆን ያለመሆኑን በሚከተለው መልኩ መርምረነዋል።
በመሰረቱ አንድ በፍርድ ቤት የቀረበ ጉዲይ የክስ ምክንያት አለው ብል ለመወሰንየሚቻለውበክሱ ላይ የተገለፀው ነገር ቢረጋገጥ ከሳሹ የጠየቀውን ዲኝነት ለማግኘት ሕግ ይፈቅድለታል ወይ?የሚለው ጥያቄ ሲነሳ ፍርድ ቤቱ አዎንታዊ ምላሽ ለመስጠት የሚችል የሆነ እንደሆነ ስለመሆኑበዘህ ረገድ የተፃፈት የማብራሪያ ፁሐፍች ያሳያለ።
ትራንስፖርትን ለመቆጣጠር የወጣው አዋጅ ቁጥር 468/1997አንቀጽ 15 (2) ስር በትራንስፖርት የስራ ዖርፍ የተሰማሩ ማህበሮችበጠቅላላ ጉባኤ የጸደቀ መተዲደሪያ ደንብ ሲያሻሽለበተጠሪ እንደሚመዖገብተደንግጎ ይገኛል።ስለሆነም ማንኛውም የትራንስፖርትማህበር የማህበሩን አላማ ለማሳካት በማህበሩ ጠቅላላ ጉባኤ ወጥቶ የጸደቀውን መተዲደሪያ ደንብ ካሻሻለ በተጠሪ ባለስልጣን መ/ቤት አቅርቦ ማስመዛገብ አለበት።
ወደ ተያዖው ጉዲይ ስንመለስአመልካች በማህበሩ ጠቅላላ ጉባኤ የጸደቀ መተዲደሪያ ደንብ በመሻሻለ በተጠሪ እንዱመዖገብጥያቄ ማቅረቡየሕግ አግባብ ነው። በመሆኑም አመልካች እንዱመዖገብለት ለተጠሪ ቢያቀርብም መ/ቤቱ ለመመዛገብ ፍቃደኛ ያለመሆኑን በመግለጹ በፍርድ ቤት ትእዙዛ እንዱመዖገብ ይወሰን ዖንድ የቀረበውን አቤቱታ የበታች ፍርድ ቤቶች ጉዲዩን የማየት ስልጣን የፍርድ ቤቶች አይደለም በማለት ድምዲሜ ላይ ደርሰው አቤቱታውን ውድቅ በማድረግ ውሳኔ ሰጥተዋል።
በኢፋድሪ ህገ መንግስት አንቀጽ 37(1)ስር እንደተመለከተው ማንኛውም ሰው በፍርድ ሉወሰን የሚገባውን ጉዲይ ለፍርድ ቤት ወይም ለላላ በህግ የዲኝነት ስልጣን ለተሰጠው አካል የማቅረብ እና ውሳኔ ወይም ፍርድ የማግኘት መብት እንዲለው ይደነግግ እና በዘሁ አንቀጽ ንኡስ አንቀጽ (2) ስር ደግሞ ማንኛውም ማህበር የአባላቱን የግል ወይም የጋራ ጥቅም በመወከል የመጠየቅ እና ፍትህ የማግኘት መብት እንዲለው ደንግጓል።
አመልካች የተሻሻለው መተዲደሪያ ደንብ እንዱመዖገብለት ለሚመለከተው አካል አቅርቦ ተቀባይነት ማጣቱ አስከተረጋገጠ ድረስ መብቱን ያጣው በህግ አግባብ መሆን ያለመሆኑ ሉመረመር የሚገባው በመሆኑ አመልካች ይኸው እንዱመረመርለት ያቀረበውን አቤቱታ የስር መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ተጠሪን አስቀርቦ መልስ እንዱሰጥበት እንኳን ሳያደርግ ጉዲዩን የማየት ስልጣን የለኝም በማለት የሰጠውን ውሳኔጉዲዩ በይግባኝ የቀረበለት ከፍተኛ ፍርድ ቤት በቀረበለት የይግባኝ ቅሬታ መነሻነት ይህንን የስር መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ውሳኔ ማረም ሲገባው ባለማረም የሰጠው ውሳኔ ስለክስ ምክንያት አጠቃላይ መንፈስ እና ይዖት በሕጉ ላይ የተመለከተውን መመዖኛንያላገናዖበ በመሆኑ መሰረታዊ የሆነ የሕግ ስህተት የተፈጸመበት ሆኖ አግኝተናል።
በዘሁም ምክንያት ተከታዩን ወስነናል።
በፋዳራለ መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁ.237969 መጋቢት 23 ቀን 2008 ዓ.ም ተሰጥቶ በፋዳራለ ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁ. 176926 ጥቅምት 30 ቀን 2009 ዓ.ም የፀናው ውሳኔ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 348/1/ መሰረት ተሽሯል።
ስለሆነም ጉዲዩ በፍርድ ቤት የሚታይ ነው ብለናል።
የስር መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የተዖጋውን መዛገብ በማንቀሳቀስ ተጠሪ መ/ቤት በቀረበው ክስ ላይ መልስ እንዱሰጥ በማድረግ አመልካች ማህበር እንዱመዖገብለትያቀረበውን የተሻሻለ መተዲደሪያ ደንብ ተጠሪ መ/ቤት አልመዖግብም በማለት የወሰነው በአዋጁ እና በመመሪያው መሰረት መሆን ያለመሆኑን አጣርቶ የመሰለውን ይወስን ዖንድ ጉዲዩ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህግ ቁጥር 341(1) መሰረት ይመለስ ብለናል።
የውሳኔው ግልባጭ በየደረጃው ለሚገኙ የስር ፍርድ ቤቶች ይተላለፍ።
ለክርክሩ የወጣውን ወጪና ኪሳራ የየራሳቸውን ይቻለ ብለናል።
መዛገቡ ተዖግቷል ወደ መዛገብ ቤት ይመለስ።
No topics extracted.