አንድ ፍ/ቤት ክስ ቀርቦለት ጉዲዩን የማየት ሥረ ነገር ስልጣን የለኝም በማለት መዛገቡን የዖጋው እንደሆነ ዋናውን ክርክር እንዲላየ የሚያስቆጥር ሲሆን በመዛገቡ ላይ የሰጣቸው ማናቸውም ትእዙዜች በማናቸውም ወገን ላይ ህጋዊ የሆነ አስገዲጅነት ውጤት የላለውና በዘሁ ጉዲይ ለሚመለከተው ፍ/ቤት መዛገቡ ቢቀርብ ከዘህ ቀደም በፍርድ ያለቀ ነው ሉያስብል የማይችል አቶ ደጓለ ገዲሙ እና ላይኩን ሙለጌታ (አራት ሰዎች) VII የፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ.5፣9 እና 231
No summary available.
ህዲር 26 ቀን 2009 ዓ.ም ዳኞች፡- ዓሉ መሐመድ ተኽሉት ይመሰል ቀነዓ ቂጣታ ሰናይት አድነዉ ጳዉልስ አርሺሶ አመልካች..............አቶ ደጓለ ገዲሙ -ቀርበዋል ተጠሪዎች...............1. አቶ ላይኩን ሙለጌታ -ቀርበዋል 2. ወ/ሮ አለምፀሐይ ወርቄ -የቀረበ የለም 3. ወ/ሮ አይችል እጅጉ 4. ወ/ሮ ትዔግስት እጅጉ መዛገቡ ተመርምሮ የሚከተለዉ ፍርድ ተሰጥቷል።
ይህ የሰበር ጉዲይ የመኖሪያ ቤት ሽያጭ ዉል ለማስፈጸም የቀረበ ክስን መነሻ ያደረገ ሲሆን፣ በምስራቅ ጎጃም ዜን ከፍተኛ ፍ/ቤት የአሁን አመልካች ጣልቃ ገብ፣ የአሁን 1ኛ እና 2ኛ ተጠሪዎች ከሳሾች እና የአሁን 3ኛ እና 4ኛ ተጠሪዎች ተከሳሾች ሆኖ ሲከራከሩ እንደነበር መዛገቡ ያመለክታል። የሥር ከሳሾች ባቀረቡት ክስ 1ኛ ተከሳሽ ወ/ሮ አይችል እጅጉ በ2ኛ ተከሳሽ ወ/ሮ ትዔግስት እጅጉ በተሰጣት የዉክልና ስልጣን መሰረት በብቸና ከተማ 01 ቀበላ የሚገኘዉን በ2ኛ ተከሳሽ ስም የሚታወቀዉን የመኖሪያ ቤት ቁጥር 1326 ስለሸጠችልኝ ዉለ እንዱፈጸምልኝ ቤቱን ከነወጪዉ እንዱያስረክቡኝ በማለት ከሷል።
ይህ በእንዱህ እንዲለ የሥር ጣልቃ ገብ አቶ ደጓለ ገዲሙ ባቀረበዉ የጣልቃ ገብ አቤቱታ ጣልቃ ገብ እና 1ኛ ተከሳሽ ወ/ሮ ትዔግስት እጅጉ በባህል ጋብቻ ባልና ሚስት ሆነን ሲንጋባ በፈጸምነዉ የጋብቻ ዉል ይህን መኖሪያ ቤት የጋራ ንብረታችን ያደረግን በመሆኑ እኔ ሳላዉቅ ተከሳሾች ቤቱን ለከሳሾች ስለሸጡ ጣልቃ ገብቼ እንድከራከር በማለት አመልክቷል።
የሥር ጣልቃ ገብ አቤቱታ ላይ የሥር ከሳሾች ባቀረቡት መልስ ከዘህ ቀደም ጣልቃ ገብ በዘህ ጉዲይ በወረዲዉ ፍ/ቤት አቤቱታ አቅርቦ በሁለት መዛገቦች በመ.ቁ.5444 እና 5520 ላይ ዉድቅ የተደረገበት በመሆኑ ጣልቃ ለመግባት የቀረበዉ አቤቱታ ተቀባይነት የለዉም በማለት ተከራክሯል።
ከዘህ በኋላ ፍ/ቤቱ ጉዲዩን በመመርመር በሰጠዉ ብይን ጣልቃ ገብ ይህን መኖሪያ ቤት በተመለከተ ከዘህ ቀደም ሁለት ጊዚ አቤቱታ አቅርቦ በመ.ቁ.5520 እና 5444 ላይ አቤቱታዉ ዉድቅ ያደረገ በመሆኑ አሁንም ጣልቃ ገብቼ ልከራከር በማለት ያቀረበዉ አቤቱታ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ.5 መሰረት ተቀባይነት የለዉም በማለት ወስኗል። የሥር ጣልቃ ገብ ይህን ዉሳኔ በመቃወም ይግባኙን ለአማራ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት እና የሰበር አቤቱታዉን ለአማራ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችልት ያቀረበ ሲሆን ፍ/ቤቶቹ የቀረበዉን ቅሬታ ዉድቅ በማድረግ የሥር ፍ/ቤት ብይን በማጽናት ወስኗል። የአሁን የሰበር አቤቱታ የቀረበዉ ይህን ዉሳኔ በመቃወም ለማስለወጥ ነዉ።
የአሁን አመልካች በ28/08/2006 ዓ.ም የተጻፈ አምስት ገጽ አቤቱታ አቅርቧል። የአቤቱታዉም ይዖት፡--የአሁን አመልካች እና 4ኛ ተጠሪ ጥር 21 ቀን 2000 ዓ.ም ባልና ሚስት ሆነን ስንጋባ ለክርክር ምክንያት የሆነዉን ቤት በብቸና ከተማ 01 ቀበላ የቤት ቁጥር 1326 የሆነዉን የጋራ ንብረት ያደረግነዉን እኔ ሳልሰማ እና ሳልፈቅድ 1ኛ እና 2ኛ ተጠሪዎች ያለ አግባብ በብር 140,000 ገዙን በማለት ዉል እንዱፈጻምላቸዉ 3ኛ እና 4ኛ ተጠሪዎችን በመክሰሳቸዉ ጣልቃ ለመግባት አቤቱታ አቅርቤአለሁ። የሥር ፍ/ቤቶች ግን አቤቱታዉን መቀበል ሲገባቸዉ ከዘህ ቀደም የወረዲዉ ፍ/ቤት የማይንቀሳቀስ ንብረት በተመለከተ ከ100,000 ብር በላይ የሆነ ጉዲይ የመወሰን የሥረ ነገር ስልጣን የለኝም በማለት በመ.ቁ.05444 እና 5520 የሰጠዉን ብይን እንደመጨረሻ ዉሳኔ በመቁጠር በአዱስ ስልጣን ላለዉ ከፍተኛ ፍ/ቤት ያቀረቡትን የጣልቃ ገብ አቤቱታ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ.5 መሰረት ዉድቅ ማድረጋቸዉ መሰረታዊ የሕግ ስህተት የተፈጸመበት በመሆኑ እንዱሻርልኝ አመልካች በክርክሩ ጣልቃ ገብቼ እንድከራከር እንዱፈቀድልኝ በማለት አመልክቷል።
ይህ ችልት ጉዲዩን በማየት ፣የወረዲዉ ፍ/ቤት ይህን የቤት ሽያጭ በተመለከተ የማየት ስልጣን የለኝም ያለበት ሲሆን ጉዲዩ ስልጣን ላለዉ ለከፍተኛ ፍ/ቤት ሲቀርብ የአሁን አመልካች ጣልቃ ለመግባት ያቀረበዉ አቤቱታ ከዘህ ቀደም በወረዲዉ ፍ/ቤት ዉድቅ ስለሆነ እንደገና የጣልቃ ገብ አቤቱታ ማቅረብ አትችልም የመባለን አግባብነት ለመመርመር ሲባል አቤቱታዉ ያስቀርባል በማለት ተጠሪዎች መልስ እንዱያቀርቡ በታዖዖዉ መሰረት የአሁን 1ኛ እና 2ኛ ተጠሪዎች በ18/10/2006 ዓ.ም የተጻፈ አምስት ገጽ መልስ እና 3ኛ ተጠሪ ሰኔ 17 ቀን 2006 ዓ.ም የተጻፈ አንድ ገጽ መልስ እና 4ኛ ተጠሪ በ18/10/2006 ዓ.ም የተጻፈ ሁለት ገጽ መልስ አቅርቧል። 1ኛ እና 2ኛ ተጠሪዎች ያቀረቡት መልስ ይዖት ሲታይ የስር ፍ/ቤቶች የሰጡት ዉሳኔ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ያልተፈጸመበት በመሆኑ የቀረበዉ ቅሬታ ዉድቅ ተደርጎ የሥር ፍ/ቤት እንዱጸናልን በቂ ኪሳራ እንዱወሰንልን በማለት ተከራክሯል። የአሁን 3ኛ ተጠሪ ያቀረበችዉ መልስ ይዖት ሲታይ በተሰጣት ዉክልና መሰረት ቤቱን የሸጠች መሆኑን በመግለጽ በሐሰት ችግር እየፈጠረች ያለችዉ 4ኛ ተጠሪ እንደሆነች በመጥቀስ በሕግ አግባብ ዉሳኔ ቢሰጥ የማትቃወም መሆኖዋን በመግለጽ ተከራክራለች። የአሁን 4ኛ ተጠሪ መልስ ይዖት ሲታይ የአመልካችን ቅሬታ በሚደግፍ መልኩ በዛርዛር ተከራክሯል። የአሁን አመልካች የሰበር አቤቱታዉን በማጠናከር የመልስ መልስ አቅርቧል።
የጉዲዩ አመጣጥ አጠር አጠር ባለመልኩ ከላይ የተመለከተዉ ሲሆን ይህ ችልት የግራ ቀኛቸዉን ክርክር ለሰበር አቤቱታ መነሻ ከሆነዉ ዉሳኔ እና አግባብነት ካላቸዉ የሕግ ድንጋጌዎች ጋር በማገናዖብ እንዱሁም አቤቱታዉ ያስቀርባል ሲባል ከተያዖዉ ጭብጥ አንጻር እንደሚከተለዉ መርምሮታል። ጉዲዩን እንደመረመርነዉ ለክርክር መነሻ የሆነዉ መኖሪያ ቤት የአሁን 1ኛ እና 2ኛ ተጠሪዎች ከ3ኛ ተጠሪ ጋር በተደረገዉ የቤት ሽያጭ ዉል በብር 140,000 /አንድ መቶ አርባ ሺህ/ ስለገዙን በዉለ መሰረት እንዱፈጸምላቸዉ ክስ በማቅረብ ዲኝነት የጠየቁ ሲሆን፣ የአሁን አመልካች ባቀረበዉ የጣልቃ ገብ ጥያቄ ይህ ቤት በጋብቻ ዉል የጋራ ንብረት ስለሆነ ወደ ክርክሩ ገብቼ እንድከራከር እንዱፈቀድልኝ የሚል ነዉ። የሥር ፍ/ቤቶች ግን ጉዲዩን በማየት ከዘህ ቀደም አመልካች ይህን ቤት በተመለከተ አቤቱታ አቅርበዉ ዉድቅ ስለሆነ አሁን ማቅረብ አይችልም በማለት መወሰናቸዉ የሥር ፍ/ቤቶች ዉሳኔዎች ያመለክታል።
ነገር ግን የየእነማይ ወረዲ ፍ/ቤት የመ.ቁ.5444 እና 5520 የሆኑትን መዛገቦች የዖጋዉ ጉዲዩን ለማየት የሥር ነገር ስልጣን ስለላለዉ እንደሆነ ከሥር ፍ/ቤቶች ዉሳኔዎች መገንዖብ ይቻላል።
የአሁን አመልካች አስቀድሞ ያቀረበዉ አቤቱታ በእነዘህ መዛገቦች ላይ በተሰጠዉ ትዔዙዛ ዉድቅ የተደረገ መሆኑ ያከራከረ ጉዲይ አይደለም። የወረዲዉ ፍ/ቤት ይህን መኖሪያ ቤት በተመለከተ የቀረበዉን ክርክር ለማየት የሥረ ነገር ስልጣን ስለላለዉ መዛገቡን የዖጋ እንደሆነ ፍ/ቤቱ ዋናዉን ክርክር እንዲላየ ስለሚቆጠር መዛገቡን ከመዛጋቱ በፉት የሰጠቸዉ ትዔዙዜች ምንም ዓይነት የአስገዲጅነት ዉጤት የላቸዉም። የወረዲዉ ፍ/ቤት መጀመሪያዉኑ ይህን ቤት በተመለከተ የቀረበለትን ክስ ተቀብል ትዔዙዛ ከመስጠቱ በፉት በሕጉ አግባብ ጉዲዩን አይቶ የመወሰን ስልጣን ያለዉ መሆን አለመሆኑን የክልለ የፍ/ቤቶች መቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 169/2002 ዓ.ም መሰረት በማድረግ፣ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ.9 /1/ እና 231 /1/ /ለ/ በሚደነግገዉ አግባብ ክሱ ተቀባይነት የለዉም በማለት መመለስ ይገባዉ ነበር። የወረዲዉ ፍ/ቤት ይህን ሳያደርግ የቀረበዉን ክስ ተቀብል ከአከራከረ በኋላ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ.244 /2፣ ሀ/ እና 245 /2/ መሰረት መዛገቡን ዖግቶ ተከራካሪዎቹን ያሰናበታቸዉ መሆኑን የሥር ፍ/ቤቶች ዉሳኔዎች ያመለክታል። የወረዲዉ ፍ/ቤት በዘህ መሰረት ጉዲዩን የማየት ስልጣን የለኝም በማለት መዛገቡን የዖጋ እንደሆነ ዋናዉን ክርክር እንዲላየ ስለሚያስቆጥረዉ በመዛገቡ ላይ የሰጣቸዉ ማናቸዉም ትዔዙዜች በማንኛዉም ወገን ላይ ሕጋዊ የሆነ አስገዲጅነት ዉጤት የላቸዉም። የወረዲዉ ፍ/ቤት ጉዲዩን የማየት ስልጣን የለኝም በማለት መዛገቡን የዖጋ እንደሆነ፣ ይህ ደግሞ ክርክሩን እንደአዱስ ስልጣን ባለዉ ፍ/ቤት ከማቅረብ የሚከለክል ባለመሆኑ የወረዲዉ ፍ/ቤት የሰጣቸዉ ትዔዙዜች አዱስ በቀረበዉ ክርክር ላይ ዉጤት ሉኖራቸዉ የሚችልበት የሕግ አግባብ የለም። የወረዲዉ ፍ/ቤት ጉዲዩን የማየት ስልጣን የለኝም በማለት የወሰነ እስከሆነ ድረስ አስቀድሞ የሰጣቸዉ ትዔዙዜችን ሕጋዊ ዉጤት ስለላላቸዉ በይግባኝ ሰሚ ፍ/ቤት ማሻር አስፈላጊ አይደለም። የሥር ከፍተኛ ፍ/ቤት ክርክሩን እንደአዱስ የሚያይ በመሆኑ የወረዲዉ ፍ/ቤት የሰጠዉን ትዔዙዛ ታሳቢ በማድረግ የሚሰራበት አግባብ የለም። የወረዲዉ ፍ/ቤት የሰጠዉ ትዔዙዛ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ.5 /1/ መሰረት ጉዲዩ ከዘህ ቀደም የመጨረሻ ፍርድ ወይም ዉሳኔ አግኝቷል ልባል ስለማይችል በዘህ ምክንያት የሥር ከፍተኛዉ ፍ/ቤት የአሁን አመልካች ያቀረበዉን አቤቱታ ዉድቅ ማድረጉ የሕግ መሰረት የለዉም።
ሲጠቃለል የሥር ፍ/ቤቶች ከዘህ ቀደም የወረዲዉ ፍ/ቤት ይህን ቤት በተመለከተ ጉዲዩን ለማየት ስልጣን የለኝም በማለት መዛገቡን የዖጋ መሆኑን በመገንዖብ፣ የሥር ከፍተኛ ፍ/ቤት የቀረበዉ አዱስ ክርክር ሆኖ ሳለ የአመልካች ክርክሩ መብቴን ስለሚነካ ጣልቃ ገብቼ እንድከራከር እንዱፈቀድልኝ በማለት የቀረበዉን አቤቱታ በመቀበል ወደ ክርክሩ ገብቶ እንዱከራከር ማድረግ ሲገባቸዉ፣ ከዘህ ቀደም የወረዲዉ ፍ/ቤት የአመልካችን አቤቱታ ውድቅ ስላደረገ ጣልቃ መግባት አይችልም በማለት የአመልካችን አቤቱታ ዉድቅ በማድረግ የሰጡት ዉሳኔዎች መሰረታዊ የሕግ ስህተት የተፈጸመባቸዉ በመሆኑ የሚከተለዉ ተወስኗል።
የምስራቅ ጎጃም ዜን ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ.ቁ.108283 በ10/03/2005 ዓ.ም የሰጠዉ ብይን እና የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት በመ.ቁ.34629 በ03/03/2006 ዓ.ም የሰጠዉ ፍርድ እና ይህን ፍርድ በማጽናት የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችልት በመ.ቁ.35215 መጋቢት 15 ቀን 2006 ዓ.ም የሰጠዉ ትዔዙዛ መሰረታዊ የሕግ ስህተት የተፈጸመበት ስለሆነ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ.348 /1/ መሰረት ተሽሯል።
የምስራቅ ጎጃም ዜን ከፍተኛ ፍ/ቤት ይህን ጉዲይ በድጋሚ በማየት የአሁን አመልካች ያቀረበዉን የጣልቃ ገብ አቤቱታ በመቀበል ግራ ቀኛቸዉ በጉዲዩን ላይ እንዱከራከሩ በማድረግ ጉዲዩን በማጣራት ተገቢ ነዉ ያለዉን ዉሳኔ እንዱሰጥበት የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ.341 /1/ መሰረት ተመልሶለታል።
የዘህ ዉሳኔ ግልባጭ ለሥር ፍ/ቤቶች ይድረስ ብለናል።
ግራ ቀኛቸዉ በዘህ ችልት የደረሰባቸዉን ወጪና ኪሳራ የየራሳቸዉን ይቻለ።
በዘህ መዛገብ ሰኔ 18 ቀን 2006 ዓ.ም የተሰጠዉ የእግድ ትዔዙዛ በዘህ ዉሳኔ ተነስቷል። ይጻፍ።
መዛገቡ ተዖግቷል፤ ወደ መዛገብ ቤት ይመለስ።
No topics extracted.