ከሳሽ ወገን ያለፍርድ ቤት ፈቃድ በተወው ወይም በሰረዖው ነገር ላላ ክስ ለማቅረብ የማይችል ስለመሆኑ፣ የፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ.፤278፤ 279/1/
No summary available.
ታህሳስ 26 ቀን 2009 ዓ/ም ዳኞች፡- አልማው ወላ ሙስጠፊ አህመድ አብርሃ መሰለ አብዬ ካሣሁን እትመት አሰፊ አመልካች፡- ወ/ሮ አስቴር ላንጂሶ ጠበቃ ገናናው ተሾመ ቀረቡ ተጠሪ፡-
ጉዲዩ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁጥር 278(2) ድንጋጌ መሰረት የተዖጋ ክስ አዱስ ክስ የሚቀርበበት መሆን ያለመሆኑን የሚመለከት ነው። ክርክሩ የተጀረመው የአሁኑ አመልካች በተጠሪዎች ላይ በኩዩ ወረዲ ፍርድ ቤት በ09/06/2007 ዓ/ም በመሰረቱት ክስ መነሻ ነው። አመልካች በክሳቸው ላይ በገብረ ጉራቻ ከተማ ቀበላ 02 ክልል ውስጥ በ264 ካ/ሜትር ለመኖሪያ ቦታ ቀርቶላቸው ቁጥሩ 505-02 የሆነውን ሁለት ክፍል ቆርቆሮ ቤት ሰርተው ይዖው እንደሚገኙ፣ በተጠሪዎች መካከል በተደረገው ክርክር በመ/ በሆነው ላይ የተሰጠውን ውሳኔ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁጥር 358 አግባብ ሲቃወሙም ፍርደ ተፈፅሟል በሚል ምክንያት ተቀባይነት ያጡ ቢሆንም አዱስ ክስ የማቅረብ መብታቸው የተጠበቀላቸው መሆኑን፣ በመ/ በሆነው ላይ ክሱን አቅርበውም በወቅቱ ክርክሩን ለመቀጠል በቂ ማስረጃ ባለማቅረባቸው በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁጥር 278 መሰረት የተዖጋውና አዱስ ክስ የማቅረብ መብታቸው የተጠበቀላቸው መሆኑን ዖርዛረውና ተጠሪዎች በውሳኔ ቤቱን የያዘባቸው መሆኑን ጠቅሰው ውሳኔው ተነስቶ ቤቱን እንዱለቁላቸው ይወሰን ዖንድ ዲኝነት ጠይቀዋል። የአሁኗ 1ኛ ተጠሪ ለክሱ በሰጡት መልስም ለክሱ ምክንያት በሆነው ጉዲይ ላይ አመልካች በመ/ ክስ ከፍተው የተዖጋው አመልካች በመ/ቁጥር 30084 በሆነ ላይ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁጥር 41 መሰረት ጣልቃ ገብተው አቤቱታው ውድቅ የሆነባቸው መሆኑን፣ ይግባኝ ጠይቀው ተቀባይነት ሲያጡም በጉዲዩ ላይ የሰበር አቤቱታ አቅርበው በክልለ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችልት እየታየ መሆኑን፣ቤቱ በመ/ በሆነ ላይ በተወሰነላቸው ውሳኔ መሰረት በመ/ በሆነ የአፈፃፀም መዛገብ ቤቱን የተረከቡ መሆኑን ዖርዛረው ክሱ ውድቅ ላሆን ይገባል በማለት ተከራክረዋል። የአሁኑ 2ኛ ተጠሪ ባለመቅረባቸው ጉዲዩ በላለበት እንዱታይ ተደርጎአል። የስር ፍርድ ቤትም ጉዲዩን መርምሮ በመ/ በሆነ ተጠሪዎች ባቀረቡት ክርክር ቤቱ የባልና ሚስት የጋራ ሃብት ነው ተብል መወሰኑን፣ በዘህ ውሳኔ መሰረት አፈጻጸም ቀጥል ውሳኔው መፈጸሙን፣ አመልካች በመ/ የፍርድ መቃወሚያ አቅርበው ፍርደ ተፈጽሞአል በሚል ምክንያት ተቀባይነት ያጡ መሆኑን፣ በመ/ ክስ አቅርበው መልስ ከተሰጠበት በኋላ አመልካች በ22/10/06 በተጻፈ ማመልከቻ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁጥር 278 መሰረት ክሱን ያነሱት ጉዲያቸው በመ/ በሆነ መፍትሓ ሉያገኝ ይችላል በሚል ምክንያት መሆኑንና በዘህ መዛገብ ያቀረቡት ጥያቄም ቤቱ የእኔ ነው የሚል ቢሆንም ክርክሩ ቀጥል መብት የላቸውም ተብል ጉዲዩን በመጀመሪያ ደረጃ በተመለከተው ፍርድ ቤት ውደቅ ተደርጎ አመልካች በይግባኝ ወደ ክልለ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ወስደው በመ/ በሆነው ላይ ውድቅ ከሆነባቸው በኋላ ጉዲዩን ወደ ክልለ ሰበር ሰሚ ችልት ወስደው በመታየት ላይ የሚገኝ መሆኑን ዖርዛሮ አመልካች በመ/ በሆነ ላይ መፍትሓ ያገኛል በማለት በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁጥር 287(2) በመ/ የቀረበውን ክስ ከአዖጉ በኋላ አዱስ ክስ ማቅረባቸው ስነ ስርዓታዊ አይለም በማለት ክሱን በብይን ውድቅ አድርጎታል። በዘህ ብይን አመልካች ቅር በመሰኘት ይግባኛቸውን ለሰሜን ሸዋ ዜን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ቢያቀርቡም ተቀባይነት አላገኙም። ከዘህም በኋላ የሰበር አቤቱታቸውን ለክልለ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችልት ቢያቀርቡም በጉዲዩ ላይ በተሰጠው ብይን የተፈጸመ መሰረታዊ የሆነ የሕግ ስህተት የለም ተብል አቤቱታቸው ተሰርዜባቸዋል። የአሁኑ የሰበር አቤቱታ የቀረበውም ይህንኑ ብይን በመቃወም ለማስለወጥ ነው።
የአመልካች የሰበር አቤቱታ መሰረታዊ ይዖት በመ/ በተሰጠው ብይን በይግባኝና በክልለ ሰበር ሰሚ ችልት እየታየ ያለው ጭብጥ ጉዲዩ መቅረብ የሚችልበት የስነ ስርዓት አግባብን ሲሆን አዱስ የቀረበው ክስ ግን መሰረታዊ መብትን ለማስከበር የቀረበ ሁኖ እያለ የበታች ፍርድ ቤቶች በመ/ የቀረበው ክስ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁጥር 278(2) የተዖጋ ነው በማለት ውድቅ ማድረጋቸው ያላግባብ ነው የሚል ነው።አቤቱታው ተመርምሮም በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁጥር 278(2) የተዖጋ መዛገብ አዱስ ክስ ላቀርብበት አይገባም ተብል የአመልካች ክስ ውድቅ የመደረጉን አግባብነት ለመመርመር ተብል ለዘህ ችልት የቀረበ ሲሆን 1ኛ ተጠሪ ቀርበው ከአመልካች ጋር በፅሐፍ ክርክር ያደረጉ ሲሆን 2ኛ ተጠሪ ግን በሕጉ አግባብ ጥሪ ተደርጎላቸው ባለመቅረባቸው ምክንያት በፅሐፍ መልስ የመስጠት መብታቸው ታልፎል። በወረዲው ፍርድ ቤት በመ/ የተሰጠው ትዔዙዛ ግልባጭም እንዱቀርብ ተደርጎ ከመዛገቡ ጋር እንዱያያዛ ተደርጓል።
ከክርክሩ መገንዖብ የተቻለው አመልካች በመ/ ያቀረቡትን ክስ ያስዖጉት በመ/ ላይ ያቀረቡት የቤቱ ባለቤትነት ጥያቄ ምላሽ ያስገኝልኛል ሲሆን በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁጥር 278(2) መሰረት በመ/ ያቀረቡት ክስ ሲዖጋውም አዱስ ክስ የማቅረብ መብታቸው የተጠበቀ መሆኑን የትዔዙዘ ግልባጭ የማያሳይ መሆኑን ነው።
ከዘህ አንጸር ጉዲዩን ስንመለከተውም የወረዲው ፍርድ ቤት በሰጠው ብይን እንደተመለከተው አመልካች አከራካሪውን ቤት በተመለከተ ቤቱ ይለቀቅልኝ በማለት በመ/ አቅርበውት የነበረውን ክስ በራሳቸው ፈቃድ በመ/ በቀረበው ክስ እልባት ያገኛል በሚል እምነት ክሱን አንስቻለሁ በማለት አቤቱታ አቅርበው መዛገቡን ስለማዖጋታቸው ፍርድ ቤቱ ማስረጃውን በመመልከት አረጋግጧል። አመልካች በዘህ መልኩ በተውት ነገር አዱስ ክስ ለማቅረብ የሚችለበትን መብት ፍርድ ቤቱ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ 278(2) ድንጋጌ መሰረት የጠበቀላቸው ስለመሆኑ በአመልካች በኩል የቀረበ ክርክርና ማስረጃ የላለ ከመሆኑም በላይ በመ/ የተሰጠው ትዔዙዛ ይዖትም ይህንኑ አያሳይም። ከፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ 279(1) ግልፅ ድንጋጌ መረዲት እንደሚቻለውም ከሳሽ ያለፈቃድ በተውት ወይም በሰረዘት ነገር ላላ ክስ ሉያቀርቡ አይችለም።
ስለሆነም አከራካሪውን ቤት በተመለከተ አመልካች በተጠሪዎች ላይ ቤቱ ይለቀቅልኝ በሚል ክስ አቅርበው በራሳቸው ፈቃድ ክሱን ያነሱ መሆኑን ገልፀው ፍ/ቤቱ መዛገቡን የዖጋውና አዱስ ክስ የማቅረብ መብታቸው የተጠበቀላቸው ስለመሆኑ ክርክርና ማስረጃ ያላቀረቡ በመሆኑ ያለ ፍርድ ቤት ፈቃድ በተውት ወይም በሰረዘት ነገር ክስ ሉያቀርቡ አይችለም ተብል የተሰጠው ብይን ህጉን የተከተለ ነው ከሚባል በቀር የህግ ስህተት የተፈፀመበት ሆኖ አላገኘነውም። በዘህም ምክንያት ተከታዩን ወስነናል።
በኩዩ ወረዲ ፍርድ ቤት በመ/ በ11/07/2007 ዓ/ም ተሰጥቶ በሰሜን ሸዋ ዜን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በመ/ በ21/07/2007 ዓ/ም፣ በክልለ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችልት በመ/ቁጥር204171 በ11/09/2007 ዓ/ም የፀናው ብይን በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁጥር 348(1) መሰረት ጸንቷል።
አመልካች በተጠሪዎች ላይ ቤቱ ይለቀቅልኝ በሚል ክስ አቅርበው በራሳቸው ፈቃድ ክሱን ያነሱ መሆኑን ገልፀው ፍ/ቤቱ መዛገቡን የዖጋውና አዱስ ክስ የማቅረብ መብታቸው የተጠበቀላቸው ስላልሆነ ያለ ፍርድ ቤት ፈቃድ በተውት ወይም በሰረዘት ነገር ክስ ሉያቀርቡ አይችለም ተብል በተሰጠው ብይን የተፈጸመ መሰረታዊ የሆነ የሕግ ስህተት የለም ብለናል። ሆኖም አመልካች በመ/ ባቀረቡት የባለቤትነት ጥያቄ ላይ ክርክራቸውን በስርዓቱ መሰረት ከማቅረብ ይህ ብይን አያግዲቸውም ብለናል።
በዘህ ችልት በተደረገው ክርክር የወጣውን ወጪና ኪሳራ የየራሳቸውን ይቻለ ብለናል።
ት ዔ ዙ ዛ በ14/07/2008 ዓ/ም የተሰጠው እግድ ተነስቷል።
መዛገቡ ወደ መዛገብ ቤት ይመለስ ብለናል።
No topics extracted.