ክስን ከማሻሻል ጋር በተያያዖ ፤ፍ/ቤት ክስ እንዱሻሻል ወ/ሮ አዚብ ታምሩ ህዲር 13 47 V በኃላ የቀረበውን ክስ የሚሻሻልበትን ነጥብ ተገቢነት መመርመር ያለበት ከመፍቀደ በፉት ስለመሆኑ እና ክሱ የተሻሻለበት ነጥብ ፍቃድ ከተሰጠበት ነጥብ ውጭ ከሆነም በውሳኔው ላይ መግለፅ ያለበት ስለመሆኑ ፤ ፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 91 እና 216 (3) እና አቶ ደጀኔ ዖውዳ ቀን 2009 ዓ.ም 12. ያለዋጋ ወይም በደመወዛ የሚሰጥ አደራ ሰጭና አደራ ተቀባይ ስምምነት ካላደረጉ በስተቀር በአደራ የሚቀመጥ ዔቃ ዋጋ የማይከፈልበት ስለመሆኑና አደራ ሰጭው አደራ ተቀባዩ ዔቃውን በመልካም አያያዛ ለማኖር ያወጣውን ወጭ ሁለ ሉከፍለው የሚገባ ስለመሆኑ፣ የፍ/ሕ/ቁ. 2788 እና 2793/2/
No summary available.
ሕዲር 14 ቀን 2009 ዓ.ም ዳኞች፡- አልማው ወላ ሙስጠፊ አህመድ አብርሃ መሰለ አብዬ ካሳሁን እትመት አሰፊ አመልካች፡- አቶ ባብሶ ቃልቦሬ - አልቀረቡም ተጠሪ፡- ወ/ሮ ኩዖይማ ሁሴን - አልቀረቡም መዛገቡን መርምረን የሚከተለውን ፍርድ ሰጥተናል።
ጉዲዩ የቀረበው የደቡብ ብሓር ብሓረሰቦች ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችልት በመዛገብ መስከረም 04 ቀን 2008 ዓ.ም በዋለው ችልት የሰጠው ዲኝነት መሰረታዊ የህግ ስህተት የተፈፀመበት ስለሆነ በሰበር ታይቶ ሉታረምልኝ ይገባል በማለት አመልካች ጥቅምት 30 ቀን 2008 ዓ.ም የተጻፈ 02 ገጽ የሰበር አቤቱታ በማቅረባቸው ነው።
ክርክሩ የገንዖብ ክርክርን የሚመለከት ሲሆን በተጀመረበት የሀላባ ልዩ ወረዲ ፍርድ ቤት የአሁን አመልካች ተከሳሽ ተጠሪ ደግሞ ከሳሽ በመሆን ተከራክረዋል። ለጉዲዩ መነሻ ምክንያት የሆነው የአሁን ተጠሪ ከአመልካች /በብር 1000/አንድ ሺህ ብር/ መስከረም ወር 2001 ዓ.ም የገዝትን አንዱት ላም ከአመልካች ዖንድ እንድትቆይ በተስማሙት መሰረት ከአመልካች ጋር ሶስት ጥጆችን ወልዲ በአሁኑ ጊዚ 14,500 ብር ሉገመቱ በሚችለበት ደረጃ ላይ የደረሱ ቢሆንም አመልካች ከብቶችን ለተጠሪ ለመስጠት ፈቃደኛ ባለመሆኑ ከብቶችን በዓይነት እንዱመልስ ወይም ግምታቸውን እንዱከፍል ይወሰንልኝ በማለት ያቀረቡት ክስ ነበር።
አመልካችም በተከሳሽነት ክሱ ደርሷቸው በሰጡት መልስ የተጠሪን ክስ በመካድ ከአመልካች ዖንድ የተጠሪ ከብቶች የለም። ክሱም የሚታመን አይደለም ካለ በኋላ ከብቶችን እንዱመልሱ ወይም ግምታቸውን እንዱከፍለ የሚወሰንበት ምክንያት ቢኖር እንኳን ከብቶችን ለመንከባከብ ያወጡትን ብር 12,800 የሚገመት ገንዖብ ተጠሪ እንዱከፍለ ሉወሰንልኝ ይገባል በማለት ክርክር አቅርበዋል።
ጉዲዩን በመጀመሪያ ደረጃ የተመለከተው የሀላባ ልዩ ወረዲ ፍርድ ቤትም የግራቀኙን ወገኖች የቃል ክርክር እና ማስረጃዎች በመመርመር ተጠሪ ለአመልካች የመጀመሪዋን ላም መስጠታቸው፤ይህችም ላም ጥጆችን ወልዲ በቁጥር አራት መሆናቸው፤ አመልካችም እነዘህን ከብቶች ለመመለስ ፈቃደኛ አለመሆናቸው ተረጋግጧል በማለት አመልካች ተጠሪ በክሳቸው ዖርዛረው ያቀረቧቸውን ከብቶች እንዱያስረክቡ ወስኗል።
አመልካች በዘህ ውሳኔ ቅር በመሰኘት ለሀላባ ልዩ ወረዲ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ይግባኝ በማቅረባቸው ፍ/ቤቱ ቅሬታቸው መልስ ሰጭን ያስቀርባል በማለት ግራቀኙን አከራከሮ ሲያበቃ አመልካች የተጠሪን ከብቶች ተረክበው ቆይተው ሉመልሱ ባለመቻላቸው በእምነት ማጉደል ወንጀል ተከሰው መቀጣታቸው የተረጋገጠ ቢሆንም የወረዲው ፍርድ ቤት አመልካች ከብቶችን እንዱመልስ መወሰኑ ተገቢነት የለውም። ይልቁንም አመልካች በወንጀል ጥፊተኛ ተብለው የተቀጡ በመሆኑ በፍትሐ ብሓር ህግ አንቀጽ 1751 መሰረት 9% በዓመት ታስቦ አስቀድመው ተጠሪ የሰጡትን ብር አንድ ሺህ ላቆዩት ስድስት ዓመት ብር 1,585/አንድ ሺህ አምስት መቶ ሰማንያ አምስት ብር/ ሉከፍለ ይገባል እንጂ ከብቶችን እንዱመልሱ አይገደደም በማለት ወስኗል። በዘህ ውሳኔ የአሁን ተጠሪ ቅር ተሰኝተው ለክልለ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት ቅሬታቸውን አቅርበው የሀላባ ልዩ ወረዲ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሰጠውን ውሳኔ በማፅናት ወስኗል። ተጠሪ በዘህም ዲኝነት ላይ ባለመስማማታቸው የሰበር አቤቱታ ለክልለ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችልት አቅርበው ክርክር ሲያደረጉ ከቆዩ በኋላ አመልካች ለተጠሪ ጊደር እንዲልሸጡ፤ እንዱሁም ጊደሯም ከ2001 እስከ 2006 ዓ.ም ሶስት ጥጆች አትወልድም በማለት ቢከራከሩም በአማራጭ ባቀረቡት ክርክር ጊደሯን ለመጠበቅ እና ለእንክብካቤ ያወጡትን ብር 12,800 መጠየቃቸውን ከምስክሮች ቃል ጋር በማገናዖብ ሲታይ ጊደሯ ከተጠሪ ጋር እንደቆየችና አራት ራስ መሆንዋ ተረጋግጧል። በመሆኑም በጉዲዩ ላይ የወረዲው ፍርድ ቤት አጣርቶ የወሰነው ውሳኔ ተገቢ ሲሆን የሃላባ ልዩ ወረዲ ከፍተኛ ፍርድ ቤትና የክልለ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት የሰጡት ውሳኔ ተገቢ አይደለም በማለት ሽሮ የአላባ ልዩ ወረዲ ፍርድ ቤት የሰጠውን ውሳኔ በማፅናት ከወሰነ በኋላ በአመልካች በኩል በቀረበው የዲኝነት ጥያቄ ላይ ምንም ሳይል በዛምታ አልፍታል። ይህ የሰበር አቤቱታው የቀረበው የክልለ ሰበር ሰሚ ችልት መሰረታዊ የህግ ስህተት ፈፅሟል በሚል ይህንኑ ዲኝነት ለማስለወጥ ነው።
የአመልካች የሰበር አቤቱታ የቀረበው የስር ፍ/ቤቶች ዲኝነት መሰረታዊ የህግ ስህተት ተፈፅሞበታል በሚል ሲሆን አቤቱታው በአጭሩ፡-የተጠሪን ጊደር ከ2001 ዓ.ም እስከ 2006 ዓ.ም በመያዛ ሶስት ጥጆችን አልወለደችም እንጂ ወልዲ ከእኔ ጋር ቆይታለች ቢባል እንኳን ከብቶችን ለመንከባከብ ያወጣሁት ወጭ ሉታሰብ ይገባል በሚል ያቀረብኩት ክርክር በዛምታ ታልፍ የተሰጠው ውሳኔ ተገቢ ባለመሆኑ ሉታረም ይገባል የሚል ነው።
ሰበር አጣሪው ችልቱም መዛገቡን መርምሮ በጉዲዩ ላይ አከራካሪዎቹ ጊደሮች ከአመልካች ዖንድ ከ2001 ዓ.ም እስከ 2006 ዓ.ም ቆይተዋል በተባለበት ሁኔታ በዘህ ጊዚ ውስጥ ለጊደሮች መኖና ለመሳሰለት የወጣ ወጭ በሥር ፍርድ ቤቶች አለመታሰቡን አግባብነት ለማጣራት አቤቱታው ለሰበር ያስቀርባል በማለቱ ተጠሪ መልሳቸውን አመልካችም የመልስ መልሳቸውን አቅርበዋል።
ክርክሩ በዘህ ዓይነት ሁኔታ ተጠናቋል። እኛም አቤቱታው ለሰበር ያስቀርባል ከተባለበት ነጥብ አንጻር ጉዲዩን እንደሚከተለው መርምረናል። እንደመረመርነውም የተጠሪ ከብቶች ከአመልካች ጋር ከ2001 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 2006 ዓ.ም መቆየታቸው በመረጋገጡ ምክንያት ከብቶችን አመልካች ለተጠሪ እንዱመልሱ በክልለ ሰበር ሰሚ ችልት ተወስኗል። በመሆኑም አመልካች የተጠሪን ከብቶች እየጠበቀ መቆየቱ አከራካሪ አይሆንም ማለት ነው። ተጠሪ ለከብቶች ጥበቃ አገልግልት ለአመልካች የከፈለት ክፍያ ስለመኖሩም ሆነ አመልካች ከብቶች በነፃ የሚንከባከብበት ስምምነት ለመኖሩ አላረጋገጡም። አመልካች ለከብቶች እንክብካቤ ብር 12,800 ማውጣታቸውን ገልፀው ክርክር አቅርበዋል። ይሁን እንጂ በየደረጃው ያለ የክልለ ፍርድ ቤቶች ይህንን ነጥብ በጭብጥነት ይዖውና አከራክረው ውሳኔ ከመስጠት ይልቅ በዛምታ ማለፍን መርጠዋል።
በፍትሐ ብሓር ህጉ አንቀጽ 2784 ሥር እንደተመለከተው ያለዋጋ ወይም በደመወዛ ስለሚሰጥ አደራ ሲደነግግ አደራ ሰጭና አደራ ተቀባዩ ስምምነት ካላደረጉ በስተቀር በአደራ የሚቀመጥ ዔቃ ዋጋ የማይከፈልበት መሆኑን ደንግጓል። በልላ በኩል አደራ ሰጭው አደራ ተቀባዩ ዔቃውን በመልካም አያያዛ ለማኖር ያወጣውን ወጭ ሁለ ሉከፍለው እንደሚገባ በዘሁ ህግ አንቀጽ 2793(2) ሥር ተደንግጓል። ስለሆነም ለአመልካች በህግ የተሰጠው መብት ለመኖሩ ከተጠቃሹ ድንጋጌ መገንዖብ የሚቻል ሲሆን በጉዲዩ ላይ የዲኝነት ጥያቄ እየቀረበ የሥር ፍርድ ቤቶች ዛምታን መምረጣቸው ተገቢነት ያለው አይደለም። ይልቁንም የአመልካች ጥያቄ ሥነ ሥርዓቱን ተከትል የቀረበ መሆኑን በመመልከት ተቀብለው ተጠሪም የበኩላቸውን ክርክር እንዱያቀርቡ ካደረጉ በኋላ ጉዲዩን በማጣራት ተገቢው ዲኝነት ሉሰጡበት የሚገባው የክርክር ነጥብ ነበር።
ስለሆነም የደቡብ ብሓር ብሓረሰብ ክልል ፍርድ ቤቶች አመልካች የተጠሪን ከብቶች እየጠበቁ የቆዩ ለመሆኑ ወይንም ከብቶቹ በአመልካች ጥበቃ ሥር ለመቆየታቸው ካረጋገጡ በኋላ አመልካች ለከብቶቹ መልካም አያያዛ ያወጡት ወጭ እንዱተካ ያቀረቡትን ዲኝነት አጣርተው አለመወሰናቸው፤ የዘህ ዓይነት ወጭ ሉተካ የማይችልበት ምክንያት ቢኖር እንኳን ጉዲዩን ባግባቡ መርምረው ተገቢውን ዲኝነት አለመስጠታቸውን ከመዛገቡ ተገንዛበናል። ስለሆነም የሚከተለውን ወስነናል።
የደቡብ ብሓር ብሓረሰብ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችልት በመዛገብ መስከረም 04 ቀን 2008 ዓ.ም በዋለው ችልት የሰጠው ውሳኔ በፍ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ 348(1) መሰረት ተሻሽሎል።
በዘህም መሰረት አመልካች ለአላባ ልዩ ወረዲ ፍርድ ቤት ያቀረቡት የተጠሪን ከብቶች በመልካም አያያዛ ለማኖር ያወጡት ወጭ ይከፈለኝ ጥያቄ በአግባቡ ተመርምሮ ተገቢው ዲኝነት ላሰጥበት የሚገባው በመሆኑ አመልካች የተጠሪን ከብቶች ለመንከባከብ ያወጡት ወጭ ምን ያህል ነው? ይህንን ወጭ ተጠሪ የማይሸፍኑበት ምክንያት አለ ወይስ የለም?
የሚለ ነጥቦች በግራቀኙ ወገኖች ክርክርና ማስረጃ በማጣራት ተገቢውን እንዱወስን ጉዲዩን በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ/ 343(1) መሰረት መልሰንለታል። ላላው የውሳኔ ክፍል አልተነካም።
በዘህ ችልት ክርክር ለወጣ ወጭና ኪሳራ ግራቀኙ የእየራሳቸውን ይቻለ።
በዘህ ችልት የተሰጠው እግድ ተነስቷል፤ ይጻፍ።
መዛገቡ ተዖግቷል ወደ መዛገብ ቤት ይመለስ።
No topics extracted.