በህግ የሰውነት መብት የተሰጣቸው ተቋማት በድሃ ደንብ ዲኝነት ሳይከፍለ ለመስተናገድ በማስረጃ ሉያቀርቡት የድሬ እንጭኒ ወረዲ መንገድች ባለስልጣን VI ጉዲዮችየፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ.467-479 እና አንጭኒ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዛ ዓ.ም
No summary available.
ታህሳስ 27 ቀን 2009 ዓ.ም ዳኞች፡- ዲኜ መላኩ ተኽሉት ይመስል ቀነዓ ቂጣታ ሰናይት አድነዉ ጳዉልስ አርሺሶ አመልካች፡- የድሬ እንጭኒ ወረዲ መንገድች ባለስልጣን - ነ/ፈጅ ወልዳ ዋቆ ቀርበዋል ተጠሪ፡- እንጭኒ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዛ - የቀረበ የለም መዛገቡ ተመርምሮ የሚከተለዉ ፍርድ ተሰጥቷል።
ይህ የሰበር ጉዲይ የገንዖብ ክፍያን መነሻ ያደረገ ክርክር ሲሆን፣ ጉዲዩ ለዘህ ችልት ላቀርብ የቻለዉ የኦሮሚያ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችልት በመ.ቁ.202599 በ18/4/2008 ዓ.ም የሰጠዉ ዉሳኔ መሰረታዊ የሕግ ስህተት የተፈጸመበት ስለሆነ እንዱታረምልን በማለት የአሁን አመልካች የሰበር አቤቱታ በማቅረቡ ነዉ።
የጉዲዩ አመጣጥ ሲታይ በምዔራብ ሸዋ ዜን ከፍተኛ ፍ/ቤት የአሁን አመልካች የሥር 1ኛ ተከሳሽ፣ የአሁን ተጠሪ የሥር ከሳሽ፣ በዘህ ችልት ተከራከሪ ያልሆነዉ 2ኛ ተከሳሽ የምዔራብ ሸዋ ዜን ገንዖብና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት ሆኖ ሲከራከሩ የነበረ ሲሆን፣ የሥር ከሳሽ አምስት ሚሉዮን ብር ተከሳሾች እንዱከፍለት በድሃ ደንብ መዛገብ በማስከፈት ዲንኝነት ጠይቋል።
ይህን ክስ በተመለከተ የሥር 1ኛ ተከሳሽ ባቀረበዉ መልስ ከሳሽ ብር 9,307,479 ስለተከፈለዉ ድሃ ነዉ ለማለት ስለማይቻል በድሃ ደንብ ክስ ማቅረብ አይችልም በማለት ተከራክሯል። የሥር 2ኛ ተከሳሽ በዘህ ጉዲይ ባቀረበዉ መልስ ለከሳሽ በነጻ መዛገብ በነጻ ቢከፈትለት ተቃዉሞ የለንም በማለት ተከራክሯል።
ከዘህ በኋላ የሥር ከፍተኛ ፍ/ቤት ጉዲዩን በማየት በሰጠዉ ዉሳኔ ከሳሽ በንግድ ሕጉ አግባብ የከሰረ ስለመሆኑ ዉሳኔ ካልተሰጠዉ በቀር በፍትሐብሕር ሥነ ሥርዓት ሕግ በድሃ ደንብ ክስ ማቅረብ አይችልም፣ ከሳሽ አስቀድሞ በንግድ ሕጉ አግባብ የከሰረ መሆኑን ዉሳኔ ማሰጠት አለበት በማለት አቤቱታዉን ዉድቅ በማድረግ ወስኗል።
የሥር ከሳሽ ይህን ዉሳኔ በመቃወም ለኦሮሚያ ጠቅላይ ፍ/ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት ያቀረበ ሲሆን ፍ/ቤቱ ግራ ቀኛቸዉን በማከራከር በሰጠዉ ዉሳኔ ይግባኝ ባይ የዲኝነት ክፍያ ለመክፈል አቅም እንደላለዉ በቂ ማስረጃ አቅርቦ እያለ የሥር ፍ/ቤት አቤቱታዉን ዉድቅ ማድረጉ ተገቢ አይደለም በማለት የሥር ዉሳኔ በመሻር ለከሳሽ በድሃ ደንብ ፊይል እንዱከፈትለት በማለት ወስኗል። የሥር 1ኛ ተከሳሽ በዘህ ዉሳኔ ቅር በመሰኘት የሰበር አቤቱታ ለኦሮሚያ ጠቅላይ ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችልት ያቀረበ ሲሆን፣ ችልቱ ግራ ቀኛቸዉን በማከራከር የይግባኝ ሰሚ ፍ/ቤት ዉሳኔ በማጽናት ወስኗል። የአሁን የሰበር አቤቱታ የቀረበዉ ይህን ዉሳኔ በመቃወም ለማስለወጥ ነዉ።
የአሁን አመልካች በ29/4/2008 ዓ.ም የተጻፈ ሶስት ገጽ አቤቱታ የአሁን ተጠሪ በድሃ ደንብ መሰረት ክስ ለማቅረብ በቅድሚያ ድሃ ስለመሆኑ በሂሳብ ባለሙያ የተረጋገጠ ማስረጃ ወይም በፍ/ቤት ከስሯል ተብል የተሰጠ ዉሳኔ ባለቀረበበት፣ ተጠሪ ወደ አስር ሚሉዮን ብር ክፍያ ተከፍል እያለ ግብር ያልከፈለበት ምክንያት ባልተጣራበት፣ የሥር ፍ/ቤቶች ተጠሪ በድሃ ደንብ ክስ እንዱያቀርብ የሰጡት ዉሳኔ መሰረታዊ የህግ ስህተት የተፈጸመበት ስለሆነ እንዱሻርልን በማለት አመልክቷል።
የሰበር አጣሪ ችልት ይህን ጉዲይ በማየት ፣ተጠሪ በድሃ ደንብ ክስ እንዱያቀርብ የመወሰኑን አግባብነት፣ ለመመርመር ሲባል አቤቱታዉ ያስቀርባል በማለት ተጠሪ መልስ እንዱሰጥ በታዖዖዉ መሰረት በ16/7/2008 ዓ.ም የተጻፈ ሁለት ገጽ መልስ አቅርቧል። የመልሱም ይዖት፡- የሥር ፍ/ቤቶች የሰጡት ዉሳኔ በሕግ አግባብ ስለሆነ የቀረበዉን አቤቱታ ዉድቅ የሥር ዉሳኔ እንዱጸናልን በማለት በዛርዛር ተከራክሯል።
የጉዲዩ አመጣጥ ከላይ የተመለከተዉ ሲሆን ይህ ችልት የግራ ቀኛቸዉን ክርክር ለሰበር አቤቱታ መነሻ ከሆነዉ ዉሳኔ እና አግባብነት ካላቸዉ የሕግ ድንጋጌ ጋር በማገናዖብ እንዱሁም አቤቱታዉ ያስቀርባል ሲባል ከተያዖዉ ጭብጥ አንጻር እንደሚከተለዉ መርመሮታል። መዛገቡን እንደመረመርነዉ የአሁን ተጠሪ በድሃ ድንብ ክስ ለማቅረብ ይችላል ወይስ አይችልም የሚለዉ ነጥብ ምላሽ ማግኘት ያለበት ጉዲይ ነዉ። በመሰረቱ በኢ.ፋ.ዳ.ሪ.ሕገ መንግስት አንቀጽ 37 /1/ እንደተመለከተዉ ማንኛዉም ሰዉ በፍርድ ሉወሰን የሚገባዉን ጉዲይ ለፍርድ ቤት ወይም ለላላ በሕግ የዲኝነት ስልጣን ለተሰጠዉ አካል የማቅረብና ዉሳኔ የማግኘት መብት አለዉ በማለት ይደነግጋል። በዘህ ድንጋጌ የተመለከተዉ ፍትሕ የማግኘት መብት ለተፈጥሮ ሰዉም ሆነ በሕግ ሰዉነት የተሰጠዉን አካል የሚያጠቃልል ይሆናል። ይህ ፍትሕ የማግኘት መብት አግባብነት በልላቸዉ ምክንያቶች ሉደናቀፍ አይገባም። ይህን መብት ተፈጻሚ ለማድረግ በፍ/ቤትም ሆነ በልላ በሕግ የዲኝነት ስልጣን የተሰጠዉ አካል አቤቱታ ወይም ክስ የማቅረብ ሂደት ምቹ ሁኔታ ሉኖር እንደሚገባ የሚያከራክር አይሆንም። ነገር ግን ፍትሕ የማግኘት መብት ተግባራዊ ሲደረግ በዛርዛር ህጎች የተመለከተዉን የክርክር አቀራረብ ሥርዓትን በአስጠበቀ መልኩ መሆን እንዲለበት ሉሰመርበት ይገባል። አንድ በፍትሐብሕር ጉዲይ ክስ የሚያቀርብ ወገን የፍትሐብሕር ሥነ ሥርዓት ሕጉ የደነገገዉን የክስ ወይም አቤቱታ የማቅረብ ሥርዓትን በጠበቀ መንገድ መሆን አለበት። በዘህ አግባብ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ.215 /1/ እንደሚደነግገዉ አቤቱታ ወይም ክስ የሚያቀርብ ሰዉ፣ በድሃ ደንብ መሰረት ያላቀረበ እንደሆነ፣ የዲኝነት ክፍያ እስካልተከፈለ ድረስ ተቀባይነት ሉያገኝ እንደማይችል ያመለክታል። እዘህ ላይ መዖንጋት የላለበት ጉዲይ በሕጉ በግልጽ ያለ ዲኝነት ክፍያ ሉቀርቡ የሚችለ አቤቱታዎች ወይም ክሶች ያለ መሆናቸዉን ነዉ።
ስለዘህ ለዲኝነት ሰጭ አካል አቤቱታ ወይም ክስ የሚያቀርብ አካል የገንዖብ አቅም ያለዉ እንደሆነ በደንቡ መሰረት ተገቢዉ የዲኝነት ክፍያ ሉፈጽም እንደሚገባ ነዉ። በዘህ መሰረት አቤቱታ ወይም ክስ የሚያቀርብ ሰዉ በዘህ አግባብ ተገቢዉን ሳይፈጽም ፍትሕ የማግኘት መብት ሉጠበቅልኝ ይገባል ለማለት አይችልም።
ከዘህ ዉጭ ደግሞ ማንኛዉም ሰዉ አቤቱታ ወይም ክስ ለማቅረብ የሚፈልግ ሆኖ ሳለ የዲኝነት ገንዖብ ለመክፈል የገንዖብ አቅም የላለዉ እንደሆነ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ.467--479 መሰረት ዲኝነት ሳይከፈልበት በነጻ ስለሚቀርብ ክስ መሰረት መብቱ ሉከበርለት ይገባል። የዲኝነት ገንዖብ በሙለን ወይም በከፉል የመክፈል ገንዖብ የላለዉ ወይም ሉያገኝ የማይችል ሰዉ፣ ድሃ መሆኑን አግባብነት ባለዉ ማስረጃ ያረጋገጠ እንደሆነ ነጻ ፊይል ተከፍቶለት መሰረታዊ መብቱን መጠየቅ እንደሚችል ሥርዓት ተዖርግቷል። በድሃ ደንብ በነጻ ፊይል ለማስከፈት አቤቱታ ወይም ክስ ሲቀርብ ፍ/ቤቱ የግራ ቀኛቸዉን ማስረጃ በማጣራት እንዱሁም አግባብነት ባለዉ ማስረጃ አጣርቶ ክስ አቅራቢዉ የገንዖብ አቅም የላለዉ ድሃ መሆኑን ማረጋገጥ እንደሚገባዉ ያሳያል። አቤቱታ ወይም ክስ አቅራቢዉ ሰዉ በዘህ አግባብ አግባብነት ባለዉ ማስረጃ የዲኝነት ገንዖብ በከፉልም ሆነ በሙለ ለመክፈል የገንዖብ አቅም የላለዉ መሆኑን የማረጋገጥ ኃላፉነት አለበት። ከዘህ ዉጭ ግን የዲኝነት ገንዖብ ላለመክፈል ሲባል የተለያዩ ዖዳዎች ወይም የማጭበርበር ድርጊት የሚፈጽም እንደሆነ በዘህ ደንብ መሰረት መዛገቡ በነጻ ሉከፈትለት አይገባም። ይህ ማለት በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ.470 ሥር የተመለከቱት ሁኔታዎች አለመኖራቸዉ እስካልተረጋገጠ ድረስ በድሃ ደንብ ፊይል ማስከፈት አይቻልም።
በመሆኑም አንድ አቤቱታ ወይም ክስ አቅራቢ ሰዉ የዲኝነት ገንዖብ መክፈል አለበት? ወይስ በድሃ ደንብ መሰረት ፊይል ሉከፈትለት ይገባል? የሚለዉ የፍሬ ነገር ጉዲይ፣ ፍሬ ነገርን የማጣራት እና ማስረጃ የመመዖን ስልጣን ባለዉ ፍ/ቤት አግባብነት ባለዉ ማስረጃ ተጣርቶ ሉወሰን የሚገባ ጉዲይ ነዉ።
በዘህ አግባብ አሁን ወደ ተያዖዉ ጉዲይ ስንመለስ የአሁን ተጠሪ ላቀረበዉ ክስ የዲኝነት የሚከፍለዉ የገንዖብ አቅም ስለላለኝ በድሃ ደንብ መዛገብ እንዱከፈትልኝ የሚል ሲሆን፣ የአሁን አመልካች ባቀረበዉ ክርክር ደግሞ ተጠሪ ከዘህ ቀደም ወደ አስር ሚሉዮን ብር ክፍያ የተቀበለ ስለሆነ በድሃ ደንብ ፊይል ሉከፈትለት አይገባም በማለት ተከራክሯል። ከዘህ አንጻር የአሁን ተጠሪ ይህን ክስ ባቀረበበት ወቅት የገንዖብ አቅሙ ምን ደረጃ ላይ እንዲለ የሚያረጋግጥ አግባብነት ባለዉ ማስረጃ የማስረዲት ግዳታ አለበት። የአሁን ተጠሪ ደግሞ የንግድ ድርጅት እንደመሆኑ መጠን የገንዖብ አቋም/ደረጃ ምን ላይ እንዲለ ለማወቅ የድርጅቱ ሂሳብ በንግድ ሕጉ አግባብ በገለልተኛ የሂሳብ ባለሙያ ወይም በኦዱት ባለሙያ ተጣርቶ የቀረበ ማስረጃ ሉኖር እንደሚገባ ግልጽ ነዉ። በዘህ መሰረት ሲታይ የአሁን ተጠሪ የገንዖብ አቅሙን የሚያረጋግጥ ይህን ዓይነት ማስረጃ ያቀረበ መሆኑን የሥር ፍ/ቤቶች ዉሳኔዎች የሚያመለክቱት ነገር የለም።
የሥር ፍ/ቤቶች በዉሳኔዎቻቸዉ ተጠሪ አቀረበ የሚለት ማስረጃዎች መካከል የሚፈለግበትን የመንግስት ግብር ያለመከፈለን የሚያሳይ ማስረጃ እንደሆነ ነዉ። ይህ ማስረጃ ግን አጠቃላይ የተጠሪን የገንዖብ አቋም የሚያረጋግጥ አግባብነት ያለዉ ማስረጃ ነዉ ብል ለመዉሰድ የሚያስችል ሆኖ አይገኝም። በዘህ ረገድ ይህ ሰበር ሰሚ ችልት በመ.ቁ.79555 የሰጠዉ አስገዲጅ የሕግ ትርጉም ተፈጻሚነት እንዲለዉ ማየት ይቻላል። ስለሆነም የአሁን ተጠሪ ላቀረበዉ ክስ የዲኝነት ገንዖብ ለመክፈል በቂ የገንዖብ አቅም የላለዉ መሆኑን አግባብነት ባለዉ ማስረጃ በሥር ፍ/ቤት ያረጋገጠዉ ነገር ስለላለ ተጠሪ በሕገ መንግስቱ የተመለከተዉ ፍትሕ የማግኘት መብት ሉጠበቅልኝ ይገባል የሚል ከሆነ ይህን የዲኝነት ገንዖብ ከፍል መዛገብ ተከፍቶለት ክርክሩን የማስቀጠል መብት አለዉ ብለናል።
ሲጠቃለል የሥር ከፍተኛ ፍ/ቤት ተጠሪ ላቀረበዉ ክስ ተገቢዉን የዲኝነት ገንዖብ ከፍል ክርክሩን መቀጠል አለበት በማለት የሰጠዉ ዉሳኔ በሕጉ አግባብ ሆኖ ሳለ፣ የኦሮሚያ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት እና የክልለ ሰበር ሰሚ ችልት ተጠሪ አግባብነት ባለዉ ማስረጃ የገንዖብ አቅም የላለዉ መሆኑን ባላስረዲበት ፊይል በነጻ እንዱከፈትለት የሰጡት ዉሳኔዎች መሰረታዊ የህግ ስህተት የተፈጸመባቸዉ ስለሆነ የሚከተለዉ ተወስኗል።
202599 በ18/4/2008 ዓ.ም የሰጠዉ ዉሳኔ መሰረታዊ የሕግ ስህተት የተፈጸመበት ስለሆነ በፍ.ብ.ሥ.ሥ.ሕ.ቁ. 348 /1/ መሰረት ተሽሯል።
የምዔራብ ሸዋ ዜን ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ.ቁ. 00057 በ9/11/2006 ዓ.ም የሰጠዉ ዉሳኔ በዉጤት ደረጃ መሰረታዊ የሕግ ስህተት የላለዉ ስለሆነ በፍ.ብ.ሥ.ሥ.ሕ.ቁ. 348 /1/ መሰረት ጸንቷል።
የአሁን ተጠሪ ላቀረበዉ ክስ በደንቡ መሰረት ተገቢዉን የዲኝነት ገንዖብ የከፈለ እንደሆነ ፊይል ተከፍቶለት ክርክሩን የማቅረብ መብት አለዉ ብለናል።
የዘህ ዉሳኔ ግልባጭ ለሥር ፍ/ቤቶች ይድረስ።
ግራ ቀኛቸዉ በዘህ ችልት ለደረሰባቸዉ ወጪና ኪሳራ የየራሳቸዉ ይቻለ።
በ15/6/2008 ዓ.ም የተሰጠዉ እግድ በዘህ ዉሳኔ ተነስቷል። ይጻፍ።
መዛገቡ ተዖግቷል፤ ወደ መዛገብ ቤት ይመለስ ብለናል።
የማይነበብ የአምስት ዳኞች ፊርማ አለበት ።
No topics extracted.