በልዩ አዋቂነት ጉዲዩን የያዖው ፍርድ ቤት በሑሳብ አጣሪነት የሾመው ባለሙያ ለማጣራቱ ሥራ ይረዲው ዖንድ ሉቀርቡለት የሚገቡ ጠቃሚ ማስረጃዎች ከአንደኛው ተከራካሪ ወገን ወይም በሁለቱም ወገን ተከራካሪዎች ወይም በልላ ሶስተኛ ሰው ሳያቀርቡለት ቢቀሩ ሉከተላቸው ስለሚገቡ እርምጃዎች በፍ/ሥ/ሥ/ሕግ ቁጥር 132፣136፣145(1)እና 250
No summary available.
ታህሳስ 28 ቀን 2009 ዓ/ም ዳኞች፡- ዓሉ መሐመድ ተኽሉት ይመሰል ቀነዓ ቂጣታ ሰናይት አድነው ጳውልስ አርሺሶ አመልካች፡- የአዱስ አበባ ከተማ አስተዲደር መንገድች ባለስልጣን - ፊሲል በለጠ ቀረቡ ተጠሪ፡- አቶ አምባቸው ፈቀደነህ - አልቀረቡም መዛገቡን መርምረን የሚከተለውን ፍርድ ሰጥተናል።
አመልካች ለተጠሪ የሚከፍለው ቀሪ ክፍያ አለ ከተባለ፤ የክፍያው መጠን ምን ያህል ነው?
የሚለት ጭብጦች ናቸው።
ተጠሪ አመልካች በውለ መሰረት ለሰጠው የማቴሪያል ማጓጓዛ ግልጋልት ሉከፍለው የሚገባ ብር 3,204,391.23 (ሶስት ሚሉዮን ሁለት መቶ አራት ሺ ሶስት መቶ ዖጠና አንድ ብር ሃያ ሶስት ሳንቲም) ያልከፈለን ስለሆነ ቀሪ ክፍያ እንዱከፈል ይወሰንልኝ በማለት ሀምላ 2 ቀን 1999 ዓ/ም የተጻፈ ክስ አቅርቧል። አመልካች ውል መኖሩን ሳይክድ ተጠሪ በተጭበረበረ ሰነድ ክፍያ የወሰደ መሆኑን ገልፆና የተጠሪን ክስ ክድ ተከራክሯል። የፋዳራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሰይድ ዓሉ የተፈቀደላቸው የሑሳብ አዋቂዎችሑሳቡን አጣርቶ እንዱያቀርብ ካደረገ በኋላ፣ አመልካች ለተጠሪ ብር 3,747,741.44 (ሶስት ሚሉዮን ሰባት መቶ አርባ ሰባት ሺ ሰባት መቶ አርባ አንድ ብር ከአርባ አራት ሳንቲም)ሉከፍል ይገባል በማለት በመዛገብ ህዲር 19 ቀን 2001 ዓ/ም ውሳኔ ሰጥቷል። አመልካች በዘህ ውሳኔ ቅር በመሰኘት ይግባኝ ለፋዳራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት አቅርቧል።
የፋዳራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት አመልካች የስር ፍርድ ቤት በመዛገብ ህዲር 19 ቀን 2001 ዓ/ም የሰጠውን ውሳኔ በመቃወም ባቀረበው የይግባኝ ቅሬታ ላይ ተጠሪ መልስ እንዱሰጥ ካደረገና የግራ ቀኙን ክርክር ከሰማ በኋላ፡- (ሀ) ተጠሪ የኮንስትራክሽን ማቴሪያልች ያጓጓዖበት ዔርቀት ቀድሞ ተለክቶ የውለ አካል ሆኗል ወይስ አልሆነም? (ለ) አመልካችና ተጠሪ አፈር ለማጓጓዛና ላልች የኮንስትራክሽን ማቴሪያል ለማጓጓዛ በአንድ ጨረታ ሁለት የተለያዩ ውልች ተዋውለዋል? በክፍያ ሂደት ተጠሪ አፈር ለማጓጓዛና ላልች የኮንስትራክሽን ማቴሪያልችን ለማጓጓዛ የሰራቸውን ስራዎች ቀላቅል የክፍያ ጥያቄ አቅርቦ ክፍያ ወስዶል ወይስ አልወሰደም (ሐ) ተጠሪ ለክፍያ አቅርቦ ክፍያ ከወሰደባቸው ሰነድች መካከል የተጭበረበሩና በመመሳጠር አግባብ ክፍያ የተፈጸመባቸው ሰነድች አለ ወይስ የለም? (መ) ሑሳቡ በገለልተኛ ባለሙያ እንደያጣራ ማድረግ የሚመለከቱ ጨብጦችን በመያዛ የስር ፍርድ ገለልተኛ ባለሙያ መድቦ ሑሳቡን በማጣራት ውሳኔ ላሰጥበት ይገባል በማለት የስር ፍርድ ቤት የሰጠውን ውሳኔ ሽሮ፣ ጉዲዩን በፍ/ስ/ስ/ህግ ቁጥር 343(1) በይግባኝ መዛገብ መስከረም 24 ቀን 2003 ዓ/ም የሰጠው ውሳኔ መልሶ ልኮለታል።
ለዘህ ሰበር ክርከር መነሻ የሆነው፣ የፋዳራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፋዳራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ጉዲዩን እንደገና አጣርቶ እንዱወሰን በመዛገብ ቁጥር42620 መስከረም 24 ቀን 2003 ዓ/ም በሰጠው ውሳኔ ከመለሰለት በኋላ የመደበው ልዩ አዋቂ ባለሙያ ስራውን ያከናወነበት አግባብናየስር ፍርድ ቤት የልዩ አዋቂውን ባለሙያ በመቀበል የሰጠው ውሳኔ ህጋዊ አግባብነት ያለውን ስርዓት የተከተለ ነው ወይስ አይደለም? የሚለውን ጥያቄ የሚመለከት ነው። ይግባኝ ሰሚው ችልት ጉዲዩን ከመለሰለት በኋላ የስር ፍርድ ቤት ሑሳቡን አጣርቶ እንዱያቀርብ አቶ በየነ ፈቀደ የተባለ የሑሳብ ባለሙያ መድቧል። የሑሳብ ባለሙያ ከተመደቡ በኋላ አመልካች ለባለሙያው ጽ/ቤት የሰጣቸው ቢሆንም ሁለት ቀናት ብቻ የታዩ መሆኑን፤ የአመልካችን ሰነድች በአግባቡ ተረክቦ ያልወሰደ መሆኑንና የሑሳብ ባለሙያው በገለልተኝነት ሑሳቡን ያጣራል የሚል ዔምነት የላለው መሆኑን ገልጾ አቤቱታ ያቀረበ መሆኑንናበየነፈቀደ የተፈቀደለት የሑሳብ አዋቂ በበኩለ አመልካች የሑሳብ ሰነድቹን በሁለት ቀናት ውስጥ አደራጅቶ ካላቀረበለት በስራው ላይ ለሚፈጠረው ጉድለት አመልካች ኃላፉነቱን የሚወስድ መሆኑን ገልጾ ሚያዛያ 28 ቀን 2004 ዓ/ም ለአመልካች በቀጥታ ደብዲቤ መጻፈንና አመልካች በበኩለ የሑሳብ ባለሙያው ለጻፈት ደብዲቤ ግንቦት 2 ቀን 2004 ዓ/ም ለበየነ ከበደ በቀጥታ በጻፈው ደብዲቤ መልስ የሰጠ መሆኑን፣ የሑሳብ ባለሙያና አመልካች ልዩነት የፈጠሩባቸው ጉዲዮች ላይ የስር ፍርድ ቤት መመሪያ ሳይሰጥ፣ የሑሳብ ባለሙያው በመሰለው ሑሳቡን ሰርቶ ሪፖርት ማቅረቡንና አመልካች የሑሳብ ሪፖርቱን በመቃወም አስተያየት ማቅረቡን፣ የፋዳራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አመልካች ያቀረበውን መቃወሚያ ውድቅ በማድረግ በየነ ከበደ የተፈቀደለት የሑሳብ ባለሙያ የቀረበውን ሪፖርት መሰረት በማድረግ አመልካችብር 3,757,077.56 (ሶስት ሚሉዮን ሰባት መቶ ሃምሳ ሰባት ሺ ሰባ ሰባት ብር ከሃምሳ ስድስት ሳንቲም) ለተጠሪ ሉከፍል ይገባል በመዛገብ ሰኔ 21 ቀን 2005 ዓ/ም ውሳኔ ሰጥቷል።
አመልካች የፋዳራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በመዛገብ ሰኔ 21 ቀን 2005 ዓ/ም የሰጠውን ውሳኔ በመቃወም ይግባኝ ለፋዳራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት አቅርበዋል። የፋዳራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት የአመልካችን ይግባኝ በፍ/ስ/ስ/ህግ ቁጥር 337 መሰረት በመሰረዛ በመዛገብ ጥቅምት 25 ቀን 2006 ዓ/ም በዋለው ችልት ትዔዙዛ ሰጥቷል። አመልካች ጥር 20 ቀን 2006 ዓ/ም በተጻፈ የሰበር አቤቱታ የፋዳራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፋዳራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት በመዛገብ መስከረም 24 ቀን 2003 ዓ/ም በሰጠው ውሳኔና መመሪያ መሰረት ተገቢውን ማጣራት ሳያደርግ ውሳኔ መስጠቱ መሰረታዊ የህግ ስህተት ነው። የስር ፍርድ ቤት የዔርቀት ልኬትን በተመለከተ ለሁለም ቦታ በ27 ኪል ሜትር ሑሳብ ክፍያ እንድንፈጽም መወሰኑ፣ አመልካች በተጭበርበሩና በመመሳጠር ክፍያ የወሰደባቸው ሰነድች እያለን ሰነድች በማስረጃነት ሳያቀርቡና ይህንኑ የሚያስረደ ምስክሮቸ ሳይሰሙ መወሰኑ፤
ሂሳቡን እንዱያጣሩ የተመደቡት ባለሙያ ሑሳቡን በአግባቡ ሳይሰሩ ሰነድቹን ፈርመው ካቀረቡበት ሚያዛያ 8 ቀን 2004 ዓ/ም በፉት ሚያዘያ 3 ቀን 2004 ዓ/ም ሰርተው እንዲጠናቀቁ በመግልጽ ያቀረቡትን ሪፖርት በመቀበል የሰጠው ውሳኔ መሰረታዊ የህግ ስህተት ያለበት ስለሆነ በሰበር ታይቶ እንዱታረምልኝ በማለት አመልክቷል።
አመልካች መጋቢት 24 ቀን 2006 ዓ/ም የተጻፈ የመልስ መልስ አቅርቧል።
ከስር የክርክር አመጣጥና ግራቀኙ ለዘህ ሰበር ችልት ያቀረቡት ክርክር ከላይ የተገለጸው ሲሆን እኛ የስር ፍ/ቤት የአመልካችና የተጠሪን ሑሳብ በገለልተኛነት አጣርቶ እንዱቀርብ በፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 136/1/ መሰረት የመደበው በየነ ፈቀደ የተፈቀደለት የሑሳብ አጣሪ ባለሙያ ሂሳቡን በገለልተኛነት እንዱያጣራ ተገቢውን መመሪያ በመስጠትና የሑሳብ ባለሙያው ግራቀኙ አለን የሚሎቸውን ሰነድችና አንደኛቸው ላላው ባቀረበው ሰነድ ላይ ያቀረቧቸውን ተቋውሞዎች ከሙያ አንጻር በመመርመር ሚዙናዊ የሆነ የሑሳብ ሪፖርት እንዱቀርብና ሃላፉነቱን እንዱወጣ በማድረግ ውሳኔ ሰጥቷል ወይስ አልሰጠም? የሚለው ጭብጥ ተመልክተናል።
ይህንን ጭብጥ ለመወሰን፣ በአገራችን የፍትህ ስርዓት በፍርድ ቤት የሚመደብ የልዩ አዋቂ፣ በሙያው አጣርቶ እንዱያቀርብ በፍርድ ቤት የታዖዖውን ነገር ሲያጣራ ስላለበት ሃላፉነትና ሉከፍለው ስለሚገባው የአሰራር ስርዓትና ሉከተለው ስለሚገባ ስነ ምግባር በጥልቀት ማየት ያስፈልጋል። በአገራችን የሕግ ስርዓት አንደኛው ወገን ከላላው አካል ሉከፈለኝ ይገባል ስለሚለው ገንዖብ በግለ ልዩ አዋቂ ቀጥሮ በማስጠናት፣ በግል የቀጠረው ልዩ አዋቂ የቀረበለትን የምርመራ ውጤት በፍታብሓር ሕግ ቁጥር 223 እና በፍታብሓር ስነ-ስርዓት ሕግ ቁጥር 137/1/ መሰረት በማስረጃነት በማያያዛና ልዩ አዋቂውን በምስክርነት በመዖርዖር የዲኝነት ጥያቄውን ወይም ክርክሩን ለማቅረብ የሚችል መሆኑን ከድንጋጌዎቹ ይዖትና አላማ ለመረዲት ይቻላል። ሆኖም በአንደኛው ወገን ቀጣሪነት በልዩ አዋቂ ተመርምሮ የቀረበው ግኝት ተዓማኒነትና ክብደት ያለው ማስረጃ ተደርጎ በፍርድ ቤት የሚወስደው የልዩ አዋቂውን የምርመራ ውጤት ላላኛው ወገን ሳይቃወም ትክክለኛ የምርመራ ውጤት ነው ብል የተቀበለው በሆነ ጊዚ ብቻ እንደሆነ የፍታብሓር ስነ ስርዓት ሕግ አንቀጽ 250 ‛ ተከራካሪዎቹ ወገኖች ወይም አንደኛው ወገን ክስ የቀረበበት ሃብት ግምት ወይም ዋጋ ምክንያት ባለመስማማት ክርክር ያቀረቡ እንደሆነ ፍ/ቤቱ ጭብጡን ከመመስረቱ በፉት ነገሩ የሚሰማበትን ቀነ ቀጠሮ ወስኖ በዘህ ሕግ ቁጥር 132 ወይም በፍታብሓር ስነ-ስርዓት ሕግ ቁጥር 136 በተነገረው መሰረት የሃብቱን ግምት የሚያሳውቁ ምትክ ዳኞች ይሾማል“ በማለት ደንግጓል።
ከዘህ ድንጋጌ የምንረዲው በአንደኛው ተከራካሪ ወገን የተቀጠረ ልዩ አዋቂ ባለሙያ በምርመራ ሑደት አግኝቻለው የሚለው ግኝትና ውጤት ላላው ተከራካሪ ወገን ካልተስማማበት፣ ጉዲዩን የሚያየው ፍ/ቤት የምትክ ዲኛ ስልጣን ያለው ልዩ አዋቂ ባለሙያ የመመደብ ግዳታ ያለበት መሆኑን ነው። ከዘህ አንጻር ሲታይ የአመልካችንና የተጠሪን ሑሳብ አጣርቶ እንዱቀርብ በስር ፍ/ቤት በሑሳብ አጣሪነት የተሾመው ‛በየነ ፈቀደ የተፈቀደለት የሑሳብ አጣሪ ባለሙያ“ አመልካችና ተጠሪ በየግላቸው የሑሳብ ባለሙያዎች አሰርተው ባቀረቡት የሑሳብ ምርመራ ውጤት ባለመስማማታቸው ምክንያት በፍታብሓር ሕግ ቁጥር 250 መሰረት የስር ፍ/ቤት የመደበው ልዩ አዋቂና መርማሪ ብቻ ሳይሆን፣ የስር ፍ/ቤት ህዲር 14 ቀን 2001 ዓ.ም ለሰጠው ውሳኔ መሰረት የሆነውን የሑሳብ ሪፖርት ያቀረበው ሰይድ አሉ የተፈቀደላቸው የሂሳብ አጣሪ፣ ሑሳቡን ገለልተኛ ሆኖ አላጣራም በሚል ምክንያት የፋዳራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት የፍደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ውሳኔ በመሻር ሂሳቡ በገለልተኛ የሂሳብ ባለሙያ እንዱጣራ ለማድረግ ውሳኔ እንዱሰጥበት በይግባኝ መዛገብ መስከረም 20 ቀን 2003 ዓ.ም በሰጠው ውሳኔና መመሪያ መሰረት የተመደበ የሂሳብ አጣሪ ነው።
የሂሳብ አጣሪው የስር ፍ/ቤት በፍ/ሥ/ሥ/ሕግ ቁጥር 136 መሰረት የመደበው የልዩ አዋቂ /ኤክስፏርት/ ነው። ሑሳብ አጣሪው በፍ/ቤቱ ሑሳቡን አጣርቶ እንዱቀርብ የተሾመ በመሆኑ ስራውን በሚያከናውንበት ጊዚ ሁለ ከግራቀኝ ተከራካሪ ወገኖች ጋር ያለው ግንኙነት የሙያውን ስነ-ምግባርና ገለልተኛነትን መሰረት ያደረገ መሆን አለበት። የሑሳብ አጣሪው በስራ ሂደት ሉቀርቡለት የሚገቡ ጠቃሚ ማስረጃዎች ከአንደኛው ተከራካሪ ወገን ወይም በሁለቱም ወገን ተከራካሪዎች ወይም በልላ ሶስተኛ ሰው ሳያቀርቡለት ቢቀሩ ወይም ቢዖገዩበት ይህንኑ በፍ/ሥ/ሥ/ሕግ ቁጥር 136 መሰረት በሂሳብ አጣሪነት ለሾመው ፍርድ ቤት በማሳወቅ ፍ/ቤቱ ስለሰነድቹ አቀራረብ በፍ/ሥ/ሥ/ሕግ ቁጥር 132፣ በፍ/ሥ/ሥ/ሕግ/ቁጥር 145 /1/ እና ላልች አግባብነት ያላቸው ድንጋጌዎች መሰረት ትእዙዛ እንዱሰጥበትና የማጣራት ስራው ስለሚከናወንበት ሁኔታ መመሪያ እንዱሰጠው ከመጠየቅ ውጭ፣ አንደኛውን ወገን፣ ማስረጃዎችህን በሁለት ቀን፣ ወይም በአንድ ሳምንት ውስጥ ካላቀረብክ፣ ያንተን ሰነድች የማልቀበልና በሂሳብ ሪፖርቴም የማላካትተው መሆኑን እንድታውቀው በማለት በቀጥታ ለአንደኛው ወገን ማስጠንቀቂያ መስጠትና የአንደኛውን ወገን ሰነድ ሳይቀበልና ሳያካትት የሑሳብ ሪፖርቱን ሰርቶ የማቅረብ ተልዔኮው የማይፈቅድና ስልጣንም የላለው መሆኑን፣ ከፍ/ሥ/ሥ/ሕግ ቁ. 132 እስከ ፍታብሓር ስነ-ስርዓት ሕግ ቁጥር 136 የተደነገጉትን ድንጋጌዎች ይዖትና መሰረታዊ አላማ በማገናዖብ ለመረዲት ይቻላል።
በያዛነው ጉዲይ የአመልካችና የተጠሪን ሂሳብ የሙያውን ስነ-ምግባርና የፊይናንስና የክፍያ ሕጎችንና ደንቦችን መሰረት በማድረግ፣ የግራቀኙን የሰነድ ማስረጃዎችና አንደኛው በልላው ሰነድ ላይ የሚያቀርቡትን ተቃውሞ ከሙያ አንጻር መርምሮ ሪፖርቱን እንዱያቀርብለት የፋዳራል ከፍተኛ ፍ/ቤት የተሾመው ‛በየነ ፈቀደ የተፈቀደለት የሂሳብ አጣሪ“ ለምርመራ የሚያስፈልጉ ሰነድችን በማቅረብ ሂደት የተፈጠሩ ችግሮችን በምትክ ዲኝነት ለሾመው ፍ/ቤት በማሳወቅ ፍ/ቤቱ ትእዙዛና መመሪያ እንዱሰጥበት የማድረግ አሰራርን ተከትል ሑሳቡን በማጣራት ሪፖርቱን ያላቀረበ መሆኑን የሑሳብ አጣሪው ለአመልካች በቁጥር በከሂአ/014/2004 ሚያዛያ 28 ቀን 2004 ዓ/ም በቀጥታ ከሰጠው ማስጠንቀቅያ ይዖትናማስጠንቀቅያው የሑሳብ አጣሪውን ገለልተኝነትና በተሰጠው የስልጣን ወሰን ስር ሆኖ ሑሳቡን ያከናወነ መሆኑን በመመዖን ሂደት ከሚኖረው ህጋዊ ውጤት ከመረመረው ለመረዲት ይቻላል።
የሑሳብ አጣሪው ሑሳቡን በሚመረምርበት ጊዚ የሰነድች አቀራረብ ሂደት ያጋጠመውን ችግር ለሾመው ፍ/ቤት በማሳወቅ ፍ/ቤቱ ቀጣዩ ትእዙዛ እና የስራ መመሪያ እንዱሰጥበት መጠየቅ ሲገባው ራሱ ውሳኔ ሰጭ በመሆን አመልካች በሁለት ቀናት ውስጥ ሰነድችን አደራጅቶ ካላቀረበለት የላላኛውን ወገን /የተጠሪን/ ሰነድች መሰረት በማድረግ ሪፖርቱን ሰርቶ እንደሚያቀርብና በዘህ ምክንያት ለሚፈጠረው ችግር አመልካች ሀላፍነቱን የሚወስድ መሆኑን የሚገልፅ የማስጠንቀቅያ ደብዲቤ በመፃፍ አመልካችም ለሑሳብ አጣሪው ማስጠንቀቅያ ተገቢነት የላለው መሆኑን የሚገልፅ ምላሽና ደብዲቤ ለሑሳብ አጣሪው በአድራሻቸው በቀጥታ በቁጥሩ 2132/ዎ/ሥ/አስ/9314 ግንቦት 2 ቀን 2009ዓ/ም ደብዲቤ ፅፍለታል ። ይህም የሚያሳየው በሥራ ሂደት የሑሣብ አጣሪው አንደኛውን ተከራካሪ /አመልካችን/ የሚኮንን አኳኋን አቋምን በቀጥታ ለአመልካች በመግለፅ የሑሳብ አጣሪው ገለልተኝነት ጥርጣሬ ውስጥ የሚጥለ ተግባራትን በፍርድ ቤት ከተሰጠው የአጣሪነት ሹመት ወሰን በማለፍ የፈፀመ መሆኑን ነው።
የሑሳብ አጣሪው አመልካችን ሰነድህን አልቀበልህም በማለት የሰጠው ማስጠንቀቅያ በሑሳብ ሪፖረቱም ላይ የተንፀባረቀ መሆኑን የሚያሳይ መሰረታዊ ነጥቦች አለ። በአብነት ለማንሳትም አመልካች ተጠሪ በተጭበረበሩ የሑሳብ ሰነድችና በመመሳጠር የማጓጓዡያ አገልግልት ሳይሰጥ ክፍያ ወስድባቸዋል የሚላቸውን ደረሰኝ ቁጥሮት ፕሮጀክቱን የሚገኝበትን ስፍራ በዛርዛር በመመስረት ለፍ/ቤቱ ያቀረበው መሆኑን በትእዙዛ ካስቀረበ ነው የፋ/ከ/ፍ/ቤት የመዛገብ ተረድተናል። በአንፃሩ የሑሳብ አጣሪው ባቀረበው ሪፖርት ውስጥ አመልካች በተጭበረበረ ሰነድና በመመሳጠር ተጠሪ ያልሰጠው አገልግልት ክፍያ ወስድባቸዋል በማለት ለይቶ በዛርዛር ስላወጣቸው ሰነድች የተሰጠው ሙያዊ አስተያየት አለመኖሩ የሑሳብ አጣሪው ሚያዛያ 28 ቀን 2004 ዓ/ም በሰጠው ማስጠንቀቅያ መሰረት የሑሳብ ሪፖርቱን የአመልከችን ሰነድች ሳይመለከትና በአግባቡ ሳይመረምር ያዖጋጀው ስለመሆኑ በእርግጠኝነት ለመናገር ለመደምደም የማያስችል ሆኖ አግኝተነዋል።የስር ፍ/ቤት የሑሳብ ምርመራ ሂደት ሑሳብ አጣሪው ያጋጠመውን ችግር ለፍ/ቤቱ እንዱያሳውቅ እና በጎንዮሽ ከአንዲቸው ተከራካሪ ወገኖችጋር ማስጠንቀቅያ የመፃፍ እና የሑሳብ አጣሪውን ገለልተኝነት ጥያቄ ውስጥ የሚጥለ ተግባራትን መመሪያና ትእዙዛ መስጠት ሲገባው የሑሳብ አጣሪው በፍትሐብሕር ስነስርዓት ህግ ቀጥር 136(2) ከተደነገገው ውጪ የአመልካችን የሑሳብ ሰነድና መቃወሚያና አስተያየት ሳያካትት መርምሮ ያቀረበለትን ሪፖርት ተቀብል ውሳኔ መስጠቱ የፍ/ስ/ስ/ህ/ቁ 134 የፍታብሄር የስነ ስርዓት ህግ ቁጥር 135 እና የፍታሐብሓር ስነ ስርዓት ህግ ቁጥር 136 ድንጋጌዎች ያልተከተለ እና መሰረታዊ የህግ ስህተት የተፈጸመበት ሆኖ አግኝተነዋል።
ከላይ በዛርዛር የገለፅነው እንደተጠበቀ ሆኖ ተጠሪ አመልካች እንዱከፍለው የጠየቀው ብር 3,204,391.33 መሆኑ ሐምል 2 ቀን 1999ዓ/ም ፅፍ ባቀረበው የክስ ማመልከቻ በግልፅ ሰፍሮ እያለ የስር ፍ/ቤት ተጠሪ በግልፅ ዲኝነት ያልተጠየቀበትን 3,757,077.56 እንዱከፍል የሰጠው ውሳኔ በፍ/ስ/ስ/ህ/ቁ 182 ንኡስ አንቀፅ (2) የሚጥስና መሰረታዊ የህግ ስህተት የተፈፀመበት ሆኖ አግኝተነዋል። በአጠቃላይ የፋ/ከ/ፍ/ቤት የሑሳብ አጣሪው የተሰጠውን በገለልተኝነት የግራ ቀኙን ሑሳብ አጣርቶ የማቅረብ ሀላፉነት በአግባቡ እንዱወጣ ተገቢውን መመሪያ ሳይሰጥ የሑሳብ አጣሪው አመልካች የተጭበረበሩና በመመሳጠር ሑሳብ ተከፍልባቸዋል የሚላቸውን ሰነድች በአግባቡ ሳይመረምር ያቀረበውን የሑሳብ ሪፖርት ተቀብል የሰጠውን ውሳኔ የፋ/ጠ/ፍ/ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት በይግባኝ አይቶ ማረም ሲገባው በትዔዙዛ ማፅናቱ መሰረታዊ የህግ ስህተት ያለበት ነው በማለት ወስነናል።
የፋ/ከ/ፍ/ ሰኔ 21 ቀን 2005 ዓ/ም የሰጠው ውሳኔና የፋ/ጠ/ፍ/ቤት የፍትሐብሕር ይግባኝ ሰሚ ችልት በመዛገብ ጥቅምት 25 ቀን 2006 ዓ/ም የሰጠው ትእዙዛ ተሽሯል።
የፋ/ከ/ፍ/ቤት የፋዳራል ኦዱት ኮሚሽን ልምድና ዔውቀት ያላቸው የሑሳብ ባለሞያዎች በመመደብ የአመልካች እና የተጠሪን ሑሳብ አጣርተው እንዱያቀርቡለት በፍ/ስ/ስ/ህ/ቁ 136(1) መሰረት ትእዙዛ በመስጠት በማጣራቱ ሂደት ከባለሙያዎች ለሚቀርቡለት ጥያቄዎች ተገቢውን መመሪያና ትእዙዛ በመስጠት በጉዲዩ ላይ ውሳኔ እንዱሰጥበት በፍ/ስ/ስ/ህ/ቁ 343(1) መሰረት ጉዲዩ መልሰን ልከንለታል።
በዘህ ፍ/ቤት የወጡትን ወጪና ኪሳራ ግራቀኙ ለየራሳቸው ይቻለ።
መዛገቡ ወደመዛገብ ቤት ይመለስ
No topics extracted.