በሥራ ላይ የደረሰ የአካል ጉዲት ወደ ዖላቂ የአካል ጉዲት ከተሸጋገረ የካሣ ጥያቄው የይርጋ ጊዚ መነሻ መቆጠር ያለበት ጉዲቱ ከደረሰበት ጊዚ ሳይሆን ዖላቂ የአካል ጉዲት መሆኑ ከታወቀበት ጊዚ ጀምሮ ስለመሆኑ አዋጅ ቁጥር 377/96 አንቀጽ 162(1) የፍትሐ ብሓር ሥነ- ሥርዓት 46
No summary available.
ህዲር 13 ቀን 2009 ዓ.ም ዳኞች፡- አልማው ወላ ሙስጠፊ አህመድ አብርሃ መሰለ አብዬ ካሣሁን እትመት አሰፊ አመልካች፡- ወ/ሮ አዚብ ታምሩ - የቀረበ የለም ተጠሪ፡- አቶ ደጀኔ ዖውዳ - የቀረበ የለም መዛገቡ ተመርምሮ የሚከተለው ፍርድ ተሰጥቷል።
ጉዲዩ የፍቺ ውሳኔን ተከትል የተነሳ የንብረት ክፍያ ክርክርን የሚመለከት ሲሆን አመልካች አቤቱታቸውን ለዘህ ችልት ያቀረቡት በኮፈላ ወረዲ ፍርድ ቤት በመዛገብ በ27/06/2006 ዓ.ም ተሰጥቶ በምዔራብ አርሲ ዜን ከፍተኛ ፍርድ ቤት እና በኦሮሚያ ብሓራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበርችልት እንደቅደም ተከተለ በመዛገብ በ23/07/2006 ዓ.ም. እና በመዛገብ በ05/10/2006ዓ.ም በትዔዙዛ የጸናው ውሳኔ በከፉል መሰረታዊ የሕግ ስህተት የተፈጸመበት በመሆኑ ሉታረም ይገባል በማለት ነው።
የጉዲዩን አመጣጥ በተመለከተ ግራ ቀኙ በንብረት ክርክር ላይ እያለ አመልካቿ ክሳቸውን ለማሻሻል እንዱፈቀድላቸው ጠይቀው በተፈቀደላቸው መሰረት በ07/04/2006 ዓ.ም የተሻሻለ ክስ ማቅረባቸውን፣የተሻሻለው ክስ ይዖትም ቀደም ሲል በቀረበው የንብረት ዛርዛር ውስጥ ግራ ቀኙ በጋብቻቸው ውስጥ ያፈሩት ሆኖ ነገር ግን በህጻን ረድኤት ደጀኔ ስም የሚታወቀው 200 ካ.ሜ ይዜታ ያለው ቤት ያልተካተተ መሆኑን የሚገልጽ ሆኖ ክፍፍለ በዘህ ቤት ላይ ጭምር እንዱካሄድ የሚጠይቅ መሆኑን፣ተጠሪው የተሻሻለው ክስ ቅጂ ደርሶአቸው በ10/04/2006 ዓ.ም.
በሰጡት አስተያየት የተሻሻለው የንብረት ዛርዛር ክርክሩን ወደኃላ የሚመልሰው በመሆኑ ውድቅ ተደርጎ በቀድሞው ክስ መሰረት ክፍፍለ እንዱፈጸም መጠየቃቸውን፣ፍርድ ቤቱም የተጠሪውን ክርክር ተገቢ አድርጎ በመቀበል አመልካች አሁን የክፍፍል ጥያቄ ያቀረቡበትን ቤት በመጀመሪያው ክሳቸው አካተው ማቅረብ ሲችለ ላላ ንብረት አካተው ማቅረባቸው የፍትሐብሕር ስነ ስርዓት ሕግ ቁጥር 216 (3) ድንጋጌን የሚቃረን መሆኑን ገልጾ ጥያቄውን ውድቅ በማድረግ ክፍፍለ በቀደመው የንብረት ዛርዛር መሰረት እንዱቀጥል ትዔዙዛ መስጠቱን እና በክልለ የበላይ ፍርድ ቤቶችም ተቀባይነት ያገኘው ይኸው ውሳኔ መሆኑን የመዛገቡ ግልባጭ ያመለክታል።
የአመልካቿ የሰበር አቤተታ ተመርምሮ በዘህ ጉዲይ አመልካች በፍርድ ቤቱ ፈቃድ ክሱን ካሻሻለ በኃላ አዱስ ጥያቄን ያካተተ ስለሆነ ጉዲዩን ወደኃላ የሚመልስ ነው በማለት ማሻሻያው ውድቅ የመደረጉን አግባብነት ተጠሪው ባለበት ለማጣራት ይቻል ዖንድ ጉዲዩ ለሰበር ክርክር እንዱቀርብ በመደረጉ ግራ ቀኙ የጽሁፍ ክርክር ተለዋውጠዋል።የጉዲዩ አመጣጥ እና የክርክሩ ይዖት ከላይ የተመለከተው ሲሆን እኛም አቤቱታ የቀረበበት ውሳኔ መሰረታዊ የሕግ ስህተት የተፈጸመበት መሆን አለመሆኑን ለክርክሩ ከተያዖው ነጥብ አንጻር መርምረናል።
በዘህም መሰረት ፍርድ ከመሰጠቱ በፉት በማናቸውም ጊዚ ወይም ፍርድ ቤቱ ተገቢ ሆኖ ካገኘው ተከራካሪ ወገኖች ክሳቸውን እንዱያሻሽለና ክርክራቸውን እንዱለውጡ ሉፈቅድላቸው እንደሚችል በፍትሐብሕር ስነ ስርዓት ሕገ ቁጥር 91(1) ስር ተመልክቶአል።ፍርድ ቤቱ የዘህ ዓይነቱን ፈቃድ የሚሰጠውም የክሱን መሻሻል ተገቢ እና አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኘው ስለመሆኑም ከዘሁ ድንጋጌው አጠቃላይ ይዖትና መንፈስ መገንዖብ ይቻላል።በዘህ ሁኔታ ክሱ እንዱሻሻል ከተፈቀደ በኃላ ተሻሽል የቀረበው ፍርድ ቤቱ ትዔዙዛ ከሰጠበት አግባብ ውጪ መሆኑ ካልተረጋገጠ በቀር ክሱ ውድቅ ላደረግ የሚችልበት አግባብ የለም።በተያዖው ጉዲይ አመልካች ክሱን አሻሽለው ያቀረቡት በፍርድ ቤቱ በተፈቀደላቸው መሰረት መሆኑ አላከራከረም።የክሱ መሻሻል ጉዲይ ክርክሩን ወደ ኋላ የሚመልሰው ነው የሚል ከሆነ ፍርድ ቤቱ መጀመሪያውኑ የማሻሻያ ትዔዙዛ መስጠት አልነበረበትም።ክሱ የሚሻሻልባቸው ነጥቦች ተገቢነት ደግሞ መመርመር ያለበት የማሻሻያ ትዔዙዘ ከመሰጠቱ በፉት እንጂ ክሱ ተሻሽል ከቀረበ በኃላ አይደለም።ክሱ ተሻሽል የቀረበው ፍርድ ቤቱ ፈቃድ ከሰጠበት ነጥብ ውጪ ስለመሆኑ ፍርድ ቤቱ በውሳኔው ላይ አልገለጸም።ተጠሪውም የዘህ ዓይነት ክርክር አላቀረቡም።ይህም አመልካች ክሱን የሚያሻሽለበት ነጥብ ትዔዙዘ ከመሰጠቱ በፉትም ይታወቅ የነበረ መሆኑን መገንዖብ የሚያስችል ነው።በመሆኑም ፍርድ ቤቱ ክሱ ተሻሽል ከቀረበ በኃላ በተሻሻለው ክስ መሰረት ክርክሩን መቀጠል ሲገባው ተጠሪው ያቀረቡትን መቃወሚያ ተቀብል በመጀመሪያው ክሳቸው አካተው ማቅረብ ሲችለ በተሻሻለው ክስ ላላ ንብረት አካተው ማቅረባቸው የፍትሐብሕር ስነ ስርዓት ሕግ ቁጥር 216 (3) ድንጋጌን የሚቃረን ነው በማለት በተሻሻለው ክስ የተጠየቀውን የተጨማሪ ንብረት ክፍያ ጥያቄ ውድቅ በማድረግ የሰጠው ውሳኔ የፍትሐብሕር ስነ ስርዓት ሕግ ቁጥር 91 ድንጋጌን ትክክለኛ ዓላማ፣ይዖት እና አፈጻጸም መሰረት ያደረገ ነው ለማለት የሚቻል ሆኖ አልተገኘም።የክልለ የበላይ ፍርድ ቤቶችም ጉዲዩን ከዘህ አንጻር ተመልክተው ማረም ሲገባቸው ተቀብለው ማጽናታቸው ተገቢ ሆኖ አልተገኘም።
ሲጠቃለል አቤቱታ የቀረበበት ውሳኔ በከፉል መሰረታዊ የሕግ ስህተት የተፈጸመበት እና ሉታረም የሚገባው ሆኖ በመገኘቱ የሚከተለው ውሳኔ ተሰጥቷል።
በኮፈላ ወረዲ ፍርድ ቤት በመዛገብ በ27/06/2006 ዓ.ም. ተሰጥቶ በምዔራብአርሲ ዜን ከፍተኛ ፍርድ ቤት እና በኦሮሚያ ብሓራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበርችልት እንደቅደም ተከተለ በ/መ በ23/07/2006 ዓ.ም እና በመዛገብ በ05/10/2006 ዓ.ም. በትዔዙዛ የጸናው ውሳኔ በፍትሐብሕር ስነ ስርዓት ሕግ ቁጥር 348 (1) መሰረት ተሻሽሎል።
አመልካች በፍርድ ቤቱ ፈቃድ አሻሽለው ያቀረቡትን ክስ ውድቅ በማድረግ የተሰጠው የውሳኔ ክፍል ተሽሯል።
የኮፈላ ወረዲ ፍርድ ቤት አመልካች አሻሽለው ያቀረቡትን ክስ መሰረት አድርጎ ክርክሩን በመቀጠል ተገቢውን ውሳኔ እንዱሰጥበት በፍትሐብሕር ስነ ስርዓት ሕግ ቁጥር 343 (1) መሰረት ጉዲዩን መልሰንለታል።
የውሳኔው ቅጂ ተገቢውን መፈጸም ያስችለው ዖንድ ለኮፈላ ወረዲ ፍርድ ቤት፣እንዱያውቁት ደግሞ ለምዔራብ አርሲ ዜን ከፍተኛ ፍርድ ቤት እና ለኦሮሚያ ብሓራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ችልት ይላክ።
ቀሪው የውሳኔ ክፍል አልተነካም።
የሰበር ክርክሩ ያስከተለውን ወጪ እና ኪሳራ ግራ ቀኙ የየራሳቸውን ይቻለ።
ውሳኔ ያገኘ ስለሆነ መዛገቡ ተዖግቷል።
No topics extracted.