በኮንትራት /በጊዚያዊነት/ የተሰጠ አገልግልት ለጡረታ ተግባር ስለሚያዛበት አቶ ተሞገስ ወ/መላክ እና IV አዋጅ ቁጥር 345/1995 ፤በአዋጅ ቁጥር 907/2007 የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ ዓ.ም
No summary available.
የሰበር መዛገብ ህዲር 26 ቀን 2009 ዓ/ም ዳኞች፡- 1.አልማው ወላ 2.ሙስጠፊ አህመድ 3.አብርሃ መሰለ 4.አብዬ ካሳሁን 5.እትመት አሰፊ አመልካች፡-
ጉዲዩ በስራ ላይ ስለሚደርስ የሞት ጉዲትና የካሳ አካፊፈለን የሚመለከት ነው።ክርክሩ የተጀመረው የአሁኑ አመልካቾች ባሁኑ 1ኛ ተጠሪ ላይ በጃቢጠህናን ወረዲ ፍርድ ቤት በመሰረቱት ክስ መነሻ ነው። የክሱ ይዖትም ባጭሩ፡-አቶ አለባቸው ታምራት ሙላቱ ገብረ ማርያም በተከሳሽ ድርጅት በጥበቃ ስራ ላይ ተቀጥረው በወር ብር 800.00 እየተከፈላቸው በመስራት ላይ እያለ ጥቅምት 01 ቀን 2005 ዓ/ም ከ10፡30 አከባቢ ፈርመው በተመደቡበት የታችኛው የድርጅቱ ጋራጅ በመግባት በጥበቃ ላይ እንዲለ ላሉት ባልታወቀ ምክንያት ህይወቱ ማለፈን፣ ሕይወቱ ባለፈበት ጊዚም እድሜአቸው 45 እንደነበርና ለወደፉቱ አስራ አምስት አመት ሉኖሩ እንደሚችለ፣ አሰሪው ድርጅት አስቀድሞም ቢሆን የጤናውን ሁኔታ መከታተል ማሳከምና ማስመርመር ሲገባው ስራ ቦታ ላይ እንዲለ ህክምና ቦታ እንኳን ሳይደርስና ተገቢውን እርዲታ ሳይደረግለት ሕይወቱ ማለፈን በአሰሪው ላይ ተጠያቂነት የሚያስከትል መሆኑን፣ ሟቹ በመሞታቸው ምክንያት በቀለብ ያገኙት የነበረው ብር 200.00፣ እንዱሁም ግምቱ በየወሩ ብር 600.00 የሚያወጣ ቤት ተሰጥቶት ይኖር ስለነበር ይህንኑም አመልካቾች ማጣታቸውንና የወር ደመወዛ ብር 600.00 የተቋረጠባቸው መሆኑን ገልፀው በስራ ላይ ለደረሰ አደጋ ካሳ በድምሩ ብር 290,600.00(ሁለት መቶ ዖጠና ሺህ ስድስት መቶ ብር) ከተለያዩ ወጪና ኪሳራ ጋር እንዱከፈላቸው ይወሰን ዖንድ ዲኝነት መጠየቃቸውን የሚያሳይ ነው።
የስር ተከሳሽ ለክሱ በሰጠው መልስም ሟች በስራ ላይ በሚመጣ አደጋ ምክንያት ሕይወቱ ለማለፈ ከሳሾች ማስረጃ አለማቅረባቸውን፣ ለህልፈተ ህይወቱ ምክንያት የሟቹ የግል ጤና ችግር መሆኑን፣ በሆስፒታል በተደረገ ምርመራም የአጥንት መሰበር፣የደም መድማትም ሆነ በሰውነቱ ላይ የመጫጫር ምልክት እንዲልተገኘ የተረጋገጠ መሆኑን፣ በፖሉስ በተደረገ ምርመራም እንዱሁ የሟች ሕይወት መጥፊት ባልታወቀ ምክንያት ድርጅቱ ሃላፉ ላሆን በሚችልበት አግባብ የተፈጠረ ሞት ስላለመሆኑ መረጋገጡን ገልጾ ድርጅቱ ለክሱ ኃላፉ ላሆን የሚችልበት አግባብ የለም በማለት ኃላፉነቱን በተመለከተ የተከራከረ ሲሆን ፍሬ ነገሩን በተመለከተም የሥር 2ኛ፣ 3ኛ፣ 4ኛና 5ኛ ከሳሾች የጡረታ አበል የተወሰነላቸው በመሆኑ በተደራቢነት ካሳ መጠየቅ እንደማይችለ፣ ቀለብና ቤትም በስራ ላይ ሰራተኛው እያለ የሚሰጡ በመሆናቸው ለወራሾች የማይተላለፈ መሆኑን ዖርዛሮ ክሱ ውድቅ ላሆን ይገባል ሲል ተከራክሯል። የአሁኑ 2ኛ ተጠሪም ወደ ክርክሩ ጣልቃ ገብቶ እንዱከራከር በ1ኛ ተጠሪ ተጠይቆ ፍርድ ቤቱም 2ኛውን ተጠሪ ወደ ክርክሩ ጣልቃ እንዱገባ አድርጎ ተጠሪው በሰጠው መልስም፡- ሟች በስራ ላይ አደጋ አልደረሰበትም፣ ደመወዙቸው ብር 585.00 እንጂ ብር 800.00 ያለመሆኑን፣ ሃላፉነት አለ የሚባል ከሆነም ሉከፍል የሚችለው ብር 35,100.00 ብቻ መሆኑን ጠቅሶ ተከራክሯል።
ጉዲዩን በመጀመሪያ ደረጃ የተመለከው የጃቢ ጠህናን ወረዲ ፍርድ ቤትም የግራ ቀኙን ክርክርና ማስረጃ ሰምቶ ለሟቹ ህልፈተ ሕይወት ምክንያት የሆነው ነገር ከስራ ጋር ግንኙነት ባለው ሁኔታ ስራ ላይ በነበሩበት ወቅት የተፈጠረ ሞት ወይም ከስራው ጋር በተያያዖ ግዳታ የተነሳ የተፈጠረ አደጋ አሉያም ሰራተኛው ስራውን በማከናውን ላይ ባለበት ጊዚ በአሰሪው ወይም በሶስተኛ ወገን ድርጊት ምክንያት በደረሰ ጉዲት ስለመሆኑ የሚያስረዲ ማስረጃ ያለመቅረቡን ገልጾ የአመልካቾችን ክስ ውድቅ አድርጎአል። ፡በዘህ ውሳኔ አመልካቾች ባለመስማማት ይግባኙኝ ለምእራብ ጎጃም አስተዲደር ዜን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ቢያቀርብም ተቀባይነት አላገኙም። ከዘህም በኋላ ለክልለ ሰበር ሰሚ ችልት አቅርበውም በጉዲዩ ላይ በተሰጠው ውሳኔ መሰረታዊ የሆነ የሕግ ስህተት የለም ተብል አቤቱታቸው ተሰርዜአል።
የአሁኑ የሰበር አቤቱታ የቀረበውም ይህንኑ ውሳኔ በመቃወም ለማስለወጥ ነው።
የአመልካቾች ጠበቃ ሰኔ 18 ቀን 2007 ዓ/ም በጻፈት ሶስት ገፅ የሰበር አቤቱታ በበታች ፍርድ ቤቶች ውሳኔ መሰረታዊ የሆነ የሕግ ስህተት ተፈፅሟል የሚለባቸውን ምክንያቶችን ዖርዛረው አቅርበዋል። ይዖቱም ባጭሩ፡-ሟች ሕይወቱ ያለፈው ከቀኑ 10፡30 ሰዓት በሙለ ጤንነት በስራተኞች የሰዓት መቆጣጠሪያ ደብተር ላይ ፈርመው ከገቡ በኋላ ከላሉጹ 9፡00 ሰዓት ጀምሮ በድንገት በተነሳባቸው ሳል እና የአየር እጥረት ምክንያት እንደሆነ በቀረቡት ምስክሮች በሚገባ ከመረጋገጡም በላይ 1ኛ ተጠሪ በጽሐፍ ማስረጃነት ባቀረበው ሪፖርት ሟቹ የድርጅቱን ስራ እየተወጣ ባለበት ሁኔታ መሞታቸውን የሚያረጋገጥ ሁኖ እያለ የበታች ፍርድ ቤተች ሟቹ ከስራ ጋር በተገናኘ ስለመሞታቸው አልተረጋገጠም በማለት መወሰናው ያላግባብና የአዋጅ ቁጥር 377/96 አንቀጽ 97 ድንጋጌን የጣሰ ነው በማለት ውሳኔው እንዱሻር ዲኝነት መጠየቃቸውን የሚያሳይ ነው። አቤቱታው ተመርምሮም በዘህ ችልት እንዱታይ የተደረገ ሲሆን ተጠሪዎች ቀርበውም ግራ ቀኙ በፅሐፍ እንዱከራከሩ ተደርጎአል።
የጉዲዩ አመጣጥ አጠር አጠር ባለመልኩ ከላይ የተገለፀው ሲሆን ይህ ችልትም የግራ ቀኙን ክርክር ለሰበር አቤቱታው መነሻ ከሆነው ውሳኔ እና አግባብነት ካላቸው ድንጋጌዎች ጋር በማገናዖብ ጉዲዩን በሚከተለው መልኩ መርምሮታል። እንደመረመረውም ሟች አቶ ታምራት አለሙ የሞቱት ከስራ ጋር በተያያዖ አደጋ ስለመሆኑ ማስረጃ አልቀረበም ተብል በመወሰኑ የተፈፀመ መሰረታዊ የሆነ የሕግ ስህተት አለ ወይስ የለም የሚለው ነጥብ በጭብጥነት ላታይ የሚገባው ሁኖ አግኝቶታል።
በመሰረቱ በስራ ላይ የሚደርስ ጉዲት ማለት በስራ ላይ የሚደርስ አደጋ (Occupational Injury) ወይም በስራ ምክንያት የሚመጣ በሽታ (occupational disease) እንደሆነ በአዋጅ ቁጥር 377/96 አንቀጽ 95 (2) ስር በግልፅ ተመልክቷል። የአዋጁ አንቀጽ 97 ደግሞ በስራ ላይ የሚደርስ አደጋ ማለት ማንኛውም ሰራተኛ ሥራውን በማከናወን ላይ ሳለ ወይም ከሥራው ጋር ግንኙነት ባለው ሁኔታ ከራሱ ውጭ በሆነ ምክንያት ወይም ስራውን ለማከናውን ባደረገው ጥረት ምክንያት በአካለ ወይም በአካለ ማንኛውም ክፍል ተፈጥሮአዊ እንቅስቃሴ ላይ በድንገት ጉዲት በሚደርስበት ጊዚ እንደሆነ ትርጉም ተሰጥቶበታል። በዘሁ ድንጋጌ መሰረት የካሳ ክፍያ ጥያቄ የሚያቀርበው ወገን ጉዲቱ የደረሰው በአንቀፅ 97 በተመለከተው አኳኋን በስራ ላይ በደረሰ አደጋ ምክንያት መሆኑንና እንደዘሁም በድርጊቱና በውጤቱ መካከል ቅርብና ቀጥተኛ የሆነ የምክንያትና የውጤት ግንኙነት መኖሩን (proximate cause and effect relationship) ማስረዲት እንደሚጠበቅበት ይታመናል።
በልላ አኩል የአሰሪው አላፉነት በጥፊት ላይ ያልተመሰረተ (strict) ስለሆነ ካሣ ጠያቂው ወገን ጉዲት የደረሰበት መሆኑን ማሳየት ብቻ እንጂ ከዘህ አልፍ የጉዲት አድራሹን ወይንም የአሰሪውን የእእምሮ ሁኔታ (State of Mind) ማስረዲት እንደማይጠበቅበት በአዋጅ ቁጥር 377/96 አንቀጽ 96 ስር ከተመለከተው ድንጋጌ ይዖትና መንፈስ መገንዖብ የምንችለው ጉዲይ ነው።
ወደተያዖው ጉዲይ ስንመለስ ሟች አለባች ታምራት በ1ኛ ተጠሪ ድርጅት ተቀጥረው የጥበቃ ስራን በመስራት ላይ እንዲለ ጥቅምት 01 ቀን 2005 ዓ/ም ከላሉቱ 9፡00 አከባቢ ህይወታቸው ማለፈ ግራ ቀኙን ያላከራከረ ጉዲይ ሲሆን አከራከሪው ጉዲይ ለሞቱ ምክንያት ከስራ ጋር የተያያዖ አደጋ መሆን ያለመሆኑ ነው። አመልካቾች በወረዲው ፍርድ ቤት ክስ ሲመሰርቱ ሟቹ ለህልፈት የበቁት ባልታወቀ ምክንያት ስለመሆኑ በክሳቸው የገለጹ ሲሆን ተጠሪዎችም ለክሱ ኃላፈ የሚሆኑበት ሕጋዊ ምክንያት ያለመኖሩን ዖርዛረውና ሟቹ ለህልፈት የበቁት በግል የጤና ችግር መሆኑን ጠቅሰው ተከራክረው የወረዲው ፍርድ ቤት የግራ ቀኙን ክርክርና ማስረጃ ሰምቶ ሟቹ ለህልፈተ ሕይወት የተዲረጉት ከስራ ጋር በተያያዖ በደረሰ አደጋ ስለመሆኑ ያለመረጋገጡን ደምድሞአል። የስር ፍርድ ቤት የአመልካቾችን ምስክሮችን አስቅርቦ የሰማ ሲሆን የአመልካቾች ምስክሮች ሟቹ ከስራ ጋር በተያያዖ አደጋ የሞቱ ስለመሆኑ ያለመመስከራቸውን፣ ከሚመለከተው የህክምና ተቋምና የመጣው የምርመራ ውጤትም ሆነ የፖሉስ ምርመራ መዛገብም ለሞቱ መንስኤው ሉታወቅ ያልቻለ መሆኑን የሚያሳዩ መሆኑን ፍሬ ነገርን የማጣራትና ማስረጃን የመመዖን ስልጣን ያላቸው የበታች ፍርድ ቤቶች የተቀበለት ጉዲይ ነው። አመልካቾች በዘህ የሰበር ደረጃ አጥብቀው የሚከራከሩት ሟቹ በስራ ቦታ መሞታቸው በሚገባ ተረጋግጦአል፣ ለሞቱ ምክንያትም ድንገት የተነሳው ሳልና የአየር እጥረት ነው በማለት የሚከራከሩ ቢሆንም የወረዲው ፍርድ ቤት ሟቹ ከመሞታቸው በፉት የጤና እክል ገጥሞአቸው ወደ ጤና ጣቢያ እየሄደ ይታከሙ እንደነበር፣ ከስራ ገበታቸውም በፍቃድ የተወሰነ ጊዚ እንዲልተገኙ፣ በጥበቃ ስራ ላይ ሆነው በሞቱበት ቀንም ቢሆን ለሞት የሚያበቃ የአየር ብክለት አለመኖሩን ከምስክሮች ቃል መረዲቱን ገልጾ ለሟቹ ሕልፈተ- ሕይወት ምክንያቱ ከስራ ጋር የተያያዖ አደጋ አለመሆኑን ደምድሞአል።
ስለሆነም አንድ ሰራተኛ በስራ ቦታ ላይ በመሞቱ ብቻ አሰሪው ለሞት ጉዲት ኃላፉ የሚሆንበት አግባብ የላለ ሲሆን አሰሪው ኃላፉ የሚሆነው የሞት አደጋው የደረሰው በስራ ላይ በደረሰ አደጋ ምክንያት መሆኑንና እንደዘሁም በድርጊቱና በውጤቱ መካከል ቅርብና ቀጥተኛ የሆነ የምክንያትና የውጤት ግንኙነት መኖሩን (proximate cause and effect relationship) የሚያሳይ ማስረጃ መኖሩ ሲረጋገጥ ስለመሆኑ የአዋጅ ቁጥር 377/96 አንቀጽ 97 ድንጋጌ ይዖትና መንፈስ የሚያስረዲ በመሆኑ አመልካቾች ሟቹ በስራ ቦታ ላይ መሞታቸው በሚገባ ተረጋግጦአል በማለት የሚያቀርቡት ክርክር 1ኛ ተጠሪን ኃላፉ ለማድረግ በሕጉ የተመለከተውን መመዖኛ የማያሟላ በመሆኑ የምንቀበለው ሁኖ አልተገኘም።
በአጠቃላይ የበታች ፍርድ ቤቶች ውሳኔ የግራ ቀኙን ማስረጃ በመመዖን አደጋው በስራ ቦታ ላይ የደረሰ ስላለመሆኑ የደመደሙ በመሆኑ አመልካቾች ያቀረቡት የሰበር አቤቱታ ተቀባይነት ያለው ሁኖ አልተገኘም። በበታች ፍርድ ቤቶች የተሰጠው ውሳኔ በሚገባ ፍሬ ነገርን ያጣራና ማስረጃዎቹን የመዖነ ከሆነ የፍሬ ነገር ማጣራትና የማስረጃ ምዖና ድምዲሜ አሳማኝነት መሰረት ተደርጎ ጉዲዩ በዘህ ሰበር ችልት የሚታይበት አግባብ የላለ መሆኑን ከኢ.ፋ.ዱ.ሪፐብላክ ሕገ መንግስት አንቀፅ 80(3(ሀ)) እና አዋጅ ቁጥር 25/1988 አንቀጽ 10 ድንጋጌዎች ይዖትና መንፈስ የምንገነዖበው ጉዲይ ነው። በመሆኑም በጉዲዩ ላይ የተሰጠው ውሳኔ ሟች በስራ ቦታ ላይ በደረሰው አደጋ መሞታቸውን በሕጉ አግባብ ያለመረጋገጡን መሰረት ተደርጎ የተሰጠ በመሆኑ መሰረታዊ የሆነ የሕግ ስህተት ያለበት ነው ለማለት አልተቻለም። በዘህም ምክንያት ተከታዩን ወስነናል።
ው ሣ ኔ
በጃቢ ጠህናን ወረዲ ፍርድ ቤት በመ/ በ28/08/2006 ተሰጥቶ በምእራብ ጎጃም አስተዲደር ዜን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በመ/ቁጥር 01-62499 በ11/10/2006 ዓ/ም፣ በክልለ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችልት በመ/ ሚያዘያ 19 ቀን 2007 ዓ/ም የፀናው ውሳኔ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁጥር 348(1) መሰረት ፀንቷል።
ሟች አለባቸው ታምራት ከስራ ጋር በተያያዖ አደጋ ስለመሞታቸው አልተረጋገጠም ተብል በተሰጠው ውሳኔ የተፈጸመ መሰረታዊ የሆነ የሕግ ስህተት የለም ብለናል።
በዘህ ችልት ለተደረገው ክርክር ወጪና ኪሳራ የየራሳቸውን ይቻለ ብለናል።
መዛገቡ ተዖግቷል፤ ወደ መዛገብ ቤት ይመለስ።
No topics extracted.